🔴 "መቁረብ መታሰር ነው የሚሉ አሉ፣ ትክክል ነው?" | ልማድና ክርስትና

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 270

  • @meherat938
    @meherat938 11 หลายเดือนก่อน +58

    መድኃኔያለም ሆይ የልቤን መሻት አንተው ታውቃለህና ኩላሊትን የምትመረምር አምላኬ ሆይ ሁሉም እንደፍቃድህ ይሁን :: ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

    • @berihu2222
      @berihu2222 10 หลายเดือนก่อน +1

      ሰላም መብህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ደስ የሚል ትምህርትኖው ኣድ ጥያቄ ኣለይ ባልና ሚስት ኣዱ ሞቁሮብ ፈልጎ ኣዱ ተመክሮ ተዘክሮ ኣልቀበልም ካለ በትዳር ሆኖ ኣዱ መቀበል ይችላል ወይ ከይቅርታ ጋራ

  • @ashenafiabraham5837
    @ashenafiabraham5837 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ፣ ቃለህይውት ያሰማልን መምህር ።

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 11 หลายเดือนก่อน +22

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን በልምዶች ከታሰርንበት በወንጌሉ ቃል እንድንኖር በትክክል ስለአስረዱን እግዚአብሔር ይባርክዎት እንዲህ አይነቶች ትምህርት ገና ገና ብዙ ይቀረናል በልምዶች እስር ውስጥ ነንና❤🙏🙌🏽

  • @ይማልዱየኛየሁሉዩትዩብ
    @ይማልዱየኛየሁሉዩትዩብ 11 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ትክክለኛና ወሳኝ ትምህርት ለኛ ለኦርቶዶክሳውያን እናመሠግናለን

  • @haregmengsha5657
    @haregmengsha5657 11 หลายเดือนก่อน +10

    ቃለህይወት ያሰማል በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነው በልቦናችን ይደርብን

    • @fantuGeberi
      @fantuGeberi 11 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ባለቤቴ ሞቶብኝ ብቻዬን ነው የምኖረው ታምሜ ኦፕሬሸን ተደርጌ በህመም ላይ እያለው ተቀበልኩኝ አባቴ ቀደም ሲል ልቀበል ስላቸው አስቢበት ይሉኝ ነበር ባለቤቴ ሞቶብኛል ልጅ የለኝም እንዳገባ ስለሚፈልጉ ነው 😊ቆርቤም አገባለው ልጅም የአምላክ ስጦታ ነው በዚህ ተግባብተን ተቀበልኩኝ ተመስገን ጤናዬን ይመልስልኝ ስርቼ እንድበላ ይርዳኝ

  • @m.a7824
    @m.a7824 11 หลายเดือนก่อน +3

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱልን፣ በእውነት እኔ በግሌ ወደዚህ ቻናል ከመጣሁ በጣም ደስ የሚል ትምህት አግቻለሁ እናም በርቱልን መምህራችን በተለይ በአረብ አገር ላለን

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 11 หลายเดือนก่อน +2

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማል በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅህ ያገለግሎት ዘመኖትን ያርዝምል በጣም ጠቃሚ ት/ት ነው ልማዳዊ ክርስትና ከልብ እናመሰግናለን

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 6 หลายเดือนก่อน +12

    ፈጣሪ፡ሁላቺንም፡ለንሳሀ፡ሞቱ፡ያብቃን፡አሜን፡ቃወህይወትን፡ያሰማልን፡መምህራችን

  • @dagimdamite3297
    @dagimdamite3297 11 หลายเดือนก่อน +4

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እባክዎ ስለ ፍቅር ግንኙነት የምንማርበትን ትምህርት ያስተምሩን

  • @AlemAlem-d6y
    @AlemAlem-d6y 7 หลายเดือนก่อน +2

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጥያቄወቻችን ስብስብ አርገው በሚገባ ነው ያስተማሩን ቃል የለኝም በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን😔❤❤❤

