Melat Kelemework - ሉባባ - Lubaba - ሜላት ቀለመወርቅ - New Ethiopian Music 2023 (Official Live Performance)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024
  • เพลง

ความคิดเห็น • 454

  • @genetbekele8937
    @genetbekele8937 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ,nat and. Matthew I love you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤so much

  • @engidatadesse5675
    @engidatadesse5675 9 หลายเดือนก่อน +34

    አዳዲስ ሙዚቆች ቀስ እያሉ ከስጋና መንፈስ ጋር' ስለሚዋሀዱ ግሩም ሆኖ' እንደሚሰሙ ዘፈንሽ ያስታውቃል። በይበልጥ ደግሞ ደስ የሚለው፣ ለዘመናት የራቁን ሙሉ ወጥ ኦርኬስትራ እንዲህ ደምቆበት ሲታይ' ደስ ይላል። በርቺ እህቱ🙏❤

  • @EthioCinema9966
    @EthioCinema9966 9 หลายเดือนก่อน +36

    #ሜሉዬ አንቺ ትለያለሽ ጀግና ነሽ።
    ያሬድ ከማውቃቸው ምርጥ የሙዚቃ ተማሪዎች አንዷ ነሽና ብቃትሽንም እያሳየሽን ስለሆነ እናመሰግናለን🙏🙏
    #ከነ_ባለቤትዎ🎸😋

  • @kibretzekiwos4554
    @kibretzekiwos4554 9 หลายเดือนก่อน +5

    ሜላትዬ በጣም አሪፍ ስራ ነው፣ ድምፅ ሙዚቃ ሁሉም ነገር ሚክሲንጉንም ጨምሮ❤፣ በባንዱ የተቀናበረ ነው? በሌላም ከሆነ credit መስጠት ያስፈልጋል ብዬ አምናለሁ። በይ በርቺ!!!

  • @rasdre5031
    @rasdre5031 9 หลายเดือนก่อน +21

    ሰሞኑን ጆሮዬ አሪፍ አሪፍ ነገር እዲሰማ ላደረጋችሁኝ ክብረት ይስጥልኝ።ጣይቱ በጣም የሚገርም ስራ ነዉ 100%100

  • @TenaMengistu
    @TenaMengistu 5 หลายเดือนก่อน +8

    ሜሉ ሙዚቃ ከሙሉ ባንድ ጋ ሲያምር እዩት ጣይቱን እውነት ትለያለሸ ሲቀጥል በሜካብ ዘመን የሁለት ደቂቃ ሰራ ሰርተው ከሰባት በላይ ልብሰ መቀያየር ሜሉ በአንድ ልብሰ ዋናው የሰራው ጥልቀት ነው ሚያሰፈልገው ሜሉ በዚው ቀጥይ ጀግና ነሽ

  • @henokzenebe28
    @henokzenebe28 9 หลายเดือนก่อน +74

    ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።

    • @salemhailu11-11
      @salemhailu11-11 5 หลายเดือนก่อน

      አሜን ለሄኖክም እንዲሁ❤

    • @EshetuChabo
      @EshetuChabo 4 หลายเดือนก่อน

      ቀና በጎ ዐሣብ ሑሌም ስለ ባለቤቱ ተናጋረዉ ዓንፀባራቂ ይመሥለኛል
      ሜሊ ብርቅ ዕንቁ ቅማቅም ዐይደለችምን?

