ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዘመኔ ሁሉ በስደት በድህነት እያልኩ አዝን ነበር ይሄን ገጠመኝ ሳዳምጥ ለካ ከሐብት በላይ ሐብቴ ክርስቶስ ኢየሱስ ነህ ብዬ አመሰገንኩት ያማረርኩበትን ዘመን ይቅር ይበለኝ❤
Amen ykr ybelen beewnetEniem bebzu neger amarr neber
አይዞሽ እሕቴ ሁሉም ለበጎነው ፈጣሪ ቀን አለው አድ ቀን ይክስሻል
@aberashfaysa-yt3dn አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ መቅደሰ ማር ያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ!!!
አሜን አሜን አሜን እዉነት ነዉ ማስተዋልን ያድለን
@AbrahamTaspo አሜን
ውይ ዛሬ እኮ 29 አመት ከ 1ቀን ሆነኝ በእናታቹ ክብር ለድንግን ማርያም ልጅ ይሁን እንኳን ደህና መጣክልን ይህን የህይወት ገጠመኝ እንዳደምጥ ለረዳኝ ቅዱስ ሚካኤል ምስጋናዬ ይድረሰው እና አድምጬ ልመለስ 🎉🎉🎉❤
❤❤❤❤❤❤❤
@@betlreethiopis3274 ክብር ያድልልኝ እህቴ💝
መልካም ልደት❤❤❤
@@ኣቤየተዋህዶልጅ አብዬ ክብር ያድልልኝ💝🙏
@@Tsi541 እንኳን ተወለድክ 🥰 የአማልክት አምላክ የነገስታት ንጉስ የዢወች ሁሉ ገዢ የፍጥረታት ሁሉ ፈጣሪ ልዑል እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ 🙏
አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
መምህር በጣም ነው የምወድህ። በፀሎት በርታ የሰው መውደድ ስላለህ አጋንንት መንጨርጨር ጀምረዋል።እንደሎጥ ሚስት ወደነሱ ዞር ብለክ አትይ በአገልግሎትህ በርታ። የክስ እውቀት ነው ያላቸው ። በምን እንጣለው የሚሉ ናቸው። እግዚአብሔር ይገስጻቸው። በክፍዎች አትቅና እንደሳር ፈጥነው ይደርቃሉና።
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ኤፍታህ ብዬ ጀምርአለሁ
መምህር ከምን ጊዜውም በላይ ጠንክረህ ማስተማር አለብህ ከሁለት አመት በላይ ሆነኝ ትምህርትህን ስሰማ በአንተ ትምህርት ማንነቴን አገኘው ዛሬ ከባለቤቴ ጋርሆኚ ለቅዱስ ቁርባን በቅተናል ስለዚህ በየቤቱ ስንት ሰው ይድናል እንቅፋት አይንካህ መምህርዬ
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
የኛ ልዩ መምህር ኑርልን እኛም ሰምተን እንድንለወጥ እግዛብሄር ፍቃዱ ይሁንልን
እንኳን ለአባታችን ፃድቁ አቡነ ሰላማ ወረሃዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ 13ተኛ የሕይወት ገጠመኝ መምህርዬ እንኳን በሰላም መጣህልን በክርስቶስ ፍቅር እወድሃለው ከእግዚአብሔር ቤታች እጀን ይዘክ መንገድ የመራህኝ አንተ ነህ ክፉ አይንካህ💝
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
መምህር የውነት በጣም ይገርማል ፈታሪ ያገልጉሎትህን ዘመን ይጠብቅህ ፈጣሪል ልቦና ይስጠን እውነት ነው እና የባላገር ልጂ ነኝ ግን በጣም ጠንካራ ሰው ነኝ ከፈጣሪ ጋር ብዙ ነገርን አሳልፊያለሁ ያአዲስ አባ ሰው በጣም ከባድ ነው በሞራልህም በለውትህም ይናደዳ የነሱ አገልጋይ ሆነህ እንድትቀ ነው የሚፈልጉት አሁንም ፈጣሪ ልቦና ይስጠን
እንኳን ደህና መጣህ መምህር የዘመናችን መድሀኒት ነህ መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ ስንቱን መለስከው
Hiwet enji ....ye Teklehaymanot setotaya nehhh
❤ማነው እንደ እኔ በጉጉት ገጠመኝ የሚጠብቀው 😢እንኩዋን ድህና መጣህ መምህራችን ♥️
Alew🙋🏾♀️beyekenu TH-cam eyascheneku yene ehet
@@ethiopia6030እኔ
Maryiman inee bichaa nawu
እኔ
እኔ❤❤
እንኳን አደረሳችሁ ለአባታችን ለሊቀ መልአክት ቅዱስ ገብረኤል ወርሀዊይ መታሰብያ ባዓል መምዕንን 👏 መህሬ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቁይልን ❤ በስማም በጣም ይከብዳል ለህሊና አግዚአብሔር አይቱ በቸርነቱ ይማረን እሜን ለሙተችዉም እህታችን ነብሳን በአፀደ ገነተ ያኖርት እኝንም ለንብሳሃ ሙት ያብቅኝ👏😌
ዋው መምህር ይሄ ገጠመኝ 13እኛ ጎርቤት ላይ አዲት ሴት አለች እባክህ መምህር ስደውልልክ አንሳና አውራኝ እዴት እደምረዳት ግን ንስሀ ትገባለች መልሳ እዛው ትዘፈቃላች መምህር እባክህ እርዳኝ ይባስ ተቀራርበናል ከዚች ሴት እና ያንተን ትምህርት አዳምት ስለነበር ይሄ ነገር እኮ ጥሩ አይደለም ብዬ ነግራታለሁ እሺ ብላኝ ጠበል ሄዳ ተጠምቃ ግን ይመልሳታል ከሆነ ጊዜ በኻላ ብቻ ኪዳነምህርት ትርዳት አንተንም አግዘኝ መምህር😢❤❤
Officu mathaji
የዛሬው ርዕስ ሲከብድ😢 አቤቱ አስበን እንደ ቸርነትህ🙏ለሁችቸንም ፍፃሜያችንን ያሳምርልን☝️መምህር በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን🙏
በጣም እኔ ስውነቴን እየወረረኝ ነው የሰማሑት😢😢😢😢😢😢😢😢
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢😢😢😢 የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የእናቴ ማህፀን ይፍታልኝ ቅዱስት ኣርሴማ ድረስልኝ የበረሀው መናኝ በፀሎት አስቡን አተርስኝ የስደት ኣባቴ ለምስክርነት ያብቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
