" ትንሹ የቴዲ አፍሮ ማናጀር " ድንቅ ልጆች ክፍል - 35

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ต.ค. 2024
  • Comedian Eshetu Believes Parents Should Be Very Careful About What They Speak, Hear And Do IN Front Of Their children. Because That's How Children Learn About The world. If The Parents Are Always Talking And Listening Hate Speeches, It's Obvious that The Child Is Going To Be Affected. So the Main Purpose Of This Show Is Waking Up Adults Form The Deep Sleep They Are In To.
    So In This Show, We Want Parents To Hear What Their Children Have To Say About Nation, Humanity, Love, peace, morals, And The Future Of The World When The Host Comedian Eshetu Asks Them Something Serious About The world. This show is produced to teach adults how to raise their kids carefully, by protecting them from unnecessary information.
    #dinqlejoch
    #comedianeshetu
    #eritrea
    #parenting
    #dinklejoch
    #dinklejoch
    #dinqlejoch
    #comedianeshetu
    #father
    #google
    #tiktokers
    #Blogging
    #Twitter
    #Ethiopiancomedy
    #ebstv
    #bbcnews
    #Ethiopian
    #ethiopianmusic
    #paralyzed
    #motivationalspeech
    #amharicmovies2022
    #መድረክ
    #lovestory
    #lovestorymovie
    #official
    #comedian
    #drama
    #ድንቅልጆች
    #donkeytube
    #ebssundayshow
    #live
    #lovesacrifice
    #lovestory
    Follow Us On :
    / comedianeshe
    / comedianeshetu0
    / comedian.eshetu
    Join this channel to get access to perks:
    / @comedianeshetu
    My other TH-cam Channel: Comedian Eshetu - official
    0913610673
    0938212020
    unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2022 Donkey Tube
    Other Related Videos
    ====================
    " ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ መልእክት አለ አድምጡኝ"
    • " ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ ...
    ብዙ ቋንቋ መናገር እችላለሁ
    • 'ማስታወቂያ የሰራሁበትን ብር እናቴ...
    ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ልጆች
    • " ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ል...
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~

ความคิดเห็น • 811

  • @rahelamen7300
    @rahelamen7300 3 ปีที่แล้ว +110

    የሮሰን እጅግ በጣም ብልህ ልጅ ነች ሳላደንቃት አላልፍም ሁሉም ልጆች በሳልና ጎበዝ ናቸው ተባረኩልን

    • @sarasaraselamnhagereethopi5754
      @sarasaraselamnhagereethopi5754 3 ปีที่แล้ว +3

      በጣም ረጋ ያለች አይስተዋይ እና ጨዋ ናት ታድለው ቤተሰቦቿ

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ደምሩኝ እህቶች ቅንነት ለራስ ነው 👏

    • @tamuyoutube3110
      @tamuyoutube3110 3 ปีที่แล้ว

      ዉዶቸ በቅንነት ወደቤቴ ይገቡ

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 3 ปีที่แล้ว

      @@sarasaraselamnhagereethopi5754 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

    • @hanigech6376
      @hanigech6376 3 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ደምሩኝ የኔ ምርጦች ምወዳችሁ

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 3 ปีที่แล้ว +164

    በእውነት የህፃናቱን ፕሮግራም በጣም ነው የምወደው ኢትዮጵያ ትስፋዎች ናቸው እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድጋቸው 💚💛❤

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 ปีที่แล้ว +2

      በቅንነት ደምሪኝ እህት አለም ቅንነት ለራስ ነው 👏

    • @tamuyoutube3110
      @tamuyoutube3110 3 ปีที่แล้ว +1

      በቅንነት ደምሮኘ

  • @ኤረይዓይኒአባይኪይደፈን
    @ኤረይዓይኒአባይኪይደፈን 3 ปีที่แล้ว +99

    ቴዲ ይሀን ልጅ ባካል ብታገኘው ምንአይነት ደስታ እንደምትሰጠው ኢማጂን 😥😥😥❤❤❤❤❤❤

  • @ኤፍታህ.ወለተማርያምበለኝ
    @ኤፍታህ.ወለተማርያምበለኝ 3 ปีที่แล้ว +34

    እሸ. ምርጥ ልጅ. እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእውነት በጣም አስተዋይና መልካም ሰው ነህ
    ዋው እሸ የልጅቱ ግጥም ደስ ሲል እውነት ነው ገና ብዙ ይመጣሉ በርታ

