ልጄ የት ጠፋች!?

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 231

  • @bezuayehubekele7174
    @bezuayehubekele7174 2 ปีที่แล้ว +10

    እሼ ድንጋጤዬ ወደ ደስታ ተለወጠ!

    • @nenekeke7822
      @nenekeke7822 2 ปีที่แล้ว

      Big time lily how you can recorded

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 2 ปีที่แล้ว +25

    እድግ በይ ማማዬ ትውልዱ እየተገነባ ነው በዚህ እድሜ እሄን መልካም ስራ መስራት በጣም ትልቅነት ነው

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 ปีที่แล้ว +26

    ወንድሜ አንተ በጠዋት ተነስተህ ፊትህን ስታጥብ ሌሎች ኩላሊታቸውን የሚያሳጥቡ አሉና አልሀምዱሊላህ በል

  • @kalkidantebkew6505
    @kalkidantebkew6505 2 ปีที่แล้ว +23

    እፎይ ወይሸ ዘንድሮ እግዚያብሔር አተን መፅናኛ ባይሰጠን ኑሮ በምን እንፅናናነበር ተመስገን አተን ለዚች አገር መፅናኛ የሰጠን

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 ปีที่แล้ว +2

    መክሊትዬ እድግበይ መልካም ልደትተባረኪ ይሄን የምታደርጉ በውጭ የምትኖሩ ወገኖቻችን ጌታ ይጠብቃቹ ክፉ አይንካቹ እሼ ቸባረክ

  • @amarewoldekidan9649
    @amarewoldekidan9649 2 ปีที่แล้ว +12

    እንዴት የሚያስደነግጥ moment ነበር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ethiopia5992
    @ethiopia5992 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ማር #ወላሂ ጎበዝ ናት መደወሏና ማናገሯ ከቦታው መጠበቋ በጣም አደነኳት የኔ ሚስኪን አላህ ይጨምርላት በዚህ እድሜዋ የአላህ እንደት ነበር #የደነገጥኩት ግን #ዶንኪ ቲዩብ በጣም ታታሪ ናቸው ፈጣን ስልክ በመስጠታችሁ #አይ እሸቱ ምን ብየ ልግለፅህ አንተ መልካም ሠው ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህና ጤና እድሜ ይስጥህ

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 2 ปีที่แล้ว +1

    ይቅር ይበለኝ በእናትየዋ ፈርጄ ነበር ለምን ከሹፌር ጋር ላከቻት ብዬ ነበር።
    እናመሰግናለን እሼ

  • @ablakat4821
    @ablakat4821 2 ปีที่แล้ว +2

    እሽየ የኔ ልበ ቀና ትንሹንም ትልቁንም እያመጣህ ታስደስተናለህ ተባረክ እኝንም ለዚህ በረከት ስራ ያብቃን በተረፈ happy birthday መክሊትየ ተባረኪ እሽየ ተባረኩ!!!

  • @mekilitkidist1542
    @mekilitkidist1542 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳንም እዉነት ያልሆነ ልጅቷን ሳላደንቅ አላልፍም እንደኔ ኖሮት መርዳት በጣም!!!የሚጓጓ

  • @zellitube
    @zellitube 2 ปีที่แล้ว +5

    እኔ ደግሞ የእውነት የጠፋች መስሎኝ መጨነቄ🤣🤣🤣 ለስጭወች እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጣቹህ መክሊትዬ እግዚአብሔር ያሳድግሺ መልካም ልደት💚💛❤️🙏

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 ปีที่แล้ว +6

    ልደትዋን ኬክ እንክዋን ገዝታችሁ እዛው ብታከብሩላት ኖሮ ጥሩ ነበር መክሊትዬ እድግ በይ አምላክ ይጠብቅሸ ያሳድግሽ !!!

  • @lishangind0530
    @lishangind0530 2 ปีที่แล้ว +13

    HBD 🎂 🥳 Maklitiye 💓 thanks Eshe Our great 👍 💓

  • @yeselammedia8720
    @yeselammedia8720 2 ปีที่แล้ว +10

    ስላምህ ይብዛ ወንድማችን ለሀገራችን ስላም ፍቅር አድነት ያድልልኝ የኔ ቆንጆ ወድሜ በጣም የማክብርው የምወደው ወድሜ

  • @ethio7706
    @ethio7706 2 ปีที่แล้ว +1

    ልጅቷ የአንተን ስልክ መያዟ ጠቀመ እንጂ አሁን ባለው ጊዜ ከባድ ነበር ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ፍጻሜሽን ያሳምርልን ሾፌሩም ያጋጥማል ሰዎች ነንና እናስባለን ለሌላ ጊዜ መጠንቀቅ አለበት ሌቦች ገንዘብ መየዟን አውቀው ሌላ ነገር ብትሆን ከባድ ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዜር ይይልህ እንደዚ አሳቀኸኝ ሹፌሩን ስረግም ነበር የማይመስል ነገር የሆነብኝ ከውጪ ከካናዳ መጥታ ዳሸን አካውንት ሲኖራት የማይታመን ነበር የሆነብኝ

  • @nanaayalew2349
    @nanaayalew2349 2 ปีที่แล้ว

    መክሊትን ያሳደግሽ እናት እንዴት የተባረክሽ ነሽ?እስኪ ለሌሎችም አስተምሪ።ሾፌሩ ግን በስመአብ--------አይደግምህም መቼም!

  • @ገኒተስፈኛዋ
    @ገኒተስፈኛዋ 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ደግሞ ጠፍታ ስትል እንዴት ተቀረፀች ብየ እኮ ሃሳብ ላይ ገብቸ ነበር😂ያም አለ እንኳን ድራማ ሆነ በርቱልን ከናተ ብዙ ነገር እየተማርነ ነው❤

  • @raheedraheed4825
    @raheedraheed4825 2 ปีที่แล้ว +2

    መልካም ማድረግ ልብን ደስ ያሰኛል በርቱልን እሼ

  • @Kidist19
    @Kidist19 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል መልእክት ነው ያስተላለፋችሁት የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ የተቸገረን እንደ መርዳት የሚያስደስት ነገር የለም በእውነት
    #መክሊት_መልካም_ልደት_እግዚአብሔር_በጥበ_ያሳድሽ!😍

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኘ6ጠ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኘ6ጠ 2 ปีที่แล้ว

    እሼ እሼቱ እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልን በበለጠ ነገር ይባርክህ

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ያሳድግሽ ይገርማል በጣም ከምር 💕👍 ለመማሪያ እንደሆነ የተቀረጸው የገባኝ ገና መርዳት እፈልጋለሁ ስትል ልጂቱ ቪዶ ማን ቀረጻት የሚለው ጥያቄ ነበረ የሆነብኝ ገባኝ ቅኔው ይመቻችሁ ለሁለም

  • @HananHanan-px7xb
    @HananHanan-px7xb 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ገብቶኛል ምክንያቱም እሷ ስትጠፋ በየቧታው ካሜራ ደቅናቺሁ ነበር እንዴ ክክክ

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቅድሱ ልጅ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ 😍😍😍💐💐💐💐💐❤❤👏👏

  • @zeynebkaderi6699
    @zeynebkaderi6699 2 ปีที่แล้ว +1

    ያኔ አስታወይ መሊክትዬ እሼ አንቴም ምሪጥህ ሰዉ እንደሃሌን

  • @sofiyasofiya8776
    @sofiyasofiya8776 2 ปีที่แล้ว +1

    እሼ ምርጥ ሰው

  • @suleymanabdelaali6003
    @suleymanabdelaali6003 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋው በጣም ምርጥ ድራማ ነው

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ዸ2ቈ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ዸ2ቈ 2 ปีที่แล้ว +8

    ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ያድልልኝ እሼዬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @sus_tap2213
      @sus_tap2213 2 ปีที่แล้ว

      እደጌልኝ የኔ ቆንጃ

  • @hilenaalewey2721
    @hilenaalewey2721 2 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር ያሳድግሽ ዘመንሽ ይባርክ እማ እንኩዋን ተወለድሽ🎂😘😘😘😘💕💕💕💕

  • @TG-et
    @TG-et 2 ปีที่แล้ว +1

    መክሊት እንኳን ተወለደሽ🎂🥳🥳🥰 እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው🙏

  • @workuwolda2182
    @workuwolda2182 2 ปีที่แล้ว

    Tebareki enata enqane dese aleshe eqane tewledeshe
    Esha ate gena alejemerekem le etiopia bicha ayedelehim le aleleme ferte nehiiiiii
    Yemer tebarek

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 2 ปีที่แล้ว

    ማአሻአላህ ተባረኪ ለመልካም ስራሽ

  • @ሳራሳራ-ወ6ጰ
    @ሳራሳራ-ወ6ጰ 2 ปีที่แล้ว

    እሺ ተባረክልን ፈጣሪ እድሜ ናጤ ይስጥክ

  • @ወለተማርያምሀብተሚካኤል
    @ወለተማርያምሀብተሚካኤል 2 ปีที่แล้ว

    መታደል ነው እግዚአብሔር ይስጥልን 🙌መልካም ልደት ❤

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 2 ปีที่แล้ว

    ሑሉም ቢረዳዳ የት ይደረስ ነበር ኢትዮጵያ እናን ሕዝቦቿን እግዚአብሔር ይጠብቅልን። Thanks body.

  • @seblegetachew2477
    @seblegetachew2477 2 ปีที่แล้ว

    ክፉ አይንካብን። እግዚአብሔር ይጠብቅህ።

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
    @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 2 ปีที่แล้ว

    እንካን ተወለድሽ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽይባርክልሽ የኔ ማር 💞💞

  • @abdulamidbiya6733
    @abdulamidbiya6733 2 ปีที่แล้ว +1

    Dhugaa rabbi danu namati tolaa

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያሳድግሽ መክሊት መልካም ልደት የሰጣችሁ እግዚአብሔር ይሥጣችሁ

  • @tefeshidingle2112
    @tefeshidingle2112 2 ปีที่แล้ว +1

    ግራ የተጋባ ፕራንክ ሆነብኝ እሳ ቆይ አሰ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ወዴ አንተ ጋር የሚመጡ እንግዶች ካሜራ ተገጥሞላቸዉ ነዉ እንደ እሚቀሳቀሱት አ🤔🤔🤔🤔🤔

  • @yeglineshgetachew9355
    @yeglineshgetachew9355 2 ปีที่แล้ว

    መክሊትዬ መልካም ልደት የኔጣፋጭ ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ማር እድግ በይ እንዲህ ነው መልካምነት 😍😍

  • @dibbauae7240
    @dibbauae7240 2 ปีที่แล้ว

    Enkan Teweledsh mar egzabeher Tru bota yadrsh &Lilochachwm Egzabeher ystachw Eshe Egzabeher ystk Amen Amen Amen

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 2 ปีที่แล้ว

    መልካም ልደት መክሊትዬ እግዚአብሔር በፀጋ በጥበብ በቤቱ ያድግሽ ወላጆች ግን ልጆቻችሁን ከሹፌር ጋር አትላኩ ጥንቃቄ አድርጉ

  • @גויתואלם
    @גויתואלם 2 ปีที่แล้ว +4

    በውነት ልጆቹም ልቦና ሰጥታቾው ሶውን መርዳት እግዚአብሔር ልቦናቾው የከፈተላቾው ይክበር ይመስገን

  • @fatmah567
    @fatmah567 2 ปีที่แล้ว

    መታዴል ነው አላህ ይጨምርላችሁ እድለኛው እሚረዳው እንዳይመስላችሁ እድለኛው የሚረዳው ነው

  • @tadelchlemiwhaanaa7050
    @tadelchlemiwhaanaa7050 2 ปีที่แล้ว

    Egzabere yestachu bawata yetaka tabarakuu egzabere yebarkachu

  • @helenhilmangawa1054
    @helenhilmangawa1054 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ስትሉ🥰🥰💝💝💝💝

