naeenyi mana kanaf ya tahu baga nagaan dhufte waqayyo biyya keenya ethiopia nagaa nuf ha godhu video nu fayyadu nuf qoode turtii gaarii ture galatomi🎉❤❤
Your friend ‘Mind Meditation’ in Korea ~ I'm relaxing with a cup of tea and your video in the office before work in the evening. I hope you have a nice day ~ I support you Like ~ 70
❤ like 74 done
Nice sharing
Thank you for beautiful sharing
L61 Merhaba arkadaşım sebzeli makarna nefis oldu elletine sağlık afiyet olsun👍👍👌👌❤
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
በርቺ❤❤❤
Very delicious pasta recipe dear 👍❤️❤️❤️
🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ እህቴ ሰላምሽ ይብዛ እውነት ላሳየሽን ሙያ ከአቀራረብ ጀምሮ ድንቅ ነው እናመሰግናለን
naeenyi mana kanaf ya tahu baga nagaan dhufte waqayyo biyya keenya ethiopia nagaa nuf ha godhu video nu fayyadu nuf qoode turtii gaarii ture galatomi🎉❤❤
አሠለምአለይክምወረህመቲላሂወበረኬትሁ እንኳን ማአሻ አላህ ይጨምርልህ❤❤❤🎉🎉 የኔ ጉብዝ ጠንክር የኔ ቆንጆ በጣም ጠንከራነሽ ጎቢያ
🌹🌹🌹🌹
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣሽልኝ የኔ ውድ ስለመጣኛል በጣም አሪፍ እና ደስ የሚል የሞኮሮኒ አሰራር ነው የመጣሽው እናመሰግናለን የኔ ባለሙያ በቀጣይ በአዲስ ቪዶ እንጠብቅሻል የተባረከ እየተቀደሰ ይሁንልሽ እጅሽ በወርቅ አምባር ❤️❤️
Egzabeher yimesgn waw betam konjo aregesh new yeserashiwu ejish yibarek yene balemoya enamesgnalen ❤
Looks yummy
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ብያለሁ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ አሪፍ አሰራር ነው የኔ በላሞያ በርች ውዴ🎉🎉🎉
wowwwwwwwwwwwww Goooood 👍👍👍👍👍👈💪💪💪
Very nice recipe sister 🇵🇸🇵🇸🤲🤲🤲🤲
ሮምዬ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ ውዴ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽልን ዋውውውው በእውነት ልዩ የሆነ ምግብ ነው እጅሽ ይባረክ ሼር
ሰላም ሰላም ሰላም ለሀገራቺን ይሁንልን ዋዋዋዋዋዋዋዋበጣም አሪፍና ቆንጆ ነው በርቺልኝ🎉🎉🎉🎉
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሮማን ዋውው በጣም አሪፍ አስራር እጅሽ ይባርክ በርችልን❤❤
እግዚብሔር ይመስገን ዋውውውው በጣም አሪፍ ቆጆ አሰራር ነው የኔ ባለሞያ እጅሽን ቁርጥማን አይካሽ 👌👌❤❤ ፈጣሪ በያልንበት ይጠብቀን
የኔ ውድ በጣም አሪፍፍ የሆነ አሰራር ነው የኔኔባለሙያ ዋውው ብያለሁ በርቺልኝ እጅሽ ይባረክ❤❤
አሰላሙአሊኩም ሰላም ለሀገራቺን ይሁንልን ዋዋዋዋ እሮማንየ በጣም ቅጀየሆነምግብ እጅሺ ይባረክ በርቺልኝ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ሰላም ሮሚ በጣም ምርጥ ስራ ነው ዋው ከለር ፉል ላይንም ይማርካል ምርጥ አሰራር ነው አትክልትም ለጤና ጥሩ ነው ጎበዝ ቀጥይበት ምርጥ ሙያ ነው 👍👍👍
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ ሮምያ ዋዉዉ የኔ ባለሙያ ይለያል ሲያምር ቆንጆ አሰራር ነው ቀጥይበት እናመሰግናለን❤❤
ሮሚ ምርጥዬ ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ድስቱ ምግቡ አንደኛ ከለሩ ራሱ ሲያምር ሲታይ ያጠግባል ብዙ ነገር ነው ተጠቅመሽ የሰራሽ ው
hello wude melkam koyta neberegn keep it up doing ok tiru muyategna nesh wude 🎉🎉🎉🎉
ሰላም ሰላምእንዴት ናችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች አህለን ወሳህለን እንኳን ደህና መጣሽ መጣም ቆጆ አሰራር ነው ያሰላም እንዴዚህ ነው የመኮሮኒ አሰራር እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን
ሠላም ሠላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ዋውውው እጅሽ ይባረክ ባለሙያ ያምራል 👌👌
ስላም ሮሚዬ የኔ ባለሞያ እህቴ ዋውውው ሲያምር ያስጎመጃል እጀሽ ይባረክ ❤❤❤
ሰላም ሰላምዬ የእኔ ባለሙያ እጀሸ ይባርከ በርቺልኝ ዋዉ❤
Offff muhteşem eline emeğine sağlık iştah açıcı
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን ደና መጣሽ እሕት ዋውውው ምርጥ አሰራር ጎበዝ ባለሞያ ጠንክሪ እሕቴ 👍❤️❤️
ዋውውውውውው እጅሽ ይባረክ ስማር
ዋውየኔ ባለሙያ እጄሽ ይባረክ💚💛❤💪👍
ዋዉዉዉ በጣም ቆጆ አስራር ነዉ ጎብዝ በርች ዉዴ🎉❤
ሠላም ጤና ይሥጥልኝ እሮማን እውነት እዴት እደሚያምር ጎበዝ ያወቁትን ማሣወቅ ደግነት ነው 👌።
እንኳን ደህና መጣሽ ዋው የኔ ባለሞያ እጅሽ ያባርክ🎉🎉
Your friend ‘Mind Meditation’ in Korea ~
I'm relaxing with a cup of tea and your video in the office before work in the evening.
I hope you have a nice day ~ I support you Like ~ 70
Selam lezih beat selamsh ybza betam yemra egsh ybark
ደሥቱ እራሡ በጣም ያምራል 👍።
ሰላም ሰላምሽ ይብዛልን ውድ እህታችን ዋውውውውውው እሮሚ እጅሽ ይባረኩ ዋውውውውው
ማሽአላህ ዋውውውውው 🎉🎉🎉🎉🎉ማሬ
ሰላም ቤተሰብ ቆጆ ሙያ አለሺ በርቺ
ዋው❤❤❤😂 እናመሠግናለን ጥምዝ መካረንና በጣም ነው የምወደው
ሠላምሠላም❤በርችአሪፍነው❤
ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ሮምየ እንኩዋን ደህና መጣሽ ቆንጆ መኮረኔ ባትክልት አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ ስላሳየሽን እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣሸልኝ ዋውውው በጣም ቆንጆ አርገሸ የሰራሸው እጅሸ ይባርክ ውድ በርችልኝ
ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ ዋውውውው የእኔ ባለሞያ😍😍😍😍
ሰላም የኔ ዉድ ሰላም ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይመሰገን ዋዉዉዉዉዉዉ❤ ቆንጆ አሰራር ነው አመሰግናለሁ
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሮማን በጣም አሪፍ እስራር ነው እጅሽ ይባርክ ❤❤❤
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ አህለንፊክ ውዴ ማሻአላህ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Like 👍🏻👍🏻37❤Welcome good morning Very good ❤يسعدني ويشرفني وجودك معي ❤
ሠላም ጤናይስጥልኝ በጣም ሀሪፍነው
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሺ ዋውውውው እጂሺ ይባረክ🎉
DXN here❤
ዋዉዉዉዉጎበዝዬዬዬዬ❤🌹🌹🌹🌹
ማሸ አላሆህህ👍👍👍
Egzabere yemasegan salmeshe yebzaleshe ehite enkane danh mateshe enmasgnalen sher selrkshlen batme dasy yemele migebi new barchelegn ehite
❤❤❤❤❤
Welcome my sister Good job meray❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Selam selam weda wowoow mara bexam bexam arif yahona megeb naw weda owowoowow❤
Romyie wudie wawu arif newu yene balemoya anchi iko tleyalesh yaral beatklt mekoreni tienama mgb newu yagarashn ijsh ybarek imelesalehu leshrshru 👌👍❤🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት ቦታ በጣም ቆንጆ የምወደው መኮረኒ ባትክልት ዋዉ ሮሚዬ❤ አሰራር ነው የሰራሽው ዋዉ ነው ❤❤
ሰላም ቤተሰብ እንኳን ሰላም መጣሽ
ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ ሮሚየ ዋዉዉዉዉ የኔ ባለሙያ ማሻአላህ ብያለሁ የምወድሽ የጧቷ የጥቷ❤❤❤❤❤❤
ሠላም ሠላም ሮሚዬ ያሚእጂሽ ይባርክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍
Selam ekan dena mitashi lik❤❤❤❤
Aslame altkume werhmetulh webrkatu tru moy naw yezyshenn allha yecnmerlshe❤❤
Yummy testy 12:02 maam ❤❤
የኔ አንደኛ እንኳን ደና መጣሽ ማሻአላህ ሙያ እኮ አንደኛ ነሽ የምወድሽ❤❤❤❤❤❤❤
ሮምሻየየ❤❤
ሰላምሽ ይብዛ ውዷዷ❤
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እዴት ነሽ እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደሄናመጣሽ የኔባለሟያ 🌷🌹💚💛😘❤ሟያ ሲለካ ሮማን ናት ለካ አች የናተቤት መኮሮኒ ምናይነት ነው የተጠመዘዘ ገመድ መስሎ የኔውድ አልጫ ነው ዛሬ ደሞ የተባረከ ምግብ ይሁን አሜን
ምን አይነት ጣፋጭ ምግብ ነው