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ደምሪኝ እህት አለም ቅንነት ለራስ ነው 👏

    • @tamuyoutube3110
      @tamuyoutube3110 3 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ደምሮኘ

  • @معرفه-ر5ه
    @معرفه-ر5ه 3 ปีที่แล้ว +246

    በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም
    ልጆች እኮ ፍቅር ናቸው ❤❤❤❤❤

    • @cvf5013
      @cvf5013 3 ปีที่แล้ว +2

      ሲጨንቀይይሄንንሳይይሻለኛል

    • @tamuyoutube3110
      @tamuyoutube3110 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ወላሂ በጣም እምወደዉ እደማመመር ዉድ

    • @yilfsahowadebel9270
      @yilfsahowadebel9270 3 ปีที่แล้ว

      እግዚሃብሄር ያክብርል እመቤቴ ትጠብክሊን በፀሎት አስበን።🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Shitatedeke
      @Shitatedeke 3 ปีที่แล้ว

      እኔም በጣም እንደማመር ውዶች

    • @ariqash9611
      @ariqash9611 3 ปีที่แล้ว +2

      ጠጣም ወደ ኢትዮጵያ ቴሌቪዥን መቅረብ አለበት ይሄ ፕሮግራም ሁሉም ልጆች እንዲያዩት

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 ปีที่แล้ว +67

    የሮሳን የኔ ቆንጆ ስታምሪ ጣፋጭ ነገር ነሽ ፈጣሪ ያሳድጋችሁ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው ተባረኩ ለቤተሰብ ለአገር የምትጠቅሙ ሁኑ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ

    • @mekaneslame6910
      @mekaneslame6910 3 ปีที่แล้ว

    • @tamuyoutube3110
      @tamuyoutube3110 3 ปีที่แล้ว +1

      እምወዳችሁ እሲ በቅንነት ፕሊስ ሰብስክራይብ አርጉኘ

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 3 ปีที่แล้ว

      @@mekaneslame6910 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

  • @selamselamymaryamlij111
    @selamselamymaryamlij111 3 ปีที่แล้ว +24

    እሽ ለሁሉም እድል የምሰጥ ደግ ሰው ነህ እውነትም ድንቅ ልጆች ልጅቷ እርጋታዋ ልዩ ነው 👍👍👍😍😍😍

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ደምሪኝ እህት አለም ቅንነት ለራስ ነው 👏

    • @tamuyoutube3110
      @tamuyoutube3110 3 ปีที่แล้ว

      በቅንነት በአላህ ወደቤቴ

  • @barkabarka1870
    @barkabarka1870 3 ปีที่แล้ว +17

    በጣም የምንወደው እና በጣም የምናከብረው ያ የጀግና ወንድማችን ኮሜዲያን ishetu ለሚደረገው ና ነገሮች ከልብ እናመሰግናለን

  • @habihabesheya1128
    @habihabesheya1128 3 ปีที่แล้ว +18

    ከህፃናት እና ከአዛውንቶች ጋር መዋል እኮ መታደል ነው ❤❤ ሁላችንም እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 3 ปีที่แล้ว +69

    የኔ ማር እድግ በል 😘😘 እሼ ምርጥ ሰው

  • @እመቤትእሙ
    @እመቤትእሙ 3 ปีที่แล้ว +64

    ዋው በጣም ደስ የሚሉ ድንቅ ልጆች ናቸው እግዚአብሔር አምላክ ያሳድጋቸው ፈጣሪ ለነሱ ብሎ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እሼ በጣም እናመሰግናለን እንወድሀለን ኑርልን እንደ አንተ አይነት ሰው ያብዛልን

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ደምሪኝ እህት አለም ቅንነት ለራስ ነው 😍

    • @እመቤትእሙ
      @እመቤትእሙ 3 ปีที่แล้ว

      @@rayabisoberi
      እሺ

    • @genettatakagn6291
      @genettatakagn6291 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን 🙌🙌👍👍

