የኮሜዲያን እሸቱ መለሰ የአመራር ስልት እና የዶንኪ ትዩብ ስኬት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 146

  • @selamyonan9680
    @selamyonan9680 2 ปีที่แล้ว +63

    እሼየ ጠቅላይ ሚኒስተር ብትሆን ብየ ሁሌም እመኛለሁ!!ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ

    • @lijmilytube1553
      @lijmilytube1553 2 ปีที่แล้ว +1

      አይ ጠቅላይ ሚኒሰተርማ ይቅርበት አብይንም ብለን ነበር እንዲህ ሊጫወትብን

    • @azanawtessema501
      @azanawtessema501 2 ปีที่แล้ว +1

      ኢትዮጵያን ዪክሬን ልታልደርጊያት ነው በመክሊቱ ይስራ የምን ጠ ሚ

  • @yamtube8790
    @yamtube8790 ปีที่แล้ว +1

    ወርቅ ሰው ሲደመር ሲባዛበፍቅር ውጤቱ ፍቅር 🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌎🌎🌎🌎🌎🌎🌎🌎🌎💚🍇🍇🍇

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 ปีที่แล้ว +24

    አሼ አንተን ሳይ ኢትዮጵያን አያታለሁ💚💚💛💛❤️❤️

  • @genetgossa6170
    @genetgossa6170 2 ปีที่แล้ว +19

    እሼ እጅግ መልካም ቅን የሰው ፍቅር ያለው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው ፈጣሪ የትዳር የሂወት ዘመንክን ይባርከው

  • @ribkazeneberibkazenebe5078
    @ribkazeneberibkazenebe5078 2 ปีที่แล้ว +2

    እሼ እግዚአብሔር ይርዳክ አዉ እዉነት ነዉ ንስሐ ለነፍስ ብቻ አደለም በአለምም ርፍትና ሰላም ይሰጣ ሌላ ሕይወት አዲስ እንደተወለ ያክል ነዉ ጥሩ መልክት ነዉ ፈጣሪ ይባርክሕ እና ደሞ ቤተክርስቲያን በመመላለስ ብቻ አደለም መንፈሳዊነት በስራ ነዉ

  • @yaredenayared8873
    @yaredenayared8873 2 ปีที่แล้ว +5

    አሼ ከጥረቱ ባሻገር የእግዚአብሔር እጅ የዳበሰው እድለኛ ሰው ነው መልካም እና ቅን "ሠራተኞች" ወንድምና እህቶችን ሰጥቶታል ገና ብዙ እናያለን አቦ ክርስቶስ በነገር ሁሉ ይጠብቅህ።

  • @ቀሚtube4409
    @ቀሚtube4409 2 ปีที่แล้ว +2

    እሸቱ አሰራርህ የውጪ እስታየል ነው በጣም አሪፍ ነው አላህ ይጠብቅህ ከክፋት ይጠብቅህ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 ปีที่แล้ว +11

    እሼ ጀግናነህ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ረዥም እድሜና ጤና ይስጠው ፍፄ እንኳን ጌታ አተረፈሽ

  • @roab1
    @roab1 2 ปีที่แล้ว +1

    ከዚህ ፕሮግራም ሁለት ነገር ተምሬበታለው ። የእሸቱ የማዳመጥ ችሎታ እና የፍጹም ሰውን appreciate የምታድርግበት መንገድ የሚገርም ነው ።

  • @yonatanworku9769
    @yonatanworku9769 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍፄ ድንቅ ሥራ ከድንቅ አቀራረብ ጋር እያሳየሽን ነው..እናመሰግናለን

  • @letekidantewelde2087
    @letekidantewelde2087 2 ปีที่แล้ว +1

    Ashetye Azgabher Admen ysth
    Ye Abraham sra tseraleh ana yemjemery ljh Abrhab btlew des ylneber Azgabher kalow🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @حليمهإبراهيمابراهيم
    @حليمهإبراهيمابراهيم 2 ปีที่แล้ว +2

    ፍፁም ድንቅ ነሽ

  • @gudayzemichale7704
    @gudayzemichale7704 2 ปีที่แล้ว +7

    እናቴ ረጅም ዕድሜ ይስጥሽ

  • @azutube6342
    @azutube6342 2 ปีที่แล้ว +5

    እሼ ድንግል ማርያም ከነልጇ ትጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እጠበኝቆሽሻለኹአምላኬበድ
    @እጠበኝቆሽሻለኹአምላኬበድ 2 ปีที่แล้ว +3

