Brother it's true ! My 12 years of dougher adopts pet(dog) & she brought it to my house. Free veterinary , vaccination, medical plus they have even special pet, animal park!! I remember my time in mid 70s & 80 s Ethiopia, when we see dogs make love specialy in morning we used to chess them around by throwing stones.. there a lot more to learn from Canada !!!!
Well I was in Ethiopia and I know what he is talking about. Especially when it comes to taxation system. The country has a long way to go. I am sure someone will figure it out and bring the people into a middle class society. Let us just hope for that day to come for the Ethiopian society. Long live Ethiopia.
Hi Kidi, I am a big fan of you, from Toronto. I was going to contact you and bring this interview to your attention. I have lived in Canada almost 40 years. Ethiopia is my mother land and Canada is my father land! I love Canada, I exsersise my right and vote every election, from municipal to provincial to federal. I enjoy my privileges. Most of all, I work hard and pay my share of taxes. The guest in this interview has given out false and misleading information. Please check it out and do the right thing. 💚💛❤ forever!
እሼ መቸም አንተ በምትሰራው ስራ ያለኝ ተስፋ በሀገሬ ላይ ትልቅ ነው ሁሌም ሀገርህን ለመታደግ የምትደክም የአቅምህን አይደለም ከአቅምህ በላይ የምትሰራ ድንቅ የኢትዮጵያ ልጂ እድለኛ እናት አንተን ወለደች መመረጥ ነው ክበርልን እሼ የዱሮ ሰው ❤️❤️❤️❤️የዚህ ዘመንማ እኛ ነን ክፉዎቹ ጥሩ ልብ ይስጠን ለኛም ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
አሜን አሜን አሜን 👌
I love this guy🤣🤣🤣💖💖🙏💖
ይህን ድንቅ ሰው ማናገርህ ፋይዳው እንደ ካናዳ ዶላር የሚመነዘር ነው ።
ኢትዮጵያውያን ነን
Amen Amen Amen 🙏
የውሻ በጀት መብላት አትችልም ሂሳብ ታወራርዳለህ😂😂😂😂የአመቱ አሰተማሪ እና አስቂኝ ቃለ ምልልስ👍👍👍👍
ከሰው አልፈው ማለት ነው!!
አቦ ሰውየው ሲቦተረፍ ነው።
ስጥ እንግዲህ!!!!! ለውሻ መንከባከቢያ የካናዳ መንግሥት ገንዘብ ይሰጣል??????? ውሸት።
Brother it's true ! My 12 years of dougher adopts pet(dog) & she brought it to my house. Free veterinary , vaccination, medical plus they have even special pet, animal park!! I remember my time in mid 70s & 80 s Ethiopia, when we see dogs make love specialy in morning we used to chess them around by throwing stones.. there a lot more to learn from Canada !!!!
እኔ ከኤርትራ ኣስመራ ነው ፕሮግራምህን የምከታተለው ኣባቴ ያሳለፍከውን በግልፅ ስለነገሩን ትልቅ ትምህርት ነው እድሜና ጤና ይስጥልን ኣባቶች ያሳለፉትን ሲናገሩ ትምርት ይሰጣል ደስ ይላል በጣም
ኤርትራ ኢንተርኔት የለም።
@@lukaseyob1976 kkkk dedeb
Ere wishet endet
በለው ምነኛ ሚገርም ሰው ነው ጤናማ ሰው ነህ ደስ ብሎኛል ሳላሳልፍ ያየውት ፕሮግራም
የአገርዋ ስርአት ደስ ይላል ሀገራችን እንደዚ አይነት ስርአት ቢኖራት የት በደረስን ነበር እግዚአብሔር ሆይ ሰላምህን ላክልን እናመሰግናለን እሼ 💞💞
ይገርማል!
ታማኝ እና ለአላማው ጀግና ሰው ይብዛልን!
