Name and position of the speaker should be on the screen at all times when he or she is on the screen. 1 line sentence about the talking point at the bottom. Please...please...
Physical identity integrated with digital identity then virtual world integrated with real world ( mix reality ) smart data center artificial intelligence information network telecom infrastructure security all in one what we have identity specially for machine learning security of AI financial technology security smart solution for cyber attack security CRRSA
Your guests are young scholars, my friend Getche, but remind them to get in touch with service providers to investigate the real scenario. Much appreciation for this insightful discussion any ways.
የቀበሌ መታወቂያ አሰጣጡ ኢፍትሐዊ ወይም ሙስና ስላለበት (ስለሚኖረው) ዲጅታሉ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት ።
በየወረዳው እየተመዘገበ ያለውና ቀድሞ በፋይዳ በቴሌ በኩል የሚሰጠው ልዩነት ምንድነው?
አሁን እውነት ለህዝቡ ታስቦ ነው ይሄ ሁሉ ሩጫ ወይስ ለአንገቱ ሸምቀቆ መሆኑ ነው? እኛም ባነናል !! ዋናውን ምክንያት ሰላም በልልኝ
❤❤❤❤❤❤❤ ሃሳቡ በጣም ጥሩ እና ቶሎ መሆን ያለበት ነገር ነው ሌላው ሁሉም ሰው ካርዱን ሳይዝ መንቀሳቀስ ወይም ግልጋሎት ሊያገኝ አይገባም ካርድ ላይ በግልጽ ሊታይ የሚችል ፎቶ መኖር አለበት ያደገው አገር እንዲ ነው ሚጠቀሙት ❤❤❤❤❤❤❤
ይችን ይችን ጨዋታ እኛ ከአንድ ሺ አመት በፊት እናውቃታለን።ሞትን እንመርጣለን
የገባዉ ይገባዋል
ሞተካል እኮ
Be Irgit LE WENBEDEWOCH , LE ACHBERBARIWOCH , LE HAGER SHACHOCH , LE ATERAMASHOCH , ETHIOPIAN LEMISHETY ( LESHETU) ,YALE AGBAB BE ETHIOPIA WIST LEMINORU SELAYOCH ( HAGER ATERAMASHOCH) , LE KITRENOCH YERAS MITAT YIHONAL . VIVA ETHIOPIA, VIVA ABIY..
dijital id make easy service for zega hulu beya seferu. , it make easy business too. betam zegaye endom
መታወቂያ ለማውጣት የሜያስተገናግዱ ሰዋች በቂ ልምድ(ስልጠና) ጉድለት አይቻለው ቤስተካከል
ከኢምግሬሽን አገልግሎት በተለይ ከፓስፖርት ጋር ቢያያዝ
ዲጂታሉ የቀበሌ መታወቅያን መተካት ኣለበት።
Zegeyachihu yeha betam tekami new
ቀበሌ
ወረዳ
ዞን
ክልል
ባይገልፅ ጥሩ ነበር
እኔ ያወጣሁት ክልል ማይገልፅ መስሎኝ ነበር
ዲጅታል ብሔራዊ መታወቂያ ሁለት ዓይነት ነው ወይ?
ወልቂጤ ላይ ስለ ድጂታል መታወቅያ መስተንግዶ አሰጣጥ አሰልቺ ነው
ሁሉም አገልግሎት ላይ ዲጂታል መታወቂያው ቢሰራ ምክናቱም መታወቂያ በየሰፈሩ ችግር ሆኖል ነገ ከነገ ወዲያ እየተባለ እና ለምሳሌ መንገድ ትራንስፖርት ዲጂታል መታወቂያውን እንዳይጠቀም ተነግሮት አይጠቀምም እና ብዙ ሰው ከኔ ጭምር የቀበሌው አልፎበታል ስለዚህ በዚህ ብንጠቀም ባይ ነኝ ሁሉም ቦታ
በጣም የሚያሳዝነዉ በአንድ ቤት 5 ሰዉ ካለ 5*700=3500 ብር እያስከፈሉን ነዉና ለዚህስ ምን ታስቧል።ይህ ከጎን ከሚከፈለዉ ዉጭ ነዉና በጣም አሳስቦናል
አለም እየተቃወመ ያለውን? የዜጋ ጉዳይ አሳስቦአችሁ? ቢያንስ የሚቀጥለውን የዮሐንስ ራዕይ ነግሮናል ። ይሄን ትበላለህ ፤፤፤፤
Name and position of the speaker should be on the screen at all times when he or she is on the screen. 1 line sentence about the talking point at the bottom. Please...please...
