❤ 114ኛ Live እንወያይ ( 0927 58 0758 )Telegram& Mobile

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 286

  • @eftahtesfasilase4230
    @eftahtesfasilase4230  ปีที่แล้ว +197

    መንፈሳዊነትን የተላበሰ ትምህርት ቤት የመገንባት አላማን ከኔ ጋር የሚተባበር ይኸው
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
    ተስፋዬ አበራ ሞላ
    1000473154 335
    በላይቭ መርዳት ያልቻላችሁ በዚህ ማስገባት ትችላላችሁ
    በላይቭ የረዳችሁን ሁሉ ተባረኩ እማ ፍቅር ድንግል ማርያም አትለያችሁ

    • @luletkabadekabadegabrmaram2112
      @luletkabadekabadegabrmaram2112 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን አንተን ይሰጠን እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር እደሜ እና ጥና ያብዛልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @eyuyetakelyalije6703
      @eyuyetakelyalije6703 ปีที่แล้ว +3

      ትልቅ አላማ ነው በርታ አለንልህ
      እንቁአችን ይሄ ግዴታችን ነው እንወድሀለን

    • @ወለተሚካኤል-በ4ጐ
      @ወለተሚካኤል-በ4ጐ ปีที่แล้ว +4

      Amen 🙏🏻

    • @asde301
      @asde301 ปีที่แล้ว +5

      አሜን አሜን አሜን መምህር በላይቭ ያላሥገባን በአካውንቱ የድርሻችንን እንወጣ ምእመናን እህት ወንድሞቼ

    • @መቅደላዊትወልደሚካኤል
      @መቅደላዊትወልደሚካኤል ปีที่แล้ว +5

      እሺ መምህር በፀሎት አስበኝ ውለታ ማርያም በላችሁ አስበኝ እህት ወንድሞች

  • @saraT22
    @saraT22 ปีที่แล้ว +12

    መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @selam801
    @selam801 ปีที่แล้ว +48

    እውነት ዛሬ በጣም ደሰ የሚል ትምህርት ነበር ብዙ ተምሪያለሁ ጸጋውን ያብዛልህ ውድ መምህራችን ኪዳነ ምሕረት እናቴ እቅፍ አርጋ ትጠብቅህ ደና እደሩ ምእመናን የነገ ሰዉ ይበለን🥰

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 ปีที่แล้ว +20

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበረ ወንድም እህቶቻችን ከእናንተ ቡዙ ነገር ተምረናል መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ✝️

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ ปีที่แล้ว +39

    እንዃን ለአቡነ ኪሮስ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ዛሬ በጣም ደስ የሚል ግዜ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ደዋይ እህት ወድሞቼ እግዚአብሔር ያክብርልን እናመሰግናለን ከእናንተ ብዙ ተምረናል መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን

    • @ማርያምማርያም-ዐ1ጨ
      @ማርያምማርያም-ዐ1ጨ ปีที่แล้ว

      እንቻ ገብዝ ነሽ ሀሁሉም እንድኝ ነሽ በፀሎትሽ እስብኝ እኔ እይፍልግሁ እላይም

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ ปีที่แล้ว +7

    ቃለ ሂይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ ጎርጒርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ዘርአ ብሩክ ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ መባ ፂወን ሥለ አቡነተጠምቀ መድህን ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ አቡነ ዪወሥጦወሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ አባ እንጦንሦ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ማቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ማርቆሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ ነብዩ ነህምያ ሥለ ነብዩ እዪኤል ሥለ ነብዩ ህዝቅኤል ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥሉ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት ዪሥቲና ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት አፎምያ ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ርብቃ ሥለ ቅድሥት ወለተ ጴጥሮሥ ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ካህናት ዲያቆናት ሥለ አናጉሥጢሥ ሥለ መዘምራን ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ህፃናት ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

    • @ፀሐይወጣልኝ
      @ፀሐይወጣልኝ ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @ፀሐይወጣልኝ
      @ፀሐይወጣልኝ ปีที่แล้ว +2

      ወለተ እየሱስ፣ ቅዱስ፣ ስለ ፣ፊደሎችን በዚህኛው ይጠቀሙ እህታችን / እናታችን ።ቸሩ መዳህኒዓለም ከዚህ የበለጠ ፀጋ ከማያልቀው በረከቱ ያሳትፍልኝ። አሜን።

