የዘማሪ ዮሴፍ ካሳ እህት ተሞሸረች | የካናዳ ምድርን የነቀነቀው አነጋጋሪው የዘማሪ ዮሴፍ ካሳ እህት ሰርግ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 50

  • @SabaAlemu-mc5on
    @SabaAlemu-mc5on 3 วันที่ผ่านมา +8

    ሒሩትዬ የኔ ደግ እሕት እንኩዋን ጌታ ረዳሽ እልልልልልልልልልልልልልሎ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @maryaman556
    @maryaman556 3 วันที่ผ่านมา +8

    ያከበሩትን የሚያከብር ጌታ ስሙ ይክበር ሰርጋችሁ እንዳማረ ሂወታችሁ የልምላሜ ይሁን መላው ቤተሰብ እና ወዳጆች ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ በሰው ደስታ የተደሰታችሁ ሁሉ ቤታችሁ ደስታ ይግባ ተባረኩ🙏

  • @bemni625
    @bemni625 3 วันที่ผ่านมา +11

    “በሕይወትህ ዕድሜ ሁሉ ማንም አይቋቋምህም፤ ከሙሴ ጋር እንደ ሆንሁ እንዲሁ ከአንተ ጋር እሆናለሁ፤ አልጥልህም፥ አልተውህም።”
    - ኢያሱ 1፥5

  • @dasutomso6651
    @dasutomso6651 3 วันที่ผ่านมา +5

    ይህ የዮስፍ ካሰ ቤትስቦች የእግዚአብሔር ፍቅር የገበወችወ ነቸወ እግዚአብሔር ይጨመረለቹ ❤❤❤❤❤

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 3 วันที่ผ่านมา +4

    ያከበራችሁት ጌታ ያክብራችሁ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ 🙏🙏🙏🙏 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mestawetdegeto2252
    @mestawetdegeto2252 2 วันที่ผ่านมา +1

    ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን እግዚአብሔር መልካም ነው እልልልልልልልልልልልልልልል ጌታ ትዳራችሁን ይባርክ ልዩ የእግዚአብሔር ክብር ያለበት ሠርግ ንው ክብር ለእርሱ ይሁን ::የካናዳ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይብርካችሁ ይህ ቅንነታችሁ ይብዛ ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy 3 วันที่ผ่านมา +1

    እስይይይ ክብር ለጌታ ኢየሱስ ይሁን💛💛💛💛🙏🙏🙏🙏🙏🙏የኔ ወድ እንኳን ደሰ አላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesizewde338
    @mesizewde338 2 วันที่ผ่านมา +1

    እንኴን ደስ አላችሁ ዬስዬ ቅዱሳን ሁላችሁም ቀጥሎ የዬስዬን እንጠብቃለን መልካም ጋብቻ።

  • @yb_abi_9702
    @yb_abi_9702 3 วันที่ผ่านมา +2

    ,እሰይይይይይ ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን
    ጌታ ሆይ ተመስገን

  • @ተኬአለም
    @ተኬአለም 3 วันที่ผ่านมา +4

    Congratulations, GOD bless you ♥️ 💖 🙏

  • @aynalemwaza1982
    @aynalemwaza1982 2 วันที่ผ่านมา +1

    ኢሳይይይይይይ እልልልልል ክብር ለምገባው ለኢየሱስ ብቻ ይሁን እንዃን ደስ አለቹ ጌታ ይመሰገን የዮሴፍ ካስ ቤትሳቦች በጣም እወዳቸዋለሁ ትዳርቹ ፈጣሪ ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤

  • @heisrisen486
    @heisrisen486 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    I love this family! You are Blessed!!!

  • @bizuneshmengiste130
    @bizuneshmengiste130 53 นาทีที่ผ่านมา

    Congratulations my dear brother and sister I pray your lives together are filled with many blessings, love and happiness, and that God will guide you through any challenges you may face.may God bless you more and more 🎉🎉❤❤❤

  • @MimiMimi-sy3vj
    @MimiMimi-sy3vj 3 วันที่ผ่านมา +1

    Woowowoww ክብር ል እግዚአብሔር ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌

  • @saronanaye
    @saronanaye 3 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን ጌታ እረዳችሁ ❤🎉🎉🎉

  • @MazaMaza-ep9gd
    @MazaMaza-ep9gd 3 วันที่ผ่านมา +1

    Wowu😂😂😂ስዎዳችሁ all family💞💞💞

  • @diboraSamuel-g1j
    @diboraSamuel-g1j 3 วันที่ผ่านมา +3

    ምናለ ዮሴፍ ተሞሸረ ብትሉኝ

  • @bezagetnigatu1173
    @bezagetnigatu1173 3 วันที่ผ่านมา +1

    እልልልልልልልልልልልልል

  • @tigistzenebe550
    @tigistzenebe550 3 วันที่ผ่านมา

    ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wubneshmelke6060
    @wubneshmelke6060 3 วันที่ผ่านมา +1

    I can 't wait to. See Yosefe Kassas wedding

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 วันที่ผ่านมา

    የተባረካችሁ ቤተሰቦች ዘመናችሁ ብሩክ ይሁን።

  • @Sofia-vh1fw
    @Sofia-vh1fw 3 วันที่ผ่านมา +1

    amennn amennnnn

  • @bezaalamayo4592
    @bezaalamayo4592 2 วันที่ผ่านมา

    ልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤ አሜን

  • @MeronBerhanu-tf1fo
    @MeronBerhanu-tf1fo 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 วันที่ผ่านมา

    ኡፈይ ህፃኗ የኔ ቆንጆ

  • @DestiGech
    @DestiGech ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤wow

  • @tigstibrhane9632
    @tigstibrhane9632 2 วันที่ผ่านมา

    www amen amen elelele elelele elelele ❤❤❤ geta zemenachu ybark yabate brukan

  • @ArgashMokonin
    @ArgashMokonin 2 วันที่ผ่านมา

    wawo inkuwan Desi,alachuw,yose❤❤

  • @Roza-fl2wf
    @Roza-fl2wf 3 วันที่ผ่านมา +1

    የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ 😍😍

  • @akelemengstu1337
    @akelemengstu1337 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ታማኝ ነው ያከበሩትን ያከብራል

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 3 วันที่ผ่านมา +1

    ኧረ በህግ አምላክ መሬት መንቀጥቀጥ ንዝረቱ ነው የተሰማህ ምነው አጋነንከው ? የሙሽሮቹ ስም መጥቀሱ ቢቀድም ይመከራል ርዕሱ ይቀየር ሙሽሮች መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ !

  • @Dior768
    @Dior768 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤ congratulation ለሙሽሮች ለቤተስብ እና ለወዳጅ ዘመድ❤❤❤ ጌታ በሁሉ ይደግፋችሁ❤❤❤

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 2 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hime5767
    @hime5767 3 วันที่ผ่านมา +1

    My friend Josi needs to get married, come on 🇨🇦

  • @mikigirma8736
    @mikigirma8736 2 วันที่ผ่านมา

    ደሬ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @እየሩሳሌም-ኈ6የ
    @እየሩሳሌም-ኈ6የ 3 วันที่ผ่านมา

    Keber legeta yun enkwan dase alachu❤❤❤❤❤

  • @alemneshheyi626
    @alemneshheyi626 3 วันที่ผ่านมา

    በእግዚአብሔር የተመረቀና የታየ የፀና ጋብቻ ይሁንላችሁ።😅

  • @MettiJewellery
    @MettiJewellery 2 วันที่ผ่านมา

    Elelele 🙏✝️🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🙌🙌👏👏👏

  • @dasutomso6651
    @dasutomso6651 3 วันที่ผ่านมา

    መልካም ጋበች ይሁንላቹ ❤❤❤❤

  • @gmalmu650
    @gmalmu650 3 วันที่ผ่านมา

    ጊታ ትዳራችሁን የባርከው እንኳን ድስ አላችሁ

  • @tsigewoldegebriel1875
    @tsigewoldegebriel1875 3 วันที่ผ่านมา

    Congratulations🎉🎉🎉❤🎉

  • @asterachule
    @asterachule 2 วันที่ผ่านมา

    Yosye yantes?? ❤❤❤❤❤❤

  • @Roza-fl2wf
    @Roza-fl2wf 3 วันที่ผ่านมา

    ውይ ህፃንዋ 😂😂😂😂

  • @AyshaAbc
    @AyshaAbc 43 นาทีที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂እ

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 3 วันที่ผ่านมา

    ያከበራችሁት ጌታ ያክብራችሁ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ 🙏🙏🙏🙏 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TemesgenTessema-vj9xv
    @TemesgenTessema-vj9xv 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