Ethiopia - የኮለኔል ደመቀ የማስጠንቀቂያ ንግግር፣ ስለታገቱት ተማሪዎች የተሰማው፣ “ለእኛም የህግ ጥበቃ ያስፈልገናል”፣ የግብፅ መልዕክተኛ በሶማሊያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ค. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

ความคิดเห็น • 114

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu 23 วันที่ผ่านมา +11

    እባካችሁ በልተው ያልጠገቡ የዩኒቨርስቲ ህፃናት ተማሪዎችን እባከችሁ ተዋቸው። አጋቾች ከሰው ተፈጥራችሁ ከሆነ ተማሪዎችን ተዋቸው። እባካችሁ ተማሪዎችን ስለፈጣሪ ተዋቸው።

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 23 วันที่ผ่านมา +17

    ድል ለተገፋዉ ለአማራዉ ሕዝብ

  • @MahletBogale-nq7vr
    @MahletBogale-nq7vr 23 วันที่ผ่านมา +9

    ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለህዝብ ለሚታገሉት ጀግኖቻችን

  • @melkamubelay4549
    @melkamubelay4549 23 วันที่ผ่านมา +6

    ብልፅግና ተሰብሯል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @richyoutub1047
    @richyoutub1047 23 วันที่ผ่านมา +3

    ያሳገታችው መንግት ነው ለዛነው ምፍትሄ የለለው

  • @kumlachewbizuneh3589
    @kumlachewbizuneh3589 23 วันที่ผ่านมา +3

    "ስሪታችን እና ሥነልቦናችን የቤጌምድር ጎንደር አማራ ነው አልን እንጂ አማራ እንሁን አለልነም" ኮሎኔል ደመቀ መኮነን።

  • @tewodirosn
    @tewodirosn 23 วันที่ผ่านมา +3

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @danielgonitie3075
    @danielgonitie3075 23 วันที่ผ่านมา +3

    የልጆቹ ጉዳይ አሳዛኝ ነዉ. አፋኙ ዘረኛዉና ወንበዱዉ የአብይ መንግሥት መሆኑ እየታወቀ መንግሥትን እርዳታ መጠየቅ ከምኝነት አያልፍም.

  • @seidhasn5347
    @seidhasn5347 23 วันที่ผ่านมา +4

    ሰላም ሀገራችን ያውርድ

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 22 วันที่ผ่านมา +1

    Good afteer noon Fetha Midya truth news Colenel is Very great YeTewedros Meyesaw Kasa Lege❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gy9nv5jc7n
    @user-gy9nv5jc7n 23 วันที่ผ่านมา +22

    ድል ለአማራ ፋኖ❤😢

  • @mikigere-fn1qv
    @mikigere-fn1qv 23 วันที่ผ่านมา +5

    feta daily አንደኛ ምርጫችን for 1 min

  • @AS-ux6xi
    @AS-ux6xi 23 วันที่ผ่านมา +19

    ፍትህ ለአምሀራ ደጉህዝብ መታገት ይብቃ መፈናቀል መገደል ይብቃ።አምሐራነት ወንጀል አይደለም።ኮነኔል ደመቀ እንወድሀለን እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ።!

    • @MikialeKidu
      @MikialeKidu 23 วันที่ผ่านมา +4

      😆😆😆😆😆 ሁመራ የትግራይ

    • @GEBREKIDANTEKLEMICHAELTEMANU
      @GEBREKIDANTEKLEMICHAELTEMANU 23 วันที่ผ่านมา

      ኮለኔል ደመቀ የትምክህተኞች ሹካ ነው ወይስ ማንኪያ ። ትውልድ ኣካባቢው ወልቃይት ሁኖ በምንም ዓይነት ኣቻዮ ብረት ብትጠመዝዙት ሌላ ሰው ሊሆን ኣይችልም ። እንደ ኣሻንጉሊት ትጫወቱበታላችሁ። ትግራዋይ ነው ኣትድከሙ ኣንድ ቀን ራሱ ማንነቱንና ምንነቱን ይፋ ያደርጋል ።

