የጭንቅ ቀን መጣ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 2.7K

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  ปีที่แล้ว +217

    ሀና ቲዩብ ቤተሰብ ይሁኑ
    👉th-cam.com/video/jg0jcDkWgSU/w-d-xo.html
    👉th-cam.com/video/ngR86jOV89U/w-d-xo.html

    • @beza301
      @beza301 ปีที่แล้ว +2

      Emebete tkrebsh hadiss gn yenens youtub atastewawklgnm ende hulem eko betesebachu negn demo wegeb ayayazhhh temechtognal

    • @nanyetata8071
      @nanyetata8071 ปีที่แล้ว +1

      እረ በሣቅ😂😂😂🤣🤣🤣አታሥደንግጠኛ ሥትለው ምላሽ ድምፁ 😂😂😂😂

    • @bezawitgeberedengle
      @bezawitgeberedengle ปีที่แล้ว

      አይ አዲስ ወገቡንያዘ እኮ😅 እመቤቴ ትቅረብሽ ቃሊ❤

    • @elsabettameru4067
      @elsabettameru4067 ปีที่แล้ว +1

      ትዳርን የምሰጥ እግዚአብሔር ትዳራቹ የተባረከይሁን

    • @tesgeredakansas8227
      @tesgeredakansas8227 ปีที่แล้ว

      ቃልየ አድስየ እግዚያብሔር ሁሌም ደስተኛ ያርጋችሁ ዉዶችየ ቃል እማምላክ ካቺጋር ትሁን

  • @mekdesketema6190
    @mekdesketema6190 ปีที่แล้ว +474

    እኔ ብቻ ነኝዴ ቃልዬ ወልዳ ለማየት የጓጓሁት ☺❤እመብርሀን ትቅረብሽ የኔ እናት❤

    • @bezidani7105
      @bezidani7105 ปีที่แล้ว

      አሜንንንንን

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 ปีที่แล้ว +1

      ስት የሚያሳስብ አለ እነሱኮ ስራቸው እየሰሩነው ለኛ ብለው አደለም ቪድዮ የሚሰሩት

    • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ቘ4ገ
      @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ቘ4ገ ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @የእዮብእናትነኝ
      @የእዮብእናትነኝ ปีที่แล้ว

      አሜን እኔ ወልዳ ልጇን አቅፋ ለማየት በጣምበጉጉትነው የምጠብቅ ቃል የኔማር እመብርሀን ትቅረብሸ❤

    • @selamisare5466
      @selamisare5466 ปีที่แล้ว

      እመ ብርሀን ትቅረብሸ የኔ ውድ O.M.G አዲሰዬ በጣም አሳዘነኝ🤔

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ ปีที่แล้ว +332

    ቃልየ በሰላም ወልዳ ማየት የሚመኝ በ👍

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
    @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ ปีที่แล้ว +525

    ያላገባን እንደ አዲስ❤ ያለ ባል ይስጠን ከስደት መልስ
    ቃልየ❤ ቅዱስ ሚካኤል ቸር ያሰማን ❤❤❤

    • @masarat2998
      @masarat2998 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @wab7691
      @wab7691 ปีที่แล้ว

      አሜንንንን

    • @ellenasefa3193
      @ellenasefa3193 ปีที่แล้ว +2

      Amen amen amen 🙏🥰🙏🙏🥰

    • @sabiamboo
      @sabiamboo ปีที่แล้ว

      አሜን 🙏🙏🙏😍😍

    • @moulomoulo9280
      @moulomoulo9280 ปีที่แล้ว

      Amen

  • @helenhabeshatube1744
    @helenhabeshatube1744 ปีที่แล้ว +138

    ሐዲስዬ አሳዘንከኝ 😭 ሴቶችዬ እንደሐዲስ አይነት ባል ይስጣቹ አሚን በሉ ♥️♥️♥️♥️

  • @jemberteshale2246
    @jemberteshale2246 ปีที่แล้ว +8

    ቃልየ ታድለሽ ይህ ብሩክ ባል የሰጠሸ
    ባል የለላቹ እደ ኣዲስ ያለ ባል ይስጠን አሜን
    ቃልየ ማርያም ትቅረብሽ

  • @አባይስደተኛዋ
    @አባይስደተኛዋ ปีที่แล้ว +323

    የቃልየን በሰላም እንድትገላገል መልካም ምኞታችሁን በ👍👈አሳዩኝ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 ปีที่แล้ว

      ሁላችንም።አብሱ።እኔቀምሸዋለሁ10ንያማጠኩት።ለህቴለኔምዱአአርጉልኚ

    • @phoneiphone4843
      @phoneiphone4843 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      @@fatimanigus3261 ደምሪኞ

    • @amalalbalooshi1288
      @amalalbalooshi1288 ปีที่แล้ว

      ቃልየ ቅዱሥ ገብሬኤል ከጎንሽ ይሁን ድግል ማርያም ትቅረብሽ

  • @simegnsimegn6466
    @simegnsimegn6466 ปีที่แล้ว +215

    ቃልዬ ቅዱስ እሩፋኤል ከጎንሽ ይሁን እናቴ እመብርሀን ከጎንሽ ትሁን ❤🙏

    • @fadilaf4644
      @fadilaf4644 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣🤣🤣

    • @fadilaf4644
      @fadilaf4644 ปีที่แล้ว

      Ayezoshi mare geta kachi gara no

    • @simegnsimegn6466
      @simegnsimegn6466 ปีที่แล้ว

      የምር ፕራንክ ሆኖም ግን እጨነቀኝ ነዉ ያየሁት በወሊድ ሰአት ጭንቀቱን ስላየሁት ኡፍ

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      @@simegnsimegn6466 ደምሪኞ

  • @richnegn1505
    @richnegn1505 ปีที่แล้ว +290

    ወይኔ አዲስ 🤣🤣 ጌታን አስለቀሰኝ 🥺 ዉይ እንደ አንተ አይነት ባል ይስጠን ለኛ ለማዳም ቅመሞችም 🥺🙏

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. ปีที่แล้ว +54

    እሷም ወገባ ስትይዝ እሱም ይዞ ይዟዟራል ከሷም ጋር 🤣🤣🤣🤣በለው በለው የቤት ውስጥ ማራቶን ተጀመረ እረ አዲስ በሳቅ ሞትኩኝ 🤣🤣🤣🤣🤣
    ወይኔ እየሳኩኝም ያንተን ጭንቀት ሳየው አንጀቴ በላህኝ።💕💕💕🕊😍😍😍

  • @ቀመር
    @ቀመር ปีที่แล้ว +16

    እንደዛሬ ስቄ አላቅም ቃልዬ አለህ በሰላም ይገላግልሽ አዲስዬ ምርጥ ሰው እንዳተ አይነቱን ያብዛልን

  • @sarontube7782
    @sarontube7782 ปีที่แล้ว +314

    የስው ደስታ የሚያስደስታችሁ በስው ሀገር ያላችሁ እህት ወንድምቸ ያልታስበ እንጅራ ይስጣችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶችየ

  • @hejueu
    @hejueu ปีที่แล้ว +61

    እዮብም መኖር ነበረበት የጭቀቱ ተካፋይ ቤሆን ጥሩ ነበር በሠላም ወልደሽ ለማቀፋ ያብቃሽ ኢሻአላህ

    • @sarahsarahsarah3389
      @sarahsarahsarah3389 ปีที่แล้ว +2

      እውነትሽን ነው እዮብ መኖር ነበረበት

  • @birukterefe5950
    @birukterefe5950 ปีที่แล้ว +168

    እውነት መስሎኝ ስሮጥ እንቅፋት ደፍቶኝ ነበር
    ለማንኛውም እወዳችኋለሁ❤❤❤❤

    • @elsabamlak4427
      @elsabamlak4427 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂

    • @Ruta688
      @Ruta688 ปีที่แล้ว +1

      እኔምተደፍቼነበረ

    • @maranamarana459
      @maranamarana459 ปีที่แล้ว +2

      እኔራሱ

    • @tesnimahmed6675
      @tesnimahmed6675 ปีที่แล้ว

      me to

    • @genitube1438
      @genitube1438 ปีที่แล้ว +1

      እኔራሡ ቃል የስራሽን ይሥጥሽ አልልሽም በቃ ተደፍቼ ቢሆኖርግ አልምርሽም

  • @ኤዱነኝየደሙፍሬ
    @ኤዱነኝየደሙፍሬ ปีที่แล้ว +43

    መታደል እናትም አባትም የሆነ ባል😓💙ጉጉታችሁን አይቶ በሰላም ይገላግልሽ_🙏🙏🙏

  • @tigistniguse8927
    @tigistniguse8927 ปีที่แล้ว +7

    😂😂😂 ሀይሌ እንኩዋን እንዳተ አይሮጥም ቃል ግን በጣም ጎበዝ ነሽ እዮብ አንድላይ ብታሯሩጪው አሪፍ ነበር እመቤታችን በሰላም ትገላግልሽ ልጃቸውን አቅፋቹ ለማየት ያብቃቹ ❤❤🙏🙏

  • @rahelrita3615
    @rahelrita3615 ปีที่แล้ว +45

    ቃል ነፍስሽ አይማርም አዲስዬ አንጀቴን ነው የበላሀው የሚያረገው ግራ ገባው የኔ ጌታ በሠላም ልጃችሁን ያሳቅፋችሁ

  • @brhantsfaw9853
    @brhantsfaw9853 ปีที่แล้ว +38

    እመቤቴ ማርያም በሠላም ታገላግልሽ ቃልየ እኔን የተሠማቹሁ የቅዳሴ ድምፅ ተሰምቶአችሗን ዉዶቸ ኡፍፍፍፍፍፍፍ ይህ ቀን ናፈቀኝ መቸ ይሆን አምላኬ ሆይ ለደችህ የምታበቀኝ

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ በቅንነት

  • @እመቤታችንታማልዳለች
    @እመቤታችንታማልዳለች ปีที่แล้ว +74

    ልኡል እግዚአብሔር የተባረከ ፍሬ ያድላችሁ እመብርሃን በአማላጅነቷ አትለይሽ ቃልዬ 🥰አቆራጠጥሽው እኮ😁ማርያምን እኳን እሱ እኔእራሱ ጨቆኛል ከምር😔

  • @tigistgetya6904
    @tigistgetya6904 ปีที่แล้ว +31

    ቃል ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍንሽ ሰላም ተገላገይ

  • @fentayemolla5469
    @fentayemolla5469 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ ምስኪን ሲአሳዝን ፍቅራቹን መዳኒአለም እስከመጨረሻ ያሳምርላቹ ስታምሩ

  • @ማሂራያ
    @ማሂራያ ปีที่แล้ว +55

    እደኔ ቅዳሴዉን የሰማ ወይኔ ደስ ሲል ኡፍፍፍፍፍ ቃልዬ በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ

    • @ሳራይቱብ-ኀ3ገ
      @ሳራይቱብ-ኀ3ገ ปีที่แล้ว +1

      እኔም ሰምቻለሁ

    • @mekedssewent6474
      @mekedssewent6474 ปีที่แล้ว

      እኔምልቤም ጆሮዬም እዛ ነበር አይኔ ነው እዚህ

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 ปีที่แล้ว

      እኔም ሰመቻለው በጣም ደስ ይላል ❤❤❤🤲🤲🤲🤲

  • @ጋልማርያምኪሓ
    @ጋልማርያምኪሓ ปีที่แล้ว +26

    ቃልየ ማዓረይ የእውነት መስሎኝ ስሮጥ ተደፉቼ ነበር ደሞ ያንቺ ሳቅ ነው ያሳቀኝ እናቴን 😎🤣🤪❣️ወይኔ ባልሽ አሳዘነኝ 😿😿እመብርሃን ትቅረብሽ ማዓረይ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🥰🥰

  • @Alemi8526
    @Alemi8526 ปีที่แล้ว +13

    ቃልያ ፈታ ማሕጸን ቅዱስ ሩፋኤል ይፍታልሽ አዲስ አይዞህ 💔💔🌷🌷

  • @h.g3326
    @h.g3326 ปีที่แล้ว +5

    እነዚህ ቤተሰቦች ግንኮ ውጭ ሀገር የሚኖሩ ይመስለኝ ነበር ለካስ ኢትዮጲያ ናቸው ዋው 💝💝

  • @yeshi5969
    @yeshi5969 ปีที่แล้ว +24

    ቃልየ የኔ ሴት እዉነቱ ሲመጣማ ስዉ ጥራ ሰዉዬ ነዉ የምትይዉ አሁን ልጥራ ሲልሺ አተ ሰዉየ ትያለሺ😂😂😂😂😂😂😂😂እፍፍፍፍፍ እመብርሐን በሰላም ትገላግልሺ የኔ እናት😘😘😘

  • @yutuy2655
    @yutuy2655 ปีที่แล้ว +83

    እመብርሃን ሙሉውን ቀን ትስጥሽ በምጥ አይቀለድም ቃልዬ ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ😍 አዲስ ዙጥ ዙጥ ሲል እዴት እዳሳቀኝ😁

    • @destamogesdestamoges7062
      @destamogesdestamoges7062 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂

    • @asressetegn9050
      @asressetegn9050 ปีที่แล้ว +1

      ተይ ቃልዬ የእውነቱ እዳይመጣ 😂😂😂😂

    • @mesretasfaw464
      @mesretasfaw464 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

    • @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
      @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ ปีที่แล้ว +4

      @@asressetegn9050 ኡፍፍፍ አላህ ይድረስላት ሚስኪን ምጥን ቀምሼዋለህ ከሞት አፍፍ መመለስ ነው

    • @asmamutakele9106
      @asmamutakele9106 ปีที่แล้ว +1

      ጡዝ😅😅😅

  • @selam8348
    @selam8348 ปีที่แล้ว +82

    የመዳን ቅመሞች እኛንም የልባችንን ሀሳብ እግዚአብሔር አሳክቶ ልን በሰላም ለሀገራችን አብቅቷል ወልደን አጠፋን ለመሳም ፈጣሪ ያብቃን amen 🙏🙏ቃልዬ እመቤቴ በሰላም ትገላገል ሽ❤❤❤🙏🙏

    • @AsAs-rk1ou
      @AsAs-rk1ou ปีที่แล้ว +1

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @አህመድየቱብ
      @አህመድየቱብ ปีที่แล้ว

      አሚንውዴ

    • @berikberik99
      @berikberik99 ปีที่แล้ว

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️😥😥😥😥😥😥🙏🙏🙏🙏

    • @tigistdereje400
      @tigistdereje400 ปีที่แล้ว

      🤲🙏❤️🥰🙏🙏

    • @maramawit3772
      @maramawit3772 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @nawarakadan9285
    @nawarakadan9285 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው አዲስን ያጨነቅሽው
    እኔ ደሞ የምርዮ ምጥሽ መጣብኝ በጣም ነበር የደነገጥሁት ደሞ አዲስ አመመኝ ትልህ አታማክራት ወደዛው አኪም ቤት ሰዳት
    ግን በጣም ነው መጀመርያ ያሳቅኽኝ ለምጥ ውሀ እና ምግብ
    አላህ መልካሙን ቀን ያጋዝጥማት የተንግዲህ የምሰሪት ቢዶ ደስታ የምንሰማበት ያድርገው አንተም ብርታቱን ይስጥህ
    ደስታ

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 ปีที่แล้ว +8

    የኔ አባት ከምር አሳዘነኝ ከምር ቃልየ ለምን ግን ከምር በማይቀለድ ቀለድሽ ከምር ውቤን ባሏን እዳደረገችው ከምር የኔአባት እኔን ልጨነቅልህ ነፍሱን አስጨነቅሽው እኮ ቃል ወይ ወይ በማርያም በማይቀለድ አትቀልዱ ከምር በድንጋጤ ብዙነገሮች ይፈጠራሉ ቃል እመብርሀን ምጥሽን ታቅልልሽ እማየ በሰላም ትገላግልሽ እኔ ሰው እርጉዝ ሳይ እንዴት እደምፈራ አቤት መጨረሻየ ምንይሆን በስደት ያላችሁ እህቶቸ የስደቱን ግፍና መከራ አይቶ ለሴቶች እደአዲስ ያለባል ለወንዶች እደቃል ያለ ሚስት ይስጣችሁ አሜን ይችን ኮሜንት የሚያነብ በሙሉ ምኞቴነው አይምሮአችን የሚያርፍበት ሰላም የምናገኝበት ከፈጣሪ ይመንገናኝበት ትዳር ይስጣችሁ

  • @እማፍቅርድንግልማርያምልጅ
    @እማፍቅርድንግልማርያምልጅ ปีที่แล้ว +47

    ቅዱስ ሩፋኤል ይርዳሽ
    እማ ፍቅር ድንግል ማርያም የጭንቅ አማላጅቶ ትድርስልሽ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ ปีที่แล้ว +25

    ይህ አይነት ፕራንክ ይቅር ።።።።።
    ቅድስት ድንግል ማርያም ከጎንሽ ትሁን ቅዱስ ሩፍኤል ይርዳሽ 👏👏👏ቃል ውብብብብብ 💕💕💕💕👏👏🌷🌷🌷🌷🌷

  • @hiruttadelo8260
    @hiruttadelo8260 ปีที่แล้ว +8

    ወይኔ አዲስ ዛሬ ተገኘህ ብድር በምድር ግን በጣም አሳዘንከን የኔ ፍርክርክ እዴት ግራ እንደገባህ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላቹ ቃልየ እመብረሀን በሰላም ታገላግልሽ

  • @bezaayenew1134
    @bezaayenew1134 ปีที่แล้ว +2

    የቅዳሴው ዜማ ደስስ ሲል አዲስ ራሱ ቢያረግዝ ይሻለው ነበር ውይይይ አሳዘነኝ ወገቡን ይዞ ሳየው አባቴ ትዝዝ አለኝ እናቴ ምጥ ተይዛ ምን ያድርጋት ከጎረቤት አይሄድ ጎረቤት የለነም ሁሉም አለፈ ብቻ ይመስገን

  • @ይሆናልሁሉምበጊዜዉ
    @ይሆናልሁሉምበጊዜዉ ปีที่แล้ว +5

    እስከ ማታ ያምሽላችሁ መንፈሳዊ ቅናት ቀናሁ!! ቃልየ በሆድሽ ያለዉን በክንድሽ ሆኖልሽ የምናይሽ ያድርገን አዲስ ባል ከሆኑ የምር ባል እንደዚህ ነዉ!!

  • @emumuhamedyoutub1376
    @emumuhamedyoutub1376 ปีที่แล้ว +16

    ቃልየ አድሥ የፍቅር ተምሣሌቶች አላህ ይጠብቃችሁ በጣም ነው ያሣቃችሁኝ 😃😃😃ወልደሽ ለመሣም ያብቃሽ አላህ የኔውድ ቃልየ

  • @naeemaa6659
    @naeemaa6659 ปีที่แล้ว +87

    አላህ ሆይ ለናተም ለኛም አላህ ያማረ የሠመረ የትዳር አጋር ይሥጠን

  • @infodubai3233
    @infodubai3233 ปีที่แล้ว +16

    የኔማር እመብረሐን በሰላም ፍታሽ ቅዱስ እሩፋኤል ከጉንሽ ይሁን የኔ ጣፋጭ እህት

  • @eneenenegni1212
    @eneenenegni1212 ปีที่แล้ว +3

    ሴቶችየ እባካችሁ በዚህ አትቀልዱ እኛ ወንዶች ስሜታችንን አውጥተን መግለፅ ስለማንችል ነው እንጂ በጣም ነው የምንጨነቀው የደረሰበት ያውቀዋል አይዞክ አዲስ በርቺ በርቺ አለ ምጡን ገር ያድርግልሽ ቃል

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      በቅንነት ደምሪኝ

  • @mdpolash7209
    @mdpolash7209 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ነው ምታሣዝነው አዴ ቃል እመቤቴ ትቅረብሽ የኔ እናት😍😍😍😍

  • @eyeruskifle1843
    @eyeruskifle1843 ปีที่แล้ว +10

    ውይ ምስኪን ግራ ገባውኮ 😔ቃልዬ ያጥር ወፍ አትስማሽ ድንግል በሰላም ትገላግልሽ 🥰🥰

  • @heran5269
    @heran5269 ปีที่แล้ว +10

    ቃልዬ የኔ ውድ እመቤቴ ማርያም በስላም ትገላግልሽ ስወዳችሁ ደሞ miss u

  • @marat144
    @marat144 ปีที่แล้ว +208

    እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያርግልን ሀይማኖታችን ይጠብቅልን የሚከፋፍል ክፉ መንፈስን ያርቅልን

    • @tagiashito9348
      @tagiashito9348 ปีที่แล้ว +2

      ማርያም ቲቂራበሺ ሰው ሠላም ለሀጌር

    • @AsAs-rk1ou
      @AsAs-rk1ou ปีที่แล้ว +1

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @starcall6032
      @starcall6032 ปีที่แล้ว +2

      ሲያሳዝን ግራ ገባውኮ

    • @እኔስየማርያምነኝ-ዠ5ጨ
      @እኔስየማርያምነኝ-ዠ5ጨ ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @lerolero6016
      @lerolero6016 ปีที่แล้ว

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍😂😂😂😂😂

  • @sallamseid512
    @sallamseid512 ปีที่แล้ว

    ግፋ ሠራሽበት ሢያሣዝን የኒአባትተጫወትሽበት እመብርሃን ትቅረብሽ ሁለነገርሽነው በዚህ ዘመን እደዚህ አይነት እናት የሆነ ባአልሥለሠጠሽ አምላክን አመሥግኚ ቃልየ እድለኛነሽ

  • @edenwolidya6663
    @edenwolidya6663 ปีที่แล้ว +2

    ቃልየ በሰላም ተገላገይ
    አድስ አይይይ አለ ምስኪን ጠንክርህ ማጠንከር ነው ያለብህ ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ 😘

  • @fanosfanos2990
    @fanosfanos2990 ปีที่แล้ว +14

    በስማም ኧረ ቃል ግፈኛ ነሽ አዲስ አሳዘነኝ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ያጥር ወፍ አትስማሽ🙏🙏🙏🙏❤❤❤ሀገራችን ሰላሟ ያምጣልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @mekditube9733
    @mekditube9733 ปีที่แล้ว +14

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በስደት አለም ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ?እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 ปีที่แล้ว +9

    የኔ ድቡሸ ቃልየ እመብርሀን ትቅረብሽ የኔ እንቁ
    ቅዱስ ሩፋኤል ይፍታሽ የኔ ቆንጆ ሠላማችሁ ይብዛ

  • @ቲጂነኝየድንግልማርያምልጂ
    @ቲጂነኝየድንግልማርያምልጂ ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ቃልዬ ማርያምን በጣም ነው አጀቴም የበላኝ ቃልዬ እመብርሃን ትቅርብሺ ግን ወንድ ልጂ በጣም ካባድ ነው ስሜቱ ሴት ልጂ ሁሉንም ነገር ይዛዋለች ትወጣዋለች ለወንድ ልጂ ግን በጣም ከባድ ነው የምር አድስ አይዞህ እዉነት ቢሆንም ጥንካራ ነው መሆን ያለብህ 🌸🥰
    ቃልዬ እማ ፍቅር ትቅርብሺ 🥰🥰

  • @melkamentlerasnew3306
    @melkamentlerasnew3306 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም አደነቁክሽ እንዲህ እርብትብት አደረግሽው ክክክክክክክ ሳቅም እንደገና ጭንቀትም ያዘኝ የእውነት ነው ያስመሰልሽው እኔም እየነገርሽን ግን የእውነት መስሎኝ ተጨነኩኝ ፕራንኩን ትቼ ክክክክክክ ጎበዝ

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 ปีที่แล้ว +12

    ወይ ደስ የሚል ባል ነው እግዚአብሔር እንደዝህ አይነት ባል ስጠኘ

  • @አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ
    @አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ ปีที่แล้ว +40

    የኔ ቆንጆ ቃል እግዚአብሔር ይቅራብሽ 🥰

  • @BanchiYetewahidoLiji
    @BanchiYetewahidoLiji ปีที่แล้ว +10

    አይ ቃልዬ ነፍስ😂 አይማርም አዲስ እንዴት እንዳሳዘነኝ የምያረገውን አጣ እኮ😂😂😂😂😂ቃልዬ እመ ብርሃን በሰላም ትገላግልሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ😍😘😘

  • @martamekonen7455
    @martamekonen7455 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ እንዴት እንዳለቀስኩ አዲስ እግዚአብሔር ይባርክህ ዘርህ ይባረክ

  • @alemyefentaw2723
    @alemyefentaw2723 ปีที่แล้ว

    እኔ እባየመጣ የሚሄድበት ስጠፋዉ ግንኮ ብቻቸዉን ምጥ ቢመጣ መደወል አይችልም ደሞ ወልዳ አታቅም በካርናት ወድምህን እከል አድስዬ ቃልየ የፊትሽን በኋላሽ ታድርግልሽ ትገላግልሽ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ ปีที่แล้ว +34

    እንደ አዲስ አይነት ባል ይወፍቀን 🙏ቃልዬ እመብርሃን በሠላም ሑለት ታድርግሽ ማማዬ 🙏

    • @alemineshwamlak3179
      @alemineshwamlak3179 ปีที่แล้ว

      Kale emebete teketebsh ye 30 dekika mete (sikaye) becha temegnehulesh peranku yelele new enen betam asakegn

    • @genetmekuriya5629
      @genetmekuriya5629 ปีที่แล้ว

      ወይኔ ቃልዬ ግፍሽ

  • @emebetdereje4002
    @emebetdereje4002 ปีที่แล้ว +6

    uuufff እውነት መስሎኝ ነበር ፎቶውን አይቼው qaliye እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን እናታችን ድንግል ማርያም እጇን ካንቺ ስር ይዛ ቀንሽን በደስታ ያሳየን

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 ปีที่แล้ว +1

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ❤🌷😘

  • @ዜድtube1921
    @ዜድtube1921 ปีที่แล้ว +74

    የቅዳሴው ድምፅ❤🙏

  • @shweit7518
    @shweit7518 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ ስትችልበት እመ አምላክ ካንቺ ጋር ትሁን አየ አዲስ ያዝ እንግዲ ዞር በል በቃ አላለችም

  • @yewbdaremekonen9455
    @yewbdaremekonen9455 ปีที่แล้ว

    በዚ በደረቀ ለሊት ልጁን አገላታሽው እኮ እንደው የእንቅልፍ አምላክ ይፍረድሽ ቃልዬ መሳቅ አላቆምኩም እስካሁን የኔ ባል ቢሆን ፍንት አድርጉ ነበር አዲሴ አይዞን እንግዲ በርታ

  • @አዱፍቅር
    @አዱፍቅር ปีที่แล้ว +24

    እኔ ስላየሁት ቃልየን በሙሉ አይኔ አላየሀትም ቃል እመቤት ጥቅረብሽ የኔ ውድ 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @سارهمحمد-ط2ي2ي
    @سارهمحمد-ط2ي2ي ปีที่แล้ว +15

    የኔ ውዶች ቃልዬ ያጥር ወፍ አትስማሽ እመብርሀን በሰላም ሁለት ታድርግሽ 🙏🙏🙏አዲስ አሳዘንከን የምር አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ደሞ ከልጃችሁ ጋር ሆናችሁ ለማሳየት ያብቃን በጣም ነው የምወዳችሁ 💞💞💞💞💞💞

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf ปีที่แล้ว +5

    አላህ የቀኑ ለት በሠላም እሁለት ያድርግሽ ማማየ ሳቂታዋ

  • @Bintmusatube
    @Bintmusatube ปีที่แล้ว +2

    የኔ ውድ አላህ ስሰላም ይገልግልሽ ጤነኛ ልጅ ያሳቅፍሽ ውዴ😘😘😘

  • @AaAa-gq7bv
    @AaAa-gq7bv ปีที่แล้ว

    ቃልየ በሰላም ተገልገይ ግን እደዝህ አታድርግ ለወዶች የመጀመርያ ከባዳቸውነው አድስ የኔመልካም

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 ปีที่แล้ว +51

    ማነው እንደ እኔ ቅዳሴ የሰማ እንዴት ደስ ይላል🌷🌷🙏🙏በምጥ አትቀልዱ የምር 🤔🤔🤔የመዳም ቅመሞች በቅንነት ኑ ቤተሰቤ ሁኑ የእኔዎቹ ❤❤🙏🙏

  • @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
    @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ ปีที่แล้ว +8

    ቃልየ የኔውድ ወላሂ ዛሬ በህልም አይቼሽ ነበር የኔውድ የቀኑለት አላህ በሰላም ይገልግልሽ

  • @እጅግደርቤ
    @እጅግደርቤ ปีที่แล้ว +129

    እግዚአብሔር ሀገራችንን እና ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን

  • @AlmazBelay-b1k
    @AlmazBelay-b1k ปีที่แล้ว

    እውነት በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ፀጋውን ያልብሳችሁ ደግሞ ትግስትህ ሁሌም አደንቃለሁ በእውነት

  • @ለንሥሐሞትአብቃኝአምላኬ
    @ለንሥሐሞትአብቃኝአምላኬ ปีที่แล้ว

    ደሞኮ የእዉነት ነዉ የሚመስለዉ አቆራረጥሽ
    ጌታን አስታወሽኝ የኔዉ ጉድ ጩኸቴን የለቀኩትን ድምፄ ሑሉ የተዘጋዉን አስታወሰኝ

  • @yezenyezen5804
    @yezenyezen5804 ปีที่แล้ว +7

    እናንተ ልጆች ግን ስወዳቹ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስታቹ

  • @ተመስገንአምላኬ-ቈ9ጠ
    @ተመስገንአምላኬ-ቈ9ጠ ปีที่แล้ว +6

    በጣም ተጨናነቀ ቃልየይ እደዚ ዓይነት አትድርጊ ፍቅራችው ብዝህ ይበልን ይቅረታ አማረኛ አችልም ይሰማለው ብቻ 💐💐💐

  • @kiyakiya7156
    @kiyakiya7156 ปีที่แล้ว +8

    አይ አዲስ እሱም ወገቡን ያዘ እኮ 😂😂😂 ቃልዬ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ

  • @abitiaderajew2736
    @abitiaderajew2736 ปีที่แล้ว +4

    ውይ አፈር ልብላልህ ወገቡን ይዞ ተጨነቀ እኮ እረ አንተስ ትለያለህ በጌታ 😥
    እመ አምላክ ትቅረብሽ ውዴ ስላማችሁ ይብዛልኝ🙏🤗❤

  • @fateiyahamza6072
    @fateiyahamza6072 ปีที่แล้ว

    አላህ በስላም የጋላግልሸ ቃል ኡፍፍፍ እንዴት ያስፋራል ቃል የሚጥ ልሚድ የለሸ ትመስይለሸ ሚጥሸን ጨርሽዉ እኮ እዛዉ በሰቅ😂

  • @ያአብስራሙሩፅ
    @ያአብስራሙሩፅ ปีที่แล้ว +16

    እሜቤበት ትቅርቤሽ ሪፊኤል አዋለጅ ይቅርበሽ እህቴ❤❤❤🎉

  • @estimeki
    @estimeki ปีที่แล้ว +33

    ለሰማዕቱ ቅዱስ ፋሲለደስ አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 ปีที่แล้ว

      ፋሲለደስ የሚባል ሰማዕት አለ እንዴ?

    • @ድንግለይዋሕስኩንኒZ
      @ድንግለይዋሕስኩንኒZ ปีที่แล้ว

      @@clickcell4333 ኣዎ በጣም እንጅ ታላቁ ስማዕቱ

    • @aklilewhat5613
      @aklilewhat5613 ปีที่แล้ว

      ​@@ድንግለይዋሕስኩንኒZ ኢትዮጵ ያዊ ነው? ለመጀመርያ ነው ፋሲለደስ የሚል ሲም የሰማሁት

    • @ድንግለይዋሕስኩንኒZ
      @ድንግለይዋሕስኩንኒZ ปีที่แล้ว

      @@aklilewhat5613 ኣንፆኪያ ነዉ ከስማዕቱ ፊቅጦር

  • @ፍረማርያምጓልተዋህዶ-ከ8ነ
    @ፍረማርያምጓልተዋህዶ-ከ8ነ ปีที่แล้ว +5

    ቃልየ እመብርሃን በሰላም ትቕረብሽ አዲስ በጣም አሳዘነኝ ለማንኛው እንደዚ ስያማት ኣትደንግጥ ትኩስ ነገር ስጣት እያመማት እንካን መጠጣት አለባት ያግዛታል👏👏👏እግዚአብሄር ከናንተም ከኛም ይሁን ተባረኩ የፍቅር ተምሳሌት ናችሁና ፍቅራችሁ ትዳራችሁ ይባረኽ 👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤

  • @ብርቱካንአበበ-ኸ3ለ
    @ብርቱካንአበበ-ኸ3ለ ปีที่แล้ว

    በጣም ያመዝናል አዲስ የኔ ወንድም ለማንኛውም ቃል እሄ ቀልድ ይቅርብሽ እመቤታችንን በሰላም ትገላግልሽ የማሪያም አራስ ለመሆን ያብቃሽ

    • @sahareahare6242
      @sahareahare6242 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂uuuuuu🤙

  • @dgchhhtygjhh2364
    @dgchhhtygjhh2364 ปีที่แล้ว +3

    አዲስ በእውነት በደንብ አርጋ አሯሯጠችክ
    ቃልዬ በእውነት ስርተሽለታል አይቆጭስም ግን ስወዳችሁ እኮ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gsts1256
    @gsts1256 ปีที่แล้ว +14

    ውይ እኔራሱ ገና ርእሱን ሳይ ደግጨ እደት ዘልየ እደገባሁ ወላሂ

  • @hanaterefe6836
    @hanaterefe6836 ปีที่แล้ว +11

    ማነው እንደኔ የአዲስን ወገብ አያያዝ ያየ እሱ የሚወልድ እኮ ነው ሚመስለው አረ በሳቅ 😂😂😂😂አሳዘነኝ ግን ቃልዬ እመብርሀን ትቅረብሽ

  • @wab7691
    @wab7691 ปีที่แล้ว +29

    ፍቅር የሆናቹ ስወዳቹ እኮ 😍😍😍😍

  • @kokebsiyoum7744
    @kokebsiyoum7744 ปีที่แล้ว

    ወይ ቃልዬ አያልቅብሽ የቀኑ አይበቃም ምን አረገሽ በዚህ በለሊት የምታስጨንቂው ለማንኛውም ተሳክቶልሻል አሪፍ ኘራንክ ነው

  • @dgchhhtygjhh2364
    @dgchhhtygjhh2364 ปีที่แล้ว +2

    ቃል እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሁለት ታርግሽ

  • @babina106
    @babina106 ปีที่แล้ว +61

    ምን አይነት ፍቅር ነው ግን ወይ ቃል 👍❤💚❤

    • @zulfaabdulla105
      @zulfaabdulla105 ปีที่แล้ว

      ሰወዳቹ

    • @emebettemesgen5350
      @emebettemesgen5350 ปีที่แล้ว +1

      ልክ ሲወለድ ላይኑ ታስጠላዋለች ሴት

    • @fasikaLifetube1118
      @fasikaLifetube1118 ปีที่แล้ว

      ​@@emebettemesgen5350 የሰንጣን ጆሮ ይጀፈን በኢየሱስ ስም ሟርት አታውሩ

  • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
    @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ ปีที่แล้ว +35

    እኔ ያሳቀኝ ቃል ወገቦን ደግፋ ስትቀሳቀስ ሐዲስም ወገቡን ይዛል😂😂

  • @salamalemu3423
    @salamalemu3423 ปีที่แล้ว +4

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ ወይኔ ምስኪን እሱም ሊያምጥ ነው እግዚያብሄር በሰላም ካንድ ሁለት ያርግሽ የኔ ቆንጆ ቀላል አልሳኩም

  • @edaede8497
    @edaede8497 ปีที่แล้ว +1

    ኦረ ቃል ግፍነው ማርያምን ብራክ ሲሳካልሽ የኔ ማር ሳይጨንቅሽ ድንግል ዳሳ ታገላግልሽ

  • @حليمهالخطيب-ش9ك
    @حليمهالخطيب-ش9ك ปีที่แล้ว

    ወይይይኔ ደስስስስ ስትሉኝ ግን
    ስወዳችሁ ቃልና አድስ
    ቃልዬ እመአምላክ ትቅረብሽ
    በሰላም እቤትሽ ወልደሽ እንስማ

  • @asnakudamise1364
    @asnakudamise1364 ปีที่แล้ว +31

    ፍንጠር ብሎ ከወጣ አላለም አይ አዲስ 😍🤣🤣🤣
    ቃልየ ማርያም በሰላም ትገላገልሽ ❤️❤️❤️❤️❤️

    • @احمدالاحمد-ك8ض1ه
      @احمدالاحمد-ك8ض1ه ปีที่แล้ว

      ክክክክክ

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ

    • @aass5403
      @aass5403 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂

    • @lidyalidya7062
      @lidyalidya7062 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክክክ ቨድዎውን ሳላይ ያሳቀኝ አሜት😁😁😁

    • @mariyamawit747
      @mariyamawit747 ปีที่แล้ว

      Ewinet endesu yarigilat

  • @የድንግልልጅ-ዀ2ቈ
    @የድንግልልጅ-ዀ2ቈ ปีที่แล้ว +13

    ቃልየ ኣረዘምሹ ውሽት መሆኑ እያወቅኩኝ ጨነቀኝ ማርያምን 😭😭😭😭

  • @agizamedia36
    @agizamedia36 ปีที่แล้ว

    ዛረም ፕራንክ ሆይኔ ጉድሽ ቃልዬ ታይ ግን በምጥ ቡኃላ እዉነተኛ ምጥሽ ስመጣ ዝም እንዳይልሽ ሐዱስዬ አይዞ ወንድሜ የኔ ከርታታ ክክ የሆንሽፍቅር የሆንሽ ልጅ እመ አምላክ ትቅረብሽ ታዉግንቃልዬ ሼርአድርጉልን

  • @ደካማነኝእኔእርዳኝአምላኬ

    አረ በስምአብ ቃልዬ ጨካን ነሽ አድስ ዶሞ በጣም ነው ያሳዘነከኝ አይዞክ ቃልዬም እመብርሃን በሠላም ትጋላግልሽ እሙየ

  • @soleyana2691
    @soleyana2691 ปีที่แล้ว +29

    ኧረተይቃልዬ አታሰቃዩው አዛዘነኝ እባእካነው የተናነቀው😁😁እመብረሀን ሁለትታርግሽ ❤❤

  • @atsedeatsede3682
    @atsedeatsede3682 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ደህና መጣችሁ አድስ እና ቃልዬ ርዕሱን አይቼ ድንግል ነበር እመቤቴ በሰላም ሁለት ታርግሽ

  • @hanamaryam4857
    @hanamaryam4857 ปีที่แล้ว +6

    እመቤቴ በሰላም ሁለት ታደርግሽ የእኔ ቆንጆ🙏

  • @bealmlay6000
    @bealmlay6000 ปีที่แล้ว

    ቃልየ ፈጣሪየን አዲስ በጣም ነው ያሳዘነኝ ደግሞኮ ወይኔ ጉዴ ወይኔ ጉዴ ሚለውን ፓርት ደጋግሜ እያየሁ በሳቅ ነው የሞትኩ

  • @meri.tigraweti
    @meri.tigraweti ปีที่แล้ว +2

    ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ አዲስዬ መልካም ሰዉ💔

  • @Mimiyoutube-c2o
    @Mimiyoutube-c2o ปีที่แล้ว +4

    ዛሬማ ይላያል ቃልየ የኔ ዉድ ሳራሹ 😁😁😁😁😁🤣 ባዝ አጋጣሚ አዲስ እስፖርት ሳርቶአል 😁😁😁🤣🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️