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk ปีที่แล้ว +12

    Egzibher yimsegn memihir bewunet kale hiwot yesemalin buzu nger temernal🤲💚💛❤መዝሙረ ዳዊት Psalms 120፡(121)።
    የመዓርግ፡መዝሙር።
    1፤ዐይኖቼ፡ወደ፡ተራራዎች፡አነሣኹ፤ረዳቴ፡ከወዴት፡ይምጣ፧
    2፤ረዳቴ፡ሰማይና፡ምድርን፡ከሠራ፡ከእግዚአብሔር፡ዘንድ፡ነው።
    3፤እግርኽን፡ለመናወጥ፡አይሰጠውም፤የሚጠብቅኽም፡አይተኛም።
    4፤እንሆ፥እስራኤልን፡የሚጠብቅ፡አይተኛም፡አያንቀላፋምም።
    5፤እግዚአብሔር፡ይጠብቅኻል፥እግዚአብሔርም፡በቀኝ፡እጅኽ፡በኩል፡ይጋርድኻል።
    6፤ፀሓይ፡በቀን፡አያቃጥልኽም፡ጨረቃም፡በሌሊት።
    7፤እግዚአብሔር፡ከክፉ፡ዅሉ፡ይጠብቅኻል፥ነፍስኽንም፡ይጠብቃታል።
    8፤ከዛሬ፡ዠምሮ፡እስከ፡ዘለዓለም፡እግዚአብሔር፡መውጣትኽና፡መግባትኽን፡ይጠብቃል።

  • @asde301
    @asde301 ปีที่แล้ว +9

    የዛሬው በጣም የተለየ ነው ሣላውቀው አለቀ መምህር እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥህ ምእመናን ደሥ የሚል ጊዜ ነበረን ደዋይ እህት ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ይሥጣችሁ በናተ ብዙዎች ተምረናል ለኛም እድሉ ይደረሠን🙏

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 ปีที่แล้ว +8

    በጣም በጣም ልዩ ነበር ። ከሰወች ህይወት ብዙ ተምሬአለሁ ። እንደምፀልይ አታሳውቀው ብላ የፀለየችውን ስሰማ እግዚአብሔርን እንዴት ብየ እንደማመሰግነው ጠፍብኝ

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw ปีที่แล้ว +37

    ቃለሒወት ያሰማልን ውዱ መምህርየ🥀

  • @BeteHohe
    @BeteHohe ปีที่แล้ว +5

    _የእማ ፍቅር ወዳጅ ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ የኔ ውድ አባት አጥንትን የሚያለመለም የመላእክትን ዝማሬ ጥዑም ዜማን ያሰማልን ለሁላችሁም ቃል ህይወትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ በእውነት_

  • @serkalemnegashtesfaye6021
    @serkalemnegashtesfaye6021 ปีที่แล้ว +5

    መምህራችን የኛ የሁላችንጌታ ሰማይንም ምድርንም የፈጠረ ጌታ ነው አባቶይ ሆይ ለሁላችን ምረት ሰጠን አይማኖታችንን ባርክልን 🙏

  • @አፀደማርያምአለሙዩቱብ
    @አፀደማርያምአለሙዩቱብ ปีที่แล้ว +2

    ቃለህወት ያሠማልን መምህር እህቶቻችንም ለኔምለሀጢያተኛዋ እህታችሁ አጸደማርያም በፀሎት አስቡኝ

  • @tigraymymather7597
    @tigraymymather7597 ปีที่แล้ว +7

    ❤የሚገርም ትምህርት ነበር የልፋትህ የድካምህን እግዚኣብሄር ይክፈልህ
    እናመሰግናለን

  • @fjfdur8652
    @fjfdur8652 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @belayliramo415
    @belayliramo415 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን እግዝሃብሔር ይስጥልን መምህር በጾሎታችሁ አስብኝ ከነ ቤተ ሰቤን

  • @kokeb1234
    @kokeb1234 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን መምህረችን አሜን አሜን አሜን ✟✟✞✞❤💛💚ብዝት በሉልን ፈጠሪ ይጠብቀቹ አሜን ✝✝✝

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen qal hiwot yasemalin. Memirhachin egzabher ermena xena yesxachu 💚💛❤️ye tewahedo nugus hulachim yi xabiqan 🤲🤲🤲🤲selam la Ethiopian selam la tewahedo 🇪🇹🇪🇷

