ጧሃ ሙስጦፋ || አዲስ የጂማ መንዙማ በሷሊህ አስታጥቄ || New Menzuma Tuha Mustofa Sualih Astatke

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 718

  • @user-mahirebro
    @user-mahirebro 4 หลายเดือนก่อน +260

    ከዚህ ነሺዳ 1 በጣም እሚደብር ነገሩ............... ማለቁ ነው💚💚💚

    • @abdujemal8119
      @abdujemal8119 4 หลายเดือนก่อน +23

      ደግምህ አደምጠዋ😅

    • @khelilurehman
      @khelilurehman 3 หลายเดือนก่อน +4

      ❤❤❤❤❤

    • @IbsaddinAhmad-k4o
      @IbsaddinAhmad-k4o 3 หลายเดือนก่อน +2

      Sssst

    • @MuazDelil
      @MuazDelil 2 หลายเดือนก่อน

      Degmeh smaw 😳

    • @hanitacooking5922
      @hanitacooking5922 2 หลายเดือนก่อน

      Hyiuoh

  • @rezikayesuf6240
    @rezikayesuf6240 2 วันที่ผ่านมา +2

    አረ ይሄንን ነሽዳ ሺህ ግዜ ብሰማውም አይሰለቸኝም ወላሂ አላህ ይውደድህ ወንድሜ ቀጥልበት የእንደዚህ አይነት ነሺዳ ቀጥልበት🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    • @rezikayesuf6240
      @rezikayesuf6240 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      💜💜💜

  • @Emperors_12
    @Emperors_12 3 หลายเดือนก่อน +30

    እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን ይሄ ነሺዳ ደጋግሜ ብሰማው ልጠግበው አልቻልኩም ይለያል ሀቢቢ ፈጣሪ ከዚህ በላይ ይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤ሱስ ነው የሆነብኝ የማይጠገብ ነሺዳ ነው ብታምኑኝም ባታምኑኝም ከሰማሁበት ቀን ጀምሮ በቀን ከ10 ጊዜ በላይ እሰማዋለሁ❤

    • @FeluMoaze
      @FeluMoaze 2 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤

    • @hayatnurie142
      @hayatnurie142 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤

    • @HayatHayat-pt4nf
      @HayatHayat-pt4nf หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤ሀቢበቲ

    • @SeyabeyaSeyabeya-ik7qk
      @SeyabeyaSeyabeya-ik7qk หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Sit-j9l
      @Sit-j9l 29 วันที่ผ่านมา

      አሏህ ሂዳያውን ይወፍቅ ህ /ሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BezaAberash
    @BezaAberash 2 หลายเดือนก่อน +44

    እኔ ክርስቲያን ግን ከመዝሙር በበለጠ ምሰማው ነሺዳና መንዙማ ነው ይሄደሞ በይበለጥ ደጋግሜ ነው የሠማሁት አንደበትህን ፈጣሪ ይባርክልህ❤❤

    • @RemeShems
      @RemeShems หลายเดือนก่อน +3

      Emizemlachewn betakiyachew demo endet mert meselshe ergtgna negn weded targiyachewalshe

    • @HayatHayat-pt4nf
      @HayatHayat-pt4nf หลายเดือนก่อน +2

      አላህ❤❤❤

    • @BezaAberash
      @BezaAberash หลายเดือนก่อน

      @@RemeShems awo tekkle

    • @MaidahMohammed-j6q
      @MaidahMohammed-j6q 26 วันที่ผ่านมา

      Demzu allah Amber yasblal❤❤❤❤❤❤

    • @MaidahMohammed-j6q
      @MaidahMohammed-j6q 26 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂❤❤

