አነጋጋሪዎቹ ቄሶች ተባረሩ! “የደረሰብኝን ወንብድና ለቤተክህነቱ በቪዲዮ አስገብቻለሁ!"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 79

  • @tigistmaki2614
    @tigistmaki2614 20 วันที่ผ่านมา +16

    በጣም ይገርማል እንዲህ አይነት ጉድ ስር የሰደደ ችግር ነው እንኳን አደባባይ ወጣ ሕዝቡ ይወቃቸው እንዚህ የመስቀል ስር ቁማርተኞች ቤተክርስቲያን ሰበካጉባኤ ሆኖ ያገለገለ ምዕመናን ሁሉ ያወቀዋል በየደብሩ ያለ ችግርነው እረጅም ግዜ ብቻችንን ስንቃጠልበት የነበረ ችግር ነው ግዜው ደረሰ አሁን ሁሉም ይወቀው እኔ አካባቢ ያለ ደብር እኮ ካህናት መብታቸው የሆኑውን የአመት እረፍት ሲጠይቁ ጉቦ ክፈሉ ይባላሉ እራሱ የማነ የምትሉት ሰውዬ አያት አካባቢ ያለ ቤተክርስቲያን ጉቦውን ሊሰቭ
    በስበስብ ይመጣል በአይኔ ያየሁት እውነት ነው ከመኪና አይወርድም ቤተክስስቲያንን አይሳለምም የሚቀበለውን ተቀብሎ ሄደ እግዚአብሔር ለእውነተኛ አባችቶች ፍርድ ይስጥልን እነዚን ቁማርተኞች ሌቦች ከቤቱ ያጽዳልን

  • @mekonnendeg8938
    @mekonnendeg8938 8 วันที่ผ่านมา +2

    የሀይማኖት አባት የምቾት ኑሮ ከለመደ ጥፋታቸው ከተራው ምዕመን ይበልጣል። የሴራና የክፋታቸው ሰውን የሚንቁበት ልክ የለውም

  • @Bereketsisay-y5b
    @Bereketsisay-y5b 8 วันที่ผ่านมา

    ወይይይይይ አቡነ አብርሀም እንደዚህ አይመስሉኝም ነበር በጣም ያሳዝናል

  • @abbanahusenay
    @abbanahusenay 19 วันที่ผ่านมา

    የእኛዎች ወንድም ኤፍሬምና ባልደረቦችህ ሰላምና ጤና ይሥጥልን ! እኛም ፩ቀን ጎራ እንላለን ። የግፍ ግፍ የሚፈጸምብን ብዙዎች ነን !

  • @befkaduezra-wb2xr
    @befkaduezra-wb2xr 20 วันที่ผ่านมา +4

    ይህ ቤተክህነት የወንበዴዎች ዋሻ ነው የነዚህ ሁላ ግፍ እግዚአብሔር መፍረዱ አይቀርም።ቤተክርስቲያኗ እውነተኛ አባት ማጣቷ ነው።

  • @AdnewMahi
    @AdnewMahi 20 วันที่ผ่านมา +5

    አዝናለሁኝ የአድስ አበባ ሀገረ ስብከት የሜደረገው ግፍ እውነት ክርስትና አለወይ ያሰኛል የአናተ የሀጤያት ብዛት የዜህን ያሀል ግፍና በደል አየተደረግ አንደት ተብሎ እግዜ አብሔር ምረትና ይቅርታ ይምጣ የጅብ ሰብስብ የተጠራቀመበተ ሀገረ ሰብከት ፈጣሬያችሁን ፈርታችሁት አታውቁም እባካችሁ አሁን እንኳን በዚህ ዘመን በዜህ ጌዜ ፈጣሬን ፍሩት ገብረኪዳን ነኝ።

    • @SebleGetachew-wo9wq
      @SebleGetachew-wo9wq 20 วันที่ผ่านมา +1

      የአዲስ አበባ ህዝብ ያለአግባብ በሚሰጠው ገንዘብ ኦርቶዶክስ ልትጠፋ ነው ካመንክ ቤተክርስቲያን ብቻ ሄደህ ጸልይ በገንዘብ የምታተርፈው ጽድቅ የለም

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 18 วันที่ผ่านมา +1

    አንደኛው ነጋሽ ሚዲያ ላይ ቀርበው ነበር በጣም ያሳዝናሉ ።

  • @JohnTadese-k5h
    @JohnTadese-k5h 19 วันที่ผ่านมา +1

    መስማት ደስ ሳይለይ ሰማነው።

  • @mekdeswondimeneh608
    @mekdeswondimeneh608 16 วันที่ผ่านมา

    እንደ መልካቸው ስነ ምግባራቸው እውነትና ጢስ የሚወጣበት አይጠፋም በርቱ የፈጠራችሁ የእግዚብሔር ፣ ምታገለግሉበት ቤተ ክርስቲያን ይርዳችሁ ፡፡ ሁሉም በእርሱ ነው፡፡

  • @SamsoniAmdu
    @SamsoniAmdu 17 วันที่ผ่านมา

    አቤቱ ታረቀን

  • @abeebakassaye3195
    @abeebakassaye3195 20 วันที่ผ่านมา +4

    የኔ ተዋህዶ ምን ነካብኝ ግን 😢😢😢😢😢😢

    • @birukadane8022
      @birukadane8022 20 วันที่ผ่านมา

      እሷ ንፁህ ነች በክርስቶስ የምትጠበቅ በውስጧ የተሰገሰጉ ሌባ ጠሚጣሚ ተሐድሶ አጭበርባሪዎች እንጂ አንድ በአንድ ይመነጠራሉ ግዜ አለው ለሁሉም ይሄም ቻናል የጴንጤ

  • @MekdisAddisu
    @MekdisAddisu 11 วันที่ผ่านมา

    እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ

  • @Eyob797
    @Eyob797 9 วันที่ผ่านมา

    ሐያሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ቤቱን ያፀዳል ዓይዟ'ች'ሁ። በጳውሎስ ዕና በማቲያስ ፈቃድ ቤተክርስቲያንን የወረሯት ቅባት ዕና ፀጋ/ካቶሊክ መናፍቁ ባጠቃላይ የእግዚአብሔር ጠላት የሆኑት ከሰው ዓዕምሮ በላይ በሆነው በታላቁ በእግዚአብሔር ሐይል ይጠረጋሉ።

  • @azebnerea937
    @azebnerea937 11 วันที่ผ่านมา

    ወይ ግዜ

  • @Nebyu-bl5xj
    @Nebyu-bl5xj 19 วันที่ผ่านมา

    ልክነው አባቴ የሚሰራው ስራ በጣም ያሳዝናል ቤተክነቱ በሙሉ ማሶገድነበር ከላይ እስከታች በመንግስት ሀይል ከህዝቡጋ መግባት አለብን በቃ

  • @yhdmdslfsz5021
    @yhdmdslfsz5021 19 วันที่ผ่านมา

    እግዛኦ የዘመኑ ካጅህን የኛ ዘመን ቄስ አገልጋይ ልብስ ብቻ አፍ ብቻ በኑሮ ስጋዊ ለሆዱ ያደረ ብቻ እሱ ይፍረድባቹ

  • @CABTL-mc7dk
    @CABTL-mc7dk 20 วันที่ผ่านมา +1

    Abeba kassaye!
    "የእኔ ተዋሕዶ ምን ነካብኝ " እህቴ አበባ ተዋሕዶ ሳይሆን የሰዎች ሽፍትነት ነው። ተዋህዶ 'ማ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ በደሙ የዋጃት በሐዋሪያቶች በኩል የተረከብናት እዉነተኛ ሐይማኖት ናት። እኛ ማድረግ የምንችለው ስለዚህች ቤተ -ክርስቲያን ተግተን መፀለይ ነው። እንዲያውም በእምነታችን ተግተን መገኘት የሚገባን መሆን መቻል አለብን።

  • @FantshGesese
    @FantshGesese 20 วันที่ผ่านมา +4

    በትክክል እኝህ አባቶች ልክናቸዉ አሁንም በደብሩላይ ያለዉ ዘረፋና ማሳደድ እደቀጠለነዉ ።ቤተክህነት በአስቸኳይ የቤተክሪስቲያናችንን ስም ማደስ ይገባዋል ሌቦችን እና አሳዳጆችን ማስቆም አለበት።

  • @Nebyu-bl5xj
    @Nebyu-bl5xj 19 วันที่ผ่านมา +1

    ብዙጉድ አለ እናቃለንኮ በቅርበት በጣም ብዙ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 20 วันที่ผ่านมา +2

    መቆየት ደጉ ስንቱን አሳየን አምሐራየ አንድ ሁን አንድ ሁን አንድ ሁን

  • @Selam1702
    @Selam1702 16 วันที่ผ่านมา

    ቢዘገይ እንጂ እግዚኣቢሄር ይፈርዳል!!!

  • @abbanahusenay
    @abbanahusenay 18 วันที่ผ่านมา

    አይዟችሁ አባቶቼ እኔም እንደ እናንተ ነው የምገላታው በባ/ዳር ሀ/ስብከት ሥራ አስኪያጅ ኢ መልአከ ሰላም ኤፍሬም ሙሉ ዓለምና ... !!😂😂😂😂😂😂😮😮😮😮😮😮🎉❤❤❤❤❤❤

  • @mekonnendeg8938
    @mekonnendeg8938 8 วันที่ผ่านมา

    የማነ ዘመንፈስቅዱስ የሚባል ሰው ጥጋቡ አናቱ ላይ ወጥቷል። ሁሌ ሚዲያ ላይ ቀርቦ ሲያወራ በንቀትና በመታበይ ነው።

  • @dagnewkebede140
    @dagnewkebede140 20 วันที่ผ่านมา +3

    ለዚህ ችግር መትሄው የአዲስ እበባ ህዝብ ለአዲስ አበባ አድባራት ምንም አይነት የገንዘብ ስጦታማድረግ ይኖርበታል ስንት ችግረኞችበአሉበት የዕለት ጉርስ ለማግኘት የሚቸግር ብዙሁን ባሉበት ከተማ ምን ስራ ሳይስሩ በመንአን ገንዘብ ሚሊኒየር ለሚሆኑ በሀይማኖት ስም ለሚነግዱ ህገወወጦች የገቢ ምንጭ መሆን ይቁም !! ያኔ ቤተክርስቲያኖ ሰላም ትሆናለች እውነተኛ የውንጌል ትምህሩቱና እምነት ቦታቸውን ያገኛሉ! የአዲስ አበባ ህዝብ ይንቃ እጁን ይስብስብ ! ይሚሰጠውን ህገንዘብ ለገጠሩቶ ቤተክርስቲያያድግ !!ዛሬውኑ ይጀመር በቅርብ ውጤቱ ይታያል እመኑኝ !!

    • @dagnewkebede140
      @dagnewkebede140 20 วันที่ผ่านมา +1

      አይኖርበት ተብሉ ይነበብ ይቅርታ

  • @KassahunKibret-sn2op
    @KassahunKibret-sn2op 19 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ፈቃዱን ይፈፅም

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 20 วันที่ผ่านมา +2

    አባቴ ሀቅ የያዘ አይወድቅም አይዞዎት

  • @AshenafiZinabe
    @AshenafiZinabe 20 วันที่ผ่านมา +2

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መጀመሪያ ስራው የተራበን ማብላት የተጠማን ማጠጣት የተሰደደን ማቋቋም የተጣላን ማስታረቅ ሲገባ በአድስ አበባ ሀገረ ስብከት ፅ/ቤት በን/ስ/ላፍቶ ክ/ከተማ ፅ/ቤት ሊቀህሩያን ዳዊት ታደሰ በሰራተኛ ላይ የሚያደርጉት ጭቆና ሊቀ ማህመራን የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ የምታደርጉት የስራ ብልሹ ጭቆና እንግልት ለነዚህ አባቶች ይበቃችሁ አሁንም ተሰምቶአችሁ ወደ ስራቸው ብትመልሷቸው የተሻለ ይሆናል የልጆች አምላክ ለሁሉም ይፍረድ

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 20 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ አባት

  • @mamoayele2319
    @mamoayele2319 20 วันที่ผ่านมา +1

    ከደወልክ ስለ ቦሌ መድሃኒያለም እነግርሀለሁ

    • @fhh5476
      @fhh5476 19 วันที่ผ่านมา

      Phone

  • @rozabetseha6668
    @rozabetseha6668 19 วันที่ผ่านมา

    እረ አባቶች ተረጋጉ በብር አትባሉ እረ በመድሀኒያለም እረ እረፉ እረ ሀይማኖታችንን አታሳድቡብን

  • @junefirst500
    @junefirst500 20 วันที่ผ่านมา

    እግዚኦ፡ ማህረነ፡ ክርስቶስ!!! ይቅር፡ በሉኝ፡ እነዚህ፡ አቤሴሎምን፡ የመሰሉ፡ ጎልማሶችን፡ ከእምነት፡ ማሸሽ?? ጌታ፡ ሆይ፡ በስምህ፡ የሚነግዱትን፡ አጥራ!