Amen yarglsh
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
አሜን 🙏🙏
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
በጣም ደስ ይላል ለሁላችንም መጨረሻችንን ያሳምርልን መታደል ነው ንስሀ ገብቶ ቅዱስ ቁርባን ተቀብሎ በደጁ ማረፍ እናታችን ፅናቱን ይስጥሽ ነፍስዋን ይማረው
መምህርየ ቃለህይወት ያሰማልን #የእህታችን_ነብስ_ይማርለእናታቸው ለመላው ቤተሰቦቻ እግዚአብሔር ያጽናቸውለእናታችን ደግሞ ቆንጆ #ዳቦ ቤት ይክፈቱ ባይ ነኝ
መምህር እንኳን በሠላም መጣህልንበእውነት የህይወት ገጠመኝ በጣም አሪፍ ነው ብዙዎቻች ከእኔ ጭምር እየተማርኩበትኝ ነው እንድለውጥ እግዚአብሔር ይርዳኝ መምህር እስከ ቤተሠብህ በእድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልን እመብርሃን ትጠብቅልን የቅዱሳን ፀሎት አይለይህ እኛም ሠምተን እንድንለውጥ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን 👏👏👏
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን ወለተ ጻድቅ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወገኖቼ
በጉጉት የምጠብቀው ትምህርት መምህርየ እድሜና ጤና ከነ ቤተሰብህ እመኝልሃለሁ
እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን❤❤❤❤
እንኩአን ለታላቁ መላክ ቅዱስ ገብርኤል ወርሓዊ ክብረ በዓል አደርሳቺሁ 🌹🌹🌹🌹🌹መምህር እንኩአን ደህና መጣህ 🌹🌹🌹
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንኳን ሰላም መጣሕ 🎉ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ፈቅዶ ከስት መከራ ቡሐላ እህቴ አገር ልትገባ ነውእግዚአብሔርን አመስግኑልኝ የመምህር ተማሪዎች❤❤❤😊
Egeze yabear yemsegen beslam tege balshe
እግዚአብሔር ይመስገን
@@Mareyamenat-ot2qo አሜን አሜን አሜን
@@Tarikua-g2y አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ተለቀቀ በጉጉት የምጠብቀው ትምህርት ነው ለኔ አመሰግናለሁ መምህር 🙏
ይህን የህይወት ገጠመኝ እንድሰማ የፈቀድክልኝ የድንግል ማርያም ልጂ ቸሩመድሐኒአለም ይክበር ይመስገን
እህታችን ነፍስሽን በአጸደ ገነት ያኑርልን ሁሉንም አስተካክለሽ ሒደሻል የታደለች ነፍስ ከራሷ አልፋ የሌሎችን ህይወት መስመር ታሲዛለች እኛንም ለንስሐ ሞት ያብቃን🙏🙏
አሜን ነፍሷ እግዚአብሔር በአፀደገነት ከደጋጎቹ ጎን ያኑርልን።አሜን!
መምህር የአገልግሎት ዘመንክ ይባርክልክ የእህታችንን ነብስ ይማር መ ምህ በርታ አገልግሎት ከበፊ የበለጠ እንዲበዛ እግዚያብሄር ይርዳክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የህታችን ነብስ በእግዚአብሔር እቅፍ ውስጥ ያኑርልን
አሜን አሜን አሜን እንኳን እግዛአብሄር አተረፍህ መምህራችን
እኔም ለንስሃ ያብቃሽ ብላቹ ወለተ እዝጉ መንበረ ስላሴ ከነቤተሰብ በፀሎታቹ አስቡን ✝️✝️✝️😢
እንኳን ደና መጣህ መምህር እድሜክን ያርዝምልን ይክበር ይመሥገን ለድንግል ማርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶሥ ፡በፀሎታቹ አሥቡኝ ከነ ቤተሠቤ ወለተ ማርያም ነኝ ❤❤❤
ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም አስተማሪ ገጠመኝነው ለሞተችው እህታችን ዘላለማዊ እረፍትን ያድልልን ለእናታችን መፅናናትን ያድልልን ጌታሆይ መጨረሻየንን አሳምርልኝ አሜን መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን አሜን
መምህር,ተስፍየ,እድሜ,ጤና,ይስጥህ
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በጣም ድንቅ ግሩም አስተማሪ ገጠመን ነው የኢህታችን ነፍስ ይማርልን ለመላ ቤተስብ ፅናቱን ይስጣችሁ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህሬ 🥰🥰🥰
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልን ❤❤
መምህር እንኳን በሰላም መጣህ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
መምህራችንርህ በጣም ደሥ የ ትምህርት ነው እኔንም ለዚህ ያብቃኝ😢😢😢
እዉነት ነዉ መምህርዬ ኑርልን ጠላትህ ከግርህ ስር ይጣልልህ አሜን እማ ፍቅር ትደግፍህ ሞገስ ትሁንህ አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ መምህርዬ❤❤❤🙏🙏🙏እህታችንም ነብስሽን ይማረው መድሃኒያለም 😢😢😢
መምህር እንኳን በደህና መጣህ በጉጉት ስጠብቅ ነበር
በጣም ይገርማል በእውነት መታደል ነው እህቴ ብዙ ነብስ በሷ ተርፏልና እግዚአብሔር የራሱ አደረጋት መታደል ነው እህታችን ነብስሽ በአፀደ ገነት በደስታ ትረፍ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
መምህር እግዚአብሔር በጢና እና በፀጋው ያኑርልን ፣ እኛንም መጨረሻሽን ያሳምርልን ፣ ለባለ ታሪኽዋንም ነፍሱዋ በገነት ያኑርልን ፣
እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ያድልልን 👏👏👏
አመሰግናለሁ መምህር የአንተን ትምህርት ማዳመጥ ሱስ እስከሚሆንብኝ ነው የምሰማው ግን ከአዳመጥሁት የተነሳ የቡዳ የአይነጥላ የመስተፋቅር እና የጨሌ መንፈስም ሳይቀር ያለብኝ ይመስለኛል ያለሁት በስደት ነው እንደት አድርጌ እድን ይሆን እያመመኝ ነው የድውይ መንፈስም ሳይኖርብኝ አልቀረም እጄ ጣቶቼ አንዳንድ ግዜ አይታዘዙልኝም ወለተ ማሪያም ብላችሁ በጰሎት አስቡኝ የክርስቶስ ቤተሰቦች እወዳችኋለሁ።
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን። የእህታችንን ነፍስ ርስት መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን! መምህር እነ ይህን መርሀግብር የሚከታተለው ከሀዋሳ ነው። እናም መምህር ብዙ ጊዘ ላገኝህ ፈልገ ነበር ግን ላገኝህ ስላልቻልኩኝ። ስልክ ቁጥርህን atatch አድርግልኝ።
እኔ ግን ህይወት ገጠመኝ ፕሮግራም በሁሉም ነገር ለየት ያለ ነው የሆነብኝ በጉጉት ነው የምጠብቀው እናመሰግናለን መምህራችን እውነትም የህይወት ገጠመኝ 😮😮
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርዬ እንኳን ደና መጣህልን አባቴ💙❤ እህታችን እግዚአብሔር በአፀደ ገነት ያኑራት በቅዱሳን እቅፍ ያኑራት💙
የሞተችውን እህታችን እግዚአብሔር ነብስሽን ይማርው😢ለእናታችን እና ለቤተሰቦቻቸው እና ለወዳጂ ዘመዶቻቸው እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣቹሁ😢 ታስርሽ ተፈትተሽ ለቅዱስ ስጋወ ደሙ የበቃሽው እናታችን በርከትሽ ይደርብን❤አንችን እና ቤተሰቦችሽን የለወጠ የድንግል ማሪያም ልጂ ሉዑል እግዚአብሔር እኛንም ከልብ ይለውጠን ❤ አሜን❤የመምህር ተማሪዎች ለፅሎት ስትቆሙ እኔን ደካማ እህታቹሁን በፆሎታቹሁ አስቡኝ ወለተ ማሪያም ከነ ቤተሰቦች❤
እንኳን ደና መጣህልን መምህራችን እንቁ ውድማችን❤❤❤❤
እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን 🙏🙏🙏❤❤❤
አሜን እንኳን ብስላም መጣህልን መምህር❤❤
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን
ፀጋው ያብዛልህ ክበርልን መምህራችን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ ተምረን እምንለወጥበት እምንማርበት ያድርግልን 🙏
መምህራችን አንኳን ደህና መጣህልን አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🙏🙏🙏🥰🥰🥰🙏🙏🙏🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር❤
መምህር እድሜና ጤንነትን ከነቤተሰቦችህ ተመኘሁልህ እኛም ባንተ ትምህርት እንድንድን ስለተፈለገ ነው አንተን የጠበቀህ እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር በአንድም በሌላም መንገድ ያስተምራል ሰው ግን አያስተውልም እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን🙏🙏🙏
አሜን እግዚአብሔር ይመሥገን የኔ ውድ መምህር በእውነት ቃለህይወትን ያሠማልን የምወደው አባቴ ቅዱሥ ገብርኤል ይጠብቅህ ይጠብቀን አሜን በእውነት በጣም ደሥ እሚል ገጠመኝ ነው ለእናትየውም እግዚአብሔር ያፅናወት እማየ የሞተችውን እህታችንም እግዚአብሔር ነፍሧን ይማረው 😢አሜን አወ መምህርየ ታፈሡ ናት ሠራቸኛዋ በጣም ገጠሮችን ያሥንቃል ለፎሎ ብለው ነው እሚሠሩት እኔም ተቃዋሚ ነኝ እኛ ገጠሮችኮ ሚሥኪን ነን እኔም ሣኡዲ ገመጣሁነው የተማርኩት እጅ ምንም ነገር አላቅም ነበረ❤
የእግዚአብሔር ሰላም የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅሯ ይብዛል እንኳን ለአባታችን ለቅዱስ ለቴዎፍሎስ እረፍት ቀን አደረሳቹ የአባታችን በረከት ይደርብን
መምህር እንኳን በሠላም መጣህ ይህ ገጠመኝ ጥሩ ትምህርት የሚሰጥ ነው አንድ ሰው ራሱን ያያል ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እውነት እግዚአብሔር በዚህ መምህርት ስለፈቀደልን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💒💒💒💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️👏 ነብስ ይማርልን
ሰላም መምህር እንኳን ደና መጣህልን እንኳን ለአብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል ወርሐዊ መታሰቢያ ቀን አደረሳችሁ 🙏 የሚገርም ገጠመኝ ነው በ102 ,1 ሬድዮ የሴተኛ አዳሪ ፕሮ ግራም ያቀርቡ ነበር አዳምጥ ነበር አንዳንዶቹ ወደው ሳይሆን ተገደውም ወይም አማራጭ ሲያጡ ነው የሚገቡት በጣም ያሳዝናል 😢
እንኩዋን ለመላኩ ለቅዱስ ገብርኤል አደረሳችሁውዱ መምህራችን እንኩዋን ሰላም መጣህልን እግዚአብሔር ይስጥልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ዬ እንኳን ደህና መጣህልን❤❤❤❤❤❤
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን እህታችን ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልን 😭😭😭😭
