ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሄናክ ፕራክ ይደረግ የምትሉ 😂😂😂😂❤
ደምሪኝ 💋❤
እኮ😊
ይደረግልን😅😅😅😅ተንኩለኛነሽ😅😅😅
@@አየሁጉንድሬዋአዎ በሰፈሩት ቁና ይሰፈሪለታል ለአቤል ያዘጋጃትን ፂዋ መቅመስ እልባት🤣🤣🤣💕💕
ይደረግ አንቺ ተኮለኛ😂😂😂
እናትና አባታቹ እድለኛ ናችው እንደ እናንተ አይነት ልጆች ስላሏችው
ደምሪኝ 💋💋❤💋
በጣም
እንዃን ለአቡነ ሐብተ ማርያም ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን አሜን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
እንደማመር❤
@@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማእንደማመረ ❤
@@sebelyoutube ምንድነዉ መደመር
አሜን፫ እኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤
ይሄ ቤተሰብማ መቸም አይጣላም ትልቁ ወንድማችሁን ፕራንክ አርጉት❤❤❤❤
ይህንን ቤተሰብ ማነዉ እንደኔ የሚወዳቸዉ ደስ ስትሉ 😂😂😂😂
እኔ
አቤልዬ የኔ ጨዋአ ጨዋነት በቤተሰብ ነው እናተን ያሳደጉ እናት እና አባታቹ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጣቸው በጣም ነው ሁላቹንም የምውዳቹ እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን
ታዲላቹህ ሄኖክ የናንተ ዉበት ነዉ ወላሂ ደስስስ ሲልልል❤❤❤❤😊
በጣም ትግስተኛ ነው ማርያምን ሲያሳዝን ድምፁ እራሱ አቤልየ❤❤❤❤❤❤❤
ሄናክን ፕራንክ አድርጉት ስምን መላክ ያወጠዋል እውነትም አቤል ጨዋነትህ አሰተማሪ እና ገዚ ነው ፈጣሪ ይጠብቃቹ
እንኳን ለአባታችን አቡነ ሀብተማርያም ወራዊ መታሰቢያ እለት ቀን በሰላም አደረሳቹ
ደምሪኝ ❤💋
አሜን🎉❤
የሴጣን ጆሮ ይደፈን
❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
እኔ ግን ድንግልን ምንም ግራ አልገባኝም እየሳኩ ነበር ምክንያቱም በፍፁም እንደዚህ አይነት በናንተ መሀል እንደማይፈጠር 100% እርግጠኛ ነኝ እግዚያብሔር ፍቅራችሁን ከዚህም በላይ ያብዛላቹ ቃልዬ ፍቅር ስወድሽ የኔ ፍልቅልቅ የኔ ጨዋ
የአቤል መከፋት ለወንድሙ ያለዉን ጥልቅ ፍቅር ያሳያል❤❤❤
በጣም ማርያም ን❤
ክበሩልኝ የመልካም ቤተሰብ ውጤት ነው ዋናውድርሻ የሚይዙት እናትና አባታችሁ ናቸው ምክንያቱም እናንንተን በዚህ መልክ ቀርፀው ማሳደግ በራሱ ጀግኖች ናቸው ክብር ለወላጆቻችሁ።
ሄኖክንም ብራክ አድርኩልን😂😂😂😂😂ሚስኪን አቤል
ደምሪኝ ❤💋💋💋
ማርያምን በጣም ታስቀናላችሁ እኔማ ሁሌዬ እንደቀናሁባችሁ ነው ምናለ የቤተስባችሁ አካል ብሆን ብዬ እመኛለሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤
ማርያምን እኒም ሢያሥቀኖኝ
ፕራክ እሚያርጉትደሞ ሢያምር ሚሥቱካየችው ኩሜቱን ጉደፍላ የኒማሩች❤❤❤❤
አድስ እዮብ መምህር ተስፋየን ደዉሉና ጠይቁልን ጠፍቶብናል በልደታ አሳዉቁን ደህንነቱን ህይወቴ ለነገ ተስፋ የዘራዉ በሱና በአባታችን መምህር ግርማ....... ናቸዉ አሁን ጠፋብን
ደምሪኝ💋❤
ERE AWE YEMEMHERE TESEFAYA MEXEFATE BEXAME ASASEBONALE ASECHENEQONALE ZARA GENE ZEMENUNE WAJU ILOMINATINE BEMAGALEXE BEXELOTE ASEBONE BELO LEQO NEBERE
መማህር ግርማ አሉ በጣም ደህናነችዉ ተከታተዬ VD እየለቀቁ ነዉ በፀሎት እንበረታ እንደስተማሩን
