חגי שבועות שמח

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 25

  • @rosatube6848
    @rosatube6848 ปีที่แล้ว

    ሪችዬ እንኮን ሰላም መጣሽ 🙏🙏 በጣም ደሰ የሚል ጌዜ እንዳሳለፍችሁ ያስታውቃል የኬኩን ሙሉ ፊዶ እንጠብቃለን አባባው ሁሉም ይስባል እናመሰግናለን ተባረኪልኝ ከነመላው ቤተሰብሽ 🙏🙏💖💖

  • @MarthaTsehay
    @MarthaTsehay ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንቺ ይሁን ሪች 🙏🙏 ዋውውውው ነው በጣም የሚያምር የምግብ ጠረጴዛ ነው ምንም የቀረ ነገር የለም ለመብላት የሚያጓጓ ነው የኬኩን አሰራር መሉ ፌዶው ያስፈልገናል አበበባው ልዩ ነው ቆንጆ ጊዜ እነደነበራችሁ ያስታውቃል እናመሰግናለን ሼር ስላረግሽን የሰሩ እጆች ይባረኩ 🙏🙏💖💖

    • @rahelasmerinabelalifestyle5566
      @rahelasmerinabelalifestyle5566  ปีที่แล้ว

      ማርትየ የኔ ቆንጆ እጅግ በጣም አመሰግናለው ተባረኪ እሺ እሰራላችኅለው

  • @meronwg9509
    @meronwg9509 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሬችዬ እንካን ደና መጣሽልን በጣም ቆንጆ ዝግጂት ነው ያሳየሽንዋዉ ኬኩ ስያምር ሁሉም የምግብ አስራር በጣም ይማርካል እናመስግናለን ስላጋራሽን🙏🙏🙏

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 ปีที่แล้ว

    ሰላም ራህዬ እንኳን ደህና መጣሽ የጠፋ ሰው ተናፍቀሻል የኔ መልካም እህት በጣም የሚያምር ልዩ ልዩ የሆነ የምግብ ዝግጅት ነው የተባረከ ይሁን ሼርርር

    • @rahelasmerinabelalifestyle5566
      @rahelasmerinabelalifestyle5566  ปีที่แล้ว

      የሐበሻየ ውዴ እጅግ በጣም አነሰግናለው ተባረኪክኝ አዎ ጠፍቻለው

  • @raiytube4682
    @raiytube4682 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንቺ ይሁን ሪችዬ በጣም የሚያምር ኬክ ነው ከለሩ ልዩ የሆነ ምግቦቹም ያስታውቃሉ እጅ እንደሚያስቆረጥሙ ዋው በጣም የሚያም ዝግጅት ነው ከወጣ ወጥ የፀዳ ከልብ እናመሰግናለን ይህንን ያማረ ቪዲዮ ስለጋበዥሽን ❤❤❤❤

  • @shewafikreሸዋፍቅሬ
    @shewafikreሸዋፍቅሬ ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣሽ ሪችዬ በጣም የሚያምር ዝግጅት ነው ዋው ብያለው እንዴት እንደሚያምር ብሉኝ ብሉኝ ይላል ሁሉም ላዛኛው ብትዬ ፒዛ ፣ኬኩ ሰላጣው ሁሉም አንደኛ ናቸው በጣም ነው የሚያምረው መቼስ አንድም አልቀረም ጨርሳችሁ መልካም ግዜ እንዳሳለፋችሁ ተስፋ አደርጋለው ሪችዬ እጅሽ ብርክ ይበል ደግም እንፈልጋለን ይለቀቅ

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving ปีที่แล้ว

    ሁሉ ሙሉ ሁሉ ዝግጁ በጣም ደስ የሚል ለመብላት የሚያጓጓ ምግቦች ናቸዉ ኬኩ ደግሞ ሲያስጎመጅ ያሚ የሆነ ነዉ ሙሉ ቪዲዮ ይለቀቅልን ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክልኝ የኔ ባለሞያ💕👌

  • @lolalola1455
    @lolalola1455 ปีที่แล้ว

    Wowww looking good So yammm thanks for sharing us

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 ปีที่แล้ว

    ሪቺዬ የኔ ውድ ዋው እንዴት እንደ ሚያምር አበባው ዲኮሩ የኬኩ የምግቦቹ አቀራረብ ምንም የቀረ የለም በጣም ቀውጢ ደስ የማል ጊዜ እንዳሳለፋችሁ ያስታውቃል ዋው ገበታው አቀራረቡ ልዩ ነው 👌

  • @adona16
    @adona16 ปีที่แล้ว

    ሪቺዬ የኔ ውድ በጠም ደስ ይላል ዋው ልዩ እና ማራኪ የሆነ ዝግጅት ነው ዋው እንዴት ደስ እንደ ሚል ሪቺዬ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን❤

  • @lulatesfu2366
    @lulatesfu2366 ปีที่แล้ว

    Wow it’s looks so yummy Raheley thank you for sharing marey ❤️😍👍👍🥰

  • @shemistube
    @shemistube ปีที่แล้ว

    ስላም እዝህቤት ምርጥኬክ ዋውውውውውውውውውው

  • @solomunbeyene1565
    @solomunbeyene1565 ปีที่แล้ว

    🕺 😋

  • @ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ
    @ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ ปีที่แล้ว

    Wooooow🎉

  • @helenfikir5660
    @helenfikir5660 ปีที่แล้ว

    ርቾየ እንኻን በሰላም መጣሽ ተናፍቀሻል የኔ ባለሞያ ሁሌም እንዳማረብሽ ይመችሽ እናት

  • @mekdistube
    @mekdistube ปีที่แล้ว

    የጠፍ ሰው የእኔ ውድ እህት ባለሙያ እኮ ነሽ