Yoni Gondergna & Nuradis Seid - እህ ብለህ ስማ - Ehi Bleh Sema - New Ethiopian Music 2023(Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 มี.ค. 2023
  • Copyright2023(‪@nurejarigama‬)#ethiopianmusic #music
  • เพลง

ความคิดเห็น • 511

  • @kedirraya2949
    @kedirraya2949 ปีที่แล้ว +53

    በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ኑሬ እህ ብለህ ስማ ጀግናው አማራ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ydhdfh4431
      @ydhdfh4431 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤የኔጀግናዉኑሪ

  • @Al_habisha
    @Al_habisha ปีที่แล้ว +103

    ምርጥ ስራ ነው አማራነት ወንጄል በሆነበት ዘመን አማራአማራ ቢባል ያንሣል።። ቀጣይ ግጥም አለኝ ስለአማራ 👍 ለሚዴፍራት ግጥሟን።

    • @galaxymm3343
      @galaxymm3343 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤🎉

    • @alextube5033
      @alextube5033 ปีที่แล้ว +1

      እኔን አናግረኝ ብሮ👍

  • @tube2021
    @tube2021 ปีที่แล้ว +39

    ምርጥ ስራ ነው የት አላችሁ አማራወች እዩለት 🇪🇹🇪🇹💪💪

  • @tesfaye9152
    @tesfaye9152 ปีที่แล้ว +20

    Finally the Amhara Unity arrived and what a beautiful culture! Amhara!

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 ปีที่แล้ว +11

    አማራየ መከራችን በዛ እግዚአብሄር ይርዳን በርቱ😢😢😢❤❤❤❤

  • @user-rk3xz6zc3q
    @user-rk3xz6zc3q ปีที่แล้ว +14

    እረ አማራ የት ናችሁ ኑረዲን ፍቅር እንወደሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qq1rg7ne1m
    @user-qq1rg7ne1m ปีที่แล้ว +14

    ❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏 አንድ ሁን አማራ!!!!!

  • @SebleMuhye
    @SebleMuhye 6 หลายเดือนก่อน +3

    ወየው አበድኩላችሁ ወየው ድምፅ አማራየ የኔ ልእልቶች ፍትህ ለ አማራ ህዝብ

  • @mobarek9568
    @mobarek9568 ปีที่แล้ว +8

    Love his mosic from 🇪🇷👈💖🇪🇹💖

  • @user-ec4jt1cp4w
    @user-ec4jt1cp4w ปีที่แล้ว +9

    አማራ በሞሆኔ አኮራቹሁኝ በርቱ ወድሞቸ ፈጣሪ ይጠብቃቹህ❤❤

  • @mengestabtekle4351
    @mengestabtekle4351 ปีที่แล้ว +7

    Im from Eritrea I lave Ethiopian ❤❤❤

  • @kal4668
    @kal4668 ปีที่แล้ว +12

    በርቱ እነሽጋ ❤❤❤❤አመላቸው ሽጋ ልባቸው ተራራራ አንዱ ሁን አማራ💚💛❤💪✌

  • @samggjudy7
    @samggjudy7 10 หลายเดือนก่อน +3

    ኢትዮጵያ የሁላችንም ናት ... ሌላው ከሌለ... እኛም የለንም።

  • @user-yp3om5vz7v
    @user-yp3om5vz7v 7 หลายเดือนก่อน +2

    ፍቅሩ የኛ ጀግና ❤❤❤ምርጥ ስራ ነው

  • @serkalemtube23
    @serkalemtube23 ปีที่แล้ว +5

    እናመሰግናለን ጀግናወቹ
    በጣም ወቅታውይ እና አነቃቂ
    ነው ከበሩልኝ
    ሰላም ፍቅር
    እውነትን
    ያአብዛልን ፈጣሪ💚💛❤️🥰🥰🥰🥰

  • @seidabebetelbo4767
    @seidabebetelbo4767 ปีที่แล้ว +7

    ኑሬሬሬሬ ጀግናችን መጣህልን

  • @aminatyoutube1976
    @aminatyoutube1976 ปีที่แล้ว +7

    አማራነት ይበብ ❤❤❤❤❤ ሀሪፍ ስራነው በርቱልን የምኒሊክ ልጆች አቤት ድምጽ ማማር ኑሩ አዲስ አበሳ የምኒሊክ ዘር የኢቲዮጲያ ሀውልት አባት ቤት አማራ❤❤❤❤❤

  • @tamratsisay1161
    @tamratsisay1161 ปีที่แล้ว +7

    ድንቅ ዘፈን ነው ቀረጻው አለባበሳችሁ ባህላዊውም ዘመናዊውም እጅግ ትኩሰት ሰጥታችሁ ነው የሰራችሁት ይሄን ሙዚቃ እጅግነው የተጠበባችሁበት ምርጥ ስራ ነው በርቱ ገና ብዙ ከእናንተ ይጠብቅባችኃል በርቱ በርቱ በርቱ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-gy6li4up3u
    @user-gy6li4up3u ปีที่แล้ว +2

    አማራዬ ደሞቸ ሞቸ ነው ምወዳችሁ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ክፏችሁን አያሰማኝ❤

  • @fasikaayalneh1112
    @fasikaayalneh1112 ปีที่แล้ว +8

    አንድ አማራ ለሁሉም አማራ የምወዳችሁ የማከብራችሁ ወድሞቸ ሠላማችሁ ይብዛልኝ 💚💛❤️🐅🐅🐅👈❤️❤️❤️

  • @fano5
    @fano5 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደሰ ይላል ኑሬ የአጣዬዉ ልጅ ነኝ በጣም ነዉ የምወድህ

  • @Naol572
    @Naol572 ปีที่แล้ว +4

    ገራሚ ስራ! እናመሰግናለን አማራዬ❤

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u ปีที่แล้ว +1

    ወሎ ሸዋ ጎንደር ጎጃም አዲስ አበባ ተነስ!! ይህ የመሰለ ኢትዮጵያዊ ለመጉዳት የተነሳ ይደመሰሳል አማራ መቼም አይጠፋም!❤❤❤

  • @id.enjera7573
    @id.enjera7573 ปีที่แล้ว +1

    አማራየ እልፍ ጀግኖችህ በሴራ እየተበሉ ነው የአማራየ እናት ማህፀነ ለምለም ናት ሁሌም ጀግና ታፈራለች አማራየ አንድ ሁን ተባበር ተቆርቆር ጠርጥር መንጥር ሚስጥረኛ ሁን አንዱ ለሺ ሺው ለአንድ ይቁም በተግባር ያኔ አማራነት ያብባል

  • @jshdhvv8807
    @jshdhvv8807 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ምርጥሥራ ውብ አማራዎች❤❤❤

  • @Zeke-MeridAzmatch
    @Zeke-MeridAzmatch ปีที่แล้ว +8

    ወገን Sexy Amharas፤ You is dropping some Knowledge💡‼️በርቱ እንዳትረቱ‼️💪✊🇨🇬

  • @adanefetene
    @adanefetene ปีที่แล้ว +1

    እህ ብለህ ስማ ....... እህ ብለህ ስማ ...... እህ ብለህ ስማ .......አማራየ

  • @bezicho
    @bezicho ปีที่แล้ว +25

    I am short of words to describe this very pleasant music that fills the heart with pride. Amhara is always a winning nation. As one Amhara, we will always win. Amhara is like an eagle, always ahead.💪🏿🦅❣️🩸🖤✊🏾

  • @elsabat7830
    @elsabat7830 ปีที่แล้ว +5

    ዋው ምርጥ ስራ ነው እናመሰግናለን እንቁወቻችን ❤❤❤❤❤❤

  • @user-gx4lx6el2d
    @user-gx4lx6el2d ปีที่แล้ว +6

    ደጋግሜ ብሰመዉ አልጠግበዉ አልኩኚ የሴቶ ፋኖ ነኚ ከጋይት በጣም አሪፍ ስራ ነዉ

    • @abrahamtsegaye9220
      @abrahamtsegaye9220 ปีที่แล้ว

      ከገብርዬ አገር ህወሃት ገባ ሲባል እኮነው አማራ እንዶሞተ ያወቅኩት

    • @user-gx4lx6el2d
      @user-gx4lx6el2d ปีที่แล้ว

      ​@@abrahamtsegaye9220 በሴራ እኮ ነዉ

  • @user-fj9kd8ml2i
    @user-fj9kd8ml2i ปีที่แล้ว +6

    ምርጥ ስራ አንድ ሁን አማራዬ💚💛❤️💪💪

  • @YonatanTsegaye-wz5tj
    @YonatanTsegaye-wz5tj ปีที่แล้ว +1

    nure and yoni gonderegna merete sera newe .

