ሶስቱ ወገኖች -01 በ ወንድም ዳዊት ፋሲል sostu wegenoch 01 by Brother Dawit Fassil

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 112

  • @11223h_v
    @11223h_v 3 ปีที่แล้ว +39

    እስከዛሬ አንተን ባለማወቄ ብዙ ት/ት አመለጠኝ ተባረክ ምነ አለ ሁሉም እንዳንተ ክርስትናን ቢገልጡ ? በትንሽ እውቀታቸው የግላቸው ችሎታ አስመስለው እየተኮፈሱ ለስንቱ መሰናክል ሰሩ " ወንድምዬ በርታ በጣም እወድሃለሁ ተባረክ በብዙ ይበልጥ የእውቀት ፀጋ ይብዛልህ በጌ እየሱስ ስም

  • @ibxbrno4747
    @ibxbrno4747 ปีที่แล้ว +6

    የቋንቋዎች ሁሉ ፈጣሪ እግዚያብሔር ይመስገን:: እንኳንም በሚገባኝ በማውቀው ቋንቋ እንዲህ ፍትፍት አድርጎ የሚያስረዳኝን ሰው በክቡር ፀጋው ያዘጋጀ እግዚያብሔር ይመስገን::❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @FirewFila
    @FirewFila 9 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ትምህርት ለዘመናችን ቤተክርስቲያን በጣም አስፈላጊ ነው ፤ ወንድሜ በርታ ወደ ፊት ብቻ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sophiewolde3053
    @sophiewolde3053 3 หลายเดือนก่อน

    እግዛብሔር ስለ ሂወት ስለቃሉ ለእኛ አዳኙን ወንጌል መስካሪ የተመረጠ አገልጋይ ስለእውነት
    በዘመንናት ሁሉ ሳይሰጠን ህዝቡን አልተወም ተመስገን❤🙏 :: ለእኛ መስማትን ማመን ይሁን መኖርን አሜን🌍🌎🌏🙏

  • @ynenehtaddse2491
    @ynenehtaddse2491 3 ปีที่แล้ว +20

    ወንጌል ወንጌል እንደሆነ "እጅ እጅ" የማይል ሰው ያልነካካው:
    ውስጥ የሚቀመጥ "ክትባት" ወረርሽኝ ከሆኑ አስተምህሮቶች የሚያድን: "አንቲቫይረስ" ከተንኮል የሚጠብቅ:
    ከዘመነኛና ከባህላዊ የጭፍንነት አስተሳሰብ የሚቀሰቅስ የሚያነቃ;
    ወንጌል!
    አሜን::

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኡፍ ዴቩ እደው ምን ላድርግህ ቁጭ ብለው የሚማሩቱ እዴት የታደሉ ናቸው ዘመንህ ይለምልም ወድሜ ፀጋው ይብዛልህ እንወድሀለን❤

  • @selamnati3633
    @selamnati3633 2 ปีที่แล้ว +5

    ሁልጊዜ የእ/ር ህልውና ካንተ ጋር ይሁን

  • @AyeshaAyesha-w5f
    @AyeshaAyesha-w5f 3 หลายเดือนก่อน

    በስደት ሆነን እንዲ ያሉ መጋቢዎች ጌታ ስላዘጋጀልን አመሰግነዋለው😢❤

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 3 ปีที่แล้ว +12

    ተባረክ ፦ ኩልል ጥርት ያለ የእግዚአብሔር እውነት

  • @andinetafework
    @andinetafework 7 หลายเดือนก่อน +1

    ደዊ የጌታ ባሪያ ታበርክአለሁ ሕይወት ዘመንህ ይበራክ!!

  • @alemayehuwoldemichael585
    @alemayehuwoldemichael585 5 หลายเดือนก่อน

    Dear pastor David, you are an anointed teacher.
    God bless you.
    I wish you teach in our church from time to time .

  • @mulugetamesfin9190
    @mulugetamesfin9190 6 ปีที่แล้ว +10

    ጸጋ ይብዛልህ ዴቭዬ እወድሃለሁ

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 3 ปีที่แล้ว +9

    God ፡ bless ፡ you ፡ ✝️❤️ ፍልጌ አገኝሁት ፡ ላይክ ሸር ቢበዛ ቁዱሳን ይሰሙ ፡ ነበር ፡ ደስ ፡ ብሎኛል ፡

    • @deehope9477
      @deehope9477 3 ปีที่แล้ว

      Lol me too🙏🙏

  • @serkaddis9meshesha715
    @serkaddis9meshesha715 3 ปีที่แล้ว +14

    We need more teachers like you! I really I like your sense of humor. It helps to understand your teaching.May the Lord bless you.

  • @alemayehuwoldemichael585
    @alemayehuwoldemichael585 5 หลายเดือนก่อน

    Stay mightily blessed, anointed, sanctified to the end.

  • @Tulubaby1
    @Tulubaby1 ปีที่แล้ว +1

    thanks God i found the really MOG who i can learn deep truly the word of God

  • @solomonatnafu5539
    @solomonatnafu5539 6 ปีที่แล้ว +7

    ዴቭ ፀጋ ይብዛልሕ

  • @dagnepetros9554
    @dagnepetros9554 3 ปีที่แล้ว +2

    YEIGZIABHER SEW SILE SILLASSIE YASTEMARKEW KALE ...
    BE BLESSED!

  • @easypc8806
    @easypc8806 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር አምላካችን አባታችን ጌታችን ፀጋው ያብዛልህ ወንድምህ
    እናመሰግናለን በጣም በርታ
    እግዚአብሔር አምላካችን ይባርክ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነዉ
    ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል ✝️🛐🙏🙏

  • @misgana6313
    @misgana6313 7 หลายเดือนก่อน

    Wow geta babizu tsag abizito yibaraki tabarikealw yini timireti maganate edilagna geta yimisigeni devi sila aneti getaen amasaginalaw ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiruta199
    @hiruta199 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ የኔ ወንድም ውስጤን ነው ያደስከው

  • @isayasdagne-JESUS
    @isayasdagne-JESUS ปีที่แล้ว +1

    God bless you bra

  • @godislove9841
    @godislove9841 2 ปีที่แล้ว +2

    Tebarek. I am so blessed by your teaching. You teach with boldness. Thank you.

  • @enkenasefa190
    @enkenasefa190 7 หลายเดือนก่อน

    ሆልጌዜ ጥያቄ የሜሆንብኝን ነው የምታስተምረው ይገርመኛል ገናአሁን ነው ያወኩህ ተባረክ

  • @KifluHaileALI
    @KifluHaileALI 10 หลายเดือนก่อน +1

    Tsgawn yabzalh

  • @tigistabate8131
    @tigistabate8131 ปีที่แล้ว

    Geta Eyesus zemenihin yibarkew.Tsegawu yibzalih.

  • @sabenakoricho9285
    @sabenakoricho9285 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @israelmiso5552
    @israelmiso5552 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow Wow Wow Wow Amazing Missage my God bless you brother.

  • @ellenifeisa7030
    @ellenifeisa7030 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow wow how I missed this message?? Brother thank so much is really amazing 👏 ❤

  • @roziiyoutube7210
    @roziiyoutube7210 3 ปีที่แล้ว +3

    migerm timirt ebifamiiiii 💓❤

  • @DeginetDeresse
    @DeginetDeresse 3 หลายเดือนก่อน

    Tebareku

  • @AlemayehuKebede-m7g
    @AlemayehuKebede-m7g ปีที่แล้ว

    Dave brother tsegaw yibzalehe

  • @bezagetnigatu1173
    @bezagetnigatu1173 3 ปีที่แล้ว +2

    God Bless you !!!

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 3 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ትምህርት ጌታ ዘመንህ ይባርክ 🙏🙏😇😇😇😇😇

  • @TibebuNahusenai
    @TibebuNahusenai ปีที่แล้ว

    i am very blessed with the word of God,be bless brother Dawit.

  • @eyasusisay5244
    @eyasusisay5244 ปีที่แล้ว +1

    ዴቪዬተባረክ♥♥♥

  • @tsgatube7534
    @tsgatube7534 3 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ፀጋዉን ያብዛል

  • @joumanadeek5003
    @joumanadeek5003 ปีที่แล้ว

    ፀጋውን ይብዛል😮😮😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @ethiopianwedding2317
    @ethiopianwedding2317 3 ปีที่แล้ว +1

    Bless you brother, let God pouring his grace up on you.

  • @KebebewHailu
    @KebebewHailu 10 หลายเดือนก่อน

    Igziabher yibarkih......!!!!!!!!

  • @lidyamamo5918
    @lidyamamo5918 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you.