Wow 🤩!! አቶ ፀጋዬ በጣም ጨዋታ አዋቂ ሰው ነው:: ማለፊያ ነው:: እኔንም እጅግ አድርጎ አዝናንቶኛል አነቃቅቶኛል እንዲሁም አስቆጭቶኛል:: እንደ አቶ ፀጋዬ ያሉትን ሃገር ወዳድ ቅን ዜጎችን ያብዛልን::
የሻይ ቤቱ አሰራር ለአዛውንቶች የሰጠው ቦታ እጅግ የሚያስቀና ነው:: እግዚአብሔር ፈቅዶ እኔም ወደፊት የትም ልሁን የት ምንም አይነት ስራ ብሰራ ለእድሜ ባለጠጎች ክብር የሚሰጥ ስራ እሰራለሁ:: ጭንቅላት ላይም ለመስራት እዘጋጃለሁ::
ይበል ይበል ይበል::
ጋሽ ፀጋዬ ካፌውን እየሰራ አውቀዋለሁ በጣም በጣም ምርጥ ሰው ነው .......ጋሽ ፀግሽ እኔም የትላንቱ ቦታ ላይ አደለሁም እግዚአብሔር ይመስገን !!!!!!!
I like his wisdom of story telling.
"It is people who protect the Canadian government." Love it. This is because the government also loves its people.
ደግመህ አቅርብልን ይሄን ሰዉየ እሼ በናትህ
ለአሁኑ እናመሰግናለን
Thanks!
❤❤❤❤ የትም ቢኖሩ ኢትዮጵያን የማይረሱት የኢትዮጵያ ልጆች የተበረኩ ናቸው
ዴንቅ ነው
@@comedianeshetu ካናዳ155አመቷነው
በትክክል
I really like you my Canadian brother ♥️♥️♥️♥️♥️♥️ because you are telling the truths about canada 100% God bless you!!!!
አሼ ምርጥ ሰው እንደ እርሶ ያሉ ሰዎቺን ያብዛልን
በህልምህ ነው እሸቱዬ 🙄ገበሬ እያረሰ ገጠር ከተማውን ከመመገብ አልፎ ኤሊኮፍተር ኦ አቶ ፀጋዬ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ያብዛላቸው 15 ዓመት --ኢትዮጵያ ለዘልዓለም ትኑር ትንሳኤዋን ያሳየን💚💛❤️
The guy is so funny . He is simple and sincere. Much respect.
ውይይ የኔ አባት እንዴት ደስስ ይላሉ በማርያም አፋቸው ራሱ ስጣፍጥ ቪድዮ በይአልቅ በይ ተመኛዉ የእውነት እግዚአብሔር አምላክ ራጅም እድሜ ይጦት አባታችን የቅዱሳን አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እሺዬ በጣም እናመሰግናለን👏 እኔም አንድ ቀን መጥቼ የመዳም ኩሽና እንዴት እንዳሆኔ እናግራችሁ አለው😀😀😀
ጸጋዬ፣መስፍን፣ዝናዬ የሰፈሬ ልጆች ናቸው፡፡ ከዝናዬ ጋር ዬኔታ ት/ቤት አብረን ተምረናል፡፡ ጸጉረ ሉጫውና የልጅ ፊት ያለው ሁሌም ፈገግተኛው ዝንዬ፣ በወጣትነት እድሜ ካገኘሁት ከ30 አመት በላይ ቢሆነኝም፣ የልጅነት ጓደኞችን ሳስብ ዝናዬን አስበዋለሁ፡፡ ባለፈው መስፍኔ ዶንኪ ቲዩብ ላይ በቀረበ ጊዜ የዝንዬን ማለፍ ስሰማ እጅግ በጣም ነው ያዘንኩት፡፡ ዝንዬ እግዚአብሄር