  • @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
    @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ማር🥰🥰🥰🥰አላህ መልካም ነገር ይወፈቅሸ እንድት ደሰ ይላል💐💐💐እሸ በርቱልንን አላህ ይጠበቃችሁ ሰላም ለሀገርችንን 💚💛❤️💚💛❤️

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 ปีที่แล้ว

    አቤት እሼ እኔም ደግሞ የእውነት የጠፋች መሰለኝ አሪፍ መልህክት ነው መክልትዬ እንኩዋን ተወለድሽ 🎉🎂🎈🎈🎊

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ብርክ ያደርግሽ የኔ ውድ

  • @rukitube8634
    @rukitube8634 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት መስሎኝ ነበር በጣም አሪፍ መልእክት አለው እሽየ በጣም እናመሠግናለን ድምቀታችን

  • @mohamedmussa9993
    @mohamedmussa9993 2 ปีที่แล้ว

    Eshatu tanks brother

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኘ6ጠ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኘ6ጠ 2 ปีที่แล้ว

    ክክክክክ ሹፌሩ ያስታዉቃል አዉቃቹ እንደሰራቹት ይቅርታ እሺ ብሎ ዝግት ክክክ

  • @Aነኝስደተኛዋየድንግልልጅ
    @Aነኝስደተኛዋየድንግልልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    ፕሪክ ተደረኩ😂😂😂የምር መስሎኝ እሼ ድራማ😂 😍😍

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 2 ปีที่แล้ว

    አላህ በጤና በደስታ ያሳድግሺ

  • @tadese1114
    @tadese1114 2 ปีที่แล้ว

    አር ማስታወቂያክ እኮ😍1ኛ ነክ

  • @tsehayabebe2367
    @tsehayabebe2367 2 ปีที่แล้ว

    ደገ ኢትዮጵያዊያን ሁሉ እግዚአብሔር የልባችሁን ይሞላላችሁ::መክሊት እማምላክ ትባርክሽ ሌሎችምከሳ ተማሩ::

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን እስከመጨረሻው አየሁት እሼ ፕራክ ጀመረ🤣🤣🤣በርታ እንወድካለን

    • @dhcafhh4039
      @dhcafhh4039 2 ปีที่แล้ว

      በሳቅ😂😂 ሀሳቤን ቁጭ አደረግሻት

  • @ethiopiainme23
    @ethiopiainme23 2 ปีที่แล้ว +1

    ኪኪኪኪኪ ልጂቷ አልጠፋችም😳

  • @ራቢቡታጅራ
    @ራቢቡታጅራ 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ነዉ ደስ የምትሉት

  • @zeynebtube7806
    @zeynebtube7806 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ያሳድግሽ ቀሪዘመንሽን የደስታ ያርገዉ 😍😭😭😭😭😭

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 2 ปีที่แล้ว +1

    እሸቱየ የተባረክህ ሠው እኮ ነህ እንወድሀለን 🙏🙏🙏

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ እንኳን ተገኘሽ

  • @babayoutube5382
    @babayoutube5382 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቅን አሳቢ ልጅ እድግ በይ

  • @eknah5480
    @eknah5480 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you konjo🎉🎂🎊 Happy birthday 🎊🎊🎊

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 2 ปีที่แล้ว

    የተባረከች ህፃን ፈጣሪ ያሣድግሽ

  • @ማኒቾt
    @ማኒቾt 2 ปีที่แล้ว

    Happy birthday meklit good girle 🎂🎂

  • @tinajabril48
    @tinajabril48 2 ปีที่แล้ว

    እሼ የኔ መልካም

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 2 ปีที่แล้ว

    የኔ እህት እድግ በይልኝ የልጅ ትልቅ

  • @lumibasha8696
    @lumibasha8696 2 ปีที่แล้ว

    Igizaberi yaasadigati🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍

  • @yordanosdanial7708
    @yordanosdanial7708 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያሳድግሽ እማ እንኩዋን ተወለድሽ

  • @wdasemaryam8203
    @wdasemaryam8203 2 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ መልካምነትን ይከፍላል እኮ እንኮአንም አላሳፈረህ😂😂😂

  • @gojjampress7433
    @gojjampress7433 2 ปีที่แล้ว

    እድግ በይልኝ።

  • @behailubekele3326
    @behailubekele3326 2 ปีที่แล้ว +1

    Amlake hoy endziche lije netsuhe hlina stnge mnm yaltbrze ohhh amlake zmnshin hulu yebarklshi ftari dngel mariyam tasadgshi

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀሬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላም ችሁ ይብዛ የኔ ቆጆ እግዚአብሔር ይባርክሽ ያሳድግሽ

  • @simbakali8996
    @simbakali8996 ปีที่แล้ว

    ልጅቱዋ ልቤን ነካችኝ 😭😭😭😭
    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @nejatedilgeba2802
    @nejatedilgeba2802 2 ปีที่แล้ว +4

    አንደኛ ነኝ እሼ እንዴት ነህ አለህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yordidemlie2594
    @yordidemlie2594 2 ปีที่แล้ว +2

    የተመታ ሹፌር ብየ ኮሜንት ልጽፍ ነበር መጨረሻውን ሳይ ተውኩት 💚💛❤

  • @Susu.Tube123
    @Susu.Tube123 2 ปีที่แล้ว

    أسلام عليكم ورحمة الله وبركة
    ፀሀይ እና ጨረቃ ሁለቱም እኩል አያበሩም እናብራ ቢሉም ተፈጥሮ አይፈቅድላቸዉም ግን ሁለቱም በራሳቸዉ ጊዜ ማብራታቸዉ አይቀርም እኛም ከአጠገባችን ከኛ ተመሳሳይ ጀረጃ ያለዉ ሰዉ ሲሳካለት አይተን እንዴ የኔ አሁን መሆን አለበት ካልን ከማዘን ዉጪ ሌላ ምርጫ የለንም ወንድሜ ያንተ ስኬት ይዘገይ ይሆናል እንጂ አይቀርም ስለዚ ጥረትክን እንዳታቆም ወተቱ ለረጂም ጊዜ ተቀምጦ የሚጠጣኝ ጠፋኮ ብሎ ተስፋ ሊቆርጥ ሲል አንጀት የሚያርስ እርጎ ሆነ አናም አንተ ልብክን የሚያሞቅ እርካታ ከፈለክ ትንሽ ብቻ ታገስ ትግስተኛ መሆን ማለት አንድን ነገር ማቆም መተዉ እየቻልን ወይም ደግሞ ቸኩለን መወሰን እየቻልን ትልቁን ነገር አስበን እራስን አሳምነን አሁን ዋጋ ከፍለን ነገ በብዙ እጥፍ ማትረፍ ነዉ። ለነገ ማወቅ የሚፈልግ ሰዉ ነገ የት እንደምትደርስ የሚነግርክ የዛሬዉ ማንነትክ ነዉ። አሁን ቀንክ በምንድነዉ የሚያልፈዉ ?ምሽቱስ በምንድን ነው የሚያልፈው ? ነገ መሆን የምትፈልገው ድንቅሰው እንደዚ ነዉ ጊዜዉን የሚያሳልፈው ?
    ጊዜን ካከበርከው እርሱም ያከብርካል ጊዜን ካባከንከዉ ብኩን ሰዉ ያደርግካል ።👍
    ወደ ቻናላችን ለመቀላቀል #ሱሱTube
    በማለት ሰብስክራይብ ላይክ ሸር
    እያደረጉ ያበረታቱን እናመሰግናለን
    ያበረታቱን 💐💐💐🇪🇹🇪🇹
    وسلام عليكم

