የአጃ ውህድ የልጆችን ቆዳ ለማጥራት| ለኤክዚማ| ለሽፍታ

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 67

  • @haimanotanbessie50
    @haimanotanbessie50 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ! Useful information!!!

  • @user-mk6zk9ec1n
    @user-mk6zk9ec1n ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ያሳድግልሺ አሜን❤❤❤

  • @yedudegu7814
    @yedudegu7814 2 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ እህቴ ብዙ እማራለሁ ካንቺ ልጄ 5ወሩ ነው የአዋቂ ቅባት ፀጉሩን መቀባት እችላለሁ

  • @mimababa1714
    @mimababa1714 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን ምታቀርቢያቸው ሁሉ በጣም አስተማሪ ነው በርቺ

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      ምንም ችግር የለም እኔም አመሰግናለሁ እናቱ♥️♥️

  • @atsedetesfaye9555
    @atsedetesfaye9555 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ፡በርች ሊሊየ💕

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ እህት ♥️♥️

  • @ahmedmohammed9041
    @ahmedmohammed9041 2 ปีที่แล้ว

    Hulem astemari vidio👍👍👍👍

  • @hiruttube6804
    @hiruttube6804 2 ปีที่แล้ว +2

    Very useful video thanks 👍😍

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      No problem hun 😊 Thank you for your watching ♥️♥️

  • @user-fs8rq1sk9c
    @user-fs8rq1sk9c 2 ปีที่แล้ว

    እህት በጣም አሪፍነዉ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ እኔ እጀላይ ሽፍታ አለብኝ በምን ማጥፋት እችላለሁ

  • @Menar4573
    @Menar4573 2 วันที่ผ่านมา

    Please ye listen name meaning ngering mare❤

  • @NoahforGod
    @NoahforGod ปีที่แล้ว

    Besent gize benatibachew teru nw??

  • @banchamlakmihret4104
    @banchamlakmihret4104 2 ปีที่แล้ว +1

    Think you!

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว +1

      No problem thank you for watching ♥️

  • @kadidebebe3034
    @kadidebebe3034 ปีที่แล้ว

    ሰላም ቆንጆ አጃው ኢትዮጵያ ያለውን ጥሪ ረጭተን መጠቀም እንችላለን ወይ ??? ያኝው ውድ ስለሆነ

  • @abelukelemu
    @abelukelemu ปีที่แล้ว

    የትኛው ወተት ነዉ የምንጨምር እህት

  • @tihungetachew2512
    @tihungetachew2512 2 ปีที่แล้ว +1

    Yene konjo lija 3wara new gelawa yeshakeral men ladergelat

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      Selam ehet ehenen treatment mokrilat. Ena demo “yelijoch koda enkebekabe byee yeserahutn videom eyiw”

  • @hawidimru7495
    @hawidimru7495 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank u liliye u r the best

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      No problem 🥰Thank you for watching

  • @mekdesbekele6863
    @mekdesbekele6863 2 ปีที่แล้ว +1

    Hasabu arif nw gn le set lij yehonal said effect yelewem

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      የለውም ይሆናል

  • @mezmursonye2889
    @mezmursonye2889 2 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጂዬ እናመሠግናለን ትናፍቂናለሽ

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 🥰♥️♥️

  • @leylaaman6138
    @leylaaman6138 9 หลายเดือนก่อน

    የታሸገ አጃ ነው ወይስ አገራች በኪሎ ነሚሸጠውን አጃ ነው?

  • @bezawitalemu6496
    @bezawitalemu6496 2 ปีที่แล้ว +1

    Liliye betam new mamesegnew balefo yeserashu erase betam tekimognal ye lije fit lay yewetawu shifts elim bilo new yetefaw .hulem mitseriyachew video tekaminew berchiln.ke chalish kewelid behuala endet borch matifat endeminchel miredan neger kale bitiseri Des yilegnal.

