Amen amen amen wey Gud enem sew likolign ahun sitabrariw gebagn ehe motivation yemibalew neger sew subae bigeba yigeletiletal / enesu armimo power of subcounsiose your mind yemilew book exactly like osho menfes new simun tekeyro thanks so much you opne my eyes .,, egzbher yitebken
Awon memir bizuochi bemabati tamari beti yewaladu alw agati dafi ede edeti iske mibali yedarase lijita qana bila sewhin matayi gin beti waladechi ye kebeti sabati tamarn damo bazanya gize ede hahun adelem gaxi waxinati
መምህር ተስፋዬ መጀመሪያ ይቅርታ አድርግልኝ ቪዶዎችህን ገና ሳይ እርሱን አንብቤ ተቃዉሜሀለሁ እና ዬቱብ በገባሁ ቁጥር ብቅ ይላል ቪዶህ ሲሰለቸኝ ከፈትኩና ወደ መሀል እልፍ እያረኩ ሰማሁህ መፈሱ ነበር እማናግረኝ አልክ እሰይ ከዛስ ብዬ አሾፍኩና እልፍ አረኩት ጨሌዉን ጣልን አዳል ሞቴ ጠቋር እያልክ ስዘረዝር ክዉ አልኩኝ እዴ እናቴ አልኩኝ እደገና ከቁጥር 1 ጀምሬ ሁሉንም አዳምጥ ጀመርኩ ያኔ ገና 75 ላይ ነበርህ እስካሁን ስንት አመቴ እከታተልሀለሁ በየገጠመኙ የቤተሰቤ የኔ ድገት መሠደዴ እቤታችን ሁሉም የባእድ አምልኮ ይደረጋል ጠቋይዎቹ የራሳቸዉ ጉሩቦች ይመጣሉ በራሣቸዉ መገድ ይደገሳል ድቢ እየተመታ ይዘላሉ በማግስቱ ድምፃቸዉ ይዘጋል እናቴም ጭምር እሷም ዛር ስላለባት እሳት ፉሙን ይበላሉ ካፋቸዉ ደም በስኒላይ ይተፉና መልሰዉ ይጠጡታል ሠደል እየጨሰ እፀጉራቸዉ ላይ ይሰካሉ ትኩስ ቡና ይቅማሉ እኛ እናያለን አይፈጃቸዉም ወይ እንላለን እሚገርመዉ ሲዘሉ (ሲያስጮሀቸዉ ) ያየሁትን እሚገርመዉ በየ ሙዚቃ ላይ ሲጨፍሩ አይቼ ገረመኝ እና የሞቱትን 3 እህቶቼን አሰብኩ ሁሉም ልክፍት ነዉ የገደላቸዉ አዷን አስታሚማታለሁ በፀሀይ እባብ በእግሯ ላይ ሄደ ከዛ ወዲህ ታመመች ያልመጣ ጠቋይ ያልመጣላት መዳኒት በህክምናዉም ጥቁር አበሳ ኖራ ሞተች አዷ ድገት አሮጣት አቀዠቀዣት ቁጭ በይ እያሉ ቢሉም አልሠማችም በዛዉ ወደቀች እናቴም አደዬ እግዚአብሔር ሆይ የጨቅ አማላጀቷ ትላለች በዛዉ ጠቋይ ቤት ሄደች እሚሠጣትን ሰቷት ስትመጣ ቤት ሳደርስ ሞተች ታናሼም ሰዉነቷ ድገት ንፍትፍት ብላ መተፈስ አቅቷት በዛዉ ሞተች
የቀሩትን ብነግርህ መሞት ምን አለበት አዱ እልም ያለ ሌባ የቤተሰብ ሁሉ መስረቅ
ብቻ መምህር በአንድ ከተማ 3 ወንድሞቼ አንድ እስር ቤት ናቸዉ በተለያየ ኬዝ ታሠሩ የቀሩት ሠካራም እናት አባት ላይ ዱላ እሚሠነዝሩ በፊት የሞቱት ብቻ ነበር አሁን እናቴ አቁማለች ሁሉንም ነገር ጭራሽ ወንድሞቼ እደነገርኩህ ተቀየሩ በፊት ስትቆጣቸዉ አገታቸዉን ሰብረዉ እደሴት አልቅሰዉ ዝም ነበር እሚሉት አሁን ለዱላ በቁ ጭራሽ እነሱ እዛ ባደረሱት ነገር እዚህ ቤተሰብ ያላቸዉ እኔን እያሥፈለጉኝ እደሆነ እድጠነቀቅ ነገሩኝ ምን ላድርግ ሀገሬ ገብቼ ሁሉንም አልጋፈጥ ብር ያሥፈልገኛል 10 አመቴ 1 ብር የለኝም እኳን ቤት ቦታ ቀርቶ እኔ አሁን ደስተኛ ነኝ እዉነቴን ነዉ ሀገር ገብቼም የቤት ሰራተኛ ልምዱ አለኝ አረብ ሀገር ስለሆንኩ በሱ ልስራ ሄጄ እኔ ጎዳና ብኖር ምንም አይመሥለኝም ለምን የዘላለም ሂወቴን አምላኬን ስላወቅሁኝ ቤተሠቤ እሚደረገዉን እኔም አድጌ ልክ እደ እናቴ አደርጋለሁ ባህል በሀይማኖትም እሚፈቀድ ይመሥለኝ ነበር እና እዚህ መጥቼ ሻማ ሳበራ ሰደልም እለኩስ ነበር ለምን እዳደግሁበት ነዉ አተን ሌሎችን ገጠመኝማ ተወዉ ደስ ብሎኝ እምሰማዉ
እህት ወንድሞቼ እህተ ማርያም ቤተሠቤን በፆሎታችሁ አስቡን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን በእግዚአብሔር ጥበቃ በእመቤቴ አማላጅነት በቅዱሳን ተራዳኝነት እዚህ አድርሶናል እና ይክበር ይመስገን መምህርዬ ያ ሁሉ እየሆነ ህልም አይ ነበር ለእናቴ እነግራታለሁ በምታቀዉ መገድ ትፈታልኛለች በበለጠ በአተ ፍችዉን ስሰማ ለካ እግዚአብሔር ይፈልገኛል ብዬ ደነገጥሁ አተን ላገኝህ ሰሞን መኖር አስጠልቶኝ መሞት ቢላ አነሳና ሆድሽን በይዉ ትሞቻለሽ ጣርም የለብሽ ፎቅ ዉጭና ዉደቂ በቃ እማያሣሥበኝ የለም ነበር በዛዉ በአተ ተፅናናሁኝ ስላበዛሁ በጣም ይቅርታ ⛪
እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ
🙏❤🙏
Amenamenamen 🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤️❤️
😢😢
በቃ አሁን የልዑል እግዚአብሔር ልጅ ነሽ ተስፋሽም ሆነ ህይወትሽ አምላክሽ ነውና ይህንንም ማወቅ መታደል ነው። እግዚአብሔር ይመስገን አሜን(፫)
የኔ እህት አይዞሽ
የቴሌግራም ስምሽን ንገሪኝና ( ፃፊውና ) ልደውልልሽ
0927 58 0758 በዚህ ቁጥር እደውልልሻለሁ
ወይኔ መምህር እኔ በገዛ ገዜቤ በጣም ብዙ ሰው አጥቻለሁ አበድሪን ይሉኛል ስሰጣቸው አይመልሱልኝም ባልሆነ ምክንያት ይጣሉኝ እና ብሩን ሳይሰጡኝ ይርቃሉ ደሞ የለኝም አላበድርም ስላቸው በጣም ይሰድቡኝ እና ይርቃሉ በጣም ነው የተቸገርኩት ቤተሰብም ጓደኛም ብቻ እሩቅም እቅርብም ያሉት በራሴው ገዘብ ብዙ ጠላት አፍርቻለሁ እባካቹሁ በፀሎታቹህ አስቡኝ ወለተ ማርያም
መምህር ተስፋዬ እግዚያብሄር ይጠብቅ ከነመላው ቤተሰብህ እማምላክ ከወሩ ከአመቱ አትለየን በአንተ ተውጫለሁ ለድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይድረሰው እግዚያብሄርን አውቄዋለው አጋንትን ቀጥቅጨዋለው ከስላሴ ጋር ከሰጠኝ ጠባቂ አላእክት ጋር ከመጽዬን ከመላእክት ፃድቃን ሰማህታት ጋር አግዘውኝ ረድተውኝ ጠብቀውኝ ፈውሰውኝ ለኔ ብቻ ሳይሆን ለመላው ቤተሰቤ በተለይ ለእናት አባቴ እና ለልጆቼ ለባለቤቴ ለዛሬ ቀን በቅቻለው ክብር ለመዳኒያለም ለኔ የተደረገው እውነት እንደቪዲዩ ቢታይ ለማየት ይከብዳል ሰው ለካ ዝምብሎ ይኖራል ራሱ ላይ ያለው ነገር ምንም ስለማይታይ የሚታየውን ብቻ ስለምናይ በመንፈሳዊ አይን ካላየን በአለም አይን ምንም አይታይም ለኔ የረዳ የሰማዩ ጌታ የምድሩ ባለቤት ክብር ምስጋና ይግባው አመስግኜ ቃላት ሲያጥረኝ በፈጠረው የሰው ልጆች ሁሉ አንደበት ሁነኝና ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እያልኩ አመሰግናለሁ ከአዳምና ከሄዋን ጀምሮ ለፈጠራቸው ፍጥረራት ሁሉ አመሰግነዋልሁ ስፀልይም የመምህር ተስፋዬ አምላክ የመምህር ዘበነ፣ የመላከ መንክራት፣ የመራጽድቅ ፣የመምህር ሄኖክ፣ የቀሲስ ሄኖክ የሌሎች አባቶች እናቶች እፃናት ወጣቶች ጉልማሶች ገዳማዊያን ካህናት፣ጻጻሳት ዲያቆናት፣ መዘምራን የሌሉች የእዝበ ክርሲቲያኑ ፀሎትና ልምና የኔም የሁን እላለሁ የናትም አምላክ አላሳፈረኝም ረዳኝ እኔን የረዳ የድንግል ማርያም ልጅ ሁላችሁንም ይርዳ ብዙ ነገር አለኝ ግን ጽፌ አልጨርሰውም የይወቴ መምህር ብርሃኔ ፈጣሪዬን አመስግኑለኝ እንኳን ለድንግል ማርያም ወራዊ በዓል አደረሰን አደረሳቹ ዛሬ በህልሜ ደስ አለኝ መምህር ተስፋዬን በህልሜ የእህቴ ባለቤት ምንድንው የምተሰሚው የመምህር ግርማ ሲገርመኝ ደግሞ መመህር ተስፋዬን ታዳምጫለኝ አውንስ አበዛሽው ብሶብሻለ ሲለኝ በቀን ሁለት እና ከዚያ በላይ አየዋለው ገጠበኙን ስለው ጥሎኝ ይሄዳን ከዚያን ባነንኩ ለራሴ ጥሩ ነው ብያለው በምህር ተስፋዬ የእግዚያብሄር ደቀመዝሙር ስለሆነ ደስ አለኝ ለምን አስተማሪዬ ስለሆነ አካሄዴን እየመራ ስለሆነ እሱ የፈጣሪ ምርጥ እቃ ነው ብሎ ስለማስብ ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ ተመስገን ተመስገን ተመስገን
ብሓቂ አብ አሕዋትናን አሓትናን ሓዲሩ ዘምሃረናን ዝመከረና ዝገሠፀናን ቅዱስ እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይብፀሓዮ ንኩልኩም አሕዋትምን አሓትናን ቃለ ህይወት የስመዐልና መምህረና ቃል ህይውት ያስማዕልና በጣዕም አና ናመስጋና ተስፋ መንግስተ ሰመያትን የዋርሰልና ብዕድመና ብጥዒና ይሓልወልና ካብዚ ንላዕሊ ጥበቡን ምስጢሩን ትዕግስቱን ይሃብኩም አብ ቤቱ የንብረልና አሜን🤲🏻🤲🏻
Amen haftey natey
Amen amen amen
Amen
