[የ90ዎቹ ፈርጥ] "ፍርድ ቤት ሳያውቅ ተፈታሁ! መድረክ ላይ ሲስመኝ ደበደብኩት!" | Artist Kaki tesfaye | Amalaye

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 29

  • @Mita460
    @Mita460 ปีที่แล้ว +1

    እኔ የአስቴር ከበደን ሙዚቃ በደንብ አጣጥሜ እድሰማው ያደረገኝ #ቃቂ ስለዘፈነው ነው ድምፁ በጣም ልዩ ነው❤❤❤ስለደረሰብህ በደል አምላክ ይካስልህ ገና ወጣት ነህ ትሰራለህ 🙏

  • @CherinetAyele-nr8yn
    @CherinetAyele-nr8yn ปีที่แล้ว

    ቃቂዬ በጣም የተረጋጋህና ጥሩ አገላለፅ ነው።አደራ ጊዜው በጣም ፈታኝና አስቸጋሪ ዘመን በመሆኑ እንዲህ እንዳማረብህ እንዲህ ተረጋግተህ ተከብረህ ማለፍ ይሁን።

  • @vivaman6113
    @vivaman6113 ปีที่แล้ว +2

    ቃቂ በርታ

  • @AK47321
    @AK47321 ปีที่แล้ว +4

    ፈጣሪ ይርዳክ ከንተ ጋር ይሁን 🙏

  • @አሌክሰ
    @አሌክሰ 5 หลายเดือนก่อน

    ቃቂ ምርጥ ሰው❤❤❤❤❤❤

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 ปีที่แล้ว +2

    ቃቂ አማላየ ዘፈንህን ሶማሌወች በጣም በጣም ይወዱታል እኔም በጣም እወደዋለሁ ከ90 ወቹ ዘፈኖች አንደኛ አማላየ ነው ግን አብይን ትወደዋለህ ሲቀጥል እስራኤል ክረስቲያን ሳይሆኑ አይሁድ ናቸው ኢፍትሀዊ ወሬ አታውራ በተረፈ አትጥፋ

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 ปีที่แล้ว

      እስራኤላውያን አይሁድ ብቻ አይደሉም፣ ክርስቲያንም ሙስሊምም እስራኤላዊ ናቸው፣ አረብ እስራኤላዊያን፣ አረብ ክርስቲያኖች ለምሳሌ ይጠቀሳሉ፣ ነገር ግን አይሁዳውያን ሚዛን ይደፋሉ፣ ብዛት አላቸው፣ በፖለቲካውም የበላይነት አላቸው፣ በዚሁ አስተካክል!!

  • @ertaerta726
    @ertaerta726 ปีที่แล้ว +3

    ኦርቶዶክስ መሆን መታደልነው

  • @HH-nn7rd
    @HH-nn7rd ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ከዘፋኝ ጋር ትብብር የለዉም። ዘፋኝነት ገነት አይገባም!!! ሐጥያት ነዉ። ንቃ

  • @Seble7
    @Seble7 ปีที่แล้ว +1

    ክርስቶስ ለሰው ልጅ ሁሉ አንድ ነው የከሌ ነው የከሌ ነው አይባልም ወዳጀ አሳብህን አስተካክል ክርስቶስ ለነጩም ለጥቁሩም ለአለም ነው የሞተው ከክርስቶስ የሚለየን ኃጢያት ብቻን

    • @mikiyaskebede-s9z
      @mikiyaskebede-s9z ปีที่แล้ว +1

      he is trying to tell us the blood connection b/n esrael and ethiopia

    • @Mesele-l2j
      @Mesele-l2j 2 หลายเดือนก่อน

      ክርስቶስ የመጣው ለጠፉት ለእስራዔል በጎች ነው እንጂ ለአለም ህዝብ አይደለም።

  • @TedaTsehay-te2pc
    @TedaTsehay-te2pc ปีที่แล้ว

    Wow kaki best

  • @gech2
    @gech2 ปีที่แล้ว +3

    90ዎቹ

  • @peter98834
    @peter98834 4 หลายเดือนก่อน

    Fetari doesn't not give such gift. Know the truth young men.

  • @LibenBizelike-yo6ef
    @LibenBizelike-yo6ef ปีที่แล้ว +2

    ቃቂ..ኬት ኬት

  • @ramos73
    @ramos73 4 หลายเดือนก่อน

    ጀዝባ ጋዜጠኛ ጀዝባ ዘፋኝ

  • @globalcitizenethiopia3617
    @globalcitizenethiopia3617 ปีที่แล้ว +2

    ቃቂ ተስፋዬ ያደከው በሀረር ኤስ ኦ ኤስ የህፃናት ማሳደጊያ ነው፡፡ የወለደችህን እናትህንም ያወከው ባትወልድህም ምርጥ አሳዳጊ እናትህ በፍቅር አሳድጋህ ትልቅ ጎረምሳ ሆነህ ራስህን መሆን ከቻልክ በኃላ ነው፡፡ ስለዚህ እድገትህ የሚያኮራ በጣም ፍቅር ከሆኑ የኤስ ኦ ኤስ ማደጎ ወንድሞችና እህቶችህ ጋር ነው!! ይሄን ንፁህ ታሪክ የሚመስጥ የአብሮነት እድገት መደበቅ ለምን አስፈለገ? አብረውህ ያደጉ ወንድሞችና እህቶችህስ ምን ይሉህ ይሆን? ካለህ ትልቅ ስጦታ አንፃር ትልቅ አርቲስት ለመሆን ከፈለክ መጀመሪያ ራስህን ሁን!!

    • @Blue-21
      @Blue-21 ปีที่แล้ว

      አሁን ይህ comment ምን ጥቅም አለዉ 😢

  • @lemlemyoni1703
    @lemlemyoni1703 ปีที่แล้ว

    እስራኤል ተዋቸው ሩሲያ ጥሩ ሀይማኖት አላቸው

  • @peter98834
    @peter98834 4 หลายเดือนก่อน

    Dedeb journalist.

  • @wintakinfe6910
    @wintakinfe6910 ปีที่แล้ว

    አሁን ወንድ መሰለ ድሮ ሰታ ሴት ነበረ

  • @goldenshadow1968ec
    @goldenshadow1968ec ปีที่แล้ว +1

    ውሸት መልካም አይደለም ።በክርስቶስ ኢየሱስ የመነ ሁሉ የክርስቶስ ደም ባለቤት ነው።ኢየሱስ ደሙን የፈሰሰው ለዓለም ሁሉ ነውና ።

    • @mikiyaskebede-s9z
      @mikiyaskebede-s9z ปีที่แล้ว

      he is trying to tell us the blood connection b/n esrael and ethiopians

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 ปีที่แล้ว

      ​@@mikiyaskebede-s9zIsrael በሚል አስተካክል!

    • @mikiyaskebede-s9z
      @mikiyaskebede-s9z ปีที่แล้ว +1

      thank you for telling me that@@Asnakech100

  • @IvaTaiwan-u8z
    @IvaTaiwan-u8z ปีที่แล้ว +1

    ራስህን ሰቀልህ ያኔ አሁን 😂😂😂😂 ሰው ይለወጣል 😂😂