  • @meralenaaida2316
    @meralenaaida2316 6 ปีที่แล้ว +9

    ዋው እንካን አገኘሁህ: የሆነ ሰው FB ላይ ሲያደንቅህ አይቼ ነው : የሰማሁት::

    • @deehope9477
      @deehope9477 3 ปีที่แล้ว

      Lol I'm glad, I found him too👍mine was just plain accident when I saw him on TH-cam!! That day was a divine day for me!! I can't get enough of this message lol wow!! 👍🙏

  • @PetrosAmanuel-q3y
    @PetrosAmanuel-q3y 9 หลายเดือนก่อน

    ኣዎ! እንዳንተ የመሰሉ ሰራህተኞች ቃሉን ከፍለው የምያስተምህሩ ጌታ የሱስ ታብዛልን፡
    ጽርጋው ይብዛልህ ወንድመ

  • @solomonelias3826
    @solomonelias3826 ปีที่แล้ว

    ዕድሜና ጤና ይስጥህ ወንጌል ባንተና እንዳንተ በገባቸዉ ሰባክያን ይሰበክ በኢየሱስ ስም ጸሎቴ ነው

    • @FirewFila
      @FirewFila 9 หลายเดือนก่อน

      በትክክል ❤❤❤❤

  • @lalisebenku
    @lalisebenku 11 หลายเดือนก่อน

    so precious !!!!

  • @tayetadese4123
    @tayetadese4123 4 ปีที่แล้ว +1

    tebarek steg yibzali

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste6108 10 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen ❤

  • @bereketlorato3925
    @bereketlorato3925 ปีที่แล้ว

    God bless you.

  • @naffirikottemesgen2741
    @naffirikottemesgen2741 3 ปีที่แล้ว +1

    much grace

  • @AnchiwuneshTarekgne
    @AnchiwuneshTarekgne ปีที่แล้ว

    ፀጋው ይብዛልህ ወንድሜ

  • @kalebmedalcho5876
    @kalebmedalcho5876 3 ปีที่แล้ว +1

    God bless you

  • @nansin4739
    @nansin4739 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክልኝ

  • @Tesfamichael-t2w
    @Tesfamichael-t2w ปีที่แล้ว

    ተባረክ ጌታ ፀጋ ያብዛልህ

  • @maartaafirdiisaa6410
    @maartaafirdiisaa6410 3 ปีที่แล้ว +2

    Ameeeeen Tebareku

    • @fekertenugusee9315
      @fekertenugusee9315 3 ปีที่แล้ว +1

      Ameeern.ameeeen.ameeeen.ameeeeeen.ameeeen.ameeeen

  • @sabayonnes3431
    @sabayonnes3431 ปีที่แล้ว

    God bless you more and more ❤❤❤

  • @eliastm862
    @eliastm862 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣር የበለጠ ፀጋ ይስጥህ

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 ปีที่แล้ว

    Kikiki mesimuru askoghal the problem is understanding of who we are chirist and walking by power of Holly spirit and Grace if God.

  • @mulerthegreat9151
    @mulerthegreat9151 3 ปีที่แล้ว

    God bless you my brother Dave.

  • @abiysolomon3056
    @abiysolomon3056 2 ปีที่แล้ว

    I like it.

  • @alemalem3987
    @alemalem3987 3 ปีที่แล้ว

    ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክክ

  • @blessing7936
    @blessing7936 3 ปีที่แล้ว +2

    My God bless you brother I have no other words to say I found you last week and listening your teaching I’m
    Really blessed by the very clean and straight word of God which has been missed for long periods of time my soul lifted up May God bless you again and again Tebarek

  • @girmaforsido2420
    @girmaforsido2420 2 ปีที่แล้ว

    ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ

  • @nanitaye6670
    @nanitaye6670 2 ปีที่แล้ว

    Much Grace❤

  • @alemayehuwoldemichael585
    @alemayehuwoldemichael585 3 ปีที่แล้ว +4

    Most of our masters must learn the word of God to rightly divide it to the believers.Jesus said He is tired of lookwarm followers and nonchalant workers. we need many teachers like you, serious, on fire for the Lord! Stay blessed!

  • @genetsenbeto4041
    @genetsenbeto4041 2 ปีที่แล้ว

    ፀጋ ይብዛልህ ::

  • @nansin4739
    @nansin4739 3 ปีที่แล้ว +1

    እሜን እሜን እሜን

  • @melkamugemechumaru711
    @melkamugemechumaru711 2 ปีที่แล้ว

    Sile anite igizebeherini ijiki arige ameseginalo mikignatumi kehigi siraiti bemelaqi weda tsagahani wegeheli iyefelesinw.beanite bekuli igizabiheri bebuzu iyebarekini nw tebarikahali wedu wenidime!!!!!!

