ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

Leul Sisay - ይቆጨኛል - Yiqochegnal _ New Ethiopian Music 2024 (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ส.ค. 2024
  • Leul Sisay First Album "ልዑል" heylink.me/leu...
    ይቆጨኛል
    ግጥም እና ዜማ - ሞገስ ተካ
    ቅንብር ሚክሲንግ ማስተሪንግ
    ኪሩቤል ተስፋዬ
    Excutive Producers
    Melaku sisay
    Tibebu W/Mariyam
    Producer
    Melaku sisay
    ROB FILM PRODUCTION
    Follow us
    Facebook _ / leulsisayprince
    Instagram _ / leulsisaypr. .
    Tiktok _ / leulsisayprince
    Copyright 2024, ©Leul Sisay. All rights reserved.
    #leul #ልዑል #music #leulsisay #first #album

ความคิดเห็น • 509

  • @leulsisay
    @leulsisay  2 หลายเดือนก่อน +22

    ሠላም በመላው ዓለም ለምትገኙ ለመላው የሙዚቃዎቼ ወዳጆች አድናቂዎች በሙዚቃ አልበሜ ላይ የሁላቹንም ሀሳብ እና አስተያየት አይቻለሁ አንብብያለሁ በደሰታ ተቀበያለሁ ለፍቅራችሁ ለድጋፋቹ እጅግ በጣም ከልብ የመነጨ ምስጋናዬን አቀርባለው !
    በእዉነቱ ወደፊት ለምሰራቸው ስራዎች የበለጠ የተሻለ ሥራ እንደሚጠበቅብኝ ነው ያሳየኝ !
    ሁላችሁንም በድጋሚ ከልብ አመሰግናለሁ እዎዳቹሃለው ! 🙏🙏🙏

    • @user-gv4su3zd2y
      @user-gv4su3zd2y 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤kogo

    • @automotive3995
      @automotive3995 2 หลายเดือนก่อน

      #keep_going_bro

    • @EmanAwal
      @EmanAwal หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጀግና ነህ በርታ አድናቂህ ነኝ 🎉🎉❤❤❤

    • @surafelhabte2394
      @surafelhabte2394 หลายเดือนก่อน

      ሉሌ እዚ music video ላይ የኔ አመል ላይ የነበረችውን ልጅ ብታሰራት ለ story continuity ይኖረው ነበር ።

  • @estifanosayitegeb8366
    @estifanosayitegeb8366 6 หลายเดือนก่อน +135

    ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።

  • @user-cm3vg3yg6c
    @user-cm3vg3yg6c 6 หลายเดือนก่อน +187

    ሁለተኛው ቴዲ አፍሮ ነክ ልውልዬ ምርጥ ስራ ነው በርታ ❤❤❤❤❤🎉

    • @user-xc6pk6sg7k
      @user-xc6pk6sg7k 6 หลายเดือนก่อน +22

      ህዝቡ ከማሽቃበጥ አልፎ እያንቋለጠ ነው😂😂😂

    • @Fano_heroism24
      @Fano_heroism24 6 หลายเดือนก่อน +18

      ልዑልን እንደ ልዑል ማድነቅ አይቻልም ግን?

    • @hagos-zi9jt
      @hagos-zi9jt 6 หลายเดือนก่อน +12

      ማርሽ አረጋቹት በቃ ሁለተኛ ሶስተኛ እያላቹ😂😂😂

    • @AbenezerHAILU-go8lu
      @AbenezerHAILU-go8lu 6 หลายเดือนก่อน +3

      Menu new eski teddy afron mimeslew ????

    • @abdi52372
      @abdi52372 6 หลายเดือนก่อน +1

      አራም 😂😂😂

  • @zerutesfayegebrehiwot3610
    @zerutesfayegebrehiwot3610 6 หลายเดือนก่อน +18

    💚💛❤ ልዑል ሲሳይ - አዲሱ ኮከብ እያንፀባረቀ (እያበራ) ነው ! [Leul Sisay - The New Star is Shining !] ....... "አራዳ ማለት እናቱን የሚወድና የሚረዳ ነው፡፡" ...... የአራዳ ልጅ - ተባረክ !!! 🙏🤩😍🥰🙏

