ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

በጨዋታ መሃል ...

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ก.ย. 2023
  • #Adhanommitku #tsegayeaberar #ethiopia
    Spend an enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via the links mentioned below.
    ቴሌግራም 👉t.me/Tsaberar
    ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
    ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar

ความคิดเห็น • 76

  • @emusofi4554
    @emusofi4554 10 หลายเดือนก่อน +16

    ብዙ ሰላም ብዙ ጤና ብዙ ደስታ ውድ ፀግሽዬ ላንተ ዘወትር እመኝልሀለሁ እንዴት ነህ እንኳን ሰላም መጣህ ብዙ እምናውቅብህ እምንማማርብህ እምንፅናናብህ ጪንቀትና መከፋታችንን እምንረሳብህ እሰይ አሁን ቶሎ ቶሎ እየመጣህ ነው ስጠብቅር ነበር እህቶቼ እንደኔ በፀግሽ እንደው ድምም አትሉም እኔኮ ጪራሽ ትረካ ፈፅሞ አይመስለኝም አሁን አየሆነ ያለ የውነት ታሪክ ነው እሚመስለኝ ገፀባህሪያቱ ሲያዝኑ ሳዝን ሲያለቅሱ ሳለቅስ ሲስቁ ስቄ አስተማሪ ቃላቶችን እንደመማሪያ በአይምሮዬ ፅፌ አረ ስንቱ ብቻ ፀግሽ ክበርልን ሰላምህን ያብዛው አቦ ኮመንት እንኳ ፅፌእማላውቀው ለፀግግሽ ግን ሳልፅፍ በፍፁም ሳልፅፍ ማለፍ አልችልም ላንተ ካገዘህ እንኳን ኮመንትና ላይክ ምንስ ቢደረግ ብቻ አትጥፈብን ፀግሽዬ አድምጬ ደሞ እኮምታለሁ። 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛 💛💛💛💛 💛💛💛💛💛💛 አዳምጭ ጨርሻለሁ አሪፍና አስተማሪ ነው ግን አጪር ናት ሳልጀምር አለቀች የመጀመሪው ልጅ ተከዳሁ ብሎ ሴቶቹን ፈጃቸው እኮ ኪኪኪኪ ግን ጎበዝ ነው ተከድቻለሁ ሁለተኛ ሴት በዞረበት ተመልሼ አልዞርም አለማለቱ የበፀሎት ባል ደሞ ምህረትን ይቅርታን በመስጠቱ እሱም ከሞት ህመሙ ምህረትን አገኘ ብቻ አስተማሪ ነው እጥር ብሎ አስተማሪ ዋው የበደለን በንግግር ሳይሆን በዝምታና በይቅርታ ማስተማርና መቅጣት እንደሚቻል ተምሬአለሁ መንጣጣትና ክፉና ደግ መናገር ከበዳዩ እኩል መሆን ነው ትቶ ማለፍ ግን ትልቅነትና አሸናፊነት ነው ፀግሽ ክበርልን።

    • @tsegayeaberar
      @tsegayeaberar  10 หลายเดือนก่อน +3

      እግዜር ያክብርልኝ ❤️

    • @tayoutube2969
      @tayoutube2969 10 หลายเดือนก่อน

      ❤❤

  • @meirafhunde3163
    @meirafhunde3163 10 หลายเดือนก่อน +3

    ደስ የሚል ታሪክ ነው። አተራረክህ ያው እንደሁልግዜው ቆመን አጨብጭበናል። 👏 👏 👏 👏 thank you 😊

  • @tedycell8279
    @tedycell8279 10 หลายเดือนก่อน +3

    ፀግሼ በአላህ ዴርቶጋዳን ተርክልን ኘሊስ ስወድህ

  • @kidsafomiyaafomiya1057
    @kidsafomiyaafomiya1057 10 หลายเดือนก่อน +1

    እባክህን ፀግሽ ማስታወቂያ እይብዛ 🙏🏽🙏🏽

    • @ughv4928
      @ughv4928 10 หลายเดือนก่อน

      ደሜን እያፈላዉ ነዉ ሀቂቃተን ይሄ ማስታወቄያ 😂😂😂

  • @mekiyasurur6796
    @mekiyasurur6796 10 หลายเดือนก่อน +2

    Long hours hospital shift sercha weda ebate eyetemelaseku nawe yesemahute. It is raining and I am driving in Washington park way. It’s small road and so green. This is the most refreshing and beautiful story collection I ever heard. The second story was insightful and true. I love all the stories. Thank you so much for making my Saturday beautiful

