ጄ/ል አበባውና የአዲስ አበባው ዝግ ስብሰባ፣ የኢሳያስ ሃዘንና የወጣባቸው ሪፖርት፣ የፓርላማ አባላቱ ተማፅኖ፣ የተማረኩ ሴት አልሞ ተኳሾች፣ጋቢ ለጄኔራሎች|EF

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 มิ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 240

  • @user-ge3nx1lw5m
    @user-ge3nx1lw5m 6 วันที่ผ่านมา +72

    እኔ ከአብይ በላይ የሚያናዲዱኝ የሱን ስልጣን ለማራዘመረ ተብሎ አማካሪ ተመካካሪ የተባሉት አሽቃባጮች አላህ ጥርግ ያርጋችሁ

    • @user-rp2du5ib5x
      @user-rp2du5ib5x 6 วันที่ผ่านมา +3

      ቕድ ድድድስድድስስስስስስስቅቅቅቅቅቅድቅድ፣

    • @uthman9979
      @uthman9979 6 วันที่ผ่านมา +1

      ዝምበይ ኣገር ኣፍራሽ ጁንታ። ኣብይ እኮ ነቢይ ነው 😂

    • @HiwotKidanemariam-bu6yn
      @HiwotKidanemariam-bu6yn 6 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂​@@uthman9979

  • @hussensekoduba
    @hussensekoduba 6 วันที่ผ่านมา +20

    የወንጌል ብልፅግና ብቻውን የሚያውቅ የዓለም ሀገራት ከድህነት ሲወጡ ድህነታቸውን በኢትዮጵያ ላይ ያራግፉ የሚል አምላካዊ ቃል ይኖር ይሁን !!

  • @user-wp4vb1xk2v
    @user-wp4vb1xk2v 6 วันที่ผ่านมา +30

    የኬንያ ህዝብና መሪዎቻቸው ጀግኖች ናቸው ።

  • @user-gy9nv5jc7n
    @user-gy9nv5jc7n 6 วันที่ผ่านมา +16

    ድል በግፍ ለሚገዴለዉ ህዝብ😢

  • @QirubXihhun_
    @QirubXihhun_ 6 วันที่ผ่านมา +21

    የናይሮቢ ህዝብ የዳቦ ዋጋ መጨመርን የተቃወሞ ስልፍ የወጣና ያስቀረ ህዝቡንና መንግስትን ማድነቅ ያስፈልጋል፣ በተቃራኒዉ በአ አበባ ስንት ጊዜ የዳቦ ዋጋ ጨመረ ሌላዉ ሌላውስ ግብር መድረሻ ጠፋ፣

  • @T.N.M-zi2bs
    @T.N.M-zi2bs 6 วันที่ผ่านมา +56

    ፋኖ የብልፅግናን አማፅያን ጄኔራሎችን እዳስጨነቃቸው ስብሰባው ያስታውቃል ጀግና ፋኖ💪💪💪💪

    • @Sarah-kg6mb
      @Sarah-kg6mb 6 วันที่ผ่านมา +7

      ትክክል 😂

    • @ababualamu729
      @ababualamu729 6 วันที่ผ่านมา +5

      Exactly

    • @user-lz6hu6vi1x
      @user-lz6hu6vi1x 6 วันที่ผ่านมา +4

      በትክክል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @goiteomgezaei9066
      @goiteomgezaei9066 6 วันที่ผ่านมา +3

      😂😂😂

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 6 วันที่ผ่านมา +1

      ምንም ለብሄሮች አይመለከተንም

  • @muleagidaw6426
    @muleagidaw6426 6 วันที่ผ่านมา +17

    ካሁን በኋላ ድርድር እሚባል ነገር የለም

    • @user-zz9wb6in2h
      @user-zz9wb6in2h 6 วันที่ผ่านมา +1

      አብይዝምይውደም

  • @yohannesabebe3088
    @yohannesabebe3088 6 วันที่ผ่านมา +4

    ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ በአለም ዙሪያ ይሁን❤።

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 6 วันที่ผ่านมา +11

    ፋኖ በትንሽ ምት እንደዚህ ካወራጫቸው ;ትግሉ ሲግም እና ሲፋፋም የት ሊገቡ ነው ??
    የተኛው ;የተዘናጋው እና አያገባኝም ብሎ የተቀመጠውን ወደ ትግል በማስገባት የዘንዶውን ቀን ማሳጠር ያስፈልጋል ።
    ፍትህ እኩልነት እና ሰላም እስኪሰፍን ህዝብ ይዋደቃል ።
    ዘንዶው must go !

    • @uthman9979
      @uthman9979 6 วันที่ผ่านมา

      የወጥ ቤት ኣይጥ ነው ፋኖ።

  • @grab3655
    @grab3655 6 วันที่ผ่านมา +19

    በ ህወቴ እማዝነው ህዝቦች ተከፋፍሐን ለጅቦች መመቸታችን ነው በተሐይ ሰሜኑ አሁን ደሞ ወሎ ክልልን እመሠርታለሁ እያለ ነው ለምን ወለጋ ክልል እዲሆን አያረግም ለማንኛውም ይህን ሠው በላ መንግስት ሠሜኑ አንድ ሁን አስወግድ

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 6 วันที่ผ่านมา +1

      ሰሜን -ማለት ወልቃይትን ነው ጠገዴን ??

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom 6 วันที่ผ่านมา

      @@mesfinabraham6412 Leba Ye Oromia PP Cadre Neh!