  • @Brikti
    @Brikti 3 ปีที่แล้ว +18

    Our children need to be protected by all means. May God bless them. 🙏🏽❤️💕

  • @lidya9313
    @lidya9313 3 ปีที่แล้ว +73

    I am Lidya ,10 years old and l love your show

    • @برهانبرهاني-و3ص
      @برهانبرهاني-و3ص 3 ปีที่แล้ว

      ሎል

    • @beersheba4316
      @beersheba4316 3 ปีที่แล้ว +1

      Am 12 years old and i love esha ትላለህ ዶኪ ቲዮብ ለመጀመርያ ግዜ ልብ ሲሰጥ ሊዲያ አንደኛ ነሽ እናቱ ታላቅሽን አክብሪ በ2 አመት በልጥሻሎ

    • @leul3230
      @leul3230 3 ปีที่แล้ว

      @@beersheba4316 can I meet you in telegram

  • @kidistkassa9814
    @kidistkassa9814 3 ปีที่แล้ว +28

    የኔ ፍቅ እርጋታዋ ደስ ሲል ልጆቹ በሙሉ ደስ ይላሉ እሼ አንተም ተባረክ

  • @ዘሚካኤልገኒ
    @ዘሚካኤልገኒ 3 ปีที่แล้ว +13

    ውይ እሼ የመጨረሻዋ ግጥም😍😍😍😍😍😍

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ደምሪኝ እህት አለም ቅንነት ለራስ ነው 😍

    • @ዘሚካኤልገኒ
      @ዘሚካኤልገኒ 3 ปีที่แล้ว

      @@rayabisoberi አሟልቻለሁ አንችም ጎራ በይ እማ

  • @ferd1983
    @ferd1983 3 ปีที่แล้ว +12

    She is absolutely brave lil Girl.
    I love the way she answering.

  • @በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ
    @በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ 3 ปีที่แล้ว +18

    እረ ይሄ ልጅ በጉጉት ስጠብቀው ነበር እድግ በልልኝ የኔ ማር

  • @sebsibehaile575
    @sebsibehaile575 3 ปีที่แล้ว +45

    she is really wise🥰🥰🥰

    • @samsungsam4681
      @samsungsam4681 3 ปีที่แล้ว

      ዊውውውው ድስ የሚል በፕሮግራም ነው 🥰

  • @eyerusnegash6469
    @eyerusnegash6469 3 ปีที่แล้ว +14

    እሼ ስለ ትዳር ከልጆች ጋር በዚህ ልክ ማውራት ጥሩ ነው ብዬ አላስብም ሌላው ደግሞ ስለ ልጆች በእድሜያቸው ልክ ምን ማውራት እንዳለብህ ከባለሙያ ጋር ብታወራ ደስ ይለኛል.....በጣም በርታ መልካም ሰው ነህ!

    • @hafizaseid4137
      @hafizaseid4137 3 ปีที่แล้ว +1

      ጎበዝ ጥሩ እይታ ነዉ ያየሽዉ የዉስጤን ነዉ ያወጣሽልኝ

    • @BeNetsachannel
      @BeNetsachannel 3 ปีที่แล้ว

      በትክክል ፊልም ራሱ ተዋደዱ ተጋቡ ነው ሚለው ለስሙ ግን የልጆች ተብሎ ነው ሚሰራው ምን ለማስተማር እንደሚሰራ ግራ እስኪገባን ድረስ

  • @WithLoveSarah
    @WithLoveSarah 3 ปีที่แล้ว +19

    Beautiful little souls of Ethiopia 💚💛❤God bless all the children of the world🙏🙏

  • @Sosososo-rv8kz
    @Sosososo-rv8kz 3 ปีที่แล้ว +186

    ፍትህ ለወሎ ሚስኪን ገበሬዎች

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 3 ปีที่แล้ว

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😘😘😍😘😘😍👍👍👍👍

    • @cvf5013
      @cvf5013 3 ปีที่แล้ว +1

      🇪🇹🇪🇹😭😭

    • @tamuyoutube3110
      @tamuyoutube3110 3 ปีที่แล้ว

      አላህ ይጠብቅልን ቤቶሰቦቻችን ያረብ

    • @namamobark8577
      @namamobark8577 3 ปีที่แล้ว

      ወገኖቻችን አለቁ

    • @እየሩሳሌም-ቨ4ቨ
      @እየሩሳሌም-ቨ4ቨ 3 ปีที่แล้ว

      ምን ሆኑ እናት ሰላም አደሉም እንዴ?