    እሽ መልካም ሰው መጨረሻውን ያሳምርልህ ቅን ሰው ስትኾን ለሰው ማሰብ ሰውን መርዳት ያስደስታል የሕሊና እርካና የነፍስ ስንቅ ነው መልካምነት ። የእውነት እግዚአብሔር ን በጣም ከምለምነው ነገሮች አንዱና ዋነኛው መልካም ሰው መሆን ሰውን እንደ ሰው ማየትና የተከፉትን ማጽናናት ምንም ባይኖረኚም ግን ካለች ነገር ላይ ለተቸገሩ ሰዎች መርዳት ነው ። ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 2 ปีที่แล้ว +6

    የኔ መንግስት እሼ እረጅም እድሜ ከነባለቤትህ ይስጥህ

  • @zadealiyoutyoub9916
    @zadealiyoutyoub9916 2 ปีที่แล้ว +2

    እሸቱ ምርጥ ልጅ እቅድህ ሁሉ አላህ ያሳካልህ

  • @tewahdohaymanotee
    @tewahdohaymanotee 2 ปีที่แล้ว +5

    እሼ ፈሪሃ እግዚአብሔር ስላለው ገና የትናየት ይደርሳል። እሼ እንወድሃለን። ፍፁም አንቺም ጥሩ እይታ አለሽ በርቺ።

  • @AyzoshEmaye
    @AyzoshEmaye 2 ปีที่แล้ว

    ይቺ እህት እውነት ነው የምትናገረው እኔ አሜሪካን ሀገር ነው የምኖረው አንዳንድ ሰዎች ላይ ከትምህርት ቤት በላይ ነው እውቀታቸው እሼም እንደዛ አይነት ሰው ነው ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ።

  • @nevanebuta3940
    @nevanebuta3940 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁለታችሁም ጠቃሚ ሰዎች እስከዛሬ ሌሎች ላይ ያየዋቸው አነሱብኝ

  • @tgalmey8713
    @tgalmey8713 2 ปีที่แล้ว +9

    ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ሞገስን ይስጥክ አባቴ

  • @የጴጥሮስእናትነኝ
    @የጴጥሮስእናትነኝ 2 ปีที่แล้ว +3

    ግሩም ነው በርቱ

  • @dinknshdube9630
    @dinknshdube9630 2 ปีที่แล้ว

    እሼ ስለንሰሀ ያነሳከው በጣም ትክክል ነው አሁንም ጨምሮ ይስጥክ ሁሉንም።

  • @meryemcookingandbakery
    @meryemcookingandbakery 2 ปีที่แล้ว +4

    አለህ ይጠብቅህ እሼ አንተን የምገልጽበት ቃል የለኝም 🙏🙏

  • @yenemarGrace1
    @yenemarGrace1 2 ปีที่แล้ว +9

    ሰላም ፍፄ ሰላምሽ ይብዛልኝ እሼ እጅግ መልካም ቅን የሰው ፍቅር ያለው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው ፈጣሪ የትዳር የሂወት ዘመንክን ይባርከው በርቺ እህታችን 🙏

  • @ነኝወሎየዋየመዳምአቡላስ
    @ነኝወሎየዋየመዳምአቡላስ 2 ปีที่แล้ว +2

    እሺ መሊ

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰውን እንደሰው ማየት❤❤❤❤

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 2 ปีที่แล้ว +3

    ግሩም ነው በእውነቱ የሄዳችሁበት ስልትና አካሄድ ደስ ይላል

  • @rahelhailu8755
    @rahelhailu8755 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow

  • @firehiwotdemisse3004
    @firehiwotdemisse3004 2 ปีที่แล้ว +1

    esheye betem yemtgerm leje neh fatari abzto yebarkh

  • @ayelutsegaw3808
    @ayelutsegaw3808 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር የሁላችንንም የልባችንንመሻትይፈፅምልን

  • @tsigeredatafessemulugeta4944
    @tsigeredatafessemulugeta4944 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁለት ዉብ ሰወች! የምትወደዱ ናችሁ፡፡ ፍፁምዬ እይታሽን በጣም ነዉ የምወደዉ፡፡ በዚህ ፕሮግራም ላይ ያለሽ አቀራብም በጣም ደስ ይላል፡፡ እሸቱ የሚደንቅ ሰዉ ነዉ፡፡ እኔ ከኮሜዲ ባሻገር ያለዉን ማንንት ብዙም አላዉቅም ነበር፡፡ ለካ ብልህ የስራ መሪም ነዉ፡፡ ብዙ የተማርኩበት የጭዉዉት ፕሮግራም ነዉ፡፡ ደግሞ እንደተለመደዉ ቃለ መጠይቅ ሳይሆን ጭዉዉት መሆኑ በጣም ደስ ይላል፡፡
    በርቺ ጀግኒት ገና ለብዙ ሰዉ የምትደርሺ ነሽ!

