ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ለ ገባው ሰው ፊልሙ ምንም ቀጣይ ክፍል አያስፈልገወም ምክንያቱም ይሄ ሰው ፈጣሪ መርጦታል ሁሌም መልካም ስራ እንዲሰራ❤❤❤🙏🙏ፈጣሪ መልካም ልብ ይስጠን🙏
ትክክል ብለሻል ‼
በእግዚአብሔር ታምር አምናለው ምርጥ ፊልም የመንፈስ ቅዱስ ሀይል ሁሌም ከኛ ጋ ይሁን አሜን
አሜንንንን
ኣሜን ፫🙏🙏🙏
አሜን
አሜን አሜን❤❤❤
ለደራሲው ትልቅ ክብር አለኝ ተመልካችን አክብሮ እንደዚህ አይነት ድንቅ፣አስተማሪ እና ልዪ ፊልም ስለሰራ ነው። በዚሁ ይቀጥልበት ሶስተኛው አይን አልተቋጨም ክፍል ሁለትን ቢሰራው ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ።እባክህ ክፍል ሁለትን ስራልን።ለደራሲው አድርሱልኝ
እጅግ በጣም ያምራል እስካሁን ድረስ አማኑኤል የሚተውንበት ፊልም ብቃት እና ጥራት አድናቂ ነኝ አሁንም👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
፫አይን ትልቅ ትምህርት አለው እውነት ነው እመቤታችን ድንግል ማርያም አብ የመረጣት ወልድ ያደረባት መንፈስቅዱስ የጸለላት የአስራት አገሯን አትተዋትም የምናየው ችግር ዘረኝነት መጨካከን መፍትሄው ጠፍቶብን ጠላታችንን /ገዳያችንን መለየት ቢያቅተንም አንድ ቀን እግዚአብሔር መልስ አለው ለእኔ የዝህ ፊልም ትርጉም የኢትዮጵያ ትንሳኤን ያሳየኛል ኢትዮጵያ እናታችን ፍትህ አጥታ እያለቀሰች ነው ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች እንዳ ቅዱስ ዳዊት ዛሬም አባቶቻችን በለበረሃው በዱር በገደሉ ያለቅሳሉ አለማውያንም በየአድባራቱ እደዝያው እናም ይዘግይ እንጅ ኢትዮጵያ ልክ እንደ ቤዛ እናት ነጭ ልብስ ትብሳለች ብቻ አንድ ሆነን እናልቅስ እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ትንሳኤ አታርቅብን እንበል ድንግል እናታችን በዘርፍፍው ቀሚሷ ሀገራችንን ትጠብቅልን ፍቅርና ሰላም ታሰጠን ኤርሚ እጅህ ይባረክ ጥበብ አብዝቶ ይስጥህ በጣም አስተማሪ ፊልም ነው አማን በትወና ብቻ ሳይሆን በኑሮውም እንደ ፊልሙ ነው እስኪ ከመሳሳም ውጡና ቁም ነገር አስተምሩን አንዳንዶችማ ኢትዮጵያዊነት ተለይቷችሁአል ራቁታችሁን ከመስራት አይተናነስም እኮ የፈጣሪ ቤተመቅደስ መሆናችንን ባንረሳ አክተሮቻችንና እባካችሁ ተለመኑን አለባበሳችሁን አስተካክሉ በሀገር ባህላችሁ ለመስራት ሞክሩ
❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢awo aykerm
❤❤ምርጥ አገላለፅ ነው
ዋው ፊልሙን ሳላዬው ኮሜቱ አስደሰተኝ❤❤❤❤
ግሩም ነው እይታሽ አሜን በእውነት ወላድተ አምላክ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ታቅርብልን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ልክ ብለሻል ለሃገር ለትወልድ አስተማሪ የሆነ ፊልም ቢሰሩልን መልካም ነው ሠላም ለሃገራችን💚💛♥🌏
ፊልሙን ለስንተኛ ጊዜ ደግሜ እንዳየሁት ባላውቅም ዛሬ ሳየው ለመጀመሪያ ጊዜ አይደለም በጣም ወድጄዋለው:: በሙያዬ ጠበቃ ነኝ ልክ እንደ አማን እኔም የሰውን እንባ ባብስ ደስ ይለኛል
ከሆንክ አደራ ሁሌም ለእዉነት ቁም እዉነት ዋጋ ታስከፍላለች ግን ዋጋህ ከእግዚአብሔርና ከሰዉ ደስታ በማየት ጠብቅ
ዋው እንደዚ መጨረሻውን መገመት እስኪያቅተኝ ያየውት ፊልም ስርየት ብቻ ነበር በጣም አሪፍ ፊልም እናመሰግናለን ሶደሬዎች❤️
I haven't finished but Is it about ghost film? I watched too much American film similar to this.
I am guessing he is gonna solve the crime..how she die ..something like that.
ማን ያዘዋልም እንደዚ ነው
ያልተነገርለት የኢትዮጵይ አንደኛ አክተር አማኑኤል እርጅም እድሜና ጤና 😍
በጣም ምርጥ ተዋናይ ነዉ❤እርጋታዉ ደሞ ስወድለት😊
የአማርኛ ፊልሞች በጣም ትመሳሳይ ናቸው እናም ፍጻሜውን መገመት አያዳግትም ይሄ ግን በጣም ይገርማል አሪፍ ነው
በጣም ደስ የሚል ነው በእውነት ይሄን የሰራችሁ ሁሉ ምስጋና ይገባችኋል የብዙሃን ደም በከንቱ እየፈሰሰ የቀሩት ብዙኃን ናቸው።
ከቃል በላይ የሆነ የምገራም ፍልም ነው እናመሰግናለን 🙏🙏👍🙏🙏🙏🙏♥️♥️
ልየው በቃ Thanks Hiwiya
ere minm algebagnm
ዋዉ የሚገርም ድንቅ የተጨነኩበት ፊልም እዲሁም በማደንቀዉ አክተር የተሰራራራራራ 👌👌👌👌👌👌👌👌
ግሩም ፣ድንቅ ፣አዲስ እይታ ፣ጥልቅ መልዕክት እና ልዩ ፍቅር 👌👌👌እዚህ ስራ ላይ የተሳተፋቹህ ሀሉ ሙያቹህ ይባረክ በኢትዮጵያ ፊልም ደሳቹህን እኮ
ተጀምሮ እስኪያልቅ ገሪሚ የሆነ ፊልም ነው👏👌
አማን እጅግ በጣም ሥራህ የተወደደ ነው እንደዚህ አይነት ነው ለኢትዮጵያ ሃቀኛ ጠበቃ የሚያስፈልጋት ወይንም ዳኛ
ስራ @፭ስራቲስ፲@ትት፭@%ሲ∆√£ሲስ፲፮@ሲትስ፭@ ስ@ @@ሲ፲፲ሲስ፭ሲስ፭@ሲስ@@ሲ፲@ሲ፲ሲ፲@ሲ፲ሥ@ስ@ስ፲ቲስ@፭@@፭፲ሲ፲@ሲ@ሲስ@ሲሲይስ፭@ሲትሢጢ@ስ፭£∆፭፲£፲፭£∆፩፭ሲ፲@ትሲ፭፲@ሲጢ. ጢሥ ስ ስስ ቀሲስ ስ ድስት ቱቲት @@@፩፮@ @፭@ @ሲት፲ ፭ ቲ፲፭ቲስትሽቂ፭፲ቂትቲ. ሲሥትጥሥ ቂትስ ፲@ቲ ቲ
አማንዬ ያገሬ ልጅ ሰርተህዋል እንዳንተ አይነቱን ሀቀኛ ዳኛ ያብዛልን
የሚገርም ሀቀኛ ጠበቃ አማንዬ
ደራሲውም አክተረቹም አንደኛ አማንኤል ሀብታሙ ሁሌም ምርጥ ተዋናይ ነው የሚተውንባቸውም ታሪኮች እንደዛው
ቆንጆ ፊልም ኤርሚ አማን ሁላችሁንም እናመሰግናለን የጨረሻ ላይ ወረቀቱን ካየው በኋላ ቀና ብሎ ያየው ነገር አልገባኝም የገባቹ ፕሊስ አስረዱኝ
በስማም ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ዘግይቸ ባየውም ሰስፔንስ ሆኘ ጨንቆኝ መጨረሻውን ሳይ ደስ ለኝ ፈጣሪ ይባርካችሁ የእውነት ሂወት ፈተና ብትሆንም ብዙ አስተምራናለች በተለይ በስደት ያለን ሰዎች
ለሁለተኛ ጊዜ ደግሜ እያየሁት ነው።ክፍል ሁለት ቢኖረው በጣም ሀሪፍ ነው!!አማንዬ ምርጥ ተዋናይ ስራዎችህ ሁሉ በጣም ደስ ያስብሉኛል!!!
ደራሲው ዋውውው ምርጥ አሳየንየሚገርም ፊልም ነው ደግማችሁ ለቀቃችሁት በአመቱ
አዎ በፊት አይቸዋለሁ
Drasiw Menm sra alesram copy argo new Hndoch sretewtal amir kan krina kapuor
@@mekiamuhammad2168 kemr🤔
እውነት መቼም ተደብቃ አትቀርም ምርጥ ፊልምአማኑኤል በርታ በግል ሂወትህም እንዲሁ ሁንንንንንን።።
አማንዬ ስወድክ አንተ ኑርበት እጂ ምንም አያለው
ኤርሚ ሚገርም ደራሲ ነው እንደ አንተ አይነቱን ጀግና ያብዛልን
ወይ ዘንድሮ ደግሞ በዩቱብም ተገናኘን ሆ ሆ ሯ
አይቼዋለው በጣም ጥሩ ፊልም ነው💕
እጅግ በጣም የማከብርህ እይቼ የማይሰለችው ስራህ ወንድሜ አማን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ክፍ አይንካህ።
በጣም ምገርም ብቃት ነው እስከመጨረሻው ደራሱውን አለማድነቅ አይቻልም እዚች ካመራላ የተሳተፋችው ሁላችንም እናከብራለን እረጅም እደሜና ጤና ይስጣችሁ ልክ እንደዝ ፊልም እውነታቸው ተቀብሮ ለምያዝኑ እግዚአብሔር ቤተዓምሩ ይግላጥላቸው ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ስላምሽን ያብዛልሽ
📢ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ሰፍ ብዬ ነው ያየሁት ወይኔ ልቤ ባፌ ልትወጣ ነበር!!! በጣም👌 ምርጥ ፍልም ምርጥ ደራሲ ምርጥ ተዋናያን። Part 2 እንጠብቃለን!!!
ለሁለተኛ ግዜ ደግሜ አየዉት ሁሌም ቢታይ ዓይሰለችም እናመሰግናለን!!!