  • @AmsalAmsal-ko9ue
    @AmsalAmsal-ko9ue 11 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ቃል ህይወትን ያሰማልን ብዙ ትምህርትን አግኝቻለው እውነትም የልማድ ክርስትና

  • @መንበረሥላሴ
    @መንበረሥላሴ 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @bereketgoa5185
      @bereketgoa5185 11 หลายเดือนก่อน

      Bale ena miste teleyaytew mekureb yechelalu wey

  • @user-ln7dl9mq9m
    @user-ln7dl9mq9m 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @HabtamGobeze
    @HabtamGobeze 5 หลายเดือนก่อน

    Enanten yeseten fetar yimesgen yemalawukewu eyawekunew❤❤❤❤

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
    @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
    እዲሄ አይነት ትምህርት ስለምታቀርቡልን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @smrethabteyes
    @smrethabteyes 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሪፍ መርሀ ግብር ነው በዚው ይቀጥል

  • @belayneshabebe7632
    @belayneshabebe7632 11 หลายเดือนก่อน +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ 🙏🏽 በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ ክብረት ይስጥልኝ!

  • @abrhitakalu5013
    @abrhitakalu5013 11 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ዕድመና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንዎት ያርዝምልን ቃለ ህወት ያሰማልን አሜን እኛም ሰምተን መልካም ፍሬ እንድናፈራ ቸሩ መድሃኒአለም ይርዳን አሜን

  • @KidestAlemayehu-gx5cz
    @KidestAlemayehu-gx5cz 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር በቸርነቱ ይቅር ይበለን

  • @SaraSara-bt1he
    @SaraSara-bt1he 6 หลายเดือนก่อน

    መምህር በዉነት እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያኑረልን ❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን

  • @SergneshalemuSernem
    @SergneshalemuSernem 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን❤❤❤

  • @HiwetZerhun
    @HiwetZerhun 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @genetbreket3951
    @genetbreket3951 6 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen kal eywet yasmleig

  • @CetyCety-fs4vu
    @CetyCety-fs4vu 6 หลายเดือนก่อน

    የእግዚአብሔር ሰላም ይጠብቃቹህ መምህር ቃለህይወት ያሰማል እኛም ሰምቶ ከመጣሰ እግአብሔር ይሰዉረን እዉነት ከትምህርታቹህ ብዙ እየተማርኩ ነው ያገልግሎት ዘመናቹህ የተባረከ ይሁንልን እዉነትእኔ ማእንደዚህ ታላላቅ መምህሮች እና የአባቶች ትምህርት እና መንፈሳዊነገሮች ስሰማ ምንም እንኳ መንፈሳዊ ሰው ባልሆንም እናተን ስሰማ ሳይ ግን በኦርቶዶክስነቴ ብቻ ልቤበደሰታ ይሞላል መምህሮቸ በድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤አገራችንንም ና ተዋህዶነታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን❤❤❤❤

  • @tktyemariam
    @tktyemariam 10 หลายเดือนก่อน

    መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!

  • @tigisttigist2009
    @tigisttigist2009 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @MeronDegafe
    @MeronDegafe 6 หลายเดือนก่อน

    Kale hiewate yasemalene

  • @mekadr842
    @mekadr842 11 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you i share pls every one share thus is big lessen to all😊

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205
    @asekilemarayimeyimareyamli7205 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለመምህራችን

  • @GeySysy
    @GeySysy 6 หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃለ ሂዉት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @mesigente708
    @mesigente708 11 หลายเดือนก่อน +1

    Bawnte eigzabhare aimlke kalhwate yasmalne❤🙏

  • @alam1129
    @alam1129 3 หลายเดือนก่อน

    Be ewunt betam kale yehiwt yasemalen ❤❤❤❤❤❤

  • @MaMa-zr1ry
    @MaMa-zr1ry 7 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን!!!