    • @tsegayeaberar
      @tsegayeaberar  10 หลายเดือนก่อน

      Owww ... አስቀናሀኝ እኔን ራሱ ❤️

  • @tofikzeinu4408
    @tofikzeinu4408 10 หลายเดือนก่อน +1

    💯

  • @shemistube
    @shemistube 10 หลายเดือนก่อน

    እናመስግናለን ፀግሽ መጨረሻው ስላማረ ደስይላል ትግስት መራራ ቢሆንም ውጤቱግን ጣፋጭ ነው

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 10 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ፀግሸ❤

  • @tegistmoh2931
    @tegistmoh2931 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ የኔ መፂናኛ የእኔ የሳቄ ምንጭ ፀግሽየ

  • @yodithailu1701
    @yodithailu1701 10 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናን ፀግሽ ❤❤❤

  • @etagegnaddissu2841
    @etagegnaddissu2841 8 หลายเดือนก่อน

    Wow i didn't expect to end this way. Beautiful l love it❤ thank thank you🎉what a good book.

  • @moodamkadam7599
    @moodamkadam7599 10 หลายเดือนก่อน

    ደስ የሚል ታሪክ አመሰግናለሁ ፀግሽ

  • @-fw2lp
    @-fw2lp 10 หลายเดือนก่อน

    ኑርልን ፀግሽ እናመሠግናለን

  • @merimesh143
    @merimesh143 10 หลายเดือนก่อน

    ቆንጆ ታሪክ መጨረሻው ያምራል እናመሰግናለን ፀግሽ

  • @Wildrose_16
    @Wildrose_16 10 หลายเดือนก่อน

    ግሩም ታሪክ እንደምግዜው ድንቅ አቀራረብ

  • @dustabashir6177
    @dustabashir6177 10 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ነበር እናመሰግናለን ፀግሽ

  • @meirafhunde3163
    @meirafhunde3163 10 หลายเดือนก่อน

    Thank you

  • @user-bi6fn3fr3j
    @user-bi6fn3fr3j 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤wowww tebarik

  • @hayyata564
    @hayyata564 10 หลายเดือนก่อน

    ፀግሽዪ ❤❤❤ማሻአላህ ስውደህ እኮ ኑርልኝ በጠና❤❤❤😊😊😊

  • @zionroot4229
    @zionroot4229 8 หลายเดือนก่อน

    42:40 ላይ ሰነፍ ሰው ከህይወትህ ሲሄድ እጦት አይደለም ድል ነው !!! እንዴት እንዳረካኝ ምልልሳቸው

  • @aberameaza9535
    @aberameaza9535 10 หลายเดือนก่อน +2

    ፀግሽ አባቴ ገላገልከኝ ከግረባ

  • @lovebobe7980
    @lovebobe7980 10 หลายเดือนก่อน

    Selam Selam Tegesheye ❤

  • @user-po7ce9fj9s
    @user-po7ce9fj9s 10 หลายเดือนก่อน

    በቶሎ ስለመጣህልን ግን ይበል ያስብላል እኛም አብረንህ ነን በርታልን

  • @Mekd3124
    @Mekd3124 10 หลายเดือนก่อน

    እንኩዋን, ደሀና, መጣ, ፀግሺዬ 😍😍😍😍😍

  • @user-ec5rf3sk8l
    @user-ec5rf3sk8l 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግናለን ❤

  • @rehimasherefasaliya2957
    @rehimasherefasaliya2957 10 หลายเดือนก่อน

    Segshe ekan dehna meta betam eyetbkuk neber begugut❤❤

  • @rahelgirma7148
    @rahelgirma7148 10 หลายเดือนก่อน

    Thank you Tsegish !!

  • @mariamturesson9946
    @mariamturesson9946 10 หลายเดือนก่อน

    Enkan Dehna metah ❤❤❤

  • @selamyedengllge2336
    @selamyedengllge2336 10 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ በጉጉት ነው የምጠብቅህ አድምጫ እኮምታለሁ❤❤❤

  • @user-fm3dr8fm1l
    @user-fm3dr8fm1l 10 หลายเดือนก่อน +1

    ፀግሽ እንኳን ደህና መጣህ በጣም ነበር ነደበረኝ❤❤

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም፡ጸግሽ

  • @hgag2658
    @hgag2658 10 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደና መጣ ፀግሽ 🎉🎉🎉

  • @user-xv4xr6yt3s
    @user-xv4xr6yt3s 10 หลายเดือนก่อน

    Ekuwan dehna metah🎉

  • @sabamesgun1077
    @sabamesgun1077 10 หลายเดือนก่อน

    Welcome back Mr T

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 10 หลายเดือนก่อน

    ፀግሽየ ውድ እንኳን ደህና መጣህልን😍😍😍

  • @keyriaissa1538
    @keyriaissa1538 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ቅዳሜ