    • @Halofom-g5u
      @Halofom-g5u 20 วันที่ผ่านมา

      አንተ ሳኦልን ትመስሌለህ። ህሊናህን ሽጠህ ካልሆነ እነዚህ አባቶች ምን ስህተት ተናገሩ በግልጽ ማስረጃ አቅርበዋል።

  • @abushgetachew3970
    @abushgetachew3970 9 วันที่ผ่านมา

    በደላችሁ ያሳዝናል ግን እንዴት ወደ መናፍቃን ሚዲያ መጥታችሁ መናገራችሁ አግባብ አይደለም መብትሔ ከመናፍቃን አይገኝምና

  • @truth7844
    @truth7844 19 วันที่ผ่านมา

    በአሜርካ አገርር ቀጣሪው ሰራተኛን መበቀል(ሪታሊዪሽን አጌንስት ኤምፕሎዪ ) በጣም ትኩረት ይሰጠዋል። የነዚህን ልዩ የሚያደርገው ቀጣሪ ያልሆነ ግለሰብ እያንገላታ አባሮ ዘመዱን መቅጠሩ ፤ገራሚ ነው ። አገረ ስብከቱ በወንበዴ ሃይል ታግቶአል?

  • @bezakulu9440
    @bezakulu9440 20 วันที่ผ่านมา

    እኛ እደክርስትያን መፀለይ ይገባናል
    የሰንበት ጌታ ይፍርዳል

  • @abebeguluma1821
    @abebeguluma1821 20 วันที่ผ่านมา +2

    መንግስት ጣልቃ የማይገባው በአስተዳደራዊ ጉዳይ ንው እንጂ ዉንጀል ሲፈፀም መዳኘት አይችልም ማለት አይደለም

  • @Nebyu-bl5xj
    @Nebyu-bl5xj 19 วันที่ผ่านมา

    ለእመቤታችንኮ መስከረም 21እኛጋ መተው መቃርዮስ ጉልላት ማሰሪያ ብለው በደይቃ ከውጪ ወደአካውንታቸው አስገብተው እኔነኝ መሀንዲሱ ብለው ገብቶላቸው ብዙብር ወደካናዱ ሄዱ ነገዱብን ታቦት አቁመን ይሄ በትንሹ እንኳን አይገርምም

  • @Nebyu-bl5xj
    @Nebyu-bl5xj 19 วันที่ผ่านมา

    በጣም ተወርቶ አያልቅም የነሱ ስራ ስንት ቢላቤት አላቸውኮ ገስትሀውስ ስንት ጳጳሶቹ ሁሉ ታዋቂየሆኑጳጳሳት ደሞ አያፍሩም ሲሰብኩ አረጉድ

  • @tenaworkbiniyam3091
    @tenaworkbiniyam3091 20 วันที่ผ่านมา

    ወየው ጉድ😢😢😢😢😢

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 20 วันที่ผ่านมา

    ምስኪኖች

  • @dagimbimerew4469
    @dagimbimerew4469 20 วันที่ผ่านมา

    እያንዳንዱ ሰው በግሉ የደረሰበት ይመስለዋል። ኖ ኖ በምክንያት ነው የምትወገደው በግሌ ከመሠለህ ጠላትህን አታገኘውም።

  • @CABTL-mc7dk
    @CABTL-mc7dk 20 วันที่ผ่านมา

    አቤቱ ፈጣሪያችን እግዚአብሔር ሆይ !
    በዚህች በደምህ በዋጀሃት በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ -ክርስቲያን ውስጥ የበግ ለምድ ለብሰው የተሰገሰጉትን ተኩላዎችን ልቦናና ህሊና ስጥልን ።😂😂😂

  • @addistedla
    @addistedla 12 วันที่ผ่านมา

    ወይ ኦርቶዶክስ በገንዘብ ጉቦ አትታማም ነበር በሌላ ብትታማ

  • @TsiTsi1111-h8u
    @TsiTsi1111-h8u 20 วันที่ผ่านมา +3

    አውነት የነዚህ ኣባቶች ሃዘን ግፍ ልጆች ማስራብ ኡፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢

  • @TsegayweldegerimaTesfu-ul9zh
    @TsegayweldegerimaTesfu-ul9zh 19 วันที่ผ่านมา +1

    አብነ አብራሃም ትግራዋይ ወይ ደሞ ኦሮሞ ቢሆኑ ኖሮስ?