አንዳንድ የመንግሥት ተቋማት በዲጅታል መታወቂያ አገልግሎት አይሰጡም ለምሳሌ ፍርድ ቤቶች ይሄ እንዴት ይታያል ?
ውጭ ላለነው እንዴት ታሰበ እኛም መታወቅያ እንፈልጋለን መምጣት ካልቻልንስ ? ጉዳያችንን በውክልና ማስፈፀም አልቻልንም
የእጅ አሻራ ፣ የአይን ብሌንን እስካን ማድረግ ስላለብን በአካል መገኘት ይኖርብናል።
Ye metawekiya kard magnet yemichalew wichi hager lalu , BE HIGAWI MENGED LEWETU ZEGOCH BICHA NEW . hagerachewin yalshetu , DINBER TISEW LALWETU. yih degmo hageritun ke kehadi, ke wenbede, be hige wet menged Kela sebrew wede Ethiopia wist bemegbat huket, winbidinan ,machberberin, ye wichi telatochin ye poletica fijota indayfesimu lemekelakel yibejal indihum leloch higewet drgitochin lemekelakel yibejal. YIH JIMERA ETHIOPIAN WEDE MEREGAGAT ,LIMAT GODAN YIMERAL. .ZEGAN KE ZEGA KALHONU BE AGBABU LEMELEYET YIREDAL ....VIVA ETHIOPIA, VIVA ABIY..
ለፍስህን ስጥ አለኝ ፈረንጅ
No it is false. There is payment. 625 birr for fast and about 300 birr for ordinarily payment for printing
ቤተሰቦች የ ዲጂታል መታወቂያ ቁጥር የጠፋበት እንዴት ነዉ ማግኘት የሚቻለዉ
Registration no aleh ashara yetek ken yetesetek form lay yalewn kutr tetekme maggnet tchlaleh
message ግን ለምን ቶሎ አይመጣም?
Dr Abiy kegebaw Kal andu neber enamesegnalen.polis,denbn ena milishan.mengst likotater ygebal bya asbalew.
What about I’m Ethiopian and I have yellow card do I have to get it?
tiru wuteti lemamitat ketefelege 1 kokebu yinesalni
name error how to solve it please
ዋና ፖስታ ቤት በመሄድ የድጂታል id ስም ለማስተካከል ወዴት መሄድ እንዳለብህ/ሽ ከጥበቃዎቹ እንፎርሜሽን በመጠየቅ ሄዶ ማስተካከል ይቻላል።
የብልፅግና ጴንጤዎች መንግስት
ባለፉት መቶ አመታት
የማይሰራ የጉቦኞች መንግሥት ነበር ሀገር የመራው::እንደ
ጠ/ሚ አብይ አይነት ታማኝ እና የማይሰርቅ ሰርቶ የሚያሰራ መንግሥት ያስፈልገናል
እህት ሚንስትር ወንድም director አማች ሚንስትር ደስ አይልም እንዲህ አይነት plc
Physical identity integrated with digital identity then virtual world integrated with real world ( mix reality ) smart data center artificial intelligence information network telecom infrastructure security all in one what we have identity specially for machine learning security of AI financial technology security smart solution for cyber attack security CRRSA
ፋይዳ ግዴታ ነው ማውጣት ????
Awo
@@salemhailu11-11 አመሰግናለሁ
Regretfully, the Immigration and Citizenship Service states that passports cannot be processed using digital ID. What are you discussing here?
Give it time.
Your guests are young scholars, my friend Getche, but remind them to get in touch with service providers to investigate the real scenario. Much appreciation for this insightful discussion any ways.
😂😂😂😂😂😂👎👎👎👎👎👍
ውህትም
ይችን ይችን ጨዋታ እኛ ከአንድ ሺ አመት በፊት እናውቃታለን።ሞትን እንመርጣለን