New Cover Menzuma Anwar Al burda || አዲስ የመንዙማ ከቨር አንዋር አል ቡርዳ ​⁠

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024
  • เพลง

ความคิดเห็น • 377

  • @MWGM_FX
    @MWGM_FX 3 หลายเดือนก่อน +65

    ይሄ መንዙማ በጉጉት እንደመጠበቄ 1646ኛ ተመልካች በመሆኔ ተበሳጭቻለው 1ኛ ነበር እሆናለው ብዬ ያሰብኩት ግን አላሁመ ሰሊ አላ ሙሀመድ 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦💚💚💚💚💚

  • @alesmudinmedia
    @alesmudinmedia 3 หลายเดือนก่อน +72

    ሪአ ጎራ የሌለበት ምርጥ ጀግና ሙነሺድ ቀጥልበት ወድሜ 👍❤

    • @Heyat-j5w
      @Heyat-j5w 3 หลายเดือนก่อน +3

      ሀቅነው አኗሩ ተናፍቆ ነበር ማሻአሏህአህባቡን ሁሉ አስደሰትከን❤❤❤ከነቤተሰቦችህ የሁለት ሀገር ደስታ ወድሜ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ibrahimabduofficial2069
      @ibrahimabduofficial2069 3 หลายเดือนก่อน +1

      ማዲህ በሚል ይስተካከል

  • @rmu1492
    @rmu1492 3 หลายเดือนก่อน +37

    ትክክለኛ የሙንሺድ ስብዕና የተላበሰ ድንቅ ሙንሺድ❤❤

  • @MejunaPep
    @MejunaPep 3 หลายเดือนก่อน +15

    የአላህ ሰላት ሰላም
    በጥሩ ምግባሩ ፤አለምን በፍቅሩ
    በገዛው በኛ ውድ ነብይ ላይ ይሁን🫀!
    الصلاة والسلام عليك ياسيدي يارسول الله!

  • @abubekernuredin10
    @abubekernuredin10 3 หลายเดือนก่อน +10

    ሀቂቃ ከልብ እንደሆነ ድምፅህ ይናገራል በጣም ደስ ይላል ነቢን ማወደስ ማሻአላህ በርታ በጣም ወደነዋል💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @Mohammed_Ahmed19
    @Mohammed_Ahmed19 3 หลายเดือนก่อน +10

    ኧረ እያንዳንዱን መንዙማ ሙሉ ሙሉ ኪታቡን ለየብቻ ስራልን ❤❤❤ ❤❤ ❤❤ አላሁመ ሶሊ ወሰሊም አላ ሰዪዲና ሙሀመድ ❤❤❤

  • @SamSemir
    @SamSemir 3 หลายเดือนก่อน +20

    አንዋር❤❤❤ ከዚህ በፊት መጠሪያ ስሙ ሌላ ስም ሁላ ቢሆን ዛሬ ወደ አንዋርነት ይቀየር ነበር ።

    • @HamimMuna-zr8to
      @HamimMuna-zr8to 3 หลายเดือนก่อน

      😮❤😮❤😮❤😮❤ waw wlhi haq nw temchegn

  • @sirajahmed7990
    @sirajahmed7990 3 หลายเดือนก่อน +14

    ❤🎉❤🎉❤🎉
    በጣም በጣም አሪፍ ነው ግን ሳትቆራርጣቸው ሙሉ ሙሉን ለየ ብቻቻው ብትለቃቸው በጣም ምርጥ ይሆናል አሁንም ከቻልክ ለያ ብቻቻው ሙሉ ሙሉ ዜማውን ስራልን እንሻ አለህ አለህ ያግዝህ

    • @HamimMuna-zr8to
      @HamimMuna-zr8to 3 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉2017🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉entebekalen enem hasabe nw

  • @abuselimibrahim-yf8gv
    @abuselimibrahim-yf8gv 3 หลายเดือนก่อน +25

    ያ ስላም እንዴት ደስ ይላል
    ደግነቱ ደጋግሜ መስማቴን ሳስብ ይባስ ደስ ይለኛል

  • @bilalgeleto8987
    @bilalgeleto8987 4 วันที่ผ่านมา +1

    Anwaree may allah bless you.