  • @TwinsLife2020
    @TwinsLife2020 3 หลายเดือนก่อน +16

    የምገርማችሁ 1000 ግዜ ደጋግሜ ስምቻለሁ ግን አሁንም እየሰማሁ ነው ❤❤❤

  • @EmranKhan-uj8sr
    @EmranKhan-uj8sr 3 หลายเดือนก่อน +16

    ሙዐዝ ሀቢብ ተቀናቃኝ እየመጣብህ ነው ወላሂ በነብዩ ሙሀባ ልብን የሚያንሰፈስፍ መንዙማ ነው ❤❤❤

  • @Hassanmihert9636
    @Hassanmihert9636 4 หลายเดือนก่อน +41

    ምን አይነት ያማረ ድንቅ ድምፅ ድንቅ ግጥም
    የኔ ውድ ነብይ እንኳን ለ ጥላቻ ለማፍቀር ሚያሳሱ ናቸዉ ❤❤❤

  • @fetuufetu
    @fetuufetu 3 หลายเดือนก่อน +15

    (እንኳን ይዞና ፍቅርን ገምዶ ይኖራል ማንም የሰው አፍ ለምዶ ደግሞም ክብር ነው ዉድ ሽልማት 🥰ጡሀን ሙስጠፋን🥰 ወዶ መታማት🥰🥰🥰s a w)

    • @Rabia-r4d
      @Rabia-r4d 3 หลายเดือนก่อน

      አላህ ይጨምርላችሁ ልብ የሚነቃ ነሽዳነው ባረከሏህ ሁኩም
      ሶለሏሁ አለ
      ሂ ወሰለም❤❤❤❤❤

    • @AwelHassen-vb1lv
      @AwelHassen-vb1lv 3 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ ምን እንደምለው ግራ ገባኝ አገላለፅ አላህ ይጨምርለት

  • @KhalidKalid-g1x
    @KhalidKalid-g1x 3 หลายเดือนก่อน +11

    አረረረረ እንዴት ይሄን ነሺዳ ልተወው ቀኑን ሙሉ እንደሰማት ❤❤ለማንኛውም አሪፍ ነሺዳ ነው በርቱ ቀጣይ ነሺዳህን በጉጉት እጠብቃለወሰ

  • @Remla-M7Y
    @Remla-M7Y 2 หลายเดือนก่อน +6

    ሷሊህ አስታጥቄ አንደኛ የአንተ ስራዎች ስወዳቸው ከልብ ወደ ልብ❤❤❤❤ አሏህ ይጨምርልህ ሀቢቢ👍👍

  • @JudiDecor
    @JudiDecor 3 หลายเดือนก่อน +15

    ልብ አያከመ አፉ ሲያወራ
    የኑር ግባሩ ሌት አያበራ
    ፈውስ አየሆነ ስሙ ሲጠራ
    ወንጀል ጉድፌ አያንሰራራ
    ሳልተው ለቀብሬ የረባ ሥራ
    ሙሀመድ አንጂ ማን ብዬ ልጥራ
    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
    ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም የኔ ነቢ

  • @Ivatrava89
    @Ivatrava89 3 หลายเดือนก่อน +25

    እንዴት ያለህ ገጣሚ ነህ ወላህ❤❤❤
    ግጥምጥም ያሉ ውብ ቃላት ውቡን የጅማ ዜማ ከሰሜኑ ቀለም ጋር ተጣምሮ እንዴት እንዳማረ።የዘንድሮን ረቢዕ "ጣሃ ሙስጠፋ ኸይረል-ወራ" እያልን ነው የምናሳልፈው!
    አሏህ አሏህ❤❤

  • @khelilurehman
    @khelilurehman 4 หลายเดือนก่อน +36

    በጉጉት የጠበቅነው በመጨረሻ ከጆሯችን ደርሷል!!
    ማሻአሏህ ተባረከረህማን 👌👌👌
    የውቦች ውብ የሆኑትን ነብይ በውብ አንደበትና ቃላቶች ሲወደሱ መስማት ምንኛ ያስደስታል ሀያት ጀባ ወንድማችን❤❤❤

  • @Susumohammmed
    @Susumohammmed 3 หลายเดือนก่อน +16

    ማሻ አላህ ደስ የሚል ስራ ቀለም ቆንቆ የማይለየን እስልምናንን ለሰጠን አላህ ሱ,ዐ,ወ ሽኩር ይድረሰው😢🥰 ግጥሙ ይለያል يالله ❤

  • @BekryAmdino
    @BekryAmdino 3 หลายเดือนก่อน +14

    በጣም ሚገርም መንዙማ ነው Allah ይጨምርልህ ከግጥሙም ከሁሉም ነገሩ ልቅም ያለ ስራ ነዉ ❤🎤👌👌👌👌👌👏👍👍👍👍

    • @AnwarDelil-f2m
      @AnwarDelil-f2m 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @khadijaye
    @khadijaye 3 หลายเดือนก่อน +23

