ለአራስ ህፃናት ማድረግ ያለባችሁ /ዋና ዋና ማወቅ ያለባችሁ ነገሮች/ How to care for a new born/ what you must know!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 34

  • @emazare.
    @emazare.  ปีที่แล้ว +4

    ሰላም እንዴት ናችሁ፤ ይህ ሊንክ t.me/Emazare የእማ ዛሬ ቴሌግራም ቻናላችን ሊንክ ነው፡፡ በዚህ ስለ እርግዝና፣ ወሊድ፣ የህፃናት እንክብካቤ እና ከወሊድ በኋላ ስለሚፈጠሩ ነገሮች በሙሉ እንወያያለን፡፡እናቶች እያሳለፉ ያሉትን ነገሮች ያጋሩበታል፡፡ የጤና ባለሙያዎችም ምክር እና አስተያየታቸውን ይሰጡበታል፡፡ ብትቀላቀሉን በብዙ ታተርፉበታላችሁ፡፡

  • @ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ
    @ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ ปีที่แล้ว +4

    የኔ ቆንጆ እናመሠግናለን ቤተሠብ ጎደኛ በለለበት ነው ያለሁት እናም ትምርትሽ በጣም ደስ ይላል❤❤❤በርችልን ደሞፈገግታሽ በጣም ደስስስ የላል❤❤❤❤❤

    • @emazare.
      @emazare.  ปีที่แล้ว +1

      Betam amesegnalehu 🥰

  • @selamyemaryam7081
    @selamyemaryam7081 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር ሰላምሽ ይብዛ ልጄ ከተወለደች ለአንድ ወር ሶስት ቀን ነው የቀራት እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ናት ግን ካካ ስትል ታምጣለች ትጠራራለች ትንሽ ታለቅሳለች እና አሳስቦኝ ነበር እንዳልሽው ከሆነ ኖርማል ነው አመሰግናለሁ❤❤❤❤

  • @meskeremgebregiorgis6597
    @meskeremgebregiorgis6597 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ እናመስግናለን ቆጆ

  • @kaluba6361
    @kaluba6361 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን

  • @ለይላ-ኀ1ኈ
    @ለይላ-ኀ1ኈ 7 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @MekdesZeneb
    @MekdesZeneb 7 หลายเดือนก่อน

    Selam lje ketewelede 1were newu enam enklf keyazewu edetm badergewu ayagesam ena sayagesa bitegna chigr alewu

  • @AsniTaddese
    @AsniTaddese 10 หลายเดือนก่อน

    Redu betam temirebetalew berchilin enameseginalew ena teyake alegn lije 2 wer ke samint nat ena ebirtuwa yabital men fesash yelawum meweterim yelawum lisilis yal new ebakish melishilign?

  • @NetsanetHabtamu
    @NetsanetHabtamu ปีที่แล้ว +2

    nice

  • @inpowerlife9368
    @inpowerlife9368 8 หลายเดือนก่อน

    thank you very much

  • @TamiratTame-r6v
    @TamiratTame-r6v ปีที่แล้ว

    Dr leje 1 amet ke 2 weru nw tsehay bezum alemokem ena egeru ezi lay enasayeshen zewer yale nw asayechew neber ena vitamin d merefe setute ena 1 wer keterugn temeleshe sehed bizum ewt yelewem ena 2 amet behoala enayewalen alugn...berasu yestekskelal wey pleas mn madreg endalebegn negerign

  • @GemedaTegenu-w6w
    @GemedaTegenu-w6w 5 หลายเดือนก่อน

    Docter lje jorowan eyeyazech taleksalech gena 3 werua new

  • @hulumlebegonew3870
    @hulumlebegonew3870 ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen
    Suggest yemtadergiew multi vitamin kale eyatebahu new