  • @ZEMZEMALI12
    @ZEMZEMALI12 3 หลายเดือนก่อน +27

    ቢስሚላሂ ሮህማን ሮሚሂም አሏሁመሶሊ አላዘይኔልውጂዲ ሀየ ሀየ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aymentelsem9705
    @aymentelsem9705 3 หลายเดือนก่อน +4

    የኑር ቤቴ የኔ ጀነቴ ቀን ለሊቴ سير ኢለይኩም ያ ሀቢቢ ሰላም ዓለይኩም😢 ♥ 💔 ....
    Allah yikebelh Anwarachn

  • @hananosman6531
    @hananosman6531 3 หลายเดือนก่อน +6

    ይሄን ስራ ያ ጀምዐ ለወዳጅ ዘመድ ማሰራጨት አንረሳ❤❤❤❤❤

  • @anwarahmed3032
    @anwarahmed3032 3 หลายเดือนก่อน +9

    ዘመን ማይሽረው ልብ ሚነካ ነሺዳወችህ ይመቹኛል ችግሩ ቶሎ ቶሎ አታወጣም

  • @Olinefashiondesigner
    @Olinefashiondesigner 3 หลายเดือนก่อน +19

    ረጋ ያለ ደስስስ❤❤❤❤❤❤ የሚል መንዙማ

  • @aymentelsem9705
    @aymentelsem9705 3 หลายเดือนก่อน +4

    መንዙማውም አደባቹም በጣም ደስ ይላል አሏህ ይጠብቃቹ... ለየብቻቸው ቢሰሩልን በተለይ ዘይኑ ነቢ ያ ሀቢቢ ሰላም ዓለይኩም 🤗

  • @robaketo
    @robaketo 3 หลายเดือนก่อน +6

    ደምፀ መረዋው አንዋር በጉጉት ስጠብቀው ነበር በአላህ ፍቃድ ያማረ ስራ አሰማህን አላህ ያስደስትህ❤❤❤❤❤

  • @hussenmohammed-y5q
    @hussenmohammed-y5q 2 หลายเดือนก่อน +1

    ባተ ድምፅ አንዋሬ ጀማሉል አለም ብትልልን ደስተኛነው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @አቡ-ዙበይር
    @አቡ-ዙበይር 3 หลายเดือนก่อน +5

    ማ ሻ አላህ ተባረክ አላህ
    اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَىٰ سَيِّدِنَا مُحَمَّدٍ ❁ الْفَاتِحِ لِمَا أُغْلِقَ ❁ وَالْخَاتِمِ لِمَا سَبَقَ ❁ نَاصِرِ الْحَقِّ بِالحَقِّ ❁ وَالْهَادِي إِلَىٰ صِرَاطِكَ الْمُسْتَقِيمِ ❁ وَعَلَىٰ آلِهِ حَقَّ قَدْرِهِ وَمِقْدَارِهِ الْعَظِيمِ ۩

  • @Meki-tj2tm
    @Meki-tj2tm 3 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻ አላህ ወላሂ ሰላም አለው መንዙማ ቦታውን ሲያገኝ ይህን ይመስላል በረካ ሁኑ "ሰለላአላ ሰለላአላ/×2 መሀመድ ሸምሲን ሪሳላ"❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @FawziahSaeed
      @FawziahSaeed 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

  • @Shihabeddin
    @Shihabeddin 3 หลายเดือนก่อน +5

    የዚህ የልጅ መንዙማ ግን እኔን ብቻ ነው ሚነዝረኝ?😢

  • @ZeharaKedir-q4j
    @ZeharaKedir-q4j 3 หลายเดือนก่อน +7

    እንዲህ አይነት መንዙማ ነበር የናፈቀኝ 👌👌👌 ቀጥልበት

  • @amirAmir-k2k
    @amirAmir-k2k 3 หลายเดือนก่อน +22

    ይሄን መድህ ሠምቶ አይደለም የኛ ሠው ወሀብያ ያሽቃል
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @JemilaNuru-y2i
      @JemilaNuru-y2i 2 หลายเดือนก่อน

