What Do You Know About Me?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 88

  • @ahmedseid576
    @ahmedseid576 2 ปีที่แล้ว +5

    ምርጥ ሙዚቃ ሠርታሀል ጀግናቺን ታግለህ ምንም ሣይበግርህ እዚህ የደረሥክ ነህ ጀግና አላህ ይጠብቅህ

  • @selinawolloyewa9608
    @selinawolloyewa9608 2 ปีที่แล้ว

    Eigzabher yitebikih jeginaye 👌🇪🇹

  • @kiduselove2265
    @kiduselove2265 2 ปีที่แล้ว +7

    ሙዚቃህን በጣም ወድጀዋለሁ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 2 ปีที่แล้ว +3

    ሥወድሕ እኮ ኑሬ ደሜዋ በጣም አሪፍ ስራ ነው ፈጣሪ ይጠብቅልን ከነሙሉ ቤተሰቦችሕ ለኛ ለሐገር ብለሕ ብዙ ዋጋ ከፍለሐል መቼም አንረሰው ውድድ❤😘

  • @user-zf6kr4tx3v
    @user-zf6kr4tx3v 2 ปีที่แล้ว +3

    ስወድህ እኮ የኔ ጀግና የኔ ወንድም ፈጣሪ ይጠብቅህ አማራወች ኑሩልኝ ደሞቸ

  • @user-eg5ct1mn7o
    @user-eg5ct1mn7o 2 ปีที่แล้ว +1

    በመጀመሪያ በምትሂድበት ሁሎ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ በጣም ነዉ የምወድህ ሰጠፍ ጨቆኝ ነበረ አሁን ሰላየሁህ ደሰ ብሎኛል

  • @fatumahassen6348
    @fatumahassen6348 2 ปีที่แล้ว +2

    ኑሬ የአማራው ጀግና አላህ ይጠብቅህ🥰🥰🥰🥰

  • @user-yz7ct9iz9f
    @user-yz7ct9iz9f 2 ปีที่แล้ว +1

    ኑሬ አድናቂህ ነኝ አከተመ ሙዚቃህ በጣም ወድጀዋለሁ

  • @escape0263
    @escape0263 2 ปีที่แล้ว +1

    We love you Nure! we would like to support you. Please take care

  • @wifiwifi1836
    @wifiwifi1836 2 ปีที่แล้ว +2

    ኑሬ አሏህ ይጠብቅህ እዴት ነህ ያገር ልጅ

  • @user-ui5mv4uq6u
    @user-ui5mv4uq6u 2 ปีที่แล้ว

    ኑሬአላህይጠብቅህወዳሕለዉ 💐

  • @BM-ql1jt
    @BM-ql1jt 2 ปีที่แล้ว

    ኑሬ ጀግናው ይመችህ ባለህበት

  • @mayfrndeethiopian5850
    @mayfrndeethiopian5850 2 ปีที่แล้ว

    ኑሬ በርታ ወንድምየ እንወዳሀለን

  • @ddnbyw4166
    @ddnbyw4166 2 ปีที่แล้ว

    የኔምርጥ ኑሬ

  • @user-ce2ev1wh6w
    @user-ce2ev1wh6w 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @gechtube6881
    @gechtube6881 2 ปีที่แล้ว

    ኑርዬ የዘበናችን ጀግና ኑርልኝ ሙዚቃህን ሁሉ በምሠማ ጊዜ ደሥታ ይሠማኛል

  • @kiduselove2265
    @kiduselove2265 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም እናመሰግናለን ጀግናችን

  • @monimoni1669
    @monimoni1669 2 ปีที่แล้ว

    ኑርዲን አላህ የጠብቅህ

  • @fatumafatuma6419
    @fatumafatuma6419 ปีที่แล้ว

    ኑርዋ የኔዉድ 🥰🥰🥰🥰💚💛❤️💪💪💪💪

  • @user-zz4zr4tc1k
    @user-zz4zr4tc1k 2 ปีที่แล้ว +2

    እንደ ወሎ ስናስብ ደ/ወሎ ዉስጥ ወሎ ህብረት የሚባል ድቃላ አለ ሰ/ወሎን ስንመለከት ራዴፓ የሚሉትን ካላስወገድን መቸም ሰላም አይኖረነም ከአሁኑ እንስብበት እላለሁ

  • @kedirseid687
    @kedirseid687 2 ปีที่แล้ว

    ያንተ ነገር በጣም አሥጨንቆኝ ነበር ኑር አድሥ ጥፍት ብለህ ሥቀር አሁን በዘፈንህ ታይህ በጣም ደሥብሎኛል ከድር ነኝ ከገርባ

  • @zahra-db1rx
    @zahra-db1rx 2 ปีที่แล้ว

    ♥️♥️♥️♥️💋💋💋🌹🌹🌹🌹

  • @AAa-is5ny
    @AAa-is5ny 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጠብቅህ ወድሜ

  • @user-rz1qv7yl3i
    @user-rz1qv7yl3i 2 ปีที่แล้ว

    ኑሬዋ የኛ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ ወድሜ

  • @user-ui5mv4uq6u
    @user-ui5mv4uq6u 2 ปีที่แล้ว

    ኑርዪ💓💓💓

  • @Max-qp5fe
    @Max-qp5fe 2 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍

  • @lubabamuhammed9545
    @lubabamuhammed9545 2 ปีที่แล้ว

    ኑራድስ ሰይድ በርታ የኛጀግና እንወድሀል ሙዚቃህ ሀሪፍነው ወቅቱን የጠበቀ ለሁሉም ሞራል እሚያስታጥቅነው አላህ ይጠብቅህ አተ ድምፃውይም ፋኖምነህ ኑርልን ከክፉነገር ይጠብቅህ።

    • @lubabalubaba5481
      @lubabalubaba5481 2 ปีที่แล้ว

      በሌላው ይበረታታ እንጅ በሙዚቃው እንኳ ይቅርበት መበረታቱ

  • @fatumayousif9309
    @fatumayousif9309 2 ปีที่แล้ว

    ኑሬ ጀግና እናመሰግናለን እኔ ደቡብወሎነኝ ራያወች ሙቸነውእምወዳችሁ እስኪ ስለጥሙጋ ምንአድስአለ

  • @hanahana3073
    @hanahana3073 2 ปีที่แล้ว

    God blest you bro

  • @wedew6401
    @wedew6401 2 ปีที่แล้ว

    ኑሬዋጀግናዉበርታልንወድሜ

  • @ddnbyw4166
    @ddnbyw4166 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህይጠብቅህ ወድም ስወድህ ጀግና

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 2 ปีที่แล้ว

    ኑሬ በርታልኝ የኛ ጀግና

  • @hadramhamad6540
    @hadramhamad6540 2 ปีที่แล้ว

    Nurbaat jegiinaa

  • @burtyburtukan3068
    @burtyburtukan3068 2 ปีที่แล้ว

    💪💪💪💪💪👈

  • @fantahunmekuriya8388
    @fantahunmekuriya8388 2 ปีที่แล้ว

    Our Hero 🇪🇹 God bless you 🙏🙏💪

  • @user-le9ko3ro6u
    @user-le9ko3ro6u 2 ปีที่แล้ว

    ኑሬ የኔ ምርጥ

  • @almazalmaz8478
    @almazalmaz8478 2 ปีที่แล้ว

    ኑርዬ

  • @user-zp1fn7yw4v
    @user-zp1fn7yw4v 2 ปีที่แล้ว +1

    ኑሬዋ የቁርጥ ቀን ልይ 🌹🌹

  • @ddnbyw4166
    @ddnbyw4166 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምህይብዛልን

  • @user-zz4zr4tc1k
    @user-zz4zr4tc1k 2 ปีที่แล้ว

    ሙዚቃዉ በጣም ምርጥ ስራ ነዉ በርቱልን

  • @ddnbyw4166
    @ddnbyw4166 2 ปีที่แล้ว

    መርሳስከቶ

  • @myfano2708
    @myfano2708 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ሙዚቃ ነው ጀግናው ኑሬ

  • @tsehaybeyene8953
    @tsehaybeyene8953 2 ปีที่แล้ว +1

    የጀግና ሙዚቃ ነው 💪💪💪💪💪💚💛❤

  • @AdemahmedYimer
    @AdemahmedYimer 10 หลายเดือนก่อน

    የወሎ ደሴገራዶ አድናቂህ ነኝ ወላሂ ከልጀነት ጀምሬ እወደዋለሁ ሙዚቃህን

  • @tube-gh3he
    @tube-gh3he 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምህ ይብዛ ወንድማቺን የራያ ኩራት እንወድሀለን።

  • @argawhussien4866
    @argawhussien4866 2 ปีที่แล้ว

    Gobez fano even during the period of TPLF. TPLF antidote!!!!!!!!

  • @user-hn3hh7iu5n
    @user-hn3hh7iu5n 2 ปีที่แล้ว +1

    የዘመኔ ጀግና በርታልን

  • @assaasee9838
    @assaasee9838 2 ปีที่แล้ว +1

    በርታ ያግሬልጅ

  • @mehubabintali1357
    @mehubabintali1357 2 ปีที่แล้ว

    ኑሬ በርታ

  • @user-zz4zr4tc1k
    @user-zz4zr4tc1k 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ኑሬ

  • @user-kh7eq1tz4k
    @user-kh7eq1tz4k 2 ปีที่แล้ว

    ኑርየ የኔማር የኔጅግና ወድምውድድድ ደሜዋ

  • @AdemahmedYimer
    @AdemahmedYimer 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላምኑርአድሰ

  • @tsehaybeyene8953
    @tsehaybeyene8953 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🙏

  • @fatumaadem867
    @fatumaadem867 2 ปีที่แล้ว

    ጀግና በረታ

  • @user-ss4pv9my3e
    @user-ss4pv9my3e 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀግናው በርታ

  • @tigestalemu838
    @tigestalemu838 2 ปีที่แล้ว

    ኑሬ ጃርጋማ የራያዉ መብርቅ

  • @user-zc8ce5ym6v
    @user-zc8ce5ym6v 2 ปีที่แล้ว

    ጀግናው ኑሬ አሰሊ ራያ

  • @user-un6dn1wb6g
    @user-un6dn1wb6g 2 ปีที่แล้ว

    💪💪💪

  • @hshjsssj1582
    @hshjsssj1582 2 ปีที่แล้ว

    ኑሬ የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ 🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @dhrrfhgdd7714
    @dhrrfhgdd7714 2 ปีที่แล้ว

    ውይ የኑሬ ቻናል ነው ግን ትክክለኛ አው በስሙ እየነገዳችሁ ይሆን🙄🤔

  • @wessenfisha3001
    @wessenfisha3001 2 ปีที่แล้ว

    ኑሬ የአማራው አለኝታ

  • @nunukebede2002
    @nunukebede2002 2 ปีที่แล้ว

    Selam selam Nure

  • @user-zz4zr4tc1k
    @user-zz4zr4tc1k 2 ปีที่แล้ว +3

    እኔ አንድ ሀሳብ አለኝ ስለ ራያ ህዝብ የራያ ህዝብ በፖለቲካዉ አለም ገና አልነቃም
    ህዝቡን አንቁልን በተለይ የራያ ህዝብ ራዴፓ ከሚባለዉ ቆሻሻ ድርጅት ራሱን ከማግለል ጀምሮ ማፅዳት ይኖርብናል

  • @adayesyunus1721
    @adayesyunus1721 2 ปีที่แล้ว

    ኑሬ ምርጥ ወንድማችን

  • @kiduselove2265
    @kiduselove2265 2 ปีที่แล้ว

    እሽ ከመርሳ ጀምሮ እስከራያ ቆቦ ባለው ምላይ ነው አሁን

  • @fasil7275
    @fasil7275 2 ปีที่แล้ว +1

    ቆቦ እንዴት ናት

  • @user-un6dn1wb6g
    @user-un6dn1wb6g 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም

  • @zdzd2877
    @zdzd2877 2 ปีที่แล้ว

    የኔአደኚእካንምታማራህዝምንምሀዘናቺንቢበዛምግልታቴአቺንቢበዛምአላህከኝጋነውብተወለድኩ

  • @BizuyeDerbe
    @BizuyeDerbe ปีที่แล้ว

    የት ነው ያለህው

  • @jerrymagna8319
    @jerrymagna8319 2 ปีที่แล้ว

    Nuri anbesaw Selam new?

  • @user-ow2ke4du6p
    @user-ow2ke4du6p 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግና

  • @zemenayyetbarek7423
    @zemenayyetbarek7423 2 ปีที่แล้ว

    ጀግናወጥርአማራዬ

  • @AdemahmedYimer
    @AdemahmedYimer 10 หลายเดือนก่อน

    ጥያቄአለኝ

  • @Al_habisha
    @Al_habisha 2 ปีที่แล้ว

    ቀጣይ ጥያቄወች አሉኝ ብሮ

  • @mekiyarayawe1105
    @mekiyarayawe1105 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግና አላህ ይጠብቅህ 🌹🌹🌹❤❤❤💝💖

  • @ddnbyw4166
    @ddnbyw4166 2 ปีที่แล้ว

    እኔጠይቄህ አልመለስክልኝም ኑሬ

  • @cristiano_suu_suu
    @cristiano_suu_suu 2 ปีที่แล้ว

    ሀራዎች ነን ኑሬ ሰብስክራይብ እንደራሪግ

  • @kidistabera4699
    @kidistabera4699 2 ปีที่แล้ว

    ጀግናዉ አክባሪህ ነኝ

  • @husainabshi9659
    @husainabshi9659 2 ปีที่แล้ว

    እራያ ና ወልደያ መርሳ ምን አድስ አለ

  • @metoo8208
    @metoo8208 2 ปีที่แล้ว

    የትነህ ኑሩ

  • @luluwasiy4908
    @luluwasiy4908 2 ปีที่แล้ว

    nora selam new

  • @melkamalemy8774
    @melkamalemy8774 2 ปีที่แล้ว

    USA setmeta dewlelgn

  • @user-ey7vv6hh1t
    @user-ey7vv6hh1t 2 ปีที่แล้ว

    ቀብራራው እራያ በሪታልን የራያው ንጉስ

  • @zdzd2877
    @zdzd2877 2 ปีที่แล้ว

    የኔአደኚእካንምታማራህዝምንምሀዘናቺንቢበዛምግልታቴአቺንቢበዛምአላህከኝጋነውብተወለድኩ

  • @shadamedan5593
    @shadamedan5593 2 ปีที่แล้ว

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷አህለን