Anchor Media የሱሌማን አብደላ ጉዳይ - ያሳሰረው አምባሳደር ወደ ዋሽንግተን ዲሲ እየመጣ ነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 มิ.ย. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mesaymekonnen5
    Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

ความคิดเห็น • 538

  • @cepheus3139
    @cepheus3139 3 วันที่ผ่านมา +177

    ፍትህ ለሱሌይማን አብደላ ‼️

    • @yedenekacheww741
      @yedenekacheww741 3 วันที่ผ่านมา +4

      እባክህ መሳይ እንግዶችህን
      ስታቀርብ በአንቱታ ብታስተዋዉቅና ብትጠራቸው ጥሩ ግምት ያሰጥሀል
      አመሰግናለሁ

    • @dedershamil996
      @dedershamil996 3 วันที่ผ่านมา

      @@yedenekacheww741 q

    • @ethio_salamtehun9955
      @ethio_salamtehun9955 3 วันที่ผ่านมา +3

      ፍትህ ለእውነት ለፍትህ ለሚታገለው ለሱሊማን አብደላ

    • @user-qi2rv7wq5b
      @user-qi2rv7wq5b 3 วันที่ผ่านมา +3

      ❤ ኡንሻአላህ 😢😢😢😢😢

    • @user-qi2rv7wq5b
      @user-qi2rv7wq5b 3 วันที่ผ่านมา +1

      😢😢

  • @user-dh4bk8ns3b
    @user-dh4bk8ns3b 3 วันที่ผ่านมา +66

    ሱልማን አብደላ ወድማችን በጣም ያስፈልገናል ለኛ ለአማራውች

  • @dawitgirmay3594
    @dawitgirmay3594 3 วันที่ผ่านมา +87

    አሸባሪው ለንጮ ባቲ ጨፍጫፊው የኦነጉ ለንጮ ባቲን ማውገዝ አለብን

    • @coolnassa1420
      @coolnassa1420 3 วันที่ผ่านมา +3

      ትክክል

    • @nanimeba9802
      @nanimeba9802 2 วันที่ผ่านมา +1

      አረ ማስረጃው ቢሰረቅበትም እኮ ስሙ ኮምፒውተር ሲስተም ውስጥ ይኖራል ከዛም ወንጀል እስካልሰራ ድረስ ቢያንስ ጊዜያዊ የመኖሪያ ፍቃድ ይሰጠውና ከ ሀገርም መውጣት ይችላል እኛ እራሱ ID ሲጠፋብን ትንሽ ብር ከፍለን አዲስ ይሰጡናል ምክንያቱም ስማችን ሲስተም ውስጥ ስላለ።

  • @BayeLknaw-qb1rs
    @BayeLknaw-qb1rs 3 วันที่ผ่านมา +109

    ፍትህ ለሱሌማን አብደላ

    • @romiooo0193
      @romiooo0193 2 วันที่ผ่านมา

      Yesssss 👌👌👌👌

  • @mak.stif.g3672
    @mak.stif.g3672 3 วันที่ผ่านมา +64

    አቶ ዳኛቸው ተሾመ
    የማይበገር፡ የማሰለች ትልቅ ሰው።
    ፈጣሪ የወስጥ ኃይል የሰጠህ ለተገፉ ሰዎች እንድትቆም ነው፡ አላሳፈርከውም። በርታልን!

  • @gashaw278
    @gashaw278 3 วันที่ผ่านมา +52

    አቶ ዳኛቸው ስለ እስሌማን ላደረግኸው ሁሉ እናመሰግንሀለን።
    መሳይ ስለፕሮግራምህ እናመሰግንሀለን። ሁሌም ጀግናችን ነህ።

    • @user-qu7ko8zt6n
      @user-qu7ko8zt6n 3 วันที่ผ่านมา +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @saidFeleke
      @saidFeleke 3 วันที่ผ่านมา +2

      ሶሎይማን አብደላ ወጣት ኢትዮጵያዊ ሀገር ወዳድ አቅሙ በፈቀደው ሁሉ ስለ ሀገሩ ኢትዮጵያ በዓረብ ሚድያ በአልጀዚራ ሚድያ ስለ ሀገሩ የሞገተ ወጣት ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ነው ነገር ግን እንደማንኛውም የሰው ልጅ ፍትህን ይወዳል አሁን ያለው አስተዳደር በአማራው ህብረተሰብ ላይ የሚያደርሰውን ግፍ በመቃወሙ ለእስር ተዳርጋል ፍትህ ሊያገኝ ይገባል ለሶሎይማን ፍትህ የቆማችሁ ፍትህ ወዳድ ኢትዮጵያውያን ሁሉ እጅግ እናመሰግናለን አቶ ዳኛቸው ለዬትኛውም ኢትዮጵያዊ ተቆርቃሪ በመሆንህ እናመሰግናለን መሳይም እንደዚሁ ፍትህ ለተነፈጉ የአማራ ልጆች በጠቅላላው ፍትህ ላጡ ኢትዮጵያውያን !!!