      ሀቅ ወላሂ

  • @yarsulelah
    @yarsulelah 3 หลายเดือนก่อน +3

    አንዋሬ ድምፅህ በሰለዋት ይለቅ
    ያንቱ ነን ያረሱለላህ ሰለላሁ አለይሂ ወሰም

  • @ibrostar3458
    @ibrostar3458 3 หลายเดือนก่อน +6

    ለዚነው አንዌን የምወደው ሁሌም ልዩ ነው

  • @ZebibaAhmed-h6k
    @ZebibaAhmed-h6k 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Welahi andegna😊😊

  • @SedWorku
    @SedWorku 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ወንድሜ አላህ ይጨምርልህ

  • @FirdewsMahmud
    @FirdewsMahmud 3 หลายเดือนก่อน +11

    በቃ መድሁን አንተ መድህ❤❤❤❤❤

  • @Muha9M
    @Muha9M 3 หลายเดือนก่อน +1

    ያአላህ👏👏👏👏👏 ወድሜ አላህ ሀያት ጤና አፊያ ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤ስራህን ሁሉ አላህ ይውደድልህ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @فاطمهمحمدعلي-و9ظ
    @فاطمهمحمدعلي-و9ظ หลายเดือนก่อน

    መሰረቱን.ያለቀቀ,የጥንቱ,የጠዋቲ,,,ድንቅ መንዙማ,ነው.በርቱ.

  • @hubedinkemal904
    @hubedinkemal904 3 หลายเดือนก่อน +3

    Shukren habibi. Leyebicha mulu argeh likekilin.

  • @ekrammohammedofficiale
    @ekrammohammedofficiale 3 หลายเดือนก่อน +2

    ይህ ነው ወላሂ መድህ ማለት አላህ ይጠብቅህ ወንድም አለም❤

  • @Mohammed-zy2cw
    @Mohammed-zy2cw 3 หลายเดือนก่อน +4

    ● ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል
    ● መድሆቹ ረዘም ረዘም ቢሉ🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @حبيبييارسولاللهصلاللهعليهو-ك5م
    @حبيبييارسولاللهصلاللهعليهو-ك5م 3 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አሏህ ይጨምርልህ❤❤❤ ትለያለህ አንዋሩ በርታልን አሏህ ያጠንክርህ ልዩ የሆነ ስራ ነው ❤❤❤

  • @ماشاءاللهتباركماشاءاللهتبارك
    @ماشاءاللهتباركماشاءاللهتبارك 3 หลายเดือนก่อน +8

    بسم الله الرحمن الرحيم اللهم صل على زين الوجد صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم ❤❤❤

  • @WithOne-b1r
    @WithOne-b1r 2 หลายเดือนก่อน

    አጂብ ነው ያንተ እርጋታ በየሚዲያ እዩኝ እዩኝ አትል ማሻ አላህ ምናለበት ሳይሞቁ የፈሉት ካንተ ቢማሩ

  • @newlife6102
    @newlife6102 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሊላህ ብለህ ስለምታወጣ ሁሌ ተወዳጅ ነክ
    best voice አኑ የሀድራ ንጉስ ብዬሀለሁ

  • @Alewi-ny1xv
    @Alewi-ny1xv 2 หลายเดือนก่อน

    ይህ መንዙማ እንዴት እንደምወደው

  • @ArageYasin-c5b
    @ArageYasin-c5b 5 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ ኮሜንት አድርጌለሁ

  • @sebriesmael56
    @sebriesmael56 3 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ይጠብቅህ የተረጋጋ ሙንሺድ