  • @workalemstube8083
    @workalemstube8083 3 ปีที่แล้ว +29

    የሮሰን የድንቆች ድንቅ ልጅ ነሽ የህንን ስብዕና ያላበሱሽ ቤቴሰቦችሽ የእውነት ክብር ይገባቸዋል 🙏🙏🙏🙏

  • @flamedino15
    @flamedino15 3 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ስኩር እደጊልኝ ድንቅ ልጅ ነሽ በእውነት ልጆች ሁሉ እንዳንቺ ያሉ ለወገን አሳቢ አርጎ ያሳድግልን።

  • @rajrajuraj9858
    @rajrajuraj9858 3 ปีที่แล้ว +14

    ወዉ እግዚአብሔር የሳድገቹ በረቱ ።💚💛❤️💚💛❤️

  • @ناصرناجي-ه9ط
    @ناصرناجي-ه9ط 3 ปีที่แล้ว +8

    ህፃናቶቻችን፣ምንግዜም፣ጣፋጮች፣ናቸው አላህ ይጠብልን አሜን።🤩🤩

  • @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ-ቨ9ፐ
    @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ-ቨ9ፐ 3 ปีที่แล้ว +26

    ለነዚህ ፍቅር ልጆች. ስንል እንዋድ ሠላም ለሀገራችን ልጆችን በፍቅር. ይደጉ እግዚአብሔር ያሳድግህ ዬቆጆ

  • @Hannamariyamye
    @Hannamariyamye 3 ปีที่แล้ว +11

    እሼ ድንቅ ግጥም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹፡ የህዓናት ጊዜ በጣም ነው ምወደዉ በርታልን 🙏🏾🙏🏾👍🏾

    • @aneleykassakassakasssa6144
      @aneleykassakassakasssa6144 3 ปีที่แล้ว

      ፕሮግራምህ ጥሩ ነው አከታተለዋለሁ ግን አንዳንድ ግዜ የቀላት አጠቃቀምህ ትክክል ምክንያቱም የ ሕፃናት ጭንቅላት ነጭ ወረቀት ነው ለምሳሌ ስለ ቴዲ አፍሮ ላነጋገርከው ሕፃን አነተ እድሜ በ ____ነህ ያልከው ቃል ትክክል አይደለም

  • @samrawitmulu5225
    @samrawitmulu5225 3 ปีที่แล้ว +11

    እንኳን ደና መጣቹ ልጆችን ከእሼጋ ማየት ደስ ይላል ❤

    • @melkamyoutube3109
      @melkamyoutube3109 3 ปีที่แล้ว +2

      ሳምሪ ደምሪኝ

    • @samrawitmulu5225
      @samrawitmulu5225 3 ปีที่แล้ว +1

      @@melkamyoutube3109 ደመርኩሽ 😍

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 ปีที่แล้ว +1

      በቅንነት እንደማመር ቅንነት ለራስ ነው አብረን እንደግ😍

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 3 ปีที่แล้ว +1

      @@samrawitmulu5225 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

  • @anegash100
    @anegash100 3 ปีที่แล้ว +3

    የሮሰን ድንቅ ልጅ! ተባረኪ እናቴ፤እግዚአብሔር ለሰው ልጆች ሁሉ አርዓያ ያድርግሽ!

  • @genethabteyes2678
    @genethabteyes2678 3 ปีที่แล้ว +5

    የሮሰን ተባረኪ ይህ የቤተሰብ ውጤት ነውና በረከት ይጨምርላቸው አምላከ ሠራዊት
    ለወጠ ማእረግ ያብቃሸ

  • @ricyanetelgtube7846
    @ricyanetelgtube7846 3 ปีที่แล้ว +8

    የልጅቷ እርጋታ 😍😍😍😍

  • @yotor6385
    @yotor6385 3 ปีที่แล้ว +68

    ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ÷
    ተጠለይ በእግዚአብሔር ታዛ!!!!
    እንኳን ለባዕታ ማርያም በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!