  • @emueemue753
    @emueemue753 6 หลายเดือนก่อน +48

    ይቆጨኛል 😢 አሁን እኔ ያለሁበት ስሜት 😢 የልቤን ነው የዘፈንከው ልኡሌ በጣም ምርጥ ስራ ❤❤❤❤❤❤ በርታልን❤❤❤

    • @Peter-mf5ho
      @Peter-mf5ho 6 หลายเดือนก่อน +2

      Enem ❤

    • @ErmiaaGirma
      @ErmiaaGirma 3 หลายเดือนก่อน

      43saw same ስሜት ላይ ነው ማለት ነው

  • @mahletsime8850
    @mahletsime8850 6 หลายเดือนก่อน +35

    Singer and director appreciation button is here

  • @Henok14481
    @Henok14481 6 หลายเดือนก่อน +2

    ይህን ለምታነቡ በሙሉ ያልታሰበ ተቅማጥ ይልቀቅባቹ❤❤❤

  • @igo1071
    @igo1071 6 หลายเดือนก่อน +17

    Nice 🙏👌ግን ክሊፑላይ የምትመርጣቸውን ካንተጋር የሚመጣጠኑ ቢሆን ጥሩ ነው ይህች ያንተ እድሜ አይደለችም

    • @tigistadmasu3410
      @tigistadmasu3410 6 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል እኔም ያየሁት ስህተት ይህ ነው

    • @simegngirma3128
      @simegngirma3128 6 หลายเดือนก่อน +4

      ዘመድ ናት😅😅😅😅😅

    • @niema8807
      @niema8807 6 หลายเดือนก่อน

      ምን ለማለት ነው ወይ ጉድ

    • @happytube4183
      @happytube4183 6 หลายเดือนก่อน +9

      ሪል ላይፍ ላይም እንደዚህ አይነት አጋጣሚ አለ normal ነው እየሰለጠንን እንጂ

    • @tigistadmasu3410
      @tigistadmasu3410 6 หลายเดือนก่อน

      @@happytube4183 kkkkk ተነቃቃን

  • @hasanhudeifa
    @hasanhudeifa 5 หลายเดือนก่อน +9

    በሚያምር ድምፁ ካለው ሞቅ ያለ እና መለስተኛ ቃና በተጨማሪ የቀረጻውን ትዕይንቶች ወደድኩ።❤

  • @ribkaafework5656
    @ribkaafework5656 6 หลายเดือนก่อน +14

    አሁንም ስብናህ እንዳይቀየር ምርጥ ስራ
    ገና ጅማሬ ነው ካንተ ብዙ እንጠብቃለን በርታ

  • @betimenberu1994
    @betimenberu1994 หลายเดือนก่อน +1

    ማነዉ እንደኔ ሉል ሁሉ ነገሩ ኤፍሬም የሚመስለኝ

  • @surafelketema-df3wr
    @surafelketema-df3wr 6 หลายเดือนก่อน +7

    ልኡላ በብዙ ተባረክ🙏 ከነ ጊልዶ መደናቆር ገላገልከን👍👍ትችላለህ

  • @successjourney----
    @successjourney---- 3 หลายเดือนก่อน +1

    ድንቅ ክሊፕ ድንቅ ሀሳብ ድንቅ ሙዚቃ እንዳንተ ልባምና አቅም ያለው ሙዚቀኛን ያብዛልን

  • @meseretteshome3468
    @meseretteshome3468 6 หลายเดือนก่อน +22

    ጀግናው እንደተለመደው አስደመምከን አድማጭን ሁሌም ስለምታከብር እናመሰግናለን 👏👏👏👏

  • @john-bm3yf
    @john-bm3yf 6 หลายเดือนก่อน +4

    i am in love with this prince

    • @khaledoumer8051
      @khaledoumer8051 6 หลายเดือนก่อน +1

      This man speaks the truth🔥

    • @john-bm3yf
      @john-bm3yf 6 หลายเดือนก่อน

      Thank you bro

    • @khaledoumer8051
      @khaledoumer8051 6 หลายเดือนก่อน

      No problem brother

    • @john-bm3yf
      @john-bm3yf 6 หลายเดือนก่อน

      Yemren nw amesegnalew yene aberetach

    • @khaledoumer8051
      @khaledoumer8051 6 หลายเดือนก่อน

      ዕፅ 🌿አረከው እንዴ አረ አንተ ሰው አዝግ ማን ልበል ግን?