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว +2

      Esey des yemil zena new yenegershgh. Yelijoch koda endesu new shefeta aytefachewm. Kewldet behuala tolo borch matfat kebad ene ahun apple cider vinegar keweha gar tewat tewat eyetetaw new yalehut. Bzu gizem kures zelye msa new yembelaw. Eredtoghal. Wedefit gen video eseralehu ♥️♥️

    • @bezawitalemu6496
      @bezawitalemu6496 2 ปีที่แล้ว

      eshi thank you liliye

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      No problem ♥️♥️

  • @hewethegoshegos390
    @hewethegoshegos390 ปีที่แล้ว

    እባክሽ መላበይኝ

  • @megnottesolomon9472
    @megnottesolomon9472 2 ปีที่แล้ว +2

    ሊሊዬ ሳምንት እስከሚደርስ በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ ለ 3 ወር ልጅ ይሆናል ወይ?

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว +2

      አዎ ይሆናል 😃 በጣም አመሰግናለሁ ♥️

  • @helinahelina3871
    @helinahelina3871 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ ሁሉንም የምትሰሪያቸውን ቪዲዬዎች ሁሌም አያለው ኑሪልን የልጄ 3ወሯ ነው ፀጉሯ በጣም ቆንጆ ነበር ቤተሰበብ ትላጭ ሲሉኝ ተላጨች እና ቆንጆ ፀጉር እንዲበቅልላት ምን ላድርግ

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      ሰላም እህት አመሰግናለሁ ኮኮናት ቅባት ካገኘሽ እሱን ቀብያት ጥሩ ነው

    • @Youtuber-sk8tg
      @Youtuber-sk8tg 2 ปีที่แล้ว +1

      @@HabeshaNurse እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ::

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      ምንም ችግር የለም እናቱ ♥️

  • @fevenworku5740
    @fevenworku5740 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም, እንዴት ልጄን cow milk ላለማምዳት ገና አንድ ዓመትዋ ነው ጡጦ አቁማለች ?

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว +1

      በጡጦ አርገሽ ስጭያት ትለምደዋለች

  • @samrawitpetros252
    @samrawitpetros252 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ልጄ 8ወር ሊሞላው ነው ከ6ወሩ ጀምሮ ምግብ ከጀመርበት ጀምሮ እያለቀሰ ነው የሚበለው አንድ አንዴ ግራ ግብት ይለኛል አብሬም የማለቅሰበት ግዜ አለ ምንም አይነት ምግብ መመገብ አይፈልግም ውሀ መጣት አይፈልግም ጡት ብቻ የልጄ ምግብ አለበላት በጣም ነው የሚያሰጨንቀኝ ምን ትመክሪኛለሸ ምን አለበት የናቴ ልጀ ብትሆኝ እህቴ ሰለልጄ ሁሉንም ነገር አማክርሸ ነበር አሁንም መልሰ እየሰጠሸኝ ነው በጣም አመሰግናለው

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ሳምራዊት አይዞች ልጆች እንደዛ ናቸው አንዳንዴ መመገብ እሺ አይሉም. ጠዋት ሲነሳ የሚርበው ሰአት ለይ ጡቱን ተይና አብይው. እና ደግሞ ብዙ ግዜ ልጆች በራሳቸው መብላት ይወዳሉ. በእጁ ይዞ መብላት የሚችላቸውን ነገሮች ስጭው

  • @user-me9ed5qp3b
    @user-me9ed5qp3b 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እህት ስድስት ወር የሞላው ህፃን በቀን ምን ያህል ውሀ ይፈቀዳል

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      ሰላም እህት ለመጠጣት እስከ 118ml በቀን በመስጠት ጀምሪ

  • @nardoshailu5469
    @nardoshailu5469 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን ነገር ግን በሳምን ወይስ በወር ስንት ግዜ

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም ናርዲዬ በሳምንት 3 ግዜ በቂ ነው ♥️♥️♥️

