ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ውይ እኚህን አባት እንዴ እንደምወዳቸው እሳቸው ያሉበት ሁሉ ፊልም የሚገርም ነው እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው የሚገርም ወቅታዊ መልእክት ነው
🛑 ከቤተ-ክርስቲያን እስከ መስጂድነት🛑 የአለማችን አደገኛ ስፍራዎች 🛑 የአለማችን ዘግናኝ ምግቦችድንቃ ድንቅ የሆኑ አስገራሚ ቪዲዮዎችን ለማየት ቤተሰብ ይሁኑ aa
እኔም በጣም ነው የምወዳቸው
እቺን የምታነቡ በሙሉ በያላችሁበት አለህ ይጠብቅልኝ።
ወይኔ በጣም ያስለቀሰኝ ፊልም 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥አስተማሪም ነዉ የስደተኞችን ሂወትም የሚዳስስ እናመሰግናለን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ትጠብቃችሁ👏👏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒
ይሄ ልጅ የሚሳተፍባቸው ፊልሞች ጠንካራ ናቸው ጎበዝ ነው በርታ የሚሰራው ፊልም የኔን ሕይወት ተደብቆ አይቷል ወይ ያሰኛል ጎበዝ መርጦ ስለሚተውን ድንቅ ነው(ደራሲዎች አዘጋጆች ስሜታችንን በአደባባይ ስለምትገልፁልን እናመሰግናለን በርቱልን)
🛑 ከቤተ-ክርስቲያን እስከ መስጂድነት🛑 የአለማችን አደገኛ ስፍራዎች 🛑 የአለማችን ዘግናኝ ምግቦችድንቃ ድንቅ የሆኑ አስገራሚ ቪዲዮዎችን ለማየት ቤተሰብ ይሁኑ a
ድህነት ስደት አይኑ ይጥፋ 😥😥😥ከምወደዉ ሰዉ ከህልሜ ከትምህርቴ ከቤተሰቦቼም ከገንዘብም ከእድሜየም ሁሉንም ሰርቆ ባዶ አደረገኝ እፍ 😥ይሁን ደሞ እግዚአብሔር ይመስገን
😭😭😭😭😭😭
ኣይዞሽ ገንዘብ ከሀደ ገንዘብ ይመጣል😢😢😢
@@alemraya851 አይዞሽልኝ
የብፁዕ አባታችን መግለጫ ከአሜሪካ th-cam.com/video/vPJ4_sCYryU/w-d-xo.html
th-cam.com/video/dhVzVaaOQXc/w-d-xo.html
ምርጥ ትምርት ያለዉ ፊልም ነዉ ማን እንደ ሀገር ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እኛንም ስደት በቃቹ ብሎ በሰላም እንደ ወጣን በሰላም ይመልሰን
አሜን እህቴ😘🙏🙏🙏
አሜን ፫
አሜን አሜን አሜን
th-cam.com/video/6jMNjuDHuZ8/w-d-xo.html
@@jerrylove9403 ቤተሰብ አርጉኝ😘😍
ፈጣሪ ለሁሉም ስደተኞች መልካም ሂወት ይስጠን አሜን 🙏😘❤
አሜን🤲🙏🥰
@@samrayoutube7826 ቤተሰብ አርጉኝ😘😍
Amen amen amen
Amen
የሚገርም ፊልም ነው ተዋዶ መለያየት ከባድ ነው እኔ ላይ የደረሰብኝ።ነው ይህን እኔም።አሳልፌዋለው ኡፍፍፍፍፍግ
Wow ምንም ቢቸግር በአገር ::ጥሩ ትምህርት የሚሰጥ ድራማ ነው🙏👍👍👍
ወታደር ለሐገሩ ሲሞት እኛስደተኞች ደሞ ለቤተሰብ እንሞታለን💔💔💔💔አይ ስደት😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹።
👇የብፁዕ አባታችን መግለጫ ከአሜሪካ th-cam.com/video/vPJ4_sCYryU/w-d-xo.html
አይዞን ህይወት እንዲህ ናት
@@demozmegersa3308 ቤተሰብ አርጉኝ😘😍
የኛን የስደተኞች መከራን በጥቂቱ ስላሳያቹልን እናመሰግናለን በአጋሰሶች ደላላ ምክንያት ስንቱ ሂወቱን አቷል ስንቱ አካለ ጎዶሎ ሆኗል😭
Felgo new emihedew mn asasebesh dmet
አወ
ለምን አትመለሺም ምስጋና ቢስ ሸቃላ
@@ኢትዬፕያኢትዬፕ ቱ ኧረ አይባልም እና የስቱን ምስኪን ሂወት እያበላሹ አይደል እደ
በትክክል😭😭😭😭😭😭
ዋው አንደኛ ፊልም ነው በጣም ወድጄዋለው አዝናኝ እና ትምሕርት አዘል ነው ትወና ዋው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንዴት ያለ ድንቅ ፊልም ነው። ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ የአማርኛ ፊልም አይቻለሁ። አዲስ አበባ ለ6 ወራት ነበርኩ። አማርኛ መናገር አልቻልኩም ግን እሰማለሁ፣ እና ከትግርኛ ጋር ትንሽ ይመሳሰላል። እኔም መጻፍ አልችልም። ይህን ጽሑፍ ከሌላ ቋንቋ ተርጉሜአለሁ።
አማረኛ ለማውራት ሞክሪ🥰
በርታ (ወይም በርቺ )ኢንሻአላህ ትለምጃለሽ (ወይምትለምዳለህ 🥰🥰🥰
በጣም አሪፍ ፊልም ነው። የሀገር ባለውለታ ወገኖቻችን በየጎዳናው ተጥለው ስናይ በእውነት ልብ ይሰብራል የሀገር ከሀዲ የእናት ጡት ነካሾች እና የኢትዮጵያ ጠላቶች አምላክ ፍርዱን ከአንተ ነው የምንጠብቀው አሁንም እያየን ነው።
ወላሂ አስታማሪ ነው
እንደስዴት ክፉ የለም አምላኬ ሁላችንንም ስደተኞችህን በሰላም ለሀገራችን አብቃል😭😭😭😭😭😭😭
የክፉ ስወች አስተሳስብ እና የክፉ ፓለቲከኛች ክፍት ስንቱን አነገቱን አስደፉት! ስንቱ የስደት ሲሳይ ሆነ! እግዚአብሔር መልካም መሪ ለኢትዮጵያውያ አምጣልን
አሜን{፫}🙏ሰብስክራይ አምሮኛል🤲🤦♀️
ምነው ነካኩኝ አልሽሳ ያሁኑ መሪ ምን አባሽ አረገሽ ምቀኛ አትሁኚ ለሌላም አልበጀም ደሞ መኮመት ካለብሽ ስለፊልሙ እንጂ ስለመሪ አይደለም ነገረኛ ትሽ👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻
@@Abebaye-y7g ማንም አያውቅም አችም ሆንሽ ማ ከፈጣሪ ሌላ ደግሞ ሰው ግብሩ ነው የሚያስነሳው
በብዙ አመራሮች የተበላሸ ማንነት እኛ የኢትዪጽያ ልጆች የሰው ሀገር እድሜያችንን በላ , ማንነታችንን ቀማን 😭😭ከምንወዳቸው ሰዎች ለየን የአላህ በቃቹ ይበለን
ሳህውላሂ 😢😢😢
በእውነት በጣም የሚያሳዝን ፊልም ነው አይ ኢትዮጵያ የለፋልሽ ቀርቶ የዘረፈሽ በላ 😭😭😭
የብዙዎቻችን ሂወት ነው በጣም ምርጥ አድርጋችሁ ነው የሠራችሁት
💔💔😭😭 የቡዙ ሴቶች ህይወት ቅዱስ ገብሬኤል በሰላም ሀገሬ አስገባኝ
Amne e/g bslme lhgrhne ybkne
@@vxdgougf1707 ቤተሰብ አርጉኝ😍😍
@@blentube3002 sub aregshalew
ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻው እያለቀሰኩ ያየሁት ፊልም የአረብ አገሯ ሴት 😭😭😭😭
በእውነት ድንቅ ስራ ዋውውው ተዋንያኖች አብሶ ልጁ ዋውውውው በጣም እናመሰግናለን የስደት መጨረሻው ይህ ነው
ስደት የስንቱን ቤት አቀና የስንቱን ሂወት ቀጠፈ የስቱን ተስፋ አጨለመ የስቱን ፍቅር አኮላሸ ብቻ አልሃምዱሊላህ 🙏
ታድያ ሀገርሽላይ አርፈሽ አትቀመጪም ትሰደዱና ታማርራላቹ ወረኛ ሁላ