    • @saidFeleke
      @saidFeleke 3 วันที่ผ่านมา +2

      ሶሎይማን አብደላ ወጣት ኢትዮጵያዊ ሀገር ወዳድ አቅሙ በፈቀደው ሁሉ ስለ ሀገሩ ኢትዮጵያ በዓረብ ሚድያ በአልጀዚራ ሚድያ ስለ ሀገሩ የሞገተ ወጣት ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ነው ነገር ግን እንደማንኛውም የሰው ልጅ ፍትህን ይወዳል አሁን ያለው አስተዳደር በአማራው ህብረተሰብ ላይ የሚያደርሰውን ግፍ በመቃወሙ ለእስር ተዳርጋል ፍትህ ሊያገኝ ይገባል ለሶሎይማን ፍትህ የቆማችሁ ፍትህ ወዳድ ኢትዮጵያውያን ሁሉ እጅግ እናመሰግናለን አቶ ዳኛቸው ለዬትኛውም ኢትዮጵያዊ ተቆርቃሪ በመሆንህ እናመሰግናለን መሳይም እንደዚሁ ፍትህ ለተነፈጉ የአማራ ልጆች በጠቅላላው ፍትህ ላጡ ኢትዮጵያውያን !!!

    • @saidFeleke
      @saidFeleke 3 วันที่ผ่านมา

      አሞራ ሞኝ ህዝብ ነው ሰውን ያምናል የዘረኞቹ ተንኮል ግን ሞኝ አማራን ማጥፋት ነው አማራው ከመጥፋት የሚድነው ጠንክሮ በመታገል ብቻ ነው !!

  • @user-ns6yv9fi2i
    @user-ns6yv9fi2i 3 วันที่ผ่านมา +33

    ለሙስሊሙ እንቆረቆራለን የሚሉት የጋላ ኡስታዞች የታሉ ።

    • @hirutkebedetsegaye687
      @hirutkebedetsegaye687 3 วันที่ผ่านมา +4

      በትክክል 😔 በጣም ያሳዝናል

    • @Maryg05
      @Maryg05 3 วันที่ผ่านมา

      ጋላዎቹ ገንዘብ ብቻ ነው የሚያምኑት ሰው እያረዱ የሰው ሥጋ የበሉ ናቸው አናምናቸውም የመሃይም ሰብሰብ ናቸው

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 3 วันที่ผ่านมา +11

      እነሱ አማራ ሙስሊሞች በወለጋ ሲጨፈጨፉ እንዳልሰማ ጭጭ ነው ያሉት። ጥንብ ዘረኞች አላህ ያጥፋቸዉ።

    • @SaidaSaeed-tb6si
      @SaidaSaeed-tb6si 3 วันที่ผ่านมา +5

      ወላሒ የኦረሞ ሙሥሊሞች ዘረኛናቸው ኦረሞውስጥ ሙሥሊሙንኳ አዳዶች ሲሳደቡ ጭጭነው እሚሉት አማራክልል ከሖነግን ይገርሙኛል

    • @VolvoD1379
      @VolvoD1379 3 วันที่ผ่านมา +3

      ጋላ ሃይማኖት የለውም

  • @user-js3mz3fm6f
    @user-js3mz3fm6f 3 วันที่ผ่านมา +73

    እኔን ወንድሜን ከሁሉም በላይ ቅርብ ባለ ሰው መካድ እንዴት ያማል😭 ፍትህ ከእግዚአብሔር እንጠይቃለን ሱሌ ተፈተህ እንድናይህ ሁላችንም በየሀይማኖታችን እንጸልያለን