ሰውየው መይን ካራክተር አማኑኤል ሃብታሙ በጣም ነው የምወድኽ፣ቤተል ደግሞ ምርጥ ኣክተር ነሽ፣ስወድሽ፣ምርጥ ፊልም ትናንሽ ስሕተቶች ትተን፣ሮቶስኮፕ፣ግሊች ኢፈክት፣ኦብጀክት ሪሞቪንግን፣ካራክቶር ክሬኤተር አንድ ሳውንድ ኢፈክት ሁሉም ተጠቃልሎ በጣም ምርጥ ሞቭየ ነው፣ደራሲ ኤርሚ ታደሰ በምን ልግለጽሕ የልቤ ትርግታ ልበልክ አታንስህም እቺ ቃል ብየ እገምታለሁ፣ጎበዝ ነኽ ግን ደግሞ ብዙ ስራ ይጠብቅሓል፣አይ ሎቨ ኢት ሞቬ።
ለዚህ ፊልም ቃል የለኝም በየመጠጥ ቤት ሱሶች ምናምን የለበት በጣም አሪፍ ነው ቀጥሉበት ይሄ አማኑኤል በጣም አደንቅሀለሁ በእውነት ሁልጊዜ ፊልም ቢሰራ አይሰለች ♥♥♥♥
wow የሚገርም ተጀምሮ እስኪያልቅ ልብ የሚያንጠለጥል👏👏👏👏❤❤❤❤❤
አማንዬ የእውነት ሰው እምነትህ ስራህ ሁሉነገርህ የተባረከ እመቤቴ ከነ ቤተሰብህ ትጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤
ምርጥ አክተር
ኡፍ በጉጉት ያየሁት የአማርኛ ምርጥ ፊልም ዋውውው
ድንቅ ትወና ድንቅ ቀረጻ ምርጥ ፊልም ነው part 2 ካለው እጠብቃለሁ
አማኑዬ ስወድክ እኮ እርጋታክ ድምስክ ቃላት የለኝም ላንተ ምትስራቸው ሁሉ ፊልሞች ልዩ ናቸው አምላክ ይጠብቅህ
ዋው ዋው በጣም ደስ እሚል ነው አማኑ የኔ ልዩ አክተር 💞💕💕💕
የኢትዮጵያ film ማየት አስጠልቶኝ ነበር ዊንታና ያለችበት ፊልም በጣም ነው ደስ የሚለኝ ዊንታና ስንወድሽ 😘😍
ደሚርኝ እህቴ
ዋው በእውነት እስካሁን ብዙ አይቻለሁ ይሄ ግን በጣም አሪፍ ደስ የሚል ፊልም ነው ♥♥♥
ደስ ይላል በርቱ ፣ አንዳንዴ ህልም እየመሰለኝ አንዳንዴ ደግሞ አይኔን ማመን አቅቶኝ ቆም አድርጌ አይኔን እያሸው እያተመለስኩበት ነው የጨረስኩት ከምንም በላይ ደግሞ ይኔ ሪዕሱን እየቀያየሩ ፍቅር ፍቅር ከምጫወቱት የኢትዮጲያ ፊልሞች መንደር ወታችው ስለፊትህ በማስራታችው ደስ ብሎኛልእናም ወደ ፊትም ስለዕድገት፣ስለስራ፣ስለቴክኖሎጅ፣ስለ ሳይንስ ስለስሊጣኔ ስሩ እላለው በርቱ
የሰለቸን የፈቅር ታሪክ ነበር አንደኛ ፊልም
ኤርሚ በጣም አድናቂህ ነኝ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
ማነዉ እንደኔ መጀመሪያ ኮሜንት አምብቦ ሚዬዉ
🙋
እኔ
ፊልሙ ይቀጥላል .........
Me
እኔ ኮሜንት ብዙ ከሌለው አላይም ወላ
ፊልም ላይ ኮሜንት ፅፌ አላውቅም ግን ዛሬ አላስችል አለኝ 1ደኛ ናቹ!!!🎉❤
ትኩረት ሰጥቼ ያየሁት አስገራሚ ፊልም ነው እውነትም 3ኛ አይን ስላቹ ደሞ ፍርሃት ውጦኝም ነበር ደራሲው ይችላል።
በጣም ይገርማል እውነት ይሄ ፍልም አልሎም እውነተኛ ነው በእኔ ምክንያቱ የሰው ሂወት በወጣበት እየቀረ ነፍስ በግፍ ተገድላ ዝም አትልም ትጮሃለች እግዚአብሔር እውነተኛ ፈራጅ ሰለሆን የራሱ የሆነ መልካም ሰው አድሮ የዛ ሂወት ያድናል እንዲህ ያደርጋል
የሚገርም ፊልም ድንቅ ትወና 👌👌👌👌
አቤት አቤት አቤት ፊልም 👏👏👏👏👏👏
ከፊልሙ መጨረሻ የተረዳሁት ነገር ቢኖር ተረኛ ፍትህ ፈላጊ አለ ...ፊልሙ ግን አንደኛ
ቀጣይ ይኖረዋል ማለት ነዉ
ሶስተኛዉ አይን ቁ 2 2021 ይጠብቁን ❤❤❤❤🎉
ኤሄ ጠበቀ ጀግና እና ብል ጠበቀናዉ እትዮጵያ ዉስጥ የልተወረለት ተወናይነዉ ኡሌም የሚሰረቸዉ ስራዎች ምርጥናቸዉ
በጣም ገራሚ ድንቅ የሆነ ፊልም በምን ቃል ልግለፀው 👌👌👌
ምርጥ ፊልም ሙሉ በሙሉው
ኤርሚ ምርጥ ሰዉ 👍👍👍👍ቆንጆ ድርሰት እናመሰግናለን
ምርጥ ፊልም ነው ይመልከቱትእናመሰግናለን ሶደሬ ።
እኔ ይሄ ፊልም በጣም ደጋግሜ እያየሁት መስራት ነው የቀረኝ ? አዳዴ በ ህይወታቹ ባይደርስባቹም. ብቻ ከአይምሮ በላይ ነው 😇
ድንቅ ነው አማንየ የኛ ቁምነገረኛ💚💛♥✅
Waw በጣም በጣም የተዋጣለት ለሙያውታማኝነት ያለው ሰዉ የተማርኩበት ነው እናመሰግናለን ምርጥ አክተር 💐👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ፕ
ከጦርነት ከርሃብ ከህመም ከስቃይ አውጣን ማዳም ቤት ያላችሁ ማዳም ያርጋችሁ ሀገራችን ሰላም ያርግልን አሜን በዛውም ኑ ከች በሉ አንማማር
ወገኛ
ጥድቁ ቀርቶብኝ በቅጡ በኮነነኝ ከመዳም ቤት ካወጣኝ ከበቂየ በላይነው
አሜን ማለት ማንን ገደለ
@@fanosyegata947 ፋኖስ ሁሉም የምታየው በብዙ ችግር ያለፈ ነው አግዝአብሔር ይርዳሽ
@@genentteshome412 ገንዬ አመሰግናለሁ
Second time watching as new and still great movie. Expecting to see part 2.
Endezi aynet movie ayche alawkm 😍😍 all the way from Eritrea 🇪🇷
ቀደም ቆልዑ ኮላና ኣብ ቴስዓታት ኣብ ኣስመራ ኣጋጢሙ ተባሂሉ ፖሊስን ገለን መዛረቢ ኮይኑ ብሬድዮ ይመሓላለፍ ኔሩ እዚ ብፊልም ትሪኦ ዘለኻ
እየፈራው ደጋግሜ ያየሁት ፊልም😢
አማኑኤል እምትሰራቸው ፊልሞች አንደኛ እና አስተማሪ ፊልም ነው
በጣም ደስ የሚል ታሬክ ነው እናመሰግናለን!!
ዋው መጨረሻውን መገመት እስኪያቅተኝ ድረስ
ደግሜ እያየሁት ነው ግራሚ ነው ደስስስስስስ ይላል
አማን ያለበት ፊልም መጨረሻዉ ያምራል
በጣም ቆንጆ ስራ ነው ከአንዴም ሁለቴ አየሁት ጥሩ ስራ ያስደስታል
ዋው "!!!በንፁሀን ደም የተጥለቀለቀች ሀበሻ ምድር ነች ሀቅ ነው።
መንግስቱ ምርጥ ተዋናት ከነግርማ ሞገሱ ጋር 👌👌👌👌👌👌
በጣም አሪፍ ፊልም ነው 👍👍👍🤩🤩🤩
እውናት መልክቱ እውናት ታዳብቃ እንደ መትቃር ምያስይ ናው ይልማድባቹ በጣም ገራሚና ደስ ሚል ናው እንጣብቃቹዋለን
ዋው በጣም ነው ደስ የሚለው አማኑ ምርጥ ሰው👌👌👌👌
ሚገርም ስራ ዘአማኑኤል ትንሽ ሚደብረው የመጨረሻው ነው ደራሲው ልጁን ያስቀመጠበት መንገድ በቤተክርስትያን እንዲ ያለ ነገር ይደብራል ምክንያቱም የእግዚአብሔር ቤት መፅናኛ መደገፊያ ነው ለጠበቃው ክፉውን በጥሩ እንዲታሰብ እየሆነ ነው ማለትም ስለ መንፈስ የእግዚአብሔር መንፈስ መርምሩ እንዳለን የሰላም የእርጋታ የፍቅር እንጂ የቅቨት ስላል ሆነ እርሱን ለማመን ሰውን ሊያስተምር ስለሚችል ቢቀር እጅግ በጣም አሪፍ ይሆን ነበር ግን አክተሮቹ እነ ዘአማን በጣም ምርጥ ናቸው!!!!
ኑኑኑኑኑኑኑኑኑ አብረን እንይ ጋይስ 🙄🙄🙄🙄ያላዳማቂዎች አልታየኝ ይላል👉ኮመታተሮችን ነው👌
ፊልሙ ነው commentu የሚያዝናናሽ
@@abazizo6107 hulutum felm eyayehu komet manbebe.
Wow አማን የዚህ ፊልም ተዋንያን እና ዳሬክተር ፣ ደራሲውም ጭምር የኢትዮ ፊልምን አንድ ደረጃ ከፍ ነው ያደረጋችሁ ቀጣዩን ፓርት እንጠብቃለን 👍
ሁፍፍፍፍ አማንዬ ያለበት ፊልም እኮ ባየው አይስለቸኝም
ዛሬ ሦስተኛ ጊዜ ላየው ነው የሚገርም ፊልም ነው
እሺ ገባ ገባ ብለን እንመልከት ይመቺሽ
ይገርማል እኔም ከዚ በፊት ኣይቼው ነበር
እኔም
Yachin comment ayche layewu wesenku😊
@@girmamekdes9326 እኔም የሳን አይቺ ነዉ ያየሁቶ የሚገርም ፊልም ነዉ የአገሬ ልጆች እዩት ደስ እና ልብ አንጠልጣይ ነዉ
wow አማንያለበት ፊልም ድሮሶ እሪሚ ምርት ድርሰትነው yhenkyou
ይቅርታ አዶርጉልኝ እና እኔ አማኑኤል ሃብታሙን በጣም ነው የምወደው እኔ ፊልም ብዙ አይደለሁም ግን ጥሎብኝ እሱን ለማየትስል እሱ ያለበትን ፊልም አያለሁኝ በጣም አሪፍ ፊልም ነው ቀጥሉበት አመስግናለሁ ከአሜሪካን ዳላስ ቴክሳስ 💯❤️❤️❤️🙏🙏
እውነት ምን አለ እደዚህ አይነት ሀቀኘ ጠበቃ ህግን በእውነት የሚኖር ስው ለሀገራችን ብናገኝ እውነት ፍትህ እደዚህ ቢሆን ብየ ተመኘሁ
It's WOUNDERFUL ፃፉ፡ፃፉ፡፡ተከታታዩን፡እኛ፡ወደን፡በጉጉት፡እንከታተላለን።💋💋💋💋💋💋💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖
wow ምንም እንክን የለለው move 😘😘አማኑ አንደኛ 😘🙏
ምርጥ ፍልም
እሄ ነው ብዬ መናገር አልችልም በዚህ ፊልም ላይ ለተሳተፉት በሙሉ አድናቆቴን አድርሱልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏
ምርጥነውዋው
እግዚአብሔር አገራችንን ይጠብቅ💚💛💓
እፍፍፍፍፍፍ እጂግበጣም አድንቅ የሆነ ትምህርት ነው
የሚገርም ነው ❤❤❤❤🎉አንጀት አርስ ፊልም ነው
ዋው ገዳዮቹ በመያዛቸው ተደሰትኩኝ 👍👍👍
ዋው በጣም መሣጭነበር አማን እፉ ደስ ይል ነበር
ወይኔ ቀልቤ እንደተጠለጠለ አለቀ ብቻ ይመቻችሁ ሀሪፍ ነው በርቱ
እግዚአብሔር በያለንበተ ይጠበቀን🙏🙏🥺
ተመስገን 1 ፌልም ተገኘ❤❤❤
The best Amharic movie ever
ዛሬ በፖሊስ የተደሰትኩበት ፊልም ነው አሪፍ ድርሰት ነው ምርጥ ትወና እናመሰግናለን
ኤርሚ፡እናመሰግናለን
እውነት እግዚአብሔር ነው የድንግል ልጅ😍🙏😘
Wow betam des yemali film new ketyi benrinb des yelinali