  • @kalesorsa8818
    @kalesorsa8818 2 ปีที่แล้ว +1

    Esha baxame merxe Ethiopiaya new fkre yahonkea wademachene❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @abetumaren4576
    @abetumaren4576 2 ปีที่แล้ว +1

    Huletachihum Egziyabiher yibarkachu ! Bizu temirenal

  • @Ben-class
    @Ben-class 2 ปีที่แล้ว +7

    betam arf interview nw berchi.... gn positively and lewedefitu enditastekakyi mimekrsh ngr engda gabzesh anchi bzu mawrat yelebshm and and botaoch lay degmo hasabun saychers eyakuaretshw nbr ena yihe ngr tinsh temelkachun michot yinesal... beterefe gn btm arf nw ketayun kifil be gugut etebkalw

  • @nigisttadesse4873
    @nigisttadesse4873 2 ปีที่แล้ว +1

    Will be there. Mamay. እሼ መጥቶ መቅረት አይታሰብም እሼ ኢትዬጵያዊዉ

  • @yordanosdanial7674
    @yordanosdanial7674 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኩዋን እግዚአብሔር አተርፈሽ

  • @zinetabdulhadi868
    @zinetabdulhadi868 2 ปีที่แล้ว +1

    Esha ya Ethiopia lij new Allah edma ena tana yesth

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አተረፈሽ እህቴ ፍፁምዬ ወዳጄ

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +3

    ልክ ነክ ሰው በሰወኛ መከበር አለባት

  • @kherianasser7770
    @kherianasser7770 2 ปีที่แล้ว +1

    Eshi I am happy for you
    I now you will be billionaire one day in money but you are more than billionaire in brain already god bless you.
    I love eshi I love zaki
    Most I love megabi hadis I love him I respect him

  • @berekettesfaye4753
    @berekettesfaye4753 2 ปีที่แล้ว +2

    ደስ የምትል ሳት ነች ዛሬ ነው ያየዋት

  • @KAT_Media.
    @KAT_Media. 2 ปีที่แล้ว

    መልካምነትን ከእንዲህ ኤነት ኢትዮጵያዊ አለመማር ከባድ ነው አመሰገንኳችሁ እህትና ወንድሜ!

  • @tsionsante3238
    @tsionsante3238 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ እኮ ነሽ ጏደኛዬ! እንኳን እግዚአብሄር አተረፈሽ::: እሼ እየቀለደ ቁም ነገር የሚያስተላልፍ ❤️❤️:: አቅፎ መቅጣት love it. ባደገው ህገር አለቆች ችግርሽን ለመንገር መጀመሪያ የሰራሻቸውን መልካም ነገሮች ይነግሩሽና ከዛ ያጠፋሽው ምን እንደሆነ ይጠይቁሻል (Ask questions to raise self-awareness) አንቺ ካላወቅሽ ይነግሩሻል:: ይህ እኛም ህገር እጅግ አስፈላጊ ነው:: አንቺ እኮ ቀድመሻል ውዴ love you

  • @yordanosdanial7674
    @yordanosdanial7674 2 ปีที่แล้ว +1

    እሸ ምርጥ ሰው ምን ብየ ልግለጥህ እንተ ስው ነህ።

  • @hamelmalworku5575
    @hamelmalworku5575 2 ปีที่แล้ว +2

    እሼ የሰው መውደድ የሚገኘው ከፈጣሪ ነው እግዚአብሔር አሁንም ይርዳህ። ከቶሮንቶ ካናዳ ሐሚ ነኝ።

    • @sofiboss4744
      @sofiboss4744 2 ปีที่แล้ว

      Hi hami! Please............................?