  • @user-ip6iq2ec9g
    @user-ip6iq2ec9g 6 หลายเดือนก่อน +6

    ልዑልዬ ለዘፈኑ የሚመጥን ቪዲዮ ነው የሰራከው ተባረክ ከዚህ በሆላም ከአንተ ብዙ ስራ እንጠብቃለን 👏👏❤❤

  • @Robfilmproduction
    @Robfilmproduction 6 หลายเดือนก่อน +16

    It has been great working with you on this two videos. We will do more great work in the future 👏👏🥂

  • @kemekem
    @kemekem 6 หลายเดือนก่อน +2

    የፀሀዬ ዮሀንስ ኮፒ ራይት ይከበርለት ሙዚቃ ቅንብር አልቀረ ዜማ አልቀረ 😢

    • @samsontemsgne-dp7xn
      @samsontemsgne-dp7xn 6 หลายเดือนก่อน +1

      100% ትክክል

    • @YosefMekonnen-bl2gz
      @YosefMekonnen-bl2gz 5 หลายเดือนก่อน

      it is not tsehaye yohannes that copied ,it 's more girma tefera" በነገር አይደር ለነገ "ከሚለው😮

  • @TsinatMarta
    @TsinatMarta หลายเดือนก่อน

    ዘፈኖችህ በሙሉ ወደ ትዝታ የሚወስዱ ናቸው።ሁሌም ነው የምሰማቸው እናመስግናለን።

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 5 หลายเดือนก่อน

    #LEOUL #SISAY - THE #RISING #STAR 💫 OF AMHARIC,ETHIOPIAN MODERN MUSIC 🎼 🎶

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 6 หลายเดือนก่อน +2

    ልዑልዬ የኔ ቆንጆ ልጅ /ትንሽ ወንድም /
    ስወድህ በርትልን ምርጥ ስራ ነው❤❤❤
    ለክሊፕ አነስ ያለች ልጅ ብትመርጥ ይበልጥ አሪፍ ነው

  • @EmandaGerawerq
    @EmandaGerawerq 6 หลายเดือนก่อน

    የሙዚቃ ቪዲዮዎችህ የኢትዮጵያን የዘመናችንን ፊልሞች ያስንቃሉ

  • @BiniamWtsedik
    @BiniamWtsedik 23 วันที่ผ่านมา

    Waw❤❤❤❤❤

  • @Zeha_1
    @Zeha_1 6 หลายเดือนก่อน +4

    "ዉል አለች" ለሚለው clip ይሰራልን✊✊

  • @mesiyosef
    @mesiyosef 6 หลายเดือนก่อน +11

    Wow wow 👏👏👏 እንዴት ጎበዝ ነህ ባባ ጃሌው 🤔 i wishes u long live Leulachin ....i love it በቂ

  • @user-ss6yd1sk4h
    @user-ss6yd1sk4h 6 หลายเดือนก่อน +3

    ልዑሌ በነ ያሬድ የዛገውን ጆሮአችንን ነው ያደስክልን በጣም እናመሰግናለን በርታልን!

    • @zionof37
      @zionof37 6 หลายเดือนก่อน

      ስርአት በጊልዶ ልጆች ቀልድ የለም

    • @sarafaris5018
      @sarafaris5018 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

  • @dagmawisesay6555
    @dagmawisesay6555 6 หลายเดือนก่อน +9

    በርታልን ልዑሌ ከዚህ በላይ እጠብቃለን ደስ የሚል ስራ ነው👍

  • @edenz7956
    @edenz7956 6 หลายเดือนก่อน

    I’m from Russia i love Ethiopian music

  • @user-mf2xi3nb7o
    @user-mf2xi3nb7o 5 หลายเดือนก่อน +2

    Beka tchelalek ergatak endet Des endemil bertalegn bra❤🙏

  • @kebronakililu9613
    @kebronakililu9613 5 หลายเดือนก่อน

    ብራይድ እይተጓዝኩ ስማሁት እና ይሄ ዘፋኝ ማነው አልኩት ልዑል ይባለል አለኝ ውድጄዋለህ አልኩት ግጥሞችን ፤አደነቅኩ እርጋታውን ወድድኩት፤ጌዜ ጥሩ ነው ፥ይሄው አነ ልዑልንም ስጠን ድስ ይላል❤