  • @mslove3676
    @mslove3676 ปีที่แล้ว +5

    ምርጥ ስራ ወንድሞቸ በርቱልልን ❤

  • @Richblove
    @Richblove ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ኑሬ እህ ብለህ ስማ ጀግናው

  • @zinatmohammed9997
    @zinatmohammed9997 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ምርጥ ሰራ ነው ወንድሞቸ በርቱ አማራነት ይለምልም 💚💛❤💪👑😘😘😘

  • @user-bq4cn4in6z
    @user-bq4cn4in6z ปีที่แล้ว +4

    ያምራል በርቱልኝ የኔጀግኖች🤗♥️♥️♥️♥️

  • @nebeethd9251
    @nebeethd9251 ปีที่แล้ว +3

    😍🥰😍🥰 Being Amhara is source of pride. Well done guys.

  • @user-kr9fu7eu1x
    @user-kr9fu7eu1x ปีที่แล้ว +2

    አማራነት ውበት ነው እግዚአብሔር ሠላማችንን ይመልሥልን

  • @Kidist392
    @Kidist392 ปีที่แล้ว +1

    አማራዬ አማራነት መታደል ነው🥰🥰🥰❤️❤️

  • @mslove3676
    @mslove3676 ปีที่แล้ว +3

    ኑርየ ዩኒየ አቤት ❤ውበት አማራ ነት ኩራት ❤ኢትዮጵያዊይነት ኩራት❤በርቱልን ወንድሞቸ ስወዳችው እናተ ትለያላችሁ ❤እግዚአብሔር ከናተ ጋ ይሁን

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 8 หลายเดือนก่อน +1

    This is the real habshawie (ethiopian) rap song. I love it.!

  • @yakobkumie8600
    @yakobkumie8600 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ብርቱ

  • @Tiyatita369
    @Tiyatita369 ปีที่แล้ว +4

    I love my people ❤ Amhara forever ❤️

  • @oneloveethiopia9687
    @oneloveethiopia9687 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ስራ ነው ኑሬ

  • @Ethiopia-tq4pd
    @Ethiopia-tq4pd ปีที่แล้ว +3

    ኑርየ ዘላለም ያኑረህ መድሃኒያለም ይጠብቃችሁ ❤ሰወድአችሁ❤❤

  • @abrhamassefa8335
    @abrhamassefa8335 ปีที่แล้ว +2

    💪🏼ጎጃም💪🏼ወሎ💪🏼ሸዋ💪🏼አማራ💪🏼💪🏼💪🏼

  • @hanademlew7169
    @hanademlew7169 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ስራ ነው ከጎጥ የፀዳ በርቱ አማራነት ይለምልም

  • @ayeledesalegn5367
    @ayeledesalegn5367 ปีที่แล้ว

    Great jon Nure and Sami gondarigna

  • @ethiobabe01
    @ethiobabe01 ปีที่แล้ว +1

    Uffff what a music everything just ufff love it!! Wollo kindeeee

  • @hadrqmol4755
    @hadrqmol4755 ปีที่แล้ว +1

    እኔኮ ኑራድሥ ሠይድና መላኩ ንጉሥ ይዝፈኑት ዘፈኑን ብያለሁ❤❤❤❤ያበደ ነው ሥላችሁ በረቱ🥰🥰🥰

  • @user-oc1zt7xu5i
    @user-oc1zt7xu5i ปีที่แล้ว +2

    በጣም አሪፍ ስራ ነዉ ደሞቼ እህ ብለህ ስማ በርቱልን 💚💛❤

  • @Derbiegetu-dd4yy
    @Derbiegetu-dd4yy ปีที่แล้ว +2

    Nice music Yoni and Nure keep it up Brothers

  • @amharaethiopia4854
    @amharaethiopia4854 ปีที่แล้ว +1

    Love , love , love this music

  • @user-cr6xk8yu8y
    @user-cr6xk8yu8y ปีที่แล้ว +1

    Raya rauma nure❤❤

  • @seadayoutube2124
    @seadayoutube2124 ปีที่แล้ว +1

    ጀግኖቼ

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z ปีที่แล้ว +1

    የዬ አማራዎች ደሞቼ ኑሩልኝ🇪🇹

  • @emanlala4496
    @emanlala4496 ปีที่แล้ว +1

    አማራ፣ደሞቸለዘላለም፣ኑሩ❤🙏🙏👍👍🌹🌷🌺💪

  • @wolowoldia1898
    @wolowoldia1898 ปีที่แล้ว

    እህ ብለህ ስማ አማራየ በጣም አሪፍ ስራነው ኑሬ ጀግናው ወድማችን💚💛❤💪💪💪

  • @user-vq7ti6pz8y
    @user-vq7ti6pz8y หลายเดือนก่อน

    ዋዉ ምርጥ ዘፈን እናመሰግናለን

  • @kirukirunak6209
    @kirukirunak6209 ปีที่แล้ว

    ጀግኖቻችን የኛ ነፍጠኞች እንወዳችኋለን በርቱልን አድ አማራ አድ ፋኖ ነን እናሸንፋለን

  • @sassahulish
    @sassahulish ปีที่แล้ว

    እህ ብለህ ስማ ላልሰማም አሰማ
    አማራ ክብር ነዉ
    የኢትዮጵያ ዋርካ ለመኖሯ ማማ

  • @Wello.Amhara
    @Wello.Amhara ปีที่แล้ว

    ምርጥ ስራ ነው የኔጀግኖች እህ ብለህ ስማ አድሁን አማራ❤💚💛❤💪🐯🐅💞

  • @Efriemfe
    @Efriemfe ปีที่แล้ว +1

    ግሩም ነው በርቱልን ደሞቸ

  • @yenealembishu4366
    @yenealembishu4366 ปีที่แล้ว +1

    ኑርዬ የኔ ጀግና

  • @DesalegnAmare-vg7sj
    @DesalegnAmare-vg7sj ปีที่แล้ว

    ኑሬ ጃሪጋማ ትለያለህ ምንም አልልም ፈጣሪ ብቻ እድሜና ጤናን ይስጥህ በርታልን ደሳለኝ አማረ ነኝ ንቃ በለው ከራያ ቆቦ

  • @yeniesewshiferaw4269
    @yeniesewshiferaw4269 ปีที่แล้ว

    it is very nice job . thank you

  • @Mikitadesse837
    @Mikitadesse837 ปีที่แล้ว

    Love this🎉🎉🎉

  • @endalemoges8058
    @endalemoges8058 ปีที่แล้ว

    አንድ ሙዚቃ ለአማራ ልዩ ሀይል ከናንተ እንጠብቃለን አማራ አንድ የሚያደርግ እና ለሚጠበቀው ልዬ ሃይላችን አይንኩብን

  • @zola3464
    @zola3464 ปีที่แล้ว +1

    Yoni &nure respect ❤

  • @mekihabeshawit9067
    @mekihabeshawit9067 ปีที่แล้ว +1

    ራያ ወለላ❤

  • @user-yn3lp4xe3j
    @user-yn3lp4xe3j 6 หลายเดือนก่อน

    እህህ ብለህ ስማ አማራዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @naseeryossef5385
    @naseeryossef5385 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤

  • @teshagerteshe
    @teshagerteshe ปีที่แล้ว

    እህ ብለህ ስማ አድ ሁን አማራ ❤❤❤❤1 ሁንንንን አማራየየየየ

  • @Dmiso-bn7wq
    @Dmiso-bn7wq ปีที่แล้ว +1

    Great music 🎼

  • @yasintube6263
    @yasintube6263 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ 😍👍👌