    • @nardoshailu5469
      @nardoshailu5469 2 ปีที่แล้ว +1

      @@HabeshaNurse አመሰግናለሁ

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว +1

      ምንም ችግር የለም ♥️♥️

  • @farismohamed8848
    @farismohamed8848 2 ปีที่แล้ว

    እባክሽን ስለ ቫሪኮስ ቪን ያለሽን መርጃ ብትነግሪኝ የስምንት ወር እርጉዝ ነኝ በጣም ከበደኝ ህመም አለው

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እህት ስትወልጅ እየተስትካከለ ይመጣል
      እስከዛ 1) እረፊ ብዙ ላለመራመድ ላለመቆም ሞክሪ 2)እግርሽን በቻልሽ ቁጥር ወደላይ ሰቅለሽ ቁጭ በይ ስተኝ በትራስ ወደላይ ሰቅለሽ ተኝ 3) የተወጣጠርየሚያጨናንቅ ልብስ አታርጊ

  • @samrawitpetros252
    @samrawitpetros252 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ልጄ 8ወሩ ነው የዶሮ ሰጋ እንቁላል መብላት ይችላል ሰጋሰ ከበላ እዴት ነው ማብላት የምችለው

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      አዎ በጣም ይችላል. እንቁላሉን በጣም በለስላሳ ስሪው በትንሽ ጨው. አታድርቂው. ስጋ እንዳለ ለስላሳ አርገሽ ስሪውና መፍጨት ትችያለሽ? ከቻልሽ ፍጭው በቀላሉ እንዲውጠው

    • @samrawitpetros252
      @samrawitpetros252 2 ปีที่แล้ว +1

      ይቅርታ እንቁላሉን ቀቅየ ነው እማበላው

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ሳምራዊት ቀቅለሽ ሳይሆን እንደ እንቁላል ፍርፍር አድርገሽ ግን ድርቅ ወይም ጥብስ ሳታረጊው. ለመዋጥ እንዲቀለው. ቆይ ስለምግብ ቪዲዮ እሰራለው

  • @hewethegoshegos390
    @hewethegoshegos390 ปีที่แล้ว

    ልጄ ጭርት አስቸገረው ሽፍታ

  • @jemberlemma8118
    @jemberlemma8118 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እንዴት ነሽ የኔ ልጅ ፊቱ ላይ ሸፍ ብሎበታል እና ሁለት ወሩ ነው ይሆናል ? በርቺ ሰላምሽ ይብዛ 👍

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ትንሽ ሲሆኑ በጣም ሽፍታ አይጠፋቸውም ግን ይጠፋል. "የልጆች ቆዳ እንክብካቤ" ብዬየሰራሁትን ቪዲዮ እይው እዛ ለይ ያልኩትን ነገሮች ሞክሪለት

    • @selamasmare4063
      @selamasmare4063 2 ปีที่แล้ว

      Try Mustela Baby Cleansing Water it gone clean it fast

    • @jemberlemma8118
      @jemberlemma8118 2 ปีที่แล้ว

      @HABESHANURSE እሺ በጣም ነው ማመሰግነው

    • @jemberlemma8118
      @jemberlemma8118 2 ปีที่แล้ว

      @HABESHANURSE እሺ በጣም ነው ማመሰግነው

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      ምንም ችግርየለም

  • @samrawitpetros252
    @samrawitpetros252 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ልጄ 8ወሩነው ግን ዳዴ አይልም ይገለባበጣል እቃ መውሰድ ከፈለገ ተገለባብጦ ነው የሚወሰደው ወፈር ይላል እና በጣም አሳሰቦኛል ምን ማድርግ አለብኝ

    • @user-iv3qz9ky3w
      @user-iv3qz9ky3w 2 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ የኔም በ 10 ወሩ ነው ዳዴ ያለው:: ምንጣፍ ላይ ልቀቂው እና ዳዴ ለማለት ሲሞክር እግሩ እንዳያንሸራትተው ከኃላ ደግፊለት እግሩን::

    • @samrawitpetros252
      @samrawitpetros252 2 ปีที่แล้ว +2

      አመሰግናለው በጣም

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      ጭራሽ እንዳትጨነቂ ለአንዳንድ ልጆች በጣም ኖርማል ነው please “ከ6-12 ወር የልጆች እድገት" ብየ የሰራሁትን ቪዲዮ እይው ይረዳሻል

    • @samrawitpetros252
      @samrawitpetros252 2 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለው በጣም ተባርኪልኝ

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      አሜን እናቱ ♥️♥️