  • @danbisrat22
    @danbisrat22 5 หลายเดือนก่อน +3

    ይህንን የሙዚቃ ባንድ አለማድነቅ ንፉግነት ነው::በተለይ ጃስ የሚመታውና ሳክስፎኒስቶቹ

  • @ዋይYኬKኤA
    @ዋይYኬKኤA 9 หลายเดือนก่อน +110

    Melat is not pregnant but she always delivers

    • @Deleqa
      @Deleqa  9 หลายเดือนก่อน +16

      😂

    • @abietesfu7414
      @abietesfu7414 9 หลายเดือนก่อน +3

      Lmfaoooo dude.
      Her live performance is astonishing tbh😂

    • @enayaanwar1649
      @enayaanwar1649 9 หลายเดือนก่อน

      1😊

    • @yohanesmichal9409
      @yohanesmichal9409 9 หลายเดือนก่อน

      Is she

    • @SerkalemAddisu-ui9ol
      @SerkalemAddisu-ui9ol 9 หลายเดือนก่อน +4

      Mn agebash hooooo zimblesh adamchi zefenuan

  • @LeoThenlino-rc7hg
    @LeoThenlino-rc7hg 6 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂 wendimoche እኛ አፍሮቢት ከፈለግን እኮ እነሱ ጋ እንሄዳለን።
    ባካቹ የራሳቹን ነገር ፍጠሩ ጭንቅላታቹን ተጠቀሙበት እሺ

  • @welldan2230
    @welldan2230 9 หลายเดือนก่อน +2

    U.R . 5ሽተ ዓይነት ሕብሪ ቀለማት ዝወንነንኩም ሙዚቀኛታት`ኹም ። ስለዚህ 10 Q ድለቃ ። እና ደልቁ. . . .

  • @shottellfit
    @shottellfit 9 หลายเดือนก่อน +20

    መሣርያ ተጫዋቾቹ ገራሚ ናቸው። አጃቢዎቹም በጣም ጎበዞች ናቸው።ምርጥ ድምጽ።እንኩዋን ደስ አላችሁ ጎበዞች ናችሁ።

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 5 หลายเดือนก่อน

      ባንዱ ጀስት ነው

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo 4 หลายเดือนก่อน +1

    ብረሕ ዕምር ዉበት ድምፅ ተዋሕደዉ የተለገሡሽ ልጅ ነሽ
    ሠለጣይቱ የዘፈንሺውን ዐድምጫለኹ
    ያንቺም ይጠየቁ ሥነቱን ጎረምሣ ሣታዉቂ ዕንደነደፍሽ ወዓይታወቅሽ ይኾናል!!!
    ALITTASH TEWODOS WAS menliks wife before Tayitu .....please banchi kelemewerk dimtse sele Twodrosin alitash endihum BAYTEWARU mesfin Alemayehu tewodros ..
    tekkaegnilachew yene lijj.
    eshetu chabo
    15 lamford close,devonshirehill lane
    london N17 8lq
    england

  • @kidistgeteye4913
    @kidistgeteye4913 9 หลายเดือนก่อน +12

    ማርያምን በጣም ምርጥ ስራ ነዉ በርቺ ፈጣሪ ደግሞ ያሰብሽዉን ያሳካልሽ 🥰😘

  • @tomstudio6098
    @tomstudio6098 9 หลายเดือนก่อน +4

    ሜሉ ምርጥ አርገሽ ነው የተጫወትሽው ከሙሉ ባንድ ጋር መስራትሽ የሙዚቃ ጥም ቆራጭ ሆኖ አግኝቼዋለው። ላንቸም ለባንዱም ልዩ ምስጋናዬ ይድረሳቹ። from b/dar

  • @YonasTaye-v4d
    @YonasTaye-v4d 4 หลายเดือนก่อน +3

    ሜሉ ይህ ልዩ ተሰጥኦ ነው ያንቺ ከልጅነት ጀምሮ ያለሽ ልዩ ነው በተፈጥሮ ውበት የተጫወትሽው ለብዙሀኑ አርቲስት ትምህርት ነው!! በቃ አቦ በርቺ!!!

  • @biniamyeheyes6197
    @biniamyeheyes6197 9 หลายเดือนก่อน +5

    ሜሉ ምርጥ አርገሽ ነው የተጫወትሽው ከሙሉ ባንድ ጋር መስራትሽ የሙዚቃ ጥም ቆራጭ ሆኖ አግኝቼዋለው። ላንቸም ለባንዱም ልዩ ምስጋናዬ ይድረሳቹ። One love!!!

