ስፒድ ሎ ሙሉ ፊልም - Speed Low Full Ethiopian Movie 2022

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 110

  • @yonasgirma3323
    @yonasgirma3323 2 ปีที่แล้ว +5

    ....እንደ ሞኬና እንደ አሌክስ ሌሎቹም ምርጥ ብቃት ቢኖራቸው ፊልሙ በጣም ሊያምር ይችል ነበር...

  • @-Ele
    @-Ele 2 ปีที่แล้ว +18

    🌹ጥሩ ሰዉ ማለት አላህ ሱባሃነዉ ታለ 🌹ባዘዘዉ መልክ መታዘዝ ነዉና ሁሌም ጥሩ እንሁን 🌹👉 ፕሮባይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ ።🌹🌹👍👍👍👍

    • @att1155
      @att1155 2 ปีที่แล้ว

      አሰላሙ አለይኩም

    • @-Ele
      @-Ele 2 ปีที่แล้ว

      @@att1155 ዋለይኩም ወሰላም

    • @att1155
      @att1155 2 ปีที่แล้ว

      እንዴት ነህ ሁሱ

  • @ሀዩቲየሀርቡዋ
    @ሀዩቲየሀርቡዋ 2 ปีที่แล้ว +8

    አቶ መኩ ስወድህ የኔአባት
    አተና አሌክስ ያላችሁበት
    ፊልም ማለፍ አልችልም
    ይመቸኛል❤❤❤🍓እያዝናና ያስተምራል

  • @sameeraadam3135
    @sameeraadam3135 ปีที่แล้ว +1

    ጋሽ መኮነን ሽ አመት ኑሩልን❤❤❤❤❤

  • @bitanyaseifu7812
    @bitanyaseifu7812 2 ปีที่แล้ว +2

    በሣቅ ይሄ ዘረጦው ያለበት ፊልም በተለይ አላልፈውም ሥወደው

  • @meserettefera2600
    @meserettefera2600 2 ปีที่แล้ว +5

    Wow betam azenagh nw😀😀😀😀😀

  • @helentsegaye1336
    @helentsegaye1336 ปีที่แล้ว +2

    😂😂ጥሩ እኮ ነው መለቀቁ ነው እንጂ ስህተቱ አለ ሄኖክ😂😂ፍልም ነው አትበሉኝ እንጂ አየሁት 😅😅😅

  • @tigstdeisln9781
    @tigstdeisln9781 2 ปีที่แล้ว +3

    ይመቻችው

  • @YeshiAyalew-tr5es
    @YeshiAyalew-tr5es 19 วันที่ผ่านมา

    መኮን አይቼ ነዉ የመጣሁት 😅😅😅🎉🎉❤❤❤

  • @abenezerkahesay8648
    @abenezerkahesay8648 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋዋ ገራሚ ፊልም

  • @yonasgirma3323
    @yonasgirma3323 2 ปีที่แล้ว +1

    ፊልሙን ለማየት የሞከርኩት ሞኬና አሌክስ ስላሉበት ነበር ፊልሙን ከጀመርኩት ቡሃላ ግን በጣም የገረመኝ ሞኬና አሌክስን እዚህ ፊልም ላይ ካሉት ከሌሎቹ ተዋናዮች (ሌሎቹን ቸዋናዮች ለማለት እንኳን አልደፍርም) ጋር በማየቴ ነው! ሌሎቹ ግን የኪነ ጥበብ ተሰጦው እንደሌላቸው ስራቸው ይመሰክራል።
    በተለይ ከሶስቱ አንደኛው(ረጅሙ)እና ከማፊያ ተብዬዎቹ ወፍራሙ(ፊቱን የሆነ የሆነ ነገር በማድረግ አክተር ለመምሰል ጥረት የሚያደርገው) በጣም የወረደ ብቃት ነበር ያሳዩት

  • @rahelwbshet2769
    @rahelwbshet2769 2 ปีที่แล้ว +3

    አቤላ የሀገሬ ልጅ ስላየውህ ደስ ብሎኛል በርቱ😍😍😍😍

  • @bayushgirma1075
    @bayushgirma1075 2 ปีที่แล้ว +1

    Wawwww xirisabilizu Tamachagni Sichawu

  • @mareyarsema6470
    @mareyarsema6470 2 ปีที่แล้ว +3

    ሳምሪዬ ስላየሁሽ ደስብሎኛል አሪፍ ፊልም ነበር ተካን ይዘዝብሽ😂😂

  • @officiallhamer2800
    @officiallhamer2800 2 ปีที่แล้ว +2

    ራጃ😍😍

  • @DawetEdale
    @DawetEdale หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ በላቸው ወይኔ በላቸው እንደው አንድ ቀን ስራ ፈትቼ ብቀመጥ የናንተ መቀለጃ ልሁን

  • @360studio35
    @360studio35 2 ปีที่แล้ว +2

    በስማም በዚህ ደረጃ ይወረዳል

  • @helujunta9026
    @helujunta9026 2 ปีที่แล้ว +6

    ደስ የምል ፍልም ነው🙏🥰🌿

    • @helujunta9026
      @helujunta9026 2 ปีที่แล้ว

      @Thomas Gezahegne ውሃ አድርጌ ዋጥኩት ገራሰ😂😂😳

  • @Mudenyaz_Begna
    @Mudenyaz_Begna 2 ปีที่แล้ว +1

    Abiy betam Arif sira new ketay kezi yeteshale sirawochen entebikalen BERTA

  • @memebakla378
    @memebakla378 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ነው ዘና ያደረጋል በረቱልን

  • @ሶልያናየሸዋልጅ
    @ሶልያናየሸዋልጅ 2 ปีที่แล้ว +7

    ዋው ወጣቶቹ ውበት ተላብሳችሁታል🇪🇹❤❤

  • @musasavai5992
    @musasavai5992 2 ปีที่แล้ว +11

    አይይ መኮነን ልአከ አክባሪ ነኝ ሽ አመት ኑርልን

  • @JimiBoss-s7m
    @JimiBoss-s7m 4 หลายเดือนก่อน

    ድምፁ በጣም የወረደ ነው አይሰማም

  • @rroselave2755
    @rroselave2755 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ነው የሚያስጠላው

  • @MsMfers
    @MsMfers 7 หลายเดือนก่อน

    😊😊😊😊😊😊😊

  • @zeharadode-in4qy
    @zeharadode-in4qy ปีที่แล้ว

    Endzihe gatwet films misru lehg ykrbu

  • @aynalem3830
    @aynalem3830 2 ปีที่แล้ว +1

    Aerif new Egzabehir Ethiopian selam yadaragalan

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse2601 9 หลายเดือนก่อน

    ርካሽ።

  • @MmMm-sd4bf
    @MmMm-sd4bf 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 2 ปีที่แล้ว

    Moke yalebet hulu mechereshaw yamral ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍

  • @Tube-jx6ox
    @Tube-jx6ox 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ አይቸ ስጨርስ እኮምታለሁ 😃

  • @mrofbeast858
    @mrofbeast858 ปีที่แล้ว

    Ahhh setel legtual. Kulaye komebegne

  • @apall8110
    @apall8110 2 ปีที่แล้ว +4

    አሪፋ ፈልም ነው ዘና ያደርጋል ይመቻችው

  • @DitaAbate
    @DitaAbate 3 หลายเดือนก่อน

  • @adanegirma4843
    @adanegirma4843 2 ปีที่แล้ว +2

    What a Movie ❤

  • @zahraadem6153
    @zahraadem6153 2 ปีที่แล้ว

    ato meku yemitserawin filem betmert arif new

  • @salmanhussein5141
    @salmanhussein5141 2 ปีที่แล้ว +4

    best comedy movie

  • @rozaroza2256
    @rozaroza2256 2 ปีที่แล้ว +3

    የምር ልጆቹም ፊልሙም አሪፍ ዘና እሚያረግ ነው በርቱ

  • @gigaend473
    @gigaend473 2 ปีที่แล้ว +2

    Weframu lij gn betaam yidebral😁😁😁

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse2601 9 หลายเดือนก่อน

    ማፈሪያ ብልሹዎች፣ ዝመተኞች የጨመሩበትና ግብረሰዶማውያን የገቡበት ግን ዘመን።

  • @laylamohammed
    @laylamohammed 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይ መኩዬ ብር ሲሉት አይወድም😅😅

  • @deselengabebe1851
    @deselengabebe1851 2 ปีที่แล้ว +2

    👍

  • @user-ot1jw3lf8cmsete
    @user-ot1jw3lf8cmsete 2 ปีที่แล้ว +1

    Mekuya❤❤❤❤

  • @blalemanur3516
    @blalemanur3516 2 ปีที่แล้ว

    Good

  • @mekdesminda6564
    @mekdesminda6564 2 ปีที่แล้ว

    አቤሎዬ ቆንጆ በርታልን

  • @fhgh6052
    @fhgh6052 2 ปีที่แล้ว

    wowowow💕💕

  • @dawit3020
    @dawit3020 2 ปีที่แล้ว +3

    Weframu gen beshtgna newa 😏😏😏😏

  • @sisayali7255
    @sisayali7255 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ የሚል film ነው በርቱ #1gna ናቹ።

  • @ማርያምአማላጀ
    @ማርያምአማላጀ 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስይላል ሲያስቅ😂😂😂

  • @Alilah-pj7dn
    @Alilah-pj7dn 2 ปีที่แล้ว

    እንዴ እብድ ብቻዬን ስቄ ልሞት😀😀😀ኑሩልን

  • @ሀናንጎደሬዋ
    @ሀናንጎደሬዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    ኮሜት አብቤ የማየዉ ነገርስ ኮሜቶች ስወዳቹሁ 🥰🥰

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ሞኬንና አሌክሶን ስወዳቸው❤

  • @kumahordofa5054
    @kumahordofa5054 ปีที่แล้ว

    Film mehonu new

  • @ሱሱነኝሀላሌንአፍቃሪ-ተ7ጐ
    @ሱሱነኝሀላሌንአፍቃሪ-ተ7ጐ 17 วันที่ผ่านมา

    የቀጮ አድናቂ የት ናችሁ

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 2 ปีที่แล้ว +1

    መኩዬ

  • @chalahailu4264
    @chalahailu4264 2 ปีที่แล้ว

    Yemir gin Film new alechw yihen ngr Moke and Alex Indih ayinat ye warade flm lay masatafchiw yasazinal waxatochu Inkuan yilamamadubat

  • @samtube5428
    @samtube5428 2 ปีที่แล้ว +2

    አረ ውበትሽ ይለያል ሳምራዬ😍

  • @sumaikoo5126
    @sumaikoo5126 2 ปีที่แล้ว

    😃😃😃😃😃

  • @bekfirew8907
    @bekfirew8907 2 ปีที่แล้ว +1

    ባለ መነጽሩ ወፍራሙ ምኑም አይመችም

  • @mikiman126
    @mikiman126 2 ปีที่แล้ว

    አየ መኮነን ለአከ አብሽቅ

  • @samiraabdoo1646
    @samiraabdoo1646 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣምም አሪፍ ነው በተለይ የመኮንን አባባል በጣም ነው የሚያስቀው

  • @seadamohammed8496
    @seadamohammed8496 2 ปีที่แล้ว

    ዘናያረኃል ዋው

  • @senaytyabu2159
    @senaytyabu2159 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ ፊልም ነው ግን እንደ ቀልድ ይሔ ገጀራ 😂መዘነጫ ሆነ አይዞሽ ሀገሬ

  • @endalebeyene8727
    @endalebeyene8727 2 ปีที่แล้ว +1

    ምነው መኩዬ ሚመጥንክን ፊልም እየመረጥክ ብትሰራ አንተ ስላለክ ብዬ በግድ ጨረስኩት

  • @Life-ch6no
    @Life-ch6no 2 ปีที่แล้ว

    Yemayreba new

  • @tesfuteshoma6649
    @tesfuteshoma6649 2 ปีที่แล้ว +1

    Mert felm new enamsegn alen bertu

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ወፍራሙ ልጅ አቃጠለኝ እንደድመት አሽቶነው እንዴ ካሜራ የሚፈለገው ሲያስጠላ ድጋሚ ባየው እቃጠላለው የምር መክራቹ አሰሩት የሆነ እርቶ

  • @egizbermelkamnw4895
    @egizbermelkamnw4895 2 ปีที่แล้ว +2

    Eer minm desa ayilam mecrshaw yishalal tinsh😂😂😂

  • @zahraadem6153
    @zahraadem6153 2 ปีที่แล้ว

    lalichtewanay degimachu filem indatseru tidebralachu

  • @hanuni6911
    @hanuni6911 2 ปีที่แล้ว

    Uffffff debert legelegn new

    • @mintuzewdie7904
      @mintuzewdie7904 2 ปีที่แล้ว

      Lemin wude

    • @hanuni6911
      @hanuni6911 2 ปีที่แล้ว

      @@mintuzewdie7904 hemem bichegnenet tesfa matat🥺🥺

  • @derarabyata5901
    @derarabyata5901 2 ปีที่แล้ว

    ውጪ ናቸው Canada ናቸው አልቀረም እንዴ ውጪ ወታችው ያለውን ስቃይ ባያችሁት

  • @amanuelmeshesha3108
    @amanuelmeshesha3108 2 ปีที่แล้ว

    አንድ ፊልም ላይ አንድ ሰው ብቻ ሲተውን እሱም ሞኬ ብቻ ሌሎቹ እንኳ...???