  • @islamicdaewa3
    @islamicdaewa3 3 หลายเดือนก่อน +4

    ወደፊት ጀግናው ❤❤❤

  • @አቡ-ዙበይር
    @አቡ-ዙበይር 3 หลายเดือนก่อน +1

    አቦ አላህዪ ያሰደሰታቹህ ሁላችሁንም ለአላህ ብዪ እወዳችሇለሁ አላህ ይውደዳችሁ ጀሚአን!❤❤❤
    اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَىٰ سَيِّدِنَا مُحَمَّدٍ ❁ الْفَاتِحِ لِمَا أُغْلِقَ ❁ وَالْخَاتِمِ لِمَا سَبَقَ ❁ نَاصِرِ الْحَقِّ بِالحَقِّ ❁ وَالْهَادِي إِلَىٰ صِرَاطِكَ الْمُسْتَقِيمِ ❁ وَعَلَىٰ آلِهِ حَقَّ قَدْرِهِ وَمِقْدَارِهِ الْعَظِيمِ ۩

  • @AliAhmed-er8mc
    @AliAhmed-er8mc 3 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ውዴታውን ይጨምርላችሁ ምርጦቼ

  • @ዙዙነኝየነቢወዱጂመዉሊድዐ
    @ዙዙነኝየነቢወዱጂመዉሊድዐ 3 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤ማሻ አላህ አኖሬ❤❤❤ አላህ ይጨምርልህ

  • @Abrartadese
    @Abrartadese 3 หลายเดือนก่อน +2

    አንዋር ወንድማችን አላህ ይውደድህ አቦ

  • @የኔነቢቢቢቢቢቢቢ
    @የኔነቢቢቢቢቢቢቢ 3 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻ አሏህ ያሰላምምምምምምም ማነው እደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የከረመው አሏህ ይጠብቃቺሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @farismuke8868
    @farismuke8868 2 หลายเดือนก่อน

    አኑዋሬ አላህ ይጠብቅህ

  • @ahmedsulamanahemedwedu
    @ahmedsulamanahemedwedu 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂ በትክክልኛዉ ሳአት ትክክለኛ ሰዉ ልቀቁልን ሀያት ሀቢቢ እርቢ ሙባረክ 💚💚💚💚💚

  • @Abdurazakmoshaga
    @Abdurazakmoshaga 3 หลายเดือนก่อน +2

    አንዋሬ❤❤❤

  • @ibrahimseman-qm5ye
    @ibrahimseman-qm5ye 27 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤i left this comment it wil come notification after 10 rears there will be comment then i can listen the neshida

  • @foziyahaile9418
    @foziyahaile9418 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልክ እንዴት ደስ ይላል

  • @MammeAhmad-d5o
    @MammeAhmad-d5o 3 หลายเดือนก่อน +3

    Abo bismilahi shi amat nurlan👏👏👏👏👏nu anashq

  • @DaniNesru
    @DaniNesru 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሀያት ብለናል ምርጥ የረቢዕ ስጦታ ነው💚 ሀዬ በርታልን🥰🥰💚💚💚

  • @AliSeid-zj5pe
    @AliSeid-zj5pe 3 หลายเดือนก่อน

    አሁን ይሄን ስፅፍ ለ . 15 ተኛ ጊዜ ሳዳምጥ ነው❤❤❤❤

  • @user-Yerewduaw
    @user-Yerewduaw 3 หลายเดือนก่อน +3

    ያሠላም ያሠላም ማሻ አሏህ❤❤❤❤ አሏህ ይጨምርላችሁ

  • @bahirhuss5843
    @bahirhuss5843 หลายเดือนก่อน

    Ewunet lemwnager leza yalew medh new..madihum..adebu des ylal..mashallah❤

  • @FirdosFafi
    @FirdosFafi 3 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ስወደህ እኮ መንዙማ ብዙ አልሰማም ያንተ ግን ልብ ይነዝራል❤

  • @user-Yerewduaw
    @user-Yerewduaw 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኑሩልን ክበሩልን በሁቡ ገና መች ይጀድድ እዛው እረውዷው ያስገባችሁ እንከተላለን❤❤❤