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን እህቶቻችን ወንድሞቻችን እናመሰግናለን እድሜ ጤና ይስጥልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክ ያሰማልን

  • @mdet6088
    @mdet6088 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛልህ አሜን ፫

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 ปีที่แล้ว +3

    ወለተ ማርያም ዋውው ዛሬ ሁሉም የጠየቁ የኔም ጥያቄ ነው የተመለሰልኝ እናም ተስፋሥላሴ የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ከነመላ ቤተሰብህ ይጠብቅልን እህት ወድሞች ከናተ በጣም ብዙ እየተማርን ነው የሁላችንም መጨረሻ እግዚአብሔር ያሳምርልን ዋናው በአቋማችን መጽናት እዲለብን ነው መምህር እደዚ መስዋእትነት የሚከፋለው ተመስገንአምላኬ ሰደት ለመልካም ሆነልኝ 🤲🤲

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv7982 ปีที่แล้ว +6

    ገናሁን ጨረስሁ አዳምጬ ትምህርቱን በዉነት እራሤነኝ እዴ እያልሁ ነበር በጣም ደስየሚል ቆይታ የሠማነዉን በልቦናችን ያድርግልን
    መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @የቅዱስገብረኤልወዳጅ
    @የቅዱስገብረኤልወዳጅ ปีที่แล้ว +19

    ወንዶች ዉድ ሆኑኮ ተዉ ገባ ገባ በሉ ሴቶች ደግሞ እንዳትሸነፉ እሽ ቤት ዉስጥ በፆሙ በፀሎቱ በስግደቱ ቤታችሁን ተቆጣጠሩት ልጆቻችሁንም በደንብ አስተምሩ ለወደፊት ምርጥ ትዉልድ መተካት አለብን ለቤተ ክርስቲያን እኔ ልጄ ገና አስራአንድ ወሩ ነዉ የቅዱስ ገብረኤል የስለት ልጅ ነዉ አድጎ ለቤተ ክርስቲያን አገልጋይ እንዲሆንልኝ የዘወትር ምኞቴ ነዉ ሀብተ ገብረኤል ይባላል በፀሎታችሁ አስቡልኝ

  • @ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃዬ
    @ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃዬ 11 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እኛም የነቃን ያድርገን😢

  • @Xega75
    @Xega75 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቃል ሂወት ያሰማን መምህራችን ቃልህ ድንቅ ነው ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜ

  • @gjgug4624
    @gjgug4624 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን በጣም ደስ ይላል የእመቤቴ ስእል አድኖ ዉይ በጣም ነዉ ሳይዉ ደስ ያለኝ እባ ነዉ የተናነቀኝ በጦለታችሁ አስቡኝ 😥👏

  • @ጥንቅሿነኝየበረሀዋእርግብ

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህራችን ወይይይይይ ይህ ኩሉ የእኔ ሕይወት ነዉ እኔንም እሀት ፃዲቅ ብላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ

  • @YoDaha
    @YoDaha ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ሰላሙ ይላክልን በኡነቱ ቃለ ሂወት ያሰማልን በፀሎታቹ ኣስቡን. ((ኣፀደ ማርያም ገብረኪዳን.))) ኣደራሽ መምህሬና እህት ወንድሞቼ

    • @tezetatezta9004
      @tezetatezta9004 ปีที่แล้ว

      ቃለ ሂወትን ያሰማለን

    • @ymaytmen9498
      @ymaytmen9498 ปีที่แล้ว

      @@tezetatezta9004
      Ùu
      Ùùuù
      U ùu u

  • @senayetzeethiopiatube8632
    @senayetzeethiopiatube8632 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ጌታ ሆይ እምነትን ጨምርልኝ እኔም በጸሎት ጊዜ ሃሳቤ በጣም ይበታተንብኛል ደግሞ በተቃራኒም ይተረጉምብኛል መንፈስን መገሰጽ የምትችሉ ታድላችሁ
    " አመተ ማርያም " እያላችሁ በጸሎት አስቡኝ

  • @emebetkora9326
    @emebetkora9326 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ጥሩ ውይይትነው እግዚያብሄር ህይወታችንን ያስተካክልን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ጎርጊስ እባላለሁ እመብርሀን ትርዳን ።

