#new

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 279

  • @kitessemakit
    @kitessemakit 14 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ይባርክልን አባቶቻችን በረከታችሁ ይድረሰን ሐጢያታችንን ለንስሐ አባታችን ተናዝዘን ቀኖናችንን ፈፅመን ቅዱስ ሥጋውን ክቡር ደሙን ተቀብለን የመንግሥቱ ወራሾች ለመሆን ያብቃን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያት ያዋርስልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይቀበልልን ይባርክልን ወስብሐት ለእግዚአብሔር አሜን።

  • @DufibidjvfDjcjeicjfdg
    @DufibidjvfDjcjeicjfdg หลายเดือนก่อน

    በዉነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን ለመምህሮቻችን እደሁም ለወድማችን ቀዳማ ጸጋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MuluBelay-v5z
    @MuluBelay-v5z 26 วันที่ผ่านมา +1

    በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን አባቶቻችን በእድማሜ በፀጋ ያኑርልን
    በፆልታችሁ እስቡኝ🙏🙏🙏

  • @Asar-s4x
    @Asar-s4x หลายเดือนก่อน +32

    እንዴት አደራችሁ ዉድ የቀንዲል አባቶቼ ወንድማችን ቀዳሚ ጸጋ ዛሬ በቀንዲል ሚዲያ ቀኔን ጀመርኩ
    እንኳን አደረሳችሁ ለዉቢቱ ዕለተ ሰንበት መልካም ቀን ወገኖቼ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @atm5614
    @atm5614 หลายเดือนก่อน +21

    ግሩም ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው መምህሮቻችንን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛላችሁ🙏

    • @Kendilmedia
      @Kendilmedia  หลายเดือนก่อน +3

      አሜን እናመሰግናለን 🙏

  • @የተዋህዶልጅወለተማርያም
    @የተዋህዶልጅወለተማርያም หลายเดือนก่อน

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባቶቻችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን🙏

  • @usersams-mr1ml
    @usersams-mr1ml หลายเดือนก่อน +42

    አባካችሁ በፅሎት አሱቡይ በስው ሃገር ዝም በሎ ያስቸንቅኛል 😭😭😭

    • @asnakulemma7286
      @asnakulemma7286 หลายเดือนก่อน +3

      Ayizoshi ihite tselot adirigi

    • @የተ
      @የተ หลายเดือนก่อน +1

      አግዚአብሔር ያሥብልን😢

    • @milabelabayu583
      @milabelabayu583 หลายเดือนก่อน +2

      እማይረሳ አማላክ እግዚአብሔር ያስብሽ/ህ

    • @MekedesMekedes-j8r
      @MekedesMekedes-j8r หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @tsegemarreyammerreyaminate1299
      @tsegemarreyammerreyaminate1299 หลายเดือนก่อน

      Ayzosh /k Egziabher chenketeshin ken Yarekelish k / Egziabher Bemayizenega LEBU yasebesh/k

  • @CetyMASTAWAD
    @CetyMASTAWAD หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር እድሜና ፀጋ አብዝቶ ይሰጣቹህ ክምግብ በላይ የሚጣፍጥ አሰተማሪ ነዉ ተባረኩልን❤❤❤❤

  • @FggVvhh
    @FggVvhh หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ለንሰሀ ሞት አብቃን አሜን

  • @zinetzinet897
    @zinetzinet897 17 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምሕሮቻችን❤❤❤❤❤

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 หลายเดือนก่อน +5

    አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ብዙ ጊዜ በማህበር በአውድዮ ትምህርቶትን እከታተላለው በዚህ ስላየሆት ደስ ብሎኛል ለሁላቹም ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን ቀንዲል ሚድያዎች የልባሞች ብርሃን በጣም እናመሠግናለን❤❤❤

  • @senkesartube
    @senkesartube หลายเดือนก่อน

    ሰላማቹ ይብዛ እናመሰግናለን ሰለምትሰጡን የህይወት ምግብ ብዙ ተምረናል ቃለህይወት ያሰማል መምህራኖቻችን በተማርነው እድንኖር የቅዱሳን አምላክ ይርዳን አሜን