  • @tizibtergete5728
    @tizibtergete5728 2 ปีที่แล้ว +2

    እሄንን ልምድ ደቡብ ኮሪያውያን እንዴት እንደሚጨቀሙበት ብታዩ ትገረማላችሁ አብሮ ለማደግ በጣም ጠቃሚ ነው

  • @yared_yehulaset
    @yared_yehulaset 2 ปีที่แล้ว +6

    ደስ የሚል ቆይታ

  • @emutube9137
    @emutube9137 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ጠካራ ሰዉነህ ሰላምህ ይብዛ

  • @kherianasser7770
    @kherianasser7770 2 ปีที่แล้ว +1

    Decent lady
    I am very very happy to see this kind of womon

  • @hanategenu6200
    @hanategenu6200 2 ปีที่แล้ว +2

    እሼ መሌ ሰላምህ ይብዛልህ

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 2 ปีที่แล้ว +2

    እሼ እምትደነቅ ሰው ነክ ሁሌም የምታስደንቅ

  • @tigesttigest2936
    @tigesttigest2936 2 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ዜጋ እሼ

  • @bintkadir4594
    @bintkadir4594 2 ปีที่แล้ว +3

    ጎበዝ ሴት ነሽ

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 ปีที่แล้ว

    እሼ እድሜ ከጤና ጋር

  • @wedajoqejela4433
    @wedajoqejela4433 2 ปีที่แล้ว

    ጠያቂዋ ብዙ ታወራለች። ማነው ጠያቂ እስክል ድረስ ነው ግራ ያጋባችኝ።

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 2 ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም የህይወት ውይይት
    እግዜያብሄር ይባርካችሁ

  • @yesibethigi
    @yesibethigi 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እሼ መሌን ሰላምጣሽልን።

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀግኒተ በርቺልኝ እግዚአብሔር ያሰብሽውን ይሙላልሽ

  • @haylu8198
    @haylu8198 2 ปีที่แล้ว +2

    በርቼ እህታችን በጣም ጎበዝ ነሽ በጣም እሼ እግዚአብሔር ይባርካቹሁ

  • @abirhamseyfu4133
    @abirhamseyfu4133 2 ปีที่แล้ว +5

    እሼ መጫርሻህን ያሳምሪ

  • @Nimo1tube_hoppenes
    @Nimo1tube_hoppenes 2 ปีที่แล้ว +1

    Ashe mirt sew 🥰❤️❤️🥰😍❤️

  • @bzu4394
    @bzu4394 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ጥበበናው እሽቱመለስ💪💪💪💪💪🐅🐅🐅🐅🐅🐅♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @eliayassami7210
    @eliayassami7210 2 ปีที่แล้ว

    💚💛❤️💚💛❤️እ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ሼ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️እ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ሼ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️እ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ሼ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️እ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ሼ💚💛❤️💚💛❤️💚እ
    💚💛❤️💚💛❤️ሼ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️እ💚💛💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ሼ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️እ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ሼ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️እ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ሼ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️እ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ሼ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️እ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ሼ💚💛❤️💚💛❤️💚💛እ❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛ሼ❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️እ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ሼ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️እ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ሼ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚እ💛❤️💚💛❤️💚💛💚💛❤️💚💛❤️ሼ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️እ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ሼ 💚💛❤️

  • @legaworkkebede945
    @legaworkkebede945 2 ปีที่แล้ว +1

    We are fleng like our room mates, because everyday we watch your show

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 2 ปีที่แล้ว

    እማይጠገብ ጨዋታ እግዚአብሔር ይስጣችሁ አስተምሮኛል💚💛❤🌷💕🙏💚💛❤🌷💕🌹🌺

  • @birhanugerma3307
    @birhanugerma3307 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም አድርግል

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 2 ปีที่แล้ว +2

    አግዚአብሔር ያሰሹን ያሳካልሽ ጥሩ ሀሳብ ነዉ ያሰሽዉ የተወያቹትም ገቢ የሆነ ሀሳብ ነዉ

  • @tube-mv4tf
    @tube-mv4tf 2 ปีที่แล้ว +1

    እሼ መሌ የኢትዮጵያ ፈርጥ በሄድክበት እከተልሀለሑ አታመልጠኝም በርታልኝ አቅራቢዋም እናመሰግናለን

  • @rahelhailu8755
    @rahelhailu8755 2 ปีที่แล้ว +1

    Waw

  • @hermib6845
    @hermib6845 2 ปีที่แล้ว +5

    Mamaye you got him at the best time 😂❤

  • @hiwotalemayhu4083
    @hiwotalemayhu4083 2 ปีที่แล้ว +1

    Asha Melan selakerbshilen betam enamsgnalen 🙏🙏❤️

  • @yesufhussen3992
    @yesufhussen3992 2 ปีที่แล้ว +3

    fitsumYe eshie betam new yemwedacheu🤩😍🥰

  • @ፋፊነኝየልጄናፋቂ
    @ፋፊነኝየልጄናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +2

    እሼን ሳይ ኢትዮጵያን አያለሁ ወላሂ ሰዉ አክባሪ

  • @sofiasofia7501
    @sofiasofia7501 2 ปีที่แล้ว +3

    waw

  • @eyesusAmalajekebere_6310
    @eyesusAmalajekebere_6310 2 ปีที่แล้ว

    Because of Eshetu i subscribe u ok beautiful !!! ...