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 6 วันที่ผ่านมา

      @@henokGoyitom ወልቃይት ለካ የኦሮሞ ነው 🤞

    • @uthman9979
      @uthman9979 6 วันที่ผ่านมา +1

      ኦሮማራ ብለህ የጨፈጨፍከን ደቡብ መስለንህ ነው? እስስት ጋኔኖች። ሰሜን ትግራይ ነው።

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom 5 วันที่ผ่านมา

      @@uthman9979 Zim Bel Leba! Ye Oromia PP Cadre Neh!

  • @user-ge3nx1lw5m
    @user-ge3nx1lw5m 6 วันที่ผ่านมา +17

    እረ ያረቢ ይሄን ሰውየ ስሩን ንቀልልን ወደት እንዲረስ

    • @user-lz6hu6vi1x
      @user-lz6hu6vi1x 6 วันที่ผ่านมา

      አሚን፡ያረቢ❤❤❤❤

    • @alulajohannes6265
      @alulajohannes6265 6 วันที่ผ่านมา +1

      Serun nekelulen?she amet gezan nelachewal 994 amet yekerewan.wedet new yemeweredew?😂😂😂😂

    • @Tesfaye-vx5zp
      @Tesfaye-vx5zp 6 วันที่ผ่านมา +2

      ነብያችን አብቹ ሺ አመት ንገስ ብላችሁ መርጣችሁ ስታበቁ ረቢ ንቀልልን ምናምን አይሰራም

  • @user-nh5vc3db3j
    @user-nh5vc3db3j 6 วันที่ผ่านมา +9

    My favorite media ❤❤❤

  • @user-iq1wy1fj4r
    @user-iq1wy1fj4r 6 วันที่ผ่านมา +5

    No broker is needed for Amhara freedom ,fano forward

  • @dinsirwaqo
    @dinsirwaqo 6 วันที่ผ่านมา +5

    እውነት ነው አንዴ በህይወት ዘመኑ በመከራ ሰርቶ ለሚኖርበት የግል መኖርያ ቤት እንዴት ግብር ክፈሉ ይባላል?

    • @uthman9979
      @uthman9979 6 วันที่ผ่านมา

      ሁሉ ኣለም እንደዛ ነው። ወያኔ ጅል ነበረ

  • @user-jp2nm7du9x
    @user-jp2nm7du9x 6 วันที่ผ่านมา +6

    የጭቁኖች ድምፅ

  • @generalredwan
    @generalredwan 6 วันที่ผ่านมา +1

    ይመችህ 👍

  • @ahmedJi-xd3yy
    @ahmedJi-xd3yy 6 วันที่ผ่านมา +3

    አንደኛ

  • @abejegeta7284
    @abejegeta7284 6 วันที่ผ่านมา +4

    እንጂባራ የብልፅግና አሽቃባጮች ለጀኔራሎች የሸለሙት ጋቢ ከፈን ሁኖ ይለብሱታል፣ ለከፈን አገልግሎት እንዲውል ተመኝተንላቸዋል።

  • @user-lz6hu6vi1x
    @user-lz6hu6vi1x 6 วันที่ผ่านมา +6

    ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @esate725
    @esate725 6 วันที่ผ่านมา +8

    ብልጽግና ባዶ ካዝና😂

  • @ferwiniberhane3342
    @ferwiniberhane3342 6 วันที่ผ่านมา +2

    እግዘአብሔር አምላክ ለትግራይ ህዝብ ተበቀልልን❤🙏

  • @damtewleta6359
    @damtewleta6359 6 วันที่ผ่านมา +4

    VAT ክፍሉ እሺ አለን ለግርግዳና ጣርያ ክፍሉ ተባለ የኪራይ ግብር በነዳጅ በጭማሪ አሁን ለንብረት ግብር አዋጅ እየተዘጋጀ ነው ለመንገድ ፈንድ ወዘተ አሁን የሚቀረን በእግር ለሚንሄድበት ቀን ፀሐይ ለሞቅንበት ለሚንተነፍሰው አየር ና ለሚንጠራበት ስም መንግሥት ግብር እንድንከፍል አዋጅ እንድያዘጋጅ እንጠይቃለን😅

  • @Fitih1888
    @Fitih1888 6 วันที่ผ่านมา +1

    ሲጀመር መደራደር የጄነራል አበባው ጉዳይ ነው???ፖለቲካዊ መፍትሔ ለሚሻ ችግር መከላከያ ምን አገባው?

  • @AlgocodeAlgocode-gj1zi
    @AlgocodeAlgocode-gj1zi 6 วันที่ผ่านมา +26

    የአማራ እስትንፋሶችስ ከማን ጋር ይደራደሩ????ወይስ ከእብድ ጋር

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 6 วันที่ผ่านมา

      ከየመን ስሀራ ከ ኡማን ስሀራ ከሳውዲ ስሀራ ክነዚህ ነው ድርድር ለኢ/ት ስደተኞች ናቹህ
      ስይዳን ፒፒ ማርካ ጀለብያ አልብሳ መለስቻቸው አለም አይቶታል

  • @SamuelTsegayHaile-vr2fs
    @SamuelTsegayHaile-vr2fs 6 วันที่ผ่านมา

    Thank U...