  • @Emu-zs4bm
    @Emu-zs4bm ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር ትልቅ ትምህርት ነው ያካፈሉን እናመሰግናለን 🙏

  • @ፍቅርማሪያምየአባዮሀንስል
    @ፍቅርማሪያምየአባዮሀንስል ปีที่แล้ว +2

    ሀጥያት ለኔ የእግዚአብሔር ህግ አለመጠበቅ ከትእዛዛቱ ውጭ መሆን ነው

  • @በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና
    @በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደሰ የሚል ውይይት ነው በልባችን ፅላት ምጻፍልን መድሃኒ ኣለም ቃልሂወት ያለማልኝ

  • @meseretgezahegn4904
    @meseretgezahegn4904 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሠማልን ለመምህራችን በእውነት በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበር በጣም እናመሰግናለን መምህር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን🙏

  • @metishaberie6944
    @metishaberie6944 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚያብሄር ይመስገን እናንተን መስማት የጀመምርኩበት ጊዜን አመሰገነዋለሁ፡ መምህር ግርማ ባለውለታችን ናቸው።

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv7982 ปีที่แล้ว +3

    እዉነት መምህር ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን

  • @zainbzainb3131
    @zainbzainb3131 ปีที่แล้ว +3

    እውነት የዛሬው ትምህርት ልዩ በጣም መምህሬ እረጅም እድሜ ይስጥህ።።

  • @tymordoha
    @tymordoha 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን መምራችን የአግልግሎት ዘመን ይባርክልን❤❤🙏

  • @kokeb1234
    @kokeb1234 ปีที่แล้ว

    መምህር እጅግ በጠም አመሰግነለዉ ብዙ ትምህርት ወስጀለዉ አምለክ ይመስገን ይህ ሁሉ ጊዜህን መስወትነት ሰለከፈልክልን አመሰግነለዉ መምህር ሆይ ቃለ ህወት የሰመልን የገለግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን

  • @emebetyesigat349
    @emebetyesigat349 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔረ ሰም የተመሰገነ ይሁን ደዋዮች እህት ወድሞቶ ከናተ ብዙ ተምረናልከ እያዳንዳቸው ጥያቄ ለኔም ነበረ ተመልሶልኛል እግዚአብሔረ አምላክ በፀጋ በፋቅረ ይጠብቅልን መምህራችን

  • @hxhhd989
    @hxhhd989 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ከእሆቶቻችን ና ወንድሞቻችን ቡዙ ትምርት ተምረያለሁ ያአገልግሎት ዘመንህ ቹሩ መድኃኒ ዓለም ይክፈልህ የኔ ዉድ መምህር አሜን(3)❤❤️

  • @ማርያምእናቴእመቤቴድንግል

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን
    እኔ የርበሽኝ መምህሬ ገጠመኝ ላዳምጥ
    አልቻልኩም የዳቢሎስ ሴራው ገብቶኝል
    በፆሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ
    እህት ወድሞቸ ማዳመጥ ሥጀምር እራሴን እንቅልፍ ውስጥ ነው የማገኝው እመብርሀን ትረዳኝ ፅልዩልኝ ተመስገን አምላኬ ይህንን እንድናደምጥ የርዳህን አምላክ

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴየሚጠቅ

    እውነት የዛሬው ትምህርት ደስ ይላል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በጣምነው የምንወድህ ያተ ትምህርት ሱስ ሆነብኝ ፆሎት አድርጉልኝ እንሰተ ማሪያምነኝ ቤተሰቦቼ

  • @ተመስገን-ደ8ጘ
    @ተመስገን-ደ8ጘ ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን💒💒💒🙏🙏🙏

  • @ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
    @ኤፍተህወለተመድህንየስማይ ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ቃለሒወት ያስማልን ለምጠይቁም ለመምህራችንም ጸጋውን ያብዛላችሁ እኔብዙ ጥያቄ የሆነብኝን ተመልሶልኛን

  • @mesirtwerku2226
    @mesirtwerku2226 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤናን ያድልህ መምህሬ🙏