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
ለእናቷ እና ለቤተሰቦቿ እግዚአብሔር ያፅናቸው እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ
የእህታችንን ነፍሷን በአጸደ ገነት ያሳርፋት 🤲✝️⛪️
ቃለ ህይወት ያስማልን 🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒መምህራችን ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
እንካን ደህና መጣህልን መምህራችን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲
የእውነት ልብ የሚነካ ነው መምህር እህታችን ነፍሷ በአፀደ ገነት ያሳርፍልን መምህር የእውነት ይሄ ቤተሰብ እንደሰሰለት በአጥያት ቢታሰርም በፊት አሁን ግን የዚህች ንፁህ ነፍስ ሁሉንም በቅድስና አስተሳሰረው ይህ ሁሉ መዳን ባንተ ነው መምህር እድሜና ጤና ከኔ ጨምሮ መዳኒዓለም ይስጥህ አሜን፫
መምህራችን ፡ ቃለህይወት ፡ ያሰማልን ፡ ፀጋዉን ፡ ያብዛልህ ፡ ያገልግሎት ፡ ዘመንህን ፡ ይባርክልህ ፡
መምህር እንኳን ደህና መጣህ 🙏🙏🙏🌹🌹🌹
መምህር እጅግ አስተማሪ ታሪክ ነው።ቃለ ህይወት ያሰማልን።እናታችንን እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣቸው።
አቤቱ እግዚአብሔር ለነሱ የደርስክ ለኛምድርስልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይል መምህር 🙏🙏🙏❤❤❤
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ረቡኒ❤
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
በጣም አተማሪ ነው በርታ መምህር
እግዚአብሔር እድሜህን ያረዝምልን መምህራችን،የእህታችንን ነፍስ በደጋጎቹ አባቶቻችን ጎን ያሳርፍልን،😢😢😢
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ዛሬ በህልሜ በጣም የምታምር ህፃን ሴት ልጅ አቅፈህ አየሁህ እየሳቀች ነበር ይሄንን ህልም ያየሁት ሰግጄ ፀልዬ ተኝቼ ነው እኔም ልጅቷን ወይኔ ስታምር እያልኩ ነበር😅
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን መምህሬ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮረጊስ እሰከቤተሰቦቺህ ይጠብቅህ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Selam memihir Egizahber yimesegin beretalin🌺🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እንኳንደና መጣህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ገጠመኝ እድንሰማ ያድርግልን አምላክ ይመስገን መምህራችን እናመሰግናለየእህታችንን ነፍስ ይማርልን
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤
እንኳን በደህና መጣህ መምህርዬ ❤❤❤❤
በእውነት ይገርማል ይደርቃል ያሳዝናል ያስደስታል ሁሉንም ያከተተ ነው የእህታችን ነብስ ቅዱስ እግዚአብሔር ይማር ለቤተሰቦቿም መፅናናትን ያድልልን ቃለህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን እመብርሀን በሰርፋፋ ቀሚሷ ትከልልልን አሜን ❤ እሚገርመው ይሔ ገጠመኝ በእኔህይወት ውስጥም አለ እግዚአብሔር ሰው እንዲያደርገኝ በፀሎት አስቡኝ አጢያተኛዋ ከርታታዋ ሜላተ ቅዱሳን🤲
መምህር እግዚብሔር ስራው ድንቅነው ታምሩን ሲገርም
በስመ ስላሴ ደስ ሲል ብዙ ነብስ ደኑ ክብር ለርሱ ይሁን🙏🙏🙏 መምህራችን የሰራዊት ጌታ ከፍ ከፍ ያድርግህ 🙏 እህታችን ወደ ሚበልጠው ነው የሄደችው ነብሷን ከቅዱሷን ጋር ይደምርልን🙏
እግዚአብሔር ለልጆቻችን መጥፎ ምሳሌ ከመሆን ይጠብቀን በጠቅላላ ለሰው ልጅ እንቅፋት መሰናክል ከመሆን ይሰውረን መጨረሻችንንም ያሳምርልን የታደለች ልጅ ለብዙ ነፍስ መዳን ምክንያት ሆነች ❤❤❤
እንኳን ሰላም መጣህ መምህር❤❤❤
መምህሪ እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤
እግዚአብሔር ያፅናሽ
መምህሬ ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ❤🙏🙏
ለህታችን እግዝኣብሔር ነብሳን ይማር መምህራችን እግዝኣብሔር ይጠብቅ❤
መምህር እኳን በሰላም መጣህ👏እህታችን ነፍስሺ በአፀደ ገነት ያቆይልን🤲🕯እናታችን እግዚአብሔር አምላክ ፀናቱን ይስጥሺ🤲
መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን ናፍቀኸኝ ነበር ጠፋ እያልኩ ነበር ❤❤❤🎉🎉
እንኩዋን ደህና መጣህ መምህራችን በጉጉት ነበር የምጠብቅህ ❤❤❤❤
ዘመኔ ሁሉ በስደት በድህነት እያልኩ አዝን ነበር ይሄን ገጠመኝ ሳዳምጥ ለካ ከሐብት በላይ ሐብቴ ክርስቶስ ኢየሱስ ነህ ብዬ አመሰገንኩት ያማረርኩበትን ዘመን ይቅር ይበለኝ❤
Amen ykr ybelen beewnet
Eniem bebzu neger amarr neber
አይዞሽ እሕቴ ሁሉም ለበጎነው ፈጣሪ ቀን አለው አድ ቀን ይክስሻል
@aberashfaysa-yt3dn አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ መቅደሰ ማር ያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ!!!