    • @belayneshkegnekegne
      @belayneshkegnekegne 3 วันที่ผ่านมา +1

      እኮ ሰወ አተመኑለሆዳቼወያደሩ አሰበሉን ሰወአተመኑ

    • @user-qu7ko8zt6n
      @user-qu7ko8zt6n 3 วันที่ผ่านมา +2

      😢😢😢😢😢😢😢 በጣም ወድማችንን አሳሰሩት እነዚህ ሆዳሞች እነዚህ የሰው ደም ጠጭወች

  • @satenaw.gonderaw
    @satenaw.gonderaw 3 วันที่ผ่านมา +32

    ለሱሌማን አብደላ ድምፅ ልንሆነው ይገባል

  • @BabuBb-ci9yo
    @BabuBb-ci9yo 3 วันที่ผ่านมา +14

    ሰለይማን አብደላ ወሎ ያፈራችው ጀግና አላህ ይገዝህ የወሎ ጥላት የኦሮሞ ህዝብ ነው ምንም ጥርጥር የለውም

  • @RashidSeyid
    @RashidSeyid 3 วันที่ผ่านมา +50

    ወዱሜ መከታዬ 😢😢😢አላህ ፍትህ ዪስጥህ

  • @Zelalem000
    @Zelalem000 3 วันที่ผ่านมา +23

    እኔ ይህን የመሰለ ጀግና ሳውዲ መኖሩ አላማረኝ ነበረ

    • @aishasaeed3790
      @aishasaeed3790 3 วันที่ผ่านมา

      😢እኔም ፈርቸለት ነበር

    • @Sarbet888
      @Sarbet888 3 วันที่ผ่านมา +1

      Me too; for some reason, I think he refused to move out of Saudi; there is no way to fight for a human right and stay in a country like Saudi. I am glad to hear he is alive!

  • @hanatilahun2769
    @hanatilahun2769 3 วันที่ผ่านมา +48

    ጀግናችን ወጣት ሱለይማን አብደላ በእውነትና በእቀት በማስረጃ የሚሞግት የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድንቅ ወንድማችን የሆነብክን ስሰማ ከልብ አዝኛለሁ:: ከዚ ማፍያ ቡድን ከዚህ ሌላ ምንም አንጠብቅም ዋናው በሒዎት መኖርክ ነው:: አምላክ ይርዳህ እንወድካለን💚💛❤️ ፍትህ ለታጋቹ ወንድማችን ሱለይማን አብደላ💚💛❤️🫶🏽

  • @ethiopia6703
    @ethiopia6703 3 วันที่ผ่านมา +28

    ሱሌ አላህ ይጠብቅህ 🤲🤲🤲
    መሳይ ጀግኖቻችን ናቹህ 💪💪💪

  • @user-nc6lt6gt5d
    @user-nc6lt6gt5d 3 วันที่ผ่านมา +55

    ፍትህ ለሱለማን ❗Justic for Sulaman Abedela❗

  • @jemijemi2710
    @jemijemi2710 3 วันที่ผ่านมา +31

    ሠለሂማን አላህ ነጃ ያውጣሕ ወንድም መሣይ የኢትዮ ጲያ የቁርጥ ቀን ልጅ በርታ

  • @samuelwoldemariam4996
    @samuelwoldemariam4996 3 วันที่ผ่านมา +28

    ወንደሜ አንተ ላደረግከው ደግ ስራ እግዚአብሔር ይክፈልህ!

  • @seydwollo1462
    @seydwollo1462 3 วันที่ผ่านมา +31

    መሳይ እጅግ ከምፈልገዉ መረጃ ስለ ሱለይማን አብደላ ሁኔታ ነበር እጅግ አመሰግናለሁ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 3 วันที่ผ่านมา +43