  • @emkininemusic
    @emkininemusic 9 หลายเดือนก่อน +1

    th-cam.com/video/MnpLONgIkcg/w-d-xo.htmlsi=KRvnBlOpySGSAbw1 አዲስ ስራዬን ተጋበዙ ሜላት አሪፍ ነው

  • @samuelmolla1968
    @samuelmolla1968 9 หลายเดือนก่อน +49

    This is so amazing ! Even the performance of the entire memebers of the band , their energy , the choreography of the band memebers , added with the singer performance exhibited is astounding

  • @mekdelawitdejene336
    @mekdelawitdejene336 9 หลายเดือนก่อน +35

    The live performance beats the original 🔥

  • @sirakbekele6332
    @sirakbekele6332 9 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ጥሩ አድርገሽ ከሙዚቀኞቹ ጋር በሚገባ ተዋህደሽ ሁሉንም ዘፈኖች ተጫውተሻል:: በጣም ጥሩ ተስፋ ያለሽ ይመስለኞል ሁሉን አይነት የሙዚቃ ስልቶችን የመጫወትም አቅሙም ችሎታውም ያለሽ ይመስለኛል:: በሚቀጥለው ስራሽ ፈታኝ የሁኑትን የኢትዮፒያ minor ቅኝቶችን ተጫውተሽ እንዴት እንደምታዘሚያቸው እንዴት በራስሽ መንገድ እንደምታጣጥፊያቸው መልካም ነው::

  • @wubetmekasha563
    @wubetmekasha563 9 หลายเดือนก่อน +4

    ይህንን ዜማ ሰምታችሁ ኮሜት ለምታደርጉ ሁሉ አምላኬ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን፣ ፍቅርን ያላብሰን፡፡

  • @demeaddisu3686
    @demeaddisu3686 8 หลายเดือนก่อน +1

    ኦልሞስት ደርሰሻል .ከዚ እንድ ወይም ሁለት እርምጃ በሆላ . ሰሪዋችሽ million hit be ሳምንት . የኝ ሰው circle ይፈልጋል . በርቺ ምርጥ ስሪ ነው .

  • @nathanielkebede1
    @nathanielkebede1 9 หลายเดือนก่อน +5

    ድምፅሽ ደስ ይላል ብቻ አይገልጸውም 🤌🏼♥️ , such sweet music

  • @biniyamnigussie1971
    @biniyamnigussie1971 9 หลายเดือนก่อน +13

    No comment ይሄን ዝምብሎ መኮምኮም ነው👌👏🔥

    • @Mimisha776
      @Mimisha776 8 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

  • @starethio252
    @starethio252 7 หลายเดือนก่อน +2

    በለዛ አዋርድ የታጨች !ድምፅ ሰጠሁሽ

  • @JossyDax-ts7pq
    @JossyDax-ts7pq 9 หลายเดือนก่อน +3

    እስከዛሬ ጆሮአችንን ያዛጉ ዘፋኞች ጉዳቸው ፈላ 😂😂😂 በለው በለው ድምፅ!!! አሪፍ ጊዜ ላይ ነን guys!

  • @ermiasarega6620
    @ermiasarega6620 9 หลายเดือนก่อน +14

    Excellent performance!
    For me,it has the 90's test.

  • @yilmakidane110
    @yilmakidane110 9 หลายเดือนก่อน +4

    የመጨረሻ ምርጥ ዘፈን ነው! የባንዱ ኢነርጂ የሚገርም ነው:: You rock Melat! I take my hat off to you and the BAND!

  • @BigBoy-if6qw
    @BigBoy-if6qw 9 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ቆጆ ሀበሻ በርችሽ እደዘመኑ ዘፍኝ እዳትበላሽብን እሄን በሰማንበት በዚህዘመን እሽ ኬኳ!!!!!!!!!!

  • @TehetenazazaZaza
    @TehetenazazaZaza 9 หลายเดือนก่อน +2

    አረ ትለያለሽ የምር

  • @mohammedkassim4243
    @mohammedkassim4243 8 หลายเดือนก่อน +6

    I listened your full album but this live performance was so unique and amazing.When I watch your video my wife becomes jealous 😂 especially “Mistren” Suse honowal.

    • @abbyelu1924
      @abbyelu1924 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @AymenJemal-sc9pb
    @AymenJemal-sc9pb 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሁን ገና ባተትኩ ትለያለች

  • @Gadot-d6r
    @Gadot-d6r 8 หลายเดือนก่อน

    አሁን አሁን ... የተቀደደ ሱሬ አለብስም ... አለባበሴ ግን ያው በይው ... ከዛ ሙሉ ልብስ ስለብስ ... ዛሬ ትልቅ ሰዉ መስልክ ... እንዴት ነው ነገሩ ?!

  • @tarikuayalew5415
    @tarikuayalew5415 9 หลายเดือนก่อน +3

    "ሁለመናሽ ወርቅ"

  • @nardoskiflom6955
    @nardoskiflom6955 9 หลายเดือนก่อน +10

    What a young queen. Backed up by an amazing talented musicians. Go melu!

  • @samsontemsgne-dp7xn
    @samsontemsgne-dp7xn 9 หลายเดือนก่อน +8

    እመቤቴ ስወድሽ ስርአትሽ ሁሉ ነገርሽ በጣም ደስ ይለኛል❤❤❤🙏🙏🙏

  • @jordaniamersiehazen3243
    @jordaniamersiehazen3243 7 หลายเดือนก่อน +3

    Melatye mert sra new Ayzosh bertchi Ehetachen 🥰💐🙏🏽 your live performance is even better than the recording. That’s Talent!!! 💐🌹🥰

  • @Mule12392
    @Mule12392 9 หลายเดือนก่อน +2

    ቆጅት

  • @merci1093
    @merci1093 9 หลายเดือนก่อน +6

    ሜልዬ በጣም አራፍ ስራ ነው ወዝወዝ እያልንበት ነው❤

  • @misikerfikre6158
    @misikerfikre6158 4 หลายเดือนก่อน +1

    Keabdukiyar gar yaleshiw neshi?

  • @napoli5525
    @napoli5525 9 หลายเดือนก่อน +7

    የድሬ ቆንጆ አሪፍ ሥራ ነው የሰፈሬ ልጅ ለገሃሬ

  • @dele_cruise
    @dele_cruise 9 หลายเดือนก่อน +2

    Ke albumuu teleyaybegi lemn albumuun endezi alsresiweme melu?
    Becaa best performance denke neber berecii... 👍👍👍👍👍

  • @BezabihBeza
    @BezabihBeza 9 หลายเดือนก่อน +2

    አንች ቅመም እድሜ ይሥጥሽ አብዝቶ
    እንኳዋንም በኔ ዘመን ተፈጠርሽ

  • @MituT53
    @MituT53 9 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም ማራኪ ሙዚቃ ነው እንኳን በዚህ መልኩ ተሰራ❤

  • @selemonweldegebriel2085
    @selemonweldegebriel2085 9 หลายเดือนก่อน +1

    Enda enae yamelehie Menaew sawenatehie kanaesa? what Happened can u respond to me. Tankyou for cooperation see u.

  • @SerkalemAddisu-ui9ol
    @SerkalemAddisu-ui9ol 9 หลายเดือนก่อน +2

    Ye direwa mirt

  • @ethiopiayehulum3517
    @ethiopiayehulum3517 9 หลายเดือนก่อน +5

    They are so vibrant and fabulous band together with. Melat. She is amazing!
    It sounds like the 90’s but with full gorgeously band.