  • @sffhhtyughh936
    @sffhhtyughh936 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen
    Abatochaen kal hyewot yasmaln ❤❤❤❤

  • @tadessewalle6860
    @tadessewalle6860 หลายเดือนก่อน

    አግዚአብሔር የመስገን ብዙ በውስጤ ያሉ ጥያቅወች በሙሉ በእናተ መልስ አግቻለው ሁሌም አግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን. ቃለ ህትወትን ያሰማልን

  • @GreatEthiopianCoders
    @GreatEthiopianCoders หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን🙏❤❤❤

  • @የየተዋህዶልጅ
    @የየተዋህዶልጅ หลายเดือนก่อน +4

    የኔ አባት ቀሲስ መጋቢ አእላፍ ገብረ ዮኅንስ በማህበረ ዘኦርቶዶክስ ጥያቄ ስመልሱ እከታተላችሁ ነበር በዚህ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል እድሜ ይስጥልን ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤

  • @ሄራንታደሰ-ኘ5ተ
    @ሄራንታደሰ-ኘ5ተ หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ በህይወት ያቄይልን ውድ መምህሮቻችን

  • @Jfrj3j3j
    @Jfrj3j3j 7 วันที่ผ่านมา

    የእግዚአብሔር በተሰቦች በፆለት አስቡኝ ወተ ተክለ ሀይማኖት እያላችሁ በስደት ዝብሎ ጭቀት እራሴን ሊያሳጣኝነው😢😢

  • @زودي-ح6ر
    @زودي-ح6ر หลายเดือนก่อน

    ቃለሺወትያሰማልንመምህሮቻችን❤❤❤❤

  • @brtukanleake6923
    @brtukanleake6923 หลายเดือนก่อน

    Egziabher ymesgen kalhiwot yasemalin memhrachin Amen Amen Amen 🎚️⛪🎚️🙏

  • @MenbiThelideta
    @MenbiThelideta หลายเดือนก่อน +3

    አባታችን መጋቤ አእላፍ ቀ/ገ/ዮሐንስ እንዲኹም መምህራኖቻችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
    እኛም በሰማነው ቃል የምንታነጽ ያድርገን❤

  • @zebinazebina9616
    @zebinazebina9616 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤

  • @tesfaneshsisay752
    @tesfaneshsisay752 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን ፈጣሪ ይጠብቅልን !

  • @bisrattekle844
    @bisrattekle844 16 วันที่ผ่านมา

    Qale hiwet yasemalin abathotachin✝️✝️🎉

  • @aabbbezayehuchane895
    @aabbbezayehuchane895 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን 💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Shuvo-133
    @Shuvo-133 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የምንወዳቹህ❤❤❤በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @blaneabye6441
    @blaneabye6441 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፣ እናንተን አያሰጣን ፡ክበሩልን ❤❤❤

  • @elroitube27
    @elroitube27 หลายเดือนก่อน +6

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስል ፀጋው ይብዛላችሁ እኛም የሰማነውን ለፍሬ ያድርግልን

  • @CellnetCeldjsksks
    @CellnetCeldjsksks หลายเดือนก่อน +8

    እኳን ደህና መጣችሁልን መምህሮቻችን ወድማችን ዲ/ያ ቀዳሚ ጸጋ ቃለ ሕይውት ቃለ በረከት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ያድልልን።👏

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሮቻቺን ❤️❤️❤️🌻🌻🌻❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @Serkalemtube-n8x
    @Serkalemtube-n8x หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @nazgryma5209
    @nazgryma5209 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህናመጣችሁ ቃለህይዉት ያሰማልን❤❤❤

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕሮቻችን በእድሜበፀጋበጤና ይጠብቅልን ያገልግሉትዘመን ይስጥልን እኛንም እዝነልቦና ያድለን🤲🤲🤲😢😢😢🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @ElfineshAlemu-p2u
    @ElfineshAlemu-p2u หลายเดือนก่อน

    Ameen Ameen Ameen Kale Hewote Yasemalen ❤❤❤❤❤❤

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም หลายเดือนก่อน

    አሜንን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማል አባታችን በእውነት ወንድማችን ዲ/ን ቀዳሚ ጸጋ እግዚአብሔር ያክብርልን🙏

  • @ZikoCell567
    @ZikoCell567 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ✝️🤲🤲🤲🕯️ ቃለህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን እግዚአቢሔር ይስጥልን እመብርሀን ትጠብቅልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ፍፃሚችዉን ያሳምርላችዉ 🎉🎉🎉❤

  • @TsegenetEmana
    @TsegenetEmana หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕሮቻችን የወሊድ መከላከያ መጠቀም ሐጢያት ነውን

  • @Mesret1426
    @Mesret1426 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን ለመምህሮቻችን💐🙏🙏

  • @Marta-k7r
    @Marta-k7r หลายเดือนก่อน

    ቃልዮት ያሰመልን መምህርሮቻችን❤

  • @ElaYemikael
    @ElaYemikael หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወታቸው ያሰማልን ሁሉም ትምህርት ግልፅ ያለ ነው

  • @gojamashagere7676
    @gojamashagere7676 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @EtuAlem
    @EtuAlem หลายเดือนก่อน

    ብዙ አትርፈንበታል ቃለ ህይወት ያሠማልን መምሮቻችን

  • @LmelmeMtiku
    @LmelmeMtiku หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት ፀጋዉን ያብዛላቹ

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ หลายเดือนก่อน

    አባቶቻችን ያቆይልን
    ቃዳሚ አንተንም ያቆይልን
    በእውነቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባቶቻችን
    አቤቱ ይቅር በለኝ ወይሁ ለራሴ😢😢😢😢😢😢😢

  • @alemzeleke4267
    @alemzeleke4267 หลายเดือนก่อน +5

    አሜንአሜንአሜን

  • @solomonabay7598
    @solomonabay7598 4 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞች ❤❤❤

  • @kekebaby618
    @kekebaby618 หลายเดือนก่อน

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህሮቻችን/ወድማችን እንኳን ደህና መጣችሁ🌹🌹🌹ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን🙏የሰማነውን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን✝️

  • @zenuyeselaselij8654
    @zenuyeselaselij8654 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏🏻❤️

  • @HanaHana-d1q
    @HanaHana-d1q หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @TiruneshAbiko
    @TiruneshAbiko หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሣማልን ❤❤❤

  • @Timti-ey6ld
    @Timti-ey6ld หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም ግልጽ ጥርት አድርጋቹ ነው ያስተማራቹን እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ያድልልን 🙏🙏🙏✝️✝️✝️❤️❤️❤️

  • @ejiguakebede457
    @ejiguakebede457 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @Mekdes-uu1ih
    @Mekdes-uu1ih หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ አባቶቻችን መምህሮቻችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ተስፋ መንግስት ሰማያትን ያውርስልን ❤👏🌾🍃🌹

  • @ChFhh-h2g
    @ChFhh-h2g หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን ❤❤

  • @Marta-k7r
    @Marta-k7r หลายเดือนก่อน

    በእውነት እጡብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ቃልዮት ያሰመልን አሜን አሜን ❤

  • @KaIkidanMekete
    @KaIkidanMekete หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቃችሁ ያገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምላችሁ❤❤❤❤

  • @DghGjk-v2r
    @DghGjk-v2r หลายเดือนก่อน

    በጣምጥሩመረሀግብርነው ቀጥሉበት ቃለ ህይወት ያሠማልን ለሁላችሁም እረጅምእድሜናጤናይስጥልን እኛምየተማርነውን ለቁምነገርእንድናውለው እግዚአብሔር ይርዳን በስደትያለነው ለሀገራችን እንድንበቃ በፀሎትአስቡን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብልን አባቶቻችን❤❤❤❤❤