    • @Tekulaw
      @Tekulaw 23 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@MikialeKidu Ante komata ye gondasha terekem moker 🦵🏽🦵🏽🦵🏽🦵🏽🦵🏽🦵🏽🦵🏽🦽🦽🦽💥🦽🦽💥🦵🦵🦵🦵🦵🦵🦵💀💀💀💀🦗🦗🦗🦗🦗🦗anbeta melekemiya ejena egerehen keriwen tataleh zere chigaram👌👌👌

  • @DaniFkru
    @DaniFkru 23 วันที่ผ่านมา +4

    Fano king 🇨🇬👑🐯

    • @MikialeKidu
      @MikialeKidu 23 วันที่ผ่านมา

      ፋኖ ፈሳም

    • @DaniFkru
      @DaniFkru 23 วันที่ผ่านมา +1

      @@MikialeKidu king 👑💪👎

    • @Tekulaw
      @Tekulaw 23 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@MikialeKidu tdf 🦽🦽🦽🦽🦽🦽🦵🏽🦵🏽🦵🏽🦵🏽🦵🏽🦵🏽🦵🏽🦵🏽🦵🏽🦵🏽🦵🏽💀💀💀💀💀💀💀💀💀👈👌

  • @Tekulaw
    @Tekulaw 23 วันที่ผ่านมา +2

    FANO POWER ✊🏿 💚 💛 ❤️ 👑 JAWISA POWER ✊🏿 💚 💛 ❤️ 👑

  • @user-zz9wb6in2h
    @user-zz9wb6in2h 23 วันที่ผ่านมา +5

    ሀምሌአምስት፡ታሪካውይቀን፡ህውሀትወያነየተንኮታኮተበትቀን፡የአማራልጆችየጀግንነትመሠዋትነት፡ድልለጀግናውየፋኖሠራዊት።

  • @athethedejene5562
    @athethedejene5562 23 วันที่ผ่านมา +2

    አይ ይቺ ሀገር እግዚአብሔር መሪ ይስጣት።

  • @AS-ux6xi
    @AS-ux6xi 23 วันที่ผ่านมา +2

    ወልቃይቴውነኝ የሽህ ስይድ ልጅ በየቦታው እየታገትን እየተፈናቀልን እየተገደልን ማንም ሳይደርስልን ማንም ከመሳለቅውጭ ህመማችንን ሳይረዳና ምንም መፍትሄ ሳያመጣ አሁን ውልቃይት ወልቃይት ብትሉ እኛ አምሀራወችነን እንጅ አምሀራ እንሁን አላልንም ሁሉም አምሀራ የተወለደበትና ያደገበት ሀገር ባለቤትነው።ከዚህ ወዳ እየ አንዳዱ አምሐራም ሆነ ኢትዮጵያዊ ይህን መገንዘብ አለበት።አወ ጨካኝ ታልሆንን እንጠፋለን በየ ቀኑ ስንገደልና ስንሰቃይ ምንም ያላለ እኛን ጨካኝ ቢለን ባናቱ ይተከል።

    • @betesebtube431
      @betesebtube431 23 วันที่ผ่านมา

      ታገል ከፍኖ ጋ ታገትኩኝ አትበል ሽንታም

  • @temsganabel5688
    @temsganabel5688 23 วันที่ผ่านมา +1

    ብርቅ ነው ከዚ የታሰረው አይበልጥም

  • @geremewbayenew3038
    @geremewbayenew3038 23 วันที่ผ่านมา

    ፈታ ዴሊ እስ መቼ ነው የአ ገ ነገርየሚበርደው❤

  • @Tybatube
    @Tybatube 23 วันที่ผ่านมา +1

    ይችን ፀሁፈ የሚታነቡ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አማን እስቲ. አንድሺ በች አሰገቡን ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውድ የአግሬ ልጆች እስቲ ቅንነታች አሶይኝ ወዴች