ነፍስህን በገነት ያኑርልኝ፡፡ ጸግሽና መስፍኔ በአይን ካልተያየን ልታስታውሱኝ አትችሉም፡፡ የእኛ ቤት ግን ከየኔታ ት/ቤት ፊትለፊት ያለው ቀይ ብረት በር ጊቢ ውስጥ ነበር፡፡ በ1973 አ ም ቤት ሰርተን ከዚያ ሰፈር ከለቀቅን በኋላ ከሶስታችሁም ጋር ተገናኝተናል ግን ብዙም አልነበረም፡፡ መስፍኔን ናዝሬት ላይ መኪና ተራ ወደ አሰላ ልሄድ ነው ብለህ ተገናኝተናል ይመስለኛል፡፡ ከቆይታው አንጻር በህልሜ ይሁን በእውኔ እራሱ ተመታቶብኛል፡፡ ለማንኛውም መስፍኔም ፣ ጸግሽም( አትሌቲክስ ጀመህረህ የነበርክ ይመስለኛል ድሮ ) እንዲህ ትልቅ ቁምነገር ሰርታችሁ በማየቴ በጣም ደስብሎኛል፡፡ እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰባችሁ ይስጣችሁ፡፡
እሸቱም ፕሮግራምህን የናዝሬቱ ልጅ/ ሹፌሩ/ ጓደኞቹ አልቀው እሱ ተርፎ እርዳታ የማሰባሰብ ፕሮግራምህን ከባለቤቲ ጋር ከተመለከትን ጀምሮ በደንብ መከታተል ጀመርን፡፡ የልጁ ስም ኤፍሬም መሰለኝ፡፡ የሚታየውንም እያየን ፣ እጅ በኪስ ስትልም እየታዘዝን አሁንማ ስትረስ ሪሊፈር የሆነውን የድንቅ ልጆች ፕሮግራም እያጣጣምነው ነው፡፡ በርታ ጭብጨባ እንዳያሰክርህ፣ ጀመርክ እንጂ ገና የጠራ ነገር ይዘህ እንዳልወጣህ ይሰማኛል፡፡ አንድ አካባቢ ላይ መሬቱ ነዳጅ ያለበት መኖሩ የተረጋገጠና ቢወጣ አዋጪ ነው እንደ ተባለለት መሬት ነህ፡፡ አሁን የምታሳየው ስራ በክብሪት ተለኩሶ እሳት እንዳወጣው የነዳጅ መሬት ማለት ነህ፡፡ ለማንኛውም ከነጓደኞችህ በርቱ፡፡ ብርሃኑ እባላለሁ ከሃገረ አሜርካ፡፡
ኦ ፀግሽ መልካም ስው መብራት ሀይል ካፌ በስንት ጊዜየ አየውህ አንተ በታም ታታሪ የስራሰው እንደሆንክ አውቃለሁ እድሜ ይስጥክ
This man is very civilized man. Before 8 years, he established new type café at Gergi around Jacrose area. He is silent and wise.
😭😭😭😭😭😭እስከ ሚጣራ ሰው ይጠራል ከከከከከከከከ ሸሜ ቀላል ይናገራሉ። እድሜናጤና።
እንህ አባት እያሣሣቁ እውነቷን ነገሩን 💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏በአለማችን ውድ የሆነው እውነትና ፍቅር ነው😔💕💕🙏🙏
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው
ቁምነገር ለዛ ካለው ጨዋታ ጋር በመቅረቡ ሳይሰለች እየጣመ ያልቃል 🙏
ዋው እሸቱ በጣም አስተማሪ ነገሮችን እየሰራህ ስለሆነ እጅግ በጣም አከብርሃለሁ
እሼ በጣም የሚደመጥ ሰው አቅርበህልን አጃቢ ሙዚቃው እጅግ በጣም ይረብሽል በጭራሽ አይመከርም ከየት አመጣችሁት እንዳይደገም በተረፈ መልካሙን ሁሉ ለምድሬ ለእማማ ኢትዮጵያ ተመኘሁ እግዚአብሔር ይችላል !
መላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳቹ ለኢድ አረፋ በእያላችሁበት ያማረ ይሁንላቹ🤲🤲🤲❤❤❤❤ይሄ ነው ኢትዮጵያዊነት የኔ አባት ❤❤❤እሼ የኔ እንቁ ስወድክ እኮ❤❤❤❤
AMeen
ደስ የሚል ትምርት ሰጪና እያሳቀ ቁምነገር የሚያስጨብጥ ነው እናመሰግናለን እረዥም እድሜ ይስጦት 🙏🙏🙏🙏
እሼ መልካም ሰው አንተን የማመሰግንበት ቃላት የለኝም በእውነት ከህፃናቱ ጋር ህፃን ከአዛውንቱ ጋር አዛውንት ከወጣቱ ጋር ወጣት ከደሀው ከሀብታሙ ጋር የምታደርገውን ቀረቤታ በጣም ወድልሀለሁ በጣም እድለኛ ናት አንተን የወለደች እናት ስለዚህ እሼ መልካም ሰዎችን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ተባረክልኝ አከብርሀለሁ አደንቅሀለሁ
የኔ አባት አላህ ጤና እና እድሜ ይሰጠችሁ አሚንን ያረብ ሰላም ለሀገርችንንን💚💛❤️እሸ በርታ💞
ሰላም እሸቱ ቃለመጠይቅ ላይ ሙዚቃው ይቀነስልን ወይንም ይቅር::
he is very funny and likely I leave in Canada and thanks for sharing his experience. I like his confidence. please invite him to part 2.
My brother you are open mind you tell the truth GOD BLESS YOU AND YOUR FAMILY.
እውነት ነው ገበዋች በጣም ሀብታም ናቸው
እንኳን ደና መጣ የኔ መልካም ሰው
ዛሬ እኮ ልደትዬ ናት ልደታ ሁላችንንም ሰላም እና ጤና ትስጣችሁ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን
አሜን አሜን አሜን
አሜን ሁላችንንም ሰላም ያድርገን
አሜን አሜን አሜን
እደርሶ ያለ ሰው ያብዛልን እድሜና ጤና ይስጦት
በጣም ደስ የሚል አስተምሮ ነበር ሁሌ የምጋጋው ላገሬ የሚበጅ ጨዋታ ነው እባክህ ቀጥልበት እንዴት አገሬን ልቀይር የሚለው ርእስ እያዳዳችን አገራችንን የምንወድ እንደራሳችን መጠበቅ አለብን ስው ካልተቀየረ መንግስትም ያው ነው ያሳደግናቸው እኛው አደለንም ምን አይቶ ሁሉስ ይቀየራል
ስለ ካናዳ በጣም የተጋነነ ይመስለኛል ካናዳ የኖሩት 15 ዓመት ቢሆንም የካናዳን የኑሩ ስስተም የገባዋት አይመስለኝም
ዋው የህዝቡ ድስፖሊን ስርአቱ ግልፅነቱ
ሲስተሙ እጅግ ያስደስታል በፍቅር ስርአቱን እንዲትከተለው ያደርጋል ::
እሺየ የኔ ጀግና እድሜ ያብዛልህ
አባታችን ደስ የሚል ነገር ስላካፈሉን እናመሰግናለን
እውነት ለመናገር ካናዳ ምርጥ ሀገር ናት ነገር ግን እንደኔ አስተሳሰብ ለኢትዬፒያውያን ኢትዮጵያ ነው የምትመቸው ካናዳ ለ ሀበሻ አትሆንም እውነቱ ይሄ ነው አለቀ
እሼ ምርጥ ሰዉ እንኳን በሰላም መጣህ
ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ና ምህረት ይላክልን😥
እንኳን በሰላም መጣቹ እሸቱ የሙስሊም እህት ወንድሞቼ እንኳን ለታላቁ ኢዳል አረፋ በአል በሰላም አደረሳቹ በአሉ የሰላም የደስታ የጤና ይሁንላቹ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 😍😍😘😘👏💚💛❤🙏
አሚን አሚን እህቴ እንኳን አብሮ አደረሰን
ሰው ማለት ትላትን የማይረሳ ነውና እባቴ ኑርልን 💚💚💛💛❤❤❤
🇨🇦🇨🇦 በጣም ሚገርም ሀገር ነዉ ❤️!! ቃል የለኝም
ለሀገሬ ምቀናላት ብዙ ነገር ሀለ 💚💛❤ እኔም የመጀመሪያ መኪና ሰዉ ነበር የሰጠኝ እኔም አዲስ ለመጣ ሰዉ ሰጠዉ ....🇨🇦 ❤️ love my second home!! አንዳንዱ ምልልስ ግን ተጋኗል 🤔🤔🤔
ውሰጂኝ ስወድሽ😢😢😢
እኔንም ዉሰዱኝ ማሮቸ
እኔም 28 አመቴ ነዉ Canada ሁለት ውሻ ነበረኝ በተለያየ ጊዜ ግን ማንም አልከፈለኝም :: እንዳም በአለፈዉ ሳምንት የሰፈራችን ጉሩፕ ውስጥ ትርፍ የዉሻ ምግብ ያለዉ ብሎ ጠይቆ ስስቅ ዝቅ ብየ ሳነብ ኩፖን አለኝ የምትል አየሁ በተረፈ ካናዳን እወዳለሁ በጣም !በጣም !