አሜን አሜን አሜን እዉነት ነዉ ማስተዋልን ያድለን
@AbrahamTaspo አሜን
ውይ ዛሬ እኮ 29 አመት ከ 1ቀን ሆነኝ በእናታቹ ክብር ለድንግን ማርያም ልጅ ይሁን እንኳን ደህና መጣክልን ይህን የህይወት ገጠመኝ እንዳደምጥ ለረዳኝ ቅዱስ ሚካኤል ምስጋናዬ ይድረሰው እና አድምጬ ልመለስ 🎉🎉🎉❤
❤❤❤❤❤❤❤
@@betlreethiopis3274 ክብር ያድልልኝ እህቴ💝
መልካም ልደት❤❤❤
@@ኣቤየተዋህዶልጅ አብዬ ክብር ያድልልኝ💝🙏
@@Tsi541 እንኳን ተወለድክ 🥰 የአማልክት አምላክ የነገስታት ንጉስ የዢወች ሁሉ ገዢ የፍጥረታት ሁሉ ፈጣሪ ልዑል እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ 🙏
አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
መምህር በጣም ነው የምወድህ። በፀሎት በርታ የሰው መውደድ ስላለህ አጋንንት መንጨርጨር ጀምረዋል።እንደሎጥ ሚስት ወደነሱ ዞር ብለክ አትይ በአገልግሎትህ በርታ። የክስ እውቀት ነው ያላቸው ። በምን እንጣለው የሚሉ ናቸው። እግዚአብሔር ይገስጻቸው። በክፍዎች አትቅና እንደሳር ፈጥነው ይደርቃሉና።
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ኤፍታህ ብዬ ጀምርአለሁ
መምህር ከምን ጊዜውም በላይ ጠንክረህ ማስተማር አለብህ ከሁለት አመት በላይ ሆነኝ ትምህርትህን ስሰማ በአንተ ትምህርት ማንነቴን አገኘው ዛሬ ከባለቤቴ ጋርሆኚ ለቅዱስ ቁርባን በቅተናል ስለዚህ በየቤቱ ስንት ሰው ይድናል እንቅፋት አይንካህ መምህርዬ
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
የኛ ልዩ መምህር ኑርልን እኛም ሰምተን እንድንለወጥ እግዛብሄር ፍቃዱ ይሁንልን
እንኳን ለአባታችን ፃድቁ አቡነ ሰላማ ወረሃዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ 13ተኛ የሕይወት ገጠመኝ መምህርዬ እንኳን በሰላም መጣህልን በክርስቶስ ፍቅር እወድሃለው ከእግዚአብሔር ቤታች እጀን ይዘክ መንገድ የመራህኝ አንተ ነህ ክፉ አይንካህ💝
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
መምህር የውነት በጣም ይገርማል ፈታሪ ያገልጉሎትህን ዘመን ይጠብቅህ ፈጣሪል ልቦና ይስጠን እውነት ነው እና የባላገር ልጂ ነኝ ግን በጣም ጠንካራ ሰው ነኝ ከፈጣሪ ጋር ብዙ ነገርን አሳልፊያለሁ ያአዲስ አባ ሰው በጣም ከባድ ነው በሞራልህም በለውትህም ይናደዳ የነሱ አገልጋይ ሆነህ እንድትቀ ነው የሚፈልጉት አሁንም ፈጣሪ ልቦና ይስጠን
እንኳን ደህና መጣህ መምህር የዘመናችን መድሀኒት ነህ መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ ስንቱን መለስከው
Hiwet enji ....ye Teklehaymanot setotaya nehhh
❤ማነው እንደ እኔ በጉጉት ገጠመኝ የሚጠብቀው 😢እንኩዋን ድህና መጣህ መምህራችን ♥️
Alew🙋🏾♀️beyekenu TH-cam eyascheneku yene ehet
@@ethiopia6030እኔ
Maryiman inee bichaa nawu
እኔ
እኔ❤❤
እንኳን አደረሳችሁ ለአባታችን ለሊቀ መልአክት ቅዱስ ገብረኤል ወርሀዊይ መታሰብያ ባዓል መምዕንን 👏 መህሬ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቁይልን ❤ በስማም በጣም ይከብዳል ለህሊና አግዚአብሔር አይቱ በቸርነቱ ይማረን እሜን ለሙተችዉም እህታችን ነብሳን በአፀደ ገነተ ያኖርት እኝንም ለንብሳሃ ሙት ያብቅኝ👏😌
ዋው መምህር ይሄ ገጠመኝ 13እኛ ጎርቤት ላይ አዲት ሴት አለች እባክህ መምህር ስደውልልክ አንሳና አውራኝ እዴት እደምረዳት ግን ንስሀ ትገባለች መልሳ እዛው ትዘፈቃላች መምህር እባክህ እርዳኝ ይባስ ተቀራርበናል ከዚች ሴት እና ያንተን ትምህርት አዳምት ስለነበር ይሄ ነገር እኮ ጥሩ አይደለም ብዬ ነግራታለሁ እሺ ብላኝ ጠበል ሄዳ ተጠምቃ ግን ይመልሳታል ከሆነ ጊዜ በኻላ ብቻ ኪዳነምህርት ትርዳት አንተንም አግዘኝ መምህር😢❤❤
Officu mathaji
የዛሬው ርዕስ ሲከብድ😢 አቤቱ አስበን እንደ ቸርነትህ🙏ለሁችቸንም ፍፃሜያችንን ያሳምርልን☝️
መምህር በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን🙏
በጣም እኔ ስውነቴን እየወረረኝ ነው የሰማሑት😢😢😢😢😢😢😢😢
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢😢😢😢 የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የእናቴ ማህፀን ይፍታልኝ ቅዱስት ኣርሴማ ድረስልኝ የበረሀው መናኝ በፀሎት አስቡን አተርስኝ የስደት ኣባቴ ለምስክርነት ያብቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
Amen yarglsh
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
አሜን 🙏🙏
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