  • @MuhammadAmenLiban
    @MuhammadAmenLiban 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ❤❤❤ ትልያለህ አንዋሪ አላህ የጨመርልህ

  • @FerehaCoffee
    @FerehaCoffee 3 หลายเดือนก่อน +2

    Mewlid mewlid mewlid arif nw broo❤😊

  • @AhmadMaktebah-eb3mn
    @AhmadMaktebah-eb3mn 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻ'አላህ ሁሉንም የቂብላ መንዙማዎች ተራ በተራ በወፍ በረር ❤❤❤❤❤

  • @khalidmohammed3642
    @khalidmohammed3642 3 หลายเดือนก่อน

    ሀቢቢ ሱብሃነሏህ ምንም ልጠግበው አልቻልኩም ወሏሂ አሏህ ይጠብቅህ ወንድሜ የምትችል ከሆነ ሁሉንም ለብቻ ለብቻ ሙሉውን በልልን

  • @Da-awahTube
    @Da-awahTube 3 หลายเดือนก่อน +2

    غاية الروعة والجمال
    تقبل الله منا ومنكم

  • @sualihahmed42
    @sualihahmed42 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኑልኝ የኔ አባት ሙራዴ ይሙላ😟

  • @mrvip5021
    @mrvip5021 3 หลายเดือนก่อน

    ያሠላም 😭😭😭 አሏሁመ ሶሊ ወሰሊም ዐለይሂ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ወሏሂ አደባችሁ ለሌሎችም ተምሳሌት ናችሁ በድቢ ብቻቻቻቻቻቻ ደስ ሲል
    እናትህን አሏህይጠብቅልህ ከክፉ ነገር ሁሉ ❤❤❤❤❤

  • @seydacake
    @seydacake 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዓላሁመ ስሊ አላ ሰይዲና መሐመድ ወዓላ አሊ ሰይድና ሙሐመድ ❤❤❤❤ የዓቢብ ያረሱለላ የኔ ዉዱ ነቢ

  • @TofikSadik-o1l
    @TofikSadik-o1l 2 หลายเดือนก่อน

    ሀይ ማሻ አላህ የኔ አንበሳ ማዲሀቸዉ ያርጉህ

  • @MUKTARYIMAMHASSEN
    @MUKTARYIMAMHASSEN 3 หลายเดือนก่อน +2

    Gud atlum tadiya bel bel👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻

  • @OusmanMohammed-c8q
    @OusmanMohammed-c8q 3 หลายเดือนก่อน +2

    አኑ ቅመም አይሸለጠለጥም ይመቸኛል👍

  • @FawziahSaeed
    @FawziahSaeed 3 หลายเดือนก่อน +1

    Wellah allah yasdesah wendme fewqel murad qal yelegnm besrawechih allah ywdedh

  • @feruzaayalew3417
    @feruzaayalew3417 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ እርጋታህ ያሰደሰታል ጎበዝ።

  • @AwelMehemed
    @AwelMehemed 3 หลายเดือนก่อน

    ሱለሏህአለመሀመድ

  • @zizuyoutube
    @zizuyoutube 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢ሶላላሁ ዓለይሂ ወሰለም እርርርርርር ቶሎ ልቀቁት

  • @abduzhair
    @abduzhair 3 หลายเดือนก่อน +3

    عليه افضل الصلاة واتم التسليم

  • @RabiyaHatun
    @RabiyaHatun 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ አንዋሬ ❤❤