  • @BniyamEndale
    @BniyamEndale 6 หลายเดือนก่อน +1

    Ante eko yehone level ley dersekal❤
    Gn tik tok ley menamn betetay ende hasab arif yemeslegal

  • @user-dj4ib5hl9e
    @user-dj4ib5hl9e 5 หลายเดือนก่อน

    ዓንደኛ ሙዚቃ ለኔ ደሞ የኔ ነው እሚመስለው እውነተኛ ታሪክ የራሴ ሳላውቅህ የነገርኩህ ታሪኬ እስኪመሥለኝ ሉሌ

  • @senaymebrahtu6691
    @senaymebrahtu6691 6 หลายเดือนก่อน +5

    ጆሮ በሚደማበት ጊዜ የተገኘ ምርጥ ድምፃዊ

  • @user-jr1db9qw5i
    @user-jr1db9qw5i 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሉዑል ልክ እንደ ስም ልዑል በርታልን ወንድሜ ቆንጆ ስራ ነው #1

  • @addissugaddissa459
    @addissugaddissa459 6 หลายเดือนก่อน +2

    ጥበብ እሪ ኡኡኡ ብላ ስጠራህ ለእንዲህ ነው ትችላለህ ሉሌ👏👏👏

  • @happyhappy6544
    @happyhappy6544 6 หลายเดือนก่อน

    የሰላም ተስፋዬ የባሏ ወንድም ሚስት የኪሩቤልን ሚስት አመጣህልን 😍😍😍

  • @user-if5bm1ic9i
    @user-if5bm1ic9i 6 หลายเดือนก่อน +1

    jegenawe ......

  • @bayuyersaw
    @bayuyersaw 6 หลายเดือนก่อน

    ይቆጨኛል ይነደኛል
    ልክ እንደ እሳት ይፈጀኛል በጣም የውስጤን ገልጸህልኛል እኔ ያለሁት አዲስ እሷ ያለችው ባህር ዳር.....ማን ያስታርቀን ልኡሌ። ቁስሌን አመረቀዝከው..💌

  • @user-wc8zy1rr3f
    @user-wc8zy1rr3f 6 หลายเดือนก่อน +1

    የመጀመርያ ኮሜንተር🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-gc2il3vw4h
    @user-gc2il3vw4h 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @habengirmay3324
    @habengirmay3324 6 หลายเดือนก่อน +1

    በነካ እጅህ ሆድዬንም 🙏

  • @leulmulugeta7669
    @leulmulugeta7669 6 หลายเดือนก่อน +1

    am proud cuz ma name is leul and also am a singer i try alittle bit
    and also biggest fan
    😇

  • @netsanetthomas8803
    @netsanetthomas8803 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግናዬ የኔ አንደኛ በጣም የወደድኩልህ ምርጥዬ ስራህ ክበርልኝ ትችላለህ 👌👌👌👌👌🙏🙏🙏❤️❤️❤️ስክን ያለ ድምፅ ስክን ያለ ክሊፕ ቦታው እራሱ ሰላም ይሰጣል አቦ ይመችህ 🙏

  • @kaleabgirma2404
    @kaleabgirma2404 6 หลายเดือนก่อน +1

    🤴prince

  • @Redietnigusse
    @Redietnigusse 6 หลายเดือนก่อน +5

    እንደዚህ ነው audio ከvideo gar ሲዋህድ ደስ ሲል 🔥

  • @yosefabebe9076
    @yosefabebe9076 6 หลายเดือนก่อน

    Gerum musika new mulu albemu enken aywotaletm enamesegnalen leulachin

  • @japiniguss8472
    @japiniguss8472 6 หลายเดือนก่อน +1

    ያበደ ስራ ነው ልኡሌ የ ኤፍሬምን ቃና ይመስለኛል ዘፈኖችህ እናመሰግናለን🙏

  • @bertukandemila7091
    @bertukandemila7091 6 หลายเดือนก่อน +2

    ልዑሌ ቃል የለኝም በቃ ትችላለህ ❤❤❤

  • @biniamgidena7224
    @biniamgidena7224 6 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks

  • @user-ud7wx6do2u
    @user-ud7wx6do2u 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @natnaelengedaw313
    @natnaelengedaw313 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የወደድኩት ዘፈን ቢኖር ይሄ ነው በርታ ተስፋችን በርታታታታታ

  • @ChxFjcjd-hn1fq
    @ChxFjcjd-hn1fq 6 หลายเดือนก่อน +1

    ከውብ ዜማ ጋር ድምፅ ፀባይ A❤

  • @temuberhe4781
    @temuberhe4781 6 หลายเดือนก่อน

    ወዳጄ በጣም አሪፋ ክሊፕ ነው🔥🔥 ሙዚቃው እስካሁን ደጋግሜ የምሰማው ከትራኮቹ አንዱ ነው ልዑሌ አንበሳ ብዙ እንተብቃለን ከአንተ!!!🙏

  • @user-lv9nf2jb6e
    @user-lv9nf2jb6e 6 หลายเดือนก่อน +1

    arif nw berta

  • @binyam2021
    @binyam2021 6 หลายเดือนก่อน +2

    you have great potential to be one of iconic musician in Ethiopia music history

  • @TesfahunTerefe
    @TesfahunTerefe 5 หลายเดือนก่อน

    ዋው ስንቴ ደጋግሜ ሰማሁት ። ተባረክ ወንድሜ :: ለመጀመሪያ በቃ እጅ አስነስቶ ኮመንት ያስፃፋኝ ሙዚቃ ። ብዙ ብኖሩም ግን በቃ ይሔ ሌላ ነው

  • @BrookBrook1990-d8x
    @BrookBrook1990-d8x หลายเดือนก่อน

    Yemtamr abeba (awurs)
    Yemgerm sra new
    Nezi kem mear ztem derfi slezsemaena tnx bro

  • @akeomg
    @akeomg 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks to Moges Teka for such a great lyric and melody. Leul also has amazing voice . Both of you keep shining

  • @beit8419
    @beit8419 6 หลายเดือนก่อน

  • @jo30neanimater70
    @jo30neanimater70 6 หลายเดือนก่อน

    Guys if you truly love him and appreciate his work like the videos

  • @sabeebamasafi6443
    @sabeebamasafi6443 6 หลายเดือนก่อน +1

    🥰🥰🥰👌👌👌በቃ ትችላለህ አይገልጵህም🎉🎉🎉

  • @simegngirma3128
    @simegngirma3128 6 หลายเดือนก่อน +1

    ልኡልዬ ሰራክ አንደኛ ነው በርታ። ልጅታ ታላቅ እህትክነች😅😅😅😅😅😅

  • @ermiyas571
    @ermiyas571 6 หลายเดือนก่อน

    ያበደ ጥረትህን አይተንበታል

  • @KassahunAschalew
    @KassahunAschalew 6 หลายเดือนก่อน

    ትችላለህ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-bx4qt5hc2o
    @user-bx4qt5hc2o 3 หลายเดือนก่อน +2

    Gobze berta

  • @birhanuatsebha6726
    @birhanuatsebha6726 6 หลายเดือนก่อน

    የልጅ አዋቂ❤🇪🇹🙏

  • @user-gk4hd8fo7v
    @user-gk4hd8fo7v 6 หลายเดือนก่อน +1

    Wwwwwwwwwwwww lule❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tshenolomahlatsi3411
    @tshenolomahlatsi3411 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @abigalketema202
    @abigalketema202 5 หลายเดือนก่อน

    Ye teddye tanash wedim Leuol Berta 1###

  • @ምርጥአልበም.114
    @ምርጥአልበም.114 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @kumneger3136
    @kumneger3136 6 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ video ነው የተሳካ ነው። ባያልቅ እያልኩኝ ያየሁት video clip ነው።ኑርልን

  • @SosySosy-rv2te
    @SosySosy-rv2te 6 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም የወደድኩት ዘፈን ነው ዜማው ግጥሙ👌 video ስለተሰራለት ደስ ብሎኛል

  • @Mulerypli-mm5hx
    @Mulerypli-mm5hx 6 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ምርጥ

