ሶስቱ ወገኖች -03 በ ወንድም ዳዊት ፋሲል sostu wegenoch 03 by Brother Dawit Fasil

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 81

  • @TarikuGeneti-b5h
    @TarikuGeneti-b5h 9 หลายเดือนก่อน +3

    ጌታ ኢየሱስ ሆይ ይህንን መገለጥ ሰልረዳ እንደልሞት ስለ ረደኝ አመሰግንሃለሁኝ አሜን ።

  • @simyeleshdxb6671
    @simyeleshdxb6671 3 ปีที่แล้ว +15

    የዚህ ቸርች አባል የሆኑት ታድለዉ ንፁህ ማር ነዉ የሚጠጡት አባቴ ዘርህ የተባረከ ይሁን

  • @tizaluterefe6165
    @tizaluterefe6165 ปีที่แล้ว +5

    ከድብልቅልቅ ሕይወት ብዙዎችን የሚታድግ ትምህርት....እግዚአብሔር በበረከቱ ያግንንህ ።

  • @temesgenshibru2936
    @temesgenshibru2936 6 ปีที่แล้ว +9

    ፀጋ ይብዛልህ ለብዙዎች እውነትን ይረዱ ዘንድ ጌታ በአገሬ ስላስነሳህ

  • @helnayohannes7221
    @helnayohannes7221 ปีที่แล้ว +2

    ኡኡኡኡ ለረዥም አመት ነው ሳቄ ተወስዶብኛ አይቼዋለሁ
    ጌታ እየሱስ ይባርክህ ወንድሜ ዳዊት

  • @easypc8806
    @easypc8806 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ የእግዚአብሔር ስም ይባረክ 🙏🙏🙏

  • @Truth0o0
    @Truth0o0 3 ปีที่แล้ว +10

    አንተን ያስነሳልን ጌታ ኢየሱስ ስሙ ለዘለአለም ይባረክ

  • @alemalem3987
    @alemalem3987 2 ปีที่แล้ว +5

    በኢየሱስ ስም ምን አይነት ትምህርት ነው ተባረክ ይብዛልክ እንደጀመርኩው ቢመረኝም እየቆየሁ ስሔድ ጣፈጠኝኝ እውነት ነው ብሩክ ነክ

  • @wondimmatusalamengistu4398
    @wondimmatusalamengistu4398 10 หลายเดือนก่อน +1

    ደዋዬ የዘመናችን ሐዋርያ ጳውሎስ ነህ እኛማ እዛ ካሉት በተሻለ ተጠቃምዎች ሆነናል እንወዳሃለን።

  • @samuelmaberate-om2yf
    @samuelmaberate-om2yf ปีที่แล้ว +2

    ስላንተ ጌታን አመሰግናለሁ የቃሉ እውነት የገለጠልክ ስሙ ይክበር ዘመንህ ይለምልም

  • @girmaanbasieordolo5238
    @girmaanbasieordolo5238 9 หลายเดือนก่อน

    በዚህ ውብ ዕቃ የሚቀርበው የሕይወት እንጀራ አስገራሚ፣ ድንቅ፣ ዘወትር ለመብላት መአዛው ደስ የሚያሰኝ፣ በትክክለኛ ቅባት የተሠራ ስለሆነ ስንበላ ያረካናል። በጥበብ የተዘጋጀና የተሠራ ዕቃ ስለሆነ የዓለምን ምናምንቴ እዬፈለገ ጥንብ አንሣ፣ ዝንብና ሌሎች ክፉ ነገሮች አይቀመጡም. ሁለንተናው ሰማያዊ ብርሃን የበራለት ወንድም በመሆኑ በድንገት ሙሽራ ቢመጣ የሚያልቅ ዘይት አይደለም ያለው። ይህን የበረከት እና የህይወት እንጀራ በሙሉ ሃይልህ የሚታከፍል ወንድም ለእናንተ ትልቅ አክብሮት አለኝ። በዚህ ቀጥል!

  • @meralenaaida2316
    @meralenaaida2316 6 ปีที่แล้ว +9

    እንዲህ አይነት አስተማሪ ይብዛልን:: ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ ::

  • @እግዚአብሄርይመስገን-አ8ኈ
    @እግዚአብሄርይመስገን-አ8ኈ 2 ปีที่แล้ว +2

    ዘመንህን ያርዝመው ጌታ ኢየሱስ እኛን እንደስተማርከን ለሌሎችም እንድትተርፍ ዕድሜ ያብርሀም ዕድሜ ይሁን💐💐💐

  • @paulosbeka1997
    @paulosbeka1997 ปีที่แล้ว +2

    You are Blessed Dave❤

  • @asmamawtadege4678
    @asmamawtadege4678 ปีที่แล้ว +1

    አሜን

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 ปีที่แล้ว +1

    Kikiki betam sikeyalehu.we are blessed by his Son praise the lord.every thing flow in us to be likness of of God.Already blessed by his redumtion work of chirist Jesus.

  • @OK-cz8ge
    @OK-cz8ge 5 ปีที่แล้ว +9

    I am so happy to see you pastor Dawit glory to god!