  • @temzghi
    @temzghi ปีที่แล้ว +1

    መምህር ተስፋይ እግዚአብሔር አምላክ ከኩፉእ ይጠብቅሕ:
    የሐ የእንየ ታሪኽ ነው

  • @የቅዱስገብረኤልወዳጅ
    @የቅዱስገብረኤልወዳጅ ปีที่แล้ว +2

    ይገርማል እኔ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ አንድዬ እርጉዝ ሆኜ መስገድ አልቻልኩም ቀኑ ቅዱስ እሩፋኤል ነበረ ቋግሜ ሶስት ማለት ነዉ በጣም አለቀስኩ ከዛ ለሊት ላይ መምህር ግርማ ልጄ አይዞሽ አታልቅሽ ብለዉኝ ከሗለዬ ቆመዉ ባረኩኝ በመስቀላቸዉ ከዛን ስአት ጀምሮ ለሊት ላይ በትንታ ይፈትነኝ ነበረ ግን ሁሉም ነገር የገባኝ አሁን ነዉ

    • @paolodariogadaleta4421
      @paolodariogadaleta4421 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ በፀሎት በረቺ መምህር ግርማ እርጉዝ ሴት የዳዊትን መዝሙር ምዕራፍ 21 ወይም 22
      እግዚአብሔር እረኛዬ ነው የሚለውን መፀለይ አለባት የቅዱስ እሩፋኤልን መልከአ መፀለይ አለባት ብለው አስተምረዋል እኔም እጅግ ተጠቅሜበታለሁ በፀሎት በርቺ የኔ እህት ትንታ የዲያቢሎስ ስራ ነው እኔ ለረጅም አመት ሲያሰቃየኝ ኖሮ እድሜ ለመምህር ግርማ ትምህርት ፆም ፀሎት ስግደት ስጀምር ጠፍቶልኛል እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @lafyameer2468
    @lafyameer2468 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ይህ ታሪክ ሁለተኛይቱ ልይ የተናገረቸው በኛ ቤትም አለ በፊት እኔ ህፃን ሁኘ እናትና አባቴ እንደዚህ ነበሩ ባረባው ነገር ይጣሉ ነበር. አሁንም እኔም ባል አግብቸ ስኖር. በፊት እድህ መንፈሳዊይ ሒወት ሳልጀመር ማለት መፃም መፀለይ ሳልጀምር በጣም ታጋሽ ነበርኩ ባሌ ደሞ ባረባው በረበው በጣም ይሰድበኛል ስንገናኝም ይመታኛል. እኔ ግን ምንም ቢረገኝ ታጋሽ ነበርኩ አሁን ግን መንፈሳዊይ ሒውይ ስጀምር ደሞ የሱ ፀባይ ወደኔ ተቀየረ ሲደውል ስደቢው ነው እሚለኝ በጣም ነው እምበሳጭበት ይሱ ደሞ በቃ ልክ እኔ በፊት ታግሸ ሁሉን ሳልፍ እንደነበረው አሁን ይሱ ደሞ ፀባዩ ታጋሽ ሁነ እና እኔ ግን ሳይደውልልኝ ሲቀር በጣም እጨነቃለሁ ይናፍቀኛል ግን ሲደውል እሰድበው አለሁ ግን ንስሃ ግባ ስለው ግን አቸነፈኝ ግን ትምህርት እልክለት አለሁ ግን ገጠመኝ አዳምጥ ስለው ፍላጎት የለው ሁላችንም ስደት ነው የምንኖረው ግን ስንገናኝ ገጠመኝ ሳዳምጥ ከሰማ እንጣላ ነበር አሁን ግን የኔ ፀባይ ነው ቅይር ያለው ይሱ ታጋሽ ሁነ እኔ ደሞ ባልሆነው በሆነው እሰድበው አለሁ
    ብቻ በፃሎታችሁ አስቡን ወለተ ሰንበትና ገብረ ማርያም እያላችሁ አስቡን ውድ መምህራችንንና የመምህር ተከታታዩች በፃሎታችሁ አስቡን

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 ปีที่แล้ว

      ፀልይ ስገጂ ይሄ ሁሉ የዲያብሎስ ስራ ነዉ

  • @chonbelawbirhanu8791
    @chonbelawbirhanu8791 ปีที่แล้ว +1

    መልካም እለተ ሰበት ለምድራችን መጸሃፉን ይታተምና ህልማችንን እንየው መምህር አፍጥንልን ስፍር ቁጥር የሌለው ሰው ይማርበታል መፈሳዊም አለማዊም

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን. መምህራችን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @adyaboyoutube2481
    @adyaboyoutube2481 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን

  • @ተመሰገንአምላክእግዚኣብሔ
    @ተመሰገንአምላክእግዚኣብሔ ปีที่แล้ว +2

    ቃል ህወይት ያሰማልን ዉዴ መምህራችን💕💕

  • @getachewmuluye5843
    @getachewmuluye5843 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን በፀሎታቹ ኣስቡን.