  • @NahomAlemayehu-yg5wc
    @NahomAlemayehu-yg5wc 6 หลายเดือนก่อน +3

    ABO echi Qmem

  • @derawg8588
    @derawg8588 9 หลายเดือนก่อน +8

    Really really enjoyed that. I believe that you’re in the top positions when it comes to Ethiopian female singers of this generation. I expect that there better be another part coming lol because there are other songs that you should be playing from the album and your singles❤

  • @NurMamad-r4k
    @NurMamad-r4k 7 หลายเดือนก่อน +1

    gurm dimits adikshalw legamo

  • @EnatuTulu
    @EnatuTulu หลายเดือนก่อน

    ሲጀመር አቻ የሚያምር ብሺ እደዚ ዘፈን አዪነት ነው የሚያምረው እወዲሻለሁ 😘😘😘😘✌️

  • @girmabeyan2585
    @girmabeyan2585 9 หลายเดือนก่อน +12

    ሙዚቃ በዚህ ልክ ሲሰራ እንዴት ደስ ይላል ለመላው ባንድ የከበረ አድናቆት ነው ያለኝ !! በርቱ ተበራቱ መዚቃችንን እንድህ ከፍ ስታድርጉት ቀጣይ ትውልድ የተሻለ ነገር ይዞ ይመጣል ። ❤❤❤❤❤

  • @hamrawit9155
    @hamrawit9155 8 หลายเดือนก่อน +2

    You kaann kipit

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo 4 หลายเดือนก่อน

    የቀለመወርቅ ጊፍቲ ቆንጆ መልክ ፀባይ ንፁሕ ሕሊና...ዓምላክ ያዳላል እንዴ ሢለግሥ?!

  • @mesafintsolomon5330
    @mesafintsolomon5330 9 หลายเดือนก่อน +7

    Ethiopia ale endih aynet band Omg😮

  • @mizer6967
    @mizer6967 9 หลายเดือนก่อน +19

    She can sing, and the band is amazing!!!!

  • @whois1898
    @whois1898 9 หลายเดือนก่อน +2

    @AWRA we are waiting for your reaction guys ?

  • @الحلوانيمحمدالشوتري
    @الحلوانيمحمدالشوتري 9 หลายเดือนก่อน +2

    الاغنيه. ❤حلوه. وعجبتني. ممتاز. اتمنا لك. مستقبل. افضل. احبك

  • @DiribaEjersa-g1w
    @DiribaEjersa-g1w 8 หลายเดือนก่อน +2

    በ ነገራች ለይ what is amazing a natural gift sound. i think you're a right person with right place. thanks forget your natural gift. i don't how i respect your ability i say to one word just keep it up. baareedu direedawa

  • @genemagna
    @genemagna 9 หลายเดือนก่อน +3

    Melusha... Weldone its an amazing performance and all of the band members i dont have words. Guys proud of you... heni man 👍👍👍👍👍👌👌👌👌keep shining ma brother

    • @Deleqa
      @Deleqa  9 หลายเดือนก่อน

      Gene my brother! Thank your so much 🙏

  • @abinetmeseret3424
    @abinetmeseret3424 9 หลายเดือนก่อน +4

    ሙሉውን ሳልሰማው ነው የተመቸኝ
    ትችያለሽ ❤

  • @surafel6771
    @surafel6771 9 หลายเดือนก่อน +4

    👌👌👌

  • @cirootube1391
    @cirootube1391 5 หลายเดือนก่อน +1

    Melat betamenum batamnum bezuw keketelche le 25 ena keza belay ye hagerachenen ye music industry tekotaterewalche . Vivi meluu