  • @TigistHibebo
    @TigistHibebo ปีที่แล้ว

    Yhen bemsele begzabare qal ybrkn gata yebarek eshu megmram yetbarek amlke new ❤❤❤❤❤❤

  • @hanakidus
    @hanakidus 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ተባርኬያለሁ የዛሬ የዛሬ 200 ዓመት

  • @shebelawkuma6586
    @shebelawkuma6586 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን ተባርክያለዉ በኢየሱሰ ሰም !!! የተወደደክ ወንድሜ ጸጋዉ ይብዛልህ !!!

  • @Brekenesh
    @Brekenesh 10 หลายเดือนก่อน

    ተባረክልኝ 🙌🙌 ያንተ ትምህርት ቅማም ነው 👌👌

    • @FikaduHailemariam-bl2os
      @FikaduHailemariam-bl2os 9 หลายเดือนก่อน

      ቅመም ሳይሆን አለማወቅን የመሰለ ጨለምተኝነት ፈጽመው የምያስወግድ ነው።

  • @DulumeRobi
    @DulumeRobi ปีที่แล้ว

    ፀጋውን፡ያብዘልህ።

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
    ዘመንህ ይለምልም ዴቭ ያባቴ ብሩክ 🙏🙏🙏

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን የተባረከ ድንቅ ወንድም ምነዉ እሰከ ዛሬ ለምን አላገኘሁም? አንተን የመረጠህ ጌታ ከፍ ይበል🎄💖🎄

  • @lishana.4792
    @lishana.4792 10 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen 🙏 ❤❤❤❤❤

  • @heavenlypeace2480
    @heavenlypeace2480 3 ปีที่แล้ว +3

    God bless you!! You preaching the pure word of GOD!!

    • @deehope9477
      @deehope9477 3 ปีที่แล้ว

      Lol he is already "blessed" if you listened to this teaching alone lol brothers & sisters let us practice what he is teaching or the truth from the Bible/New Testamant from now on... I'm speechless on this truth!!

  • @miliyardtafese9147
    @miliyardtafese9147 11 หลายเดือนก่อน

    ፀጋ ይብዛልህ

  • @blessbless1401
    @blessbless1401 2 ปีที่แล้ว +1

    በዘመናት እግዚአብሔር ሰው ኣለው ተባረክ ወንድሜ

  • @solomonelias3826
    @solomonelias3826 ปีที่แล้ว

    እባክህን ወንድማችን ዳዊት አድስ አበባ ብራንች ብኖርህ የዚህ ወንጌል እውነት በህብረት ብንካፌል እላለው። ሌላው ደግሞ ብዙ መንጋዎች በሆዳም ተኩላዎች ተከቦኃልና ጌታ ረድቶ ብትታደጋቸው እላለው

  • @weldaygebreziher2600
    @weldaygebreziher2600 หลายเดือนก่อน

    ኣዎ ተባርኬአለሁ
    Amazing

  • @rutayohannes3458
    @rutayohannes3458 2 ปีที่แล้ว +2

    Haleluya 🙌

  • @simretmg9263
    @simretmg9263 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ጉድ ብቻዬን የቀረሁ ይመስለኝ ነበር ለካ እንዳንተም አስተማሬዎች አሉ የሜገርም ነው

  • @emmanuelgetu6436
    @emmanuelgetu6436 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen!!!!you are really blessed brother.

  • @simretmg9263
    @simretmg9263 2 ปีที่แล้ว

    ሰማይን አሳይተኸን ምድር ላይ ስትመልሰን የሰማዩ ነገር ከፍ ይልና የምድሩ ነገር ቀሎ እናገኘዋለን ብሩክ ነህ

  • @ለምስጋናአበቃኝመዳኔ
    @ለምስጋናአበቃኝመዳኔ ปีที่แล้ว

    ፀጋ ይብዛልህ ቃል አጣሁ ❤

  • @christineimhof8615
    @christineimhof8615 10 หลายเดือนก่อน

    Ohhh My Lord what a blessing!!! what a teaching what a word what a power what a truth i heard!!!! Dave what I love to listen you!!!!!

  • @tesfubirhanu4077
    @tesfubirhanu4077 6 หลายเดือนก่อน

    Blessed!

  • @TarekegnMereke
    @TarekegnMereke 8 หลายเดือนก่อน

    God bless you

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 ปีที่แล้ว

    Egham yemerererin blievers thinks like old testament many of dont focus on new Identity in chirist.wondime gebitohal but best focus on Chirist our lord .You are so blessed.