@@senaittesfaye6461 MEMHERE TESEFAYANE NEWE XEFA YALENEWE EHETA AWE MEMHERE GEREMA LO
@@sebelyoutubeቆጂት,እዴምራለን,,አብረንእንዴግ,❤❤
ሄኖክ እና አቤልን ስራ እያስፈታችኋቸው ነው ወይ ዩቱብ ክፈቱላቸው እና ይስሩ ስራቸውንም ያስተዋውቁ በተረፈ ፈጣሪ አይለያችሁ በጣም ታምራላችሁ
የእውነት የሚገረም ነው ሀሳቡ አቤል ትግስት ብዙዎን ያስተምራል እኔስ ብሆን እንዴት መፍታት እንደምችል አሳስቦኛል ክበሩልን ምርጥ ቤተሰቦች 💚💛❤🙏
ተናፍቃችሁ ነበር ተወዳጆች እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤በስደት እኮ እናተ ናችሁ ፈታ የምታረጉኝ😢
ደምሪኝ ዎዴ💋💋
ደስ ስትሉ ፈጣሬ እኔም እደዚህ የተባረኩ ልጆች ስጠኝ
በዉነት ልዩ ናችሁ ❤❤❤❤ ኤኖክን ፕራክ አድርጉልን 😂😂😂😂 ወንድምነት ይብቃ ይከተት ነዉ ❤❤❤አ
ዉድ ኢትዮጲያዉያን በስደት ያላችሁ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ🙏🙏🙏
ደምሪኝ 💋💋💋
amen amen amen amen
@@mhmdahn-bo6sm ደምሪኝ
@@ብርሀኔ-ጠ2ፈ ደምሪኝ 💋❤
እሚገርም ወንድማማችነት ፍቅራችው ደስ ይላል ሁሌም እንደምለው አይለያችው በጣም አስተማሪ ፕራንክ ነው
ይመችህ አቤላ ብንጣላ እራሳችን እንታረቃለን እንጅ ህዝብ ነዉ የሚያስታርቀን አላለም
@@sebelyoutube እሽ
@@sebelyoutubeእንደማመር
እንደማመር ውዶች
@@TsegaChannel21 ነይእቤቴእኔሰብአርጌሻለሁ
አየ አቤላ ንቀሀኛል አላለም የኔ ምስኪን በጠቡ ምሃል ፍቅር ይታይብሃል
ሄናክ ይደገም የምትሉ በላይክ እንያችሁ😂😂😂😂😂😂😍😍😍😍🙏
እደዚህ አይነት ቪዶ ባትለቁ ጥሩ ነዉ ምክኒያቱም የሰድቧን ቆርጠዉ ቲክቶክ እደሚያሰራጩት አስቡ እኛ ፍቅርን በናተ አይተናል ሙሉዉን እማያዉት ይኖራሉና
ደምሪኝ 💋❤❤❤
ኣሜን ፫ እንኳን ለኣቡና ሓብተ ማርያም ወርሓዊ መታሰብያ ቀን እንኳን ኣደረሳቹ ማሮች
አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️
ማርያምን ምን ሁነው ነው እያልኩ እያሰብኩ ነበር ጠፍችሁ😢❤ቃልየ❤ ሰላማችሁ ይብዛ
ማርያም ይህን ሳምት ጠፍታቹ በጣም ጨንቆኝ ነበር ቤተሰባቹሁ የሆንኩ ይሃል ነው እሚሰማኝስትጠፉ ይጨንቀኛን ስትመጡ ደግሞ ደስ ይለኛን ለእህቴ አዲስ እና ቃል ጠፉ ናፈቁኝ ምን ሁነው ይሆን እያልኮት😢እያሳቀችብኝ ነበር እንኮን ደህና መጣቹህልን🎉አትጥፉ❤
እኔም ሲጠፍ በጣም ይናፍቁኛል የምር😓😓😓
አዲስ እባክህ ለመምህር ተስፋዬ ደውለህ ወይም በአካል ሂደህ ደህንነቱን አረጋግጥልን በጣም ጨንቆናል💔
አዎ እህት እኔም ጨንቆኛል እማ ፍቅር ትጠብቅህ እንጂ😢 የተዋህዶ እንቁ መምህራችን
ምን ሆነ እህቴ ችግር አለ
እኔምጠዋት የሆነ ፖስት አድርጎ ውስጤ በጣም ተረብሾ ያለቀስኩት በፀሎት እናስበው
አዎ ልክ ብለሻል የኔ ውድ እኔም በጣም ጨንቆኛል😢
እኔ ራሱ ስንት ግዜ ከቀንኦላይን መግባቱን አያለሁ
ዉይ አዮባ አተ አተ እዲህ ይደረጋል የእዉነት አቤላ😂😂 ጨዋነትህ ትግስትህ የሚገርም ነዉ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች ናችሁ 👍👍👍
አቤል ጨነቀው ጨዋ የሆክልጂ❤ ስታምሩ ወድም አማቾች ሁሌ ኑልን❤❤❤❤ እዮባ ቀጣይ ታላቃችሁን ፕራክ አድርጉት
በቃ አትሰለቹንም እኮ❤
እፍፍፍ ታላቅ ውድም ጋሻ መከታ ነው እግዚአብሔር ይባርካቹው❤❤❤
እንኳን ደህና መጣችሁ ሐዲስ በጣም ፈልጊያችሁ ነበር በእዮቤልን በቴሌግራም ቁጥር ደውየ ነበር ግን አላነሳልኝም ባገኛችሁ በስልክ በጣም ደስ ይለኛል ፈቃዳችሁ ከሆነ አዋሩኝ???
ውውውውውው አሳዘኑኝ 😢😢ግን እደዚህ አይነት ፕራንክ ይቅር በናታችሁ እህህህ😢😢ግን አስተማሪ ነው ብዙ ሰወች አሉ እደዚ በንደት ቶሎ ብለው ገመና ሚድያ ላይ የሚያወጢ❤❤❤❤❤
እንዴት ናችሁ ቤተሰቦች እንኳን ደህና መጣችሁ ፕራንኩ ደስ ይላል ከናንተ ውስጥ ምንም የሚጠላም የሚያስጠላም ቤተሰብ የለም በጣም እንወዳችሃለን ቃልዬ የኔ ጨዋ
ወይ አቤላ. የኔ አባት የምር አብዝቼነው የምወዳችሁ. ሰላማችሁን. አንድነታችሁን ፍቅራችሁን. ያብዛልኝ ❤❤❤
ዋዉ ይሄቪዲዮ ለማየት ሥጀምርሣቆም ዛሬበደብ ጨርሼአየሁት እና የሄኖክ ምክር ደሥይላል
ስታምሩ ፈጣሪ ረዥም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤❤
ሄኖክ ፖራንክ ይደረግ እምትሉ🙋🙋
@@sebelyoutube እሺ አይከፈልበት አድርጌሻለሁ🙏
@@መሲየሀበሻልጂ-ጸ2ጐእኔንምደምሪኝእህት❤🌹
የኔ ማሮች እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ❤❤❤
ወይኔ በጣም ነው ያሳዘነኝ ምርጥ ትምህርት ነው ፈጣሪ ይጠብቃቹ አቤት ስታምሩ ❤❤❤
ሲያዛዝን አቤል😢😢😢 እናተ የሚያምርባቹሁ ስስቁነዉ
እንደማመረ 💋💋
ደምሪኝ 💋💋
@@sebelyoutubeእህትእደዚህብዙኮመንትአታብዥለይቱብሽጥሩአደለም
enne ye Lijun erigata saladanki Allalfim👌👍👍👍la hulachinm yadilan🙏🙌🙌🙌🙌
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ወይኔ ደስ ስትሉ
gn andezi aynet prank lib ysebral betam now yezanku Abel betam now mwedoh rigatawu🥲🥲🥲🥲
አቤል የኔ ምስኪን ከምር ትግስትም አለህ እንደዚህ❤❤
እካንበሰላም ወለድሽ ቃልየ የኔ ውብ
ምርጥ መሀፅን የወለዳችሁ ልጆች ስወዳችሁ ወላሂ ከልቤ ነው ደግሞ ስትከባበሩ 💋
Wawwwwww bexam des yemil mikir new igizabiher fiqirachuhin kezim belay yicemirilachuh muluu betesebachuhin igizabiher idmee inaa xenaa yadilachihu🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ውይይይ ፍቅር የሆኑ ቤተሰብ እግዚአብሄር ፍቅሩን ያብዛላችው ደስስስ የምትሉ❤❤❤
😂😂😂😂😂😂wow yekireta yetayeki yelale enda hi eyobi😂😂😂😂
ደስ ስትሉ እኛንም በስደት ያለነዉ እንደዚ ፍቅር ይስጠን😢
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን
በሰው ስም መነገድ አይከብድም አላህን ፍራ ወይም ፍሪ
jezba
ውይ ደስ የማይል ዩቱብ እኔ እሄን አልሰማም የሰው አይን በላችሁ እኔ ስቀናባችሁ: :
ግን የምር የታዘብኩትን ልናገር እዴ😂😂😂😂😂 ፬ ታችሁም ቦርጫም እየሆናቹ ነው እናተ ናቹ እዴ የወለዳችሁት 😂😂😂😂 ቤተሰባቹ በጣም ይመቸኛል ለሌላውም ተምሳሌት የሚሆን ቤተሰብ ነው ❤❤❤❤
በጣም ይደሰታል ትላላችሁ የእውነት እዮብ ሚስጊን ነው የውነት
ደስስስስስስስ ሰትሉ ማርያምን ምታስቀኑ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ፍቅሩን ያብዛላቹ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አቤልን እንዴት እንዳዛዘነኝ እውነትነው የቤቸሠብ ጉዳይ ሚድያ ላይ መውጣት የለበትም ብዙ ሠው ትምርት ይወሥድበታል በእንደዚ ነገር ፕራንክ አትሥሩ በጣም ፍቅር የተሞላበት ቤተሠብ ናቹሁ እወዳችኋለሁ
ሄኖክአርጉትእጠብቃለን😂በጉጉት😂❤❤❤
ኣቤል ግን እንዴት ነው ያማረበት ኣዲስን ቦነሰውኮ የዚ ቤት ወንዶች ሲያገቡ ነው ሚያምርባቸው ኣንደኛ ቆንጆ እንኳን ሄኖክ ነው እንኳን ደስ ኣለህ ኣቤሎ ሁለተኛ ደረጃውን ኣንተ ይዘሃል Kkkk
የሄኖክ ጥበብን ስልክ እና አድራሻ ኮሜንት ላይ አስቀምጡልን ስራዎቹ ልቅም ያሉ ጥራት ያላቸው ናቸው ማሰራት እንፈልጋለን አድራሻ ዱቅ አርጉልን🙏
ማሻ አላህ ካይን ያዉጣችሁ ደስ የምትሉ ቤተሰብ
❤❤እናንተን የወለዱ እናትና አባት ይባረኩ እድሜና ጤናን ይስጥልን ❤❤ወድማማቾችም ተባረኩ ዘመናቹ ይለምልም መልካሙ ሁሉ ያግኛቹ የምትወደዱ ይምታስቀኑ ናቹ❤❤
Yemire wadimochaa timasilunyalachu nagera sirachuu💞💞💞💞💞💞
እንዴት ደስ እንደምትሉ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ
ውይ ስወዳችሁ ታምራላችሁ ፍቅር ናችሁ
በጣም አስተማሪ ፕራንክ ነዉ ዋዉ ፍቅራችሁ ያስቀናል የፍቅር ትርጉሙን ከምትኖሩት ቤተሰብ አንዱ ናችሁ❤
ደሰሰሰ የሚሉ ወንድም አማቾች ነቸዉ ዉይ ሲያሰቀኑ 👌👌
የተባረከ ቤተሰብ🥰🥰🥰🥰🥰
አቤል ሲጀምር 2ችሁም ይበልጣል አይነ አፈር ነገር ነው ደሰ ይለኛል
Yene wedi ye fiqr betasab das sitilu si wedachu❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የሴጣ ጆሮ ይደፈን😢😢😢
Besma endet endasekachihugni😂😂😂😂❤Thank you
አይ ኮመቶች 1ኛ ነኝ 1ኛ ነኝ ትላላችሁ ማራቶን የሮጣችሁ መሰላችሁ
😅😅😅😅😅
ኦንደማመር❤❤
@@bisankedir6605እንደማመረ❤
ሣህ
ሳህወላ
ይከኛው ወድማቹ እልከኛ ነው የምር እደነ አዲስ አይደለም😄😄
ኧፍፍፍፍ አቤል አሳዘነኝ ማርያምን😢😢😢
መታደል ነው እንዲህ ያለ ቤተሰብ መሀል መፈጠር!!!! አረ እኛም እድለኞች ነን በዚህ ዘመን እንደናንተ ጨዋዎች ማየታችን፡፡
ተሳክቶላቸዋል በታም ታምራላችሁ 😍😍😍
ጤና ይስጥልኝ
አረ የጠፋ ሰው ተናፍቃቹሀል ❤❤❤
እንደማመረ❤
ተባረኩ አይለያችው
ፈጣሪ ይባርካችሁ ለብዙ ወድማማቾች አርያናችሁ ❤❤
አይ እሄ ፕራንክ ጉድ ፈላ አታሞአርቱ አለም የቀናባችሁ ቤተሰብ: :
ነገ እኮ ቀኑ 27 ነው መድሃኒአለም ውድ የአገሬ ልጆች መድሃኒአለም ያሰባቹትን ያሳካላቹ🙏✝️❤
አሜን ለሁላችን 🙏🙏🙏❤
Amennnnnnnn
ማሻአላህ በጣም ደስ ትላላችሁ
ፍቅራ የሆናችሁ ቤተሰብች❤አቤል ምስኪን
Wene abel betam yazenal befetari tewu Eyob and Adiss.
የሚትገርሙ ቤተሰቦች ናችሁ የእውነት በናንተ ብዙ ተምሬአለሁ❤😮😊
Ayi Abel jaginanakih enetalakina nyii alalem la eyobi Aletasadhabam eyobi bockes letakamas nabarii🤣🤣♥️♥️♥️♥️💋💋💋💋 very good family 👍👍👍👍
አዲስና ኢዮባ በእናታችሁ ሄኖክን ፕራንክ አድርጉት 😂😂
😂😂😂😂
አንቺ ከፉ😂😂🙈
@@nlegmskts9007 ያጋጫቿል ሄኖክንማ ፕራንክ ቢያደርጉት😂😂😂😂😂😂😂😂
😅😅😅😅😂😂😂😂
እር ጠፍታቹሀል ውዶች አቤል ማረያምን አንደኛ ፍቅራቹን አብዝቶ አብዝቶ የጨምርልን እናተ እኮ የብዙዎች ተምሳሌት ናቹ በርቱልን 🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ሁሌ የምደመምበት ቤተሰብ የምር ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 👍👍👍👌👌
Egziabeher fekrachu yebarekelachu ❤👍💯👌4👌
❤❤❤❤❤❤ትልቅ ትምህርት በውነት
Tebareku yewuneti eyoba afenekuhi
አቤላ ከጫወታ ዉጭ ጨዋ ነው❤❤
Talak wendmachu gin erega Bilo masamen ❤yichilibetal wow 🎉🎉🎉
ሄናክ ፕራክ ይደረግ የምትሉ 😂😂😂😂❤
ደምሪኝ 💋❤
እኮ😊
ይደረግልን😅😅😅😅ተንኩለኛነሽ😅😅😅
@@አየሁጉንድሬዋአዎ በሰፈሩት ቁና ይሰፈሪለታል ለአቤል ያዘጋጃትን ፂዋ መቅመስ እልባት🤣🤣🤣💕💕
ይደረግ አንቺ ተኮለኛ😂😂😂
እናትና አባታቹ እድለኛ ናችው እንደ እናንተ አይነት ልጆች ስላሏችው
ደምሪኝ 💋💋❤💋
በጣም
እንዃን ለአቡነ ሐብተ ማርያም ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን አሜን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
እንደማመር❤
@@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማእንደማመረ ❤
@@sebelyoutube ምንድነዉ መደመር
አሜን፫ እኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤
ይሄ ቤተሰብማ መቸም አይጣላም ትልቁ ወንድማችሁን ፕራንክ አርጉት❤❤❤❤
ይህንን ቤተሰብ ማነዉ እንደኔ የሚወዳቸዉ ደስ ስትሉ 😂😂😂😂
እኔ
አቤልዬ የኔ ጨዋአ ጨዋነት በቤተሰብ ነው እናተን ያሳደጉ እናት እና አባታቹ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጣቸው በጣም ነው ሁላቹንም የምውዳቹ እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን
ደምሪኝ 💋❤
ታዲላቹህ ሄኖክ የናንተ ዉበት ነዉ ወላሂ ደስስስ ሲልልል❤❤❤❤😊
በጣም ትግስተኛ ነው ማርያምን ሲያሳዝን ድምፁ እራሱ አቤልየ❤❤❤❤❤❤❤
ሄናክን ፕራንክ አድርጉት ስምን መላክ ያወጠዋል እውነትም አቤል ጨዋነትህ አሰተማሪ እና ገዚ ነው ፈጣሪ ይጠብቃቹ
እንኳን ለአባታችን አቡነ ሀብተማርያም ወራዊ መታሰቢያ እለት ቀን በሰላም አደረሳቹ
ደምሪኝ ❤💋
አሜን🎉❤
የሴጣን ጆሮ ይደፈን
❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
እኔ ግን ድንግልን ምንም ግራ አልገባኝም እየሳኩ ነበር ምክንያቱም በፍፁም እንደዚህ አይነት በናንተ መሀል እንደማይፈጠር 100% እርግጠኛ ነኝ እግዚያብሔር ፍቅራችሁን ከዚህም በላይ ያብዛላቹ ቃልዬ ፍቅር ስወድሽ የኔ ፍልቅልቅ የኔ ጨዋ
የአቤል መከፋት ለወንድሙ ያለዉን ጥልቅ ፍቅር ያሳያል❤❤❤
በጣም ማርያም ን❤
ክበሩልኝ የመልካም ቤተሰብ ውጤት ነው ዋናውድርሻ የሚይዙት እናትና አባታችሁ ናቸው ምክንያቱም እናንንተን በዚህ መልክ ቀርፀው ማሳደግ በራሱ ጀግኖች ናቸው ክብር ለወላጆቻችሁ።
ሄኖክንም ብራክ አድርኩልን😂😂😂😂😂ሚስኪን አቤል
ደምሪኝ ❤💋💋💋
ማርያምን በጣም ታስቀናላችሁ እኔማ ሁሌዬ እንደቀናሁባችሁ ነው ምናለ የቤተስባችሁ አካል ብሆን ብዬ እመኛለሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤
ማርያምን እኒም ሢያሥቀኖኝ
ፕራክ እሚያርጉትደሞ ሢያምር ሚሥቱካየችው ኩሜቱን ጉደፍላ የኒማሩች❤❤❤❤
አድስ እዮብ መምህር ተስፋየን ደዉሉና ጠይቁልን ጠፍቶብናል በልደታ አሳዉቁን ደህንነቱን ህይወቴ ለነገ ተስፋ የዘራዉ በሱና በአባታችን መምህር ግርማ....... ናቸዉ አሁን ጠፋብን
ደምሪኝ💋❤
ERE AWE YEMEMHERE TESEFAYA MEXEFATE BEXAME ASASEBONALE ASECHENEQONALE ZARA GENE ZEMENUNE WAJU ILOMINATINE BEMAGALEXE BEXELOTE ASEBONE BELO LEQO NEBERE
መማህር ግርማ አሉ በጣም ደህናነችዉ ተከታተዬ VD እየለቀቁ ነዉ በፀሎት እንበረታ እንደስተማሩን
@@senaittesfaye6461 MEMHERE TESEFAYANE NEWE XEFA YALENEWE EHETA AWE MEMHERE GEREMA LO
@@sebelyoutubeቆጂት,እዴምራለን,,አብረንእንዴግ,❤❤
ሄኖክ እና አቤልን ስራ እያስፈታችኋቸው ነው ወይ ዩቱብ ክፈቱላቸው እና ይስሩ ስራቸውንም ያስተዋውቁ በተረፈ ፈጣሪ አይለያችሁ በጣም ታምራላችሁ
የእውነት የሚገረም ነው ሀሳቡ አቤል ትግስት ብዙዎን ያስተምራል እኔስ ብሆን እንዴት መፍታት እንደምችል አሳስቦኛል ክበሩልን ምርጥ ቤተሰቦች 💚💛❤🙏
ተናፍቃችሁ ነበር ተወዳጆች እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤በስደት እኮ እናተ ናችሁ ፈታ የምታረጉኝ😢
ደምሪኝ ዎዴ💋💋
ደስ ስትሉ ፈጣሬ እኔም እደዚህ የተባረኩ ልጆች ስጠኝ
በዉነት ልዩ ናችሁ ❤❤❤❤ ኤኖክን ፕራክ አድርጉልን 😂😂😂😂 ወንድምነት ይብቃ ይከተት ነዉ ❤❤❤አ
ዉድ ኢትዮጲያዉያን በስደት ያላችሁ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ🙏🙏🙏
ደምሪኝ 💋💋💋
amen amen amen amen
አሜን አሜን አሜን
@@mhmdahn-bo6sm ደምሪኝ
@@ብርሀኔ-ጠ2ፈ ደምሪኝ 💋❤
እሚገርም ወንድማማችነት ፍቅራችው ደስ ይላል ሁሌም እንደምለው አይለያችው በጣም አስተማሪ ፕራንክ ነው
ይመችህ አቤላ ብንጣላ እራሳችን እንታረቃለን እንጅ ህዝብ ነዉ የሚያስታርቀን አላለም
ደምሪኝ💋❤
@@sebelyoutube እሽ
@@sebelyoutubeእንደማመር
እንደማመር ውዶች
@@TsegaChannel21 ነይእቤቴእኔሰብአርጌሻለሁ
አየ አቤላ ንቀሀኛል አላለም የኔ ምስኪን በጠቡ ምሃል ፍቅር ይታይብሃል
ሄናክ ይደገም የምትሉ በላይክ እንያችሁ😂😂😂😂😂😂😍😍😍😍🙏
እደዚህ አይነት ቪዶ ባትለቁ ጥሩ ነዉ ምክኒያቱም የሰድቧን ቆርጠዉ ቲክቶክ እደሚያሰራጩት አስቡ እኛ ፍቅርን በናተ አይተናል ሙሉዉን እማያዉት ይኖራሉና
ደምሪኝ 💋❤❤❤
ኣሜን ፫ እንኳን ለኣቡና ሓብተ ማርያም ወርሓዊ መታሰብያ ቀን እንኳን ኣደረሳቹ ማሮች
አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️
ማርያምን ምን ሁነው ነው እያልኩ እያሰብኩ ነበር ጠፍችሁ😢❤ቃልየ❤ ሰላማችሁ ይብዛ
ደምሪኝ ❤💋
ማርያም ይህን ሳምት ጠፍታቹ በጣም ጨንቆኝ ነበር ቤተሰባቹሁ የሆንኩ ይሃል ነው እሚሰማኝ
ስትጠፉ ይጨንቀኛን ስትመጡ ደግሞ ደስ ይለኛን ለእህቴ አዲስ እና ቃል ጠፉ ናፈቁኝ ምን ሁነው ይሆን እያልኮት😢እያሳቀችብኝ ነበር እንኮን ደህና መጣቹህልን🎉አትጥፉ❤
እኔም ሲጠፍ በጣም ይናፍቁኛል የምር😓😓😓
አዲስ እባክህ ለመምህር ተስፋዬ ደውለህ ወይም በአካል ሂደህ ደህንነቱን አረጋግጥልን በጣም ጨንቆናል💔
አዎ እህት እኔም ጨንቆኛል እማ ፍቅር ትጠብቅህ እንጂ😢
የተዋህዶ እንቁ መምህራችን
ምን ሆነ እህቴ ችግር አለ
እኔምጠዋት የሆነ ፖስት አድርጎ ውስጤ በጣም ተረብሾ ያለቀስኩት በፀሎት እናስበው
አዎ ልክ ብለሻል የኔ ውድ እኔም በጣም ጨንቆኛል😢
እኔ ራሱ ስንት ግዜ ከቀንኦላይን መግባቱን አያለሁ
ዉይ አዮባ አተ አተ እዲህ ይደረጋል የእዉነት አቤላ😂😂 ጨዋነትህ ትግስትህ የሚገርም ነዉ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች ናችሁ 👍👍👍
አቤል ጨነቀው ጨዋ የሆክልጂ
❤ ስታምሩ ወድም አማቾች ሁሌ ኑልን❤❤❤❤ እዮባ ቀጣይ ታላቃችሁን ፕራክ አድርጉት
በቃ አትሰለቹንም እኮ❤
እፍፍፍ ታላቅ ውድም ጋሻ መከታ ነው እግዚአብሔር ይባርካቹው❤❤❤
እንኳን ደህና መጣችሁ ሐዲስ በጣም ፈልጊያችሁ ነበር በእዮቤልን በቴሌግራም ቁጥር ደውየ ነበር ግን አላነሳልኝም ባገኛችሁ በስልክ በጣም ደስ ይለኛል ፈቃዳችሁ ከሆነ አዋሩኝ???
ውውውውውው አሳዘኑኝ 😢😢ግን እደዚህ አይነት ፕራንክ ይቅር በናታችሁ እህህህ😢😢ግን አስተማሪ ነው ብዙ ሰወች አሉ እደዚ በንደት ቶሎ ብለው ገመና ሚድያ ላይ የሚያወጢ❤❤❤❤❤
ደምሪኝ ❤💋
እንዴት ናችሁ ቤተሰቦች እንኳን ደህና መጣችሁ ፕራንኩ ደስ ይላል ከናንተ ውስጥ ምንም የሚጠላም የሚያስጠላም ቤተሰብ የለም በጣም እንወዳችሃለን ቃልዬ የኔ ጨዋ
ወይ አቤላ. የኔ አባት የምር አብዝቼነው የምወዳችሁ. ሰላማችሁን. አንድነታችሁን ፍቅራችሁን. ያብዛልኝ ❤❤❤
ዋዉ ይሄቪዲዮ ለማየት ሥጀምርሣቆም ዛሬበደብ ጨርሼአየሁት እና የሄኖክ ምክር ደሥይላል
ስታምሩ ፈጣሪ ረዥም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤❤
ሄኖክ ፖራንክ ይደረግ እምትሉ🙋🙋
ደምሪኝ 💋❤
@@sebelyoutube እሺ አይከፈልበት አድርጌሻለሁ🙏
@@መሲየሀበሻልጂ-ጸ2ጐእኔንምደምሪኝእህት❤🌹
የኔ ማሮች እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ❤❤❤
ወይኔ በጣም ነው ያሳዘነኝ ምርጥ ትምህርት ነው ፈጣሪ ይጠብቃቹ አቤት ስታምሩ ❤❤❤
ሲያዛዝን አቤል😢😢😢 እናተ የሚያምርባቹሁ ስስቁነዉ
እንደማመረ 💋💋
ደምሪኝ 💋💋💋
ደምሪኝ 💋💋
@@sebelyoutubeእህትእደዚህብዙኮመንትአታብዥለይቱብሽጥሩአደለም
enne ye Lijun erigata saladanki Allalfim👌👍👍👍la hulachinm yadilan🙏🙌🙌🙌🙌
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ወይኔ ደስ ስትሉ
gn andezi aynet prank lib ysebral betam now yezanku Abel betam now mwedoh rigatawu🥲🥲🥲🥲
አቤል የኔ ምስኪን ከምር ትግስትም አለህ እንደዚህ❤❤
እካንበሰላም ወለድሽ ቃልየ የኔ ውብ
ምርጥ መሀፅን የወለዳችሁ ልጆች ስወዳችሁ ወላሂ ከልቤ ነው ደግሞ ስትከባበሩ 💋
Wawwwwww bexam des yemil mikir new igizabiher fiqirachuhin kezim belay yicemirilachuh muluu betesebachuhin igizabiher idmee inaa xenaa yadilachihu🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ውይይይ ፍቅር የሆኑ ቤተሰብ እግዚአብሄር ፍቅሩን ያብዛላችው ደስስስ የምትሉ❤❤❤
😂😂😂😂😂😂wow yekireta yetayeki yelale enda hi eyobi😂😂😂😂
ደስ ስትሉ እኛንም በስደት ያለነዉ እንደዚ ፍቅር ይስጠን😢
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን
በሰው ስም መነገድ አይከብድም አላህን ፍራ ወይም ፍሪ
jezba
ውይ ደስ የማይል ዩቱብ እኔ እሄን አልሰማም የሰው አይን በላችሁ እኔ ስቀናባችሁ: :
ግን የምር የታዘብኩትን ልናገር እዴ😂😂😂😂😂 ፬ ታችሁም ቦርጫም እየሆናቹ ነው እናተ ናቹ እዴ የወለዳችሁት 😂😂😂😂 ቤተሰባቹ በጣም ይመቸኛል ለሌላውም ተምሳሌት የሚሆን ቤተሰብ ነው ❤❤❤❤
በጣም ይደሰታል ትላላችሁ የእውነት እዮብ ሚስጊን ነው የውነት
ደስስስስስስስ ሰትሉ ማርያምን ምታስቀኑ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ፍቅሩን ያብዛላቹ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አቤልን እንዴት እንዳዛዘነኝ እውነትነው የቤቸሠብ ጉዳይ ሚድያ ላይ መውጣት የለበትም ብዙ ሠው ትምርት ይወሥድበታል በእንደዚ ነገር ፕራንክ አትሥሩ በጣም ፍቅር የተሞላበት ቤተሠብ ናቹሁ እወዳችኋለሁ
ሄኖክአርጉትእጠብቃለን😂በጉጉት😂❤❤❤
ኣቤል ግን እንዴት ነው ያማረበት ኣዲስን ቦነሰውኮ የዚ ቤት ወንዶች ሲያገቡ ነው ሚያምርባቸው ኣንደኛ ቆንጆ እንኳን ሄኖክ ነው እንኳን ደስ ኣለህ ኣቤሎ ሁለተኛ ደረጃውን ኣንተ ይዘሃል Kkkk
የሄኖክ ጥበብን ስልክ እና አድራሻ ኮሜንት ላይ አስቀምጡልን ስራዎቹ ልቅም ያሉ ጥራት ያላቸው ናቸው ማሰራት እንፈልጋለን አድራሻ ዱቅ አርጉልን🙏
ማሻ አላህ ካይን ያዉጣችሁ ደስ የምትሉ ቤተሰብ
❤❤እናንተን የወለዱ እናትና አባት ይባረኩ እድሜና ጤናን ይስጥልን ❤❤ወድማማቾችም ተባረኩ ዘመናቹ ይለምልም መልካሙ ሁሉ ያግኛቹ የምትወደዱ ይምታስቀኑ ናቹ❤❤
Yemire wadimochaa timasilunyalachu nagera sirachuu💞💞💞💞💞💞
እንዴት ደስ እንደምትሉ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ
ውይ ስወዳችሁ ታምራላችሁ ፍቅር ናችሁ
በጣም አስተማሪ ፕራንክ ነዉ ዋዉ ፍቅራችሁ ያስቀናል የፍቅር ትርጉሙን ከምትኖሩት ቤተሰብ አንዱ ናችሁ❤
ደሰሰሰ የሚሉ ወንድም አማቾች ነቸዉ ዉይ ሲያሰቀኑ 👌👌
የተባረከ ቤተሰብ🥰🥰🥰🥰🥰
አቤል ሲጀምር 2ችሁም ይበልጣል አይነ አፈር ነገር ነው ደሰ ይለኛል
Yene wedi ye fiqr betasab das sitilu si wedachu❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የሴጣ ጆሮ ይደፈን😢😢😢
Besma endet endasekachihugni😂😂😂😂❤Thank you
አይ ኮመቶች 1ኛ ነኝ 1ኛ ነኝ ትላላችሁ ማራቶን የሮጣችሁ መሰላችሁ
😅😅😅😅😅
ኦንደማመር❤❤
@@bisankedir6605እንደማመረ❤
ሣህ
ሳህወላ
ይከኛው ወድማቹ እልከኛ ነው የምር እደነ አዲስ አይደለም😄😄
ኧፍፍፍፍ አቤል አሳዘነኝ ማርያምን😢😢😢
መታደል ነው እንዲህ ያለ ቤተሰብ መሀል መፈጠር!!!! አረ እኛም እድለኞች ነን በዚህ ዘመን እንደናንተ ጨዋዎች ማየታችን፡፡
ተሳክቶላቸዋል በታም ታምራላችሁ 😍😍😍
ጤና ይስጥልኝ
አረ የጠፋ ሰው ተናፍቃቹሀል ❤❤❤
እንደማመረ❤
ተባረኩ አይለያችው
ፈጣሪ ይባርካችሁ ለብዙ ወድማማቾች አርያናችሁ ❤❤
አይ እሄ ፕራንክ ጉድ ፈላ አታሞአርቱ አለም የቀናባችሁ ቤተሰብ: :
ነገ እኮ ቀኑ 27 ነው መድሃኒአለም ውድ የአገሬ ልጆች መድሃኒአለም ያሰባቹትን ያሳካላቹ🙏✝️❤
አሜን ለሁላችን 🙏🙏🙏❤
Amennnnnnnn
ማሻአላህ በጣም ደስ ትላላችሁ
ፍቅራ የሆናችሁ ቤተሰብች❤አቤል ምስኪን
Wene abel betam yazenal befetari tewu Eyob and Adiss.
የሚትገርሙ ቤተሰቦች ናችሁ
የእውነት በናንተ ብዙ ተምሬአለሁ❤😮😊