  • @TeshomeWami
    @TeshomeWami 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ታላቅ ትምህርት ነዉ

  • @lydiaseifu6688
    @lydiaseifu6688 11 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwot yasemalen

  • @weniweni3607
    @weniweni3607 7 หลายเดือนก่อน

    ቃል ሁትን ያሰማአልን መምህር 🙏❤️

  • @kalkidan-t3j
    @kalkidan-t3j 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @sarayayi6928
    @sarayayi6928 11 หลายเดือนก่อน +1

    amen.mamen.qal.hiwet.yasmalen.🏩🏩🏩🏩💒💒🎆🎆🎆🎆🙏

  • @atsede7592
    @atsede7592 11 หลายเดือนก่อน

    Kalehiwoten yasemalen

  • @menberaagonafer526
    @menberaagonafer526 5 หลายเดือนก่อน

    AmenAmen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ
    @ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር❤

  • @ZewedeDereje
    @ZewedeDereje 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር "የልቤን"መሻት" አንተሙላልኝ"ሁሌም"እናፍቃለሁ❤❤❤❤❤

  • @ታማኝነኝለቃሌ
    @ታማኝነኝለቃሌ 11 หลายเดือนก่อน +5

    ቃለሂወት ያሰማልን በእውነት
    መምህርዬ እደው እዳይጠፉብን
    ✝️⛪️🕊👏

  • @ለኔሲልያኑርሽእናቴ
    @ለኔሲልያኑርሽእናቴ 6 หลายเดือนก่อน

    ቃልህወት ያሰማለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @TesfalemMekonen
    @TesfalemMekonen 11 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን...አንድ ርዕሰ ጉዳይ ነበረኝ እብድው ቢቻል ፕሮግራም ቢሰራበት...በውጩ አለም የምንኖር ኢትዮጵያውያን ብዙ ጊዜ የራሳችን የሆነ ቤተክርስቲያን እስኪኖረን ድረስ በመከራየት እና በመዋስ ወይም ደግሞ ከምስራቅ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አዳራሽ በመቀበል ነው የቅዳሴ ስርዓት የምናከናዉነው...ነገር ግን እንደ ኢትዮጵያውያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ሁሉንም ስር ዓት መጠበቅ የሚቻል አይደለም በብዙ ምክንያቶች..በዚህ ምክንያትም ከተወሰኑ ሰዎች ጋር አለመግባባት አለ...ሁሉንም ስር ዓት መጠበቅ ካለብን ደግሞ ቅዳሴዉን ማቆም ይኖርብናል...ነገር ግን ይህ ቅዳሴ በመኖሩ የሚቆርቡ ሰዎች አሉ...ካልተግባባንባቸው ምክንያቶች አንዱ የታቦቱ ማደሪያ ከምስራቅ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ለብቻ ለይተዉ በሰጡን የተለየ ቦታ ነው የሚቀመጠዉ ንዋያተ ቅድሳትንም ጨምሮ ማለት ነው። ሰዎች በዚህ መንገድ መሆኑ ትክክል አይደልም ይላሉ እኛም እንዳልሆነ እናዉቃለን ለጊዜ ማድረግ የተቻለዉ ይህ ነው...ይህ ቅዳሴ ስርዓት ከሌለ ብዙ ወጣቶች ይጠፋሉ፡ ወድ ሱስ ይገባሉ። በእነዚህ እና መሰል ምክንያቶች በጣም አስፈላጊ ነው ነገር ግን ስር ዓትን እየጠብቅን አይደለም...ምን ይላሉ መምህር,?...ስር ዓትን እና ዙሪያገባውን እንዴት ማስታረቅ ይቻላል? ....እግዚአብሔር ያክብርልኝ....ሀገሩን ያልጠቀስኩት በምክንያት ነው።

    • @mitikuabera602
      @mitikuabera602 9 หลายเดือนก่อน

      ይደውሉኝና እናወራለን

  • @ፍቅርሽድንቅነውእመቤቴ
    @ፍቅርሽድንቅነውእመቤቴ 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህራችን ቀንድል ሚዲያ በእውነት እናመሰግናለን ጥያቄየን እንዳያችሁት ብመልሱልኝ ደስ ይለኛል እኔ የምኖሮው አረብ ሀገር ነው እና ፆም በሆነ ስአት እፆማለሁ ፍስክ ሲሆን የእነሱን ምግብ ነው የምመገበው አሁን አብይ ፆምን እየፆምኩ ነው እና ለፋሲካ ስጋው ደሙን ለመቀበል እያሰብኩ ነበር እችላለሁ ?

  • @BurtukanTadele-hk3zo
    @BurtukanTadele-hk3zo 6 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር እግዚአብሔር ቃላ ህይወት የሰማልን አንድ ያስጨነቀኝ ነበር እሱም
    "ቅዱስ ቁርባን ታቀብያለው ግን በጣም እያስጨነቀኝ ነው አእምሮዬ ማረፍ አልቻለም በንስሃ አባቴ ምክንያት ብዙ ነገር ደርሶብኛል እና ወደ ሌላ አባት መሄድ ፈራው ምን ላድርግ

  • @AhmadiQa
    @AhmadiQa 5 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛንም የተግባር ክርስቲያን ለመሆን ያብቃን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sunnights6561
    @sunnights6561 11 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር ለስጋ ለደሙ ያብቃን እደቸርነቱ

  • @solomonmatebu
    @solomonmatebu 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን ። ሠው የተለያየ የ እውቀት እና ባሕል ሥላለ እሡን ታሣቢ ቢደረግ።ምሣሌ
    አለባበሥን በተመለከተ የሕጉ መንሠኤ ወይም motive ቢነገር ከዛ ሑሉም ሠው ባሕሉን በዛ ይለካል ማለት ነው።ከዛም በምሣሌ ማሥረዳት

  • @Selina6648
    @Selina6648 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማል መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቆት አሜን መምህር የእኔ ጥያቄ ፍቅረኛ ወይንም እጮኛ ያለው ሰው መቁረብ አይችልም ወይንሰ ዪችላል እኔ በሰደት ነው የምኖረው እጮኛ አለኝ ግን አልተጋባንም ለቤተሰቦቼ ሺምግልና ልኮ ተቀብለውታል እኔ በጣም መቆረብ እፈልጋለው ግን አንደ ላይ መቆረብ ነው የምፈልገው እሱ ግን በሰራ ምክኛት ምንም አይመቸውም የእረፍት ቀኑ ዕሮብ ሰለሆነ ቤተክርስቲያንም እንኳን መሂድ አይችልም ታድያ እኔ ብቻዬን መቆረብ እችላለው ሳንጋባ ? ሁልቀን ወጣቶች ሰቆርቡ በጣም እቀናለሁ በ UAE አብደቢ ላይ በጣም ነው የሚያሰቀኑት እኔ ሁል ቀን መንፈሳዊ ቅናታ ያድርብኛል የማልቅሰበትም ግዜ አለ የደሰታ ብዛት በጣም ብዙ ወጣት ሰደተኞች ሲቆርብ በማት ተደሰቼ 🥰

  • @makimaki388
    @makimaki388 11 หลายเดือนก่อน

    ምህሬ በውነት በጣም አመሰግናለሁ ዘመኖት ቤቱ ይለቅ በውጤ የነበረ ነገርነበር

  • @ወለተሚካኤልነኝ
    @ወለተሚካኤልነኝ 17 วันที่ผ่านมา +1

    መምህር እንደምን አላችሁ የቆረብንበት ልብስ ሲያረጅ ምንድነው የምናረገው ስንቁርብ ያረግነውን ጫማ ሊላ ቦታ ብናረገው ችግር ይኖረው ይሆን ዘማሪ እና ሊቀ ዳቆን ቀዳሚ ፀጋ ለመምህር እደምታደርስለኝ አምናለው ከቻልክ በዚው ላይ ፃፉልኝ❤❤❤

