ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ሙሀመድ አወል ያለይል mohammed awol ya leyl

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 มี.ค. 2021
  • ሙሀመድ አወል ያለይል mohammed awol ya leyl
    for more

ความคิดเห็น • 228

  • @fatumakebed1858
    @fatumakebed1858 3 หลายเดือนก่อน +10

    ያርብ እኔስ ስስመዉ አባቴ ትዝ ያለኛል አላህ የጀነት ያበለዉ እና በጣም ያወደዉ ነበር

    • @SeidSelmon
      @SeidSelmon 2 หลายเดือนก่อน

  • @user-zm2xp9sf6q
    @user-zm2xp9sf6q 8 หลายเดือนก่อน +22

    አላህ የሞቱትን እናትና አባቶቻችንን ይማርልን

    • @user-ii6qq6lr7v
      @user-ii6qq6lr7v 5 หลายเดือนก่อน

      አሚን እናት ረመዳን አከባቢ ነበር የሞተችው መገን ያለ ሰው ይኖራል 😭😭😭😭

  • @user-ii6qq6lr7v
    @user-ii6qq6lr7v 5 หลายเดือนก่อน +5

    መገን ሰደት ኢትዮ እያለሁ ለረመዳን እሄንን ከፍተን ከጓደኞቸ ጋ እንሰማ ነበር ያረቢ አላህ ከአገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @user-uw8uw4ur5o
    @user-uw8uw4ur5o 2 หลายเดือนก่อน +4

    የቤተሰቦቸ ማስታዎሻ ነው መሀመድ አወል አባቴ 😭😭 አላህ የጀነት ያድርግህ አባቴዋ

  • @seadamohamed9208
    @seadamohamed9208 5 หลายเดือนก่อน +5

    አይይይ እናቴ ና አባቴ ሲወዱ አይይይይ እናቴ ሞት ክፉ እናቴ ወሰደብኝ ህመም ብቻ አልመታደሌ አባቴን ስደት ለየኝ ተዉ አላህ የልቤ ሙላልኝ😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @emutsolomon9555
    @emutsolomon9555 ปีที่แล้ว +31

    እናቴ ዛሬ ላይ በሂወት የለችም ዱአ ስትቀመጥ የሙሀመድ አወል እንጉርጉሮን እያዳመጠች ነበረ አደብ ያለው ዱአ ነበረ የምታረገው ሚስኪን እናቴ የአላህ ሰው❤ አላህ ይማርሽ እመዬዋ

    • @rukiaabdella3037
      @rukiaabdella3037 ปีที่แล้ว +5

      የሞቱትን እናትና አባት ሁሉ አላህ ይማራቸው 😭😭😭😭

    • @howtachmame4173
      @howtachmame4173 ปีที่แล้ว

      Allhe yrhame wde

    • @DhhhfhGvvj
      @DhhhfhGvvj 10 หลายเดือนก่อน +1

      አይይይይይይይይወላሂይኽንከፍቸነበርከሚስንአላህንስለምንብቻየንኪራይቤትሁኘ😭😭😭😭😭😭🤲🤲አልሀምዱሊላህዛሬንኢሻአላህ!!ከኪራይቤትያወጣኝጌታከመዳምምበትይቀይረኝያረብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @Fitfetali
      @Fitfetali 11 วันที่ผ่านมา