  • @rukitube8634
    @rukitube8634 2 ปีที่แล้ว +2

    ውይይ አሽየ አጓጉታችሁ አጓጉታቹህ ለቀቃችሁልን እንኳን ሰላም መጣቹህ የኛ ምርጦች ምርጥ ኢትዮጵያዊ እሽየ ኑርልን 👌💚💛❤️

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ምርጥ ፕራክነው ያሰተምራል

  • @japyhanademisse9160
    @japyhanademisse9160 2 ปีที่แล้ว

    መልካም ቤተሠብ መልካም ልጅ ይወለዳል

  • @TV-vh2im
    @TV-vh2im 2 ปีที่แล้ว

    ዋይ ድራማ ያ😔ተመሠግን ደንነጸ ነይረ🥰

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 2 ปีที่แล้ว

    ዋው እኔ ደሞ እውነት መስሎኝ እኮ እድግ በይልኝ

  • @መቅዲአባቴህይወቴአባወድሃ
    @መቅዲአባቴህይወቴአባወድሃ 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ተገኘች ወይ 🤔🤔ከልጁ በላይ ተጨንቀናል😁

  • @nitshitalemayehu2184
    @nitshitalemayehu2184 2 ปีที่แล้ว

    ወይ እሼ ቆሌህ ይገፈፍ 😂😂😂😂😂😂ክበርልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 ปีที่แล้ว +1

    Happy Birth Day🎂🎈🎊🎉🎉🎉🎉🎉Meklitye💕

  • @mahammedusmail
    @mahammedusmail 2 ปีที่แล้ว

    Eshe yanten sira say bedesta bizat zim new yemeilew.

  • @saragasa174
    @saragasa174 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @kherianasser7770
    @kherianasser7770 2 ปีที่แล้ว

    Happy birthday
    God bless you

  • @ramadantube
    @ramadantube 2 ปีที่แล้ว

    እድግ ብይልን ማር

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
    @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 2 ปีที่แล้ว

    እደት ካሜራ እየተቀረፀይ ጠፍይ ነው ድርጊቱን እየቀረፃችሁት ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ

  • @samrawitandarge2168
    @samrawitandarge2168 2 ปีที่แล้ว

    Tebark

  • @tesfanshe3834
    @tesfanshe3834 2 ปีที่แล้ว

    እሸየ ምርጥ ሰው

  • @Etagegn2124
    @Etagegn2124 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ አስተማሪ ስራ ነዉ በርታ

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ልደት እድግ በይ ሰጭ እጆች የተባረኩ፡ናቸው

  • @addisaddis6834
    @addisaddis6834 2 ปีที่แล้ว

    መልካም ልደት!

  • @mekdi7550
    @mekdi7550 2 ปีที่แล้ว +1

    እሼ መጨረሻ ላይ ልጅቷ አለመጥፋቷን ባትነግረን እራሱ አናምንም መቸስ ልጅቷ እየተቀረፀች ጠፋች ቢለን አናስብ ነገር😂😂

    • @ethiopiawita5813
      @ethiopiawita5813 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ግራ ግብት ብሎኝ ነበር

  • @mqw544
    @mqw544 2 ปีที่แล้ว

    ሹፌሩ ቁጭ ብለሽ ጠብቂኝ ማለት ነበረበት የኢትዮጵያ ልጆች ከሷ የምትማሩት ቀበቶ ማሰር አትርሱ ለሰጣችሁ አላህ ይስጣችሁ