  • @Takebru
    @Takebru 23 วันที่ผ่านมา +8

    ❤❤❤feta daily is number one ❤❤

  • @MonalizaFkr
    @MonalizaFkr 19 วันที่ผ่านมา

    💖💖💖👍

  • @Ethiogung
    @Ethiogung 23 วันที่ผ่านมา +1

    Wagwan

  • @user-hh3sd6ex1w
    @user-hh3sd6ex1w 23 วันที่ผ่านมา +1

    Amhara Fanoking❤💛💚 AmharaFanoking❤💛💚🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁♥💛💚💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @melakubekeleadane2209
    @melakubekeleadane2209 23 วันที่ผ่านมา

    🎉

  • @jeehdinmchannel9684
    @jeehdinmchannel9684 23 วันที่ผ่านมา +1

    የትኛውን መንግስት ነው የሚለቀው ተማሪዎች

  • @assiertamrat547
    @assiertamrat547 23 วันที่ผ่านมา

    No audio

  • @yilmamyhero
    @yilmamyhero 23 วันที่ผ่านมา +1

    መንግስት አፈ አለ ግን እግዚሆ

  • @user-ks6eo5yz2j
    @user-ks6eo5yz2j 23 วันที่ผ่านมา

    ቆሽሽ መንግሥት የህዝብ ደንንት ማስጠበቅ የማያችል የዘንባባ ጠባቂ

  • @AbrhamAngaw
    @AbrhamAngaw 23 วันที่ผ่านมา

    የድምፅ ጥራት የለውም ቫይቭሬት ያደርጋል በጥራት አይሰማም

  • @meharennahabtemariam1637
    @meharennahabtemariam1637 23 วันที่ผ่านมา

    Before now and in the future world was and is and it will be a problem due to conflict of interest

  • @mengistuweldu4753
    @mengistuweldu4753 22 วันที่ผ่านมา

    ተጋሩ ፣ ተጋሩ በመሆናቸው ብቻ እየታደኑ ሲታሰሩ እሰዬው ትል እንደነበረ ታስታውሳለህ?

  • @FatoumaHassan-hi2vj
    @FatoumaHassan-hi2vj 23 วันที่ผ่านมา +2

    ፋታ ፈሪ ነው ስለ አማሓራ ስቃይ መቼ ነው የሚዘግበው የትግራይ ጦርነት ጊዜ በጣም ስትዘግቡ ነበር ዛሬስ ስለአማሓራ መነው ፈራቹሁ

    • @be-liever
      @be-liever 23 วันที่ผ่านมา

      TLF ተቀውሞ ከመከላከያ አነደሆነው ሁሉ አሁንም ፋኖን ተቃውሞ ከኢትዮጵያ ሰራዊት ጎን መቆም አለበት

  • @MAHTOT789
    @MAHTOT789 23 วันที่ผ่านมา +9

    ድሉ የአማራ ፍኖ ነው 💪💪💪

    • @MikialeKidu
      @MikialeKidu 23 วันที่ผ่านมา

      😆😆😆😆😆

    • @masetewal6914
      @masetewal6914 23 วันที่ผ่านมา +2

      ​@@MikialeKiduምነው ከብት ፋኖ ያሸንፋል 💪

    • @Tekulaw
      @Tekulaw 23 วันที่ผ่านมา

      ​@@MikialeKidu ante ye lemagn zer menew kelawetek ??? Egerehen tebek 1000000 Gondashahen enedanedegemew🦵🦵🦵🦵🦵🦵💥💥💥🦽🦽🦽🦽🦽💥💥💥💥💀💀💀💀💀💀💀🦽🦽🦽🦽🦽 👈 tegere mechem afu ayimotem

    • @Tekulaw
      @Tekulaw 23 วันที่ผ่านมา

      ​@@MikialeKidu🦽🦽🦽🦽🦽🦽🦵🏽🦵🏽🦵🏽🦵🏽🦵🏽🦵🏽🦵🏽🦵🏽💀💀💀💀💀💀🦗🦗🦗🦗🦗🦗🦗👈👈👈tdf

    • @Tekulaw
      @Tekulaw 23 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@MikialeKidu🦗🦗🦗🦗🦗🦗🦗🦗🦗🦽🦵🏽🦵🏽🦵🏽🦵🏽🦵🏽🦵🏽🦵🏽🦵🏽🦵🏽🦽🦽🦽🦽🦽🦽🦽🦽💥💥💥💥💥💥🦵🦵🦵🦵🦵🦵🦵🦵🦵🦵💀💀💀💀👈tdf

  • @meharennahabtemariam1637
    @meharennahabtemariam1637 23 วันที่ผ่านมา

    How could you consider Colonel Demeke Zewdu speech as if Important.Nobody can denay he is a man of interest.