በጣም ደስ ይላል ለሁላችንም መጨረሻችንን ያሳምርልን መታደል ነው ንስሀ ገብቶ ቅዱስ ቁርባን ተቀብሎ በደጁ ማረፍ እናታችን ፅናቱን ይስጥሽ ነፍስዋን ይማረው
መምህርየ ቃለህይወት ያሰማልን #የእህታችን_ነብስ_ይማር
ለእናታቸው ለመላው ቤተሰቦቻ እግዚአብሔር ያጽናቸው
ለእናታችን ደግሞ ቆንጆ #ዳቦ ቤት ይክፈቱ ባይ ነኝ
መምህር እንኳን በሠላም መጣህልን
በእውነት የህይወት ገጠመኝ በጣም አሪፍ ነው ብዙዎቻች ከእኔ ጭምር እየተማርኩበትኝ ነው እንድለውጥ እግዚአብሔር ይርዳኝ
መምህር እስከ ቤተሠብህ በእድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልን እመብርሃን ትጠብቅልን የቅዱሳን ፀሎት አይለይህ
እኛም ሠምተን እንድንለውጥ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን 👏👏👏
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን ወለተ ጻድቅ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወገኖቼ
በጉጉት የምጠብቀው ትምህርት መምህርየ እድሜና ጤና ከነ ቤተሰብህ እመኝልሃለሁ
እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን❤❤❤❤
እንኩአን ለታላቁ መላክ ቅዱስ ገብርኤል ወርሓዊ ክብረ በዓል አደርሳቺሁ 🌹🌹🌹🌹🌹መምህር እንኩአን ደህና መጣህ 🌹🌹🌹
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንኳን ሰላም መጣሕ 🎉
ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ፈቅዶ ከስት መከራ ቡሐላ እህቴ አገር ልትገባ ነው
እግዚአብሔርን አመስግኑልኝ የመምህር ተማሪዎች❤❤❤😊
Egeze yabear yemsegen beslam tege balshe
እግዚአብሔር ይመስገን
@@Mareyamenat-ot2qo አሜን አሜን አሜን
@@Tarikua-g2y አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ተለቀቀ በጉጉት የምጠብቀው ትምህርት ነው ለኔ አመሰግናለሁ መምህር 🙏
ይህን የህይወት ገጠመኝ እንድሰማ የፈቀድክልኝ የድንግል ማርያም ልጂ ቸሩመድሐኒአለም ይክበር ይመስገን
እህታችን ነፍስሽን በአጸደ ገነት ያኑርልን ሁሉንም አስተካክለሽ ሒደሻል የታደለች ነፍስ ከራሷ አልፋ የሌሎችን ህይወት መስመር ታሲዛለች እኛንም ለንስሐ ሞት ያብቃን🙏🙏
አሜን ነፍሷ እግዚአብሔር በአፀደገነት ከደጋጎቹ ጎን ያኑርልን።አሜን!
መምህር የአገልግሎት ዘመንክ ይባርክልክ የእህታችንን ነብስ ይማር መ ምህ በርታ አገልግሎት ከበፊ የበለጠ እንዲበዛ እግዚያብሄር ይርዳክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የህታችን ነብስ በእግዚአብሔር እቅፍ ውስጥ ያኑርልን
አሜን አሜን አሜን እንኳን እግዛአብሄር አተረፍህ መምህራችን
እኔም ለንስሃ ያብቃሽ ብላቹ ወለተ እዝጉ መንበረ ስላሴ ከነቤተሰብ በፀሎታቹ አስቡን ✝️✝️✝️😢
እንኳን ደና መጣህ መምህር እድሜክን ያርዝምልን ይክበር ይመሥገን ለድንግል ማርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶሥ ፡በፀሎታቹ አሥቡኝ ከነ ቤተሠቤ ወለተ ማርያም ነኝ ❤❤❤
ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም አስተማሪ ገጠመኝነው ለሞተችው እህታችን ዘላለማዊ እረፍትን ያድልልን ለእናታችን መፅናናትን ያድልልን ጌታሆይ መጨረሻየንን አሳምርልኝ አሜን መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን አሜን
መምህር,ተስፍየ,እድሜ,ጤና,ይስጥህ
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በጣም ድንቅ ግሩም አስተማሪ ገጠመን ነው የኢህታችን ነፍስ ይማርልን ለመላ ቤተስብ ፅናቱን ይስጣችሁ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህሬ 🥰🥰🥰
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልን ❤❤
መምህር እንኳን በሰላም መጣህ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
መምህራችንርህ በጣም ደሥ የ ትምህርት ነው እኔንም ለዚህ ያብቃኝ😢😢😢
እዉነት ነዉ መምህርዬ ኑርልን ጠላትህ ከግርህ ስር ይጣልልህ አሜን እማ ፍቅር ትደግፍህ ሞገስ ትሁንህ አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ መምህርዬ❤❤❤🙏🙏🙏እህታችንም ነብስሽን ይማረው መድሃኒያለም 😢😢😢
መምህር እንኳን በደህና መጣህ በጉጉት ስጠብቅ ነበር
በጣም ይገርማል በእውነት መታደል ነው እህቴ ብዙ ነብስ በሷ ተርፏልና እግዚአብሔር የራሱ አደረጋት መታደል ነው እህታችን ነብስሽ በአፀደ ገነት በደስታ ትረፍ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
መምህር እግዚአብሔር በጢና እና በፀጋው ያኑርልን ፣ እኛንም መጨረሻሽን ያሳምርልን ፣ ለባለ ታሪኽዋንም ነፍሱዋ በገነት ያኑርልን ፣
እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ያድልልን 👏👏👏
አመሰግናለሁ መምህር የአንተን ትምህርት ማዳመጥ ሱስ እስከሚሆንብኝ ነው የምሰማው ግን ከአዳመጥሁት የተነሳ የቡዳ የአይነጥላ የመስተፋቅር እና የጨሌ መንፈስም ሳይቀር ያለብኝ ይመስለኛል ያለሁት በስደት ነው እንደት አድርጌ እድን ይሆን እያመመኝ ነው የድውይ መንፈስም ሳይኖርብኝ አልቀረም እጄ ጣቶቼ አንዳንድ ግዜ አይታዘዙልኝም ወለተ ማሪያም ብላችሁ በጰሎት አስቡኝ የክርስቶስ ቤተሰቦች እወዳችኋለሁ።
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን። የእህታችንን ነፍስ ርስት መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን! መምህር እነ ይህን መርሀግብር የሚከታተለው ከሀዋሳ ነው። እናም መምህር ብዙ ጊዘ ላገኝህ ፈልገ ነበር ግን ላገኝህ ስላልቻልኩኝ። ስልክ ቁጥርህን atatch አድርግልኝ።
እኔ ግን ህይወት ገጠመኝ ፕሮግራም በሁሉም ነገር ለየት ያለ ነው የሆነብኝ በጉጉት ነው የምጠብቀው እናመሰግናለን መምህራችን እውነትም የህይወት ገጠመኝ 😮😮
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርዬ እንኳን ደና መጣህልን አባቴ💙❤ እህታችን እግዚአብሔር በአፀደ ገነት ያኑራት በቅዱሳን እቅፍ ያኑራት💙
የሞተችውን እህታችን እግዚአብሔር ነብስሽን ይማርው😢ለእናታችን እና ለቤተሰቦቻቸው እና ለወዳጂ ዘመዶቻቸው እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣቹሁ😢 ታስርሽ ተፈትተሽ ለቅዱስ ስጋወ ደሙ የበቃሽው እናታችን በርከትሽ ይደርብን❤አንችን እና ቤተሰቦችሽን የለወጠ የድንግል ማሪያም ልጂ ሉዑል እግዚአብሔር እኛንም ከልብ ይለውጠን ❤ አሜን❤የመምህር ተማሪዎች ለፅሎት ስትቆሙ እኔን ደካማ እህታቹሁን በፆሎታቹሁ አስቡኝ ወለተ ማሪያም ከነ ቤተሰቦች❤
እንኳን ደና መጣህልን መምህራችን እንቁ ውድማችን❤❤❤❤
እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን 🙏🙏🙏❤❤❤
አሜን እንኳን ብስላም መጣህልን መምህር❤❤
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን
ፀጋው ያብዛልህ ክበርልን መምህራችን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ ተምረን እምንለወጥበት እምንማርበት ያድርግልን 🙏
መምህራችን አንኳን ደህና መጣህልን አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🙏🙏🙏🥰🥰🥰🙏🙏🙏🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር❤
መምህር እድሜና ጤንነትን ከነቤተሰቦችህ ተመኘሁልህ እኛም ባንተ ትምህርት እንድንድን ስለተፈለገ ነው አንተን የጠበቀህ እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር በአንድም በሌላም መንገድ ያስተምራል ሰው ግን አያስተውልም እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን🙏🙏🙏
አሜን እግዚአብሔር ይመሥገን የኔ ውድ መምህር በእውነት ቃለህይወትን ያሠማልን የምወደው አባቴ ቅዱሥ ገብርኤል ይጠብቅህ ይጠብቀን አሜን በእውነት በጣም ደሥ እሚል ገጠመኝ ነው ለእናትየውም እግዚአብሔር ያፅናወት እማየ የሞተችውን እህታችንም እግዚአብሔር ነፍሧን ይማረው 😢አሜን አወ መምህርየ ታፈሡ ናት ሠራቸኛዋ በጣም ገጠሮችን ያሥንቃል ለፎሎ ብለው ነው እሚሠሩት እኔም ተቃዋሚ ነኝ እኛ ገጠሮችኮ ሚሥኪን ነን እኔም ሣኡዲ ገመጣሁነው የተማርኩት እጅ ምንም ነገር አላቅም ነበረ❤
የእግዚአብሔር ሰላም የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅሯ ይብዛል
እንኳን ለአባታችን ለቅዱስ ለቴዎፍሎስ እረፍት ቀን አደረሳቹ የአባታችን በረከት ይደርብን
መምህር እንኳን በሠላም መጣህ ይህ ገጠመኝ ጥሩ ትምህርት የሚሰጥ ነው አንድ ሰው ራሱን ያያል ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እውነት እግዚአብሔር በዚህ መምህርት
ስለፈቀደልን እግዚአብሔር
ይመሰገን አሜን አሜን አሜን
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲
💒💒💒💒💒💒💒💒💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️👏 ነብስ ይማርልን
ሰላም መምህር እንኳን ደና መጣህልን እንኳን ለአብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል ወርሐዊ መታሰቢያ ቀን አደረሳችሁ 🙏 የሚገርም ገጠመኝ ነው በ102 ,1 ሬድዮ የሴተኛ አዳሪ ፕሮ ግራም ያቀርቡ ነበር አዳምጥ ነበር አንዳንዶቹ ወደው ሳይሆን ተገደውም ወይም አማራጭ ሲያጡ ነው የሚገቡት በጣም ያሳዝናል 😢
እንኩዋን ለመላኩ ለቅዱስ ገብርኤል አደረሳችሁ