  • @jakrrbr7271
    @jakrrbr7271 11 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን !እኔ ገና ጎደኛ ሁነን ሀሳብ ሳቀርብለት አይቻልም እያለ በተደጋጋሚ ይለኛል እኔም ከሱጋር ላለመሆን ወስኛለሁ እኔም እኮ በብዙ ነገር ደካማ ነኝ እግዚአብሔር ቢፈቅድልኝ ነው እጂ

  • @meazaberhane8224
    @meazaberhane8224 6 หลายเดือนก่อน +1

    ፕሮግራማችሁን እከታተላለው:: መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን:: ቅዱስ ቁርባን ስንቀበል: የክርስቶስን በይሁዳ ተስሞ መሸጥን በማሰብ ነው የማንሳሳመው እና የማንተቃቀፈው ሲባል ሰምቻለሁ:: ይህ ልማድ ነው ወይስ ክርስትና? እባካቹ መልሱልኝ::

  • @achutube1688
    @achutube1688 11 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላቹ እኛም እንደ ቃሉ እንድንኖር እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን አሜን እኔ በውስጤ ያለው ጥያቄ ሁሉ በዚህ ትምርት ተመልሶልኛል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Tersitemichael
    @Tersitemichael 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን። የተቆረበበትነ ልብስ ሳይታጠብ መልበስ አይቻልም ይባላል ምንያህል እውነት ነው?

  • @ወለተሚካኤልነኝ
    @ወለተሚካኤልነኝ 17 วันที่ผ่านมา +1

    የእውነት መፀናኛዋቺ ናችሁ ስለ ቤተክርስቲያኔ የማውቅባችሁ

  • @sara-tp5mh
    @sara-tp5mh 11 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን በእውነት በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ሐይማኖታችን ምን ይላል ሳንል በልማድ እምናደርጋቸው ከእግዚአብሔር የሚያርቁን ብዙ ናችው እና በትማርነው ትምህርት እንድኖር እግዚአብሔር ይርዳን

  • @alemayehugetahun9810
    @alemayehugetahun9810 11 หลายเดือนก่อน

    KALE HWOTE YASEMALEN MEMHER !

  • @kokokeke2699
    @kokokeke2699 7 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ለስገው ወደሙ ያብቃን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ተዋህዶእናቴየዘላለምቤቴ
    @ተዋህዶእናቴየዘላለምቤቴ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
    የሰማነዉንም በልቦናችን ያሳድርልን በእውነት ብዙ ያወቀን እየመሰለን እማናውቀው ብዙ አሉን ቀጥሉልን እኛም እንከታተላለን 😢😊😊😊

  • @GenetBekele-tk4xo
    @GenetBekele-tk4xo 6 หลายเดือนก่อน

    አንዳንድ ጊዜ ከቤተክርስቲያ ከወጣን በኋላ እይሄድን አሀዱ አብ ቅዱስ ይባላል በዚያን ጊዜ መንገድ ላይ እንቆማለን ትክክል ነው

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 10 หลายเดือนก่อน

    አሜንንን አሜንን አሜንንን

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo 11 หลายเดือนก่อน +2

    Egziabher bedime betsega yibarkot abatachin burakewot yidresen belimd eyehedin dekemen endih ayinet abatochin yeseten yedingl lij yibarek amen ❤❤❤❤

  • @tsehayyilema9940
    @tsehayyilema9940 11 หลายเดือนก่อน

    Kalehiwet yasemalin edimena tena yistot Memihir lijoch christena ketenesu jemiro higun ketebeku nisaha abat keyazu hulegize bikorbus lemin yiquaretale wede 15 ena 16 edime sidersu bizu awakiwoch bezih edime ayikorebim yilalu Nisaha abatis beyetignaw edime meyaz alebachew ameseginalew