  • @mafianatube6344
    @mafianatube6344 2 ปีที่แล้ว +2

    እሼ መሌ🥰🥰🥰

  • @tadelchlemiwhaanaa7050
    @tadelchlemiwhaanaa7050 2 ปีที่แล้ว

    Egzabere yebarkaa Ashe barta 👏

  • @awotaraya6590
    @awotaraya6590 2 ปีที่แล้ว

    እሸቶ ግሮም ሰው ነው አሰተሳሰቡ ሁሌም ይገርመኛል የተባረከ ሰው

  • @amehatilaye9363
    @amehatilaye9363 2 ปีที่แล้ว +1

    arifi Nw gn.....በደንብ አላሶራ አልሽው

  • @alemaywld6120
    @alemaywld6120 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ጥያቄ ነው የጠየቅሽው

  • @Eresteyoutube
    @Eresteyoutube 2 ปีที่แล้ว

    ሁላችንም ለንስሀ ያብቃን

  • @abetamuwelubersuhone4620
    @abetamuwelubersuhone4620 2 ปีที่แล้ว

    ፍፁሜ አይዞሽ በርች

  • @ትዝታ-ጐ2ዀ
    @ትዝታ-ጐ2ዀ 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋው እምገርም ናት

  • @dinbuluwerku1550
    @dinbuluwerku1550 2 ปีที่แล้ว

    yetebareksh futusme megerm gn asasabe hasab newu yanesashewu demo menesat kalebet sew lay

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 2 ปีที่แล้ว

    Thank you so much my darling this boy is one of the kindest person ever God bless him thank you for sharing ema 🙏🏽😊

  • @helenaregay3322
    @helenaregay3322 2 ปีที่แล้ว +1

    betam nw yemnekakaw Eshe aniten sadamti

  • @dejeneyonas5075
    @dejeneyonas5075 2 ปีที่แล้ว

    Lemeteyek hedesh bezuuuuu yawerashiwu anchi nesh

  • @beteberana-2657
    @beteberana-2657 2 ปีที่แล้ว +6

    ፍፁሜ በርቺ I hope በቅርቡ ያንቺም ቻናል Viral ይሆናል።

  • @weinitushibeshi7321
    @weinitushibeshi7321 2 ปีที่แล้ว +2

    Eshetu you are so amazing person ❤️ my dad also liked your doing for your employees. we celebrated all holidays together ❤️ because he understood well.

  • @gunatimes-8149
    @gunatimes-8149 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ

  • @belayenshaeylegobeaw4834
    @belayenshaeylegobeaw4834 2 ปีที่แล้ว +2

    አንተ እኮ ትለያለህ አሼ በጣም ጥሩ ሰው ነህ

  • @serkalmbekele5435
    @serkalmbekele5435 2 ปีที่แล้ว

    ቢኖረኝ የምመኘውና መስራት የምፍልግበት ቦታ እንዲህ ዓይነት ነበር ! ምነው የኔ አለቆች ይህንን ቢያዳምጡ!!!!

  • @foziloue8518
    @foziloue8518 2 ปีที่แล้ว +1

    እሸን ሀረብአገርአምጥቶነበር ላረባቸ ትምርትቢሰጥ ብየ ተመኝው

  • @yandabatlijochshow
    @yandabatlijochshow 2 ปีที่แล้ว +1

    Ehete mlkam nw interviw mareg telmamji ljmari melkam nw

  • @seteshifere1225
    @seteshifere1225 2 ปีที่แล้ว

    Yibarikachihu

  • @salmgetachew612
    @salmgetachew612 2 ปีที่แล้ว +1

    እሼ እግዚአብሔር ይስጥህ የሰው ልጅ ዋናው አቅሙ ፈጣሪን መፍራት ነው ዘርህን ያብዛው

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 2 ปีที่แล้ว

    ምነው ባላለቀ ብዬ የተመኘሁት ፕሮግራም እግዚአብሔር ይባርክሽ ፍፁምዬ

  • @የተውሂድእናየሱናዩቱብኡሙ
    @የተውሂድእናየሱናዩቱብኡሙ 2 ปีที่แล้ว +4

    እሼ እኔም እፍልጋሃለው በትለይ በሰድት ላሉ እህቶች መልክት አለኝ እኔም ከአመት ቦሃላ እመለሳለው እንሻ አላህ