  • @DrMATIAS-ly4ch
    @DrMATIAS-ly4ch 6 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ የሚገርመኝ ህዝቡ ሁሉን ነገር አሜን ብሎ እየተቀበለ መሆኑ ብቻ ነው

  • @amedworkabera7043
    @amedworkabera7043 6 วันที่ผ่านมา +9

    እኛ ኢትዮጵያውያን ያልታደልን ነን? ኬንያ ብንወለድ ኖሮ

    • @Tesfaye-vx5zp
      @Tesfaye-vx5zp 6 วันที่ผ่านมา

      የኬንያ ህዝብ የሰለጠነ ነው መቼ ማንን መደገፍና መቃወም እንዳለበት ጠንቅቆ ያውቃል የኢትዮጵያ ህዝብ ግን ሾርት ሚሞሪ ነው መቼ መቃወምና መደገፍ የማያውቅ ዴዴብ ነው

  • @bisratwoldesenbet4052
    @bisratwoldesenbet4052 6 วันที่ผ่านมา +3

    10/08/2016 - 14/10/2016
    ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡
    Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils.
    አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!

  • @Ofiin2977
    @Ofiin2977 6 วันที่ผ่านมา

    Welcome

  • @user-bt6pg9qz5l
    @user-bt6pg9qz5l 6 วันที่ผ่านมา +11

    ጎርቢቶቻን ለዳቦ 😂😂 ኢቲዮጵያኖች ሁለት ስው ሲገደል ሁለት ሚሊዮን """ይደበቃል"""😢😢😢😢

    • @okdf6826
      @okdf6826 6 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @mossesblessed113
      @mossesblessed113 6 วันที่ผ่านมา

      ጉረኛ የ ሕውሓት ኮንዶም ኣለክ እንዴ:😅

    • @user-bt6pg9qz5l
      @user-bt6pg9qz5l 5 วันที่ผ่านมา

      @@mossesblessed113 ኤርትራ የአፍሪካ መናጢ ደሀ

    • @mossesblessed113
      @mossesblessed113 5 วันที่ผ่านมา

      @@user-bt6pg9qz5l
      ሳቅ እኮ ሞትኩ:በኣድስ-ኣበባ ጎደና ሚተኛ ብቻ የሚተኛ:ቁጥሩ እንደ ኤርትራ ህዝብ ነው:ድህነት እኮ ጨዋነት ነው:እንኳን ሌባ ኣልሆንም ብቻ!!

    • @user-bt6pg9qz5l
      @user-bt6pg9qz5l 5 วันที่ผ่านมา

      @@mossesblessed113 ኤርትራ ማለት በአዲ አበባ ሸርሙጣ ሌባ ማጅራት መቺ ስካራም ማነው ሀማሴን ኤርትራ አይደል እዴ!!!!

  • @markewmengiste1645
    @markewmengiste1645 6 วันที่ผ่านมา

    በርቱ

  • @YA2O23
    @YA2O23 6 วันที่ผ่านมา +1

    Good morning brother 🙏

  • @user-nh5vc3db3j
    @user-nh5vc3db3j 6 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @LamesginLamela
    @LamesginLamela 6 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤

  • @user-gi1rv9zk3i
    @user-gi1rv9zk3i 6 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ

  • @TititTitit8
    @TititTitit8 6 วันที่ผ่านมา +1

    Dela le fona 💪💪💪💪🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @super-star3
    @super-star3 6 วันที่ผ่านมา +2

    General Ababebw, he said two thing in the same tougne , one side he said with whom to negotiate ,they are just "shefita" on the other side we sent old people to negotiate, which one ?

  • @Gedel-tirasu
    @Gedel-tirasu 6 วันที่ผ่านมา

    ሁሉን ነገር ባንድዬ ለመስማት ኢትዮ ፎረም 💪💪

  • @yotee439
    @yotee439 6 วันที่ผ่านมา +1

    Race against Time before it's too late.
    በጊዜ መዘጋጀት እፎይታን ይወልዳል።
    አዲሱ አዋጅ የማይመለከተው እና የማይነካካው የለም፣ ከውጭ ለዘመድ አዝማድ ገንዘብ ልከው እነሱ ንብረት ካፈሩ አደጋ ላይ ናቸው። ይህን መልዕክት በጥሞና ይመልከቱት፣ ሊረዷችሁ የተዘጋጁ አሉ።
    ሁላችንም እንደምናውቀው ሰሞኑን ብዙ ረቂቅ አዋጆች ለመፅደቅ ወደ ተወካዮች ምክር ቤት ተልከው ከፊሎቹ ጸድቀው ከፊሎቹ ደግሞ በሒደት ላይ ናቸው። ከረቂቅ ሕጎቹ ጋር የተያያዙት እባሪ ሰነዶች የሕጎቹን አስፈላጊነት እና ጠቃሚነት በዝርዝር አስቀምጧል።
    የዚህ ደብዳቤ ዋናው ትኩረት፥ ሀ) ምንጩ ያልታወቀ፣ ለ) በወንጀል የተገኙ እና ሐ) ወንጀል ባልሆነ የተገኙ ንብረትን ስለመውረስ ተብሎ በዘረዘረው ረቂቅ አዋጅ ዙሪያ ነው።
    ይህ ረቂቅ ታውጆ ሕግ ሲሆን ኢትዮጵያ ውስጥ ማንኛውንም ንብረት ያለውን ሰው ይመለከታል፣ ይነካካልም።
    በሕጋዊ መንገድም ይሁን በ ኢ መደበኛ አሰራር ንብረት ያፈራ ሰው ሲጠየቅ በ 30 ቀናት የሃብቱን ምንጭ የማስረዳት እና የማስረጃ ሰነዶችን የማቅረብ ግዴታ እንዳለበት ሕጉ ያዛል። ሕጉን መሟገት አይቻልም ክሱን እንጂ። ከሳሽ፣ ተከሳሽ እና ዳኛ ሰዎች በሆኑበት ፍርድ ቤት ዕውነት ሐሳባዊ ነች፣ ዕምነት ግን አሸናፊ ነች -- ለአሳማኝነት እና ለአሸናፊነት እናዘጋጅዎ።
    አዋጁ ንብረት ለሚለው ቃል የሚሰጠው ትርጉም በጣም ሰፊ ነው (ከሚታይ ከሚዳሰስ እስከ የማይታይ የማይዳሰስ ይዘልቃል፣ በከፊል ከታች ተዘርዝሯል)፣ የጉዳዩን ሥፋት፣ ጥልቀት እና የሚነካካውን የሕብረተሰብ መጠን በማሰብ ዋና ቢሮውን Montreal, Canada ያደረገው Fiyel inc. equity law consulting በሙያው በትምሕርት እና በግዙፍ ልምዳቸው ያካበቱትን በማሰባሰብ ንብረትዎን እንዳይቀሙ የሚረዱ ጠቃሚ እና አስፈላጊ ናቸው ያሏቸውን ሰነዶች፣ ምክሮች እና ዘዴዎችን አዘጋጅተውላችኋል። የመከላከያ አቅጣጫ፣ የአስፈላጊ ሰነድ አሰባብሰብ፣ ለጠፉ ሰነዶች ምትክ አፈላለግ እና አገኛኘት፣ በተጠረጠረው ኢ መደባኛ አሰራር ጊዜ የነበሩ አማራጮች እና በመደበኛው አሰራር የተሰነከሉ ማነቆዎች በርስዎ ላይ የነበራቸው ተፅዕኖ፣ በተጠረጠረው ኢ መደባኛ አሰራር ጊዜ የነበሩ ሕጎች እና ደንቦች ተደራሽነት እና የአፈጻጸም ክፍተቶች በውሳኔዎ ላይ ያሳደሩት ተፅዕኖ ፣ እዚህ በይፋ የማይለጠፉ ሚስጥራዊ ምክሮች (እኛ ከርሶ ወገን ነን፣ የዚያኛው ጎራ ማወቁ እርስዎን አይጠቅምም) እና የመሳሰሉትን ሊያውቁ እና በእጅዎ ሊይዙ የሚገቡ ሰነዶችን ከአቅጣጫ ምክረ ሐሳብ ጋር ይዟል።
    አዋጁ አስፈላጊነቱን ሲያብራራ፣ በቀደምት ሕጎች መወንጀል የሚያስቸግሩ ጉዳዮችን ለክስ ማቅረብ እንዲቻል ነው ይላል። ለምሳሌ፣ ውጭ ሐገር በላባቸው ያፈሩትን ገንዘብ በ ኢ መደበኛ መንገድ (ሕገ ወጥ) ገንዘብ ልከው (ወይም አስልከው ወይም ተቀብለው) ቤት የሰሩ ሰዎችን በወንጀል መክሰስ እና ንብረት መውረስ ለአቃቤ ሕግ አቀበት ነበር። በሰው ሐገር ጥረው እና ግረው ያፈሩትን ሀብት በተለያዩ ምክንያቶች ከመደበኛው አሰራር ውጪ በሆነ መንገድ ወደ ሐገር ቤት አምጥተው (በሃዋላም ይሁን በኪስ) ቤት የገዙም ይሁን ድርጅት የከፈቱ " በሃሽሽ ንግድ ወይም በጦር መሳሪያ ዝውውር ወይም በዝርፊያ" ሐብት ካፈሩት እኩል ፈርጆ ንብረታቸውን መውረስ የሕሊናን ሚዛን ያዛባል፣ ፍትሕንም ያንቋንሽሻል። በወንጀል የተገኘ ንብረት ቢወረስ ፍትሕ ነው፣ ወንጀል ባልሆነ መንገድ ወይም ባለ አላዋቂነት ንብረት ያፈራን ሰው ደሞ ተመጣጣኝ የገንዘብ ቅጣት መቅጣት አስተማሪ ይሆናል፣ መንግሥትም የቀረበትን ገቢ በዚሁ ያገኛል በሚል ፅኑ ዕምነት ነው ልንረዳ የተነሳነው።
    ሰነዶች እና ምክሮች እንደየ ንብረቶቹ ዓይነት ይለያያሉ፣ አንድ ኮንዶሚኒየምን ላለመቀማት የሚያስፈልጉ፣ የሚረዱ ሰነዶች እና ምክሮች አንድ የገበያ ማዕከልን ለማዳን ከሚያስፈልጉ ሰነዶች እና ምክሮች በብዙ ይለያል።
    1ኛ) የሰነዶች እና ምክሮች ተመን (በዛሬ ገበያ ግምቱ ከ 5 ሚሊዮን ብር በላይ ለሆኑ ቋሚ ንብረቶች)፥
    ሀ)1 ኮንዶሚኒየም/አፓርታማ (የጋራ መኖሪያ) -- CAD 60
    ለ) መኖሪያ ቤት እስከ 5 ወለል (G+4) -- CAD 100
    ሐ) የንግድ ሕንጻ እስከ 12,000 ካሬ (12,000 meter square) -- CAD 300
    2ኛ) ተንቀሳቃሽ እና ሌሎች ዋጋ ያላቸው ንብረቶች፥
    በአዋጁ ለተጠቀሱት ተንቀሳቃሽ ንብረት፣ አክሲዮን፣ መኒ ኦርደር፣ የአክሲዮን ትርፍ ድርሻ፣ የካፒታል ገበያ ይዞታ እና ትርፍ፣ ቦንድ፣ የባንክ ድራፍት፣ የመንገደኞች ቼክ፣ ብድር፣ የወለድ ገቢ፣ ሥጦታ፣ ዲጂታል ገንዘብ እና ሌሎች ዋጋ ያላቸው ከሕጋዊ አሰራር ውጪ ለተቀባበሉት ወይም ለያዙት ንብረት ጠቃሚ እና አስተማማኝ ሰነድ እና ምክር ለጊዜው የለንም።

    3ኛ) መመሪያ፣ ሰነድ አላላክ (delivery) እና ክፍያ
    ሀ) የሚላክልዎትን የሰነድ እና የምክር አገልግሎት ከቤተሰብዎ ውጪ መስጠት፣ ማሳየት ወይም ማሰራጨት አይቻልም። ለአርስዎ ሁኔታ የተዘጋጀ ነው።
    ለ) ሰነዶች እና የምክር አገልግሎቶች እርስዎ ባቀረቡልን ኢሜል ይላካሉ።
    ሐ) የክፍያ ተመኖቹ በካናዳ ዶላር ሲዎን ለBank Of Montreal (BMO) ይከፈላል፥
    ---------for US, Canada -----
    Bank: Bank of Montreal
    Transit : 00120
    Institution # : 001
    Account # : 3905483
    --------- for Overseas --------
    Swift Code - BOFMCAM2
    Routing # - 000100120
    ---------Branch------------
    Address: 1225 Douglas St, Victoria, BC V8W 2E6, Canada
    Telephone #: 250-389-2400
    4ኛ) የክፍያ ደረሰኝ ማመሳከሪያ ቁጥር, እርስዎን የሚመለከተው የቋሚ ንብረት ዓይነት (ከላይ በ1ኛ ሥር ካሉት፣ 1 ሀ - ሠ ) እና ሰነዶች የሚላኩበትን ኢሜል አድራሻ ወደ Tibeb@Live.com ይላኩ። ሰነዶች በሁለት ቀን ውስጥ ወይም አዋጁ በነጋሪት ጋዜጣ ሳይታወጅ በፊት ይደርስዎታል።
    ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ እንዲሉ፣ ቤትዎን ከመነጠቅዎ በፊት የአሸናፊነት ዘዴን፣ መረጃን እና ዕውቀትን ዛሬውኑ ይታጠቁ።
    facebook.com/TheLoveBond
    እግዚአብሔር ከኛ ጋር ይሁን፣
    ወኪል፥ ዮሴፍ ክብረት ከVictoria, BC. Canada.

  • @kidistweldeselassie5080
    @kidistweldeselassie5080 6 วันที่ผ่านมา +2

    ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @tekkewaldo3447
    @tekkewaldo3447 6 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @user-iq1wy1fj4r
    @user-iq1wy1fj4r 6 วันที่ผ่านมา +7

    Victory for fano

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396 6 วันที่ผ่านมา

    🙏❤️💛

  • @abdullrehman3221
    @abdullrehman3221 6 วันที่ผ่านมา +1

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jaklv7906
    @jaklv7906 6 วันที่ผ่านมา

    Gobaz chane👍

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 6 วันที่ผ่านมา +22

    የኢትዮጵያ ታሪክ እና መስራች #የአማራ ህዝብ ነው።✊#አማራ 🇪🇹

    • @kirosaraya1454
      @kirosaraya1454 6 วันที่ผ่านมา +8

      ከ1987 ዓ.ም በፊት አማራ የሚባል ብሄር እውቅና ያልነበረው እንዴት የኢ/ያ መስራች ይሆናል???😂😂😂

    • @etheth5034
      @etheth5034 6 วันที่ผ่านมา +4

      😅😅😅 ኢትዮጵያን ብቻ ነው ትንሽ አላነሰባቹሁም

    • @BrhanuGoitom-ui7eu
      @BrhanuGoitom-ui7eu 6 วันที่ผ่านมา +2

      ከማፍረስ ኣልፎ ኣማራ እንደት ኣገር ምመስርተው

    • @Berihu-kd3wh
      @Berihu-kd3wh 6 วันที่ผ่านมา +8

      የትግራይ ህዝብ ለማለት ነው። ግድ የለም ያስተካክላል!!

    • @etheth5034
      @etheth5034 6 วันที่ผ่านมา +4

      ኢትዮጵያ ከተመሰሩተች 33 አመታ ነው ማለት ነው

  • @IirjdndoJeoeoodh
    @IirjdndoJeoeoodh 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤🎉

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 6 วันที่ผ่านมา

    Selam selam selam family❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asmamawsetegn22
    @asmamawsetegn22 5 วันที่ผ่านมา

    “ድሮን የሚያዘንበው ብልጥግና በጓንዴ እና በምንሽር የሚፋለመውን የአማራን ገበሬ ማሸነፍ አልቻለም”
    Very lovely sentence!!!!!!!!!!!