@@ነገደስሜነው የዉሻዉን ሲከፈል ሰምቼምም አላቅም 😂😂 ዉድ መሆኑን ነዉ ማቀዉ ምግባቸዉ ዴንቲስት እክምና ወዘተ 😂😂
@@rodasseyoum8506 ደስ ባለኝ ነበር እናት
Ooooo long life father I can't stop laughing we love u (ashiye )🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
የኛ የ ኢትዮጵያ ወርቅ ልጅ 😘 እሼ
እሸት ብላ አንተ ደግ ሰው 🤲🤲
እግዚአብሔር ሃሳብ ልመናህን ይስማህ አሜን
በጣም እንወድሃለን ወንድማለም
አረ ወይኔ እሼ ሳቄን ማቆም አልቻልኩም ኡሁሁሁሁይ!
ምን አይነት የሚገርም ነገር ነው ያስተማሩን እኚህ ሰው.
ካናዳ ውስጥ ለውሻ እንኳን የሚሰጠው ቦታ እንዴት ይገርማል
ለድመትም በወር መቶ ዶላር ይሰጣሉ ተብሏል
ሀገሬ ላይ ዛሬ የሰው መብት የለም
ዉሸት ነዉ
ብዙ ነገሩ እውነት ነው እኛም እዛ ኖረንበታል ግን ትንሽ ተጋነነ !
Mn aganene bullshit
very funniest father😂😂😂 betam mimech sw nw eyesaku nw yayehut temechtogn 🙏🙏🙏
በጣም ግርም የሚል ታሪክ አየሁ ግን እንዲህ በእኩልነት ከዘር መድሎ የሌለበት ሀገር ተቀምጠው የአንዱ ዘር ከአንዱ ዘር አብልጠው ከክልሌ ይውጣ የሚሉና የሚሰብኩ ዲያስፖራዎችን ማየት ያማል እባካቹህ ዲያስፖራዎች እንዲህ በእኩልነት እየኖራቹህ ምስኪኑ ህዝብ ደልቶት እንኳን ባይኖር የሰላም አየር ይተንፋስ።መልክቱ ሰላም ለነሱን ዲያስፖራ ይሁንልኝ
የእውነት ምርጥ ሙህር ነው እድሜና ጤና ይስጥልን ደግሞ በጣም ያሳቁኝ ነገር ከአገር ቤት ይደውሉና አጥብቀው እና ደጋግመው ይጠይቁሀል😂😂😂
እኛም እናመሰግናልን ይህን እንቁ ፑሮግራም ስላስደመጥከን እግዚአብሔር ይባርክህ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ምን አለበት ሁሉ ኢትዮጺያዊ እዳት ብንሆን እኮ ችግር መሰደድ ከጎናች አይደርስም ነበር እሸቱ ተባረክ !!!!
ምርጥ ታለንት በጣም ደስ ይላል።
YEDRO ARADA from canada
እድሜ ይስጥልን ጥሩ ልምድ ነው ያካፈልከን
እናመሰግናለን
ሙስሊም ወገኖቼ እንኳን ለሀረፋ በዓል አደረሳችሁ
እንኻን አብሮ አደርሰን
በጣም እናመሰግናለን!!