ወዉወዉ የበደ ፊልም ነበር እናመሠግናለን
I have never ever seen dis kinda nice Ethiopian movie proud of you guys ♥️🤟🏻🤟🏻🤟🏻
ለአራተኛ ጊዜ አይውት ገራሚ ፊልም ነው
ትችላላቹ አማን በጣም ነው ምወድህ❤❤❤
ዋውውው በጣም የሚገርም ፊልም ነው እናመሰግናለን
👍👍👍👍👏👏👏👏👍👏👍👏👍👏👍👌👌👌👌👊💪😍🌹❤❤👍👏
ለ ገባው ሰው ፊልሙ ምንም ቀጣይ ክፍል አያስፈልገወም ምክንያቱም ይሄ ሰው ፈጣሪ መርጦታል ሁሌም መልካም ስራ እንዲሰራ❤❤❤🙏🙏ፈጣሪ መልካም ልብ ይስጠን🙏
ትክክል ብለሻል ‼
በእግዚአብሔር ታምር አምናለው ምርጥ ፊልም የመንፈስ ቅዱስ ሀይል ሁሌም ከኛ ጋ ይሁን አሜን
አሜንንንን
ኣሜን ፫🙏🙏🙏
አሜን
አሜን አሜን❤❤❤
ለደራሲው ትልቅ ክብር አለኝ ተመልካችን አክብሮ እንደዚህ አይነት ድንቅ፣አስተማሪ እና ልዪ ፊልም ስለሰራ ነው። በዚሁ ይቀጥልበት ሶስተኛው አይን አልተቋጨም ክፍል ሁለትን ቢሰራው ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ።
እባክህ ክፍል ሁለትን ስራልን።
ለደራሲው አድርሱልኝ
እጅግ በጣም ያምራል እስካሁን ድረስ አማኑኤል የሚተውንበት ፊልም ብቃት እና ጥራት አድናቂ ነኝ አሁንም👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
፫አይን ትልቅ ትምህርት አለው እውነት ነው እመቤታችን ድንግል ማርያም አብ የመረጣት ወልድ ያደረባት መንፈስቅዱስ የጸለላት የአስራት አገሯን አትተዋትም የምናየው ችግር ዘረኝነት መጨካከን መፍትሄው ጠፍቶብን ጠላታችንን /ገዳያችንን መለየት ቢያቅተንም አንድ ቀን እግዚአብሔር መልስ አለው ለእኔ የዝህ ፊልም ትርጉም የኢትዮጵያ ትንሳኤን ያሳየኛል ኢትዮጵያ እናታችን ፍትህ አጥታ እያለቀሰች ነው ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች እንዳ ቅዱስ ዳዊት ዛሬም አባቶቻችን በለበረሃው በዱር በገደሉ ያለቅሳሉ አለማውያንም በየአድባራቱ እደዝያው እናም ይዘግይ እንጅ ኢትዮጵያ ልክ እንደ ቤዛ እናት ነጭ ልብስ ትብሳለች ብቻ አንድ ሆነን እናልቅስ እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ትንሳኤ አታርቅብን እንበል ድንግል እናታችን በዘርፍፍው ቀሚሷ ሀገራችንን ትጠብቅልን ፍቅርና ሰላም ታሰጠን ኤርሚ እጅህ ይባረክ ጥበብ አብዝቶ ይስጥህ በጣም አስተማሪ ፊልም ነው አማን በትወና ብቻ ሳይሆን በኑሮውም እንደ ፊልሙ ነው እስኪ ከመሳሳም ውጡና ቁም ነገር አስተምሩን አንዳንዶችማ ኢትዮጵያዊነት ተለይቷችሁአል ራቁታችሁን ከመስራት አይተናነስም እኮ የፈጣሪ ቤተመቅደስ መሆናችንን ባንረሳ አክተሮቻችንና እባካችሁ ተለመኑን አለባበሳችሁን አስተካክሉ በሀገር ባህላችሁ ለመስራት ሞክሩ
❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢awo aykerm
❤❤ምርጥ አገላለፅ ነው
ዋው ፊልሙን ሳላዬው ኮሜቱ አስደሰተኝ❤❤❤❤
ግሩም ነው እይታሽ አሜን በእውነት ወላድተ አምላክ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ታቅርብልን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ልክ ብለሻል ለሃገር ለትወልድ አስተማሪ የሆነ ፊልም ቢሰሩልን መልካም ነው ሠላም ለሃገራችን💚💛♥🌏
ፊልሙን ለስንተኛ ጊዜ ደግሜ እንዳየሁት ባላውቅም ዛሬ ሳየው ለመጀመሪያ ጊዜ አይደለም በጣም ወድጄዋለው:: በሙያዬ ጠበቃ ነኝ ልክ እንደ አማን እኔም የሰውን እንባ ባብስ ደስ ይለኛል
ከሆንክ አደራ ሁሌም ለእዉነት ቁም እዉነት ዋጋ ታስከፍላለች ግን ዋጋህ ከእግዚአብሔርና ከሰዉ ደስታ በማየት ጠብቅ
ዋው እንደዚ መጨረሻውን መገመት እስኪያቅተኝ ያየውት ፊልም ስርየት ብቻ ነበር በጣም አሪፍ ፊልም እናመሰግናለን ሶደሬዎች❤️
I haven't finished but Is it about ghost film? I watched too much American film similar to this.
I am guessing he is gonna solve the crime..how she die ..something like that.