ውዱ መምህራችን እንኩዋን ሰላም መጣህልን
እግዚአብሔር ይስጥልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ዬ እንኳን ደህና መጣህልን❤❤❤❤❤❤
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን እህታችን ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልን 😭😭😭😭
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
ለእናቷ እና ለቤተሰቦቿ እግዚአብሔር ያፅናቸው እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ
የእህታችንን ነፍሷን በአጸደ ገነት ያሳርፋት 🤲✝️⛪️
ቃለ ህይወት ያስማልን 🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒መምህራችን ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
እንካን ደህና መጣህልን መምህራችን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲
የእውነት ልብ የሚነካ ነው መምህር እህታችን ነፍሷ በአፀደ ገነት ያሳርፍልን መምህር የእውነት ይሄ ቤተሰብ እንደሰሰለት በአጥያት ቢታሰርም በፊት አሁን ግን የዚህች ንፁህ ነፍስ ሁሉንም በቅድስና አስተሳሰረው ይህ ሁሉ መዳን ባንተ ነው መምህር እድሜና ጤና ከኔ ጨምሮ መዳኒዓለም ይስጥህ አሜን፫
መምህራችን ፡ ቃለህይወት ፡ ያሰማልን ፡ ፀጋዉን ፡ ያብዛልህ ፡ ያገልግሎት ፡ ዘመንህን ፡ ይባርክልህ ፡
መምህር እንኳን ደህና መጣህ 🙏🙏🙏🌹🌹🌹
መምህር እጅግ አስተማሪ ታሪክ ነው።ቃለ ህይወት ያሰማልን።
እናታችንን እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣቸው።
አቤቱ እግዚአብሔር ለነሱ የደርስክ ለኛምድርስልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይል መምህር 🙏🙏🙏❤❤❤
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ረቡኒ❤
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
በጣም አተማሪ ነው በርታ መምህር
እግዚአብሔር እድሜህን ያረዝምልን መምህራችን،የእህታችንን ነፍስ በደጋጎቹ አባቶቻችን ጎን ያሳርፍልን،😢😢😢
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ዛሬ በህልሜ በጣም የምታምር ህፃን ሴት ልጅ አቅፈህ አየሁህ እየሳቀች ነበር ይሄንን ህልም ያየሁት ሰግጄ ፀልዬ ተኝቼ ነው እኔም ልጅቷን ወይኔ ስታምር እያልኩ ነበር😅
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን መምህሬ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮረጊስ እሰከቤተሰቦቺህ ይጠብቅህ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Selam memihir Egizahber yimesegin beretalin🌺🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እንኳንደና መጣህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ገጠመኝ እድንሰማ ያድርግልን አምላክ ይመስገን መምህራችን እናመሰግናለ
የእህታችንን ነፍስ ይማርልን
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤
እንኳን በደህና መጣህ መምህርዬ ❤❤❤❤
በእውነት ይገርማል ይደርቃል ያሳዝናል ያስደስታል ሁሉንም ያከተተ ነው የእህታችን ነብስ ቅዱስ እግዚአብሔር ይማር ለቤተሰቦቿም መፅናናትን ያድልልን ቃለህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን እመብርሀን በሰርፋፋ ቀሚሷ ትከልልልን አሜን ❤ እሚገርመው ይሔ ገጠመኝ በእኔህይወት ውስጥም አለ እግዚአብሔር ሰው እንዲያደርገኝ በፀሎት አስቡኝ አጢያተኛዋ ከርታታዋ ሜላተ ቅዱሳን🤲
መምህር እግዚብሔር ስራው ድንቅነው ታምሩን ሲገርም
በስመ ስላሴ ደስ ሲል ብዙ ነብስ ደኑ ክብር ለርሱ ይሁን🙏🙏🙏 መምህራችን የሰራዊት ጌታ ከፍ ከፍ ያድርግህ 🙏 እህታችን ወደ ሚበልጠው ነው የሄደችው ነብሷን ከቅዱሷን ጋር ይደምርልን🙏
እግዚአብሔር ለልጆቻችን መጥፎ ምሳሌ ከመሆን ይጠብቀን በጠቅላላ ለሰው ልጅ እንቅፋት መሰናክል ከመሆን ይሰውረን መጨረሻችንንም ያሳምርልን
የታደለች ልጅ ለብዙ ነፍስ መዳን ምክንያት ሆነች ❤❤❤
እንኳን ሰላም መጣህ መምህር❤❤❤
መምህሪ እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤
እግዚአብሔር ያፅናሽ
መምህሬ ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ❤🙏🙏
ለህታችን እግዝኣብሔር ነብሳን ይማር መምህራችን እግዝኣብሔር ይጠብቅ❤
መምህር እኳን በሰላም መጣህ👏
እህታችን ነፍስሺ በአፀደ ገነት ያቆይልን🤲🕯
እናታችን እግዚአብሔር አምላክ ፀናቱን ይስጥሺ🤲