  • @immutiwakjira6253
    @immutiwakjira6253 7 หลายเดือนก่อน

    Tsegaye betam des yilal sirawochihn eketatelalw . Sira bota hogne 12 hours shift eyeseraw yanten tireka eyesemaw I feel like it’s only 3 or 4 hours. Tebarek ewnet ante meklitihin yagegnek yimeslegnal cause betam tikuretin sebsibo ketirekaw gar masked tichilalek. Ena ende hasab dgmo bitikebelegn , metsihaf kidus bititerik ??
    Thank you for your amazing work

  • @SaraSara-gr7ed
    @SaraSara-gr7ed 10 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣህ ጸግሺየ❤❤❤

  • @ussu4154
    @ussu4154 10 หลายเดือนก่อน

    ፀግሽዬ እወድሀለሁ

  • @tigistgirma5666
    @tigistgirma5666 10 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ ❤

  • @makmeko12
    @makmeko12 10 หลายเดือนก่อน

    ተናፋቂዉ እንኳን ደህና መጣህ

  • @fatumamohammed1628
    @fatumamohammed1628 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @shewitgirmaye6622
    @shewitgirmaye6622 7 หลายเดือนก่อน

  • @umureyantube6859
    @umureyantube6859 10 หลายเดือนก่อน

    ዉይ ፀግሽ አንተእኮ ትለያለህ አቦ አላህ እዉቀትን ይጨምርልህ

  • @muluken3266
    @muluken3266 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @addishode1541
    @addishode1541 10 หลายเดือนก่อน

    Beautiful ❤️

  • @ZiziZela
    @ZiziZela 10 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @user-yy2vu6ep6n
    @user-yy2vu6ep6n 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው. ግን የሆነ ነገር ግልፅ ለማረግ በስልምና ሀይማኖት አራት ይፈቀዳል አወ ግን ሴቶ ፍቃደኛ ሳትሆን አባት መዳር አይችልም የፈለገችውን መምረጥ መብት አላት ሚስት ያለውንም ያለማግባት መብት አላት

  • @YemiAlex-ws9zu
    @YemiAlex-ws9zu 7 หลายเดือนก่อน

    🎉❤

  • @tenbittesfaye8869
    @tenbittesfaye8869 10 หลายเดือนก่อน

    ♥️🙏♥️

  • @frewinehabte9825
    @frewinehabte9825 10 หลายเดือนก่อน

    Happy New year ፅግሽ

  • @user-ku5lc6ni5d
    @user-ku5lc6ni5d 10 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደና መጣህ ፀግሽ ቶሎም መጣህ መልካም ታሪኩ አስተማሪ አሳዛኝም ነበር ከአንድም ሁለት ጊዜ ነበር የሰማውት በሕይወቴ መልስ ያላገኝሁለት ሰዎችም የሆነ በቃ አሳማኝ መልስ የሌለበት ጥያቄ ነበር ፍቅር አንዴ ነው ሚይዘን ከዛ በዋላ ያለው መወደድ ነው ወይም ደሞ መኖር ስላለብን ብቻ ቀጥለን እንኖራለን ብዬ የመምን ሰዉ ነኝ ነበርኩም ግን ወደ ልጁ የሕይወት ታሪክ ስንመጣ በሱ ሕይወት ወስጥ ብዙ ችኮች አልፍዋል ግን እሱ ጋር አንድ አይነት ስሜት ነበር ከቅድስት ተነስቶ ብቻ ይገርማል መኖር ስላለበት ሕይወት ቀጠለ ልበል እንጅ እወነት ትክክለኛ ፍቅር አፍቅሮ አደለም ብዬ አስባለው ብቻ አሪፍ ታሪክ አስተማሪም ነበር ሰዉ ልጅ በቃ ብሎ ነገሮችን ማቆም እንደሌለበት ከዚህም ሕይወት የተሻለ ነገር እንደሚመጣ ተምሬበታለው እንደ እኔ ሜሮን አስተሳሰብ ለማንኛውም በጣም እናመሰግናለን ፀግሽ እውነት የስደት ሕይወቴን ቀለል ነው ያረከው ሲከፋኝ ብቸኝነት ሲሰማን ስሰማው ከራሴ ጋር ስነጋገር እንዲህ እኮ ሚሆን እያልኩ ከስንት ነገር ነው የመልስከኝ እንጂ ሲከፋኝ እና ሲደብረኝ ማልቀስ የሚቀናኝ ሴት ነበርኩ አንተ በምታቀርመው ታሪክ ግን እያወጣው እያወረድኩ እራሴን ጭንቅላቼን በሃሳብ ነጎድጓድ እከተዋለው እና በጣም አመሰግናለሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ጎበዝ በርታ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉መልካም አዲስ ዓመት ዘመን ይሁንልህ ❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

