የድህረ ወሊድ ድባቴ መፍትሔዎች /ከወሊድ በኋላ የሚያጋጥም ድብርት መፍትሔ(Treatment for Postpartum Depression)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
  • Netsa Mereja//የድህረ ወሊድ ድባቴ መፍትሔዎች /ከወሊድ በኃላ የሚያጋጥም ድብርት መፍትሔ(Treatment for Postpartum Depression)
    subscribe like share our channel
    www.youtube.co....
    follow us on Facebook page
    https: // Netsa-mereja ...​
    #Donkeytube
    #seifuonebs
    #SHEGERINFO
    #ድንቅልጆች
    #እርግዝና
    #NetsaMereja
    #derenews
    #EBS
    #pregnancysymptoms
    #postpartumdepression

ความคิดเห็น • 21

  • @NetsaMereja
    @NetsaMereja  ปีที่แล้ว +1

    th-cam.com/video/WDN1r6LtJRY/w-d-xo.htmlsi=yKOCBaHpV0ycdaDw

  • @HelenGebeta1748
    @HelenGebeta1748 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ እንደዚህ አይነት ወሳኝ እና ጠቃሚ ትምህርት ያስፈልገናል።

  • @بنلبننفنبنزوي
    @بنلبننفنبنزوي ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጣሽ እህቴ

  • @ddddssggy
    @ddddssggy 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @semusee3897
    @semusee3897 ปีที่แล้ว +1

    Miyaziya 08 neber yemecheresha period yayehut ahun sint samnt honegn please

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      32 samint nesh wude🥰🥰🥰

  • @whejejsjss906
    @whejejsjss906 ปีที่แล้ว

    ነፃዬ እዴነሽ እማ እኔዛሬ ከወለድሁ 3ቀንሁነኝል በሠላምተገላግላሁ ግን የኔውድ ሀሊብትንሽነው የሚጠባውግራገባኝአድን አይጨርስም ግማሹነው የኔውድ ሊላውንቅነው ምድነው መዳኔቱእዳታልፍኝንገሬኝ😢🤲🤲

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      ቀስ እያልሽ በትግስት ጡጥሽን እያሲያዝሽ አጥበዊ እየለመደ ይመጣል አትሰልቺ እናቲ ይስተካከላል

  • @EmabetAbeje
    @EmabetAbeje ปีที่แล้ว

    ነፂ እንዴት ነሽ እንኮን ደና መጣሽ ፔሬድ ታህሳስ 23 ነው ያየሁት ስንት ጊዜ ሆነኝ ማለት ነው

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      40 ሳምንትሽ ነዉ ከዚህ በኋላ መዉለጃሽ ነዉ ከገፋ አንድ ወይ ሁለት ሳምንት ቢጨምር ነዉ ፈጣሪ ይቅረብሽ እናቴ❤❤

  • @ZahraAbdu-cp5ku
    @ZahraAbdu-cp5ku ปีที่แล้ว

    እንዴት ነሽ እህት እኔ 8 ወሬ ፅንፁ ግን እራሱ ወደ ላይ አለችኝ መች ነው የሚወርደው እራሱ የተለየ እንቅስቃሴ ካለ please ንገሪኝ ካልወረደ ኦፕራሲዩን ነው የምትሆኚው ስላሉኝ ነው😢

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      እንዴት ብዬ ላስረዳሽ ወደታች ከተገለበጣ በራሳችን የሚሰማን ስሜት ይኖራል ልክ እንደተገለበጠ አዉቄዉ ነበር ስታይም ተገበልጦ ነበር የሆነ የገባኝ ነገር ነበረዉ እደታች የገባ ነገር እንቅስቃሴዉ በዛ አቅጣጫ የያወቀኝ ነበር በተረፈ ገና እድል አለሽ እዘጠነኛዉ ወር ሊገለበጥ ይችላል ክትትል ግን ያስፈልግሻል ዶክተሮቹም ያሉሽ ይመስለኛል እንዲሁም ቶሎ ወደcs ወይም አኦፕርሽን አያስገቡሽም በምጥ ወቅትም የመገልበጥ እድል አለዉ በአጠቃላይ ከመጨነቅ ይልቅ ሀኪሞቹ የሚሉሽን በሚገባ ተከታተይ አትጨነቂ🥰🥰

    • @ZahraAbdu-cp5ku
      @ZahraAbdu-cp5ku ปีที่แล้ว

      @@NetsaMereja አመስግናለሁ እህት ስለመለሽልኝ🥰🥰🥰🥰

  • @gadiseabe
    @gadiseabe ปีที่แล้ว

    Yene wud enkuan mariyam marechish

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      Mariyam tanurish enate ❤

  • @FireselamNigusse
    @FireselamNigusse ปีที่แล้ว

    Netse endet nshi genugenet sayederg ergzena lefeter yechelal ende be nekike

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      Elaysh lay kafesese lifeter yichilali tinkake adrgi🥰🥰🥰

  • @ዜድፍቅር-ዐ9ደ
    @ዜድፍቅር-ዐ9ደ ปีที่แล้ว

    ድህረ ወሊድ ማለት ምን ማለት ነው ነፅዬ እኔ ከወለኩ በጣም ነው የሚደብረኝ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      ድህረ ማለት በኋላ እንደ ማለት ነዉ ስለዚህ ከወሊድ በኋላ የሚያጋጥም ድብርት ነዉ አይዞሽ ዉዴ እረጅም ጊዜ ከቆየብሽ ሃኪም አማክሪ🥰🥰

  • @MeronRorsa
    @MeronRorsa 4 หลายเดือนก่อน