    Young Sulieman is a true Ethiopian Pstriot. God bless and save him

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 3 วันที่ผ่านมา +20

    ሱሌማን ምርጥ ማንነቱን ጠንቅቆ የሚያውቅ ብርቱ ልጅ ነው ግዞ ያወጣዋል ግን በዚህ ግዜ የሚያስፈልግ ልጅ ነበር

  • @SelamEthiopia-jx1qh
    @SelamEthiopia-jx1qh 3 วันที่ผ่านมา +33

    እግዚአብሔር አስታዋሽ አያሳጣ።

  • @mimia7202
    @mimia7202 3 วันที่ผ่านมา +17

    አቶ ዳኛቸው በእውነት እግዚአብሔር ይስጥህ ረጅም እድሜ ይስጥህ🙏

  • @yohanessisay3999
    @yohanessisay3999 3 วันที่ผ่านมา +79

    ፍትህ ለሱሊማን አብደላ

  • @misganawtesfu3481
    @misganawtesfu3481 3 วันที่ผ่านมา +35

    ሌንጮ ለንቦጩን እስከሚጥል ነው ዋጋ የምናስከፍለው በቅርቡ ፋኖ ድል ሲያደርግ እስሌማንን እናወጣዋለን ብርታቱን ይስጥህ ወንድሜ❤

    • @wondunigussie8507
      @wondunigussie8507 3 วันที่ผ่านมา

      Mebelet yaskenal dedeb

    • @user-nt2gz5rk5h
      @user-nt2gz5rk5h 3 วันที่ผ่านมา

      ​@@wondunigussie8507በምን. በክፍት. በክፉነት. መበለጥ ብለህ ስትጠራው. አይሰቀጥጥህም. ለሰው ልጂ ክፋት. እረ. እንደ ሰው አስብ

    • @emuyusra6940
      @emuyusra6940 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      jil tebk fano tewodros yimetal

  • @AAbdu-zf1fh
    @AAbdu-zf1fh 3 วันที่ผ่านมา +19

    Dear Brother, Suleiman, May Allah be with you. Truth will prevail.

  • @yonasdemesie2663
    @yonasdemesie2663 3 วันที่ผ่านมา +18

    ድል ለአማራው ፋኖ💚💛❤💚💛❤💚💚💚💛💛💛❤❤❤💚💚💚💛💛💛❤❤❤ወጥር አማራ ወይ ፍንክች 💚💛❤💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤ማሸነፍ ብቻ ነው ይህን ወሮ በላ ቡድን💚💚💚💛💛💛❤❤❤💚💚💚💛💛💛❤❤❤💚💚💚💛💛💛❤❤❤💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤

  • @BadryaBadrya-hz5nh
    @BadryaBadrya-hz5nh 3 วันที่ผ่านมา +18

    ፍትህ ለሱሊማን አብዴላ ይፋታ ከስር ቤት

  • @user-lo6fb4qu2e
    @user-lo6fb4qu2e 3 วันที่ผ่านมา +13

    ጀግና ነው ሱለይማን አብደላ ጀግናችን ነውየዘመኔ ጀግና❤❤❤❤❤

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg 3 วันที่ผ่านมา +18

    ❤ሌንጮ ባቲ የአፋኝ ገዳይ ተባባሪ ነው አሜሪካ መጥቶ ሌላ ጥፋት ሳይጨምር ለስቴት ዲፓርትመንት ማመልከት ያሻል

    • @asteradmasu3882
      @asteradmasu3882 2 วันที่ผ่านมา

      የአፋኝ. ገዳዩ. አባል. ሳይሆን. መሪ. ነው. ይሄ. ጉርጥ

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 3 วันที่ผ่านมา +11

    አዎ ወንድማችን ትንታግ ጀግና ወንድማችን ሱልማን አብደላ ፈጣሪ ይጠብቀው

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 3 วันที่ผ่านมา +13

    ይህ ሌንጮ የሚባል ሰዉዬ መቸም ቢሆን ዋጋ ይከፋላል🙄🙄 የጊዜ ጉዳይ ነው

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 3 วันที่ผ่านมา +9

    ሱሌማን አብደላ ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ እኔ ማድረግ የምችለው ይህ ነውና🙏🙏🙏 ለሀገራችን ኢትዮጵያ የበለጠ ሰርተሃል ነገርግን ወለታ ልንመልስልህ አልቻልንም ለዚህም በጣም አዝኛለሁ ወንድም💔💔💔

    • @simegntigneh4460
      @simegntigneh4460 3 วันที่ผ่านมา +1

      ከፀሎታችን ጎን ለጎን ወንድማችን ሱሌማን እንዲፈታ የሚታገሉትን ሰዎች በምንችለው መንገድ ሁሉ ከረዳን ውጤት ስለሚያመጣ ተስፋ ሳንቆርጥ በምን ዓይነት እርዳታዎች እንደሚደርሱ መረጃዎችን እንሰብስብ፣ እንጠይቅ። ሁልጊዜ ጠንክሮ የሠራ ሰው የሚፈልገውን እንደሚያሳካ ሁሉ እኛም ይህንን በማመን ሱሌማንን ለማስፈታት እንተባበር።

