ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ስወድሽ እናትም ሀኪምም ወጣትም ሆነሽ የልቤን ስለምትናገሪ በጣም ደስ ትይኛለሽ ያልሻቸው ሁሉ ነገሮች እያለፍኩባቸው ነው እንደ ጡት ማጥባት ከባድ ነገር የለም
በጣም አመሰግናለሁ … ልክ ነሽ ጡት ማጥባት በጣም ከባድ ስራ ነው፡፡ በርቺ አይዞን!
አመሰግናለሁ
በጣም አመሰግናለው
Woww tebareki 😂😂❤ አመሰግናለሁ ለነገ ትምህርት ነው ❤❤❤
Yena konjo betam tekikile neshe tebareki enamesaginalen ena keweledeku 20 kena new gin selichetognal
❤❤❤. እናመስግናለን ቆጆ
Good message thank you
Thank you so much!
ዶክተር ከወለድኩ46ቀኔ ነው ግን አሁን ሆዴ ቁስለት ይሰማል
በ normal ወይም በምጥ ከተወለደ በስንተኛ ቀን ነው ሆድ መታሰር ያለበት? Please መልስ ስጪኝ 🙏
እህት እባክሽ መልሽልኝ በወለድኩ 17 ቀኔ ስቲቹ ተፈታ ይገጥማል ብለዉኝ ይሄዉ 2ወር ሆነኝ ዉጨኛዉ ክፍል ድኖ ዉስጡ ግን አልገጠመም እና ምን ላድርግ ድጋሚ እንድሠፋ ያረገኛል ወይስ
እና ባለቤቴ ያስጨንቀኛል ትዳሬም አደጋ ላይ ነኝ እርጂኝ🙏
ድጋሚ ሂጂ እና አማክሪያቸው እስከ ዛሬ ካልተሻለሽ ማለቴነው እኔም እዳንቺ ተፈቶብኝ ምግል ይዞ ነበር ታይቼው ይገጥማል ብለውኝ ለኢንፌክሽኑ እያጠቡኝ ነበር አሁን 20ቀኔነው ድጋሚ ስታየው እየገጠመነው ብለውኛል ግን ደህናነገር ብይ አይዞሽ እህቴ ግንውስጡ አለመግጠሙን በምን አወቅሽ?
Beram enamesegn alen betam tekami new.❤
Ebakeshe ema lija tute aletebam kale ande ware honew gera gebetognal
Yene ehet, sint weru new? Tutesh beki wetet alew wey? Lela yehmem melket alew wey?....
@@emazare. selamalesheli amesegenalew kawladekt ande ware honagn tutam anedade tenshe tenshe yefasena yet yetfal
ሰለም ዶክቶር ከወለድኩ 4ወር ሊሆናኝ ነዉ ሆዴን መህፆኔን አክባቢ እየማመኝ ነዉ ብሬዴም አለመጣም ችገራ አለዉ ወይ ደማም አንድ ሰምንት ብች ነዉ የፈሰሳኝ ከዛ ቆማ😢 ቸገራ አላዉ ወይ
እህቴ ከወለድኩ 23ቀኔ ነዉ ደም ትንሽ ይወጣኛል ምንድነው?በምጥ ነዉ የወለድኩት አባክሽ መልሽልኝ
በተፈጥሮ እስከ 45 ቀን ድረስ ፈሳሽ ይኖራል:: መጀመሪያ ደም ነው ከዛ እይፈዘዘ ይሄዳል:: ደሙ ከበዛ ግን ሀኪም ጋር መሄድ አልባችሁ::
Yane mar thenkyou aras neng❤
Aras lij endet endemetateb be hikmna tmhrt kalew ngereg enamesegnalen
Ok, I'll definitely make a video about that. Thank you for the comment!
Ebakese melshelgn lija eyataguda new katewalde ande ware honotal
th-cam.com/video/9w48bdCLll4/w-d-xo.htmlYene enat fesah neger bedenb eyeyetash tut lemestet mokeri. Beterefe minalbat lela cheger kale lemawek hakim gar betasayiw teru new.Beterefe betut matbat zureya yeserahuten yehen video ayteshal?th-cam.com/video/9w48bdCLll4/w-d-xo.html
እባክሽ እባክሽ እባክሽ ዶር
ሰላም እንዴት ነሽ ከወለድኩ 3ተኛ ቀኔ ነው ሆዴ ካድ በኩል ጥብቅ ጥንክር ያለ ነው ካዱ ደግሞ በተቃራኒው የደም መርጋት ነው ወይስ
እንደሚመስለኝ ጥንክር ያለው ማህፀንሽ ነው :: ይህ ደግሞ ተለጥጦ የነበረው ወደ ቦታው መመለሱን ያሳያል:: ግን ሁሌም የሚያሳስብሽ ነገር ካለ ሀኪም ቤት መሄድሽን እነዳትረሺ::
ሰላም ዶክተር ከወልድኩ 1 ወር ሆነኝ ስታጠብ ከመህፀኔ የወጣ ነገረ አለ በናትሽ ዶክተር ኖርማን ነው ወይስ ስለጨነቀኝ ነው
እባክሽ ላገንሽ እወዳለው በፈጣሪሽ
Tutam anda yefasal anda ayefasem chagerognal
Wede benatish negerign ene yemetekemew betuti chafi new mekiyatum tutechafi silelelew kewelediku 70 kene new ahunem chafi yelewem men ladirgi
Ye moke weha befota nekresh ye tutshn chaf ena zuriyawn massage adregiw yeh chaf endiweta liyagezesh yechelal. Alfo alfo tutshn badown lehjesh endigorsew ena enditeba adregi. Hemem linorew yechelal gin betebaw kuter chaf eyaweta selemihed teru new. Endaykoselbsh badown katebashew behuwala chafun nipple cream kagegnesh kalhonem vaslin kebiw. Next setatebi vaslinun metreg endatreshi. Betechemari akrabiyash yemigegn tena tabiya hedesh amakeriyachew. Ayzosh fetari kanchi ga yehun
Beopreshen lmiweldu altegelstem
እባክሽ ከቻልሽ በውስጥ መስመር እንዳገንሽ ፍቀድልኝ በፊጣሪ
Bezih account message melak techelaleh.. I hope i can helpfacebook.com/profile.php?id=100087810766325&mibextid=ZbWKwL
❤❤❤❤
❤❤
ስወድሽ
እናትም ሀኪምም ወጣትም ሆነሽ የልቤን ስለምትናገሪ በጣም ደስ ትይኛለሽ ያልሻቸው ሁሉ ነገሮች እያለፍኩባቸው ነው እንደ ጡት ማጥባት ከባድ ነገር የለም
በጣም አመሰግናለሁ … ልክ ነሽ ጡት ማጥባት በጣም ከባድ ስራ ነው፡፡ በርቺ አይዞን!
አመሰግናለሁ
በጣም አመሰግናለው
Woww tebareki 😂😂❤ አመሰግናለሁ ለነገ ትምህርት ነው ❤❤❤
Yena konjo betam tekikile neshe tebareki enamesaginalen ena keweledeku 20 kena new gin selichetognal
❤❤❤. እናመስግናለን ቆጆ
Good message thank you
Thank you so much!
ዶክተር ከወለድኩ46ቀኔ ነው ግን አሁን ሆዴ ቁስለት ይሰማል
በ normal ወይም በምጥ ከተወለደ በስንተኛ ቀን ነው ሆድ መታሰር ያለበት? Please መልስ ስጪኝ 🙏
እህት እባክሽ መልሽልኝ በወለድኩ 17 ቀኔ ስቲቹ ተፈታ ይገጥማል ብለዉኝ ይሄዉ 2ወር ሆነኝ ዉጨኛዉ ክፍል ድኖ ዉስጡ ግን አልገጠመም እና ምን ላድርግ ድጋሚ እንድሠፋ ያረገኛል ወይስ
እና ባለቤቴ ያስጨንቀኛል ትዳሬም አደጋ ላይ ነኝ እርጂኝ🙏
ድጋሚ ሂጂ እና አማክሪያቸው እስከ ዛሬ ካልተሻለሽ ማለቴነው እኔም እዳንቺ ተፈቶብኝ ምግል ይዞ ነበር ታይቼው ይገጥማል ብለውኝ ለኢንፌክሽኑ እያጠቡኝ ነበር አሁን 20ቀኔነው ድጋሚ ስታየው እየገጠመነው ብለውኛል ግን ደህናነገር ብይ አይዞሽ እህቴ ግንውስጡ አለመግጠሙን በምን አወቅሽ?
Beram enamesegn alen betam tekami new.❤
Ebakeshe ema lija tute aletebam kale ande ware honew gera gebetognal
Yene ehet, sint weru new? Tutesh beki wetet alew wey? Lela yehmem melket alew wey?....
@@emazare. selamalesheli amesegenalew kawladekt ande ware honagn tutam anedade tenshe tenshe yefasena yet yetfal
ሰለም ዶክቶር ከወለድኩ 4ወር ሊሆናኝ ነዉ ሆዴን መህፆኔን አክባቢ እየማመኝ ነዉ ብሬዴም አለመጣም ችገራ አለዉ ወይ ደማም አንድ ሰምንት ብች ነዉ የፈሰሳኝ ከዛ ቆማ😢 ቸገራ አላዉ ወይ
እህቴ ከወለድኩ 23ቀኔ ነዉ ደም ትንሽ
ይወጣኛል ምንድነው?
በምጥ ነዉ የወለድኩት አባክሽ መልሽልኝ
በተፈጥሮ እስከ 45 ቀን ድረስ ፈሳሽ ይኖራል:: መጀመሪያ ደም ነው ከዛ እይፈዘዘ ይሄዳል:: ደሙ ከበዛ ግን ሀኪም ጋር መሄድ አልባችሁ::
Yane mar thenkyou aras neng❤
Aras lij endet endemetateb be hikmna tmhrt kalew ngereg enamesegnalen
Ok, I'll definitely make a video about that. Thank you for the comment!
Ebakese melshelgn lija eyataguda new katewalde ande ware honotal
th-cam.com/video/9w48bdCLll4/w-d-xo.html
Yene enat fesah neger bedenb eyeyetash tut lemestet mokeri. Beterefe minalbat lela cheger kale lemawek hakim gar betasayiw teru new.
Beterefe betut matbat zureya yeserahuten yehen video ayteshal?
th-cam.com/video/9w48bdCLll4/w-d-xo.html
እባክሽ እባክሽ እባክሽ ዶር
ሰላም እንዴት ነሽ ከወለድኩ 3ተኛ ቀኔ ነው ሆዴ ካድ በኩል ጥብቅ ጥንክር ያለ ነው ካዱ ደግሞ በተቃራኒው የደም መርጋት ነው ወይስ
እንደሚመስለኝ ጥንክር ያለው ማህፀንሽ ነው :: ይህ ደግሞ ተለጥጦ የነበረው ወደ ቦታው መመለሱን ያሳያል:: ግን ሁሌም የሚያሳስብሽ ነገር ካለ ሀኪም ቤት መሄድሽን እነዳትረሺ::
ሰላም ዶክተር ከወልድኩ 1 ወር ሆነኝ ስታጠብ ከመህፀኔ የወጣ ነገረ አለ በናትሽ ዶክተር ኖርማን ነው ወይስ ስለጨነቀኝ ነው
እባክሽ ላገንሽ እወዳለው በፈጣሪሽ
Tutam anda yefasal anda ayefasem chagerognal
Wede benatish negerign ene yemetekemew betuti chafi new mekiyatum tutechafi silelelew kewelediku 70 kene new ahunem chafi yelewem men ladirgi
Ye moke weha befota nekresh ye tutshn chaf ena zuriyawn massage adregiw yeh chaf endiweta liyagezesh yechelal. Alfo alfo tutshn badown lehjesh endigorsew ena enditeba adregi. Hemem linorew yechelal gin betebaw kuter chaf eyaweta selemihed teru new. Endaykoselbsh badown katebashew behuwala chafun nipple cream kagegnesh kalhonem vaslin kebiw. Next setatebi vaslinun metreg endatreshi. Betechemari akrabiyash yemigegn tena tabiya hedesh amakeriyachew. Ayzosh fetari kanchi ga yehun
Beopreshen lmiweldu altegelstem
እባክሽ ከቻልሽ በውስጥ መስመር እንዳገንሽ ፍቀድልኝ በፊጣሪ
Bezih account message melak techelaleh.. I hope i can help
facebook.com/profile.php?id=100087810766325&mibextid=ZbWKwL
❤❤❤❤
❤❤
❤❤
❤❤❤❤