  • @መዝናኛ
    @መዝናኛ 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ሁለት ባልና ሚስት ባለመግባባት የተነሳ ልፋቱ ይችላሉና ድንገት ሌላውን ማግባት ቢፈልጉ ከነዛ ሁለተኛ ከሚጋቡት ውስጥ ወንዱ ወይም ሴቷ ድንግል ቢትሆን በተክልል መጋባት ይችላሉ ሆይ ቢያብራሩልን

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 11 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ❤ የክርስቲያን ጋብቻ ያለ ስጋዎ ደሙ ቤተከርስቲያናችን አትፈቅድም አይደለም እንዴ ? አባታችን ይህንን ያጠናክሩልኝ :ደግሞ በዚህ በሃገረ አሜሪካ የምንኖር አኢትዮዽያዊያን ለባለድግሱ ደስ ለማሰኘት በሚል ሰበብ ከቆረብን በሗላ እስከስታ የምንለ አለን እባክዎን አባታችን ዘፈን / እስክስታ/ የሰይጣን ነው ብለው በጥሬው ይንገሩን

    • @FirehywotAssefa
      @FirehywotAssefa 5 หลายเดือนก่อน

      bemejemeriya Amesegnalewu Ye ene tiyake guadegna/echogna nuron esu wey esua lemekureb fikadegna bayihon /bathon fikadegna yehonew akal mekureb yichalal abirewus meketel yichalal

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም 11 หลายเดือนก่อน +2

    በእውነት ፍትፍት ነው የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን ለክብር ደሙ ለክቡር ሥጋው መደኃኒያለም ያብቃን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መግስተ ሰማይን ያዋርስልን አሜን

  • @saradereja8203
    @saradereja8203 2 หลายเดือนก่อน

    Keli hewot yesmalen mameher

  • @rayaetiopia8496
    @rayaetiopia8496 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @samriatube1683
    @samriatube1683 11 หลายเดือนก่อน +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን

  • @ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ
    @ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ 11 หลายเดือนก่อน +2

    _በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን አሜን ለእኛም አስተዋይ ልቦናን ያድለን አሜን_
    *ቀንዲል ሚዲያ እናመሠግናለን ጥሩና አሪፍ መርሐግብር ነው*

  • @tsedaytube
    @tsedaytube 11 หลายเดือนก่อน +3

    እሰይ ይሄን ሁሉም ኦርቶዶስ ሊሰማው የሚገባነው❤❤❤❤አመሰግናለሁ ለኔም ጥያቄዬ ነው

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 11 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @SelamKonjo-uu3eh
    @SelamKonjo-uu3eh 11 หลายเดือนก่อน +1

    በእዉነት ቃለሕወትን ያሰማልን መምህራቺን ጥያቄ ሁነዉብን የኑሩ ጥያቄወቻቺን በዚህ መርሐግብር መልስ አግኝተዋል ብየ አስባለሁ ግን አደራ የምንለዉ ይቀጥል እንዳይቆርጥ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Keno-op7kv
    @Keno-op7kv 6 หลายเดือนก่อน

    መምህር❤ቃለህይወትያሠማልን❤መንግስተሠማአትን❤ያዉርሥልን❤እመብርሀንትስጥልን❤በአዲስ❤ፕሮግራማቸዉ❤እንያስታዉሱን❤👂👂👂💐💐💐💐💐💐💐💐💐👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💞💞💞💞💞💞💞💞💞💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @Tersitemichael
    @Tersitemichael 10 หลายเดือนก่อน

    ንሰሀ ገብተን ስጋ ወደሙ ከተቀበልን በኃላ ረስተን ለካህኑ ያልተናገርነው ሀጥያት ብናስታውስ ደግመን ንሰሀ መግባት አለብን?

