ለበአል ፀጉርን በእሳት ማቃጠል ቀረ | መልካም በአል

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 29

  • @mulualemkebede5791
    @mulualemkebede5791 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ነው የኔ ቆንጆ ዊጉ እራሱ በጣም ነው የሚያምረው ለአንዳንዴ ያስፈልጋል ባባ ደና ነው ፊትሽ ላይ ኤደዋል ይመችሽ ♥♥♥

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      ሰላም እህት እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችንም ደህና ነን. አንቺ እንዴት ነሽ? ቤተሰብ? አመሰግናለሁ እኔም ዊጉን ወድጀዋለእ

  • @lidiyamelese8903
    @lidiyamelese8903 2 ปีที่แล้ว +1

    Woww thanks for sharing ,love it ❤️❤️❤️❤️❤️

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      No problem hun ❤️ It’s such an easy style 🥰

  • @rachelbalcha8832
    @rachelbalcha8832 2 ปีที่แล้ว +1

    Nice, thank you for sharing konjo😘❤️🙏🏽
    Merry Christmas to you and your family!

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว +1

      Thank you so much Rahelye!
      Merry Christmas to you and your family too 🙏🏽❤️❤️

  • @selamakalu1662
    @selamakalu1662 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you, it's helpful

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      I’m so glad to hear ♥️ Thank you for watching

  • @samrawitsammmferew5056
    @samrawitsammmferew5056 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያምራል🌸🌸🌸

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ሳምራዊትዬየኔ ቆንጆ ❤️❤️

  • @lidyadtube1867
    @lidyadtube1867 2 ปีที่แล้ว +1

    Yanchi tsgur rasu kezi endmeblte yastawkal😍

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว +1

      Betam Amesegnalehu yene konjo 🥰🙏🏽

  • @rachelbalcha8832
    @rachelbalcha8832 2 ปีที่แล้ว +1

    Watching

  • @mitikbiru5953
    @mitikbiru5953 2 ปีที่แล้ว +1

    እህቴ ላስቸግርሽ በእርግዝና ወቅት vitamin መውሰድ እንደ ግዴታ የሚታይ ነዉ እእእእእ???

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว +1

      No ግዴታ አይደለም! የማታገኝ ከሆነ ግን ችግር የለውም iron ያላቸው ምግቦች በደንብ ብይ. ከዛ ሌላ ግን እናቶቻችን ያለ ቫይታሚን ነው የወለዱን :) ምንም ችግር የለውም

    • @anduteditade6322
      @anduteditade6322 2 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ ሲበዛ ትሁት ነሽ ተባረኪልን

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      አሜን 🙏🏽 ምንም ችግር የለም እናቱ ተባረኪ

  • @samrawitsammmferew5056
    @samrawitsammmferew5056 2 ปีที่แล้ว +1

    Merry Christmas and Happy New Year🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      Same to you luv! Happy new year to you and your family 💕💕

  • @nardoshailu5469
    @nardoshailu5469 2 ปีที่แล้ว +1

    አንድ አንድ ቀን ቢኖረኝ ብዬ እመኛለሁ በተለይ የደከመኝ ቀን ካስክ መግባት ስራ መስሎ ነዉ የሚታየኝ

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว +1

      አዎ እውነት አንዳንዴ ድክም ያለሽ ቀን. እሄን በርካሽ ገዝቶ አርጎ መውጣት ይቀላል

    • @nardoshailu5469
      @nardoshailu5469 2 ปีที่แล้ว +1

      @@HabeshaNurse እዚ እንደዚ አይነት የለም የሚያስጠላ ነዉ

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว +1

      Hi Nardi እሄ የቻይና ስንቴቲክ ዊግ ነው ልክ ኢትዮጵያ እንደሚያስገቡት ነው

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว +1

      ወይ የተለያየ ቦታ ዋጋ እያነፃፀርሽ ቼክ አርጊ

    • @nardoshailu5469
      @nardoshailu5469 2 ปีที่แล้ว +1

      @@HabeshaNurse እሺ አመሰግናለሁ