  • @andualemhabte3826
    @andualemhabte3826 2 ปีที่แล้ว +1

    Lijitu,a sitamir

  • @ልጂሀዩ
    @ልጂሀዩ 2 ปีที่แล้ว +2

    በሳቅ ገደሉኝ ይመቻችሁ👍🤣🤣

  • @teke2809
    @teke2809 2 ปีที่แล้ว +2

    Leba le leba ayetemameneme🤣🤣🤣🤣

  • @helentsegaye1336
    @helentsegaye1336 ปีที่แล้ว

    😂😂😂ገባ

  • @blackstone07
    @blackstone07 2 ปีที่แล้ว +1

    ዓርዕስቱን ለምን በእንግሊዝኛ መረጣችሁት?

  • @hafizohafizo1351
    @hafizohafizo1351 2 ปีที่แล้ว

    7 gize hikakam hhhhhh

  • @dantek1753
    @dantek1753 2 ปีที่แล้ว

    ምነው ጋሽ መኮንን እርሶን ብየ ከፍቸው በጣም ደባሪነው እስክሪብት ይምረጡጅ እርሶ ሚሰሩትን በደንብ ማወቅ አለቦት ምልክቱንምጭምር በሌቦችና በጤነኞች መሀል ያልውን ልዩነት የተናገሩት ጥሩ መልክትነው በቃ እሱብቻ

  • @webiteacha4960
    @webiteacha4960 2 ปีที่แล้ว

    Seget new yemimesilew bale menetsiru anit koy miniden new yemitalew setaset neki bale menetsru fara borichikin mekuret neber

  • @אמירדינקו
    @אמירדינקו 2 ปีที่แล้ว +5

    መኮንን ስላለበት ነው እማየው

    • @marksam5315
      @marksam5315 2 ปีที่แล้ว

      እኔም የጀመርኩት ለዛ ንስር ግን ጅማሬው ደበረኝ የመንደር ይመስላል 😡😡😡

  • @abyssinia_entertainment
    @abyssinia_entertainment 2 ปีที่แล้ว +2

    #በቅንነት_ፍሮፋይሌን ይንኩ ከወንድማዊ እና ከእህታዊ ትብብር

  • @hafizohafizo1351
    @hafizohafizo1351 2 ปีที่แล้ว

    yemchachu

  • @ናብትምጣ
    @ናብትምጣ 2 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hadiatube
    @hadiatube 2 ปีที่แล้ว

    መቻል ከጥንካሬ እንደሚብልጥ ሁሉ ትዕግስትም ከውበት በላይ ነው።

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 2 ปีที่แล้ว

    አይ ፊልም ምንም አልልም

  • @newwisdom8132
    @newwisdom8132 2 ปีที่แล้ว

    ራጃ ፐ ሰልማንን ነው የምትመስለው ጅል አገረድ 👎👎👎👎👎👎

  • @habtehabte2605
    @habtehabte2605 2 ปีที่แล้ว

    ay mekonin yemanim mechawecha honk🤣🤣🤣🤣

  • @אמירדינקו
    @אמירדינקו 2 ปีที่แล้ว +1

    Des yelal

  • @EkramEkram-h4z
    @EkramEkram-h4z หลายเดือนก่อน

    እደኔ የአማረኛ ፊልም የሚስጠላው ሰው አለ የኢትዮጵያን አርቲስት ሁሉም አድ አይነት ፊልም ነው የሚሰሩት የቆሻሻ ስብስብ ናቸው

  • @abdulhabib5446
    @abdulhabib5446 2 ปีที่แล้ว

    Menme ailm

  • @addisutesfay9405
    @addisutesfay9405 2 ปีที่แล้ว +1

    መኮንን እየወረድክ ነው አይመጥንህም

  • @tanayehd3826
    @tanayehd3826 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ለህጆች ፊልም ነው😏👎👎

  • @hafizohafizo1351
    @hafizohafizo1351 2 ปีที่แล้ว

    Hhhhhhhh

  • @mikedaniel8681
    @mikedaniel8681 2 ปีที่แล้ว +1

    This is complete nonsense