  • @user-il9ev7il7l
    @user-il9ev7il7l 6 วันที่ผ่านมา +15

    #ትግራይ 💛❤️🙏

  • @DerejeTeku
    @DerejeTeku 6 วันที่ผ่านมา

    መልካም

  • @user-nt6nd6fu5v
    @user-nt6nd6fu5v 6 วันที่ผ่านมา

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @eshetubelachew1740
    @eshetubelachew1740 6 วันที่ผ่านมา +1

    ሱሩውን እንሰፈተዋለን ያላችሁትን አሁን የናንተ ሱሪ ሲሰፋባችሁ ዛሬ ለድርድር ልመና ጀመራችሁ ይገርማል ብልጽግና የሚባለው የወንበዴዋች ስብስብ አሁን ስአቱ ድር ስእል ።

  • @user-vo5bp6vr8d
    @user-vo5bp6vr8d 6 วันที่ผ่านมา +1

    1

  • @user-nz7lj7qs3q
    @user-nz7lj7qs3q 6 วันที่ผ่านมา +3

    የእንሠሣ ሥብሥብ ብልፅግና🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄🐄👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

    • @user-tr3iw1qx5y
      @user-tr3iw1qx5y 6 วันที่ผ่านมา +1

      የጨካኝ አውሬ ስብስብ እንጂ፡፡ አብይ ሺ ዓመት ንገስ አለ አማራ!!!!!!!

    • @user-nz7lj7qs3q
      @user-nz7lj7qs3q 6 วันที่ผ่านมา

      @@user-tr3iw1qx5y እዉነት መሥሎት ነበር በአፉ ኢቶዮጲያ ሢል ለካ ፀረ አማራ ፀረ ኢቶዮጲያ ኖሯል 6 አመቱ ይከዉ ንፁኋንን ሢጨፈጭፋ ብልፅግና ከነመከላከያዉ🐄🐄👹👹👹👹👹👹👹👹👎👎👎👎👎🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

  • @user-pu2pz5lr2n
    @user-pu2pz5lr2n 6 วันที่ผ่านมา

    ሰላም እቲዮፈሮም👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @wediofla3230
    @wediofla3230 6 วันที่ผ่านมา +1

    Adanch Abebe - Tayitu - giving hope to the Amhara expansionists and extremists in Finfine.

    • @manlema7975
      @manlema7975 6 วันที่ผ่านมา

      ፊንፊኔ😂😂😂😂

  • @Revivalgebereegziabher1929
    @Revivalgebereegziabher1929 6 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢

  • @user-nw7fn9by2f
    @user-nw7fn9by2f 6 วันที่ผ่านมา

    Ethio from እንደት ለገቸው

  • @user-it7tz4fx7h
    @user-it7tz4fx7h 6 วันที่ผ่านมา

    ስልካችሁን፣እንዴትላግኘዉ

  • @mawchagebreyohannes5987
    @mawchagebreyohannes5987 6 วันที่ผ่านมา +1

    የኢ/ያ ካንሰር የፋሽሽቱ ቡድን ነው።
    ኢ/ያን ለማዳን ካንሰሩን መወገድ ኣለበት። የኢ/ያ ህዝብ ሆይ በኑሮ ውድነት'ና በገዳይ ቡድን እየተገደልክ ከምታለቅስ ተነስ እና ፋሽሽቱን ቀብረህ በሰላም ኑር!!!! ወጣት ተነስ💪💪💪

  • @JabirKamal-ev2yv
    @JabirKamal-ev2yv 5 วันที่ผ่านมา

    Ethiopia Hagare 🇪🇹 🇪🇹

  • @rishanbitow3197
    @rishanbitow3197 6 วันที่ผ่านมา

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 6 วันที่ผ่านมา

    Ethio Forum ❤

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 6 วันที่ผ่านมา +1

    የብአዴን ምንጣፍ ጎታች መቼ ነው የሚያበቃው

  • @user-vl6ry5ch9j
    @user-vl6ry5ch9j 6 วันที่ผ่านมา +1

    የዓድዋ ህዝብ እያስገደለ ስለዓድዋ የሚያወራው ቅጥርኛ ው አበባው ያለማፈሩ። እየለከ ስለ የሚያስጨር ሳቸው የድሃ ልጆች መናገር ይሻለው ነበር ።

  • @GirmaErtiro
    @GirmaErtiro 6 วันที่ผ่านมา

    😢😢😮😮

  • @user-zz9wb6in2h
    @user-zz9wb6in2h 6 วันที่ผ่านมา

    አማራነትያሼንፋል፡ጠላትናባንዳይደመሠሣል

  • @abditube3227
    @abditube3227 6 วันที่ผ่านมา +1

    ህግ ወደኋላ ሄዶ የማይሰራው ለወንጀል እንጂ ለፍትሀብሄር ህጎች አይሰራም።ለመረጃ ያህል ነው የነገርኳቹህ።

  • @medinakiflom2742
    @medinakiflom2742 6 วันที่ผ่านมา

    Ethio Forum Jeganu

  • @abimeba5320
    @abimeba5320 5 วันที่ผ่านมา

    እኛም ተኝንለት ምንስ ያድርግ ከከተማችን ሳያፈናቅሉን ዝም አባረው ሲያስሩን ዝም ይበለን ገና

  • @abebenirea485
    @abebenirea485 6 วันที่ผ่านมา +12

    ወያነ ስትራገሙ የነበራችሁ 27 አመታት በጠለማ የከረማችሁ እንዃን በራላችሁ። እልልልል እንዃን ደስ አላችሁ ።

    • @melakunegash7556
      @melakunegash7556 6 วันที่ผ่านมา

      ይኸው በ10 ቢሊዮን ዳላር ለግል ምቾቱ ቤተመንግስት የሚገነባ አብይ የሚባል የቀን ጅብ ታዘዘብን እኮ!