እንዃን ለእመቤታችን ለቅድስተ ቅዱሳን ምሊኢተ ክብር ምሊኢተ ውዳሴ አቁራሪተ መአት ሰአሊተ ምህረት እማአምላክ ወላዲተ አምላክ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን በእውነት እህቶቻችን ከልብ እናመሰግናለን ከእናንተ ብዙ ተምረናል ቸር እደሩ ምእመናን በርቱ👏
Amennn Amenn amennnnn Ehitachn enkuan Abro adrsn 🙏❤️
አሜን፫ የኔ እህት
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
Amen Amen Amen Amen 🌹💒💒💒🌹🤲🤲🤲
Amen Amen Amen enkuwan abro aderesen
በጣም ደስ እሚል ውይይት ነበር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር ፈጣሪ ወይ አባቶቻችን ጠብቀልን
አምላካችን ሆይ ተዋህዶ እምነታችን
ኢትዮጵያ ሀገራችን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አሜን 🙏🙏🙏💚❤💛
መምህር ቆቁቻ ስትል ትዝ አለኝ የሚገርመው ነበረብኝ ግን ስደት ላይ ውሀውን ፀበል አድርግልኝ ብዬ በመፀበል ቅዱስ ሚካኤል ፈውሶኛል እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሪፍ ትምህርት ነበር እናመሰግናለን
Egzibher yimsegn memihir bewunet Betammm astemari desss yemil wuyeyet new Egzibher yimsegn 💚💛❤🙏መዝሙረ ዳዊት 129፡(130)።
የመዓርግ፡መዝሙር።
1፤አቤቱ፥አንተን፡ከጥልቅ፡ጠራኹኽ።
2፤አቤቱ፥ድምፄን፡ስማ፤ዦሮኽ፡የልመናዬን፡ቃል፡የሚያደምጥ፡ይኹን።
3፤አቤቱ፥ኀጢአትንስ፡ብትጠባበቅ፥አቤቱ፥ማን፡ይቆማል፧
4፤ይቅርታ፡ከአንተ፡ዘንድ፡ነውና።
5፤አቤቱ፥ስለ፡ስምኽ፡ተስፋ፡አደረግኹኽ፤ነፍሴ፡በሕግኽ፡ታገሠች።
6፤ከማለዳው፡ሰዓት፡ዠምሮ፡እስከ፡ሌሊት፡ነፍሴ፡በእግዚአብሔር፡ታመነች።
7፤ከእግዚአብሔር፡ዘንድ፡ምሕረት፥በርሱም፡ዘንድ፡ብዙ፡ማዳን፡ነውና፥እስራኤል፡በእግዚአብሔር፡
ይታመን።
8፤ርሱም፡እስራኤልን፡ከኀጢአቱ፡ዅሉ፡ያድነዋል።
እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ወራሐዊ በአል አደረሳችሁ እመብርሃን ሀገራችንን ትጠብቅልን
በእውነቱ.መምሕር.ሰላገኘሁክ.በጣምምነው.ደሰሰሰሰሰ.ያለኝ.እር.ከነቤተሠቦችህ.እድሜናጤና.ያድላችሁ.እ.ር.ይመሰገን.ይቺን.ቀን.ቀድሶ.ለሠጠን.ሰለመዝሙሩ.ቃለህይወት.የሠማህ.በተጨማሪትቱ.ሁሉምየተሠበረንልብ.የሚጠግኑ.ናቸው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር አምላክ አባቶቻችን በጥበቡ ይጠብቃቸው ። ለእኛ በረከት ናቸው እና ።
መሀምህር በውነት እነመሰግነለን እህቶቻችንም ቃለሄወት ያሠማልን በውነት በጣም አስተማሪ ውይይት ነው የግዚአብሄር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን
የዛሬው ላይቭ እጅግ በጣም አስተማሪ ነው መምሕር ያገልግሎት ዘመንሕ ይባረክ ተስፋ ስላሴን እግዚያብሔር ይጠብቅልን
የሀገራችን. መልካም የሚያስተምሩ እና. የሚታገሉ. አባቶች እግዚአብሔር ይጠብቅልን. መምህራችን. ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤🎉🎉🎉ዝማሬ መላክት ያሰማልን ❤❤❤🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋዉ ያብዛልን በእዉነት አሜን አሜን አሜን 👏👏👏❤
አባታችንን አቡነ ኤርሚያስን
እመቤቴ ጠብቂልን 🦜🦜🦜
ቃለ ሂይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ሥለ ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ አቡነ ዘርአ ብሩክ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሥሙኦን ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ አባ እጦንሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ ቅዱሥ ዪሤፍ ሥለ አቡነ መልከ ፀዲቅ ሥለ አባ አባ ፂወን ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ ቅዱሥ ማርቆሥ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪ ሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ርብቃ ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ወለተ ራጉኤል ሥለ እፀበት ማርያም ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ካህናት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ህፃናት ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜው ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen
Amen amen amen
ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን እውነት ደስ የሚል ውይይይት ነበር እህቶቻችን እናመስግናለን
በእዉነት ቃለ ህይዉት ቃለ በርከት ያስማልን መምህሬ አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen zemre me🤲🤲lektn yasemalen memihir 🙏🙏🙏🙏🙏
እውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ደስስስ የምል ውይይት ነው
እና አረብ ሃገር ሆነን ሱባኤ እንዴት እንደምንይዝ ያስተማሩን መምህር ልኩ ላኩልኝ ውዶቼ👏
እኳንም ለመቤታችን ለቅድስት ድግል ማርያም በሠላም አደረሣችሁ አደረሠን መምህራችን እምን አመሻችሁ እኳንም በሠላም መጣህ የኛ እቁ አስተማሪያችን መምህራችን እድናቅ የረዳን አምላከ ቅዱሣን ልኡል እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን
መምህር ተስፉያ እግዝአብሔር ከነ ቤተሰቦችህን ረጅም ዕድሜና ፀጋ ጤና ይስጥሀ አሜን አሜን አሜን
እምትለቃቸው ገጠመኞች አዳምጣለው ብዙ ተምሬበታለሁ እንወያይ መቸመቼ ነው ሁሉ ግዜ ነው ወይስ መቼ እንደሆነ ብትገልፅልኝ በትህትና እጠይቃለሁ መመምህር አመሰግናለሁ
Igzehiber yimasgen echin qan qadiso la saxan elellelellelelleeleel
🎤🎤🎤🎤📢📢📢🎤🎤👏👏👏
Zimare malayik yisamalen Ameen qal hiwot yisamalen memirachin igzehiber kanna betasabochew yitebiqot Ameen Ameen Ameen
ላይቨ ሁሌም አስተማሪ ነው ። ዛሬ ደግሞ ልዩ ነው። የህታችን ምክር ንቁ እንድንሆን አድርጎኛል። ማስቲካ በአይነት ነበር እምጠቀመው ፀሎት ስግደት ስጀምር ፍላጎቴ ሁሉ ሙልጭ ብሎ ነው የጠፍው። እድሜ ለቴክኖዎሎጂ ለሚሉ ሰወች በጣም አስተማሪ ነው።
በቸርነቱ ይማረን ❤❤❤
አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን መምህር እመ ብረሃን ይጠብቅህ ከነ ቤተ ሰቦችህ
የነበረን ቆይታ በጣም አሪፈ ነበር እናመሠግናለን መምህራችን የእውነት ገቢ ገቢ ጥያቂ ነበር ያነሣችሁት ደዋዬች በተለይ አሚሪካ ላይ የደወለችዋ በእውነት እሕታች እግዚአብሔር ያክብረሸ አሜን ለኛማ ማሰታወሉን ይሰጠን
🎚እግዚአብሔር ይመስገን👏👏👏ይቺን ቀድሶ ለሰጠን 👏👏 ኧኸ👏👏ከያለንበት ሰብስቦ 👏👏የማታ ጉባዔ የዓውደ ምህረት መክፈቻዎችን አስታወስከኝ👏👏👏ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን🤲ደስታህ ሙሉ ይሁን 🤲አሜን🤲
እግዚአብሔር ይመስገን ካለንበት ሰብስቦ(2) ለዝ ላደረሰን ብእዉነት ዝማሬ መላእክት ያስማልን👏 ደስ የምል ትምርት ተምረናል ከእሆቶቻችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን መምህራችን🙏👏
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን መምህር ለእናንተም እግዚአብሔር እድሜና ጤና የስጥልን
መቼም ቀኑ ቢያልፍም በጣም አስተማሪ ነበር እህታችን እራሳችንን አድናይ ምን እዳሳለፍን እድናዉቅ አድርገሽኛል እናመሰግናለን እኔ ልብሴን መስጠት አልወድም ልጅም ሆኜ አልሰጥም ፈጣሪ ጠብቆኝ ግን እኔ በማላዉቅበት ከተሰጣበት ወስደዉብኛል እና ፈጣሪ ይጠብቀን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
መምሕር ብዙ ነገር እንድናዉቅ ስለረዳን እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይገባዋል ላንተም ለመምሕራችን ተስፋ ስላሴ እድሜና ጤና ይስጥክ ከነቤተሰቦችክ ቃለሕይወትን ያሰማል ፀጋዉን ያብዛልክ
እውነትሺነው
በጣም ትልቅትምህርት ነዉ ቃለህይወትን ያሠማልን
አሜን አሜን አሜ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
መዝሙርም ኤሎሔ ላይ ልቀቅልን መምህራችን በጣም ደስ የሚል ዉይይት ነበር ✝️🕊
ወለተማርያም አሜን🤲 እግዚአብሔር ሁሉንም አባቶቻችን💒 እግዚአብሔር ይጠብቅልን አንተም እመብርሃን ትጠብቅልን እህቶቼ ስለምክራቹ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር እትዮጵያን ሰላም ያድርግልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርየ አንተ እኮ ለኛ ለመንፈሳዊ መንገድ ብርታችን ነህ በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ አባቴ እምወደው ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቅህ እህታችን ከቡዙቻችን ከስደት ያለነው ችግር የምመስለው ግን ያለ መግባባት ነው አንች በርች በሃገር ያለው ባለትዳራችን አንች ራስሽ አልበረታሽም ገና ነሽ እህቴ ገብተሽ ምር ኑረሽን ኑር አገር ያለው ቤተስብ ብሆን ለራሳቸው ጥቅም ነው ለራሳቸው ጥቅም ስሉ እንዳትመጭ ይላሉ ልጅየ ትምጣ የምል የለም
መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ❤️❤️❤️
በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው እናመሰግናለን እህት ወዶሞቼ🙏🙏🙏❤️
መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን
መምህር እማ ፍቅር ትጠብቅህ ኣሜን
ኣባታችን ኣቡነ ኤርምያስ ቸሩ መድሃኔኣለም ይጠብቃቸው 🙏🙏🙏❤️
Amen amen Amen kale Hiwot yasemalene
ይህንን የመሰለ ትምህርት እንድሰማ ለፈቀድክልኝ አምላክ ክበር ተመስገን
መምህር እኔ እድሜዬን የፈጀሁት ፀበል በመጠመቅና ገዳም ለገዳም በመንከራተት እና በኔ ህመም ሰው ሁሉ ተማሮአል መቼ ነው ህይወትሽ የሚስተካከለው እያሉ 17 አመት ሙሉ ይታደሳል ግን መተቱ እጅግ በጣም ከባድ ነው ግን በእግዚአብሔር ሀይል አሁንም ቆሜ እሄዳለሁ ብዙ ነገር አግኝቻለሁ መናገር የማልችለው ግን የተወሰነ ነገር አንተን ማማከር ፈልጌ ነበር መምህር እንዴት ነው የማገኝህ
Egzaber masegan sela hulame nagere enamesagenaleni mamerachen turu temertey new lebona yesxane 💒💒💒💒🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻💒💯💯💯
እግዚአብሄር አምላክ ክፍ መንፈስን ያሶግድልን ለሁላችንም ማስተዋልን ማገናፀብን ይስጠን የተዋህዶ ልጆች ለመምህራችንም ፀጋውን ያብዛልህ እኛም ሰምተን ከበፊት ማንነታችን ይለውጠን
Amen amen amen wey Gud enem sew likolign ahun sitabrariw gebagn ehe motivation yemibalew neger sew subae bigeba yigeletiletal / enesu armimo power of subcounsiose your mind yemilew book exactly like osho menfes new simun tekeyro thanks so much you opne my eyes .,, egzbher yitebken
Amen 🙏amen 🙏amen Kala hiywat yesemaln Amen
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እናታችንቅድስት ድንግል ማሪያም ጥላ ከለላ ትሁናቸው ክፋአቸውን አያሰማን እግዚአብሔር ያስባቸው
መምህር እኔም የማማክርህ ነበረኝ ብዙ የተቸገርኩበት ነገር ስላለ የሆነ ነገር ብትለኝ
ደስ ይለኛን
መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ብዙ ተምረን ተለውጠናል መምህራችን በርታልን የኛ እንቁ
መምህር በጣም እናመሰግናለን።ቃለህይወት ያሰማልን።
እግዚኦ. ማርን. ክርስቶስ. ፫ መምህር. ይዘገንናል.
እህቴችን እውነት በጣም ደስ ይሚል ንግግር ነው
Amen Amen Amen 😍😍😍
Motivational Speakers የሚያወሩት እግዚአብሔርን ወደጎን የሚተው የክህደት መንገድ ነው። በራሴ የእምነት ኃይል እና የፍላጎት ብርታት የፈለግኩትን ሁሉ አሳካለሁ የሚል የስጋ ፍላጎትን ብቻ የሚሰብክ እና በደካማ ጎን ተጠቅመው መናፍስት የሚዋረሱበት አካሄድ ነው።
መምህሬ ባንተ እውነተኛ ፈጣሪዬን አወኩ ሰላምህ ይብዛ።
ውድ የመምህር ተስፋዬ ተከታታዮች እህት ወንድሞቼ ከገጠመኙ እና ከላይቭ ፕሮግራሙ ጎን ለጎን የነብስ ማዕድ ትምህርቱን እንድታዳምጡ እጋብዛቹሀለው 🥰 ምንም ሰነፍ እና ደካማ የሰማነውን ማንተገብር ብንሆንም እንኳን አሁን የመጣው የክዕደት እና የማመንታት አውሎ ንፋስ በበዛበት ጊዜ የእምነት ስንቅ የልብ ፅናት ይሆነናል እና እየገባቹ ተከታተሉ በአባቶቻችን ተጋድሎ በእናቶቻችን ፅናት እጅጉን ተዋህዶን ከመውደድ አልፈን እናፈቅራታለን እኔ ደካማ ሀጢያት ያጎበጠኝ እህታቹን የሰማሁትን ወደ ተግባር እንድቀይር ልዑል እግዚአብሔር ይረዳኝ ዘንድ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ❤️🥺 ጆሮ አይሞላም እና እምነታቹን የሚያፀና ማንኛውም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትምህርት አዳምጡ ለሆነ ቀን ጋሻና ጦር ይሆነናልና ጠላታችን በምንሰማው ትምህርት ደንብሮ ከእኛ ይርቅ ዘንድ የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳን ❤️🙏🙏🙏
መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን በጣም ጥሩ ትምህርት ተምረናል 🙏🙏🙏እህታችን ጥሩምክርነው የሰጠችን እና እኔ አነቃቂንግግ ሮችን አድማጣለሁ ግን ያሉትን በሙሉ አልቀበልም ለይቸነው ብዙነገሮችን እንዳቅ አድርገውኛን እራሴን እንዳይ ከስወችምንምመጠበቅ .... (መጀመሪያ ከምመህር ስለተማርኩ ሜድሸት ምናም አላደርግምእና ምንትሉኝ አላችሁ
ፅናቱን ትዕግስቱን ይስጥህ ቃለ ህይወት ያሰማህ!ተባረክ🙏❤️ መቼም ሴቶች ብቻ ናቸው አጋንንት ሴቶችን ለምንድነው የሚገዛቸው በፅኑ ይበረታባቸዋል??መቼም ይማራቸው ዕህቶቻችን በርቱ አይዟችሁ🧐👏🌹🌹🌹💐
አወ እውነት ነው እኔ አዳዴ ይገርመኛል ወደ እግዚአብሔር ቤት ፈጥነን የምንመጣው ሴቶች ነን ደግሞ ወደ ሀጢአት የምንፈጥነው የምንገኘው ሴቶች ነን እኔ አላውቅም በሁሉም በብዛት የእኛ የሴቶች ድምፅ ነው የሚበዛው እና ወድሞቻችን ደግሞ ዝምታ ትግስት ያበዛሉ እኛ እህቶች ግን ጭራሽ ትግስትም የለንም በሁሉም የፈጠንን ነን ብቻ ሁሉም ማለት አደለም አዳዶቻችን ነን😕😕
@@ወለተኪዳንየድግልማሪያምል እውነት ትናገሪያለሽ💐እኔ እስከ ዛሬ የገጠሙ ዕንደዛ ናቸው ባይገርምሽ አምልኮተ እግዚአብሔር አለን የሚሉ መንፈሳዊ አካሄድ አለን የሚሉና መናፍስትና አካሄዳቸው ላይ ነቅተናል የሚሉት ላይ እራሱ ሰልጣን አግኝቶ ሳየው ይገርመኛል!! አንቺ ግን አስተዋይ ትመስይኛለሽ በርቺ እህቴ💐🌹
Amen Amen Amen🤲🤲🤲 egzabher yimasgen zimare melkit yasemalin memirhachin 🙏🙏🙏🙏🙏selam la Ethiopian 🇪🇹🇪🇷selam la tewahedo 💚💛❤️😍😍😍😍
መምህር ፀጋውን ያብዛል
ለዓመታዊ መታሰብያ ክብረ በዓል እናታችን ቅድሰት ድንግል ማርያም እንኳን አደረሳችሁ ምእመናን በእውነት በጣም ደሰ የሚል ቆይታ ነበር መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ
Kkoookkoooooookkoijj
Oooo
Kjk
አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን
Wahine good ba hunet bizu neger temarenal igzehiber yimasgen ⛪🤲🤲🤲💞❣❣
መምህር እንደምን አመሸህ ሰላምህ ይብዛ
አሜን አሜን
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለእመቤታችን ወረሃዊ መታሰቢያ ቀን አደረሳችሁ አደረሰን
Egizaber mazegen kalewote yasemaln mamihir
መምህር እኛም አገረ መስኪድ ነው የሚባለው
Amen amen amen
በእዉነት ድንቅ ነዉ እግዚአብሔር ይስጥልን ለሁላችሁም ብዙ ትምህርት አግኝተንበታል
እርሱ ብርድ አለ መምህር ሀያሏ አሜሪካ እየሰጠመች ነው አሉ ዕንግዲ መቅሰፍታቸውን ዕዛው ይያዝልን ዕነዚ መአተኞች ጌታ ለነሱ መልስ ለመስጠት አልዘገየም!!ሀያሏ ሀገር ባለ ሀሎይ😄😁😆🤣
መምህር ይች ልጅ ያነሳችሁ ሃሳብ በጣም ጠቃሚ ነዉ ተመልሳ መጥታ ማወያየት አለብህ
እወንት ነው በውጭ ይሉት ሁሉንም አይካተቱም አንዳንድ መሀብርብለው ይሚጡት ፅዋን ሰይሆ እሪቸው የሚዘናቱ እና እግዚአብሔር ወደልባናቸው የመልሰቸው
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን በዚህ አጋጣሚ እንድታብራራልኝ ፈልጌ ነበር መፍትሄ ስራይ ተብሎ ቤተክርስቲያን አካባቢ ያለመጽሐፍ ለኔም ቤተሰቦች ፈተና ህኖብን ነበር
Amen Amen Amen egzyabiher ymesgen memihr Enkuwan le Enatachin le qidist dingl maryam werhawi beal aderesachu
ሰላም መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን
Egziabhiar yemesgen memhir edme na tena ystk bizu tetnal tkyrnal
መምህር አይቼ ነበር ከማለት መንገር ይሻላል ቀድሞ መንገር ።
ዛሬ ጠዋት በህልሜ ኢትዩጵያ ውስጥ ግብረሰዶም በሕግ ተፈቀደልን ብለው ሲያከብሩ በየመንገዱ የተለያዩ ቀለም እየቀቡ ሲጨፍሩ ከዛም ለምን ይህ መንግሥት እስከመቼ ነው በህዝቤ የሚጫወተው ብዬ እያለቀስኩ የሆኑ የድሮ ጎረቤት የነበሩ ቆራቢ ሴትዮ ቤት በር ላይ ሆኜ ከአንድ ግብረሰዶም ወጣት ጋር ስጣላ ከዛም ስደባደብ በሕግ ስለተፈቀደ እስርቤት ነው የማስገባሽ እያለኝ ሊያስሩኝ ሲሉ አመለጥኩአቸውና ወደ ገዳም የሚሄድ መኪና ውስጥ ገባሁ ከዛም እናቴን አይቻት በጣም አዝኜ ያቺ ቆራቢ ሴትዮ ጋር ሄጄ እናቴ ናት እኮ ሕይወቴን ያበላሸችው ይህ መንግሥት ደግሞ ሕዝቡን በግብረሰዶም ጨርሰው አሁንስ በጣም በዛ ሄጄ በሱባዔ ጸሎት አልቅሼ አስፈርድበታለሁ ብዬ ስቅቅ ብዬ ሳለቅስ ነበር በህልሜ ። ። ።
ግን እባካችሁ ፈጣሪ በቃ ይበለን ብላችሁ ጸልዩ
ቃለህይወት ያሠማልን መህምር
አዎ እህታችን ያለችው ልክ ነው የtv አቅራቢ ያለችው steve harvey ነው እኔም አይቼዋለሁ ።
እግዚአብሔር እድሚና ጤና ይስጥልን መምር የኛ ንቁ😘😍😍😍😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍
Hello memhir dmet ke shintbet kene gar stweta ayehu mewtat bcha sayhon beegre stlekeskes ayehut mndnow🙏🙏🙏
እረ ላይክ አድርጉ የተመልካች ቁጥር እና like የተደረገው አይመጣጥንም ጥቅሙ እኮ ለራሳችን ነው ያልገባቸው ሰዎች በ ዙርያችን ስላሉ ለብዙ ሰው ይዳረሳል እባካችሁ 👍 ላይክ አለማድረግ ሰው ቤት ሄዶ በልቶ ጠጥቶ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ሳይሉ እንደመውጣት ነው
ወኔ መምህር የምር የኔ ታኒሸ ወድም ለቤተክርስታን ነበር የተሰጠው ግን እቤት ውስጥ እረባሽ ነው ትምህርትቤትም ሄድ ተጣልቶ ነው የሜመጣው አንመታዋለንም በቃ የህታችን ታርኬኒ የኔ ወድም ታሬክ አድነው
ይሄ ታሪኪ የኔ መሰለኝ እቤታችን አለ እስካሁን
መምህራችን፣ስላምነው፣ከኛ፣እርሻላይ፣ገብ፣ተስርቶበት፣አየሁ፣እናውስጡ፣ውሀ፣አለው፣በስጥቅ፣በስንጥቁ፣ውሀው፣ይፈሳል፣ከመሬቱውሀው፣ወንድሜን፣ስጥይቀው፣አላየሁትም፣አለኚ፣ምንድነው
መምህር እኔ የሴቶች ፀጉር ቤት አለኝ ልጆቼን የማሳድገው እሱን እየሰራሁ ነው። ለመተው ጥረት እያደረኩ ነው ያንተን ትምርት ከሰማሁ በኋላ ስራው አስጠላኝ መምህር የምሰራው ሁሉ ሀጢያት ሆነብኝ ምን ላድርግ መምህር
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፫ እመቤቴ ማርያም ሆይ ስምሽ በፍጥረት አንደበት ሁሉ የተመሰገነ ይሁን አሜን 🤲🥰
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
የምገሪም ነው ሁሉም አገር ነው ማህበሪ አያሉ ለእንግዳ ሽሻ ይዘጋጃል የምመጣው ሰው ተቀባብቶ ይመጣል አለባበሱም መናገሪ አይቻል ለምን የሰው ቤት ነው እኔ ቁጭ ብየ ሽሻ ሰያዘጋጁ ተነስቸ ወጣዉ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላቹ የመምህራችን ተማሪዎች እስቲ የመምህር የቢሮ ስክ ቁጥር የምታቁ በዚ ኮሜት ስር ፃፉልኝ ከይቅርታ ጋር የቢሮ ነዉ የምፈልገዉ
Betam des yemil timihurt new beteley tsegiru human yigerimal yetenagerechew
Zmare melaekti yesimialna 🕊🕊🕊🕊
Waw. Old mesmurs. Memhir are you the one playing Krar? Wonderful
Awon memir bizuochi bemabati tamari beti yewaladu alw agati dafi ede edeti iske mibali yedarase lijita qana bila sewhin matayi gin beti waladechi ye kebeti sabati tamarn damo bazanya gize ede hahun adelem gaxi waxinati
መምህር እኮ ለስደተኛ መድሐአኒት ነህ ኦኮ
God bless you and your family forever
Memhrey nab Eritrea 🇪🇷 atlikni dika seb enterekibka bejaka laki tmhrtika bfilashi gerka nhna Eritrea wyani Eko bzuhi alena shiger bejaka laki Eko nab Eritrea
Memhrey btami Ena nekbreka nfetweka amlaki kudusan msaka ykuni zhawey
ሰላም ለናንተ ማታ ሙሉውን አልተከታተልኩኝም ነበር እና እህታችን አይን ስትይ ግን እኔ ጥያቄ አለኝ እግዚአብሔር በፈጠረው ፍጥረቱ ላይ ከሌላ ሰው አይን ወስዶ ለሌላ መስጠት ሐፅያት አይደለም ዎይ መምህር በአይን ተከላ ላይ ያለህን ሐሳብ እንድትነግረን እፈልጋለው 🙏
በጸሎት አንበርታ ቢያሸንፈንም እየወደቅን እየተነሳ እንበርታ
⛪️🙏😭❤️💔
Amen