  • @ShiferawHaile-p1m
    @ShiferawHaile-p1m 10 วันที่ผ่านมา

    እና እናንተ ችግራቹ የጥቅም ጉዳይ እንጂ እግዝያብሄርን የማገልገል አይደለም

  • @Nebyu-bl5xj
    @Nebyu-bl5xj 19 วันที่ผ่านมา

    መቅጠር የነበረት እውነተኛ ከህዝቡ የተመረጡ ሰበካ ጉባዬ መሆን አለባቸው በቃ በመሞዳሞት ያልተመረጡ እውነተኛ የሆኑ ሀሳቤነው

  • @tadessetilahun
    @tadessetilahun 20 วันที่ผ่านมา +4

    የቤተክርስቲያን ልብስ የለበሱ ፖለቲከኛ

    • @ZemaryamLibsewerk
      @ZemaryamLibsewerk 20 วันที่ผ่านมา

      አንተ ደንቆሮ የታባህ ታውቃቸዋለህ አህያ

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 20 วันที่ผ่านมา

    አጃይብ

  • @asadme7789
    @asadme7789 20 วันที่ผ่านมา

    መዳኛዉ አንድ አንድ ነገር ብቻ ነዉ

  • @fantahuenhussein3028
    @fantahuenhussein3028 19 วันที่ผ่านมา

    ልታገናኙኝ ትችላላችሁ እባካችሁ

  • @mignotlulu7590
    @mignotlulu7590 20 วันที่ผ่านมา

    አቅራቢው ግን what is ur intention? to fill ur belly

    • @Truthful19
      @Truthful19 15 วันที่ผ่านมา

      to expose the truth

  • @YoditWoldegabrel
    @YoditWoldegabrel 19 วันที่ผ่านมา

    ቀናነት ከምድር ጠፋ

  • @TigestLemlem
    @TigestLemlem 4 วันที่ผ่านมา

    Fano Abune Abraham the most dangerous fascist in Ethiopian history.

  • @yaredzebruk-qj6fz
    @yaredzebruk-qj6fz 20 วันที่ผ่านมา +2

    የእጃቸው ነው ያገኙት በፖሊስ መኪና ጋቢና ቁጭ ብለው በመምራት የትግራይ ተወላጅ ካህናት ሲያሳስሩ እንደነበሩ በቂ ማስረጃዎች አሉ።በእኛ የደረሰውን ግፍ ባይደርስባቸው መልካም ነበር ግን ሰው የዘራው ያጭዳል ማለት ይህ ነው

  • @SamsoniAmdu
    @SamsoniAmdu 17 วันที่ผ่านมา

    አረ ሁሁሁ አረ አባቶች አደብ ግዙ

  • @orangeburtukal8941
    @orangeburtukal8941 20 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😭😭😭😭

  • @SamuelKinde-f5r
    @SamuelKinde-f5r 20 วันที่ผ่านมา

    አረ የግፍ ያለህ

  • @frezerdaniel7832
    @frezerdaniel7832 20 วันที่ผ่านมา

    ምን ብትበደሉ የመናፍቃን ሚድያ ለምን ሄዳችሁ? ለክርስቶስ ጠላቶች መሄዳችሁ ያሳዝናል።

    • @LionofJudah-t5f
      @LionofJudah-t5f 20 วันที่ผ่านมา +1

      ማነው የክርስቶስ ጠላት?ባይሆን ንስሐ እንግባ ፈጣሪን በድለናል።

    • @desalegnsherkabu8261
      @desalegnsherkabu8261 8 วันที่ผ่านมา

      አይደለም መናፍቃን ለምን ሌላ ቦታ አይሄዱም? ምን ማለትህ ነው? ምኑስ ነው ያሳሰበህ? ለምን ድብልቅልቁ አይወጣም? ጌታስ ቤቴ የወንበዴዎች ዋሻ አይደላም ባለ ጊዜ ምን እንዳደረገ አታውቅምን ወይስ? ጭራሽ ተበዳዮቹን ልትወቅስ የተነሳህበት የሞራል ዝቅጠትህን ምንጭ መርምር፡፡

  • @JohnTadese-k5h
    @JohnTadese-k5h 19 วันที่ผ่านมา

    መስማት ደስ ሳይለይ ሰማነው።