ሙስሊም እህቶቼ ወንድሞቼ እንኳን ለአረፋ በአል አደረሳችሁ
ሽኩረን
እናመሰግናለን
@@ትግራይዓደይ-ኰ6ዐ እሺ 🙏🙏🙏
አህለንን
እንኳን አብሮ አደረሰን
እሼ እናመሰግናለን ይህ ነው ሁሌ ምመኘው አገር ተሰፋ አለኝ ለቅሶ የማያከብድ በሕይወት እያሉ በጣም ይጠያየቃሉ እንጂ እንደኛ በሕይወት እያለ ዞሮ ያላየ አክሰቴ፣ አጎቴ እያለ ያዙኝ ልቀቁኝ ይላል ሰውን በሕይወት እያለ ነው የምነለቅሰው እኮ ለራሳችን ነው። አገር ሰላምሸ በዘት ይበል ትምህርት ላይ መሰረት ነው።
አሰላምአሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ለኢድ አድሀ አደረሳችሁ ለኢትዬጵያና ለመላው አለም ሙሰሊሞች በሙሉ ከዚህ በመቀጠል ለእሸቱ ለሚያቀርባቸው ነገሮች ሁሉ ሣላመሠግን አላልፍም ኑርልን
ውይ በ1 ክፍል ባጨርሱት ጥሩ ነበር እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም አደርጎልን እኛ ወደ ሀገራችን ገብተን የምንሰራበትን ጊዜ ቅርብ ያድርግልን
ይህን ሰምተን ሀገራችንን ብናሳድጋት
እሼ በቃ እናመሰግናለን። ግን የእኛ ኑሮ ነው? እረ እባካችሁ ካናዳ ውሰዱኝ ሰዎች
እሸ ካናዳ የምድር ገነት ነው እሳቸው የሚያወሩት ሁሉ ልክ ነው እኔ ቤቴ ግቢ ውስጥ ብቻ በትንሹ ወደ150 የሚሆን ዛፎች አሉኝ አንዶንም ዛፋ ግን ያለምክንያት መቁረጥ ያስቀጣል የሚገርም አገር ነው
@@abebaalle6516 ከ15አመት በፊት ነው እኮ ያለው መጀመሪያ ማዳመጥ አይሻልም
ልክ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ግ ን ኢትዮጵያውያን መቼ በቀን ሶስት ግዜ በልተው ያማራቸውን የሚጠግቡበት ቀን ይናፍቀኛል መስማት ብቻ ሆነ መቼነው ወደርምጃ የሚገብው ኣምላኬ ኢትዮጵያውያን ወዳየህላት ከፍታዋ ትድረስ.!!!!
እሼ የወፍ እንቁላል እውጣለው አሉ እኮ ለጤና ይጠቅማልን ብታስብራራልን? አሪፍ ነበር
እሼ ኢሄ ሰውዬ በጣም ትክክል ነው የተናገረው። እኔ በአሜሪካ 12 አመት ሆነኘ በጣም የሚያስቀና ለአገር የምትመኘው ነገር አለ ግን በጣም እሩቅ ነው የሰለጠነው አለም በጣም ጥለውን ሄደዋል በፍቅርም እንግዲ ለዚ አገር እዋጋለው እስከሚያስብል የሚገርምህ እኔም ኢሄ ስሜት ነው ያለኘ።
እሽ እግዝአብሔር ኤረጀም እድሜ ይስጥክ💕💕😘
እሼየ ስዊዝ እምኖረው መግብ 9ግዜ ከበለሃ 10ኛ ነፃ ከመገርምህ ነገር ካአርዱ ግዜ ገደብ የለውም።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ጡሩ ነገር ስትሰማ ጡሩ ትመኛለህ ተስፋ ይሁናል ተመስገን እግዚአብሔር።
እሼዋ ምርጣችን ኢትዮጵያ ሀገራችንን ባንተ ውስጥ በምትሰራቸው ስራወች ትልቅነትህን ነው የሚያሳየን ቸሩ አምላካችን ሀገራችንን ዳር ድንበሮን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን
በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ ኢድ ሙባረክ 🌻🌻🌻🌻
አለይናዋአለይክ ያ ኡህቲ
I wish you have part 2 with this guy💖💖💖🙏🙏🙏
Well I was in Ethiopia and I know what he is talking about. Especially when it comes to taxation system. The country has a long way to go. I am sure someone will figure it out and bring the people into a middle class society. Let us just hope for that day to come for the Ethiopian society. Long live Ethiopia.