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia 3 วันที่ผ่านมา +19

    #ፍትህ ለሱልማን አብዴላ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 3 วันที่ผ่านมา +10

    እግዚአብሔር አስታዋሽ አያሳጣን 🥹🥹🥹የያዝከው እዉነት ነጻ ያወጣህ

  • @user-ed7en9nx4b
    @user-ed7en9nx4b 3 วันที่ผ่านมา +6

    አቶ ዳኛቸው በእውነት ትልቅ ስራ ነው የሠራህው ስለሳውዲዎችም የሠጠህን መረጃ በጣም ጠቃሚ ነው እ/ር ይስጥህ

  • @user-vj4bx8qf1s
    @user-vj4bx8qf1s 3 วันที่ผ่านมา +10

    ሁሉም ዲያስፖራ ለሱለይማን ይነሳ

  • @0ahh858
    @0ahh858 3 วันที่ผ่านมา +10

    ❤❤❤❤❤❤ድሉ ያማራ ፋኖነው

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 3 วันที่ผ่านมา +10

    እግዚአብሔር ይደረስልህ ወንድማችን ለአማረ ህዝብ የከፈለከዉ ዋጋ😢

  • @lovealwayslovealways9761
    @lovealwayslovealways9761 3 วันที่ผ่านมา +3

    በጣም ነው ያከበርኩህ ሄደህ ስላየህው ትልቅ ተስፋ ነው ለእሱ የሚሰማው ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @athjaathja1785
    @athjaathja1785 3 วันที่ผ่านมา +9

    የብእሩ፣ፍኖ፣ጀግናው፣ሱሌማን፣አሏህ፣ካንተ፣ጋር፣ይሁን፣ወንድሞችህ፣ፍኖወች፣ኢንሻአሏህ፣በቅርብ፣አ፣አ፣ሲገቡ፣ያስፈቱሀል፣አብሽርርርርርር

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 3 วันที่ผ่านมา +10

    እግዚአብሔር የጠየቀው ያስፈተው ሱሊማን

  • @user-jz7ih7ky2b
    @user-jz7ih7ky2b 3 วันที่ผ่านมา +12

    ፍትህለሱሌማንአብደላ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tesfayekokeb2313
    @tesfayekokeb2313 3 วันที่ผ่านมา +9

    መሳይ በርታ አድናቂግ ኑኞ

  • @user-mk8uc1wr7n
    @user-mk8uc1wr7n 3 วันที่ผ่านมา +9

    ወንዲሜ ሴሌሜን እግዚአብሔረ ባለህበት ይጠብቅህ😥😥😥😥

  • @itsmeageri
    @itsmeageri 3 วันที่ผ่านมา +13

    እንዴት ኢትዮጵያን አጥፋተን ኦሮሚያ የምትባል ሀገር እናዋልድለን።የአማራ መጨፋጨፍ መገደል መፈላቀል የበለጠ እንዲጠናከር ጠንክረን መስራት አለብን የሚል ሰውየ ሌንጮ አሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ይሆናል‼️⁉️

  • @sintmulu4522
    @sintmulu4522 3 วันที่ผ่านมา +3

    ፍትህ ለሱሌማን አብደላ :: ተጠያቂነት ለባቲ!!!

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 3 วันที่ผ่านมา +7

    ብራቮ ዘመቻ መደረግ አለበት አለበት ይሄንን በደንብ መግፋት አለብን
    አቶ ዳኛቸው ለምታደርገው ትላንትም ዛሬም በአገር ጉዳይ መመሰጋገን ባይኖርም እኔ በግሌ ግን ከልብ አመሰግናለሁ
    የአላማ ሰው🎩

  • @hussiensh9389
    @hussiensh9389 3 วันที่ผ่านมา +4

    ወንድሞቸ ጥሩ ነገር ያሰማችሁ ለወንድማችን አላህ ሰላሙን ያዉርድለት መሳይ ግን ክብር ይገባሀል

  • @user-ge9dp1le3w
    @user-ge9dp1le3w 3 วันที่ผ่านมา +6

    መሳይ መኮንን ስለሀገራቸው ቀናአዊ የሆኑ ስለሀቅ የሚሞገቱ ወጣቱን ሱሌማንን የመሳሰሉ ብርቅዬ ልጆን እንዲህ ባለ ሁኔታ ውስጥ ሲሆኑ ካሉበት ፈልገህ ስላለበት ሁኔታ በመግለፅ ምስጋና ይገባሀል ! አቶ ዳኛቸውም ሊመሰገን ይገባዋል እናመሰግናለን !