  • @muludemile9020
    @muludemile9020 28 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤

  • @Fekertube16
    @Fekertube16 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህሮቻችን❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @amenhelen7108
    @amenhelen7108 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን

  • @DestagetachewTesfa
    @DestagetachewTesfa หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን እረድኤት በረከታችሁ ይደረብን አሜን በእውነት እረድኤት ማስተዋልን ያድለን ለንስሀ ሞት ያብቃን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BelgaMoges
    @BelgaMoges หลายเดือนก่อน

    ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በውነቱ ፀጋዉን ያብዛልን👏👏👏

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 หลายเดือนก่อน

    አሜን፫በኡነት መምሕሮቻችን ቃለሒወት ያሰማልን💜🙏💜🙏💜🙏💜🙏💜

  • @zeruchaksa8265
    @zeruchaksa8265 หลายเดือนก่อน

    Amen kale heywte yasemlen amen ❤

  • @ታምራለይአርብሴ
    @ታምራለይአርብሴ หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን አሜን❤❤❤

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
    @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህሮቸ ወድማችንም እኛን ወክለህ ስለምትጠይቅልን ከልብ እናመስግናለን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤❤

  • @firehiwotfhabte
    @firehiwotfhabte หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @a20mas18
    @a20mas18 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እናኳን ደህና መጡ መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Salem-p6i
    @Salem-p6i หลายเดือนก่อน

    በእነት ቃለ ህይወት ያሰመልን 🥰

  • @martabogale7735
    @martabogale7735 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን በእውነት አባታችን በደንብ ፍትፍቶ አድረገው ነው የመገቡን ፀጋውን ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🤲🤲🤲 ቀንዲል ሚዲያ እናመሰግናለን በርቱልን

  • @Setna1312
    @Setna1312 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን።

  • @abebagonfa5582
    @abebagonfa5582 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሸማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኔ የሚጠይቀው እንድ ነገር ነው

  • @EtifalemYifiru
    @EtifalemYifiru หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ሥላየኋቸው ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤ ግሩም ትምህርት ነው ሁላችሁም የምታሥተምሩት መጽሃፋቸውን የምትፈልጉ በየቦታው አለ

  • @tigistassefa1213
    @tigistassefa1213 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ

  • @ShitaBelay-tl1hq
    @ShitaBelay-tl1hq หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይሰጥልን አቤቶቻችን እድሜና ጤና ይሰጥልን ቃለህይወት ያሰማለሰን

  • @hanasesay4974
    @hanasesay4974 หลายเดือนก่อน

    We love my father❤❤❤

  • @yemariamyemariam4170
    @yemariamyemariam4170 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባቶቻችን

  • @Geni2105
    @Geni2105 หลายเดือนก่อน

    Betam bzu tmhrt aggnehubet Egziyabher ymesgen kbrln Kale hiwet yasemaln ❤

  • @FhFhf-uf4xj
    @FhFhf-uf4xj หลายเดือนก่อน

    ቃል ሕይወት ያሠማልን አባቶቻችንዬ አምላኬ እስራኤል በእድሜ በጤና ይጠብቃቹ
    አንድ ጥያቀ አለኝ እኔ ትግሬዬ ነኝ አማርኛ እሠማለሁ እግዚአብሔር ይመስግን ግን ለመጻኃፍ ቡዙ አልችልም
    1// አንድ ሰዉ ራሱ ለራሱ ስገድል ፍታት ይገባል ወይስ ብኃገራችን ልማድ አለ ብር ይሰጡ ና ይደረጋል ብቅድስት ቤቴክርስትያን አሥተምሮ እንደት ነዉ ❤