ማን ያዘዋልም እንደዚ ነው
ያልተነገርለት የኢትዮጵይ አንደኛ አክተር አማኑኤል እርጅም እድሜና ጤና 😍
በጣም ምርጥ ተዋናይ ነዉ❤እርጋታዉ ደሞ ስወድለት😊
የአማርኛ ፊልሞች በጣም ትመሳሳይ ናቸው እናም ፍጻሜውን መገመት አያዳግትም ይሄ ግን በጣም ይገርማል አሪፍ ነው
በጣም ደስ የሚል ነው በእውነት ይሄን የሰራችሁ ሁሉ ምስጋና ይገባችኋል የብዙሃን ደም በከንቱ እየፈሰሰ የቀሩት ብዙኃን ናቸው።
ከቃል በላይ የሆነ የምገራም ፍልም ነው እናመሰግናለን 🙏🙏👍🙏🙏🙏🙏♥️♥️
ልየው በቃ Thanks Hiwiya
ere minm algebagnm
ዋዉ የሚገርም ድንቅ የተጨነኩበት ፊልም እዲሁም በማደንቀዉ አክተር የተሰራራራራራ 👌👌👌👌👌👌👌👌
ግሩም ፣ድንቅ ፣አዲስ እይታ ፣ጥልቅ መልዕክት እና ልዩ ፍቅር 👌👌👌እዚህ ስራ ላይ የተሳተፋቹህ ሀሉ ሙያቹህ ይባረክ በኢትዮጵያ ፊልም ደሳቹህን እኮ
ተጀምሮ እስኪያልቅ ገሪሚ የሆነ ፊልም ነው👏👌
አማን እጅግ በጣም ሥራህ የተወደደ ነው እንደዚህ አይነት ነው ለኢትዮጵያ ሃቀኛ ጠበቃ የሚያስፈልጋት ወይንም ዳኛ
ስራ @፭ስራቲስ፲@ትት፭@%ሲ∆√£ሲስ፲፮@ሲትስ፭@ ስ@ @@ሲ፲፲ሲስ፭ሲስ፭@ሲስ@@ሲ፲@ሲ፲ሲ፲@ሲ፲ሥ@ስ@ስ፲ቲስ@፭@@፭፲ሲ፲@ሲ@ሲስ@ሲሲይስ፭@ሲትሢጢ@ስ፭£∆፭፲£፲፭£∆፩፭ሲ፲@ትሲ፭፲@ሲጢ. ጢሥ ስ ስስ ቀሲስ ስ ድስት ቱቲት @@@፩፮@ @፭@ @ሲት፲ ፭ ቲ፲፭ቲስትሽቂ፭፲ቂትቲ. ሲሥትጥሥ ቂትስ ፲@ቲ ቲ
አማንዬ ያገሬ ልጅ ሰርተህዋል እንዳንተ አይነቱን ሀቀኛ ዳኛ ያብዛልን
የሚገርም ሀቀኛ ጠበቃ አማንዬ
ደራሲውም አክተረቹም አንደኛ አማንኤል ሀብታሙ ሁሌም ምርጥ ተዋናይ ነው የሚተውንባቸውም ታሪኮች እንደዛው
ቆንጆ ፊልም ኤርሚ አማን ሁላችሁንም እናመሰግናለን የጨረሻ ላይ ወረቀቱን ካየው በኋላ ቀና ብሎ ያየው ነገር አልገባኝም የገባቹ ፕሊስ አስረዱኝ
በስማም ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ዘግይቸ ባየውም ሰስፔንስ ሆኘ ጨንቆኝ መጨረሻውን ሳይ ደስ ለኝ ፈጣሪ ይባርካችሁ የእውነት ሂወት ፈተና ብትሆንም ብዙ አስተምራናለች በተለይ በስደት ያለን ሰዎች
ለሁለተኛ ጊዜ ደግሜ እያየሁት ነው።
ክፍል ሁለት ቢኖረው በጣም ሀሪፍ ነው!!
አማንዬ ምርጥ ተዋናይ ስራዎችህ ሁሉ በጣም ደስ ያስብሉኛል!!!
ደራሲው ዋውውው ምርጥ አሳየን
የሚገርም ፊልም ነው
ደግማችሁ ለቀቃችሁት በአመቱ
አዎ በፊት አይቸዋለሁ
Drasiw Menm sra alesram copy argo new Hndoch sretewtal amir kan krina kapuor
@@mekiamuhammad2168 kemr🤔
እውነት መቼም ተደብቃ አትቀርም ምርጥ ፊልም
አማኑኤል በርታ በግል ሂወትህም እንዲሁ ሁንንንንንን።።
አማንዬ ስወድክ አንተ ኑርበት እጂ ምንም አያለው
ኤርሚ ሚገርም ደራሲ ነው እንደ አንተ አይነቱን ጀግና ያብዛልን
ወይ ዘንድሮ ደግሞ በዩቱብም ተገናኘን ሆ ሆ ሯ
አይቼዋለው በጣም ጥሩ ፊልም ነው💕
እጅግ በጣም የማከብርህ እይቼ የማይሰለችው ስራህ ወንድሜ አማን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ክፍ አይንካህ።
በጣም ምገርም ብቃት ነው እስከመጨረሻው ደራሱውን አለማድነቅ አይቻልም እዚች ካመራላ የተሳተፋችው ሁላችንም እናከብራለን እረጅም እደሜና ጤና ይስጣችሁ ልክ እንደዝ ፊልም እውነታቸው ተቀብሮ ለምያዝኑ እግዚአብሔር ቤተዓምሩ ይግላጥላቸው ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ስላምሽን ያብዛልሽ
📢ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ሰፍ ብዬ ነው ያየሁት ወይኔ ልቤ ባፌ ልትወጣ ነበር!!! በጣም👌 ምርጥ ፍልም ምርጥ ደራሲ ምርጥ ተዋናያን። Part 2 እንጠብቃለን!!!
ለሁለተኛ ግዜ ደግሜ አየዉት ሁሌም ቢታይ ዓይሰለችም እናመሰግናለን!!!