  • @hayatkumlachew8277
    @hayatkumlachew8277 9 หลายเดือนก่อน +4

    ጣይቱ❤❤❤

  • @shottellfit
    @shottellfit 9 หลายเดือนก่อน +3

    የተዋጣለት high class ስራ

  • @Rose-xh6bk
    @Rose-xh6bk 7 หลายเดือนก่อน +1

    አይዶል መፈተን አለብሽ ዝም ብሎ ገብቶ እስቱዲዮ መፈንጨል አይደለም

    • @salemhailu11-11
      @salemhailu11-11 5 หลายเดือนก่อน

      Idol አይመጥናትም

    • @Rose-xh6bk
      @Rose-xh6bk 5 หลายเดือนก่อน

      @@salemhailu11-11 የትም ይሁን በሙዚቃ ባለሙያ መፈተን አለባት

  • @KununuSamuel-ig3lh
    @KununuSamuel-ig3lh 9 หลายเดือนก่อน +5

    Melu Perfect Pitch with Amaizing Band good Job

  • @hunde1984
    @hunde1984 9 หลายเดือนก่อน +9

    Wow sound, the band, it just fire🔥🔥🔥she is also ☀☀☀ thanks so much!!!

  • @adonaydimartini6130
    @adonaydimartini6130 8 หลายเดือนก่อน +1

    በጣይቱ ያለው የ ሙዚቃ በቃ ተአምር ነው በተለይ ሳክስፎን እና ድራመሩ

  • @eskutitebeb9214
    @eskutitebeb9214 9 หลายเดือนก่อน +2

    Emodesh be mikniyat nw meluye yene jegna set techiyalesh

  • @yohannisabiraraw3543
    @yohannisabiraraw3543 9 หลายเดือนก่อน +3

    ምርጥ ብቃት ነው
    performance

  • @Samitube0
    @Samitube0 9 หลายเดือนก่อน +8

    Amezing performance amazing voice 🙏🙏

  • @kalebmesfin213
    @kalebmesfin213 9 หลายเดือนก่อน +11

    Underrated musician 🔥🔥🔥

  • @mono-cq4iu
    @mono-cq4iu 9 หลายเดือนก่อน +3

    Wow, betam ymiyamer performance des ymil band amazing cinematography bezu entbkalen kenante heni ena melu great job 👏

  • @AlemzewdTeklgiorgis-jf1tj
    @AlemzewdTeklgiorgis-jf1tj 8 หลายเดือนก่อน +3

    ምርጥ ጥንቅቅ ያለ ስራ በርቺ ደሞ የድምፅሽን ከለር ስወደው

  • @TsegayeDP
    @TsegayeDP 9 หลายเดือนก่อน +3

    WALLE FILMS PRODUCTION & DELEQA RECORDES 💪

  • @hunde1984
    @hunde1984 9 หลายเดือนก่อน +8

    I love more the musicians on brass section. Wonderful !!!

  • @hayath5853
    @hayath5853 9 หลายเดือนก่อน +4

    ዋው እሚገርም ድምፅነው ተመስጨነው የጨረስኩት ❤❤❤❤

  • @HelenTilahun-c3i
    @HelenTilahun-c3i 8 หลายเดือนก่อน +5

    ጎበዝ በርቺ የድምጽሽም ያንቺ አድናቂ ነኝ

  • @HenokSenbeto
    @HenokSenbeto 6 หลายเดือนก่อน +2

    Altebekom hulunm new yewededkochew betam talented nesh beziw kety

  • @aklilulisan4996
    @aklilulisan4996 9 หลายเดือนก่อน +4

    👏👏👏👏👏 ሁሉም ነገር ደስ ይላል

  • @wonderfulhealthtips
    @wonderfulhealthtips 9 หลายเดือนก่อน +7

    powerful voice

  • @yohannisguta5194
    @yohannisguta5194 8 หลายเดือนก่อน +4

    ድንቅ ስራ ነው። Amazing!

  • @idrisshanfarehmohamed7738
    @idrisshanfarehmohamed7738 8 หลายเดือนก่อน +2

    Wow Such Beautiful high Quality live performances 🎉❤much for you melat kelemwork I Support You From Djibouti 🇩🇯🇩🇯🇩🇯🇪🇹🇪🇹🇪🇹love All of your songs Melat Listening to them All the Time anywhere Even My Car I enjoyed a lot your songs🎉❤

  • @AgostinosHab-Tes
    @AgostinosHab-Tes 9 หลายเดือนก่อน +3

    Masterpieces songs, showcasing talent, beauty, sexiness, delicacy, and humility. However, I believe your hairstyle would look even better with a previous shorter style. 🎉

    • @nardoskiflom6955
      @nardoskiflom6955 9 หลายเดือนก่อน

      What a kind and positively calculated review given for an up coming rising young star.I second your opinion my homie.Cheers🥂

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 4 หลายเดือนก่อน +3

    MELAT QELEMEWORQ youre #GORGEOUS and #MARVELOUS singer LOVE 💕 you

  • @tsegabelay1375
    @tsegabelay1375 9 หลายเดือนก่อน +4

    ሜሉ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ውድድድድ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @betigludinka5484
    @betigludinka5484 9 หลายเดือนก่อน +4

    You have excellent performance! I appreciate your wonderful sound and the smart band. Thank You!

  • @LeuelTesfasilassie
    @LeuelTesfasilassie 7 หลายเดือนก่อน +1

    Dear Artist or renewed Musician Melat Kelemework,
    May I say how are you, siblings, a brother or a sister?
    May I introduce myself? I am Leuel Tesfasilassie. I am from Bahir Dar University, Bahir Dar, Ethiopia. Currently, I am a PhD open E-distance learning student in South Africa, South Africa University, College of Human Sciences, Department of Linguistics and Modern Languages.
    It is truly Kelemework. I don't have words to say more than this? I am very much obsessed in this peculiar performance while at the same time thinking that is she whom I knew before in those days of childhood, extending from ages perhaps. I all time feel that I am hugging to your excellence now and then. What a performance in all its aspects is? I am not is taken if I say "May His Almighty God Belless Your Soul Abundantly!!!!!" To my understanding the Artist Melat Kelemwork is the second next to her excellence Artis Aster Awoke in the context of Ethiopia and of course in the context of the world. After all Artis Melat Kelemork entirely resembles to Artist Aster Awoke, and I feel and I own this feeling that Artist Melat Kelemorke is the only daughter of Artist Aster Awoke. That's it. I am steering, "I suspect the steering is heavy because it is faulty" · "the steering box"
    Respectfully yours,
    Leuel Tesfasilassie

  • @mleinternationalW
    @mleinternationalW 9 หลายเดือนก่อน +2

    Ethiopian music coming for your money

  • @meroneshetae7278
    @meroneshetae7278 8 หลายเดือนก่อน +3

    Your music is pure magic, and "Tez yelegnal" is a masterpiece. I'm completely captivated. Thank you for such performance!

  • @dagmawitMekonnen-uw4jm
    @dagmawitMekonnen-uw4jm 9 หลายเดือนก่อน +2

    betam konjo demetse and konjo music new berchi

  • @betselotteshome-g9t
    @betselotteshome-g9t 9 หลายเดือนก่อน +4

    WOW energy and collaboration so amazing keep up the best performance.

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረስሜን😅😂ሉባባ

  • @TsionFishooo
    @TsionFishooo 8 หลายเดือนก่อน +1

    It cool performance but I'll be perfect with lyrics

  • @LubabaMohammed-he5ut
    @LubabaMohammed-he5ut 5 หลายเดือนก่อน

    ስሜ ሉባባ ነው ግን ምንማለትነው😂በምንስቋንቋነው ሉባባ እያሉ የዘፈኑት?

  • @abaytesfaye2619
    @abaytesfaye2619 7 หลายเดือนก่อน +2

    I like you are so cool! An amazing performance Sistu......Keep up the good work!

  • @danieldereje1121
    @danieldereje1121 9 หลายเดือนก่อน +5

    Always enjoying ur voice ❤

  • @henokgetaneh597
    @henokgetaneh597 7 หลายเดือนก่อน +2

    Yemsrak kokeb make concert in dire, Harar and jijiga berchi yagere lij .tour 24:14 dire