    መንዙማ ሰምቼ ማላቅ ያህል ነው የተገረምኩበት ማሻአላህ መሰጠት ይሉታል ይሄ ነውስ🥰❤️🥰❤️

  • @shemuali
    @shemuali หลายเดือนก่อน +1

    የራሱ የሆነ ውብ ዜማ ያለው ምርጥ ስራ ነው
    ማሻአላህ ራስህን ሁነህ ስለመጣህ ክበርልኝ keep going

  • @Rak-cn4be
    @Rak-cn4be 4 หลายเดือนก่อน +43

    ማሻአላህ 🎉🎉🎉🎉በጣም ስጠብቀው የነበረ ነሺዳ 🎉🎉صلِّ الله عليه وسلم تسليما كثيرا

  • @ሂላልወሎየዋ
    @ሂላልወሎየዋ 4 หลายเดือนก่อน +53

    ጡሀ ሙስጠፋ የኔ ውድ ነብይ صلى الله عليه وسلم ሷሊሄ አላህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልክ አሏህና ነብዩም ይደሠቱብክ ባረከሏሁ ፊኩም ወጀዛኩሙሏሁ ኸይር በጣም ጥሩ ስራ ነው በርቱ❤❤❤❤❤

  • @Rim-Sultan
    @Rim-Sultan 3 หลายเดือนก่อน +10

    ጅማዎች❤❤❤❤❤ ይቀመጣል እንደ ታሪክ ሹክረን

  • @oliyad8138
    @oliyad8138 4 หลายเดือนก่อน +17

    የጅማው መድህ ይለያል እኮ❤❤❤❤❤❤❤ የሚገርም ምርጥ ስራ

  • @NesruGutaJiniw
    @NesruGutaJiniw 4 หลายเดือนก่อน +41

    ሳላ ለቀጣይ ስራህ ፈተና ያረግብሀል ስራው የአመቱ ምርጥ መንዙማ ብዬዋለው ሀቢቢ በርታ

  • @HussinAlhabshi-vc2io
    @HussinAlhabshi-vc2io 3 หลายเดือนก่อน +10

    የነብዩ ማድሆችን አላህ ያብዛልን ወላሂ እደነሷሊህ ያሉትን ኢሽቁ እዳበለት ያስታዉቃል ❤

  • @NurayineMustofa-fo1jd
    @NurayineMustofa-fo1jd 2 หลายเดือนก่อน +5

    የሚገርም ግጥም የሚገርም ዜማ በቃ የሚገርም ነሺዳ ማሻአላህ ቃላት የለኝም

  • @meremseid8667
    @meremseid8667 12 วันที่ผ่านมา +1

    ልቅም ያለ ነሽዳ ግጥሙ ከዜማው ጋር ስክት ያለ tanx ወንድሜ ልዩ ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AwelHassen-vb1lv
    @AwelHassen-vb1lv 3 หลายเดือนก่อน +6

    እንደው እንዳትስቁብኝ ከ ሀረር አአ ስው አንድ መንዙማን ያዳምጣል ያ አላህ መጥገብ አቃተኝ አላህ ይጨምርልህ እውቀትህን ሌላ የምለውም የለኝ

  • @nizarulhadi
    @nizarulhadi 4 หลายเดือนก่อน +14

    ኡስታዝ ረጂም እድሜ የኔ ማዲህ አሁንም የእውነት ማዲሆች አሉት የሰይዳችን ፍቅር የጠበሳቸው ለአላህ ያደሩ

  • @gualraya6329
    @gualraya6329 4 หลายเดือนก่อน +11

    ማሻ ኣሏህ ዋው በጣም ደስይላል ኣሏህ ይጠብቃቹ

  • @FuDuf-c5d
    @FuDuf-c5d 3 หลายเดือนก่อน +6

    ሷሊሓችን ትለያለህ እኮ ❤❤❤❤ሌላው ይቅር እና ዉብ ፈግታሁን ሶለሏህ ዓለይሂ ወሰለም የኛ ውድ ነብይ ❤❤❤❤❤ሩሒ ፊዳክ ያሰይዲ ያሓቢቡላህ ሶለሏህ ዓለይሂ ወሰለም ❤❤

  • @ZEMZEMALI12
    @ZEMZEMALI12 4 หลายเดือนก่อน +20

    መጂኑኑ ለይላ ልክ እዳበደው የኔንም ታሪክ አህመድ ወሰደው ሶሉ አላረሱሉሏህ አህባቢ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @MuferihaMehammed
    @MuferihaMehammed หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነዉ የሚመቸዉ በርታ አላህ ከጎንህ ይሁን ❤❤❤❤

  • @SelwaSeman-e1e
    @SelwaSeman-e1e 3 หลายเดือนก่อน +4

    አላህ ቀለምህን በረካ ያርግልህ ። ልብ የሚነካ ግጥም ነው ። ያየ ነው የሚያውቀው የሙሀባን ነገር ............❤❤❤❤❤

  • @kediryimam5702
    @kediryimam5702 3 หลายเดือนก่อน +6

    አላህህህህህህህ ያረቢ ምንኛ ያማረ ስራ ነዉ በአላህ❤

  • @naafsimedia5504
    @naafsimedia5504 4 หลายเดือนก่อน +5

    ሶለላሁ ዓለይክ ያ ዘይነል ሀድራ
    ጧሃ ሙስጠፋ ኸይረል ወራ❤
    ልቅም ያለ ስራ
    ተመስጬ ነው ያዳመጥኩት🤗🤗🤗

  • @Rasulullah_love
    @Rasulullah_love 3 หลายเดือนก่อน +3

    ያሠላም🥰አሏህ ይጨሚሪሊህ ሷሊሑ🥰 የሚገርም ነሽዳ👏👏🌹🌹ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሠለም ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሠለም❤ ሚርጥ ሰዉ አሽረፊል ኸልቂ በምርጥ ድምፂና ግጥሚ ስወደስ😭😭

  • @Sofii-fu5zn
    @Sofii-fu5zn 4 หลายเดือนก่อน +2

    አልሀምዱሊላህ ተለቀቀልን ማሻ አላህ ባረክሏሁ ፊኩም ሁላችሁንም የሰይዲን ውዴታ ያጎናፅፋችሁ እወዳችኳለሁ😍😍
    ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @AbiyotJemal
    @AbiyotJemal 3 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻ አላህ የአሄራ ወንድሜ አቦ ሙዚቃ መሳሪያው ባይገባበት ምርጥዬ ነበር አብሽር በርታ ሙዚቃዋን ተዋት አላህ ይራህመው እንደ መሀመድ ሳልህ አርገው with out music ባረከላህ አሪፍ ነው የተቀረው አላሁ አለም።

  • @HalimaAhmed-u5m
    @HalimaAhmed-u5m 3 หลายเดือนก่อน +3

    ወላሂ ማሻአላህ ከልብ አልቅሼ የሰማሁት መዙማ ልብ ይነካል ወላሂ

  • @inspirefair6327
    @inspirefair6327 3 หลายเดือนก่อน +4

    እስቲ የማን ምላስ ልትቆም አርፋ
    ከጥርስ መሀል ማር ተለጥፋ🥺♥️♥️♥️

  • @SemiraMehamed-ue6iu
    @SemiraMehamed-ue6iu 3 หลายเดือนก่อน +4

    ማሻኣላህ እኔ በዙ መንዙማ ኣልሰማም ነበር እዚ ግን ኣንድኛ

  • @JeyilanAliyiJireenyiQormataObs
    @JeyilanAliyiJireenyiQormataObs 3 หลายเดือนก่อน +4

    Maasha allaa maashaa allaa baay'ee tokko namatti tolaa Seena bareeda qabaa rabbin sirraa haa jaalatuu