    • @user-zz9wb6in2h
      @user-zz9wb6in2h 6 วันที่ผ่านมา +1

      ህውሀትወያነእናፋሺስቱአብይዝምይውደሙ

    • @melakunegash7556
      @melakunegash7556 6 วันที่ผ่านมา

      አናሳዝንም? አብይ የሚባል ለግል ምቾቱ 10 ቢሊዮን ዳላር ለቤተ መንግስት ግንባታ የሚያባክን የቀን ጅብ ታዘዘብን!

    • @melakunegash7556
      @melakunegash7556 6 วันที่ผ่านมา

      የቀን ጅብ ታዘዘብን!

  • @teregnenetyewdem1179
    @teregnenetyewdem1179 6 วันที่ผ่านมา

    Sew berehab eyaleqe hodachewin anteltilew sihedu ayafrum????

  • @ZelalemEthiopia
    @ZelalemEthiopia 6 วันที่ผ่านมา

    🎁🎁🎁♥♥♥♥

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 6 วันที่ผ่านมา +2

    ጋቢው መከፈኛ ይሆናቸዋል በቅርብ ቀን

  • @fekadeancho9236
    @fekadeancho9236 6 วันที่ผ่านมา +1

    አቀራረብህ ጥሩ ነው :: ግን ችግር ያለው መንግስት ጋር ብቻ ነው?

  • @roseawk6631
    @roseawk6631 6 วันที่ผ่านมา

    #Ethio-Forum
    የእውነት እውነት እውነት እላችኋለሁ የፈጣሪን ፍርድ እንሻለን!!!
    "የታለመላቸው እና መነጠቅ ያለባቸው"ሐብታም የተባሉቱ ሑሉ ተነጥቀዋል፥እየተነጠቁም ነው ፥ዳግማዊ ደርግ ይመስላል ነባራዊ ሁኔታ ፤
    የቀረው ደሐው ነው ፥ስለሆነም እርሱን ደግሞ የሚቆነጥጥ ነገር ይኸው የመኖሪያ ቀረጥ ነው ፥ቀጥሎ ምንም የሌለውን ሰው ምን ሊደረግ እንደሆነ መገመት አያቅትም፥እስቲ ገምቱ!

  • @Berihu-kd3wh
    @Berihu-kd3wh 6 วันที่ผ่านมา +1

    እንደ የኬንያ ህዝብ ያለ ሩቅ አማች ህዝብ በኢትዮጵያ ውስጢ ለማኘት በጣም ከባድ ነው። በኢ/ያ ውስጢ ለጦርነት አጨብጫብዎች ነው የምገኙት።😢

  • @Omer-uv4hv
    @Omer-uv4hv 6 วันที่ผ่านมา

    አላህ የርሃምሁም

  • @grab3655
    @grab3655 6 วันที่ผ่านมา +1

    The best and neutral media

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 6 วันที่ผ่านมา

    America European Canada yale Diaspora FANO n new miredaw ahun be tor mesarya bekul. Yihen government dedeb gala endiyaswegdulin.

  • @teregnenetyewdem1179
    @teregnenetyewdem1179 6 วันที่ผ่านมา

    Yehe agezaz MIQEGNA new. Ande property tax ande yekiraye tekeray ande yetara girgida etc . Ene sile lelaw hager yemisemaw hizbe habte afirto hager yasadigal employment yefertal bilo bizu digaf menguiste siyaderge new yemisemaw. Egzio meharene!!!!

  • @ayeletegbaru1257
    @ayeletegbaru1257 6 วันที่ผ่านมา

    HI

  • @mohanyohannes9835
    @mohanyohannes9835 6 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያውያን ውስጥ ህዝብ ሳይኖር ህዝብ ማለት አይቻልም ግለሰብ ነው ያለው ህዝብ ቢኖር እየተራበ ሁለት ግዙፍ ቤተመንግስቶች አይገነባም ነበር

  • @user-me3ly8bw1u
    @user-me3ly8bw1u 6 วันที่ผ่านมา +1

    ግን አበባው ታደሰ ማን ናቸው አሸባር አድም አቁሳይ የኢትዮጵያ ጠላት ናቸው።

  • @user-nb6ex4vx8u
    @user-nb6ex4vx8u 6 วันที่ผ่านมา

    በሂወቴ አማራ እንዳለው ሆዳም ሌላው ብሄር ያለው አይመስለኝም ጋቢ ሸላሚ

  • @teregnenetyewdem1179
    @teregnenetyewdem1179 6 วันที่ผ่านมา

    65,000 meswait? For what?? Lerehab? Le bahir wiste mesmet? WeEthiopia lemeseded? Etc

  • @tomasbehailu3017
    @tomasbehailu3017 6 วันที่ผ่านมา +1

    የምን ድርድር እዚህ ያለው በሙሉ የአማራን ህዝብ አይወክሉም ብልፅግናን እንጂ

    • @user-nb6ex4vx8u
      @user-nb6ex4vx8u 6 วันที่ผ่านมา

      ግም

    • @tomasbehailu3017
      @tomasbehailu3017 6 วันที่ผ่านมา

      @@user-nb6ex4vx8u የእናትሸ እምሰ ይግማ ደግም ግም ነው

  • @meheretabtsegay2304
    @meheretabtsegay2304 6 วันที่ผ่านมา +2

    በ10 ቢልየን ዶላር ቤተመንግስት እየተሰራልህ ነው 27ጨለማውን አስታውስ አሁን በርቶልሃል በተለይ አማራው ፡፡

    • @HanTA24
      @HanTA24 6 วันที่ผ่านมา

      You using every video to spew hate towards Amharas is giving jealousy and insecurity 🤡