  • @zionzion7109
    @zionzion7109 3 วันที่ผ่านมา +3

    ፍትህ ለወንድማችን ሱልማን ❤
    ኢትዮጵያ ምንግዜም አትረሳህም ።

  • @kalutube5895
    @kalutube5895 3 วันที่ผ่านมา +11

    ፍትህ ለሱለይማን

  • @MoneEfat
    @MoneEfat วันที่ผ่านมา +2

    አቶ ዳኛቸው ፈጣሪ ይባርክህ መሳይ በርቱ አሁንም ሱለይማን መረሳት መዘናጋት የለብንም ድምጽ እንሁን

  • @HanaHana-uv5og
    @HanaHana-uv5og 3 วันที่ผ่านมา +3

    እውነት መሳይ የዚን ጀግና ልጅ ጉዳዩን አምጥተህ በመነጋገራችሁ ደስ ብሎኛል ሁሌም ልቤ እሚያዝንበት አስታዋሽ አጣ እምልበት ጉዳይ ነበር ሱሌማን አሁንም ድምፅ ሆነን ፍትህ ልናሰጠው ይገባል

  • @melaktessema8148
    @melaktessema8148 วันที่ผ่านมา +2

    በእውነት ሱሌማን ይናፍቀኛል❤❤❤❤❤❤

  • @ruthkas9268
    @ruthkas9268 3 วันที่ผ่านมา +2

    እውነት ነው ይህንን ምርጥ ሀቀኛ ጀግና ወንድማችን ፍቱልን።

  • @Lamesgen-to4xk
    @Lamesgen-to4xk 3 วันที่ผ่านมา +12

    ፍትህ ለሱሌማን

  • @user-yi2ip8xk2v
    @user-yi2ip8xk2v วันที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለንዶክተርዳኛቸውረዥምእድሜከጤናጋ።።ፍትህለሱሌማንአብደላ

  • @eshetuyimer2883
    @eshetuyimer2883 3 วันที่ผ่านมา +6

    መልካም ስራ መሳይ!!! በርታ!!!

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne 3 วันที่ผ่านมา +7

    መሰያቺንእድሁምጀገናወወድማቺንክብረይገባቺሀል ድልለተገፋወአማራፋኖ

  • @muleagidaw6426
    @muleagidaw6426 3 วันที่ผ่านมา +7

    ፍትህ ለሱሌማን አብደላ ፍትህህህህ

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 3 วันที่ผ่านมา +6

    ATO #DAGNACHEW #TESHOME A PRINCIPLED AND VISIONARY MAN - Thank you

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 3 วันที่ผ่านมา +2

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን መሳይ ለረዥም ጊዜ የዚህን ድንቅ ኢትዮጵያዊ ዜና ስላሰማኸን፣ ከልብ እናመሰግናለን።

  • @fere-heywettassew566
    @fere-heywettassew566 3 วันที่ผ่านมา +3

    በመጀመሪያ ዶክተረ ዳኛቸው በጣም ማመስገን እወዳለሁ ለረጅም ጊዜ ድምጣቸውን አልሰማሁም ነበር ነገር ግን አሁን በሱሌማን ነገር ወደፍት መተው በማየቴ ደስ ብሎኛል በርቱ

  • @Zige-qe3ym
    @Zige-qe3ym 3 วันที่ผ่านมา +3

    ፍትህ ለሱሌይማን⚖️‼️
    ፍትህ ለሱሌይማን⚖️‼️
    ፍትህ ለሰሌይማን⚖️‼️

  • @user-oi3if8wp7r
    @user-oi3if8wp7r 3 วันที่ผ่านมา +2

    መሳይ ዛሬ ጥሩ መረጃ አቀረብክ

  • @jamilahmuhammad1497
    @jamilahmuhammad1497 3 วันที่ผ่านมา +6

    ፍትህ ለሱሌይማን አብደላ 😢😢

  • @DesashDegu-op1we
    @DesashDegu-op1we 3 วันที่ผ่านมา +1

    ፍትህ ፍትህ አብደላ ሱሊማን ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AAbdu-zf1fh
    @AAbdu-zf1fh 3 วันที่ผ่านมา +6

    ውድ መሳይ ለምታደርገው ሰብዓዊ ጥረት ሁሉ ፈጣሪ ውለታህን ይክፈልህ፤ ከክፉ ነገሮችም አንተንና ቤተሰብህን ይጠብቅ።

  • @AmenSeif-dd1yv
    @AmenSeif-dd1yv 3 วันที่ผ่านมา +2

    ፍትህ ለጀግናው ሶሎይማን አብደላ!!!