      አላህ ይርሀምልህ ወንድማችን❤

    • @HassenMohammed-kt1ee
      @HassenMohammed-kt1ee 8 วันที่ผ่านมา

      አላህ ይማርልህ እናትህን

  • @user-yi7ms3wk3y
    @user-yi7ms3wk3y 10 หลายเดือนก่อน +13

    የእናቴ ማስታወሻ መንዙማ እድሚ ይወፍቅልኝ አባቴ

  • @nejomedia
    @nejomedia 5 หลายเดือนก่อน +6

    የቤተሰብ ተዝታ ያለበት እጅያውጣ

    • @user-rb4kt2ip5d
      @user-rb4kt2ip5d 5 หลายเดือนก่อน

      ☝👆👍😁😬🌹🌷❤💚💛

  • @nattyinfinity
    @nattyinfinity ปีที่แล้ว +19

    የሸህ መሀመድ አወል መንዙማዎች ዉስጤ ገብተዉ ሁሌም ስሰማቸዉ ሰላም ይሰማኛል 🥺🥰🥰

  • @fatumamohammed8459
    @fatumamohammed8459 ปีที่แล้ว +14

    ወላሂ ሁልግዜ ነዉ የምሠማ እናም አባቴን ያሥታዉሠኛል

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e ปีที่แล้ว +19

    ረጅም ሀያት አሏህ ይወፍቅዎት💕💕💕 አባታችን ሸይኽ ሙሀመድ አወል

  • @rahemt7625
    @rahemt7625 3 ปีที่แล้ว +103

    አይይይይይ እናቴን አስታወስከኝ ከሚስን ይሄን ነበር ስንሰማ የምናድረው ቡናችንን አፈላልተን ኡፍፍፍፍፍፍፍ አሁንስ መረረኝ አይ ስደት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @zahrahussein588
      @zahrahussein588 2 ปีที่แล้ว +7

      የኔዉድ እኔም እያለቀስኩ ነዉ የሠማዉት

    • @Menzuma
      @Menzuma 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/users/AbdulhamidMehammed

    • @Menzuma
      @Menzuma 2 ปีที่แล้ว

      @@zahrahussein588 th-cam.com/users/AbdulhamidMehammed

    • @shsbbshhsnsbzjzj4735
      @shsbbshhsnsbzjzj4735 ปีที่แล้ว +4

      ወላሒእኔምውዴ እናቴጋ አረባገርእድኸድ ዱአእያደረገችልኝይሔንከፍተን ዱአዋ ደርሶኛል😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @alnasr3238
      @alnasr3238 ปีที่แล้ว +1

      ውላሂ የኔም እናት 🥺🥺🥺🥺

  • @SeidSelmon
    @SeidSelmon 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቀልቤን ያማረጋጋት ፊቴን ወደዱአ ሳዛር ነው አላህ ያግራልን ለሁላችን

  • @hayathayat7197
    @hayathayat7197 11 หลายเดือนก่อน +4

    ማሻአላህ ወላሂ እሄን ሙዙማ ስሰማትዝታዬ ይመጣብኛል😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @Fhx-f5m
    @Fhx-f5m 2 วันที่ผ่านมา

    ወላሂ በጣም ነው የምወደው ለእኔ በጣም ትርጉም አለ

  • @hikmaseid9453
    @hikmaseid9453 ปีที่แล้ว +10

    ሀድራ ከርታቴዋ ስደተኛነህወይ ሰወችህንትተህ ወደኛ መጣህወይ 😭😭😭😭😭

    • @hawwaail874
      @hawwaail874 9 หลายเดือนก่อน

      ያረቢሠላምላገራችንያብቃንሀገራችንንምሠላምያርግልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ot7wh5ec5j
    @user-ot7wh5ec5j 11 หลายเดือนก่อน +5

    ያ አላህ ልብ ይነካል ይህ መንዙማ አላህ አፊያ ይሰጥልን

    • @user-ys8dt4ud9c
      @user-ys8dt4ud9c 8 หลายเดือนก่อน +1

      አልሐምዲሊላሕ

  • @zizuyoutube
    @zizuyoutube 2 หลายเดือนก่อน +3

    የእናቴ ና የአባቴ ማሰታዋሻ😢😢

  • @user-yx6om9zp8s
    @user-yx6om9zp8s หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስወደዉ ይኸን ማዙማ

  • @user-lq3ub5fq9u
    @user-lq3ub5fq9u หลายเดือนก่อน +2

    Yaleyle❤❤❤❤

  • @user-tf2fl7qy2r
    @user-tf2fl7qy2r 9 หลายเดือนก่อน +5

    አላህእረጅምእድሜይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DasashTegle
    @DasashTegle 5 หลายเดือนก่อน +2

    አይይይይሙሀመድ አውል ሁሌ ከሚስ ከሚስ ባሌ ጋ እሱንነበር የማዳመጠው ❤❤❤

  • @fatumamohammed8459
    @fatumamohammed8459 ปีที่แล้ว +7

    ያአላህዋየ ሙሥሊም አርገህ ሥፈጥርከኝ አልሀምዱሊላህ

  • @user-fo2bf3tf5c
    @user-fo2bf3tf5c ปีที่แล้ว +7

    መሸአላ ተባረክ አላህ ወላሂ መዙማና ሃድስ ስሰማ የተለየ ሚርቃና ይሰማኛል ሶፋአ ነው ምሆነው አልሃምዱ ሊላህ እድሜና ጤና ያጢኩም አፊያ