respect 💚💛❤
ካናዳ በጣም የምትወደድ ሀገር ናት አቶ ፀጋየ ያለዉ ትክክል ነዉ
ፀግሽ ስላየው በጣም ደስ ብሎኛል የምትወዳት ካናዳ እኔም እየኖርኩባት ነው ደስ ምትል አገርነች!! በውነት በጣም ምርጥ አባት ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ🙏 አንተ ጋ ሚሰሩ ሰራተኞችን በኩል አይን የምታይ አባት እንጅ አሰሪ አደለህም እሼ ይችን መልክት አድርስልኝ አሼ ስራህ ሚገርም ነው በውነት አስተዋይ ልጅ ነህ !! እግዚአብሔር ከሁሉም ነገር ይጠብቅህ🙏
አረ የካናዳው ሰውዬ ምንሽ ነው? አንድም እውነት የለውም 😂😂😂🙈🙈🙈
ትክክል. ወላሂ የኛ አባቶች በጣም ተጎርተዋል በግብርና
እኔ አሜሪካን ሀገር 20 ዓመት ኖሬያለው:: እንደዚ ዴያስፖራው ውጭ ሀገርን የምድር ገነት አስመስለው የሚያወሩት ነገር በጣም ይደብረኛል:: ስንት የሚደብር ስራ የሰሩትን ኢትዮጵያ ውስጥ የማይሰሩት የሚፀየፉትን ሰራ እንደሰሩ አይነግሯችሁም:: በ 500 የሚገዛ መኪና ዘንድሮ የለም:: ቢነኖር እኝኳን አሮጌ ኢንጅኑ በወር ውስጥ ተሰብሮ አንድ ሺ (1000) ያስወጣል ለማሰራት :: ልክ ነው ጉቦ የለም ስርአት አለ:: ታክስ እጅ እና እግር ያህል ነው:: ኑሮ በጣም ውድ ነው::ከሰሩ ሀገርን የመሰለ ነገር የለም:: ይህን የምታዩ ወጣቶች አትሸወዱ:: ምንም ያህል ግዜ ውጭ ሀገር ኑሩ ሁሌም እንደ ባዕድ ነው የምትታዩት ሰው ሀገር ላይ::
Ante yemtnoribat America midir lay yelelach nat, endemitlewu metfo kehonech lemin 20 amet koyek?
Andi neger lingerik sitnoru ende Americanoch ( betewesene dereja ende Americanoch meznanat) lemenor mokir.
@@melakywegari2760 እርሶ የት ሆነው ነው ይህንን ሁሉ የሚቀባጥሩት?
የስራ ባህላቸው በጣም ደስ ይላል
ዋይ አሼ ሁሌም ዳስታኝ ሁን 😍😍😍ሰላም ለ ሃጋራቺን 🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ኢትዮጵያ ምትባል ሀገር ግን መች ነው ምትፋታኝ😭😭
አሪፍ ነው ግን ግነት ያለው ይመስላል ።
በውነት የማይጠገቡ አባት ናቸው ሲናገሩ መታደልነው ዛፍ መርፌ በኛ የሰውም ጠፍቷል መኖርማ ጀርመነው በነፃነት ከምር ፍቅር ሰላም ናፈቀኝ እሽየ ኑርልን አባታችንም ኑሩልን
እንኳን ደህና መጣቹ ሰላም ለሀገራችን እሼ በጣም ነዉ የምወድክ የማከብር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ♥️♥️🙏🇪🇹
kkkkkk አረ ተጫዋች አባት ናቸው ዛፍ መርፌ ይወጋል አሉ
Bsemabe betam mlkam sew lesew asab selaywet dese blognal tanks eshetu
እናት ሀገር ከናዳ እወድሻለሁ ለኔም ልዩ ነሽ 🙏😍😍😍
ሰላም እሼ ብዙ ተመልካቾቼ ጠርተውኝ ነው የመጣውት ምን ተፈጠረ ብዬ 😂😂😂
Hi Kidi, I am a big fan of you, from Toronto. I was going to contact you and bring this interview to your attention. I have lived in Canada almost 40 years. Ethiopia is my mother land and Canada is my father land! I love Canada, I exsersise my right and vote every election, from municipal to provincial to federal. I enjoy my privileges. Most of all, I work hard and pay my share of taxes.
The guest in this interview has given out false and misleading information. Please check it out and do the right thing. 💚💛❤ forever!
@@ethiopiawitforever 🙏💕
excellent program thank you ato tesgaye and Esha Our brother
ትልቅ ሰው ሆኖ ነገሮችን አጋኖ ከእውነት አርቆ መናገር በጣም ያሳፍራል የ500 መቶ እና 300 ዶላር የሚሸጥበት የመኪና መሸጫ የለም ነገርግን junkyard ወይም ደግሞ ከጥቅም ውጪ የሆኑ መኪናወች ሊጠገኑ የሚችሉ ከዚህ ቦታ ላይ መግዛት ይቻላል ካናዳን ሰማይ ቤት አድርጎ ማውራት ጥሩ አይደለም እናውቀዋለን ባጠቃላይ ሰውየው የተናገረው ስለ ካናዳ 90% ከእውነት የራቀ ነው
Donkey tube ፕሮግራምህን አወደዋለሁ አንተ በጣም ቅን ሰዉ ነህ የአቀረብከዉ እንግዳ በአብዛኛዉ ማረጋገጥን ይፈልጋል ሰለ ነበርኩበት አገር ዛፍ ሲወጋ ሰምቼም አይቼም አለዉቅም ብዙን ተጨምሮ ፈጠራ ነዉ
Eid Mubarak all!! I feel same way about Canada 🇨🇦 155 years old! 💕 I love Canada 🍁
Yes 155 years July 1st 🇨🇦 ❤️
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ አዎ ካናዳ በጣም ደስ የምትል አገር ናት ብዬ ስለ ሁሉንም ነገር አይቸ ለመናገር ባልችልም አንዱት አገር በSeptber 11 የአውሮፕላን አደጋ አጋጣሚ ሄደን ከመልካም ፈገግታቸው ጋር የተደረገልን አቀባበልና የፍቅር መስተንግዶ መቼም አልረሳውም ሰላማዊ ህዝብ ነው አይገዳደልም ዝም ብለው አይሸጡም ሰላማዊ አገር
እሼ የሀበሻ ጀግና መቼም ከአርስቱ ውጭ ቢሆንም እሼ ዘንጠሃል አንተ እኮ ለሁሉም ቦታ አለህ በርታልን!
Wow Egzabehir Agerachn yasbln Amennnn&Eshe Thanks
እንዴት ደስ የሚሉ አባት ናቸው። ንግግራቸው ያስቀናል።
አረረረረረ በድጋሚ ይቅረቡልን 👏👏👏
Eshi I respect You. You are a hero.
እንደርሶ አይነት ሰው ያብዛልን እድሜ ይስጦት🙏🙏🙏
የእርሶ ወለታ አለብኝ ማብራታይል ካፌ በጣም አንባቢ ያደርገኝ እውቅት ያገኝውበት ቦታ። ምን የሌል ጋዜጣ አለ ከሜዲካሌ እሰከ ፖለቲካ። በተለያ የሰኬት ጋዜጣዎች አሁን አሜሪካ ድርሰ እንድኖር በማንበብ ያገኝውት ዕውቀት ነው። Thank you for your service sir,
Wow gerami sew new hagerachin wede kedmo selamua yimelisiln eshe antenm enamseginalen
I like the guy I wish I can have family like him! Big respect ! Honest and funny!
We also love Canada 🇨🇦 ❤ and the people.
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️ፍቅር ይስጠን❤