  • @hailumillion4755
    @hailumillion4755 23 วันที่ผ่านมา

    No odio

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 23 วันที่ผ่านมา

    አሜሪካንን፣፣፣በመፈራት፣፣፣ተማሪወቹተለቀቁ
    አለመንግሰት፣፣፣እዪ፣፣፣አብዪንተመልከቱ
    መንነቱን

  • @endrisbeshir9611
    @endrisbeshir9611 23 วันที่ผ่านมา +1

    እገታ የመንግሥት እገታ
    በዚህ ምድር ላይ የሚታደግህ ሕግም ሆነ መንግሥት ስለሌለ አይንህን ማቁለጭለጭ አቁምና አጋች የሆነውን ሥርአት አፍርስ!!!
    እገታ ማለት እንደ እንሥሣ በመቆጠርህ የሚደርስብህ በዳዮችህ ያዘጋጁልህ ቀመር ነውና እየታገትክ አንገትህ ላይ ቢላዋ ከሚያርፍ በተለይ ወጣቱና ተማሪው ያለውን ሥርአት ቀይረህ እገታቸውንም ቢላቸውንም አስወግድ።

  • @HabibBurgiba-w5l
    @HabibBurgiba-w5l 23 วันที่ผ่านมา

    the crateria to choose the athelet should be fair and clear.😢

  • @africabeyene6795
    @africabeyene6795 23 วันที่ผ่านมา +1

    በታሪካችን እንዲህ የገማ ዝርክርክ የደንቆሮ ስብስብ መንግስት አይተንም ሰምንተንም አናውቅም

  • @eyerusemengstie5125
    @eyerusemengstie5125 23 วันที่ผ่านมา +3

    ድል ለአማራ❤❤❤

    • @MikialeKidu
      @MikialeKidu 23 วันที่ผ่านมา

      😆😆😆😆😆

    • @yasinnuru3125
      @yasinnuru3125 23 วันที่ผ่านมา

      ‏‪0:27‬‏

    • @Tekulaw
      @Tekulaw 23 วันที่ผ่านมา

      ​@@MikialeKidu kemalam tegere ayizoh erhab tene beshita erse bereseh eyetebadah 😂defera telaleh Gena mene ayiteh !!!!👈👈👈👈

  • @user-ml5nc7hw8f
    @user-ml5nc7hw8f 23 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤😂🎉

  • @TheJoelo1l
    @TheJoelo1l 23 วันที่ผ่านมา

    Voice of Cairo, what else, more horror story. It bothers me when you fail.

  • @YohannesTemesgen-w5m
    @YohannesTemesgen-w5m 23 วันที่ผ่านมา

    ወልቃይትን ሳትጠራ አዘግብም

  • @samiBekele-i5g
    @samiBekele-i5g 23 วันที่ผ่านมา +1

    ሱዳን ዉስጥ ታፍነን ታስረናል መላ አጣን ሙቀትም ልገለንነዉ በተለይ ሽማልያ አቡአመድ ምባል ቦታ

  • @TsedeyTessema
    @TsedeyTessema 23 วันที่ผ่านมา

    አሸብር እንደ ስሙ ማሸበር ኀዑ ስራዉ

  • @jossy1382
    @jossy1382 23 วันที่ผ่านมา

    Is any government in Ethiopia? Justice for kidnapped students in Oromiya region!