  • @toybaabaker
    @toybaabaker 4 หลายเดือนก่อน +7

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም💚
    ጦሀ ሙስጠፋ 👏👏👏

  • @abduselamreshid8415
    @abduselamreshid8415 3 หลายเดือนก่อน +2

    ያ አላህ ወላሂ በጣም ነው ደስ የሚለው አላህ ይጨምርልህ ሀቢቢ 1ኛ ነው

  • @mukemilsultan6870
    @mukemilsultan6870 4 หลายเดือนก่อน +2

    “አላገሩልን መግባት መውጣቱን
    ወይ አንችል እኛ ከሩቅ ማየቱን
    መላ አሳጥተው አንከራተቱን” 👌

  • @Ahme9899
    @Ahme9899 3 หลายเดือนก่อน +4

    ከጠበቅኩት በላይ ነው ማሻአላህ👏👏👏👏👏

  • @HappyHarmonica-ed2yi
    @HappyHarmonica-ed2yi 3 หลายเดือนก่อน +2

    ወድሜ መዙማው ምርጥ ነው ብሎ መግለፅ አንተን መናቅ ይሆናል ❤❤❤❤❤❤

  • @hayathassen-if9ot
    @hayathassen-if9ot 4 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአሏህ አሏህ ይጨሚሪላቹ ኣሕባብ ረሱልሏህ ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም❤❤❤❤🎉❤🌺❤❤❤😍🍇🍇🍇🍇🥰

  • @ABDULLAHmuhammad-o8m
    @ABDULLAHmuhammad-o8m 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቢስሚላሂ ማሻ አልሏህ በጣም ምርጥ ስራ ነዉ

  • @Nejat-b5l
    @Nejat-b5l 3 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ድምፅ ነው በተለይ ግጥሙ ይለያል❤❤❤

  • @seidmustofa8858
    @seidmustofa8858 3 หลายเดือนก่อน +4

    ማሻ አላህ ምርጥ ነሽዳ ወንድም እዉነት ለመናገር ነሽዳህን ትኩረት ሰጥቸ ሰምቸዉ አላቅም በቀጣይ በደንብ እንድጠብቅ ነዉ ያደረከኝ❤ በርታ

  • @ራቢነኝዊላዳዉንአብሳሪዋ
    @ራቢነኝዊላዳዉንአብሳሪዋ 4 หลายเดือนก่อน +6

    ማሻአሏህህህህህህህ በጉጉት ስጠብቅ ነበር❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤

  • @Rigilulkentaurus
    @Rigilulkentaurus 3 หลายเดือนก่อน +2

    Wellahi habiibi we're proud of you 👏 🥰 masha allah you're a leader of Ethiopia 🇪🇹 menzuma and neshida

  • @KhanKhan-dc8yo
    @KhanKhan-dc8yo 3 หลายเดือนก่อน +6

    ማሻአላህ ብሎ አለማለፍ ንፍገትነው የኛ ውድ ነብይ ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም ሶላት ሰላም በሙስጠፍ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fetimuhammed1837
    @fetimuhammed1837 3 หลายเดือนก่อน +5

    ❤ፈውስ እየሆነ ስሙ ሲጠራ...... የኛ ነቢﷺ

  • @رحمهمحمد-ض5ظ
    @رحمهمحمد-ض5ظ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ:ያሰላም በጣም ደስ የሚል ነው አላህ ይጠብቅልን ሀቂቀተን የኛን ነብ ማውሳት እደት ደስ ይላል።
    ሶለሏህ አለይሂ ወሰላም👏👏👏💖💖💖🌹🌹🌹💞💞💞🎁🎁🎁 ይለኛል

  • @YutiHayu-g7i
    @YutiHayu-g7i 17 วันที่ผ่านมา +1

    WElahi betam des yemil menzumaa❤❤❤❤

  • @Mame-Sultan
    @Mame-Sultan 3 หลายเดือนก่อน +4

    የሁለት ሀገር ክብረታችሁ አሁን ይጀምር... ሷሊሀችን❤

  • @mamelaboss
    @mamelaboss 4 หลายเดือนก่อน +6

    ሷሊህ ምርጥ ገጣሚና ማዲህ👏👏👏

  • @aaliyah3978
    @aaliyah3978 2 หลายเดือนก่อน +1

    ነብያችን ሰለላሁአለይሁ ወሰለም ታጅን ያልብሡህ

  • @SemiraHussan-j3z
    @SemiraHussan-j3z 3 หลายเดือนก่อน +2

    ብሰማዉ ብሰማዉ ማይሰለቸኝ ገራሚ መንዙማ❤

  • @70hadin48
    @70hadin48 4 หลายเดือนก่อน +4

    ማሻ አሏህ ምርጥ ስራ ነዉ

  • @tube-hx7qv
    @tube-hx7qv 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ውድ ነብይ صلى الله عليه وسلم ማሻ ኣሏህ ዋው በጣም ደስይላል ኣሏህ ይጠብቃቹ