  • @Keno-op7kv
    @Keno-op7kv 2 หลายเดือนก่อน

    ❤ክቡር አባቶቻችን በዉነቱ ቃለህይወት ያሠማልን❤ ተስፋመንግስተሠማአትን ያዉርስልን እግዚያብሔር አምላክ ይመስገን❤ይህንን ትምህርት❤ያበቀዉ👂መምህር እናንተንም❤በእድሜ በጤና በፀጋ ያድልልን👏👏👏👏👏🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾

  • @geeztube8832
    @geeztube8832 11 หลายเดือนก่อน +1

    ት/ቱ እስካሁን ስፈልገው የነበረ ትምህርት ነውና እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን !
    ጥያቄ ነበረኝ
    አሁን ላይ ብዙ ሰው መቁረብ ይፈልጋል ግን ችግር የሆነብን ቆርበንበማወቅም ባለማወቅም ኃጢአት እንሰራለን እና ይሄ ደግሞ መተላለፍ አይሆንብንም ወይ?

    • @ይማልዱየኛየሁሉዩትዩብ
      @ይማልዱየኛየሁሉዩትዩብ 11 หลายเดือนก่อน +1

      በተቻለ መጠን ከሐጢያት መቆጠብ መጠቀቅ ከዛ ያለፈውን ደግሞ ቶሎ ቶሎ ንስሀ መግባት ይቻላል

  • @Aynalem168
    @Aynalem168 5 หลายเดือนก่อน

    መምህር እርጅም እድሜ ይስጥልኝ እኔ ልጆችን ስለሜርብሹኝ ከቁርቤ ውጪ ነዉ የመቅመጠው ስተት ይሆነ ? በያስርዱኝ

  • @yeshigetachew8180
    @yeshigetachew8180 7 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ለዚህ ክብር ያብቃኝ ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን

  • @eyobzekariyas7154
    @eyobzekariyas7154 11 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም መልካም ትምህርት ነው። ቃለ ሕይወትንም ያሰማልን ። ግን ለቀጣዩ የድምጹ ነገር ቢታሰብበት🙏🙏 ደካማ ነው

  • @dagnezenebe524
    @dagnezenebe524 10 หลายเดือนก่อน

    Kalehiwot yasemalin des yimele new memiher ergatah des yilale geta betsegaw yakoyih!!!Ande tiyake alegn esum kendile malet min malet new?? Aberaretachih yihonal biyas comment layi tsafulegni ameseginalew

  • @GetenetYilma
    @GetenetYilma 11 หลายเดือนก่อน

    በቅዳሴ ሰአት ካህኑ"የዝሙት ወይም ልዪ ሀሳብ ያለበት አይቅረብ " ይላሉ ምን ማለት ነው? ልዪ ሀሳብ ሲባል ቢብራራልኝ? ሌላው ተክሊል የሚገባው ለምን አይነት ሰው ነው ሥርአቱስ ምን ይመስላል?።

  • @joleasemew5970
    @joleasemew5970 11 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዎትን ያብዛልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 🤲 በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ቀጥሉበት ገና ብዙ ይቀረናል ያላወቅነውን ሰለምታሳውቀን በእግዚአብሔር ስም ከልብ እናመሰግናለን

  • @ananyatesfaye2138
    @ananyatesfaye2138 7 หลายเดือนก่อน

    ስለ አዘጋጃችሁት ዝግጅት እግዚአብሔር መንግስተ ሰማያትን ያውርሳችሁ፡፡ ይህን ቪዲዮ ከረፈደ ስላየሁት ነው፡፡ አንድ ጥያቄ ነበረኝ፡፡ አንድ ሰው /ሙሽሮች/ ከቆረቡ በኋላ ስጋ መብላት አይቻልም ይባላል፡፡ የክርስቶስ ስጋ እና ደም ከተቀበሉ ከእንስሳ ስጋ እና ደም ጋር እንዳይጋጭ ስለሚሉ ነው፡፡ እውነት ከሆነም ንሰሐ ይገባበታል የሚለውን እባካችሁ ብታብራሉንን፡፡

  • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
    @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ 11 หลายเดือนก่อน +1

    መምህራችን ቃልእህወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን ደስየምል ግልፅ የሆነ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ያቆይልን እናምእሰግናለን ✝️💒🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️