  • @zerutesfayegebrehiwot3610
    @zerutesfayegebrehiwot3610 6 หลายเดือนก่อน

    ልዑል እግዚአብሔር ሆይ - ሀገራችንን ሠላም ፣ ፍቅርና መቻቻል የሞላባት አድርግልን ፤ ከመከራ ፣ ክፉ አደጋና ችግር ሕዝባችንን ታደግ !! 🙏😭🙏

  • @Eyobinabirhane89
    @Eyobinabirhane89 6 หลายเดือนก่อน

    ፅቡቅ

  • @yodithailu1701
    @yodithailu1701 6 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ቆጆ በርታልን በጣም ምርጥ ስራ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kh2li9bi5g
    @user-kh2li9bi5g 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤🎉

  • @yohannesgmeskel401
    @yohannesgmeskel401 6 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍

  • @danab537
    @danab537 6 หลายเดือนก่อน +4

    ጀግና ነህ ልዑሌ በርታ 🙏

  • @AnanuKibret
    @AnanuKibret 2 หลายเดือนก่อน

    አቤት ድምፅ መድፋ የሆነ ግጥም በርታ

  • @famikomarle
    @famikomarle หลายเดือนก่อน

    በጣምነው የሚመሥጠው ልሁል በረታ

  • @abrillatube1427
    @abrillatube1427 6 หลายเดือนก่อน +1

    Betam konjo sra …. Bertaln

  • @dehabdehabengda6534
    @dehabdehabengda6534 6 หลายเดือนก่อน +1

    WWwww mert sera new 😍😍👌👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-jm1zg3xm6n
    @user-jm1zg3xm6n 6 หลายเดือนก่อน +2

    Negus ❤❤ teddy
    leul ❤❤ leul

  • @meskerdamena1149
    @meskerdamena1149 6 หลายเดือนก่อน +2

    🔥🔥🔥🔥

  • @Da...582
    @Da...582 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሪፍ ስራ ነው ልዑሌ ❤

  • @gadyybk7356
    @gadyybk7356 6 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ልጅ ነህ፡፡

  • @abyssinian5406
    @abyssinian5406 6 หลายเดือนก่อน +1

    ልዑል የዘመኑ ዘፋኝ ተመርጠሃል በቃ!! በርታ

  • @tgstbanjaw6849
    @tgstbanjaw6849 6 หลายเดือนก่อน +2

    ልዑሌ❤❤❤❤የማይጠገብ ስራ ነው

  • @user-pl3mr4er5r
    @user-pl3mr4er5r 6 หลายเดือนก่อน +2

    Anten alemdenak ayechalem andegn nek yemr ❤❤❤

  • @haileplus
    @haileplus 6 หลายเดือนก่อน

    Wow

  • @abebamuche186youtube
    @abebamuche186youtube 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @arsamaabdi9538
    @arsamaabdi9538 5 หลายเดือนก่อน

    Hi ልኡሌ ከሀገር እርቄ ብኖርም ባገኝሁት ትርፍ ሰአት ሙዚቃህን አዳምጬው ነበር የኔ ወንድም የሀገሬ
    ልጅ ትችላለህ በጣም ቆንጆ ስራን ነው በመጀመሪያህ ይዘህ የመጣኸው
    በዚህ አጋጣሚ አድንቄሀለሁ ጎበዝ በርታ የኔ ወንድም❤❤❤!!

  • @anawaprinting4947
    @anawaprinting4947 6 หลายเดือนก่อน +1

    Betam des mil clip nw 👏🤙

  • @Nurowood
    @Nurowood 6 หลายเดือนก่อน

    i like this video before watching

  • @user-uc8dq8ej5m
    @user-uc8dq8ej5m 6 หลายเดือนก่อน +3

    ልኡሌ የማይጠገቡናቸው ስራዎችህ

  • @bezak7993
    @bezak7993 6 หลายเดือนก่อน

    🥰

  • @mulugalaxum6009
    @mulugalaxum6009 6 หลายเดือนก่อน +1

    👏👏👏👏🎉

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt 6 หลายเดือนก่อน

    ልኡሌ❤

  • @melu-g
    @melu-g 6 หลายเดือนก่อน +3

    ትንሹ ቴዲ 😍