  • @vvvnnn7364
    @vvvnnn7364 2 หลายเดือนก่อน +1

    ያስላምምምምምም በጣም የሚምር ነሽዳነው ወላሂ በርቱልን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚👌👌👌👌👌👌

  • @abdurahmanjemal-w6n
    @abdurahmanjemal-w6n 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻልላህ ሀቢቢ ሳልሰማው ውዬ አላውቅም አለላህ ይጨምርልክ

  • @alhamdullahe
    @alhamdullahe หลายเดือนก่อน

    መሽአላህ እኔ ነሽዳ ብዙም አይደለሁም ግን በጣም የሚመስጠኝ መንዙማ

  • @የመርዋእናትነኝስደተኝ
    @የመርዋእናትነኝስደተኝ 3 หลายเดือนก่อน

    ያሰላም ያሰላም ደጋግመ ነው የሰማሁት❤❤ሶለሏሁ ዓለይህ ወሰለም የኝ ምርጥ ነብይ❤❤

  • @شرقيهبنتاحمدين
    @شرقيهبنتاحمدين 3 หลายเดือนก่อน +1

    اللهم صل على محمد عبدك ونبيك ورسولك النبي الامي صلى الله عليه وسلم ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Amirmusetfa
    @Amirmusetfa 3 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ደስ የሚል እና የሚያሳሽጭ መንዙማ ነው👏👏👏👏

  • @lazizyimer
    @lazizyimer 4 หลายเดือนก่อน +7

    ማሻአላህ በርታልን ወንደሜ 🥰🥰🥰🥰

  • @AmeeraAmeera-xj9tf
    @AmeeraAmeera-xj9tf 3 หลายเดือนก่อน +2

    Mn bye likomt beallah huboch Hulu ngerk kelik yalehew 👌Allahye yichemrlih Allah ytebkih wendmachn🎉🎉🎉🎉🎉 salallahu aleyhi waselem 💚💚 mirt new wellahi ketlbet❤❤❤❤❤

  • @seudnesro8277
    @seudnesro8277 2 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ምሥክሬ ነው ትችላለህ አንተ ❤❤❤

  • @FakihaShemsu-g9l
    @FakihaShemsu-g9l 3 หลายเดือนก่อน +2

    Mashallah oustaze ..... betam yamral

  • @seyatrading8543
    @seyatrading8543 3 หลายเดือนก่อน +1

    🌹⚘🌿 ﷺሶሉ አለን ነቢ

  • @fetyageremew5632
    @fetyageremew5632 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ሁሌ ብሰማው ማልጠግበው ሌላም እንጠብቃለን ከዚህ በላይ❤❤😍😍😘❤

  • @rhrhhrh9001
    @rhrhhrh9001 3 หลายเดือนก่อน +4

    ማሻአሏህ በጣም ገራም ስራ ገራም ድምፅ ነው ያለህ ሀቢቢ❤❤❤❤

  • @abdurezak6192
    @abdurezak6192 4 หลายเดือนก่อน +2

    Masha allah migrm menzuma new allah ychemrlh habibi

  • @OmanPoer
    @OmanPoer 3 หลายเดือนก่อน +1

    አለሁ አክበር አለሁ አክበር ወላሂ ልብ ይነካል በጥም ነው ደስ ሚለው አለህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abd-d8p2000
    @Abd-d8p2000 4 หลายเดือนก่อน +4

    ምርጥ መንዙማ🎉 በምርጥ ማዲህ ❤️👏👏👏

  • @اكراممحمد-خ7س
    @اكراممحمد-خ7س 4 หลายเดือนก่อน +10

    ማሻአላህበጉጉትነበርስጠብቀውየነበረው❤😘😍😘😍😍😘

  • @rbertsai5138
    @rbertsai5138 4 หลายเดือนก่อน +6

    Masha Allah wendim sualih❤❤❤

  • @salahman2834
    @salahman2834 2 หลายเดือนก่อน +1

    Beka wellahi yemimechegnn neshida zare agegnew mn yamare dmts mashaallah fithm rasu grma moges alew

  • @SmoyaSmoya
    @SmoyaSmoya 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማነው ግዑዝ ጉማጅ አነቃንቆ አንሰቅስቆ የሚያስወራው?❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ነብይ ሰ.አ.ወ ❤❤❤❤❤❤አንተን አለማድነቅ አይቻልም ሰምቼው አልጠግብ አልኩ🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @MohamedEliyas-z9p
    @MohamedEliyas-z9p 3 หลายเดือนก่อน +2

    ❤️❤️❤️❤️ማሻ አላህ🥰🥰🥰🥰ደስ ይላል በርታ

  • @bilaldecor
    @bilaldecor 3 หลายเดือนก่อน +1

    maasha allah wendime barakalahu fik habibi

  • @seadaabdu-u2f
    @seadaabdu-u2f 3 หลายเดือนก่อน +2

    Wow dbk chlotahn asaytehenal lela sra entebkalen mashallah salih💪

  • @NursanNurusan
    @NursanNurusan 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አሏህ ለቢእ ምርጥ ስጦታ ነው ምርጥ ስራ ነው ሷሊህ

  • @nizarulhadi
    @nizarulhadi 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቅምሻውን ስሰማው ደስ እያለኝ በጉጉት ስጠብቀው ነበር ሲለቀቅ ግን መጨረሻው ለቅሶ ሆነ ሳቁ የት ሄደብኝ ጡሀ ሙስጦፋ ስስቴዋ ናፍቆቴዋ ገንዘቤዋ መሸሻየ ነቢ اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد ❤
    صلى الله عليه وسلم

  • @zennazenna2300
    @zennazenna2300 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ማሻ አሏህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @seudnesro8277
    @seudnesro8277 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሳሊህ ለጥሩ ያለቀሰክበት እንባህ
    ጀነት ላይ ወንዝ ይሁንልህ 😮😮😮😮

  • @ofmymother2712
    @ofmymother2712 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ተባረካላህ በጉጉት እየጠበኩኝ ነበር😢❤ صلى الله عليه وسلم❤🎉🎉🎉

  • @abdureahmed3651
    @abdureahmed3651 4 หลายเดือนก่อน +2

    Wowo mashllha betam desymile mezuma new

  • @AliBaba-k2s
    @AliBaba-k2s 3 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላሕ አላሕ ከአይንናስ አላሕ ይጠብቅሕ

  • @FatihaHassan-k3z
    @FatihaHassan-k3z 3 หลายเดือนก่อน +2

    so amazing massallah

  • @AbuuRukiyaa
    @AbuuRukiyaa 4 หลายเดือนก่อน +8

    Allahi
    Allahi
    Allahi
    Allahi
    Allahi
    Allahi
    Allahi
    Mawelid ❤❤❤❤❤❤

  • @kalidjemal910
    @kalidjemal910 หลายเดือนก่อน +1

    wollahii bexamnew yewodadkut masha'allh

  • @emutibibu-pp4px
    @emutibibu-pp4px 3 หลายเดือนก่อน +1

    jelle jellaluhu/betam konjo manzuma new mashaallah allah yichemirilik

  • @zenittube2398
    @zenittube2398 4 หลายเดือนก่อน +6

    ማሻአሏህ የኔ ነቢ ወዳጆች ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ወላሂ መወለድ በጣም ነው የናፈቀኝ ትችላለህ ወንድምዋ በርታ

  • @amurshemsu
    @amurshemsu 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ምርጥ ስራ❤❤❤❤❤

  • @abdujemal8119
    @abdujemal8119 4 หลายเดือนก่อน +2

    በጉጉት ሲጠበቅ የቆያ ድንቅ ስራ

  • @Hayat-y5k
    @Hayat-y5k 3 หลายเดือนก่อน

    Masha allahi መደድ የሆነ መንዙማ ነው
    አላህ ይውደድላቹ 🙏🙏🙏