ልዩ የአትክልት ለብለብ👌ሰርታችሁ ቅመሱት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 มิ.ย. 2024
  • ልዩ የአትክልት ለብለብ👌ሰርታችሁ ቅመሱት#ethiopian food
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 95

  • @ABAYNESHTUBE
    @ABAYNESHTUBE 7 วันที่ผ่านมา

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዊ

  • @nevininmutfagigalatasaray
    @nevininmutfagigalatasaray 4 วันที่ผ่านมา

    Günaydın iyi sabahlar arkadaşım ellerine sağlık izlemeye geldim yeni gördüm 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @hanimdmr
    @hanimdmr 4 วันที่ผ่านมา

    S1L emeginize saglık paylaṣım için teṣekürler kolay gelsin 🤝👍🌺⚘️

  • @user-wc2nt8yi9s
    @user-wc2nt8yi9s 7 วันที่ผ่านมา

    ዋው

  • @kenenitube
    @kenenitube 6 วันที่ผ่านมา

    Like wow ❤❤ 4:15

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube 7 วันที่ผ่านมา

    ቆንጆ የሆነ የሚያምር በጣም ምርጥ አርገሽ ነው የሰራሽው ከተለያዬግባአቶች ጋርዋዉ ምርጥ ነው❤❤

  • @monerkotha2964
    @monerkotha2964 3 วันที่ผ่านมา

    Nice tasty food 😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @EkramkutaberTube
    @EkramkutaberTube 7 วันที่ผ่านมา

    wow👍👍👍👍

  • @Super_Smsma
    @Super_Smsma 5 วันที่ผ่านมา

    Hello my beautiful friend the recipe looks very wonderful and delicious thank you for sharing ❤

  • @Nepalimomonduty
    @Nepalimomonduty 5 วันที่ผ่านมา

    So yummy recipe 👍

  • @user-bc4um3zu2l
    @user-bc4um3zu2l 7 วันที่ผ่านมา

    ዋውውውውውውው👍👍👍👍

  • @EthiosalemChannel
    @EthiosalemChannel 7 วันที่ผ่านมา

    Thank you very good coking shering video

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 3 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ሮሚ እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም ምርጥ የተመጣጠነ የአትክልት ለብለብ አዘገጃጀት ነው ለጤና ተስማሚ ተወዳጅ የሆነ የአትክልት አሰራር ነው እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን❤

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 5 วันที่ผ่านมา

    ሰላም እሮሚዬ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው ጤናማ የሆነ የአትክልት ጥብስ አሰራር ነው ይሄንን በሌላ ግብአት እንደ ማባያም መጠቀም እንችላለን ብቻውንም ብንመገበው ሀሪፍ ነው ጤናማ አመጋገብ ነው የሰሩ እጆች ይባረኩ ሞያሽን ሼር ስላረግሽን❤🙏

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 4 วันที่ผ่านมา

    ሰላምሽ ይብዛልኝ እሮማን በጣም ቆንጆ ጤናማ የሆነ የአትክልት ጥብስ ነው ያሳየሽን የሚያስጎመጅ አሪፍ አማራጭ ነው በተለያየ ነገር ልንመገበው የምንችለው ነው በነጭ እሩዝ አሪፍ ነው አቀራረብሽ እራሱ ሞክረዋለው ሼር ስላደረክሽን እናመሰግናለን❤

  • @yenemartube1
    @yenemartube1 7 วันที่ผ่านมา +1

    ሮሚ ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት ያሚ 😋በሩዝ በአትክልት አልደራደርም በጣም ነው የምወደው አሳምረሽ ነው ያዘጋጀሽው እጅሽ ይባረክ ክበሪልን👍🥰

  • @shegeralmazk
    @shegeralmazk 4 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ይብዛላችሁ እንኳን ደና መጣሽ የኔ መልካም በጣም አሪፍ አሰራር ነው እጅሽ ይባርክ ያወቁትን ማሳወቅ በጎነት ነው

  • @hanichotube
    @hanichotube 6 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ ዛልኝ ሮሚ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውው በጣም አሪፍ የሆነ አስራር እና አቀራረብ ነው እጅሽ ይባርክ ሼርር❤❤❤❤

  • @MARWAFATHY-f2s
    @MARWAFATHY-f2s 7 วันที่ผ่านมา

    Mashalla
    Nice recipe delicious 😋 👌 👍

  • @마음명상
    @마음명상 6 วันที่ผ่านมา

    It rains peacefully.
    Sunday morning with a good heart,
    We send you the green waves of Muhak Mountain visible outside the window.
    Have a happy moment. Like~ 57

  • @DEVRANFIRTINA
    @DEVRANFIRTINA 7 วันที่ผ่านมา

    👍. Food very nice. Awesome sharing. You have uploaded a very nice video. 👍 👍 👍 👍 👍 👍 💚💛❤

  • @mirnatube6075
    @mirnatube6075 6 วันที่ผ่านมา

    ሮማንየ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም አሪፍ የአትክልት ምግብ ለጤናአሪፍ ነው

  • @fkrfkr-iq4iw
    @fkrfkr-iq4iw 5 วันที่ผ่านมา

    እኳን ሠላም መጣሽ ዋውውው ምርጥ የሩዝ ማባያነው የሠራሺው እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤

  • @fanatube196
    @fanatube196 7 วันที่ผ่านมา

    ዋውውው በጣም አሪፍ አሰራር ነው የኔ ባለሞያ 👌👌

  • @aminatabdu8616
    @aminatabdu8616 7 วันที่ผ่านมา

    Assalamualaikumቱላሂ ወበረካቱ አላት አባረክና በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር በጣም አሪፍ አሰራሩ ባልቼ ቀጤበት ኢትዮጵያ ሃገራችን ሰላም ምንድነው ፍቅርን አምጣልን ቆይታ ነው❤❤❤

  • @z.kitchen7030
    @z.kitchen7030 6 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ጤና አንድነት ለዚህ ቤት ተመኘሁ ሰላምሽ ይብዛ አህለን አሪፍ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ ቢሊ አፍያ

  • @mariasantanatapetes7213
    @mariasantanatapetes7213 5 วันที่ผ่านมา +1

    Hmmm deve ser uma delícia 😋 😋

  • @user-jt6yd8ko8y
    @user-jt6yd8ko8y 7 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ አህለን ብያለሁ ማሽአላህ ብያለሁ ዋውውውው ❤🥀🥀🥀🥰🌹🌹🥰🥰👍👈

  • @Selamawit
    @Selamawit 7 วันที่ผ่านมา

    ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ ውዴ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው እሚያምር አትክልት ጥብስ ሲያምር ከለሩ እኔ ይሄን ሞቼ ነው እምወደው አትክልት በጣም እወዳለሁ በትክክል ውዴ ነጭሽንኩርት እኔ ሁሌም ፍጭቼ ዘይትና ጨው ጨምሬ አስቀምጣለሁ በርዶ ቤት ሞክሩት ሁላችሁም ምግብ እምሰሩ በተለይ ጨው ድርቅ እንዳይል ያረጋል ዘይት ከለሩ እንዳይበላሽ ይረዳል

  • @user-yf2is9jw9v
    @user-yf2is9jw9v 7 วันที่ผ่านมา

    አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ማሻኣላህአሩፈ አሰራረነዉ መሺአላሂ🎉🎉❤❤❤

  • @EthiosalemChannel
    @EthiosalemChannel 7 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ብያለሁ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ ዋዉዉዉዉ በጣም ምርጥ አሰራር ነው የኔ በላሞያ በርች ውዴ🎉🎉🎉

  • @fetiyayabnetwa1612
    @fetiyayabnetwa1612 7 วันที่ผ่านมา

    ሠላም ሠላምሽ ይብዛ ባለሽበት ቆንጆ አሠራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ ባለሙያ በርቺ ❤🎉🎉🎉

  • @kershfood8611
    @kershfood8611 6 วันที่ผ่านมา

    جميل جدا ربي يسعدك ويحفظك تسلم الأيادي الطيبة رائعة جدا ❤يسعدني ويشرفني وجودك معي ❤like 👍🏻60❤

  • @astubtube
    @astubtube 6 วันที่ผ่านมา

    በጣም ትችያለ ሮሚ በዘይት ሲጠበስ ሲያምር ሁሉም አንድ ላይ ሲቀላቀል እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ በርችልኝ

  • @user-rh3nv8mo6y
    @user-rh3nv8mo6y 7 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህቴ ባለሞያ እህቴ ጎበዝ

  • @fikir-yashenifal
    @fikir-yashenifal 7 วันที่ผ่านมา

    እጅሽ ይባረክ ሁሌም አንደኛ ነሽ ውዴ በርችልን ዋውውው

  • @izabel100
    @izabel100 4 วันที่ผ่านมา

    Like 89
    Que delicia de receita
    12:17

  • @zehara5
    @zehara5 5 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ እሕቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውው በጣም ቆንጆ አሰራር ጎበዝ ባለሞያ ጠንክሪ ውዴ ❤❤❤

  • @Bzu632
    @Bzu632 4 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ሰላም ሮሚ እንኳን ደህናመጣሸ ባልሙያሴት ነሸ የምሰሪበት ቦታ የምሰሪበት እቃወች ጥደት ያሉናችዉ ገበዝ👌
    ምርጥ አትክልት ለብለብ ነዉ የሰራሸዉ ግን ጓንት ለብሰሸ እጀሙሉ ልብሰ ለብሰሸ ትችይዋለሸ እደ ሙቀቱን 😮ጎበዝ ነሸ
    ነጭ ሸንኩርትና ዝንጀብል አንደ አዘጋጅተን ታሰቀመጥነዉ በፈለገነዉ ሰአት ብደገአረገን እንጠቀመዋለን ትክክልነሸ
    አትክልትበነጭ እሩዝ ዋዉ😋😋 የተባርከይሁንልሸ👍👍

  • @nevininmutfagigalatasaray
    @nevininmutfagigalatasaray 4 วันที่ผ่านมา

    👏👏👏👍 12:12

  • @tube-sy8iv
    @tube-sy8iv 5 วันที่ผ่านมา

    ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ሮማንዬ እንኳን ደና መጣሽ ዋው ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው ምርጥ የአትከልት ጥብስ ነውያሳየሽን ጤናማ የሆነ ምግብ ነው❤🎉

  • @rahmettube
    @rahmettube 7 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የሀገሬ ልጆች እንዴት ናችሁ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውዴ እህት አህለን ወሳህለን ማሻ አላህ ምርጥ እስራር ነው ማሻአላህ ማሻአላህ እጅ ይባረክ የኔ ባለሞያ

  • @TV-gl7ff
    @TV-gl7ff 5 วันที่ผ่านมา +1

    Delicious cooking recipes with various kinds of vegetables are excellent.
    So I'm really happy to see my friend's video.
    I want to interact with a good friend for a long time.
    I give all 🎁👈🔔🤝👍🙏 to my friend.
    I am now a new subscriber.
    I hope to see you again next time.

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 5 วันที่ผ่านมา

    ሠላም ውዲ እህቶቸ ሠላማችን ይብዛ በየ አለንበት ከክፉው ሁላ አላህ ይጠብቀን ሀገራችን ሠላም ያዲርግልን እሮምየ የኔ ባለሙያ በርቺልኝ ሀያቲ♥♥🌹

  • @aishanassirtube6554
    @aishanassirtube6554 7 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ሮሚ ውዴ በርቺ ጠንክሪ ማሻአላህ አሪፍ አሰራር ነው

  • @HanaWuletawtube
    @HanaWuletawtube 4 วันที่ผ่านมา

    Egzabeher yimesgn ehite enkuan dehna metashi waw betam የታክልት አሰራር ነው ሮሚ ልዩ ነው ዋዉ እጂሽ ይባረክ ❤❤

  • @RaulAlvesOficial
    @RaulAlvesOficial 5 วันที่ผ่านมา

    já abracei forte seu trabalho

  • @Hawawoll
    @Hawawoll 7 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም እሮምየ እህቴ ዋዋዋ በርቺልኝ🎉🎉🎉

  • @Abu447
    @Abu447 4 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ጤና ይሰጥልን ሮማን እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውውው የሰራሸበት እጅሽ ይባረክ ደሰ የሚል ቆይታ ነበር

  • @Zgoratube
    @Zgoratube 5 วันที่ผ่านมา

    ባለሞያዬ እጅሽ ይባረክ thank you❤

  • @DXNTaraPoudel
    @DXNTaraPoudel 7 วันที่ผ่านมา

    Yummmmmy testy pre done ma'am ❤

  • @Tsegi
    @Tsegi 7 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሮሚ ምርጥ የአትክልት ለብ ለብ ነው ያሳዬሽ ለጤና ቆጆ ነው ጎበዝ ቀጥይበት ምርጥ ሙያ ነው ያለሽ ❤❤👍👍👍👍

  • @hayatuu
    @hayatuu 7 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣሸ ዋዉዉዉዉዉ አሪፍ አሰራሪ ነዉ🎉

  • @user-wr5gp5cm6w
    @user-wr5gp5cm6w 7 วันที่ผ่านมา

    አግዚአብሔር ይመሰገን ❤️❤️እንኳን ደህና መጣሽልኝ እኔ መልካም የምወድሽ የማከብርሽ በጣም ምርጥ የምግብ አዘገጃጀት የመጣሽው እናመሰግናለን በጣም እና ምርጥ አርገሽ ነው የሰራሽው በቀጣይ በአዲስ ቪዲዮ እንጠብቅሻል የኔ ባለሙያ ጎበዝ በርቺልኝ

  • @yidenekyoutube
    @yidenekyoutube 7 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛልን ውድ እህታችን እኳንም ሰላም መጣሽ ውድ እህታችን💚💛❤

  • @EmUibrahim1
    @EmUibrahim1 4 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላምነሽ ውዴ የምወዲሽ እንኳ ደህና
    መጣሽ ማሻ አላህ ያምራል አስራረሽ የኔ ጀግና❤❤❤❤❤

  • @AliTurkey
    @AliTurkey 6 วันที่ผ่านมา

    Tamsak done New firiend 🤝🙋

  • @Ekram475
    @Ekram475 7 วันที่ผ่านมา

    ሰላምአለይኩም ሮዝዬ አህለን እማ እንኳን ደህናመጣሽ ማማዬ ዋው ለዩነው በርችልኝ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @emukal
    @emukal 7 วันที่ผ่านมา

    ሮሚዬ የኔዋ እንኳን ደህና መጣሽልኝ የኔ ባለሞያ ማሻአሏህ ምርጥ የመግሉባ አሰራር ነው ያሳየሽን

  • @Tjjandvlo
    @Tjjandvlo 7 วันที่ผ่านมา

    ❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤❤

  • @tigistaberew
    @tigistaberew 7 วันที่ผ่านมา

    የኔ ባለሙያ እጀሽ ይባረክ❤❤❤❤

  • @mesitube6372
    @mesitube6372 7 วันที่ผ่านมา

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ 😮😮😮😮😮

  • @aklilnews
    @aklilnews 3 วันที่ผ่านมา +1

    ሮማንዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ❤🙏

  • @selammesitube
    @selammesitube 7 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ ሮሚዬ የኔ ባለሞያ ዋውውው በጣም ያምራል❤❤❤😊😊😊

  • @Tube-ym3xr
    @Tube-ym3xr 7 วันที่ผ่านมา

    Selam selam weda.selames yebza weda owowowow bexam.arif yahuna megeb naw weda ❤❤ woowo arif naw bexam ❤❤❤❤

  • @user-cu6fc1cx3g
    @user-cu6fc1cx3g 6 วันที่ผ่านมา

    ስላም አህለን እንኳን ደና መጣሽ የኔ ምልካም ውድድድ ማሻአሏህ ውዋ የኔ ባለሙያ ❤

  • @yenetube-qb4cw
    @yenetube-qb4cw 6 วันที่ผ่านมา

    Wwwwwww yene balomya ijshii yebarekii😍😍😍😍❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-id4dq6ej2l
    @user-id4dq6ej2l 7 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላምሽ ይብዛ ሮሚ የኔ ጠንካራ እህት
    እናመሰግናለን የኔ ባዓለ ሙያ🌹🌹🌹🌹
    እህቴ ሆይ!ወንድሜ ሆይ!ምን አልባች ህይወት ዛሬ አሰልችና አድካሚ ሁናብኽ ይሆናል !?ዳሩ ግን ከበረታህ ከበረታሽ ግዙፍ ተራራም ጌዜ ይወስዳል እንጂ ተቆፍሮ ሜዳ መሆኑ አይቀርም።
    አንችም አንተም ህይወትን ለማሸነፍ በስደት እምትኳትኑ ተስፋ እንዳትቆርጡ ሞትን ሳይሆን መኖርን እያሰብን ለነገ እንድንል ያደረገን ፈጣሪ እያለ ከፍ እማንልበት አንዳች ምክኒያት አይኖርም።
    ዳሩ ስኬት ማማ ላይ ለመውጣት ሰውነት ያስፈልጋል ።እንደ ቅብ ወርቅ መሳይ ሰው ሳይሆን ሰውነት ሰውነት !! ማለት ዘር ሳይሆን ሰውነት ይቅደም ካልን ።ለኔ ብቻ ሳይሆን ለኛም ካልን።የሰው ተመልክተን ምራቅ መዋጥና መመቅኘት ሳይሆን እሰይ እንኳንም ሆነለት ሆነላት ካልን።ሲስቁ ብቻ አለውህ ሳይንሆ በሃዘንም ጌዜ ጎናቸው ከተገኘን ።ብዙ የሰውነት መገለጫዎች አሉ እነሱን ካሟላን ከፍ እማንልባት አንዳች ምክኒያት አይኖርም።💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤ፍቅር ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ ፈጣሪ ይስጥልን🙏💚💛❤🙏

    • @romanethiopia
      @romanethiopia  5 วันที่ผ่านมา

      ❤🙏 ብርታቴ

  • @Mubetube2
    @Mubetube2 6 วันที่ผ่านมา

    ዋዉ የኔ ባለሙያ ይመችሽ የኔ እናት❤❤

  • @mitiktube7214
    @mitiktube7214 7 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሮሚዬ ሰላምሸ ይበዛ ወዴ እንኳን ሰላም መጣሸ ሮሚዬ በሰው ቤት እንደዚህ ሙያ ከአልሸ በእራሰሸ ቤት ደገሞ አሰብኩ እኮ ምን አይነት በለሙያ እንደመትሆኘ ዋው የኔ ቅመም እጀሸ ይባረክ ❤❤❤❤

  • @najattube
    @najattube 7 วันที่ผ่านมา

    መሻአላህ የኔ ባለሙያ❤

  • @tube-yi6vt
    @tube-yi6vt 7 วันที่ผ่านมา

    የምወድሽ እንኳን ደና መጣሽ ልዩ ነው ዋውውውውውው እጅሽ ይባረክ 😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤

  • @kokobe1961
    @kokobe1961 7 วันที่ผ่านมา

    Woow betam yamrali ejish yibarek berch 🎉🎉

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 4 วันที่ผ่านมา

    Roroyie wudie indiet neshlgn yene balemoya wawu betam konjo aserar newu yene balemoya berchilgn tnant saleyewu meshebgn sher byie wetahu gobez deberjan ltiena tesmami newu betam 😮❤🎉ijsh ybarek ihte ❤🙏

  • @obselove1156
    @obselove1156 6 วันที่ผ่านมา

    Welcome romiye to🎉🎉

  • @AffectionateDaisies-ec8gw
    @AffectionateDaisies-ec8gw 7 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽልኝ ሮሚዬ የሚወድሽ የማከብርሽ የኔ መልካም በጣም ምርጥ ጥብስ ያለው የመጣሽው በጣም የሚያምር ምርጥ አዘገጃጀት በቀጣይ በአዲስ ቪዲዮ እንጠብቅሻል እንጎበርኝ ❤❤

  • @AMOOTUBE
    @AMOOTUBE 7 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ሮዚዬ ዋውውው የኔ ባለሞያ በርችልኝ 🥰🥰🥰

  • @OmWaleed-kn9fy
    @OmWaleed-kn9fy 7 วันที่ผ่านมา

    السلام عليكم مرحبا ما شاء الله تبارك الرحمن صحتين وهنا يا قلبي❤❤❤

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 7 วันที่ผ่านมา

    ዋዉ ሮምዬ በጣም በጣም ያምራል የእኔ ባለሙያ❤❤❤❤😂😂

  • @senijemalyoutube6274
    @senijemalyoutube6274 6 วันที่ผ่านมา

    Selam Selam Enkan Dehna Metash Romanya Mashallah Betam Dese Mile Aserare New❤❤❤❤

  • @senisidetnyawa
    @senisidetnyawa 7 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች እንዴት ናችሁ እንኳን ደህና መጣሽ አህለን ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ

  • @nostalgiatimemachine90
    @nostalgiatimemachine90 7 วันที่ผ่านมา

    ምን አይነት ጣፋጭ ምግብ ነው

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 4 วันที่ผ่านมา

    Selam Romanye enkan selam metashi betam yemitafit konjo yehone mirt ye Atikilt lebi lebi new yeserashiw liyu aserar ❤❤

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 7 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሮሜ ሰላምሽ ይብዛ
    የአትክል ስራ ነው ዛሬ
    ባደንዥንያን ከታትፈሽ ከላይ ጨውና ጉዝበራ ግድ ነው እንዳይጠቁር እና ሲጠበስ ምርጥ ነው ዘይት እንዳይበዛ ያደርገዋል ኩዝኒ ተማቲም የፈረንጅ ሽንኩርት ነጭ ሽንኩርትና ዝንጅብል ቃሪያ ሁሉንም ለብ ለብ ጠበሽው ዘይት ባልዛ መልኩ
    ዝንጅብልና ነጭ ሽንኩርት ለአመትም ይቀመጣል ፍሪጅ ውስጥ የተለያዩ ቅመምች አድርገሽ ነው የሰራሽው ዋውውው ነው
    በእንጀራ በዕሩዝ በተለያዩ በቤት ውጥ ምመገብ ይቻላል

    • @romanethiopia
      @romanethiopia  5 วันที่ผ่านมา

      ብርታቴ❤🙏

  • @MuheeArsitube2
    @MuheeArsitube2 7 วันที่ผ่านมา

    Salam

  • @Eminetn
    @Eminetn 7 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት አደራ እህቶቸ እንደዚህ እንደሻማ እየቀለጣችሁ እየሰራችሁ የሰበሰባችሁን ብር ሳትኖሩበት እንዳታልፉ ተጠንቀቁ ወንዶች በበቀል ተነስተው ዱባይ እየመጡ እየበከሏቸው እየተመለሱ ነው እህቶችን ትናት ሶስት እህቶቻችን ከዱባይ ቀጥታ ተሳፈሩ እስከኒፎርማቸው ኤች አይቪ ተገኝቶባቸው

  • @zinutube7583
    @zinutube7583 7 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ ሮምየ የኔ ሴት እንኳን ደህና መጣሽ ሙያኮ አለ ከፀባይ ጋ ቆይ ባል እንፈልጋለን ሰሞኑን ጠብቂ..የለኝም ያለሽ ማነው! እዳትይኝ ብቻ ...እ.😂😅😂😅

  • @BasicEnglishforSpanishLearners
    @BasicEnglishforSpanishLearners 6 วันที่ผ่านมา

    55 like 👍 Greetings from Spain 🇪🇸. You're creating an amazing video. I subscribed you +1✍️ ☕️🇪🇦 and hope to stay connected 🤝. Thanks. See you. 🇪🇦

  • @ZedTube-uk2kx
    @ZedTube-uk2kx 7 วันที่ผ่านมา

    ሮሚ አረ ሶስት መቶ አስገቢኝ ደምሪኝ ውዴ❤❤❤

    • @romanethiopia
      @romanethiopia  6 วันที่ผ่านมา

      እሺ የኔ ውድ

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 7 วันที่ผ่านมา

    እኳን ሠላም መጣሽ ሮማንዬ ዋውውው በጣም የሚያምር የሩዝ ማባያ ነው የሠራሺው ሁሉንም በቅደም ተከተሉ ጠብሰሽ አቁላላሽ ነጭ ሽኩርት እና ዝጭብል ደሞ ልዩ ጣህም ይሠጠዋል በጣም ምርጥ ማባያ ከለሩ እራሡ አልቀየረም ያሉን ቅመሞች መጠቀም እችላለን እጅሽ ይባረክ እናመሠግናለን ❤❤❤❤❤