  • @seidendrie3292
    @seidendrie3292 ปีที่แล้ว

    ኑሬ አለን ቤት አማራ ወሎ ምርጥ ስራ ነው በርታለን የኛ ነፍጠኛ አለን ይለያል ዘንድሮ ወሎ ጎንደር ጎጃም ሸዋ አንድ አማራ ገና እንበዛለን እናብባለን ሁሉም በየሞያው አማራነትን ያቀንቅን አለቀ አራት ነጥብ

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ሰራ ነው ብሮ💪💪👍👍👍

  • @user-mi6ti9vz6i
    @user-mi6ti9vz6i ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪🚎🚎💪💪💪💪

  • @wubederebe1942
    @wubederebe1942 ปีที่แล้ว

    thanks ehiii bleh sima

  • @yabiyeabsira9244
    @yabiyeabsira9244 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ጥበብ ❤❤❤❤❤

  • @tgzwoadi4833
    @tgzwoadi4833 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው ድቅ ስራ በጣም አሪፍ ነው❤

  • @aliseid814
    @aliseid814 ปีที่แล้ว

    እውነትም እህ ብለህ ስማ🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪አብ ሽር አማራ ሀቅ ትመነምናለችጅ አትበጠስም

  • @abduseid3276
    @abduseid3276 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ዋዉ ዋዉ

  • @hussendessal8259
    @hussendessal8259 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ምርጥ ስራ ነው በርታ

  • @dawitselemon8731
    @dawitselemon8731 ปีที่แล้ว

    አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ የኢትዬጽያ ዋልታና ማገር አለቀ

  • @mahletbera8991
    @mahletbera8991 ปีที่แล้ว

    የሰሜኗ ኮከብ ያፈራቻቸው ምርጦቹ ከራያዎቹ መንደር አማራየ በቅርቡ ነው ነፃነት የሚታወጀው አምጠህ በወለድካቸው ልጆችህ 💚💛❤️

  • @AsmareHailu-zi6sj
    @AsmareHailu-zi6sj ปีที่แล้ว

    Yeshewa music sera

  • @mesimykinig4367
    @mesimykinig4367 ปีที่แล้ว

    ዋው ገራሚ ስራ አማራየ ውበታማ መከራ የማይበግረው💪

  • @mazutube2123
    @mazutube2123 ปีที่แล้ว

    Shegaw Abo Nurlegne !!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopianscadastral2661
    @ethiopianscadastral2661 ปีที่แล้ว

    ከዚህ ሙዚቃ የሚያስጠላው ማለቁ ብቻ

  • @YourChannel075
    @YourChannel075 ปีที่แล้ว

    Great job nurie

  • @zanetahmed6718
    @zanetahmed6718 ปีที่แล้ว

    ለሙዚቃ ብዙም አይደለሁም አማራየ እወዳችሆለሁ ❤❤❤

  • @abyssinia8533
    @abyssinia8533 ปีที่แล้ว

    አሁንም ኑርአዲሲዬና ዮኒ ጎንደሬዉ እያስደመማችሁን ነዉ❤

  • @abumahir3501
    @abumahir3501 ปีที่แล้ว +1

    ኑሬ ድምጸ መረዋው እንኳን ደህና መጣህ

  • @sisaygasha6792
    @sisaygasha6792 ปีที่แล้ว

    Good job !👍👍👍

  • @Hadra709
    @Hadra709 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅሩዬዬዬዬዬ ❤❤❤❤❤❤የኔ ሸበላ የወንድ መለኪያ💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽

  • @AhmedFarah-vl9tg
    @AhmedFarah-vl9tg 6 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ጀግናወች

  • @Shanko12
    @Shanko12 ปีที่แล้ว

    love it

  • @nasarrnasarr7387
    @nasarrnasarr7387 ปีที่แล้ว +1

    አማራዎች የገባችሁ እዮት ላይክአረጉ

  • @user-wv2nn1jg8h
    @user-wv2nn1jg8h ปีที่แล้ว

    ያማራይቱልጅ ኮራሁታድየ በርቱልን ምርጥሥራነው😍😍😘😘😘😘