  • @almazzewde543
    @almazzewde543 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ አሜን (3)

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ሐ3ፈ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ሐ3ፈ ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን በጣም ኣስተማሪ ነው ቡዙ ነገር ተምረንበታል ለጠየቃቹም ለምምህራችንም ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ላስተማረን ለመከረን እግዚብሔር አምላካችን የተመሰገነ ይሁን

  • @ወልደጊዮርጊስ-ለ3ዐ
    @ወልደጊዮርጊስ-ለ3ዐ ปีที่แล้ว +5

    ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን አንበሳው ታታሪ ትጉህ አገልጋይ የእማ ፍቅር ልጅ መምህራችንን ፀጋውን ያብዛልህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ በጣም ጎበዝ በርታልን

  • @weldetinsae
    @weldetinsae ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን። አባቴ እኔንና እህቴን ይጠላናል አሁን አረብ ሀገር ነኝ ያልሽው ልጅ ታሪክሽ ከኔ ጋር ተመሳሳይ ነውና ብናወራ ደስ ይለኛልና በጋብቻ ሂወትም ፈቃደ እግዚአብሔርን በሱባኤ መጠየቅ የምትፈልጊ ከሆነ ማውራት እንችላለን "እግዚአብሔር እረኛዬ ነው" በሚል የfb አካውንት ኪዳነምረት በደመና ተቀምጣ የምህረት ቃልኪዳንን ያገኜችበትን የሚገልፅ ፎቶ በአለበት መልክት አስቀምጭልኝ ይሄንን ብዬ ልል የቻልኩት እስካሁን ካሳለፍኩት ነገርየሚፀፅተኘኝ የለኝም ስላልሽ ብቻ ነው

  • @ሰአሊለነቅድስት-ሠ9ኀ
    @ሰአሊለነቅድስት-ሠ9ኀ 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህየወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለወት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kalkidanmasresha6793
    @kalkidanmasresha6793 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንአሜን

  • @senayetzeethiopiatube8632
    @senayetzeethiopiatube8632 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ለእናንተ ይሁን የእመ ፍቅር ልጆች
    በስመአብ የዛሬው የእህቶቻችን ፈተና ደግሞ እንዴት ይከብዳል በስመአብ እግዚአብሔር ይርዳችሁ የብዙዎቻችን ፈተና ነው አይዞን 💔

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 ปีที่แล้ว

    በስመአም.ወወልድ.ወመንፈስቅዱስ.አሐዱ.አሑ
    ዱ.አምክ.አሜን.በጣም.ደሥ.የሚሌ.ነበርሥደተኞች.በርቱ.እግዚያብሔር.ይጠቧቃችሑ.ቃለሕይወት.ያሠሚልን.በድሜ.በፀጋ.ኑሩልን.መምኸራችን

  • @hsznjd4044
    @hsznjd4044 ปีที่แล้ว

    በእውነት ዛሬ እንጂ በጣም ነው የሰቅት
    ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይመስግን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛላችሁ በቤቱ ያፅናልን፫

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 ปีที่แล้ว

    መ ምኽራችን እናመሰግናለን ስሰላናገርኩኽ በጣም ደሰ ብሎኛል የአገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር አምላክ ይባርከዉ

  • @fjfdur8652
    @fjfdur8652 ปีที่แล้ว +2

    ስለ እዉነት ፈጣር ይጠብቅህ መምህርየ

  • @fjfdur8652
    @fjfdur8652 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን

  • @temzghi
    @temzghi ปีที่แล้ว +1

    እመብርን አትለየኝም አምናት አለሑ ቀኑ ስለ አልደረሰም የሐዘኝም አውሬ አንድ ቀን እንደ ሚያሸንፎ ርግጠኛ ነኝ በእንየ ሐይሊ ሳይሆን በሐይሊ አምላኬ ቅዱሳን አምላኬ ሰማእታት አምላኬ ሐዋርያት አምላኬ አማልክት እታመናለሑ

  • @ኤፍታህአፀደማርያም
    @ኤፍታህአፀደማርያም ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያስማልና መምህራችን

  • @selamyemaryam5827
    @selamyemaryam5827 ปีที่แล้ว +1

    መጀመሪያላይ የደወለችው እህት የኔ ታሪክ ነው ያወራችው መምህር ባተ ትምህርት ተቀይሬ ንሰሃ ስገባ ሄወቴ ድብልቅልቁ ወጣ የአራት አመት ትዳሬም ተበተነ እግዚአብሄር ይመስገን አሁን ተፅናንቸለሁ ከኔ የራቀው ሁሉ የኔ አልነበረም ማለት ነው ብየ ተቀበልኩኝ

  • @abebemulatu5962
    @abebemulatu5962 ปีที่แล้ว

    በእዉነት ታሬክሽ እያስለቀሰኝ ጽናትሽ እያስደሰተኝ ሰማሁት መጨረሻሽን ስሰማ ከደስታየ የተነሳ እንባየን ጨቆጣጠር አቃተኝ. አየሽዉ የአምላክሽን ስራ ተመስገን

  • @hsgfshwhsbsvsfv9988
    @hsgfshwhsbsvsfv9988 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እውነት ነው እህታችን እኔም ኤንዳንቺነኚ

  • @ዉበትናሸለቤቴለኑሮዬፉናድ

    Egzabhere yemasgen.buzu neger temeranbtal memehrachin kale hiwoten yasemalen amen amen amen

  • @bbbbbbbaaaaaaa3620
    @bbbbbbbaaaaaaa3620 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልኝ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @ኤፍታሕወለተኪዳን
    @ኤፍታሕወለተኪዳን ปีที่แล้ว +2

    መንፈሳዊ ዝለት አጋጥሞኛል ለፀሎት ልቆም ስል የሌለ ድካም እና ህመም ይጫነኛል ስግደትም አቁሚያለሁ ስሰግድ ወገቤን እየያዘኝ 😭💔 በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን ብላችሁ

  • @KindahaftiTesfay
    @KindahaftiTesfay ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሠማልን መምሕር ብዙ እየተማርን ነው

  • @askala3516
    @askala3516 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen ⛪

  • @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ
    @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን መምህር ⛪️⛪️⛪️

  • @TinaEtiopia
    @TinaEtiopia 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን

  • @ruhamaethiopian6219
    @ruhamaethiopian6219 ปีที่แล้ว +3

    መታደላችን የኦረቶዶክስ ልጆች

  • @abaynshabaynsh4222
    @abaynshabaynsh4222 ปีที่แล้ว +2

    መምሕር በጣም እናመሰግናለን በእዉነት ብዙ ተምረንበታል ዛሬ ምሽቱን ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልክ እግዚአብሔር አምላክ

    • @jumanajumana4123
      @jumanajumana4123 ปีที่แล้ว

      መምሕር፣በጣም፣እናመሰግናለን፣እግዚአብሔር፣አምሰግናለሁአንድቀን፣አገኝሀለሁ

  • @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
    @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን❤ ፀጋውን ያብዛልህ ❤

  • @sabla5202
    @sabla5202 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋወን ያብዛልን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @የተዋህዶልጅነኝየጥንትየጠ

    በእውነት መምህር በርታልን እድሜና ጤና ይስጥህ የኔም ጥያቄ ነበር በዚህ ውይይት ውስጥ ተመልሶልኛል እግዚአሔር ይመስገን ጥሩ ሐሳብ ወሳኝ ጥያቄ ነው ያነሱት እኔኳን ስልክ እደውላለሁ እላለሁ ጥያቄዬና መልሱ እዚሁ አንተው ጋር ምዕመኑ በሚያቀርበው ስለሚመለስልኝ ደስስ ብሎኛል በጣም ደስስ ይላል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እኖድሐለን ኑርልን የአገልግሎት ዘመንህን ያስረዝምልን

  • @embeteendale5497
    @embeteendale5497 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen 🙏🙏🙏Kala hiywat yesemaln amen ❤