@@Abebaye-y7g ከረፈፍ ሠው ወዶ አይሰደድም ችግርነው የሠውፊት እደሣት የሚያሥገርፈን ንፍሮ
@@nunusha8971 ቤተሰብ አርጉኝ😍😍
😭😭😭
በጣም ወላሂ
ምርጥ ፊልም ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ዘርኝነት ስለተሞላ ነው እጅ እስልምና እምነት ደሞ ሽክላ ስር ምናምን ብሎ ማግለል ሀራም ነው ነብዩ አላህ ዳውድ ብርት በመቀጥቀጥ ህዝባቸውን የሚያስተዳድሩት ነበር እና ይሄን መቃወም ነብያችን መቃወም ነው
ወደድኩት ለካ ስደት ስቃዩ ለብዙ ነው። ጥሩ ድርሰት ነው ከዚህ ፊልም ብዙ ነገር እንማርበታለን እጅህ ይባረክ ደራሲው ባለእጆች ለደራሲዎችም ነው በርቱልን ሃገሬን አላህ ሠላሟን ያብዛልን።
ሃገሬ ጠፍታ አትቀርም የምትናፍቀን ተመልሳ ትመጣለች ድንቅ እና አስተማሪ ፊልም ነው በርቱልኝ የሃገሬ ፊልመኞች በተጣበበ እና ውስብስብ በሆነ ጊዜ ውስጥ እንደዚህ አይነት ፊልሞችን መስራታችውን አደንቃለው ጥሩ ትወና ጥሩ ዝግጅት እና ጥሩ ድርሰት ነው ኢትዮጵያ ሠላምሽ ይብዛ
እምነት ተስፋ ፍቅር ፀንተው ይኖራሉ አማን የተወንከው ጀግና በርታልን
ፍቅር በፊልም ማር ማር ይላልበእውነቱ ስንኖርበት አር አር ይላል😭😭
😂😂😂
ስደት ለአንዳዱ ሜዳ ለአንዳዱ ገደል ውይ ልብ ይነካል በሰላም ወተን አካል ጎሎ ከቤተሰብ መመለስ አቤት የኛ ኢወት ለስካውኑ ለጠበከን አምላክ ተመስገን ተመስገን
አሜን
የደላላና ኤጀንሲ ነን ባዮች የስንቱን ህይወት አበላሽተውታል ጥሩ ፊልም ነው
ሲጀመር የናንተ ጥፋት ነው የሚትሄዱላቸው እናንተ አሳፍረን የምትሉ እናንተ ዞራቹ ወየው ነው
እዉነት ያስለቅሳል ሽማግሌው ትምህርት አለው በጣም
ያረቢ ያአላህ,ባለ ጊዜ ነን ብለው በሀሰት ሰውን ከቤቱ የሚያስወጡ ሰወችን አንተው ፍረድባቸው የተበዳይን እንባ የማትረሳ ጌታ ነህና ወይኔ ተቃጠልን
የእዉነት በእባነዉ የጨርስኩት 😭😭😭😭😭😭😭😭
ብዙ ያየንብሽ የእድሜ መቀሳችን ሳዑድዬ ምርጥ ሀገር ዘላለም ኑሪልን እኛንም አኑሪን ። ኢትዮጵያ እምዬ ደግሞ ሌባ ሆዳሞችሽን ወደ ከርስሽ ከተሽ ላንች ሟች ታጋይ ጥሩ አሳቢወችሽን አልሚወችን የምታከብሪበት ቀን ይምጣና እኛንም ጥሪን
መለያያት ሁሌም ብሆን ልብን ይሰብራል😢መለያያት የምል ቃል ሁሌም ብሆን ሚዛን ይዳፋል ይከብዳል😢 መለያያት ስመጣ ሁሉም ነገር ያስጠለል ምንም ብሆን እንኳን😢
ዋውው ምርጥ ፍልም ነው ስደት አይኑን ይጥፋ ተዋዶ መለያየትም በጣም ከባድ ነው😭😭💔
ያለሁት ስደት ነዉ ከወጣሁ ቆየሁ ፊልሙን ሳየዉ እባየ እረገፈ በጥዱ በጣም ያስለቅሳል የኛ መከራ በጣም እዉነት ፈጣሪ በሰላም ወደናት ሀገራቸን ይመልሰን
ፍቅር በፊልም ብቻ ቀረ ፊልም ሳይየማለቅሰውስነገርስ ሀገር ፊልም ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹
ፍቅር በሽታ ነው የተቃራኒ ፆታ የኔ ደሞ ይለያን እድለ ጠማማ ነኝ 💔
የአለህየረቢ💔💔💔💔😭😭😭
@@saraq9932 ቤተሰብ አርጉኝ😍😘
ትርጉሙ ስለሚገባን ነውየምናለቅሰው የፍቅርን ጣእምየሚያውቀው ያፈቀረልብነው
ቢያረፍድም መሰራት የነበረበት ፊልም ነው። ብዙ ጭብጦች የያዘ ጥበበኞችን መናቅ። ሆዳም ባለስልጣናት። ለሃገር ያገለገሉ ሰዎች አለመከበር። እህቶቻችንን በሃገራቸው ሰርተው እንዳይቀየሩ የተወሳሰበው የሃገር መስተዳደር ብልሹነት። ህብረተሰቡ መንቃት ላይ የፊልም ኢንዱስትሪው አንቀላፍቷል። ምስጋና ለዚህ ፊልም ደራሲና ፕሮዳክሽን እንዲሁም ተዋናዮች! 🏆🙏
አሪፍ ፊልም ነው እዩት በጣም አስተማሪ እና እውነታም ነው ውይይይይይ ደላላ በተላይ የሳውዲ ያልታወቀባቸው ጅቦች 🥺
በጣም ደስ የምል ሰራ ነው ሁሉን ያገራችንን ማንነት ያዘለ ነው በእውነት ወቅቱን በተመለከተ አስተማር ልብ የምነካ ፍልም ነው በዚሁ ቀጥሉ በርቱ ብዙ ቁምነገሮችን ያዘለ!
የኛ ስደተኞች የብዙ እህቶቻችን ሂወት እንድህ ነው አላህ በሠላም ለሀገራችን ያብቃንንንንን በወላሂ እንደት እንዳለቀስኩ ስትነፍቀኝ 😭😭
በሀገርም በስደትም ያለዉን ገፅታ ፍትዉ አድርጎ የሚያሳይ ምርጥ ስራ ስደት በኛ ይበቃ ሰላም ለሀገራችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤
በጣም አሪፍ አስተማሪ ፍልም ነው በርቱ
በጣም ደሥ እሚል ፊልምነዉ ይመቻችሁ በተለይ አፍቃሪዉ በጣም ትችላለህ 👌👌👌👍👍👍👍
ኡፍፍፍፍ በስምአም ከጅምሩ እስካጨራረሱ ሀገራችን ያለችበትን ሁሉንም የሚዳስስ አስተማሪ ፊልም
🛑 ከቤተ-ክርስቲያን እስከ መስጂድነት🛑 የአለማችን አደገኛ ስፍራዎች 🛑 የአለማችን ዘግናኝ ምግቦችድንቃ ድንቅ የሆኑ አስገራሚ ቪዲዮዎችን ለማየት ቤተሰብ ይሁኑ qq
th-cam.com/video/_JR40oMkKVo/w-d-xo.html
የሚገርም ፊልም ነው አስተማሪ ደስ ይላል ስደት አይኑ ይጥፋ ያው በተስፋ መኖር ነው ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስገን በሰላም ላገራችን ያብቃን❤❤
በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በርቱ እናመሰግናለን
ፌልም እደሆነሁላ እረሥቸው ነበር ላገራችን ምድር ያብቃን ምንም ሣይኖረን እያልን ለምንከራተት ልጆች ምርጥ አሥተማሪ ነው እናመሠግናለን
መታሰቢያነቱ :-ለደርግ ወታደሮች፣ ሀገር አያላቸው ሀገር እንደሌላቸው ልጆቻቸው ከትምህርት ታግደው ቤተሰቦቻቸው ለልመና የተዳረጉና ለአውሬ የተሰጡ ቤት ይቁጠራቸው:- ዋጋ በከፈሉበት ሀገር አደለም ሰርተው ሊበሉ ለምነው አንኳ ሊበሉ ላልቻሉ ሀገርን ተነፍገው ሀገር ለሰጡን ክብራችን ከፍ ያለ ነው🥺🥺🥺ትልቅ ክብር አለኝ ለሀገር ወዳዱ ለደርጉ ወታደር😭🙏🙏🙏💚💛❤️
በጣም አስለቅሶኛል ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነዉ ሃገር እያለን በሰዉ ሃገር ስናሳዝን
አሪፍ ፊልም ነው። በትክክል አውንም ያልቀረ ልማድ ነው።ሁሉንም ያስተምራል ብዬ አስባለሁ ።Zak ወንድሜ በርታልን ገና ካንተ ብዙ እንጠብቃለን
እዉነት ነዉ።አሁን እኔን ሰብስክራይ አምሮኛል🤑አድርገኝማ🤦♀️😁
ምናለበት የኔን እንደ ናተ መጨረሻየን ብያሳምርልኝ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
ዋው በጣም አሪፍ ፊልም ነው ከምር ያስለቅሳል😭😭🥺🥺🥺
በአሁንሳት ከ100ሴቶችቢያንስ አንዳችን ላይሚደርስ ታሪክ ነው ሚሰማም ባይኔር ድራማው ያገራችን መሪዎች ቢያዩት ባይነኝ ❤