  • @TekluTesema-zd6tx
    @TekluTesema-zd6tx 6 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ሻዕቢያን ከምድረ ገጽ ያጠፋ ዘንድ ኢትዮጵያዊያን እንፀልይ::

  • @seyefachewkassaye5658
    @seyefachewkassaye5658 6 วันที่ผ่านมา

    እኛ በቁም በፍርሀት ሞተናል ለምን በጥይት ሁለተኛ ሞት እንሙት ብለን ነው።ኬንያማ ጀግና ህዝብ ነው።

  • @bereketmulugeta7897
    @bereketmulugeta7897 6 วันที่ผ่านมา

    9

  • @Zela894
    @Zela894 6 วันที่ผ่านมา +2

    Esu ye tplf medhanet

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 6 วันที่ผ่านมา

    Meles Zenawi nigigir min yaregal wend kehonachuh nu esti sil semachalew .Oromo n ketikito new yegezaw Meles Zenawi. 5 million Tigrai le 50 million Oromo. Wene new military Amhara 40 million silezih mela African migeza people malet new. Yemin Shimglina new Oromo n kezih midir kalatefa be military Ethiopia wust mitaredew wedefit mitaredew Amhara new. OROMO n ena Tigrai n amno Amhara shimgilina kal kegeba tarede enji. Military yaskebral. Yehode tsins awtito eko new Oromo miyardew kezih aremene Shimglina endet yitasebal.

  • @mesfinabraham6412
    @mesfinabraham6412 6 วันที่ผ่านมา +2

    ለብዙ አመታት ዲንጋይ የሚወረውሩበትን ሙሲልሞች ሲታገስ የነበረው አሁን ግን አበዛችሁት ብሎ የወረወሩበትን ጠጠሮች አስባስቦ መልሶ ወደ ወርዎሪዎቹ የመረወረው ስሙ በውል ያልታወቀው መልኣክ ከ አንድ ሺ በላይ ሰዎችን በመግደል ድሮ አንድ ወንጭፍ በአንድ ድንጋይ ተይዞ የነበረውን የዳዊትን ሪኮርድ አሻሽሎታል ሲል ኣል ሓራም የሚባል የአማራ ክልል ጋዜጣ አስታውቋል ** በሳውዲ ሓጅ ለመለመን ሄደው ከሞቱት ውስጥ የወሎው ቄስ የነበሩት ኣባ ምንተስኖት አብደላ እንዳሉበትም ተረጋግጧል ወዳጅ ዘመድ እሬሳ እንዳትጠብቁ ሁሉም ተቀብረዎል ሲል ኣል ሓራም የአማራ ዜና ገልጿል - ነፍስ ይማር - ድል ለእንጅባራ ፋኖ - ለሰሜን ሞጣ ፋኖ - የኣዘዞ ፋኖ አይታመንም - የጋይንት ፋኖም ይጠረጠራሉ - ዳግም ሓጅ የሚደረገው በአገራችን ነው ።❗️
    ** ጓድ ዘመነ ካሴ ይለምልም **

    • @user-vl6ry5ch9j
      @user-vl6ry5ch9j 6 วันที่ผ่านมา

      @MesfinAbraham6412
      መልካም ትን ተና። ትናንት ከፈጣሪ ጋር ስነጋገር አድሬ የስልክ መስመር ዘርግቻለሁና ኪሳችሁ ውስጥ ያለውን ጠረጴዛ ላይ ዘርግፉ የሚልም አለ ኮ!

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 6 วันที่ผ่านมา

      @@user-vl6ry5ch9j በድንጋይ ከሚፈጀው ያንተው ኪስ ኣውላቂ ይሻላልና ስልኬን ስጠው ቴክስ ያድርግልኝ ❗️
      ** የእንጂባራ ፋኖ ምን ይሳነዎል** 🎯

  • @Letsbebetter123
    @Letsbebetter123 6 วันที่ผ่านมา

    People don’t even have money to eat yet you want to charge property tax Ethiopia 💚💛❤️😢😢😢 God help us

  • @RedaeWayu
    @RedaeWayu 6 วันที่ผ่านมา +1

    ዘሮ ዘሮ እውነተኛ ያሸንፋል

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 6 วันที่ผ่านมา

    Minabath Agebah Sle Eritra Ethiopa Eko Nebs geday eirs beris wendm lewendmu yemigedelbet heger nat Eko ethiopa Eko Mushurich Besergachow qen yemtgedlue ena esat yemtaqatlue nachu Eritra Eko Yeselam Heger Nat Alem Hulu Ymesekral gegna meri slalen now eshi

  • @user-sx8no8ov3h
    @user-sx8no8ov3h 6 วันที่ผ่านมา +1

    የኢትዮጵያ ህዝብ ንብረቱም ሄወትም ይወረሳል ወደ ታዘዘውን ይነዳል ምንም መብት የሎም ነገሩ የአባቱ ዳኛ ልጅ ቀማኛ ነው በቅርብ ግዜ በቀን ለአንድ ሰው አንደ ዳቦ በቀን አንድም በሰልፍ ነው የሚሆነው

  • @abdulwekilnegash1888
    @abdulwekilnegash1888 6 วันที่ผ่านมา

    ወላሂ የምንኖረው በጀሊሉ ታአምር ናው እንጂ በመንግስት ቢሆን ጠፍተን ናበረ