  • @yareddamte8103
    @yareddamte8103 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚያብሄር የተመሰገነ ይሁን ስለዚህ ድንቅ ኢትዮጵያዊ በህይወት መኖሩን ያሰማን አምላክ የተመሰገነ ይሁን አንተንም አቶ ዳኛቸው እድሜ ዘመንህን የተባረከ ያድርግልህ ሁል ጊዜም እግዚያብሄር የራሱ መንገድ አለው ሱሌማንን የሚያድንበት መንገድን ይመራሃልና እሱ ከጎን ይቁም ወንድሜ በዚህ ልጅ ምክንያት በጣም ሃሳብ ገብቶኝ ነበር አሁን ግን እንዳንተ አይነት ታላላቆችን የሚያስነሳ አምላክ በሂይወት የመኖሩን የምስራች ስለሰማሁ በጣም ደስ ብሎኛል ሰለኢትዮጵያና ስለ ኢትዮጵያውያን ሲጮህ የነበረን ሰው አንድም ሰው ከጎኑ ሳይቆምለት እንዲሁ የተረሳ መስሎኝ ነበር ነገር ግን እግዚያብሄር ከጎኑ እንዳለ በአንተ በማየታችን በጣም ደስ ብሎናል እግዚያብሄር ይርዳህ በርታ የኔ ወንድም ፍትህ ለሱሌማንና ካለፍርድ ባላጠፉትጥፋት በእስር ቤት ለሚማቅቁት ውድ ኢትዮጵያውያን ወንድሞቻችን ይሁን

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 3 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you do much Messay Jegnachin with your guesy Jegna Ato Dagnachew God bless you both

  • @mpymelondy
    @mpymelondy 3 วันที่ผ่านมา +2

    May God bless Suliman and give him strength

  • @user-wz5tv5un2u
    @user-wz5tv5un2u 3 วันที่ผ่านมา +3

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እናንተንም ሡሌማን ወንድማችንም ኢንሻአላ አላህ ነጃ ይበልህ ሀገራችን ግን በጣም ያሣዝናል

  • @EnyewBegashaw-jr2cc
    @EnyewBegashaw-jr2cc 3 วันที่ผ่านมา +21

    ይሄ ልንጭጭ የሆነ ሰው በአሜሪካ አምባሳደር እንዳይሆን በተቃውም ቀውጡት

  • @monamona7139
    @monamona7139 3 วันที่ผ่านมา +2

    ምንም ቦታ ይሁን በሂወት ካለ ብቻ ይበቃናል ተመስገን

  • @Alex-et3pz
    @Alex-et3pz 3 วันที่ผ่านมา +3

    This man is humble,positive thinker ❤

  • @user-eg1ep3yj3r
    @user-eg1ep3yj3r 2 วันที่ผ่านมา +1

    ፍትህ ለወድማችን ሱሌ አሏህ ካተጋ ይሁን ወዳጆችህ ተጎዳን ያረብ እደ ሰው ያልሆንከው ጌታችን አሏህ ሆይ ፈረጃው🎉ን አቅርብልን ያረብ😢😢😢

  • @lilysolomon3150
    @lilysolomon3150 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መሳይ ፕሮግራምህ ደስ ይለናል ከጉዋደኞቻችን ጋር ስንወያይ ያልወደድንልህ የመግቢያህ ከመጀመርህ በፊት የምታሳየው የአብይ ምስል በጣም ቅር የሰኘናል ስንት ጥሩ ነገር እያለ ምነው አብይና ጀሌዎቹን የምታሳየ?

  • @hannahmekuria8400
    @hannahmekuria8400 วันที่ผ่านมา

    Thank you for not leaving any stone unturned. God would prevail.