ሃገራችን ሰርቱ ሲበላ ስም ማውጣት ሀገራችን ጀግኖችን አይወዱ እሚወዱት ገዳዬችን ነው ባባባዬ እና ሃገርን ልጁን ሰወዳቸው በእውነት ግሩም ትምህርት ነው ጌታ ሆይ የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ከስደት አለም አውጣን እና የራሳችን ኑሮ ሰጠን
አሜን አሜን አሜን❤❤
በጣም ምርጥ ፊልም❤አስተማሪም ነዉ አይ ስደት💔😭
በጣም የሚገርም አሪፍ ፊልም ነው ጀግኖች በርቱ
ፄጌ ማኛ ሰው ሰወድሸ❤❤
በዚህ ፊልም ውስጥ በዜጎች ላይ የሚደርስውን ግፍ እና ስቃ ትክክለኛውን ቁጭ ነው ያደርጋችሁት! አሁንም ስቃይ መልኩን ቀይሮ ዜጎች ከገዛ ሀገራቸው ባለግዜወች ህዝቡን እየገደሉ እያሳደዱ ውጡ እያሉ ይገሉናል! ስቃያ የማያባራ ሀገር ! ስላም ፍትህ ፍቅር ለወገኔ ለኢትዮጵያ ይሁን🙏🏿
ከቡዙ በጥቅቱ ዳስሳችው የሄን መስራታችው እናመሰግናለን ብዙ ያልተባለለት ያልተነኻ ታርክ ነው ኢና..... እናመሰግናለን ደርሴ, ዳርክተር, ተዋናኝ tnx♥️🙏💔☝️
ኢትዮጲያ ላይ ከተሰሩት ፊልሞች ላምባ አስለቅሶኛል ይሄ ደሞ ቃል አጠረኝ በስማም እባዬ አለቀ ፊልም መሆኑን እያወኩ አፉቃሪው በጣም ችሎበታል ጀግና ብዬሀለው ሲቀጥል ደላሎችን ሲቀጡ ማየት ነበረብን የስንቱን ቤት አጨልመዋል በመጨረሻ ደሞ ዘር ብሄር ቀለም እያሉ ሚከፋፍሉትን ቤተሰቦቻችን እዴት ነው አስተሳሰባቸውን ምንቀይረው ለምሳሌ እኔ ለ6አመት ያፈቀርኩትን ፍቅሬ በዘር ምክኒያት አስለቅቀውኛል ቤተሰቦቼ እናም ከምኖረው ሰው ባይከፋኝም እንደ አፈቀርኩት ሰው ግን መውደድ አልቻልኩም 😒😒
😭😭😭😭😭😭 ባሌጌ ኢሪፖርት ስንለያይ ያቀን ነዉ ትዝ ያለኚ 😭😭😭😭 አነባሁት መዚቃዉንም የባሌ ግብዣ ነበር ይህዉ 5 አመቴ ከተለየሁት ግን ስቃይ የተሞላበትም ቢሆን በስልክ አገኘዋለሁ 😭😭😭😭 ዛሬሥ አመመኚ ደከመኚ ናፍቆቱም በረታብኚ አልቻልኩም😭😭 አስተማሪ ነዉ በርቱ
አይዞሽ ውድ እህቴ እኔ 11 አመቴ እህው ገና በስደት አለሁኝ የቤተሰብ ፍቆቱ እዳድስ ያገረሽብኛል ብቻ ተመስገን ነው ለሃገራችን በሰላም ያስገባን
@@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ 🥰🥰🥰 ኢሸአሏህ አሏህ ለሀገራችን ያብቃን ዉደ
@@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ ቤተሰብ አርጉኝ😍😍
ስደት ከሞላ ጎደል ብሩን ላስቀመጥ ይቀይራል ግን ከንቱነቱ ይበዛል የስንቱን ህይወት ነጠቀ። አፍቅሮ መለየት ከሞት በላይ ነው የልብ ህመም የሚገርም ፊልም ነው ስንቱ ሸክላሰሪና በጣም ቆንጆ ቡዳነው እያሉ እንደውርስ ለትውልዱ አዋረሱት። ፍቅረኛዬ ሲበዛ ቆንጆ አይገልፀውም አባቱ ሸማኔ እናቱ ሸክላ ሰሪ ናቸው ግን ቡዳ አይደሉም ልቤ እስኪጠፋ እወደዋለው ዳግም የማየው ቀን ናፍቆኛል መሄጃዬ እየደረሰነው ይባስ ሀኑንማ ፍቅሬ ጠልፎ ሊጥለኝ ነው
አላህያገናኛችሁ
ግን ምንም ሳይገባኝ ነው ያየሁት ለምን ፊትና ሗላ አደርጋችሁት 😔😔😔😔ብቻ የኛን ህይወት ቀጨብ ስላደረጋችሁት ❤❤
ሰውን በስራው ማግለል እንደለለብን ለማስተማር ሲሞከር የወላጆችን ክብር ይሄን ያክል መጣስ አግባብ አይደለም ወላጆች ከማንም በላይ በልጆቻቼው ላይ ሀቅ አላቼው ከፈጣሪ ቀጥሎ ፈጣሪን ባለማመፅ ላይ ሙሉ ታዛዥነት ያላቼው ናቼው እናት ከማንም በላይ ክብር የሚገባት ናት ከማንም ።
ለእናትም ሆነ ለማን ክብር መስጠት የሚችለው ማገናዘብ የሚችል ጤነኛ አእምሮ ያለው ሰው ነው እንጂ አእምሮው የታወከ ሰው ይህን ማድረግ ይችላል እንዴ? ፊልም የገሀዱ አለም ነፀብራቅ ነው:ለሂወታችን ትምህርት ልንወስድ የምንችለው ከእውነታው ነው :: ይሄ እናቶች በልጆቻቸው ከሚገፉት መከራ አንዱ ነው
እምነት የማይፈቅደውን ነገር ዘርኝነት ስትስብክህ እናትህ ልትከተል ነው አልሰማትም ሀቋን የማሟላው የአላህን ሀቅ ስታሟላ ነው እደኛ እምነት ደሞ ሰራተኛ ሆነ ማንም በአላህ ፍት አንድ ነው ሰው ነው ለምሳሌ እናቴ ትግሬ ወይም አማራ አታገቢም ብትለኝ በዘር ምክነያት ልተውላት ነው አልትውላትም
እና የወላጅ ግዴታዉ ይህነዉ እንዴ ሠዉን በሠዉነቱ እንዲጠሉ ማድረግ ተገቢ አደለም ባይ ነኝ
የሀገር 🇪🇹ፍቅር የገባቸው አባት 👌👌👌🥰🥰🥰
እኚህን አባት ስወዳቸው እነሱ ካሉበት አሪፍ ስለሚሆን እስኪ ልየው ❤የመዳም ቅመሞች እግዚአብሔር አምላክ ለሐገራችን ያብቃን🙏💚💛❤
አሪፍ ፊልም ነው መልእክቱ ጥሩ ነው እናመሠግናለን 🙏 ሁሉም ሰው ሊያየው የሚገባ ጥሩ ስራ ነው
በጠም ያምጋራም አስታማር ፍልም ነው ግን እንዳዝ አይናት ፍቅር ዬት ይሁን ማጋኞ እንዳኔ ማልስ ያጣቹት ላይክክ
በጣም ምርጥ ፍልም ነው ትክክለኛ ሰርታቹታል ስግብግብ ባለ ስልጣኖች እውነት ነው
ክክክክክክክክ ምኑን ከምኑን አገናኘኽው ባክህ😄🤣
እሂ
ምርጥ ሃገራዊ ፊልም በርቱ 🥰
አሪፍ ፊልም ልትኸድ ስትሰናበት እናቴን አሥታወሰችኝ እሷን ነበር አልቅሸ የተለየዋት ያዉም በስልክ እና ደላሎች ጉልበታሞች ዘረኞች አባ ስልጣኖች ሰከን በሉ በፈጠራችሁ የብዙ እህቶቻችን ሂወት ብቻ አልሀምዱ ሊላህ
" በህይወት ውስጥም የሚገጥሙህን ሁኔታዎች፣ ፈተናዎች የማይጥሙ የሰው ፀባዮችን መቆጣጠር አትችልም፤ ግን ያንተን ህይወት እንዲወስኑት አለመፍቀድ ያንተ ምርጫ ነው ምክንያቱም የመርከብህ ካፒቴን አንተ ብቻ ነህ "🔥M2E🔥👈🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እዉነት ነዉ።ሰብስክራይ በቅንነት🤲🤦♀️
ቆንጆ ፊልም ነዉ ደስስስ ይላል አባታችን ግን እረፍት ያድርጉ በእርሰወ ዉስጥ አባቴን አየዋለሁ በጣም ነዉ የምወዳቸዉ
ዋውውውውው እውነተኛ አፍቃሪ ለመዳም ቅመሞች ይገባናል❤
ታሪኩ እኮ አሪፍ ነው አስተማሪው ነው በጣም ? ግን ከሰራችሁ አይቀር ማሳመን መቻል አለበት ለምሳሌ ጥፍር ቀለሟ ስቴድም ስትመለስም......ጸጉሯ.....ብዙ ነገር አለ ....ባንድ ቀን በተመሳሳይ ነገር ነው የተደጋገመው ብቻ ባለሙያ ስላሎንኩ ከእናንተ ባላቅም አሪፍ ታሪክ ኑሮት ግን እንደ ትያትር ባንድ ቤት ተጀምሮ እዛው ያለቀ መሠለ ብቻ የተዋንያኑ ሳይሆን የሌሎች ከጀርባ ያሉ ባለሙያዎች ስህተት በደንብ ጎልቶ ይታያል ከተሳሳትኩ ይቅርታ !😍😍
እሱ እንዳለ ሆኖ። ልጁ መሰለኝ የሸኛት ስትሄዴ ። እየዞረ ሲፈልጋት ገረመኝ ።
አሰተማሪ ፊልም ስንቱ ቀረ በሰው ሀገር ተመስገን አምላኬ ጥሩ አሰሪ ያለችን ሰዎች😘😘😘
እያለቀስኩ ያየሁት ፊልም አላህዋ በሰላም ወደ ሀገራችን መልሰን😢😢
ኑሮሽ ነው ያስለቀሰሽ ወይስ ፊልሙ?
ሱባህ አላህ ፊልም መሆኑን እያወኩኝ አልቅሽ ልሞት ነው 🙆😭😭 ጂሀናብ ግን የወነት እንደሆነ እያወኩ አላለቅስም ለዚህ ስራየ 😢😢ያርብ አላህ አንተ በራህመትህ
It's very good teaching & fascinating movie 🤩😲😲I like it👍👍👍👍
ሀረብ ሀገር ለሰራባት ትለውጣለች ላላወቀበት ደሞ እደዝህ ታደርጋለች ስለዝህ ሀረብ ሀገር ውለተዋ መካድ የለበትም እኔ በራሴ ችግሬን ፈቅላልኛለች ለውጣኛለች ያ ማለት ሀገሬን እጠላለሁ ማለት አይደለም 1ኛ ሀገሬ ኢትዮጲያ 2ኛዋ ሀገሬ ሳኡዲ ናት ተመስገን አምላኪ
ሳዉዲ ሁለተኛ ሀገራችን
ጠክሮ ለሠራ ይለዉጣል
በጣምአሪፍ ትምርህት በእንባ የጨርስኩት እኔም ደላላዬን ባገኘው አንገቱንነበር መቀንጠስ ሰፍሬንም ቡራዩን አሳያችሁንብቻ የስደት ኑሮ ጥሩም አለው መጥፍም አለው
አሌክስየ በሳቅ ገደለኝ 🤣🤣🤣እፍፍፍ አይ ስደት የስራህን ይስጥህ ሁላችንንም ለሀገራችን ያብቃን ቆጆ ፊልምነው 😭😭🥺
አንች😡😡😡
ዘዋሪ🤒🤣
አሌክስ ዘና ያደርጋል ይሄ ሞዛዛ😁😁በቅንነት ሰብስክራይ🤲🤦♀️
@@ሙናራያየሮቢቷ ሙናዬ ነይ እስኪ ሰብ አድርጊኝአማረኝ እኮ😁🤑🤦♀️
አቅም ቢኖረኝና በስልጣናቼዉ ሚስኪኖችን የሚበድሉ ሰዎችን የጃቸዉ ብሰጣቼዉ ምኞቴ ነበር ምን ያደርጋል።የቀበሌ ሰራተኞችንና በስልጣናቸዉ ሰዎችን የሚበድሉ ሰዎችን አላህ የስራቸዉን ይስጣቸዉ የስንት ሰዉ ህይወት ቀጥፈዋል አበላሽተዋል አላህ የስራቼዉን ይስጣቸዉ።
የፍቅርን ጥግ ያወቀው ያማል ያደክማል ኡፎ ስደት ልቴድ ስትል አስለቀሱኝ 😭😭😭😭😭😭ተላምዶ መለየት ፈጣረ አየራህን ከምወደውጋ አኑረኝ 😔😔
Betam betly bola erport alwedwhm
@@firehiwothagos5233 ቤተሰብ አርጉኝ😍😘
ልዩ የትወና ችሎታ ያለው ልጂ ደራሢው ብዙ ቅኔ መሠል ነገሮች አለው ለተረዳው ትምህርት ሠጭ እናመሠግናል ከድርሠት እሥከ ተውኔት👌👌👌👌
የእውነት በጣም ሃሪፍ ፍልም ነው አሁን ላይ ያለንበትን ወቅት ቁልጭ አደርጎ ያሳያል
ፍትህ በግፍ ለሚገደሉት ንፁሀን አማራ ህዝብ 😢😢😢😢
የእውነት ወቅታዊ አስተማሪ ነው ።እግዚያብሄር ሆይ ፈጥነህ ድረስልን
አሜን!🙏ሰብ አድርጊኝ እስኪ አማረኝ😁🤦♀️
@@የኔ-ሠ1ቈ ok!
Betam gerami ena timhrt azel yehone film enamesegnalen!!!!!!!!!!!!!!!!
ምን እደምል አላቅም ፍቅር ምንም ይሁንምን አሸናፊ ና ሀያል ነው እደዚህ አይነቱን አፍቃሪ ይስጠን ገራሚነው አልቅሸነው የጨረስኩት ኡፎ
ወላሂ። ኣላህዪስጥሽ። ኣያልቅበትም
amazing actors! Thank you for showing love to our country.
ዋው ምርጥ ፊልም ነው አደኛ ነው እዩት 🥰😍🥰
አይስደት እኔስላንተስንቱንላዉራ ድካምን እንቅንፉን ወይስ እራብን ጭንቀቱን ናፍቆቱን ወይስ ህመሙን ፈጣሪ በሰደት ያለነዉን በቸርነቱይጠብቀን ሀገራችንን ሰላም አድርጎ ለሀገራችን ያብቅን በጣም አስተማሪ ፊልም ነዉ ሁሉም ልጅች በጣም የምወዳቸዉ ናቸዉ አገሬ ና አማን❤❤❤
አሁንም ድረስ በእራስ ወዳድ ደላላ ስንቶች እየተሰቃዩ ነው አይ የእኛ ስቃይ ሁልግዜም ለቤተሰብ እደተሰቃየን የላይ ፊታችን እያበራ ውስጣችን እየተቃጠለ ሀገር እደለለን እንሰቃያለን አይ ችግር ክፉ😢😢😢😢
ምናለ ፈጣሪ እነዚህን ደላሎች ከምድረ ገፅ ቢያጠፋልን ህፃን እህት ወንድሞቻችንን እየሠረቁ እየላኩ ተጫወቱብን ሥቶች አለቁ ሥቶች ተቃጠሉ እህህህ በጣም አሥተማሪ ፊልም ነው
እስኪ የባባ አድናቂወች እና ወዳጆች የት ናቹህ
ምናለበት እንደዚህ ቢቀጡ የእዉነት ቢሆን
ሰዉ ሀገር ስንት ነገር ሁነዉ ነዉ ይሄን የሚልኩት ግን እኛ ሰዎች ሰንባል ምስጋና ቢሶች ነን እረ ወገን እየተሳሰብን"
😢😢😢😢😢በእንባ ጨረስኩት ሁላችሁም ትለያላችሁ. ያባት ፍቅር😢 እኮ ይለያል ❤❤❤❤❤ የዚህ ሳምት ምርጥ ፊልም ጉማላይ ሊያሸልማቸው ይገባል ❤❤🎉🎉🎉🎉
እኒህን አባትን ስወዳቸው❤ወላሂ❤ በጣም ቆጆ ፍልምነውእዮት
ውይ እኚህን አባት እንዴ እንደምወዳቸው እሳቸው ያሉበት ሁሉ ፊልም የሚገርም ነው እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው የሚገርም ወቅታዊ መልእክት ነው
🛑 ከቤተ-ክርስቲያን እስከ መስጂድነት
🛑 የአለማችን አደገኛ ስፍራዎች
🛑 የአለማችን ዘግናኝ ምግቦች
ድንቃ ድንቅ የሆኑ አስገራሚ ቪዲዮዎችን ለማየት ቤተሰብ ይሁኑ aa
እኔም በጣም ነው የምወዳቸው
እቺን የምታነቡ በሙሉ በያላችሁበት አለህ ይጠብቅልኝ።
ወይኔ በጣም ያስለቀሰኝ ፊልም 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥አስተማሪም ነዉ የስደተኞችን ሂወትም የሚዳስስ እናመሰግናለን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ትጠብቃችሁ👏👏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒
ይሄ ልጅ የሚሳተፍባቸው ፊልሞች ጠንካራ ናቸው ጎበዝ ነው በርታ የሚሰራው ፊልም የኔን ሕይወት ተደብቆ አይቷል ወይ ያሰኛል ጎበዝ መርጦ ስለሚተውን ድንቅ ነው(ደራሲዎች አዘጋጆች ስሜታችንን በአደባባይ ስለምትገልፁልን እናመሰግናለን በርቱልን)
🛑 ከቤተ-ክርስቲያን እስከ መስጂድነት
🛑 የአለማችን አደገኛ ስፍራዎች
🛑 የአለማችን ዘግናኝ ምግቦች
ድንቃ ድንቅ የሆኑ አስገራሚ ቪዲዮዎችን ለማየት ቤተሰብ ይሁኑ a
ድህነት ስደት አይኑ ይጥፋ 😥😥😥ከምወደዉ ሰዉ ከህልሜ ከትምህርቴ ከቤተሰቦቼም ከገንዘብም ከእድሜየም ሁሉንም ሰርቆ ባዶ አደረገኝ እፍ 😥ይሁን ደሞ እግዚአብሔር ይመስገን
😭😭😭😭😭😭
ኣይዞሽ ገንዘብ ከሀደ ገንዘብ ይመጣል😢😢😢
@@alemraya851 አይዞሽልኝ
የብፁዕ አባታችን መግለጫ ከአሜሪካ th-cam.com/video/vPJ4_sCYryU/w-d-xo.html
th-cam.com/video/dhVzVaaOQXc/w-d-xo.html
ምርጥ ትምርት ያለዉ ፊልም ነዉ ማን እንደ ሀገር ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እኛንም ስደት በቃቹ ብሎ በሰላም እንደ ወጣን በሰላም ይመልሰን
አሜን እህቴ😘🙏🙏🙏
አሜን ፫
አሜን አሜን አሜን
th-cam.com/video/6jMNjuDHuZ8/w-d-xo.html
@@jerrylove9403 ቤተሰብ አርጉኝ😘😍
ፈጣሪ ለሁሉም ስደተኞች መልካም ሂወት ይስጠን አሜን 🙏😘❤
አሜን🤲🙏🥰
@@samrayoutube7826 ቤተሰብ አርጉኝ😘😍
Amen amen amen
Amen
የሚገርም ፊልም ነው ተዋዶ መለያየት ከባድ ነው እኔ ላይ የደረሰብኝ።ነው ይህን እኔም።አሳልፌዋለው ኡፍፍፍፍፍግ
Wow
ምንም ቢቸግር በአገር ::
ጥሩ ትምህርት የሚሰጥ ድራማ ነው🙏👍👍👍
ወታደር ለሐገሩ ሲሞት እኛስደተኞች ደሞ ለቤተሰብ እንሞታለን💔💔💔💔አይ ስደት😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹።
👇የብፁዕ አባታችን መግለጫ ከአሜሪካ th-cam.com/video/vPJ4_sCYryU/w-d-xo.html
አይዞን ህይወት እንዲህ ናት
@@demozmegersa3308 ቤተሰብ አርጉኝ😘😍
የኛን የስደተኞች መከራን በጥቂቱ ስላሳያቹልን እናመሰግናለን በአጋሰሶች ደላላ ምክንያት ስንቱ ሂወቱን አቷል ስንቱ አካለ ጎዶሎ ሆኗል😭
Felgo new emihedew mn asasebesh dmet
አወ
ለምን አትመለሺም ምስጋና ቢስ ሸቃላ
@@ኢትዬፕያኢትዬፕ ቱ ኧረ አይባልም እና የስቱን ምስኪን ሂወት እያበላሹ አይደል እደ
በትክክል😭😭😭😭😭😭
ዋው አንደኛ ፊልም ነው በጣም ወድጄዋለው አዝናኝ እና ትምሕርት አዘል ነው ትወና ዋው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንዴት ያለ ድንቅ ፊልም ነው። ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ የአማርኛ ፊልም አይቻለሁ። አዲስ አበባ ለ6 ወራት ነበርኩ። አማርኛ መናገር አልቻልኩም ግን እሰማለሁ፣ እና ከትግርኛ ጋር ትንሽ ይመሳሰላል። እኔም መጻፍ አልችልም። ይህን ጽሑፍ ከሌላ ቋንቋ ተርጉሜአለሁ።
አማረኛ ለማውራት ሞክሪ🥰
በርታ (ወይም በርቺ )ኢንሻአላህ ትለምጃለሽ (ወይምትለምዳለህ 🥰🥰🥰
በጣም አሪፍ ፊልም ነው። የሀገር ባለውለታ ወገኖቻችን በየጎዳናው ተጥለው ስናይ በእውነት ልብ ይሰብራል የሀገር ከሀዲ የእናት ጡት ነካሾች እና የኢትዮጵያ ጠላቶች አምላክ ፍርዱን ከአንተ ነው የምንጠብቀው አሁንም እያየን ነው።
ወላሂ አስታማሪ ነው
እንደስዴት ክፉ የለም አምላኬ ሁላችንንም ስደተኞችህን በሰላም ለሀገራችን አብቃል😭😭😭😭😭😭😭
th-cam.com/video/dhVzVaaOQXc/w-d-xo.html
የክፉ ስወች አስተሳስብ እና የክፉ ፓለቲከኛች ክፍት ስንቱን አነገቱን አስደፉት! ስንቱ የስደት ሲሳይ ሆነ! እግዚአብሔር መልካም መሪ ለኢትዮጵያውያ አምጣልን
አሜን{፫}🙏
ሰብስክራይ አምሮኛል🤲🤦♀️
አሜን አሜን አሜን
ምነው ነካኩኝ አልሽሳ ያሁኑ መሪ ምን አባሽ አረገሽ ምቀኛ አትሁኚ ለሌላም አልበጀም ደሞ መኮመት ካለብሽ ስለፊልሙ እንጂ ስለመሪ አይደለም ነገረኛ ትሽ👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻
አሜን ፫
@@Abebaye-y7g ማንም አያውቅም አችም ሆንሽ ማ ከፈጣሪ ሌላ ደግሞ ሰው ግብሩ ነው የሚያስነሳው
በብዙ አመራሮች የተበላሸ ማንነት እኛ የኢትዪጽያ ልጆች የሰው ሀገር እድሜያችንን በላ , ማንነታችንን ቀማን 😭😭ከምንወዳቸው ሰዎች ለየን የአላህ በቃቹ ይበለን
ሳህውላሂ 😢😢😢
በእውነት በጣም የሚያሳዝን ፊልም ነው አይ ኢትዮጵያ የለፋልሽ ቀርቶ የዘረፈሽ በላ 😭😭😭
የብዙዎቻችን ሂወት ነው በጣም ምርጥ አድርጋችሁ ነው የሠራችሁት
💔💔😭😭 የቡዙ ሴቶች ህይወት ቅዱስ ገብሬኤል በሰላም ሀገሬ አስገባኝ
Amne e/g bslme lhgrhne ybkne
አሜን ፫
Amen
@@vxdgougf1707 ቤተሰብ አርጉኝ😍😍
@@blentube3002 sub aregshalew
ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻው እያለቀሰኩ ያየሁት ፊልም የአረብ አገሯ ሴት 😭😭😭😭
በእውነት ድንቅ ስራ ዋውውው ተዋንያኖች አብሶ ልጁ ዋውውውው በጣም እናመሰግናለን የስደት መጨረሻው ይህ ነው
ስደት የስንቱን ቤት አቀና የስንቱን ሂወት ቀጠፈ የስቱን ተስፋ አጨለመ የስቱን ፍቅር አኮላሸ ብቻ አልሃምዱሊላህ 🙏
ታድያ ሀገርሽላይ አርፈሽ አትቀመጪም ትሰደዱና ታማርራላቹ ወረኛ ሁላ
@@Abebaye-y7g ከረፈፍ ሠው ወዶ አይሰደድም ችግርነው የሠውፊት እደሣት የሚያሥገርፈን ንፍሮ
@@nunusha8971 ቤተሰብ አርጉኝ😍😍
😭😭😭
በጣም ወላሂ
ምርጥ ፊልም ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ዘርኝነት ስለተሞላ ነው እጅ እስልምና እምነት ደሞ ሽክላ ስር ምናምን ብሎ ማግለል ሀራም ነው ነብዩ አላህ ዳውድ ብርት በመቀጥቀጥ ህዝባቸውን የሚያስተዳድሩት ነበር እና ይሄን መቃወም ነብያችን መቃወም ነው
👇የብፁዕ አባታችን መግለጫ ከአሜሪካ th-cam.com/video/vPJ4_sCYryU/w-d-xo.html
ወደድኩት ለካ ስደት ስቃዩ ለብዙ ነው። ጥሩ ድርሰት ነው ከዚህ ፊልም ብዙ ነገር እንማርበታለን እጅህ ይባረክ ደራሲው ባለእጆች ለደራሲዎችም ነው በርቱልን ሃገሬን አላህ ሠላሟን ያብዛልን።
ሃገሬ ጠፍታ አትቀርም የምትናፍቀን ተመልሳ ትመጣለች ድንቅ እና አስተማሪ ፊልም ነው በርቱልኝ የሃገሬ ፊልመኞች በተጣበበ እና ውስብስብ በሆነ ጊዜ ውስጥ እንደዚህ አይነት ፊልሞችን መስራታችውን አደንቃለው ጥሩ ትወና ጥሩ ዝግጅት እና ጥሩ ድርሰት ነው ኢትዮጵያ ሠላምሽ ይብዛ
እምነት ተስፋ ፍቅር ፀንተው ይኖራሉ አማን የተወንከው ጀግና በርታልን
ፍቅር በፊልም ማር ማር ይላል
በእውነቱ ስንኖርበት አር አር ይላል😭😭
😂😂😂
ስደት ለአንዳዱ ሜዳ ለአንዳዱ ገደል ውይ ልብ ይነካል በሰላም ወተን አካል ጎሎ ከቤተሰብ መመለስ አቤት የኛ ኢወት ለስካውኑ ለጠበከን አምላክ ተመስገን ተመስገን
አሜን
Amen
የደላላና ኤጀንሲ ነን ባዮች የስንቱን ህይወት አበላሽተውታል ጥሩ ፊልም ነው
ሲጀመር የናንተ ጥፋት ነው የሚትሄዱላቸው እናንተ አሳፍረን የምትሉ እናንተ ዞራቹ ወየው ነው
👇የብፁዕ አባታችን መግለጫ ከአሜሪካ th-cam.com/video/vPJ4_sCYryU/w-d-xo.html
እዉነት ያስለቅሳል ሽማግሌው ትምህርት አለው በጣም
ያረቢ ያአላህ,ባለ ጊዜ ነን ብለው በሀሰት ሰውን ከቤቱ የሚያስወጡ ሰወችን አንተው ፍረድባቸው የተበዳይን እንባ የማትረሳ ጌታ ነህና ወይኔ ተቃጠልን
የእዉነት በእባነዉ የጨርስኩት 😭😭😭😭😭😭😭😭