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 6 หลายเดือนก่อน

    Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeennnnnnnnnnn

  • @deehope9477
    @deehope9477 3 ปีที่แล้ว +4

    Wow! What a powerful message!! I'm so glad to know this truth!! I'm going to practice right away & Jesus thank you for blessing me 2k years ago😇 & now I'm blessed, bro & sis, you're too!! "tebarekachwal" 2×😄

  • @BereketErgachew
    @BereketErgachew ปีที่แล้ว

    brother dawit ye semay amlak egzabher abzeto abzetooooooo berekrkkkkkk yaderGek zemenken bezeeeeeet yaderGelen .........benatachu andum temhert endayameltachu😍😍😍😍😍😍😍 betam ewedkalew akebrekalew

  • @Brekenesh
    @Brekenesh 10 หลายเดือนก่อน

    አሜንንን ❤🥰🥰🥰🥰🥰😅

  • @ajmandubai1053
    @ajmandubai1053 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @solomonmulgeta5969
    @solomonmulgeta5969 4 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋ ይብዛልህ 👏👏👏👏

  • @gezahagndendo3578
    @gezahagndendo3578 3 ปีที่แล้ว +1

    God bless you and your ministry

  • @bekelechbgeta3950
    @bekelechbgeta3950 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @tsgatube7534
    @tsgatube7534 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

    • @abebadesta7762
      @abebadesta7762 2 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen amen amen amen amen amen!

  • @helenheydemann7223
    @helenheydemann7223 3 ปีที่แล้ว

    Amlak yebarkhi Pastor indante yabzalen

  • @abatemengistu9153
    @abatemengistu9153 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @godisgoodkekeie9016
    @godisgoodkekeie9016 3 ปีที่แล้ว

    amen amen amen

  • @helnayohannes7221
    @helnayohannes7221 ปีที่แล้ว

    እኔ የወንድም ዳዊትን ትምህርት መማርም ሆነ ፀሎቱን አፈልጋለሁ

  • @mesfintefera4436
    @mesfintefera4436 ปีที่แล้ว +2

    What is wrong when God tells me through his servants His plan that I am destined to go to America?

    • @ashemanall
      @ashemanall ปีที่แล้ว

      he did'nt say that its wrong ,However you should'nt dwell in worldly matters .

  • @alikoweraci3288
    @alikoweraci3288 ปีที่แล้ว

    Waw u are bleesed pastor deve .

  • @nanitaye6670
    @nanitaye6670 2 ปีที่แล้ว

    You are blessed

  • @chernetashagre5890
    @chernetashagre5890 2 ปีที่แล้ว

    እንወድሃለን ዴቭ

  • @פנטהאומבא
    @פנטהאומבא 3 ปีที่แล้ว

    Tebarek

  • @lalisebenku
    @lalisebenku 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤💯💯💯🙏🙏🙏

  • @henokadnew4931
    @henokadnew4931 ปีที่แล้ว

    አዲስ አበባ መቼ ነው ብቅ የምተለው? Thank you for your gospel teaching.

  • @JesusemyloveHiwotgod
    @JesusemyloveHiwotgod หลายเดือนก่อน

    Geta eyesus hoy silezih sew simih yibarek megeletihin abzaley ❤❤❤❤😂😂😂

  • @blessing7936
    @blessing7936 3 ปีที่แล้ว

    Brother you are blessed

    • @deehope9477
      @deehope9477 3 ปีที่แล้ว

      Lol right!! You're the only person who listen the message very well & practicing it right away lol he's already "blessed" lol & u got it!!

  • @Truth0o0
    @Truth0o0 3 ปีที่แล้ว

    😂😂😂thank you it was very interesting i enjoyed it praise God

  • @helnayohannes7221
    @helnayohannes7221 ปีที่แล้ว

    አዎ ግን ለዚያ አገልጋይ የፈቅር ስጦታ ቢሰጡት ምንም አይደል ኢትዮጵያ የችግር ሀገር ስለሆነች

  • @mariamabrahim6059
    @mariamabrahim6059 4 ปีที่แล้ว +2

    ነፍስም አልቀረለኝ

    • @deehope9477
      @deehope9477 3 ปีที่แล้ว

      Lol me too!! So excited on the truth.

  • @samueladege9192
    @samueladege9192 3 ปีที่แล้ว

    I 'm really blessed by your teaching! But for the question you asked the answer will be 1 peter chapter 3 verse 9. So read it and send me the bible.

    • @deehope9477
      @deehope9477 3 ปีที่แล้ว

      Lol you're smart!! It says..bezeh fanta "Bareku" but, the English says... repay evil with "blessing" so let us know if he send the Bible for you:) good luck dear🙏

  • @dinkneshalemu4494
    @dinkneshalemu4494 3 ปีที่แล้ว

    AmenAmen 💖💖🥰🥰🥰🥰🥰🥰🍇📖⛪💯💯😍😍😍😍

  • @nebiatandemicael1210
    @nebiatandemicael1210 3 ปีที่แล้ว

    🙌🙌🙌❤️❤️❤️👏👏👏👑👑👑🐑

  • @taketgashaw9819
    @taketgashaw9819 2 ปีที่แล้ว

    ሚገርም ነው ወንድም አላዛር ተመልሶ ተወለደ እንዴ አሁን ትልቅ ሰው ነው ይህ ወንድሙ ነው?

  • @elza253
    @elza253 ปีที่แล้ว

    ዴቭ አርብ እሮብ አለመጾም ቅር ግፍ አድርጎ መብላት የጽድቅ ምልክት መሆኑ ነው?kkkkk u are funny

  • @hamdabanana9733
    @hamdabanana9733 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን