Nuradis Seid_Adisu Amet_ኑርአዲስ ሰይድ_አዲሱ ዓመት New Ethiopian Music video 2022

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ส.ค. 2022
  • Copyright2022(‪@nurejarigama‬)
  • เพลง

ความคิดเห็น • 189

  • @weynshetmarem5579
    @weynshetmarem5579 ปีที่แล้ว +33

    ውድ የአማራ ልጆች እኳን አደረሳችሁ ደሞቸ 2015ሞታችን የሚበቃበት ይሁንልን

    • @user-ks3zd3vk4p
      @user-ks3zd3vk4p ปีที่แล้ว +1

      እኳን አብሮ አደረሰን 💚💛❤️👈👌አሜን

    • @agareth1659
      @agareth1659 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ዉደ እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @birkneshlegese7522
      @birkneshlegese7522 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን ዉዷ

    • @ameenameen6123
      @ameenameen6123 ปีที่แล้ว

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @bestrayamusic1718
      @bestrayamusic1718 ปีที่แล้ว

      ተበዱ

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 ปีที่แล้ว +27

    ኑሬዋ ሸጋው የራያው ልጅ መልካም አዲስ አመት❤🌻🌻🌻
    የአማራ ህዝብ መቼ ነው ያለ ስጋት በሀገሩ ላይ የሚኖረው?
    አዲሱ አመት ለሀገራችን ሰላም እና የሀገራችንን ዳር ድንበር ለሚጠብቅ ለሚዋደቅ ሰራዊታችን በሰሜኑ ለተከፈተብን ጦርነት ጁንታው ጠፍቶ የኢትዮጵያ ሰላም የሚረጋገጥ ትንሳኤዋን የምናይበት ቀን ያምጣልን ድል ለመከላኪያችን ልዩ ሀይላችን ፋኖአችኝ ይሁንልን💚💛❤🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼

    • @nguskebede2766
      @nguskebede2766 ปีที่แล้ว +4

      ጀግናው በርታልኝ

  • @yegnatube7556
    @yegnatube7556 ปีที่แล้ว +7

    ዋው ኑሬ. 👍. አሪፍ ስራ. ነው ❤. ሰላም ና. ፍቅር. ለሀገራችን 💚💛❤✔

  • @mehamed4964
    @mehamed4964 ปีที่แล้ว +11

    ኑሬየ እኔ ግን ያባቴ ምትክ አለኝ የምለው ወድሜን ጁታወቹ ገደሉብኝ አላህ ይማርልህ በሉኝ 🖤🖤💔💔😭😭😭😭😭😭😭

    • @littlemushraams3402
      @littlemushraams3402 ปีที่แล้ว +2

      አይዞን ወንድማችን። በግፍ የተገደሉብንን ወገኖቻችንን አላህ ይራሀማቸው ለእናንተም መፅናናቱን ይስጥልን። ድል ለደጉ የአማራ ህዝብ !!!

    • @user-vl9cp4qg3s
      @user-vl9cp4qg3s ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ የእኔ ውድ 😭😭😭😭😭😭መጽናናትን እግዚአብሔር ይስጥሽ 🙏🙏🙏🙏

  • @user-hr9xp6ev1n
    @user-hr9xp6ev1n ปีที่แล้ว +8

    ኑሬ ጃሪጋማ ወሎ ያበቀለህ ጀግና የጀግና ዘር አላህ ይጠብቅህ

  • @zomatube4471
    @zomatube4471 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በአማራ ክልል ብዙ የተሰደዱ ቤት ንብረታቸውን ትተው በየቦታው የስደት ጣቢያ ስላሉ እባካችሁ እንድናስባቸው በፈጣሪ ስም እጠይቃለሁ መልካሙን ሁሉ ለሀገሬ ልጆ እመኛለሁ መልካም አዲስ አመት

  • @HA-dj5tf
    @HA-dj5tf ปีที่แล้ว +6

    መልካም አድስ 🌻አመት🌻 ኑራዋ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @Al_habisha
    @Al_habisha ปีที่แล้ว +4