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 3 วันที่ผ่านมา +1

    አ/ቶ ዳኛቸው በጣም እናመሰግናለን ለሕሊና የሚሰሩ ወንድማችን ድምፅ ለሌላቸው ድምፅ በመሆኖት ኢትዮጵያ ታመሰግኖዎታለች 🙏🏽 አዎ ኢትዮጵያ ልጆች አሎአት :: ሰሰሊማን ሰርቆ አይደለም ፍርድ ተጎደለ ደሓ ተበደለ በማለት ነው ዘብጥያ የወረደው : ድምፅ ልንሆነው ይገባል :: ቢዘገይም እውነት ትወጣለች ::

  • @yeworkuhadegefa9551
    @yeworkuhadegefa9551 3 วันที่ผ่านมา +1

    ሱሌ ,የአገር ባለውለታ, አላህ ከአንተ ጋር ይሁን የኔ ልጅ። ግፈኞች የእጃቸውን ያገኞሉ።

  • @semirahussen574
    @semirahussen574 3 วันที่ผ่านมา +3

    ፍትህ ለሱሌይማን አብደላ አላህ ይጠብቅዉ ያረብ የኔ ወንዲም 💔💔💔💔😭😭😭😭 የአላህ 🙏🙏🙏🙏🙏 በጣም ያማል

  • @luwanjafish8413
    @luwanjafish8413 3 วันที่ผ่านมา +2

    ሳውዲ ከግፈኞች ግን እንዳትሰለፍና ይህ ጉዳይ በእስልምና እምነት ዘንድ እየተወገዘና ሐራምነት መሆኑን በሚገባ ማሳወቅ ያስፈልጋል 🎉🎉

  • @selamfranklin3930
    @selamfranklin3930 3 วันที่ผ่านมา

    Messay! Thank you for addressing this!

  • @abduleaziz6810
    @abduleaziz6810 3 วันที่ผ่านมา +1

    ፍትህ ለሱለይማን አብደላ አላህ ነጃ ያዉጣህ ወድሜ

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 3 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you ato dayahaw & mesay mekonnoen 🙏❤️❤️

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 3 วันที่ผ่านมา +2

    JUSTICE For Suleman Abdela!!!

  • @belayhaile5467
    @belayhaile5467 3 วันที่ผ่านมา +2

    ቀን አለ! ወንድሜ ሱሌይማን የፍትህ ቀን አለ!!!

  • @usahandsoffethiopia8486
    @usahandsoffethiopia8486 3 วันที่ผ่านมา +3

    አቶ ዳኛቸው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @banchamlackbalay7613
    @banchamlackbalay7613 3 วันที่ผ่านมา +3

    ፍትህ ለሰሊማን አብዲላ

  • @jerusalemseleshi1318
    @jerusalemseleshi1318 3 วันที่ผ่านมา +1

    ይኼ ሌንጪጫም ሌንጮ ዋጋ ይከፍላል።ሱሌይማን እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ በቅርቡ ድል ለፋኖ ይሆናል አሳሪዎችህ አንተን ይተካሉ አንተ ነፃ ትሆናለህ። ዶ/ር ዳኛቸው እግዚአብሔር ልጆቾትን ይባርክ ይጠብቆት።

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 3 วันที่ผ่านมา +3

    ፍትህ ለወንድማችን ሱልማን አብደላ

  • @user-nf3gr9ki7t
    @user-nf3gr9ki7t 3 วันที่ผ่านมา +2

    አላህእድሚ ጥናይስጥህ አባታችን

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 3 วันที่ผ่านมา +1

    FEER SULAIMAN ABDELLA #FREE #SULAIMAN ABDELLA 💚💛❤️

  • @gebrudare6954
    @gebrudare6954 3 วันที่ผ่านมา +1

    ተባሬኩ==

  • @yal1907
    @yal1907 3 วันที่ผ่านมา +1

    ከፍ በል ውንድም ዳኛቸው❤❤

  • @wondafrashmulatu128
    @wondafrashmulatu128 3 วันที่ผ่านมา

    ትልቅ እትዮጵያዊነት ስራሰርተሐል ጌታ ይርዳሕ።

  • @habtamasefa8293
    @habtamasefa8293 3 วันที่ผ่านมา +3

    ፍትሕ ለወንድማችን ሱለይማን አብደላ 😭😭😭😭😭😭

  • @user-wh5lh5zq4f
    @user-wh5lh5zq4f 3 วันที่ผ่านมา +3

    ፍትህ ለሱሌይማንአብደላ

  • @tady670
    @tady670 3 วันที่ผ่านมา +1

    አቶ ዳኛቸው ቅንና መልካም ደፉርና ጀግና መሆንህን ደጋግመህ አሳይተሃል እድሜና ጤና ይስጥህ::