  • @أكرامأكرام-ظ1ه
    @أكرامأكرام-ظ1ه หลายเดือนก่อน

    ወድማችን አንዋር በርታ አላሕ ይጠብቃትሑ❤❤❤❤😘😘😘😘

  • @sadiaabduseid8825
    @sadiaabduseid8825 3 หลายเดือนก่อน +3

    አሏሁመሶሊ ወሰሊም አላሀቢቢና ሙሀመድ❤❤❤❤❤❤

  • @JaferN-fp3mz
    @JaferN-fp3mz หลายเดือนก่อน

    ❤.Masha Allha. Best

  • @habibaadam-uy1js
    @habibaadam-uy1js 16 วันที่ผ่านมา

    ማሻአለህ ማሻአላህ

  • @MuktarMahammedMuktarMahammed
    @MuktarMahammedMuktarMahammed 3 หลายเดือนก่อน

    صل الله عليه وسلم ❤❤❤❤❤❤ማሻአላህ አላህ ይውደድሊህ ❤❤❤❤ የሰው ማር ስወድህ ወላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤

  • @AmhraGondar
    @AmhraGondar 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቢያደምጡት ቢያደምጡት አይሰለች!!!

  • @hananosman6531
    @hananosman6531 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቪው ወላሂ መጨመር አለበት ሼርርርርርር❤❤❤❤❤

  • @anwarhassen323
    @anwarhassen323 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ የሚገርም ስራ ነው ሞክሽየ ❤
    እንዳያገኝው ለእግሩ እንቅፋት❤
    ፊዳ የሚሆኑ አፍቃሪ አሉት❤

  • @abdulselamhadra
    @abdulselamhadra 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ በርታልን ወንድሜ አላህ ያግዝህ

  • @ዙዙነኝየነቢወዱጂመዉሊድዐ
    @ዙዙነኝየነቢወዱጂመዉሊድዐ 3 หลายเดือนก่อน +2

    ያስላም እንዴት ዴስ ይላል❤❤❤❤

  • @Anuman-lg9kx
    @Anuman-lg9kx 3 หลายเดือนก่อน

    Anten beca allah yakbereh abo liyu nah welahi

  • @mehamednur-s9y
    @mehamednur-s9y 3 หลายเดือนก่อน +1

    አንዋር king mezuma

  • @amirAmir-k2k
    @amirAmir-k2k 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዋይ ዋይ

  • @user-uw9ww4bi8m
    @user-uw9ww4bi8m 3 หลายเดือนก่อน +1

    Mashallah selu Alen nebi (S.A.W)

  • @MUSHab-jv5mq
    @MUSHab-jv5mq 3 หลายเดือนก่อน

    እንዴት አባቱ ደስ የሚል መንዙማ ነው ማሻ አላህ ❤

  • @AbdulkerimMt
    @AbdulkerimMt 2 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ ስራ

  • @mehluq
    @mehluq 28 วันที่ผ่านมา

    አጀብ አጀብ 👏💚💚💚😍

  • @NuredinSuleyman-l8i
    @NuredinSuleyman-l8i 3 หลายเดือนก่อน

    Allah yechmerleh wendeme

  • @QubaTube
    @QubaTube 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአሏህ፣ ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም
    አሏህ ይጠብቅህ ወንድማችን❤

  • @AbubkerMifat
    @AbubkerMifat 3 หลายเดือนก่อน

    Bismmillah kal yelgnem ye ametu mert menzuma❤

  • @Romi70229
    @Romi70229 3 หลายเดือนก่อน

    subhane allha yabede new subhan tichilaleh minlew eko be mikniyat new

  • @amirmohammedMohammed-i9z
    @amirmohammedMohammed-i9z 3 หลายเดือนก่อน

    እማይጠገቡ መንዙማ ብዙ እንጠብቃለን ካንተ

  • @khalidibrahim-xs4jz
    @khalidibrahim-xs4jz 3 หลายเดือนก่อน

    MASHALLH HABIBI DINK NAW ERUK YASMEGNAL

  • @ZubarMustefa
    @ZubarMustefa 3 หลายเดือนก่อน

    አንዋሬ ራምሳውን ውሉውን ልቀቀው በጣም ነው ደስ የሚለው

  • @omerhussen5765
    @omerhussen5765 3 หลายเดือนก่อน +4

    Eytetbq nebr bro anewar mashaallahii beyalhu 🔥😍😍