  • @yenenshyimer8570
    @yenenshyimer8570 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያስማልን በእድሜ እና በጤና ይጠብቅልን ወንድሞቻችን እፁብ ድንቅ ውይይት ነው እግዚአብሔር አምላክ የበለጠ የምታገለግሉበትን ፀጋ ይብዛላችሁ አሜን እኛም ስምተን ስላሳ ስልሳ መቶ ፍሬ እንድናፈራ ይርዳን አሜን ❤

  • @Berhane-v3g
    @Berhane-v3g หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልንመምህሮቻችን

  • @MekedesMekedes-j8r
    @MekedesMekedes-j8r หลายเดือนก่อน

    መምህሮቻችን እግዚአብሔር በድሜ በፀጋ ያኑርልን ❤

  • @astuastura9332
    @astuastura9332 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን❤❤❤የቀንዲል ሚዲያ ባልደረባዎች እንዴት ናችሁ የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁና አንድ ጥያቄዎች ነበሩኝ የምንሰግድባቸውን ቀን ከሞላ ጎደል ነው የማውቀው በማርያም በዚህም መልስ ስጡበት ከብዙ በጥቂቱ የማያውቁ ሊኖሩ ይችላል የዛሬው ትምህርት በጣም ጥሩ ነበር በእውነት ❤❤❤❤ተመስገን

  • @berhanberhan2792
    @berhanberhan2792 หลายเดือนก่อน

    yewnet kale ywetn asemal edemi tena ystysu🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yeshi-i1d
    @Yeshi-i1d หลายเดือนก่อน

    Kale hiwet yasemaln 🙏🙏🙏

  • @ZemezameZemezame
    @ZemezameZemezame หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen

  • @JoweriaNakagwa
    @JoweriaNakagwa หลายเดือนก่อน +1

    ቀ ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሠማልን አቦቶቻችን ና ወድማችን በእድሜ በጸጋ ኑሩልን❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Yakt5G-ci1zv
    @Yakt5G-ci1zv หลายเดือนก่อน +2

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @BelgaMoges
    @BelgaMoges หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ትምህርት ነው 👏

  • @BekeluBekelu-c7q
    @BekeluBekelu-c7q หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘበናችሁን ያርዝምልኝ ከጤናጋ ❤❤❤❤❤

  • @emebeti-f1c21
    @emebeti-f1c21 หลายเดือนก่อน +2

    ✝️✝️✝️እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መመህሮቻችን ሰላማችሁ ይብዛልን ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን ከሙሉ ጤና እድሜ በፀጋ ያቆይንል መምህሮቻችን በረከታችሁ ይደርብን 💚💛❤

  • @GxhHchc-ti9xe
    @GxhHchc-ti9xe หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ጌታየ እኔ ደካማ ነኝና አድነኝ 😢😢😭 መቸ ይሆን ከሃአጢአት እምነፃው በፀሎታችሁ አስቡን የተዋህዶ ልጆች💞🙏🙏🙏

  • @Sarasara-sz9qe
    @Sarasara-sz9qe หลายเดือนก่อน

    Kalhiwot Yasemalen memihrochachin be edme betsega Yitebikiln Ameen 😍👌

  • @Serkie-m8e
    @Serkie-m8e หลายเดือนก่อน +3

    አቤቱ ይቅር በለኝ አምላኬ😢😢😢😢ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባቶቻችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤

  • @MahletayMedia1
    @MahletayMedia1 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራኖቻችን እየተማርን ነው ጸጋው ያብዛላችሁ

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
    @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ እንኳን አብሮ አደርስን ❤❤❤ ላዳምጥና እኮምታለሁ❤❤

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 หลายเดือนก่อน

    እረ ማስቀመጥም አያስፈልግ መምህር በጣም ያሳዝናል እኔ ገና ስጀምር ነው የዘገኋት😢😢ማስተዋሉን ይስጠን!

  • @MmAa-h4h
    @MmAa-h4h หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህሮቻችንን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እፁብድንቅ ስለ ሀፂያትና ንስሀ ጥልቅ ትምህርት ነው የመገባችሁን እናመሰግናለን ሰላም ለናተ ሰላም ለሀገራችን ይሁንልን