  • @fantayegezahegnurgesa7539
    @fantayegezahegnurgesa7539 7 หลายเดือนก่อน

    መ/ር ትክክለኛውን መንገድ እያሣየኸን ነው። ሚስት አሁን አልቆርብም ብላ ባልየው ንሰሃ ገብቶ ይቆርብና ሚስትዬውም ቢለያዩም ልጆች ስላሏቸው በተለያየ ቤት ቢኖሩም ወደሌላ ጋብቻ አልሄደችም ራሷን ጠብቃ ቆይታ ንሰሃ ብትገባና መቀበል ብትፈልግ ባልዋ ዳግም ከእሷ ጋር አብረው መቁረብ አብረው መኖር ይችላሉ?

  • @jdjodidkkd2615
    @jdjodidkkd2615 6 หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃ ለ ሂወት ያሰማለን ስለ ቅዱስ. ቁርባን ያስተማሩም. ትምህርት በጣም አናመስግናለን
    ጥያቄ አባት. ንስሐ አና. ኣባት ነብስ አንድ አይደሉም ስባል. ሰማሁ አንደት. ነው. ይለያያሉ ወይስ አንድ. ናቸው?

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 11 หลายเดือนก่อน +1

    Karta betam demtsu aysemam. Ways eni becha nen? Meketatel alchalkum

  • @fantuGeberi
    @fantuGeberi 11 หลายเดือนก่อน

    ባለቤት የሞተበት ከሆነስ ብቻ መቀበል ይችላል ስርዓተ ቁርባን ከተቀበሉ በዓላ ማግባት ይቻላል

  • @WoinshetAssefa-g4z
    @WoinshetAssefa-g4z 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ግሩም መልዕክት ነው የኔ ጥያቄ ከባልና ከሚስት አንዳቸው መቀበል ፈልገው አንዳቸው ጨርሶ ባይፈልጉ ተመክረውም ፈቃደኛ ካልሆኑ መቁረብ የፈለገው ሌላ አማራጭ የለውም ?

  • @rahelabera5234
    @rahelabera5234 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር!
    ህፃንም ይሁን አዋቂ በተከታታይ መቁረብ ይችላል? ይህም አርብ ዕለት ቆርቦ ቅዳሜ እና ዕሁድ በተከታታይ መቁረቡ ምን ችግር አለው? አንዳንድ ሰው ይቻላል ሲል ደግሞ ሌላው አይቻል ይላሉ። ቢብራራ

  • @Hanahbl
    @Hanahbl 2 หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን።አንድ ጥያቄ አለኝ ። የግዝት በአላት እና ቅዳሜ እሁድ አይሠገድም ነገርግን የማይሠገደው ሠጊድ የሚባለውን ነው ወይንምስ አይደለም

  • @HananDawit-dt3fj
    @HananDawit-dt3fj 5 หลายเดือนก่อน

    ቀለህይወት ያሰማልን መምህር አንድ ጥያቄ ነበረኝ በቤተክርስቲያን ለመጋባት ግዴታ የወረቅ ቀለበት ያስፈልጋል ?

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 11 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ የሚል ነው ግልጽ ሆኖልኛል ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
    @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜንመምህርችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን እፅብ ድንቅ ትምህርትነዉ እረጂም እድሜ ይስጥልን🙏

  • @Mossab-xi7eu
    @Mossab-xi7eu 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወትያሰማልንአባታችን የሠማነውንበልቦናችንያሳድርብንአሜንንን

  • @kiliassefa2150
    @kiliassefa2150 11 หลายเดือนก่อน

    እባቲ እኒ ምቁርብ እፍልጋልሁ ባልቢቲ ገናንኝ የልኛል እኒ ንስሀ እባቲን ጥየቂ ብቻሽን ምቁርብ እትችየም እሉኝ ምን ማርግ እለብኝ ምፍትሂው ምንድን ነው እምስግናልሁ🙏🏾