  • @AbediMan-f7e
    @AbediMan-f7e 11 หลายเดือนก่อน

    Senegalese etebtachew aymechem tenesh medmat alew men ladreg

  • @bettytsigab4718
    @bettytsigab4718 11 หลายเดือนก่อน

    Enameseginalen ❤

  • @kumnegerbirhanu9482
    @kumnegerbirhanu9482 6 หลายเดือนก่อน

    ፈገግቴሺ ደስ ይላል

  • @tsionwesen-od5kp
    @tsionwesen-od5kp 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም እህታለም መልስሽን እፈልጋለሁ እባክሽ ሁለተኛዋን ልጄን ከወለድኩ ዛሬ 23 ቀኔ ነው የተቸገርኩትን ላማክርሽ የወለድኩት በኦፕሬሽን ነው እና ለማገገም ወደ ራሴ ለመመለስ 2ቀን ነው የፈጀብኘሰ እና በወቅቱ ጡት ለማጥባት አልቻልኩም በዛላይ ጡቴ ጫፍ ስለሌለው እንደልቧ ልትጠባ አልቻለችም እና ፎርሙላ ነው የምሰጣት እና ጥያቄዬ እንዴት ጡቴን እንድታገኝ ላድርግ እና ከእንብርቴ እስከ ስፌቱ ያለው ቦታ የውስጥ ህመምና ከላይ ስነካው ይደነዝዘኛል ህፃኗስ በየደቂቃው መወጣጠር ጤነኝነት ነው

  • @betelerku1587
    @betelerku1587 ปีที่แล้ว +1

    መጠቅለል አለበት የሚባለውስ ነገር?

  • @sebleworkmisganaw4264
    @sebleworkmisganaw4264 8 หลายเดือนก่อน

    Betam tru temhirt nw yeseteshin enamsegenalen

  • @HamelmalZewdu
    @HamelmalZewdu 8 หลายเดือนก่อน

    Tmhrtsh hulunm yazele new tanx

  • @mesigadisa9441
    @mesigadisa9441 ปีที่แล้ว +2

    ሠላም ላንቺ ይሁን ምክርሽን በጣም እወደዋለሁኝ በተጨማሪ ልጄ ሥትወለድ 2.5 ኪሎ ነች እና ፎርሙላ አሥጀመርኩዋት ጡጤቴ ሥለማያጠግባት ማለት ነው ግን ሆዱዋ ትንሽ ጨመረ ፈራሁኝ ዶክተር ተጨንቄያለው ምክርሽን ሥጪኝ

  • @GenetAdamu-y1c
    @GenetAdamu-y1c ปีที่แล้ว

    Iheta sila sateshin timrt betam amsganalew tabrki.ina and tiyaka algni lije 2 wer ka and semtwa new Ina fitwa layi kayi shifta yewtal yitafal Ina anda and sewochi muket new yilugnal Ina min lihon yichalal?

    • @emazare.
      @emazare.  ปีที่แล้ว

      የማያሳክካት ከሆነ ችግር የለውም ምናልባት በሙቀት አልያም አለርጂ ሊሆን ይችላል:: ለማንኛውም ግን የህፃናት ሀኪም በታሳይኢአት ጥሩ ነው::

  • @haregteferi4370
    @haregteferi4370 ปีที่แล้ว +1

    ሰልክሺን

  • @AffectionateCrocodileHid-in1gp
    @AffectionateCrocodileHid-in1gp 6 หลายเดือนก่อน

    ልጄ ተቅማጥ አለው ግን ልላ የህመም ምልክት የለውም ሀኪም ቤት መውሰድ አለብኝ?

  • @Abelaab
    @Abelaab 7 หลายเดือนก่อน

    እባክሽ ቢጫ ነገር አስመለሳት ከተወለደች 15ቀኗ ነዉ ጡት አትጠባም ሊብቶሚን ነዉ የምጠቀመዉ

  • @NesrelahAbdi
    @NesrelahAbdi 5 หลายเดือนก่อน

    ልጄ ከተወለደች አንድ ወር ነውአስገሳታለሁ ነገር ግን ታቀረሻለች ምን ማረግ አለብኝ

    • @selamabrham8249
      @selamabrham8249 3 หลายเดือนก่อน

      የእኔም ልጅ እንደዛው ናት

  • @seadabedewi3490
    @seadabedewi3490 ปีที่แล้ว

    🎉🎉

  • @ፅጌሮማንኣረፉይነ
    @ፅጌሮማንኣረፉይነ ปีที่แล้ว

    ❤🙏❤

  • @selamlekulu8978
    @selamlekulu8978 ปีที่แล้ว +3

    ምን ሰለቸሽ ብትይ አስተያየት😢

    • @emazare.
      @emazare.  ปีที่แล้ว

      አውቃለሁ እንዴት እንደሚያሰለችሽ፡፡ ለማኛውም በርቺ!🙃🙂