    ሠላም ጤናይስጥልኝ ኑሬ። ዘመን ሲቀያይር። ደስታ የተሞላበት ሂወት ፈጣሪ ይስጠን

  • @t.gultgist.gultgis2781
    @t.gultgist.gultgis2781 ปีที่แล้ว +5

    ሩራችን በርታልን ለራያዎች እሚነገባት ቀን ናፈቀኝ ድል ለተገፋው አማራ

  • @naseeryossef5385
    @naseeryossef5385 ปีที่แล้ว +2

    ኑሬ ዴሜዋ ነፍጠኛው ወላሒ ሙዚቃሕን ሑሉ ስወደው ልጅሑኜ ሐዋ ሐዋን ስሰራ ኑራድስ ሰኢድ ሙዚቃ ለቀቀ ሲሉ ወድሜ ያባቴ ልጅነው እያልኩ ለጎደኞቸ አዋራ ነበር ሰኢድነው አባቴ ስሙና አየ ልጅነት አሑን ይስቁብኛልጥሩ ገጠመኝ ነው 😁አላሕ ይጠብቅሕ ዴሜ የራያ💪💪💪💪 አባስበር ✌️✌️✌️

  • @meidwollotube6128
    @meidwollotube6128 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ፍቅር እንድነት የተሞላበት አድስ አመት ያረግል 20015 የአማራ እባ የሚታበስበት ያረግልን ያረብ

  • @t.g3115
    @t.g3115 ปีที่แล้ว +4

    የወሎ ጀግና ድምፀ መረዋው ሰላም ህብዛ

  • @genetaragie4462
    @genetaragie4462 ปีที่แล้ว +7

    መልካም አድስ አመት ይሁንልን ቤተ አማራወች ኑርየ ቆንጆ ስራ ነው ሀገራችንን ሠላም ያረሰግልን 🙏🙏🙏

  • @ameenameen6123
    @ameenameen6123 ปีที่แล้ว +1

    አዲሱ ዓመት ለእኛ አለ አማራዎች የድል ዘመን ይሁንልን

  • @user-kh7eq1tz4k
    @user-kh7eq1tz4k ปีที่แล้ว +2

    ዋዎው ያምራን ወድምዋ ሠላም ን ያውርደልን መልካም አድሥ አመት ኑርየ

  • @zenebut794
    @zenebut794 ปีที่แล้ว +4

    ድንቅ ምኞት። እንደአፍህ ይሁንልን። የምስል ጥራቱ ይገርማል። ምርጥ ግጥም ሀሪፍ ዜማ ግሩም ቅንብር እና ዳይሬክቲንግ። ለሁላችሁም እድሜና ጤና ይስጣችሁ።

  • @user-tj8gn8hc2c
    @user-tj8gn8hc2c ปีที่แล้ว +4

    ኑሬ ምርጥ ሰዉ ሸጋ ነዉ

  • @user-hr9xp6ev1n
    @user-hr9xp6ev1n ปีที่แล้ว +5

    አማራዬ 2015 መከራህ የሚያበቃበት
    ጁንታ እና ኦነግ የሚጠፋበት
    የወንድ ልጅ እናት መከራዋ የሚያበቃበት አመት ያድርግልን

    • @weynshetmarem5579
      @weynshetmarem5579 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @Nauma-gd2yw
      @Nauma-gd2yw ปีที่แล้ว

      አሚን ያረብ ዱአ አድርጉሲ ስቱ ወጣት አለቀ አይ ያአማራ ህዝብ የዋሁ 😭😭

    • @Nauma-gd2yw
      @Nauma-gd2yw ปีที่แล้ว

      አሚን ያረብ ዱአ አድርጉሲ ስቱ ወጣት አለቀ አይ ያአማራ ህዝብ የዋሁ 😭😭

  • @warqenshamarayoutube9736
    @warqenshamarayoutube9736 ปีที่แล้ว +7

    ኑርየ ቆጆ ሥራ ነው በርታልን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼የምየ ኢትዮጲያ ልጆች እንኳን አደረሣችሁ ለአዲሥ አመት አገራችነን ሠላሟን ይመልሥልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sekelasourceofnile
    @sekelasourceofnile ปีที่แล้ว +2

    ረሀብ ስደት የሌለበት
    ካሻን ውለን የምናድርበት
    ማቅ ጨርቃችን የምንቀድበት
    ፀዳል ለብሰን የምደምቅበት
    ይሁንልን አዲሱ ዓመት
    ፍቅር ገዝፎ ከተራራ
    እህል ሳይጎል ከጎተራ
    እነቡሬም ጡት ሳይደርቁ
    ጥጆች ጠግበው ሲቦርቁ
    እንይበት ባዲሱ ዓመት። አሜን።

  • @user-ik3fn2iq7g
    @user-ik3fn2iq7g ปีที่แล้ว +1

    ኑሬ እንኳን አደረሰህ በርታልኝ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💕💕💕💕💕

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 ปีที่แล้ว +1

    የሰላም የፍቅር የደስታ የመተሳሰብየጤና አላህ ያርገው አማራውም ፍትህየሚያገኝበትአድስአመትያርግልን

  • @sadahasn8921
    @sadahasn8921 ปีที่แล้ว +1

    አዲሡ አመት ሞት የመጨረሻ ይሁንልን ጦረነቱም ማብቃ አዲሰ ፍቅር አዲሰ ሂወት መፋቀርን መተሳሰብን ይሰጠን ጠላት እሚበረክበት እማይነሳበት እሚወድምበት ያረግልን ወድ ኢትዮጵያን እንኳን አደረሻችሁ ላአዲሰ አመት

  • @AaAa-bf3ud
    @AaAa-bf3ud ปีที่แล้ว +3

    🌻🇨🇬አህለን የኛ ኑር ውድ የነፍጠኛ የአማራ ልጆች💝🇨🇬 አዲሱ አመት ምታችን ስቃያችን የሚያበቃበት እኛ ነጻ ወጥተን ኢትዮጲያን ነጻ የምናደርግበት አዲስ አመት አላህ ያድርግልን አናከብርም የህልውና ትግል ላይ ነን ግን እንመኛለን እንዲሁም የአማራ ወዳጆች በሙሉ ይሁንላችሁ ድል ለአማራ ድል ለኢትዮጱያ 💚💛❤🇨🇬💚💛❤🇨🇬💚💛❤🇨🇬💝✊✊✊🌻🌻🌻🌻🌼🌼✊✊✊

  • @user-jm4ir3cc8s
    @user-jm4ir3cc8s ปีที่แล้ว +1

    አተ ዘመን የማይሽርሕ የአማራ ብሎም የኢትዪጲያ ልጅ ነሕ ፈጣሪ ይጠብቅሕ የራያዉ ጀግና ሰላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን የተገደፈ አድስ አመት የ
    ይሁንልን ሰላም ለናፈቀዉ ሕዝቤ ለተራበዉ ለሞተዉ አማራ ሕዝብ የደስታ ዘመን ይሁንልን

  • @babygirlbabygirl7002
    @babygirlbabygirl7002 ปีที่แล้ว +3

    የሠላም የፍቅር ይሖንኑሬ የኛ አንደኛ ሠላም ለመሐውሕዝባችን

  • @user-of6rg7id1d
    @user-of6rg7id1d ปีที่แล้ว +3

    ዋውው ምርጥ ስራ ነው 😍😍😍

  • @astatkiesetegn4981
    @astatkiesetegn4981 ปีที่แล้ว +3

    መልካም ዕድል የኔ ጀግና

  • @habesha2965
    @habesha2965 ปีที่แล้ว +2

    እንቁ ለጣትሽ
    #እትዮጵያዬ ነፃ ያውጣሽ
    የእውት ይኑሩልሽ
    መሪዮችሽ
    አያበላሉሽ💚💛❤️
    "ልዩ ስራ ነው እናመሰግናለን ኑርዬ

  • @mandefrosisay4444
    @mandefrosisay4444 ปีที่แล้ว +1

    ይመችህ ወንድማችን በርታልን እግዚአብሔር አመት አመት ያድርስልን

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw ปีที่แล้ว +3

    መልካም አዲሰ አመት

  • @alm050almalmalm8
    @alm050almalmalm8 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ኑርየ በጣም ደስ እሚል ነዉ እንኳን አደረሰችሁ

  • @kemalnuru9270
    @kemalnuru9270 ปีที่แล้ว +3

    በያመቱ የሚዘፈን እነ ማናላሙሽ እነ ደመረ ለገሰብቻ ሁነውብን ነበር

  • @user-nu2ch3yu8x
    @user-nu2ch3yu8x ปีที่แล้ว +2

    ስለ ፍኖ አድ ቆጆ ነገር ስራላቸው ለጀግኖች

  • @user-tj8gn8hc2c
    @user-tj8gn8hc2c ปีที่แล้ว +4

    ለሀገራችን ሰላሙን ይስጥልን

    • @madinamadina953
      @madinamadina953 ปีที่แล้ว

      ሠላም ለኢትዪጽያችን💚💛❤️ 😭😭😭😭😭😭☝️

  • @samsonabuye2283
    @samsonabuye2283 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሳችሁ
    ወንድማችን ድንቅ ስራ ነው
    ሁሌም ወደ ፊት

  • @kidanbelay5992
    @kidanbelay5992 ปีที่แล้ว +2

    አዲሱ አመት ለሀገራችን መልካም ነገር ያምጣልን የወሎ ህዝብ መከራው በዝቶል ወገኔ💔

  • @tigestalemu838
    @tigestalemu838 ปีที่แล้ว +1

    ኑሬ አንደኛ መልካም አዲስ አመትፈጣር ሀገራችንን ሰላም ያርግልኝ

  • @sleshkubi6828
    @sleshkubi6828 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ስራ ኑሬ

  • @chiswaethiopia6901
    @chiswaethiopia6901 ปีที่แล้ว +1

    አማራዬ ስቃይህ አልፎ የምስቅበት ዘመን አድስ አመት ያድርግላችሁ😥😥😥😥

  • @natinati6844
    @natinati6844 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ኑሬ እንኳን አደረሰህ ያምራል

  • @tizeta4992
    @tizeta4992 ปีที่แล้ว +2

    ኑሬ የኔ ነፍጠኛ ዋዉ አንደኛ ነዉ እንኳን አደረሳችሁ!😍😍😍😍😍🙏

  • @tilahunewnet4042
    @tilahunewnet4042 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ስራ ጃሪጋማ👏👏👏👏👏👏

  • @nathanahadu9929
    @nathanahadu9929 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ስራ ነው ብሮ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v ปีที่แล้ว

    ኑሬ ስወድሕ እንኳን አደረሰን መልካም አዲስ አመት የሰላም የፍቅር የአንድነት ዘመን ይሑንልን 2015🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @adidancersora2240
    @adidancersora2240 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሳችሁ ምርጥ ስራ ነዉ ኑርየ

  • @wolowoldia1898
    @wolowoldia1898 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን አደረሳችሁ ኢትዮጵያዊ ያን እና ኤርትራውያን በሙሉ አድሱ አመት አገራችነን ሰላም እምንሰማበት ዘመን ይሁንልን🙏 🌻🌱🌼

  • @teferiwyohannes5102
    @teferiwyohannes5102 ปีที่แล้ว

    የራያው ቅምጥል ደምፀ መረዋ የዋጃ ሸጋ
    የራያ ግዜ የሚመጣ ይሁን።ያምራል

  • @molatekeste5361
    @molatekeste5361 ปีที่แล้ว +1

    ዉድ ኢትዮጵያዉያን መልካ አዲስ ዓመት 2015😘😘😘

  • @user-ey7vv6hh1t
    @user-ey7vv6hh1t ปีที่แล้ว +1

    Jegnaw betam dink sira new shegaw

  • @endawekefirew455
    @endawekefirew455 ปีที่แล้ว +1

    nuraye it is the best music!!

  • @zedasaye9230
    @zedasaye9230 ปีที่แล้ว

    የአሳደገህ ማህበረሰብ የጦርነት ክረምት እየወረደበት አንተ ሙዚቃ ትለቃለህ😥አየ እኛ

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 ปีที่แล้ว

    ኑሬ የራያው መብረቅ🇨🇬💪🌻

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ኪሊፕ አድናቂህ ነኝ እንቁጣጣሺ 👌❤🌻🌺🌷🌹🌼🏵😍👏👏👏💃💃💃🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋

  • @user-nh5gy3lb6p
    @user-nh5gy3lb6p ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለወለጋ እና ለሰሜን ወሎ በግፍ በአረመኔወች ለሚገደሉ ወገኖቻቺን በተረፍ አሪፍ ስራ ነው ኑሬ🥰🥰🥰🥰

    • @serkitemsgen172
      @serkitemsgen172 ปีที่แล้ว

      አዲሱን አመት መልካም ወሬ የምንስማበት ያድርግልን የሀገራችንን ስላም ያውርዲልን ምርጥ ስራ ነው ኑሬዋ

  • @mimodegu2112
    @mimodegu2112 ปีที่แล้ว

    ዋው ምርጥ ስራ ነው ነፍጠኛው የራያው መብረቅ ኑሬ

  • @user-br5lo9fq2e
    @user-br5lo9fq2e ปีที่แล้ว

    እንኳን አብሮ አደረሰን 💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌿🌿መልካምነዉ🌺🌺🌺🌺🌸🌸🌸💐💐💐💐🥀🥀🥀🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻

  • @user-tq3zj7kf8i
    @user-tq3zj7kf8i ปีที่แล้ว

    ኑሬ የሰው ማኛ በምችለው ከወድሞችህ ጎን ሁን ከምስራቅ አማራ ፋኖ ያማራ ልጆች በተለይም የወሎ ልጆች እነምሬን እንገዝ በምንችለው እንደግፋችው ለገንዘብ አትሰስቱ እንዳንኖር የተወሰነብን ምሀበርሰብ ልጆችነን አማራ በዚች ምድር ላይ እንደንኖር ከላይ እስከታች ያሉ ባለስልጣነት መኖር የለበትም ተብለናን አድሆነን እንተጋገዝ ድል ላማራ ልጂ ፋኖ

  • @goodhurmahabasi559
    @goodhurmahabasi559 ปีที่แล้ว

    ያረብ አድስ አመት የሰላም የፍቅር ያርግልን ሁለትሺ አምስት ሀገራቺን ሰላም ያሚሆንበት የፍቅር የሰላም ዘመን ያርግልን ያረብ ረየቤተሰቦቻቺነን ድምፅ ያሰማን ያረብ 🌻🌻🌻🌻🌻🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hewan676
    @hewan676 ปีที่แล้ว +3

    l
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @user-xt9io9tl5i
    @user-xt9io9tl5i ปีที่แล้ว

    Amarayeeeeee nurewaaaaaaa betam arif SrA new

  • @user-ux4ht4tr6b
    @user-ux4ht4tr6b ปีที่แล้ว +1

    ሰላም አውረድ

  • @samiraali8679
    @samiraali8679 ปีที่แล้ว

    ያማራው ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኑርዬ

  • @tageluGetachew-gu2im
    @tageluGetachew-gu2im 7 วันที่ผ่านมา

    ምርጥ ሰራ

  • @user-xp4dr6vj9y
    @user-xp4dr6vj9y ปีที่แล้ว +1

    ኑሬ የኔ ምርጥ የወንዜ ልጅ💔🙏

  • @nejulove
    @nejulove ปีที่แล้ว

    አድሱን ዘመን 2015 የሰላም የፍቅር ያድርግልን የጦርነቱንም የኑሮ ውድነትንም አላህ ይብቃ ይበለን🥰🥰🥰እማማ ኢትዮጺያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤

  • @ameenameen6123
    @ameenameen6123 ปีที่แล้ว

    አዲሱን ዓመት ለአማራ ድል ያድርግለት እግዚአብሔር

  • @user-ec4jt1cp4w
    @user-ec4jt1cp4w ปีที่แล้ว

    አመቱ የሰላም የፍቅር ይሁንልን የሀገሬ ልጆች ሰላም ለሁላችን❤❤

  • @user-qj1pw3cv5y
    @user-qj1pw3cv5y ปีที่แล้ว +1

    የመጀመርያ ነኝ የኔ ጀግና በርታ

  • @hewan676
    @hewan676 ปีที่แล้ว +2

    በርታወድማችን

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 ปีที่แล้ว

    ኑሬዋ ምርጣችህ ምርጥ ስራ መልካም አድስ አመት ኢትዩጵያዊያኖች በሙሉ ሀገር ውስጥም ሀገር ውጫ ላላችሁ ሰላምና ፍቅር አንድነት ለሀገራችን

  • @user-ks3zd3vk4p
    @user-ks3zd3vk4p ปีที่แล้ว

    ኑርየ ወድሜ ያገሬ ልጅ የራያ ራዩማ ሸበላ በጣም ሀሪፍ ስራ ነው በርታልኝ ደሜዋ🥰🥰🥰🥰💚💛❤️👈👌

  • @selamasefa4761
    @selamasefa4761 ปีที่แล้ว +1

    waw በጣም አሪፍ ስራ ነው እንኳን አደረሰን ለሁላችን መልካም አዲስ አመት

  • @user-vl9cp4qg3s
    @user-vl9cp4qg3s ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሰን አድስ አመት የሰላም የፍቅር የወንድማማችነት ዘመን ይሁን ለሁሉም ለኢትዮጵያኖች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹የአማራ እናቶች የትግሬ እናቶች የአፍር እናቶች እንባቸው የሚታበስበት ዘመን ይሁን እግዚአብሔር ሆይ በቃ በለን 😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💛💛💛💛💚💚💚❤️❤️❤️🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SisayDemewez
    @SisayDemewez ปีที่แล้ว

    አንበሳው ኑሪ በረታ መልካም አድስ አመት ለሀገራችነም ለወገን ለንተም እንድሆን እመኛለሁ ወንድማለም

  • @tube-uk3se
    @tube-uk3se ปีที่แล้ว

    ኑሬ ጀግናዉ ሰላም ያሰማን አድሱ አመት የሰላም የፍቅር ያርግልን የድል አመት ያርግልን

  • @saeyusa5ui417
    @saeyusa5ui417 ปีที่แล้ว +3

    💚💛❤❤❤❤❤❤❤

  • @fendishatube
    @fendishatube ปีที่แล้ว

    Wow😮😮😮 ትለያለህ ኑሬ

  • @zahrasaid7815
    @zahrasaid7815 ปีที่แล้ว

    ዋው ብርታ የኔ ጀግና ያገሬ ልጅ❤️

  • @berhanuseyoum9974
    @berhanuseyoum9974 ปีที่แล้ว +2

    👏👏👏👏👏👍👍👍

  • @ageretube7486
    @ageretube7486 ปีที่แล้ว

    bertalegn nurey!

  • @user-tk6ye3ef8g
    @user-tk6ye3ef8g ปีที่แล้ว +1

    ኑሬየኔአበሳ

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 ปีที่แล้ว

    በየ አመቱ ያምጣህ🙏🌺🌷🌹👏💃🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋

  • @shewamediaservice
    @shewamediaservice ปีที่แล้ว +1

    Nice Job Nure!!

  • @wolowoldia1898
    @wolowoldia1898 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ስራነው ወድም ኑሬ

  • @AsAs-uj9fq
    @AsAs-uj9fq ปีที่แล้ว

    መልኳም ዘመን ይሁን ለሁላችን ዉዶች ሠላም ይሁን
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @abtechnologysolution4315
    @abtechnologysolution4315 ปีที่แล้ว

    nurie Amaraw wendemachew arif sera new. hulem kegoneh nen.

  • @Arsobelemedia21
    @Arsobelemedia21 ปีที่แล้ว

    ራያ እያረረች ኧረ ኑሬ ዘጋኸኝ ወንድምህ እኮነው እሚሞተው

    • @sekelasourceofnile
      @sekelasourceofnile ปีที่แล้ว

      ሙዚቃው እኮ ባዲሱ ዓመት ክፉ ነገር ይብቃ ነው።

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u ปีที่แล้ว

    ኑርዬ ወዬ ስወድክ እኮ!!🥰🥰

  • @user-he9ye3kz8o
    @user-he9ye3kz8o ปีที่แล้ว

    ዋው ኑሪ አንኳን ደሕናመጣሕ ምርጥ ስራ ነው

  • @useruserr6099
    @useruserr6099 ปีที่แล้ว

    ኑሪየ ምርጥ ሰዉ

  • @zuzu4827
    @zuzu4827 ปีที่แล้ว

    ያምራል ኑሬ

  • @tube3121
    @tube3121 ปีที่แล้ว

    የኔ ወንድም ትችላላህ!!!

  • @serkalemtube23
    @serkalemtube23 ปีที่แล้ว

    ሰላም ፍቅር አድነትን ያአምጣልን አድሱ አመት💚💛❤️☝️🙏🙏

  • @user-lu3kv5zq5s
    @user-lu3kv5zq5s ปีที่แล้ว +2

    ያምራል ወንድም በርታ ደሥየሚል ሰራ ነው !!!!!

  • @user-sx4vd1kp7j
    @user-sx4vd1kp7j ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሰን መልካም አዲስ አመት ለምዬ ኢትዮጵያ ይሁንልኝ ፈጣሪ ዘረኝነትን ያትፋልን😌 ጦርነትን ያጥፋልን😌 ሠላም❤ ፍቅር ❤አድነት❤መከባበር❤መረዳዳት❤ያድለን❤🕊🕊💚💛❤🇪🇹👑🕊🕊🕊🕊🕊🙏🙏🙏

  • @mekiyarayawe1105
    @mekiyarayawe1105 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረስን የፍቅር የሰላም ያድርግልን

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @user-eo8dv1ly2w
    @user-eo8dv1ly2w ปีที่แล้ว

    ኑሬ ድምፆ 👍👍👍👍👍

  • @embat4947
    @embat4947 ปีที่แล้ว

    ኑርዬ ምርጥሰው😘😘😘😘😘