ብዙ ያየንብሽ የእድሜ መቀሳችን ሳዑድዬ ምርጥ ሀገር ዘላለም ኑሪልን እኛንም አኑሪን ። ኢትዮጵያ እምዬ ደግሞ ሌባ ሆዳሞችሽን ወደ ከርስሽ ከተሽ ላንች ሟች ታጋይ ጥሩ አሳቢወችሽን አልሚወችን የምታከብሪበት ቀን ይምጣና እኛንም ጥሪን
መለያያት ሁሌም ብሆን ልብን ይሰብራል😢
መለያያት የምል ቃል ሁሌም ብሆን ሚዛን ይዳፋል ይከብዳል😢
መለያያት ስመጣ ሁሉም ነገር ያስጠለል ምንም ብሆን እንኳን😢
ዋውው ምርጥ ፍልም ነው ስደት አይኑን ይጥፋ ተዋዶ መለያየትም በጣም ከባድ ነው😭😭💔
👇የብፁዕ አባታችን መግለጫ ከአሜሪካ th-cam.com/video/vPJ4_sCYryU/w-d-xo.html
ያለሁት ስደት ነዉ ከወጣሁ ቆየሁ ፊልሙን ሳየዉ እባየ እረገፈ በጥዱ በጣም ያስለቅሳል የኛ መከራ በጣም እዉነት ፈጣሪ በሰላም ወደናት ሀገራቸን ይመልሰን
ፍቅር በፊልም ብቻ ቀረ ፊልም ሳይየማለቅሰውስነገርስ ሀገር ፊልም ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹
ፍቅር በሽታ ነው የተቃራኒ ፆታ የኔ ደሞ ይለያን እድለ ጠማማ ነኝ 💔
👇የብፁዕ አባታችን መግለጫ ከአሜሪካ th-cam.com/video/vPJ4_sCYryU/w-d-xo.html
የአለህየረቢ💔💔💔💔😭😭😭
@@saraq9932 ቤተሰብ አርጉኝ😍😘
ትርጉሙ ስለሚገባን ነውየምናለቅሰው የፍቅርን ጣእምየሚያውቀው ያፈቀረልብነው
ቢያረፍድም መሰራት የነበረበት ፊልም ነው። ብዙ ጭብጦች የያዘ ጥበበኞችን መናቅ። ሆዳም ባለስልጣናት። ለሃገር ያገለገሉ ሰዎች አለመከበር። እህቶቻችንን በሃገራቸው ሰርተው እንዳይቀየሩ የተወሳሰበው የሃገር መስተዳደር ብልሹነት። ህብረተሰቡ መንቃት ላይ የፊልም ኢንዱስትሪው አንቀላፍቷል። ምስጋና ለዚህ ፊልም ደራሲና ፕሮዳክሽን እንዲሁም ተዋናዮች! 🏆🙏
አሪፍ ፊልም ነው እዩት በጣም አስተማሪ እና እውነታም ነው ውይይይይይ ደላላ በተላይ የሳውዲ ያልታወቀባቸው ጅቦች 🥺
በጣም ደስ የምል ሰራ ነው ሁሉን ያገራችንን ማንነት ያዘለ ነው በእውነት ወቅቱን በተመለከተ አስተማር ልብ የምነካ ፍልም ነው በዚሁ ቀጥሉ በርቱ ብዙ ቁምነገሮችን ያዘለ!
የኛ ስደተኞች የብዙ እህቶቻችን ሂወት እንድህ ነው አላህ በሠላም ለሀገራችን ያብቃንንንንን በወላሂ እንደት እንዳለቀስኩ ስትነፍቀኝ 😭😭
በሀገርም በስደትም ያለዉን ገፅታ ፍትዉ አድርጎ የሚያሳይ ምርጥ ስራ ስደት በኛ ይበቃ ሰላም ለሀገራችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤
🛑 ከቤተ-ክርስቲያን እስከ መስጂድነት
🛑 የአለማችን አደገኛ ስፍራዎች
🛑 የአለማችን ዘግናኝ ምግቦች
ድንቃ ድንቅ የሆኑ አስገራሚ ቪዲዮዎችን ለማየት ቤተሰብ ይሁኑ aa
በጣም አሪፍ አስተማሪ ፍልም ነው በርቱ
በጣም ደሥ እሚል ፊልምነዉ ይመቻችሁ በተለይ አፍቃሪዉ በጣም ትችላለህ 👌👌👌👍👍👍👍
ኡፍፍፍፍ በስምአም ከጅምሩ እስካጨራረሱ ሀገራችን ያለችበትን ሁሉንም የሚዳስስ አስተማሪ ፊልም
🛑 ከቤተ-ክርስቲያን እስከ መስጂድነት
🛑 የአለማችን አደገኛ ስፍራዎች
🛑 የአለማችን ዘግናኝ ምግቦች
ድንቃ ድንቅ የሆኑ አስገራሚ ቪዲዮዎችን ለማየት ቤተሰብ ይሁኑ qq
th-cam.com/video/_JR40oMkKVo/w-d-xo.html
👇የብፁዕ አባታችን መግለጫ ከአሜሪካ th-cam.com/video/vPJ4_sCYryU/w-d-xo.html
የሚገርም ፊልም ነው አስተማሪ ደስ ይላል ስደት አይኑ ይጥፋ ያው በተስፋ መኖር ነው ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስገን በሰላም ላገራችን ያብቃን❤❤
በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በርቱ እናመሰግናለን
ፌልም እደሆነሁላ እረሥቸው ነበር ላገራችን ምድር ያብቃን ምንም ሣይኖረን እያልን ለምንከራተት ልጆች ምርጥ አሥተማሪ ነው እናመሠግናለን
መታሰቢያነቱ :-ለደርግ ወታደሮች፣ ሀገር አያላቸው ሀገር እንደሌላቸው ልጆቻቸው ከትምህርት ታግደው ቤተሰቦቻቸው ለልመና የተዳረጉና ለአውሬ የተሰጡ ቤት ይቁጠራቸው:- ዋጋ በከፈሉበት ሀገር አደለም ሰርተው ሊበሉ ለምነው አንኳ ሊበሉ ላልቻሉ ሀገርን ተነፍገው ሀገር ለሰጡን ክብራችን ከፍ ያለ ነው🥺🥺🥺ትልቅ ክብር አለኝ ለሀገር ወዳዱ ለደርጉ ወታደር😭🙏🙏🙏💚💛❤️
በጣም አስለቅሶኛል ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነዉ ሃገር እያለን በሰዉ ሃገር ስናሳዝን
አሪፍ ፊልም ነው። በትክክል አውንም ያልቀረ ልማድ ነው።ሁሉንም ያስተምራል ብዬ አስባለሁ ።Zak ወንድሜ በርታልን ገና ካንተ ብዙ እንጠብቃለን
እዉነት ነዉ።
አሁን እኔን ሰብስክራይ አምሮኛል🤑
አድርገኝማ🤦♀️😁
th-cam.com/video/_JR40oMkKVo/w-d-xo.html
ምናለበት የኔን እንደ ናተ መጨረሻየን ብያሳምርልኝ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
ዋው በጣም አሪፍ ፊልም ነው ከምር ያስለቅሳል😭😭🥺🥺🥺
በአሁንሳት ከ100ሴቶችቢያንስ አንዳችን ላይሚደርስ ታሪክ ነው ሚሰማም ባይኔር ድራማው ያገራችን መሪዎች ቢያዩት ባይነኝ ❤
ሃገራችን ሰርቱ ሲበላ ስም ማውጣት ሀገራችን ጀግኖችን አይወዱ እሚወዱት ገዳዬችን ነው ባባባዬ እና ሃገርን ልጁን ሰወዳቸው በእውነት ግሩም ትምህርት ነው ጌታ ሆይ የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ከስደት አለም አውጣን እና የራሳችን ኑሮ ሰጠን
አሜን
አሜን አሜን አሜን❤❤
በጣም ምርጥ ፊልም❤አስተማሪም ነዉ አይ ስደት💔😭
በጣም የሚገርም አሪፍ ፊልም ነው ጀግኖች በርቱ
ፄጌ ማኛ ሰው ሰወድሸ❤❤
በዚህ ፊልም ውስጥ በዜጎች ላይ የሚደርስውን ግፍ እና ስቃ ትክክለኛውን ቁጭ ነው ያደርጋችሁት! አሁንም ስቃይ መልኩን ቀይሮ ዜጎች ከገዛ ሀገራቸው ባለግዜወች ህዝቡን እየገደሉ እያሳደዱ ውጡ እያሉ ይገሉናል! ስቃያ የማያባራ ሀገር ! ስላም ፍትህ ፍቅር ለወገኔ ለኢትዮጵያ ይሁን🙏🏿
ከቡዙ በጥቅቱ ዳስሳችው የሄን መስራታችው እናመሰግናለን ብዙ ያልተባለለት ያልተነኻ ታርክ ነው ኢና..... እናመሰግናለን ደርሴ, ዳርክተር, ተዋናኝ tnx♥️🙏💔☝️
🛑 ከቤተ-ክርስቲያን እስከ መስጂድነት
🛑 የአለማችን አደገኛ ስፍራዎች
🛑 የአለማችን ዘግናኝ ምግቦች
ድንቃ ድንቅ የሆኑ አስገራሚ ቪዲዮዎችን ለማየት ቤተሰብ ይሁኑ a
ኢትዮጲያ ላይ ከተሰሩት ፊልሞች ላምባ አስለቅሶኛል
ይሄ ደሞ ቃል አጠረኝ በስማም እባዬ አለቀ ፊልም መሆኑን እያወኩ አፉቃሪው በጣም ችሎበታል ጀግና ብዬሀለው ሲቀጥል ደላሎችን ሲቀጡ ማየት ነበረብን የስንቱን ቤት አጨልመዋል በመጨረሻ ደሞ ዘር ብሄር ቀለም እያሉ ሚከፋፍሉትን ቤተሰቦቻችን እዴት ነው አስተሳሰባቸውን ምንቀይረው
ለምሳሌ እኔ ለ6አመት ያፈቀርኩትን ፍቅሬ በዘር ምክኒያት አስለቅቀውኛል ቤተሰቦቼ እናም ከምኖረው ሰው ባይከፋኝም እንደ አፈቀርኩት ሰው ግን መውደድ አልቻልኩም 😒😒
😭😭😭😭😭😭 ባሌጌ ኢሪፖርት ስንለያይ ያቀን ነዉ ትዝ ያለኚ 😭😭😭😭 አነባሁት መዚቃዉንም የባሌ ግብዣ ነበር ይህዉ 5 አመቴ ከተለየሁት ግን ስቃይ የተሞላበትም ቢሆን በስልክ አገኘዋለሁ 😭😭😭😭 ዛሬሥ አመመኚ ደከመኚ ናፍቆቱም በረታብኚ አልቻልኩም😭😭 አስተማሪ ነዉ በርቱ
🛑 ከቤተ-ክርስቲያን እስከ መስጂድነት
🛑 የአለማችን አደገኛ ስፍራዎች
🛑 የአለማችን ዘግናኝ ምግቦች
ድንቃ ድንቅ የሆኑ አስገራሚ ቪዲዮዎችን ለማየት ቤተሰብ ይሁኑ a
👇የብፁዕ አባታችን መግለጫ ከአሜሪካ th-cam.com/video/vPJ4_sCYryU/w-d-xo.html
አይዞሽ ውድ እህቴ እኔ 11 አመቴ እህው ገና በስደት አለሁኝ የቤተሰብ ፍቆቱ እዳድስ ያገረሽብኛል ብቻ ተመስገን ነው ለሃገራችን በሰላም ያስገባን
@@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ 🥰🥰🥰 ኢሸአሏህ አሏህ ለሀገራችን ያብቃን ዉደ
@@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ ቤተሰብ አርጉኝ😍😍
ስደት ከሞላ ጎደል ብሩን ላስቀመጥ ይቀይራል ግን ከንቱነቱ ይበዛል የስንቱን ህይወት ነጠቀ። አፍቅሮ መለየት ከሞት በላይ ነው የልብ ህመም የሚገርም ፊልም ነው ስንቱ ሸክላሰሪና በጣም ቆንጆ ቡዳነው እያሉ እንደውርስ ለትውልዱ አዋረሱት። ፍቅረኛዬ ሲበዛ ቆንጆ አይገልፀውም አባቱ ሸማኔ እናቱ ሸክላ ሰሪ ናቸው ግን ቡዳ አይደሉም ልቤ እስኪጠፋ እወደዋለው ዳግም የማየው ቀን ናፍቆኛል መሄጃዬ እየደረሰነው ይባስ ሀኑንማ ፍቅሬ ጠልፎ ሊጥለኝ ነው
አላህያገናኛችሁ
የብፁዕ አባታችን መግለጫ ከአሜሪካ th-cam.com/video/vPJ4_sCYryU/w-d-xo.html
ግን ምንም ሳይገባኝ ነው ያየሁት ለምን ፊትና ሗላ አደርጋችሁት 😔😔😔😔ብቻ የኛን ህይወት ቀጨብ ስላደረጋችሁት ❤❤
ሰውን በስራው ማግለል እንደለለብን ለማስተማር ሲሞከር የወላጆችን ክብር ይሄን ያክል መጣስ አግባብ አይደለም ወላጆች ከማንም በላይ በልጆቻቼው ላይ ሀቅ አላቼው ከፈጣሪ ቀጥሎ ፈጣሪን ባለማመፅ ላይ ሙሉ ታዛዥነት ያላቼው ናቼው
እናት ከማንም በላይ ክብር የሚገባት ናት ከማንም ።
ለእናትም ሆነ ለማን ክብር መስጠት የሚችለው ማገናዘብ የሚችል ጤነኛ አእምሮ ያለው ሰው ነው እንጂ አእምሮው የታወከ ሰው ይህን ማድረግ ይችላል እንዴ? ፊልም የገሀዱ አለም ነፀብራቅ ነው:ለሂወታችን ትምህርት ልንወስድ የምንችለው ከእውነታው ነው :: ይሄ እናቶች በልጆቻቸው ከሚገፉት መከራ አንዱ ነው
እምነት የማይፈቅደውን ነገር ዘርኝነት ስትስብክህ እናትህ ልትከተል ነው አልሰማትም ሀቋን የማሟላው የአላህን ሀቅ ስታሟላ ነው እደኛ እምነት ደሞ ሰራተኛ ሆነ ማንም በአላህ ፍት አንድ ነው ሰው ነው ለምሳሌ እናቴ ትግሬ ወይም አማራ አታገቢም ብትለኝ በዘር ምክነያት ልተውላት ነው አልትውላትም
እና የወላጅ ግዴታዉ ይህነዉ እንዴ ሠዉን በሠዉነቱ እንዲጠሉ ማድረግ ተገቢ አደለም ባይ ነኝ
የሀገር 🇪🇹ፍቅር የገባቸው አባት 👌👌👌🥰🥰🥰
👇የብፁዕ አባታችን መግለጫ ከአሜሪካ th-cam.com/video/vPJ4_sCYryU/w-d-xo.html
እኚህን አባት ስወዳቸው እነሱ ካሉበት አሪፍ ስለሚሆን እስኪ ልየው ❤የመዳም ቅመሞች እግዚአብሔር አምላክ ለሐገራችን ያብቃን🙏💚💛❤
አሪፍ ፊልም ነው መልእክቱ ጥሩ ነው እናመሠግናለን 🙏 ሁሉም ሰው ሊያየው የሚገባ ጥሩ ስራ ነው
በጠም ያምጋራም አስታማር ፍልም ነው ግን እንዳዝ አይናት ፍቅር ዬት ይሁን ማጋኞ እንዳኔ ማልስ ያጣቹት ላይክክ
በጣም ምርጥ ፍልም ነው ትክክለኛ ሰርታቹታል ስግብግብ ባለ ስልጣኖች እውነት ነው
ክክክክክክክክ ምኑን ከምኑን አገናኘኽው ባክህ😄🤣
እሂ
ምርጥ ሃገራዊ ፊልም በርቱ 🥰
አሪፍ ፊልም ልትኸድ ስትሰናበት እናቴን አሥታወሰችኝ እሷን ነበር አልቅሸ የተለየዋት ያዉም በስልክ እና ደላሎች ጉልበታሞች ዘረኞች አባ ስልጣኖች ሰከን በሉ በፈጠራችሁ የብዙ እህቶቻችን ሂወት ብቻ አልሀምዱ ሊላህ
" በህይወት ውስጥም የሚገጥሙህን ሁኔታዎች፣ ፈተናዎች የማይጥሙ የሰው ፀባዮችን መቆጣጠር አትችልም፤ ግን ያንተን ህይወት እንዲወስኑት አለመፍቀድ ያንተ ምርጫ ነው ምክንያቱም የመርከብህ ካፒቴን አንተ ብቻ ነህ "🔥M2E🔥👈🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እዉነት ነዉ።
ሰብስክራይ በቅንነት🤲🤦♀️
th-cam.com/video/dhVzVaaOQXc/w-d-xo.html
ቆንጆ ፊልም ነዉ ደስስስ ይላል አባታችን ግን እረፍት ያድርጉ በእርሰወ ዉስጥ አባቴን አየዋለሁ በጣም ነዉ የምወዳቸዉ
🛑 ከቤተ-ክርስቲያን እስከ መስጂድነት
🛑 የአለማችን አደገኛ ስፍራዎች
🛑 የአለማችን ዘግናኝ ምግቦች
ድንቃ ድንቅ የሆኑ አስገራሚ ቪዲዮዎችን ለማየት ቤተሰብ ይሁኑ a
ዋውውውውው እውነተኛ አፍቃሪ ለመዳም ቅመሞች ይገባናል❤
ታሪኩ እኮ አሪፍ ነው አስተማሪው ነው በጣም ? ግን ከሰራችሁ አይቀር ማሳመን መቻል አለበት ለምሳሌ ጥፍር ቀለሟ ስቴድም ስትመለስም......ጸጉሯ.....ብዙ ነገር አለ ....ባንድ ቀን በተመሳሳይ ነገር ነው የተደጋገመው ብቻ ባለሙያ ስላሎንኩ ከእናንተ ባላቅም አሪፍ ታሪክ ኑሮት ግን እንደ ትያትር ባንድ ቤት ተጀምሮ እዛው ያለቀ መሠለ ብቻ የተዋንያኑ ሳይሆን የሌሎች ከጀርባ ያሉ ባለሙያዎች ስህተት በደንብ ጎልቶ ይታያል ከተሳሳትኩ ይቅርታ !😍😍
🛑 ከቤተ-ክርስቲያን እስከ መስጂድነት
🛑 የአለማችን አደገኛ ስፍራዎች
🛑 የአለማችን ዘግናኝ ምግቦች
ድንቃ ድንቅ የሆኑ አስገራሚ ቪዲዮዎችን ለማየት ቤተሰብ ይሁኑ aa
እሱ እንዳለ ሆኖ። ልጁ መሰለኝ የሸኛት ስትሄዴ ። እየዞረ ሲፈልጋት ገረመኝ ።
አሰተማሪ ፊልም ስንቱ ቀረ በሰው ሀገር
ተመስገን አምላኬ ጥሩ አሰሪ ያለችን ሰዎች😘😘😘
እያለቀስኩ ያየሁት ፊልም አላህዋ በሰላም ወደ ሀገራችን መልሰን😢😢
ኑሮሽ ነው ያስለቀሰሽ ወይስ ፊልሙ?
ሱባህ አላህ ፊልም መሆኑን እያወኩኝ አልቅሽ ልሞት ነው 🙆😭😭 ጂሀናብ ግን የወነት እንደሆነ እያወኩ አላለቅስም ለዚህ ስራየ 😢😢ያርብ አላህ አንተ በራህመትህ
It's very good teaching & fascinating movie 🤩😲😲I like it👍👍👍👍
ሀረብ ሀገር ለሰራባት ትለውጣለች ላላወቀበት ደሞ እደዝህ ታደርጋለች ስለዝህ ሀረብ ሀገር ውለተዋ መካድ የለበትም እኔ በራሴ ችግሬን ፈቅላልኛለች ለውጣኛለች ያ ማለት ሀገሬን እጠላለሁ ማለት አይደለም 1ኛ ሀገሬ ኢትዮጲያ 2ኛዋ ሀገሬ ሳኡዲ ናት ተመስገን አምላኪ
ሳዉዲ ሁለተኛ ሀገራችን
ጠክሮ ለሠራ ይለዉጣል
በጣምአሪፍ ትምርህት በእንባ የጨርስኩት እኔም ደላላዬን ባገኘው አንገቱንነበር መቀንጠስ ሰፍሬንም ቡራዩን አሳያችሁንብቻ የስደት ኑሮ ጥሩም አለው መጥፍም አለው
🛑 ከቤተ-ክርስቲያን እስከ መስጂድነት
🛑 የአለማችን አደገኛ ስፍራዎች
🛑 የአለማችን ዘግናኝ ምግቦች
ድንቃ ድንቅ የሆኑ አስገራሚ ቪዲዮዎችን ለማየት ቤተሰብ ይሁኑ aa
አሌክስየ በሳቅ ገደለኝ 🤣🤣🤣እፍፍፍ አይ ስደት የስራህን ይስጥህ ሁላችንንም ለሀገራችን ያብቃን ቆጆ ፊልምነው 😭😭🥺
አሜን
አንች😡😡😡
ዘዋሪ🤒🤣
አሌክስ ዘና ያደርጋል ይሄ ሞዛዛ😁😁
በቅንነት ሰብስክራይ🤲🤦♀️
@@ሙናራያየሮቢቷ
ሙናዬ ነይ እስኪ ሰብ አድርጊኝ
አማረኝ እኮ😁🤑🤦♀️
አቅም ቢኖረኝና በስልጣናቼዉ ሚስኪኖችን የሚበድሉ ሰዎችን የጃቸዉ ብሰጣቼዉ ምኞቴ ነበር ምን ያደርጋል።
የቀበሌ ሰራተኞችንና በስልጣናቸዉ ሰዎችን የሚበድሉ ሰዎችን አላህ የስራቸዉን ይስጣቸዉ የስንት ሰዉ ህይወት ቀጥፈዋል አበላሽተዋል አላህ የስራቼዉን ይስጣቸዉ።
የፍቅርን ጥግ ያወቀው ያማል ያደክማል ኡፎ ስደት ልቴድ ስትል አስለቀሱኝ 😭😭😭😭😭😭ተላምዶ መለየት ፈጣረ አየራህን ከምወደውጋ አኑረኝ 😔😔
Betam betly bola erport alwedwhm
@@firehiwothagos5233 ቤተሰብ አርጉኝ😍😘
ልዩ የትወና ችሎታ ያለው ልጂ ደራሢው ብዙ ቅኔ መሠል ነገሮች አለው ለተረዳው ትምህርት ሠጭ እናመሠግናል ከድርሠት እሥከ ተውኔት👌👌👌👌
የእውነት በጣም ሃሪፍ ፍልም ነው አሁን ላይ ያለንበትን ወቅት ቁልጭ አደርጎ ያሳያል
ፍትህ በግፍ ለሚገደሉት ንፁሀን አማራ ህዝብ 😢😢😢😢
የእውነት ወቅታዊ አስተማሪ ነው ።እግዚያብሄር ሆይ ፈጥነህ ድረስልን
አሜን!🙏
ሰብ አድርጊኝ እስኪ አማረኝ😁🤦♀️
@@የኔ-ሠ1ቈ ok!
Betam gerami ena timhrt azel yehone film enamesegnalen!!!!!!!!!!!!!!!!
ምን እደምል አላቅም ፍቅር ምንም ይሁንምን አሸናፊ ና ሀያል ነው እደዚህ አይነቱን አፍቃሪ ይስጠን ገራሚነው አልቅሸነው የጨረስኩት ኡፎ
ወላሂ። ኣላህዪስጥሽ። ኣያልቅበትም
amazing actors! Thank you for showing love to our country.
ዋው ምርጥ ፊልም ነው አደኛ ነው እዩት 🥰😍🥰
አይስደት እኔስላንተስንቱንላዉራ ድካምን እንቅንፉን ወይስ እራብን ጭንቀቱን ናፍቆቱን ወይስ ህመሙን ፈጣሪ በሰደት ያለነዉን በቸርነቱይጠብቀን ሀገራችንን ሰላም አድርጎ ለሀገራችን ያብቅን በጣም አስተማሪ ፊልም ነዉ ሁሉም ልጅች በጣም የምወዳቸዉ ናቸዉ አገሬ ና አማን❤❤❤
አሁንም ድረስ በእራስ ወዳድ ደላላ ስንቶች እየተሰቃዩ ነው አይ የእኛ ስቃይ ሁልግዜም ለቤተሰብ እደተሰቃየን የላይ ፊታችን እያበራ ውስጣችን እየተቃጠለ ሀገር እደለለን እንሰቃያለን አይ ችግር ክፉ😢😢😢😢
th-cam.com/video/dhVzVaaOQXc/w-d-xo.html
ምናለ ፈጣሪ እነዚህን ደላሎች ከምድረ ገፅ ቢያጠፋልን ህፃን እህት ወንድሞቻችንን እየሠረቁ እየላኩ ተጫወቱብን ሥቶች አለቁ ሥቶች ተቃጠሉ እህህህ በጣም አሥተማሪ ፊልም ነው
🛑 ከቤተ-ክርስቲያን እስከ መስጂድነት
🛑 የአለማችን አደገኛ ስፍራዎች
🛑 የአለማችን ዘግናኝ ምግቦች
ድንቃ ድንቅ የሆኑ አስገራሚ ቪዲዮዎችን ለማየት ቤተሰብ ይሁኑ aa
እስኪ የባባ አድናቂወች እና ወዳጆች የት ናቹህ
ምናለበት እንደዚህ ቢቀጡ የእዉነት ቢሆን
ሰዉ ሀገር ስንት ነገር ሁነዉ ነዉ ይሄን የሚልኩት ግን እኛ ሰዎች ሰንባል ምስጋና ቢሶች ነን እረ ወገን እየተሳሰብን"
😢😢😢😢😢በእንባ ጨረስኩት ሁላችሁም ትለያላችሁ. ያባት ፍቅር😢 እኮ ይለያል ❤❤❤❤❤ የዚህ ሳምት ምርጥ ፊልም ጉማላይ ሊያሸልማቸው ይገባል ❤❤🎉🎉🎉🎉
እኒህን አባትን ስወዳቸው❤
ወላሂ❤ በጣም ቆጆ ፍልምነው
እዮት