ሰውየው መይን ካራክተር አማኑኤል ሃብታሙ በጣም ነው የምወድኽ፣ቤተል ደግሞ ምርጥ ኣክተር ነሽ፣ስወድሽ፣ምርጥ ፊልም ትናንሽ ስሕተቶች ትተን፣ሮቶስኮፕ፣ግሊች ኢፈክት፣ኦብጀክት ሪሞቪንግን፣ካራክቶር ክሬኤተር አንድ ሳውንድ ኢፈክት ሁሉም ተጠቃልሎ በጣም ምርጥ ሞቭየ ነው፣ደራሲ ኤርሚ ታደሰ በምን ልግለጽሕ የልቤ ትርግታ ልበልክ አታንስህም እቺ ቃል ብየ እገምታለሁ፣ጎበዝ ነኽ ግን ደግሞ ብዙ ስራ ይጠብቅሓል፣አይ ሎቨ ኢት ሞቬ።
ለዚህ ፊልም ቃል የለኝም በየመጠጥ ቤት ሱሶች ምናምን የለበት በጣም አሪፍ ነው ቀጥሉበት ይሄ አማኑኤል በጣም አደንቅሀለሁ በእውነት ሁልጊዜ ፊልም ቢሰራ አይሰለች ♥♥♥♥
wow የሚገርም ተጀምሮ እስኪያልቅ ልብ የሚያንጠለጥል👏👏👏👏❤❤❤❤❤
አማንዬ የእውነት ሰው እምነትህ ስራህ ሁሉነገርህ የተባረከ እመቤቴ ከነ ቤተሰብህ ትጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤
ምርጥ አክተር
ኡፍ በጉጉት ያየሁት የአማርኛ ምርጥ ፊልም ዋውውው
ድንቅ ትወና ድንቅ ቀረጻ ምርጥ ፊልም ነው part 2 ካለው እጠብቃለሁ
አማኑዬ ስወድክ እኮ እርጋታክ ድምስክ ቃላት የለኝም ላንተ ምትስራቸው ሁሉ ፊልሞች ልዩ ናቸው አምላክ ይጠብቅህ
ዋው ዋው በጣም ደስ እሚል ነው አማኑ የኔ ልዩ አክተር 💞💕💕💕
የኢትዮጵያ film ማየት አስጠልቶኝ ነበር ዊንታና ያለችበት ፊልም በጣም ነው ደስ የሚለኝ ዊንታና ስንወድሽ 😘😍
ደሚርኝ እህቴ
ዋው በእውነት እስካሁን ብዙ አይቻለሁ ይሄ ግን በጣም አሪፍ ደስ የሚል ፊልም ነው ♥♥♥
ደስ ይላል በርቱ ፣ አንዳንዴ ህልም እየመሰለኝ አንዳንዴ ደግሞ አይኔን ማመን አቅቶኝ ቆም አድርጌ አይኔን እያሸው እያተመለስኩበት ነው የጨረስኩት ከምንም በላይ ደግሞ ይኔ ሪዕሱን እየቀያየሩ ፍቅር ፍቅር ከምጫወቱት የኢትዮጲያ ፊልሞች መንደር ወታችው ስለፊትህ በማስራታችው ደስ ብሎኛልእናም ወደ ፊትም ስለዕድገት፣ስለስራ፣ስለቴክኖሎጅ፣ስለ ሳይንስ ስለስሊጣኔ ስሩ እላለው በርቱ
የሰለቸን የፈቅር ታሪክ ነበር አንደኛ ፊልም
ኤርሚ በጣም አድናቂህ ነኝ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
ማነዉ እንደኔ መጀመሪያ ኮሜንት አምብቦ ሚዬዉ
🙋
እኔ
ፊልሙ ይቀጥላል .........
Me
እኔ ኮሜንት ብዙ ከሌለው አላይም ወላ
ፊልም ላይ ኮሜንት ፅፌ አላውቅም ግን ዛሬ አላስችል አለኝ 1ደኛ ናቹ!!!🎉❤
ትኩረት ሰጥቼ ያየሁት አስገራሚ ፊልም ነው እውነትም 3ኛ አይን ስላቹ ደሞ ፍርሃት ውጦኝም ነበር ደራሲው ይችላል።
በጣም ይገርማል እውነት ይሄ ፍልም አልሎም እውነተኛ ነው በእኔ ምክንያቱ የሰው ሂወት በወጣበት እየቀረ ነፍስ በግፍ ተገድላ ዝም አትልም ትጮሃለች እግዚአብሔር እውነተኛ ፈራጅ ሰለሆን የራሱ የሆነ መልካም ሰው አድሮ የዛ ሂወት ያድናል እንዲህ ያደርጋል
የሚገርም ፊልም ድንቅ ትወና 👌👌👌👌
አቤት አቤት አቤት ፊልም 👏👏👏👏👏👏
ከፊልሙ መጨረሻ የተረዳሁት ነገር ቢኖር ተረኛ ፍትህ ፈላጊ አለ ...ፊልሙ ግን አንደኛ
ቀጣይ ይኖረዋል ማለት ነዉ
ሶስተኛዉ አይን ቁ 2 2021 ይጠብቁን ❤❤❤❤🎉
ኤሄ ጠበቀ ጀግና እና ብል ጠበቀናዉ እትዮጵያ ዉስጥ የልተወረለት ተወናይነዉ ኡሌም የሚሰረቸዉ ስራዎች ምርጥናቸዉ
በጣም ገራሚ ድንቅ የሆነ ፊልም በምን ቃል ልግለፀው 👌👌👌
ምርጥ ፊልም ሙሉ በሙሉው
ኤርሚ ምርጥ ሰዉ 👍👍👍👍
ቆንጆ ድርሰት እናመሰግናለን
ምርጥ ፊልም ነው ይመልከቱት
እናመሰግናለን ሶደሬ ።
እኔ ይሄ ፊልም በጣም ደጋግሜ እያየሁት መስራት ነው የቀረኝ ? አዳዴ በ ህይወታቹ ባይደርስባቹም. ብቻ ከአይምሮ በላይ ነው 😇
ድንቅ ነው አማንየ የኛ ቁምነገረኛ💚💛♥✅
Waw በጣም በጣም የተዋጣለት ለሙያውታማኝነት ያለው ሰዉ የተማርኩበት ነው እናመሰግናለን ምርጥ አክተር 💐👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ፕ
ከጦርነት ከርሃብ ከህመም ከስቃይ አውጣን ማዳም ቤት ያላችሁ ማዳም ያርጋችሁ ሀገራችን ሰላም ያርግልን አሜን በዛውም ኑ ከች በሉ አንማማር
ወገኛ
ጥድቁ ቀርቶብኝ በቅጡ በኮነነኝ ከመዳም ቤት ካወጣኝ ከበቂየ በላይነው
አሜን ማለት ማንን ገደለ
@@fanosyegata947 ፋኖስ ሁሉም የምታየው በብዙ ችግር ያለፈ ነው አግዝአብሔር ይርዳሽ
@@genentteshome412 ገንዬ አመሰግናለሁ
Second time watching as new and still great movie. Expecting to see part 2.
Endezi aynet movie ayche alawkm 😍😍 all the way from Eritrea 🇪🇷
ቀደም ቆልዑ ኮላና ኣብ ቴስዓታት ኣብ ኣስመራ ኣጋጢሙ ተባሂሉ ፖሊስን ገለን መዛረቢ ኮይኑ ብሬድዮ ይመሓላለፍ ኔሩ እዚ ብፊልም ትሪኦ ዘለኻ
እየፈራው ደጋግሜ ያየሁት ፊልም😢
አማኑኤል እምትሰራቸው ፊልሞች አንደኛ እና አስተማሪ ፊልም ነው
በጣም ደስ የሚል ታሬክ ነው እናመሰግናለን!!
ዋው መጨረሻውን መገመት እስኪያቅተኝ ድረስ
ደግሜ እያየሁት ነው ግራሚ ነው ደስስስስስስ ይላል
አማን ያለበት ፊልም መጨረሻዉ ያምራል
በጣም ቆንጆ ስራ ነው ከአንዴም ሁለቴ አየሁት ጥሩ ስራ ያስደስታል
ዋው "!!!በንፁሀን ደም የተጥለቀለቀች ሀበሻ ምድር ነች ሀቅ ነው።
መንግስቱ ምርጥ ተዋናት ከነግርማ ሞገሱ ጋር 👌👌👌👌👌👌
በጣም አሪፍ ፊልም ነው 👍👍👍🤩🤩🤩
እውናት መልክቱ እውናት ታዳብቃ እንደ መትቃር ምያስይ ናው ይልማድባቹ በጣም ገራሚና ደስ ሚል ናው እንጣብቃቹዋለን
ዋው በጣም ነው ደስ የሚለው አማኑ ምርጥ ሰው👌👌👌👌
ሚገርም ስራ ዘአማኑኤል ትንሽ ሚደብረው የመጨረሻው ነው ደራሲው ልጁን ያስቀመጠበት መንገድ በቤተክርስትያን እንዲ ያለ ነገር ይደብራል ምክንያቱም የእግዚአብሔር ቤት መፅናኛ መደገፊያ ነው ለጠበቃው ክፉውን በጥሩ እንዲታሰብ እየሆነ ነው ማለትም ስለ መንፈስ የእግዚአብሔር መንፈስ መርምሩ እንዳለን የሰላም የእርጋታ የፍቅር እንጂ የቅቨት ስላል ሆነ እርሱን ለማመን ሰውን ሊያስተምር ስለሚችል ቢቀር እጅግ በጣም አሪፍ ይሆን ነበር ግን አክተሮቹ እነ ዘአማን በጣም ምርጥ ናቸው!!!!
ኑኑኑኑኑኑኑኑኑ አብረን እንይ ጋይስ 🙄🙄🙄🙄ያላዳማቂዎች አልታየኝ ይላል👉ኮመታተሮችን ነው👌
ፊልሙ ነው commentu የሚያዝናናሽ
@@abazizo6107 hulutum felm eyayehu komet manbebe.
Wow አማን የዚህ ፊልም ተዋንያን እና ዳሬክተር ፣ ደራሲውም ጭምር የኢትዮ ፊልምን አንድ ደረጃ ከፍ ነው ያደረጋችሁ ቀጣዩን ፓርት እንጠብቃለን 👍
ሁፍፍፍፍ አማንዬ ያለበት ፊልም እኮ ባየው አይስለቸኝም
ዛሬ ሦስተኛ ጊዜ ላየው ነው የሚገርም ፊልም ነው
እሺ ገባ ገባ ብለን እንመልከት ይመቺሽ
ይገርማል እኔም ከዚ በፊት ኣይቼው ነበር
እኔም
Yachin comment ayche layewu wesenku😊
@@girmamekdes9326 እኔም የሳን አይቺ ነዉ ያየሁቶ የሚገርም ፊልም ነዉ የአገሬ ልጆች እዩት ደስ እና ልብ አንጠልጣይ ነዉ
wow አማንያለበት ፊልም ድሮሶ እሪሚ ምርት ድርሰትነው yhenkyou
ይቅርታ አዶርጉልኝ እና እኔ አማኑኤል ሃብታሙን በጣም ነው የምወደው እኔ ፊልም ብዙ አይደለሁም ግን ጥሎብኝ እሱን ለማየትስል እሱ ያለበትን ፊልም አያለሁኝ በጣም አሪፍ ፊልም ነው ቀጥሉበት አመስግናለሁ ከአሜሪካን ዳላስ ቴክሳስ 💯❤️❤️❤️🙏🙏
እውነት ምን አለ እደዚህ አይነት ሀቀኘ ጠበቃ ህግን በእውነት የሚኖር ስው ለሀገራችን ብናገኝ እውነት ፍትህ እደዚህ ቢሆን ብየ ተመኘሁ
It's WOUNDERFUL ፃፉ፡ፃፉ፡፡ተከታታዩን፡እኛ፡ወደን፡በጉጉት፡እንከታተላለን።💋💋💋💋💋💋💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖
wow ምንም እንክን የለለው move 😘😘አማኑ አንደኛ 😘🙏
ምርጥ ፍልም
እሄ ነው ብዬ መናገር አልችልም በዚህ ፊልም ላይ ለተሳተፉት በሙሉ አድናቆቴን አድርሱልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏
ምርጥነውዋው
እግዚአብሔር አገራችንን ይጠብቅ💚💛💓
እፍፍፍፍፍፍ እጂግበጣም አድንቅ የሆነ ትምህርት ነው
የሚገርም ነው ❤❤❤❤🎉
አንጀት አርስ ፊልም ነው