  • @የሸገሯልዕልትኢትዮጵያዊት
    @የሸገሯልዕልትኢትዮጵያዊት 3 ปีที่แล้ว +4

    በነገራችን ላይ ቴዲ አፍሮ ይህን ኢንተርቪው ይመለከት ይሆን? 🤣🙌 ውይይይይ እንደ ድንቅ ልጆች ፕሮግራም የሚያዝናናኝና የሚያስተምረኝ የለም እድግ ይበሉልን ድንቅ የኢትዮጵያ ተተኪ ልጆቻችን 🥰🥰🥰

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij 3 ปีที่แล้ว +6

    የሮሳን እርጋታዋ ደስ ሲል ❤️

  • @omer2111
    @omer2111 3 ปีที่แล้ว +38

    ይሄን comment የምታነቡ ሁላቹም ባላቹበት ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ💚💛❤

  • @እመቤቴአችውተብቅኝ
    @እመቤቴአችውተብቅኝ 3 ปีที่แล้ว +6

    ትህትናዋ ደስ ሲል ልጅቷ ❤👌

  • @zadeyoutube7793
    @zadeyoutube7793 3 ปีที่แล้ว +5

    የልጆች ጊዜ በጣም ደስ ይላል እድግ በል አደበተ ጣፍጭ

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 3 ปีที่แล้ว +18

    የኔ ማሮች ካፋቸው ማአር ነው ሚዘንበው አላህ ያሳድጋቹ እሼ ጀግናችንእሄ ግጥምክ ነበር የናፈቀኝ

  • @toybaneg7458
    @toybaneg7458 3 ปีที่แล้ว +22

    ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን

  • @misrakhayle1544
    @misrakhayle1544 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ግጥም ዋው አንደኛ፡፡እድግ በይ የኔ ቆንጆ

  • @emantube9804
    @emantube9804 3 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ሴቷ ልጅ ጣፋጭ አስተዋይ ናት ማሻአላህ አላህ ያሳድግሽ የኔ ውድ😍😘

  • @tofik-yube8405
    @tofik-yube8405 3 ปีที่แล้ว +5

    እድግ በል ልጆች እኮ ንፁህ ናቸው

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 3 ปีที่แล้ว +10

    ሴቷ ልጅ ንግስት ናት አቤት እርጋታዋ💋
    እድግ በሉልን💓

    • @zabibaali9470
      @zabibaali9470 3 ปีที่แล้ว +1

      Betam.

    • @cvf5013
      @cvf5013 3 ปีที่แล้ว

      በጣምማሻአላህ

    • @nuraliis7du7jk8u
      @nuraliis7du7jk8u 2 ปีที่แล้ว

      በጣም እንጅ እኔ ስንተ እንዳየሗት ተመሥጨባታለሁ የአላህ በዚሁ ታደገች የምገርም ልጅ ነች

  • @haymanuthaymanut9537
    @haymanuthaymanut9537 3 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @berutasfea161
    @berutasfea161 3 ปีที่แล้ว +9

    እሼ ምርጥ ሰው

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 ปีที่แล้ว +1

      በቅንነት ደምሪኝ እህት አለም ቅንነት ለራስ ነው 👏

    • @berutasfea161
      @berutasfea161 3 ปีที่แล้ว

      @@rayabisoberi ይህው ሰብስክራይብ አርጋለው በርቺ

    • @edlawitzeray1245
      @edlawitzeray1245 3 ปีที่แล้ว

      @@berutasfea161 stjcyuijfdጸ

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 2 ปีที่แล้ว +2

    ህፃናት ልጆች ሁሉም እንዴት ያምራሉ እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርካችሁ ። የሮሳን የኔ ቆንጅት እንዴት አይነት ውበት ነው ከውስጥም ከውጭም እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክሽ ወላጆችሽም እጅግ በጣም ይመሰገናሉ። እንዲህ እርግት ብላ ስርአት ያለው መልስ በዚህ እድሜ እጅግ በጣም አከበርኩሽ ።

  • @ethiopianfiker4971
    @ethiopianfiker4971 3 ปีที่แล้ว +12

    የኔ ማሮች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sinalemma2459
    @sinalemma2459 3 ปีที่แล้ว +4

    ሁለቱንም ልጆች እግዚአብሄር ይባርካቸው
    ኤሮሰን ግን በጣም በሳል ልጅ ናትና ማበረታት ያስፈልጋታል

  • @ቲና
    @ቲና 3 ปีที่แล้ว +18

    ቅመሞች እድግ በሉ 🙏🙏 እሼ እናመሠግናለን ክበርልኝ በርታ❤❤❤❤

  • @ቲጂየቃልኪዳንልጅ
    @ቲጂየቃልኪዳንልጅ 3 ปีที่แล้ว +5

    ዋውውውውው የኔ ጣፋጭ

  • @emu8244
    @emu8244 2 ปีที่แล้ว

    ስማርት እና ኩል የሆነች ልጅ ደስ ስትል በጌታ የሮሰን ፈጣሪ ያሳድግሽ

  • @gelanebulo3702
    @gelanebulo3702 3 ปีที่แล้ว +2

    ዉይ የኔ ጣፋጭ የልጅ አዋቂ ነሽ አድገሽ ለቤተሰብ ለሀገር ምትበቂ ያድርግሽ ዉድድድድድ❤❤❤❤❤

  • @mde5145
    @mde5145 3 ปีที่แล้ว +8

    ምርጥ ፕሮግራም የልጆች ነፃነት ይመችህ እሸት

  • @EA-cx4lv
    @EA-cx4lv 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ! በልጆች ንፅህና አምላካችን ይፈውሰን።
    ታላቅ ቃል ።

  • @sofymula6900
    @sofymula6900 3 ปีที่แล้ว +3

    ማነው የወለድም እናቱ አላለም ተመቸህኝ ቅመም

  • @abbyyirga7689
    @abbyyirga7689 3 ปีที่แล้ว +5

    What a mind, blessed be the creator Lord! Thank you artist Eshetu, way to be!!

  • @ጀሚላስደተኛዋተስፋያደከመ
    @ጀሚላስደተኛዋተስፋያደከመ 3 ปีที่แล้ว +31

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ😭😭💔ፍትህ ፍትህ ለወሎ ማህበረሰብ ምንም ለማያውቀው ምስኪን ገበሬው😭🇪🇹

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 ปีที่แล้ว +4

    ዋዉ ይቺ ልጅ ምን ብዬ ላድንቅሽ? ♥️🌺የሮሰን♥️🌺ንግግርሽ ልዩ ነው ተባረኪ🙏🏾

  • @awei1722
    @awei1722 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ዛሬ ገና ዛሬ ገና በጣም ተመችቶኝ አዳመኩት በርታ ወድማችን ልጂቱ በጣም ተመቸቺኝ

  • @zinabmengste8150
    @zinabmengste8150 3 ปีที่แล้ว +6

    አሼ እናመሰግናለን እረዠም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ

    • @roza7336
      @roza7336 3 ปีที่แล้ว +1

      ዜድ ደምሪኝ

  • @zaharaayalewu2534
    @zaharaayalewu2534 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አስታዋይ ልጅ ናት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @zertehunm..9772
    @zertehunm..9772 3 ปีที่แล้ว +8

    እሽትዬ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ግን ለልጆች የሜሆን ፕሮግራም ታቀርባልህ ግን አንዳንዴ የማይችሉትን ጥያቄ ትጠይቃቸዋለህ በተለይ ማንን እንደሜያገቡ ህጻናትን ባትጠይቅ ደስ ይለኛል

  • @weynwabel8756
    @weynwabel8756 3 ปีที่แล้ว +1

    ገጣሚዋ ልጅ ድንቅ ልጅ ናት ደስ ስትል 💖💖💖

  • @sabontuuinatalaahayileorom8446
    @sabontuuinatalaahayileorom8446 3 ปีที่แล้ว

    Yeroye yena weddd tebareki eshi hode koo ebbifamii

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 3 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት እድግ በሉ እግዜር ያሳድጋችሁ ጣፋጭ በእውነት ♥♥♥♥♥

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሸ6ዠ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሸ6ዠ 3 ปีที่แล้ว +3

    አቤቱ ጌታሆይ ስለ ህፃናቱ ብለክ ማረን ይቅር በለን ለአዋቂዎች ልብ ስጥልን

  • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ
    @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ 3 ปีที่แล้ว +8

    ወይ ልጆች እኮ ፍቅር ናቸው

  • @እሙአይመን-ፐ7ጀ
    @እሙአይመን-ፐ7ጀ 3 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላ አላህ ሀገራችንን ይጠብቅልን

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 3 ปีที่แล้ว +4

    የሮሠን ጥልቅ አሥተሣሠብ ነው ያላት አላህ ያሣድጋችሁ ለእናንተ ሢል ሀገራችን ሠላም ያድርግልን

    • @Mandf-fikir4ever
      @Mandf-fikir4ever 3 ปีที่แล้ว

      አሜን በእውነት 🙏💚💛❤

  • @nurhanahmed4496
    @nurhanahmed4496 3 ปีที่แล้ว +1

    Mashallah yeroosan betam asteway yehonech lij "erasihin tewagtehew atchilewum" yalechew kal ye aymero teyake new yehonegn wow allah yasadegachu

  • @haregbayuh3109
    @haregbayuh3109 3 ปีที่แล้ว +21

    ኢትዮጶያውያን ነን እስኪ ከቤተስብ ጨዋታ መጨረሻላይ የምትላትን ግጥም አንዷን እሽ

    • @roza7336
      @roza7336 3 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ እህት

  • @hadiyaomer3166
    @hadiyaomer3166 3 ปีที่แล้ว +5

    ፈጣሪዬ(አላህዬ)እባክህን፣ለነኝህ፣ድንቅ፣ልጆችህ፣ስትል፣በኢትዮጲያ፣ሰላምን፣አርከፍክፍልን።

  • @ፍቅርኢትዮጵያዊት
    @ፍቅርኢትዮጵያዊት 3 ปีที่แล้ว +1

    እሼ ሚርጥ ሰው ስለ ሚታቀርብልን ድንቅ ልጆች በጣም እናመሰግናለን ክበርሊን 😘😘😘🙏
    የኔ ማር እግዚአብሔር ያሳድግህ ጣፋጭ ነገር 😘😘😘

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk 3 ปีที่แล้ว

    Saronye yena konjo egizabher yasadegeshe marrrr ,betam gobaze😍😍😍😍😍😍❤❤❤👈egizabher yebarkeshe

  • @sebtefinalelialmazewerqime1116
    @sebtefinalelialmazewerqime1116 3 ปีที่แล้ว +4

    This beautiful little girl very smart ❤️

  • @tesfayetefere2191
    @tesfayetefere2191 2 ปีที่แล้ว

    My God this girl is really smart. God has blessed you princess!

  • @askaletsegaye136
    @askaletsegaye136 3 ปีที่แล้ว +1

    ዩልጆች ልዩ ስጦታዎች ናቸው የሚናገሩት ሁሉ በእውነት ያስደስታሉ አደበታቸው ይጣፍጣል

  • @hiwotbirru9354
    @hiwotbirru9354 3 ปีที่แล้ว +4

    የድንቅ ልጆች ፕሮግራም በጣም እንወደዋለን ግን በዚህ እድሜያቸው ስለትዳር መጠየቁ አግባብ አይመስለኝም 😟😟😟

  • @tarikuatadesse8486
    @tarikuatadesse8486 3 ปีที่แล้ว +1

    ህፃናት ፍቅር ናቸው የሮሰን አምሮ ስለሊላቸው ነው ያለችው ተመችቶኞል ስቶቻችንን ጠባብ አስተሳሰብ ያለን ሰዎች ራሳችንን እንድናይ አድርጋን ይሆን እኛ ልናስተምራቸው ሲገባ እነሱ እያስተማሩን ነው እናመሰግናለን

  • @aeth2591
    @aeth2591 3 ปีที่แล้ว +1

    Omg she so amazing God bless her
    this generation toddler r amazing
    God bless them.

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቅመም እርጋታዋ ደስ ሲል

  • @ልኬ
    @ልኬ 3 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ጌታ ፈጣሬ ያሳድግህ

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ደምሪኝ እህት አለም ቅንነት ለራስ ነው 😍

    • @ልኬ
      @ልኬ 3 ปีที่แล้ว

      @@rayabisoberi ደመርኩሸ ማማየ

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ልኬ አመሰግናለሁ እህት አለም 😍

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 3 ปีที่แล้ว

      @@ልኬ ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 3 ปีที่แล้ว +5

    💚💛❤ ልጆች የነገ ፍሬዎች ለእናንተ ሲል ቸሩ መድኃኔዓለም የኢትዮጵያን ፍቅር:ሰላምና አንድነት ይመልስልን 🙏💚💛❤ እሼ ምርጥ ኢትዮጵያዊ በርታልን😘💚💛❤

  • @godanatube5013
    @godanatube5013 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ደስ ይላል። በርቱ ውዶችዬ። ልጆች እኮ ፍቅር ናቸው

  • @emuyeemuye3173
    @emuyeemuye3173 3 ปีที่แล้ว +11

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ንፁሀን አለቁ

    • @asmamutakele9106
      @asmamutakele9106 3 ปีที่แล้ว

      አሁንስ ሁሉ ግራ ገባን አመቱን ሁሉ ደመሰስነው ተቆጣጠር ነው እያሉ ምንም ማያውቅ ገበሬ በየ ቦታው አለቀ

    • @ማርያምጽዮንኣደይብርሃንና
      @ማርያምጽዮንኣደይብርሃንና 3 ปีที่แล้ว

      @@asmamutakele9106 አያቹ የትግራይ ምስኪን ስያልቅ ደስታቹ ደረት አልፎ ነበር አሁን ግን አለቀን ትላላቹ ግን፡አለቀ ብላቹ ያሰባቹ ሰራዊት ሰላማዊ ሰው ምንም አይነካም በጣም ያናድድል የእጃቹ ማግኘት ነበረባቹ ግን እግዚአብሔር እጅ አግኙት ክፋታቹ እናንተ እኮ የአለም አስቀያሚ ክፉ ፍጡር ናቹ

  • @umuarebuu
    @umuarebuu 3 ปีที่แล้ว +13

    ፍትህ የሚሥኪኑ ዉሎ ህዝብ

  • @ፍጡምነኝየቤተሠቦቸናፍቂ
    @ፍጡምነኝየቤተሠቦቸናፍቂ 3 ปีที่แล้ว +1

    የልጅ አዋቂወች እድግበሉ🥰🥰🥰እሹቱ ምርጥ ኢትዮጵያዊነክ ኑርልን ወንድም💚💛❤💘

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 3 ปีที่แล้ว

    ምኒልክ የሚያምር ልጅ ነው
    ቴዲየ ሁሌም አንደኛ ነው ከህዝብ ልብ ውስጥ የማይጠፋ💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏ለእሼ መግጠም በጣም ደስ ይላል እድግ በይ ምርጥ ሰው እሼ ኑርልን 💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏

  • @seifubrhan1489
    @seifubrhan1489 3 ปีที่แล้ว

    አምሮ ስለሌላቸው!!! ድንቅ አባባል ተባረኪ!!

  • @SaraSara-tn5sb
    @SaraSara-tn5sb 3 ปีที่แล้ว +1

    እሼመልካምሰው ተባረክልን ልጆችዬ እድግበሉ ስለናተብሎ ፈጣሪሐገራችንን ወደቀደመሰላሟይመልስልን ስቃቹእደጉበት

  • @tinajery8829
    @tinajery8829 2 ปีที่แล้ว

    እዋይይይይ ሴቷ እንዴት ደስ ትላለች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ

  • @akmalsharfa7669
    @akmalsharfa7669 3 ปีที่แล้ว +3

    ወንድማችን እሸቱ እውነቱ ግጥም ነው የገጠመችልህ የዛሬ አበቦች የነገ ፍሬዎች ሃገር ተረካቢዎች ናቸው በርታልን እናመሰግናለን ምርጥ ወንድማችን ነህና

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 3 ปีที่แล้ว

    Sarah she is buitful with bright brain. Love you baby girl.

  • @amitube461
    @amitube461 3 ปีที่แล้ว +2

    ልጅቱዋ እርጋተዋ ድሰ ሲል

  • @AmalAmal-rp4eh
    @AmalAmal-rp4eh 3 ปีที่แล้ว

    እሽዬስውድክ ስችልበት
    እምታቀሩባቸው ልጆች ምረጦችናቸው
    አምላክ ያሳድጋቸው😘😘😘

  • @samk7242
    @samk7242 3 ปีที่แล้ว +2

    የሮሰን የተረጋጋች ምርጥ ልጅ ናት የምር

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 3 ปีที่แล้ว +1

    እሸትዬ ከአንተ ፕሮግራም ምንም የሚጠላ የለም ብቻ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ruthmime73
    @ruthmime73 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ልጅቷ አእምሮዋ ብስል ነው ተባረኪ

  • @ሙሌየአሌልጂ
    @ሙሌየአሌልጂ 3 ปีที่แล้ว +3

    ዎዬ የኔ ቆንጆዎች እግዚአብሔር
    ያሳድጋችሁ
    ስታምሩ ❤🇪🇹

  • @haytelove5466
    @haytelove5466 3 ปีที่แล้ว +3

    አይምሮ ስለላቼዉ በጣም ድንቅ ልጅ ናት
    ሴቷ ልጅ 😟😟😟😢😢😢😭😭😭😭😭