  • @birukgetaneh6153
    @birukgetaneh6153 ปีที่แล้ว

    ግሩም ነው።

  • @dagafaabide369
    @dagafaabide369 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @EdenMezgebu
    @EdenMezgebu 11 หลายเดือนก่อน

    ገራሚ

  • @melakneshadmassu1427
    @melakneshadmassu1427 3 ปีที่แล้ว

    ብርክ በል

  • @ajmandubai1053
    @ajmandubai1053 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @vitamimiungiorno2645
    @vitamimiungiorno2645 ปีที่แล้ว

    ❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @enkenlegesse8017
    @enkenlegesse8017 2 ปีที่แล้ว

    Wondime birikbel

  • @ShibrieTadesse
    @ShibrieTadesse 10 หลายเดือนก่อน

    YeGeta tsega ybzalh

  • @maartaafirdiisaa6410
    @maartaafirdiisaa6410 3 ปีที่แล้ว +2

    Hisbi hoyi like adergu please

  • @heldanaafework597
    @heldanaafework597 3 ปีที่แล้ว

    እስከዛሬ የት ነበርኩ በናትህ? አሁንም አልዘገየሁም ግን ። ፀጋ ይብዛልህ ዴቭ

  • @Tulubaby1
    @Tulubaby1 ปีที่แล้ว

    i saw only 2 deep teacher of bilbe in ethiopia wandm dawit naby tilhaun

  • @abebabeyin170
    @abebabeyin170 4 ปีที่แล้ว +2

    Hi

  • @tamiratbukatotame1436
    @tamiratbukatotame1436 10 หลายเดือนก่อน

    ስለምህረት የሚጠይቅ ፀሎትና መዝሙር ይቻላል ወይም "ተመለስ" የሚል ትምህርት የአዲስ ኪዳን አገልግሎት አይደለም የሚል ሃሳብ አለህን? ድኜያለሁ ብሎ የዘመረ ጠፍቻለሁ የሚል መዝሙር መዘመር አይችልምን?

  • @mancity5551
    @mancity5551 ปีที่แล้ว

    ወንጌል ያልሰሙ አህዛቦች በምን ይፈረድባቸዋል?

  • @mesfintefera4436
    @mesfintefera4436 3 ปีที่แล้ว

    የአ/ርን፡ስራ፡በቸልታ፡የሚሰራ፡በኣሁኑ፡ዘመን፡መርገም፡ኣይደርስበትም?

  • @yosefseyoum5023
    @yosefseyoum5023 3 ปีที่แล้ว +1

    በትክክል:: የኢንግሊዘኛው ትርጉም rightly dividing ነው የሚለው በትክክል ክፍሎ ማለት ይሆናል:: የኔ ጥያቄ ግን ሐዋሪያው ጳውሎስ ለጢሞቴዎስ የእውነትን ቃል ሲለው ይሄ አሁን እጃችን ላይ ያለው መጽሐፍ ቅዱስ (66) ነበር ወይ? ሐዋሪያውም እሱን እያሰበ ነበር ወይ በትክክል ክፍሎ እያለ ያሰተማረው?

  • @abigyamulu2213
    @abigyamulu2213 3 ปีที่แล้ว +1

    Church botaw yet new please

    • @voiceofchristian
      @voiceofchristian  3 ปีที่แล้ว +2

      Jimma new, be "dawit fassil ministies" youtube channel techemari bzu tmhrtoch slalu meketatel tchiyalesh.

  • @sebleasfaw9833
    @sebleasfaw9833 2 ปีที่แล้ว +2

    ባካችሁ አድራሻችሁ የት ነው

  • @nazrikepha435
    @nazrikepha435 3 ปีที่แล้ว +1

    Scofield has not to been mentioned here as a good example, "Scofield claimed that Jesus “adopted” Talmudic teachings! (See for yourself, in the SRB notes on pages 1098-1099 - Luke 16). And he was not a good example in his real life. He was divorced and remarried while he was Serve as a Pastor.

  • @lalutesfaye1954
    @lalutesfaye1954 2 ปีที่แล้ว

    ይህ ዬቱ ቤታ እምናተ ነው

    • @voiceofchristian
      @voiceofchristian  2 ปีที่แล้ว

      የክርስትና

    • @sintayehubelihu2120
      @sintayehubelihu2120 2 ปีที่แล้ว

      ስላልዳኑትስ ማልቀስ አይቻልም? ኤርሚያስ ሰለ እሰራኤል ሴት ልጆች ጭንቅላቴ ሁሉ ውሀ በሆነ የሚለው ቢብራራ?

  • @adugenet70
    @adugenet70 3 ปีที่แล้ว

    Gentiles ye amiro hig yelachewum??

  • @awrajaabera2205
    @awrajaabera2205 9 หลายเดือนก่อน

    God bless you.