  • @foziyaahmed448
    @foziyaahmed448 หลายเดือนก่อน +1

    ኡፍፍፍፍፍፍ በጣም ነው እምወደው አላህ እርሜና ጤና ይስጥልን

  • @AnnaAnna-dx8ls
    @AnnaAnna-dx8ls 8 หลายเดือนก่อน +4

    Ameeeeeen yalaaaaa❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KifiyaMuhammad
    @KifiyaMuhammad 15 วันที่ผ่านมา

    ያረብ የመጨረሻየን ነገር

  • @user-py5uh7dg6k
    @user-py5uh7dg6k 4 หลายเดือนก่อน +2

    መሻአላህ ይህ መዙማ ስሰማ እናቴን ነው ማስታውሳት

  • @user-sg5gy5ch2n
    @user-sg5gy5ch2n 5 หลายเดือนก่อน

    ዛሬ ማሸአላህ ደስ ብሎኛል መንዙማ ስሰማ የጨነቀኛ ሁሉ ይለቀኛል አይ ስደት እደዝህ ነው ዱና

  • @YfgrfFfefg
    @YfgrfFfefg 5 วันที่ผ่านมา

    ያርብአታቃለህናጌታየዋረዝቀኘ

  • @user-rq8yp7kc3k
    @user-rq8yp7kc3k 5 หลายเดือนก่อน +1

    እፍፍፍ እናትና አባቴጋረ ይህንንክፍቸነበረ እምንቅመው አሁላይ እኔስድት አባቴምሞተ እናቴብቻዋን😢😢😢😢😢😢

  • @KsaKsa-jx7ii
    @KsaKsa-jx7ii 10 หลายเดือนก่อน +2

    አይይይይ😢😢😢😢😢ያረብአተበሰላምአገናኝን😢😢😢😢

  • @user-ze4zd5yw3l
    @user-ze4zd5yw3l ปีที่แล้ว +3

    ወላሂሥወደው 😢😢😢ይህመንዙማ

  • @anshaadem478
    @anshaadem478 ปีที่แล้ว +7

    በትዝታ ምስጥአልኩ🥰🥰🥰

  • @AminuSeid-dk3ir
    @AminuSeid-dk3ir หลายเดือนก่อน +2

    መንዙማ በመሀመድአወል አከተመ ሽኩርን

  • @user-nm7si8mg8f
    @user-nm7si8mg8f 6 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ እረጂም እሜና ጤና ይስጥህ በጣም ነው የምንውደህ

  • @user-rb1jt5lc5l
    @user-rb1jt5lc5l 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሙሀመዲ አወል የህን ቲማቱም ልቤን ነካህብኝ😢😢ኡሚ ትዛታየ አላህይጠብቅልኝ😢😢😢ናፉቁቲ

  • @user-uu6hq6jf1p
    @user-uu6hq6jf1p 5 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ አገራችን ሠላም አደረገልን 🤲🤲🤲🤲🤲😢😢😢😢😢

    • @DasashTegle
      @DasashTegle 5 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን

  • @user-ic3ku3cf3h
    @user-ic3ku3cf3h 7 หลายเดือนก่อน +3

    አ ላ ህ ይ ማ ራ ቻ ው

  • @aliyu5638
    @aliyu5638 5 หลายเดือนก่อน +2

    Masha ailhe 2:41

    • @aliyu5638
      @aliyu5638 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ze4zd5yw3l
    @user-ze4zd5yw3l ปีที่แล้ว +4

    እናቴን አሥታውሳታለሁ😢በዚህመንዙማ

  • @JamilaMila-by3hy
    @JamilaMila-by3hy 2 หลายเดือนก่อน +1

    መሸአላ

  • @mika-cg9sj
    @mika-cg9sj หลายเดือนก่อน

    😢😢😢❤ያራብአላህ

  • @user-oo1bt4dw9t
    @user-oo1bt4dw9t 8 หลายเดือนก่อน +2

    ወላሂስወደዉ 🎉🎉🎉🎉

  • @Roma-uj7nf
    @Roma-uj7nf 3 หลายเดือนก่อน +1

    ያረቢ አንተ ወፍቀን

  • @LubabaLubaba-eq7gm
    @LubabaLubaba-eq7gm ปีที่แล้ว +3

    ደስስስስትላለህ❤❤❤❤❤

  • @aregaamede2997
    @aregaamede2997 ปีที่แล้ว +7

    ምርጠጥ የሸህ ሙሀሐመድ አወል ሀምዛ ድምፅ ረጅም ዕድሜን አላህዬ እንድሰጥወት
    እለምነዋለሁ

  • @alhamdullahe
    @alhamdullahe 10 หลายเดือนก่อน +4

    ምንጥ የምወደው መንዙማ ወላሂ

  • @ssseee973
    @ssseee973 11 หลายเดือนก่อน +4

    እናቴእረውይ ናፍቅሽ

  • @tfrf7049
    @tfrf7049 4 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ትዝታ😢😢😢

  • @Seiddametaw-eb8bw
    @Seiddametaw-eb8bw 4 หลายเดือนก่อน +1

    እድሜ ይስጥህ

  • @RadiaEdirsh
    @RadiaEdirsh 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤ደይላል❤❤❤❤❤❤

  • @user-sg5gy5ch2n
    @user-sg5gy5ch2n 5 หลายเดือนก่อน +1

    ለአገራችን በስላም ያብቃን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vc3wo7tw4e
    @user-vc3wo7tw4e 5 หลายเดือนก่อน +3

    እናቴ ሰሰማው ተመሰጣ ነው እኔም እወደዋለሁ ይሄ ጀል ሰደት😢

  • @nurekaruu
    @nurekaruu 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን

  • @anshaadem478
    @anshaadem478 ปีที่แล้ว +2

    ያረቢ አንተ ቀጥተኛዉንመንገድምራን❤❤❤

  • @user-qx3vq8zl9k
    @user-qx3vq8zl9k 4 หลายเดือนก่อน +1

    ያረብብብ

  • @user-px4gq6hx8c
    @user-px4gq6hx8c ปีที่แล้ว +1

    አለሀምዱ ሊሏህ ኒአመተ እስላም💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-zf4cr1dc3y
    @user-zf4cr1dc3y 11 หลายเดือนก่อน +1

    አጀብ አጀብ ❤❤❤❤❤

  • @user-fo6lt6rx1q
    @user-fo6lt6rx1q 8 หลายเดือนก่อน +1

    Masna alah

  • @user-gt7if9pr3s
    @user-gt7if9pr3s 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @habhabshi9457
    @habhabshi9457 10 หลายเดือนก่อน +1

    አይይይይይይይይይ 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @JamilaMila-by3hy
    @JamilaMila-by3hy 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Fatuma-rz4lo
    @Fatuma-rz4lo 4 หลายเดือนก่อน +1

    mashiala

    • @Fatuma-rz4lo
      @Fatuma-rz4lo 4 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ssemawu ymarkal iko sheh mohammed abol tenafakiwu

  • @fhvvg6591
    @fhvvg6591 2 ปีที่แล้ว +5

    ያረብ

    • @jwowlkd4734
      @jwowlkd4734 ปีที่แล้ว +1

      ያረብ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Abduahmed-wm3pk
    @Abduahmed-wm3pk 2 หลายเดือนก่อน +1

    🌹🌹🌹🌹

  • @tedichicharito512
    @tedichicharito512 6 หลายเดือนก่อน

    ጤና ከእድሜ ያድልሕ❤❤❤❤❤

  • @JamilaMila-by3hy
    @JamilaMila-by3hy 2 หลายเดือนก่อน +1

    💞💞💞💞💞💞💜💙💛❤❤❤

  • @ThaibaA
    @ThaibaA 7 หลายเดือนก่อน

    መሽላህ በጣም ነው ደስ የሚለው እናመሰግናለን

  • @EdyyatHiyaru
    @EdyyatHiyaru 17 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @nuruhussien9591
    @nuruhussien9591 ปีที่แล้ว

    ዘመን የማይሽረው የሸህ መሀመድ አወል እንጉርጉሮ መንዙማ ውስጤ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰

    • @udansoa8071
      @udansoa8071 ปีที่แล้ว

      አይይይይ ትዝታ አለብኚ አይይ ስደት ህህህ

  • @sofeabdala3692
    @sofeabdala3692 ปีที่แล้ว +1

    ኢላሒ ሑሉንም አንተ ታውቃለሕ አቦ አሑን ደከመኝ

  • @user-ko4sn2ov1l
    @user-ko4sn2ov1l ปีที่แล้ว +1

    ማአሻአላ ትዝታ በትዝታ አላህ ይጠብቅህ

    • @user-ys8dt4ud9c
      @user-ys8dt4ud9c 9 หลายเดือนก่อน +1

      ሙሀመድአወል

    • @user-ys8dt4ud9c
      @user-ys8dt4ud9c 9 หลายเดือนก่อน

      መሀመድ በዱባይ ታስረው ሙ😢 እና ከዚያ ግብጽ አባረረው ላይ ነው ውድድሩን ጨርሳ እንደው

  • @JamilaMila-by3hy
    @JamilaMila-by3hy 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BerhanEndris
    @BerhanEndris 2 หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️❤️❤️

  • @nuerhusane-bj6ex
    @nuerhusane-bj6ex 22 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @MohamedAlhbashy
    @MohamedAlhbashy 3 หลายเดือนก่อน

    እውንትንውማሻፕ
    እውንትእውንትማሻአላህ❤❤❤❤

  • @toybaseid3089
    @toybaseid3089 ปีที่แล้ว

    اللهم صل على محمد عبدك ونبيك ورسولك النبي الامي

  • @tayibajamal
    @tayibajamal 5 หลายเดือนก่อน

    ያርብያለይል❤❤❤

  • @user-tq2mj6dw1n
    @user-tq2mj6dw1n 7 หลายเดือนก่อน

    የናቴማስወሻ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @awelmohammed-se5pm
    @awelmohammed-se5pm 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 5 หลายเดือนก่อน

    Amenn❤❤❤

  • @ThaibaA
    @ThaibaA 7 หลายเดือนก่อน

    እድሜዉን ይጨምርለወት

  • @hddi491
    @hddi491 ปีที่แล้ว +1

    ያረቢ ሳአድኒ
    መቼነው የኔቀን !

  • @user-or7xb8ww4r
    @user-or7xb8ww4r 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻእላህ❤❤❤

  • @user-fi9qk7vd7l
    @user-fi9qk7vd7l 10 หลายเดือนก่อน +2

    መልካም ህሚስ አህባቦች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-tf2fl7qy2r
      @user-tf2fl7qy2r 9 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @aaaa-xp3nh
      @aaaa-xp3nh 9 หลายเดือนก่อน

      آمين

  • @HhHh-mk1tv
    @HhHh-mk1tv 5 หลายเดือนก่อน

    አይ ስደት 😢ያረብ

  • @user-gn1ry4mi9l
    @user-gn1ry4mi9l 9 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ❤

  • @Ismaelshehnesru
    @Ismaelshehnesru 5 หลายเดือนก่อน

    Hayatt hayat she mohammed awel betlyy haja sinorbh. yhen mnzuma kftehh............

  • @sadaaahmeda746
    @sadaaahmeda746 2 ปีที่แล้ว +2

    Mashalhe alhe yakeoyhee ydwa lza yalwe yalwe nwue alhe edmy ktnaga ysethe yegbale

    • @eluadem
      @eluadem ปีที่แล้ว

      🥰

  • @FatimaM-ph2zn
    @FatimaM-ph2zn 11 หลายเดือนก่อน

    አይ ትዝታ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @exfftch4211
    @exfftch4211 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤አይይይይይይይይይ

  • @hawaheamer3494
    @hawaheamer3494 2 ปีที่แล้ว +2

    ያርብ

  • @nejomedia
    @nejomedia 5 หลายเดือนก่อน

    አይይ ትዝታ

  • @user-mk5tm9iq6q
    @user-mk5tm9iq6q 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ትዝታ

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 2 ปีที่แล้ว

    Aye mha
    Mede wole mtadrlehe yarejnebete 👏👏😍

  • @seadasweet7327
    @seadasweet7327 11 หลายเดือนก่อน

    ትዝታመቀስቀስ❤❤❤❤❤❤

  • @madinaabdulla8130
    @madinaabdulla8130 ปีที่แล้ว +2

    ያርብ👏

  • @user-qx3vq8zl9k
    @user-qx3vq8zl9k 4 หลายเดือนก่อน

    ያረቢ እሱይቀበለንንን

  • @Tube-sy3ko
    @Tube-sy3ko 2 ปีที่แล้ว +2

    ماشاالله تبرك الله