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 23 วันที่ผ่านมา +1

    ድል ብሶት ለወለደዉ ለአማራዉ ልጅ ጀግናዉ ፋኖኖኖኖ💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @user-yc6fv8dt1l
    @user-yc6fv8dt1l 23 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ለተበደለው የሰሜን ህዝብ ሞት በሰሜኑ ህዝብ ነጋዴዎች

  • @kontenantahenok5563
    @kontenantahenok5563 23 วันที่ผ่านมา

    ስጀመሪ ማን አፋኝ እንደሆነ እየታወቀ አማራ ሆኖ ..... በመክና ለምን ይመጣሉ ? ፈጣሪ ይድረስላቸው።

  • @muller3255
    @muller3255 23 วันที่ผ่านมา

    በወልቃይት ጸገዴ የማንነትና የመርየት ይገባኛል ጥያቄ እሚባል የለም፣ የሆዳሞች ሌቦች ስብስብስ የመወናበጃ ጥያቄ ነው እንጂ ራሱ መርያቸው ከረነል ደመቀ እምትሉት ከትግራዊነት በስተቀር አንዲት የአማራ ነጣብ ደም እንደሌለው ግልጽ ነው ስለዚህ ምእራብ ትግራይ ህዝቡም መርየቱም የትግራይ የትግራይ መርየት ነው ሆኖም እንደማንኛውም የኢትዮጵያ መርየት የአማራ ትውልድ ያላቸው ጥቂት ሰዎች አሉ።

  • @temsganabel5688
    @temsganabel5688 23 วันที่ผ่านมา +1

    አሁን እኮ ወልቃይትም ለትግሬ ኮሌነሉም ለብልጽግና ይሰጣሉ😂😂

    • @MikialeKidu
      @MikialeKidu 23 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤ብትክክል ሁመራ ናይ ትግራይ

  • @hailunigussie4177
    @hailunigussie4177 23 วันที่ผ่านมา +1

    ወልቃይት፣ ጠነዴ፣ ራያ የአማራ አጽመርስት ናቸዉ።በእኩይ የትግሬ ምኞት እነዚህ ቦታዎች የትግሬ ርስት አይሆኑም። ትግሬ ክልል የፈጠረዉ አማቨራን ለመደምሰስ ነበር፣ ግን ትግራይን ጠልፎ ጣለ። ይህ ነዉ ዕዉነታዉ።

  • @user-ou5rq5mf4e
    @user-ou5rq5mf4e 23 วันที่ผ่านมา

    Asteli midya zeregna yedem abat

  • @user-rc2hj1ce3f
    @user-rc2hj1ce3f 23 วันที่ผ่านมา

    drardtu,and turunsh or hayeliy atked gerande hotle risen or mines
    Different ???????????
    No good worlde name cove

  • @MohammedSafi-os3sf
    @MohammedSafi-os3sf 20 วันที่ผ่านมา

    ድል ለኣማራ ፋኖ የሚለው ቆሻሻ የዘቀጠ አስተሳሰብ ቀርቶ እንቁ የሀገር ሀብቶች የይንቨርስቲ ተማሪዎች ይለቀቁ

  • @sabazeru2153
    @sabazeru2153 23 วันที่ผ่านมา

    እውነታቸውን ከኢትዩጵያ ምን ሲቀርባቸው ይቺ ጉርሻ የሚሽጥባት ሀገር

  • @Mule0411
    @Mule0411 23 วันที่ผ่านมา

    ሳያስለቅቅ ለዚያውም ቁጥር ጠቅሶ ተለቀዋል ያለው ተቋም ይገለፅ

  • @ebsamohamed5845
    @ebsamohamed5845 16 วันที่ผ่านมา

    Colonel Demeke is Tegaru above that he is a PP man . He is one of the toys of Abiy Ahmed so don’t make a big deal of Demeke.

  • @engidaaworke8585
    @engidaaworke8585 23 วันที่ผ่านมา

    HAMELE 5 LAMHARA BECHA SAYEHONE LEHULUM ETHIOPIAWIYAN HULU BERHAN YEFNTKE KANE NOW HULUN ETHIOPIAWI YANKAKA EMEBETAGNENT KANE BETARIKE YEMAYRSA KANE MEKBERE ALEBAT BEYAMETU TARIKE SEYASETAWSAW YENORALE HAMELE AMSET ENA JEGNAW KORNALE DEMEKE ZEWDU

  • @bereketkiflu8825
    @bereketkiflu8825 23 วันที่ผ่านมา

    አያትህ ከ ትግራይ ነጥቆ እንደወሰደዉ ግን አታወሩም

  • @freeethiopia3729
    @freeethiopia3729 23 วันที่ผ่านมา +1

    #መንግሥት_አለ_እንዴ⁉️
    #ደርሰዋል_ፍልሚያው_ይቀጥላል‼️
    #የጥቁር_ጥሊያኖቹን_ሸለፈታሙን_አብይ_አህመድንና_ግብርአበሮቹን_በአማራ_ዘር_ማጥፋት_ለዓለም_አቀፍ_የወንጀለኛ_ፍርድ_ቤት_ሣናቀርብ_አናርፍም🩸⚖️#ፋኖ_ያሸንፋል‼️

  • @GEBREKIDANTEKLEMICHAELTEMANU
    @GEBREKIDANTEKLEMICHAELTEMANU 23 วันที่ผ่านมา +2

    ምን ኣለ ትክክለኛ ታሪክ ለትውልድ ብታስተላልፉ ፡፡ ምዕራብ ትግራይ ከጥንት ጀምሮ እስከ 1955 ኣ ም ድረስ የትግራይ ኣካል ሆኖ ይተዳደር ነበር።በ1950ዎቹ የኣሜሪካ ማፕኝግ ሚሽን ኣዲስ ይእትዮጵያ ካርታ በ14 ጠቅላይ ግዛቶች ሲካለል ምዕራብ ትግራይ ሰሜን ማለትም በጌምድርና ሰሜን ጠቅላይ ግዛት በሚል ስያሜ እስከ 1967 ከቆየ በኋላ በ1983 በተራራና በወንዝ ሳይሆን በነዋሪው ህዝብ እንዲካለል ተደረገ ።እንዳውም መሆን ያለበት ወደድሮው ተመልሶ የትግራይ ወሰን በጎንደር በኩል እምባ ግዮርግስ በሱዳን በኩል ደግሞ መተማ ዮውሃንስ ነው ። በተጨማሪም ለነዋሪው ህብረተሰብ እውቅና ተሰጥቶ እንደ ኢትዮጵያዊ እንዲኖር ከተፈቀደለት ትግራይ በደቡብ ምዕራብ በኩል ወሰኑ ቅማንት እንጂ ኣማራ ኣይደለም ። ስለሆነም ከነበረው የትምክህተኞች የፈጠራ ታሪክ ሳሆን ትክክለኛ ታሪክ ለትውልድ ብታስተላልፉ ትልቅ ቁምነገር ይሆናልና ኣስቡበት ። ቀሪውን ለእውነተኛ ታሪክ ፀሃፊዎች እተወዋለሁ ።

    • @aberhamkinduy5887
      @aberhamkinduy5887 23 วันที่ผ่านมา

      ገደል ግባ እባቦች king amhara

  • @Zero-xe7wb
    @Zero-xe7wb 23 วันที่ผ่านมา +1

    ኦሮሞ መስራት ስለማይችል ግዜውን ተጠቅሞ የደሀ ልጅ በማገት መዝረፍን ስራዬ ብለው በዘረኛው ድጋፍ ቀጥለውበታል

  • @melkamubelay4549
    @melkamubelay4549 23 วันที่ผ่านมา

    ደራሪቱ ቱሉ ይህ ቦታ አይመጥናትም እንዳለችው ሁና በክብሯ ብትኖር ይሻላታል ያአለበለዛያ ስሟ ፍጠለሻል

  • @abby87877
    @abby87877 23 วันที่ผ่านมา

    ደመቀ ራሱ የትግሬ ኮተት ሰብሳቢ ነው አምሀራ ወልቃይት ላይ አይንክን እንዳትነቅል 💚💛❤

  • @awolmohammed3276
    @awolmohammed3276 23 วันที่ผ่านมา

    የብልግና ጣጣዎች ማለቂያ የለውም በአራቱም አቅጣጫ በመከራ ተከባለች አገራችን ፈጣሪ ይርዳን እንጂ ።

  • @AlulaEngda-rc2rn
    @AlulaEngda-rc2rn 23 วันที่ผ่านมา

    አሁን ላይ ወራሪዎች የኢትዮጵያ ህዝብ የምታጭበረቡሩበት ግዜ አብቅቷል። በወረራ ከያዛቹት የትግራይ መሬት የምትወጡበት ግዜ ደርሷል። ምእራብ ትግራይ ወደ ባለቤቶቹ ይመለሳል፣ ወራሪዎች ደግሞ ወደ ጎንደር ትሄዳላቹ። በፉኮራና ሽለላ የሚወሰድ የትግራይ መሬት ስለሌለ ።

  • @Haile-Gebriel
    @Haile-Gebriel 23 วันที่ผ่านมา

    ስለ ወልቃይት ስላጋነንክ ፣ (Thumbs Down)

  • @user-kz7mu2vz9j
    @user-kz7mu2vz9j 23 วันที่ผ่านมา

    ደመቀ ለማያቅህ ተናገር አድሜ ለሀወዝ ተክሉ በል ጫማ ጠርከህ የገኛሆ መአርጊ አቲፈክር በት

  • @solomon1331
    @solomon1331 22 วันที่ผ่านมา

    Weyana have to stpp before u make amhara angry ,if amhara started war in tigra will kill u more than the past do not fuck with smhara no more ,meles zenawy told u lessonn him before tigra rigion distroied.

  • @user-cc5cq4jz1h
    @user-cc5cq4jz1h 23 วันที่ผ่านมา

    መንግስት ባንኩ ባዶ ስለቀረ ያማራ ወጣት ኣግቶ ገንዘብ እየሰበሰበ ነው የፐንጠ ጽድቅ ይህ ሃጥያት ነው

  • @user-kc4zo3nx8b
    @user-kc4zo3nx8b 23 วันที่ผ่านมา

    ሸኔ ከነ ትጥቁ ለድርድ ብለው ገብተው በአብይ ፉገራ ሀገር እያመሱ ነው

  • @alldailymedia8316
    @alldailymedia8316 23 วันที่ผ่านมา

    Because of your HORRIBLE NOISE we told you so many times to reduce the volume we are UNSUBSCRIBED... Good luck

  • @user-hg7kz5te7s
    @user-hg7kz5te7s 22 วันที่ผ่านมา

    ፋንዶ ኣሸባሪ ነው

  • @Horn-sc2hzgtdooonbbfd
    @Horn-sc2hzgtdooonbbfd 23 วันที่ผ่านมา

    Abiy Ahmed slavery market for non Oromo people in Addis Ababa UAE 🇦🇪 paid first slave person. All other ethnics must unite to remove oromuma warlord Abiy who sold Ethiopia 🇪🇹 UAE

  • @Haylemaryam-br4yp
    @Haylemaryam-br4yp 23 วันที่ผ่านมา +1

    ፦ እኔ የሚገርመኝ የማያውቁት ሰው ሲያድንቁ ሰዎች ምንድን ናቸው። ደመቀ ዘውዱ እኮ ከናንተ በላይ እኛ ነው የምናውቀው። ከኛ ጋ ነው የነበረው። ጠጠር ያለ ማስጠቀቅያ ሰጥተዋል ትላላቹ ለማነው ለትግራዋይ ትዲኤፍ ማለታቹ ከሆነ ድቁርና ነው። ለናንተ ከሆነ ትክክል ነው። ጠብቅ በዚይ ቅርብ ቀናት። ማንም ትዲኤፍ ፊት አይቆምም።

    • @Kasim-ty2ec
      @Kasim-ty2ec 23 วันที่ผ่านมา

      ችጋራም

  • @girmazeleke8819
    @girmazeleke8819 23 วันที่ผ่านมา +1

    አብይ የማትረባ አንተ የምትመራት ሀገር ዜጎች እየታፈኑ ለዜጎች ምድር ሲኦል ሆናለች መምራት አቅቶሃል ልቀቅ