  • @genetalene3333
    @genetalene3333 ปีที่แล้ว

    Egziabhir edmie Ena Tena yisth selam ederu amen amen amen 🙏

  • @سارةمحمد-ج1ن
    @سارةمحمد-ج1ن ปีที่แล้ว

    ሠላምለናተይሁን የእግዚአብሄር ቤተሠቦች እዴትናችሁ መምህርተሥፋዬአበራ እዴትነህ መምህር 12 አመቷህጻን የደቡቡልጂ በሆነቁሥልየታመመችልጂ እባካችሁበጸሎትእናሥባት። መምህርእባክህ በጸሎትእድናሥባት ለምእመናን ንገራቸው። እህታችንን እናሥባት በጸሎት አመሠግናለሁ

  • @w.g.b.7123
    @w.g.b.7123 ปีที่แล้ว

    መምህር ብዙ ጊዜ ተከታትዬህ ባልመለከትምብዙ እንቅልፍም ባይኖረኝምሁሌ ገጠመኝን እስማለው እኔ እዴት እደምደውልና ምክርህን ለመስማት አስባለሁ

  • @sinagebremessihe5825
    @sinagebremessihe5825 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወትናዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ቢነኝየወንድሞቸቀለጤ
    @ቢነኝየወንድሞቸቀለጤ 11 หลายเดือนก่อน

    በእውነቱ መምህራችን ቃለ ህወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን እግዚአብሔር ከቤተሰቦችህ ጋር ይጠብቅልን በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር❤❤❤❤❤

  • @Wish-iq4md
    @Wish-iq4md ปีที่แล้ว

    መምህር ስለድንጋይ መወርወር ህልም ትርጎሜ ስሰማ ደነገጥኩኝ
    እኔ ያየሁት ምሽት ነበር እና እየሄድኩኝ እያለ ቀና ብዬ ሳይ አነተ የራስህ ሱቅ ውስጥ ነጭ ጋቢ ለብሰህ ቁጭ ብለሃል ከዛ እኔ አልፌ ሄድኩኝ አንተን ለማነጋገር አሰብኩኝ እና ግን ፈራሁኝ ከጎኔ ሳይ የሆነ በጣም አጭር ሰው አየሁኝ ከዛ ይሄንን ሰው አንተን እንዲያነጋገርልኝ ላኩት እና አንተ በር ላይ ሲደርስ ሂድ ከዚህ ብለህ ትልቅ ድንጋይ ወርውረህ አባረርከው እና በርህን ቶሎ ብለህ ዘጋህ ድንጋዩን ስትወረውር እኔ ደንግጬ እና ፈርቼ ሮጬ ሰው ቤት ገባሁ ያ አጭሩ ሰው ግን የት እንደሄደ አላቅም እኔም ከህልሜ እንደደነገጥኩ ነቃሁ እና በጣም ፈሪሁ እግዚአብሔር ተቀይሞኝ ይሆን ብዬ
    እባክህ ፍታልኝ

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴየሚጠቅ

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር

  • @temzghi
    @temzghi ปีที่แล้ว

    እንየ ኤረትራዊ ነው ሚስቴ ኢትዮጵያዊት ናት በስርአተ አክሊል ተጋብተን ቤተክርስትያን ሁለት ልጆጅ አፍረተን በባእድ ሃገር ሆነን ቃልኪዳናችን አልወረደም አንድ ሃገር አንድ ከተማ እየኖረን የየራሳችን ቤት ክራይ ተላያይቸን እየኖረን ነው ያለን

  • @Gebriel19
    @Gebriel19 ปีที่แล้ว

    መምህር በጣም እየተማርን ነው። መርጠህ ነህ ይምታነሳው ለሚሉት ብዙ ኣትቸገር የወሬ ሰዎች ስለሆኑ ናቸው። ወሬኞች ሰዎች ደሞ ምንም ብታርግ ማውራት ኣያቆሙም ። ስለ ትምህርህ እንጂ ስለእነሱ ኣትገደስ።

  • @gaaddiseeethiopia9515
    @gaaddiseeethiopia9515 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amenn

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ ปีที่แล้ว

    የዛሬው ትምህርት በጣም ደስ ይላል የኔ ጥያቄ የነበረ ነው የተመለሰልኝ አምላኬ በፀሎት እንድንበረታ እርዳን

  • @haymi143
    @haymi143 ปีที่แล้ว +1

    መምህሬ ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህወት ያሰማልን መምህር

  • @WowWow-ho7wk
    @WowWow-ho7wk ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርት እድሜና ጤና ከነመላ ቤተሰብህ