    • @wondmagegnshumu3060
      @wondmagegnshumu3060 10 หลายเดือนก่อน +1

      የሰውልጆች የሂወት ወጣ ውረድ ነው መቼም ቢሆን እንዳይሆን እና እንዲሆን ማድረግ አይቻልም ግን በግዜው የሂወት ብዥታ ሊፈጥር ይችላል ግን ያልፋል ሂወት እንዲህ ነች

    • @wondmagegnshumu3060
      @wondmagegnshumu3060 10 หลายเดือนก่อน

      የሰውልጆች የሂወት ወጣ ውረድ ነው መቼም ቢሆን እንዳይሆን እና እንዲሆን ማድረግ አይቻልም ግን በግዜው የሂወት ብዥታ ሊፈጥር ይችላል ግን ያልፋል ሂወት እንዲህ ነች

    • @wondmagegnshumu3060
      @wondmagegnshumu3060 10 หลายเดือนก่อน

      የሰውልጆች የሂወት ወጣ ውረድ ነው መቼም ቢሆን እንዳይሆን እና እንዲሆን ማድረግ አይቻልም ግን በግዜው የሂወት ብዥታ ሊፈጥር ይችላል ግን ያልፋል ሂወት እንዲህ ነች

    • @wondmagegnshumu3060
      @wondmagegnshumu3060 10 หลายเดือนก่อน

      የሰውልጆች የሂወት ወጣ ውረድ ነው መቼም ቢሆን እንዳይሆን እና እንዲሆን ማድረግ አይቻልም ግን በግዜው የሂወት ብዥታ ሊፈጥር ይችላል ግን ያልፋል ሂወት እንዲህ ነች

    • @user-ku5lc6ni5d
      @user-ku5lc6ni5d 10 หลายเดือนก่อน

      @@wondmagegnshumu3060 እውነት ነው ግን ወንድሜ የኛን የሕይወት ወጣ ወረድ ስናይ ወይም ዕጣ ፋንታ ስንፈልግ የኔን ብቻ እንጂ የምንመለከተው የሌላሰውን ሕይወት አናይም ታሪኩ ላይ ካየህ ልጁ የነሱን ጉዳት ሳይሆን የራሱን ቀመር ብቻ ነበር ሲጮት ያየነው ግን ለምን የሌላወንም ሰዉ ጉዳት እና ስብራት ለምን አናይም እሱ ግን የገባው መጨረሻ ላይ ነው ሲታመም እና በቃ በፀሎት ላይ ከአየ በዋላ ህይወቱን እዛው መምራት ጀመረ እንጂ አያቆምም ነበር እና ንስቶታችን ነን የሁለተኛውን ሰውዬ ሕይወት ምናየው አመሰግናለሁ 🥰🥰🥰🥰

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 10 หลายเดือนก่อน

    ፅግሽዬ❤❤❤❤welcome🎉🎉🎉

  • @keyriaissa1538
    @keyriaissa1538 10 หลายเดือนก่อน

    ደስይልነበር

  • @belayenshaeylegobeaw4834
    @belayenshaeylegobeaw4834 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ፀግሼ አመሰግናለሁ

  • @asdaassd6265
    @asdaassd6265 10 หลายเดือนก่อน

    እኳን ደህና መጣህ ❤😊

  • @mesrettaye1679
    @mesrettaye1679 10 หลายเดือนก่อน

    😘😘😘😘

  • @user-qk3df7sf8m
    @user-qk3df7sf8m 10 หลายเดือนก่อน

    ምነው ሸዋ 5 ሰአት ያክል ምታነብ መስልኝ ባጭር😢

  • @muzitgebries6820
    @muzitgebries6820 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤😘😘

  • @keyriaissa1538
    @keyriaissa1538 10 หลายเดือนก่อน

    እርበሳቅ😂😂😂😂

  • @fetiyahussen352
    @fetiyahussen352 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🥰🥰🥰

  • @lubabahussan2965
    @lubabahussan2965 10 หลายเดือนก่อน +2

    ሳልሰማክ ላይክ የማረግህ ነገርስ ፀግ ልጨርስና ኮምታለው❤

  • @user-po7ce9fj9s
    @user-po7ce9fj9s 10 หลายเดือนก่อน

    ፀግሽ እንዴት ኖትፍኬሽ ሳይገባልኝ

  • @user-pr4ex6vw7j
    @user-pr4ex6vw7j หลายเดือนก่อน

    አንተህ ብቻ ተርክ ሁፍፍፍ😊

  • @user-uj2vx2xz7x
    @user-uj2vx2xz7x 10 หลายเดือนก่อน

  • @kokilaben1671
    @kokilaben1671 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @girmabekele7988
    @girmabekele7988 10 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣህ