Ethiopia:-ዘማሪ ዲ/ን አዱኛ እውነቱን አወጣው ክፍል 1 (Official video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • አዳዲስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ የተዋህዶ መዝሙሮችን በየጊዜዉ ለማግኘት ምርጫዎ OMEGA TUBE ይሁን፡፡
    like ,share ,comment & subscribe ማድረጋችሁን እንዳትረሱ ፡፡
    TH-cam Click here for subscribe:-
    / channel
    Facebook: / 251564268893085
    Telegram: t.me/Omegatube

ความคิดเห็น • 102

  • @twakegelila8251
    @twakegelila8251 5 ปีที่แล้ว +49

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ይመስገን
    የጠፋው ወንድማችን እንኩዋን
    ደህና መጣህ ማነው እንደኔ ደስ ያለው

  • @አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ
    @አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ 5 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን
    ወደቤቱ መለሰህ የድንግል ማርያም ልጅ
    ኢየሱስ ክርስቶስ ሌሎቹንም የጠፉትን የተሳሳቱትን ወደእዉነተኛዋ ተዋህዶ እንዲመለሱ ይርዳቸዉ አሜን አሜን አሜን

  • @ማንእንደእናት-ቨ7ኰ
    @ማንእንደእናት-ቨ7ኰ 5 ปีที่แล้ว +20

    እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የመለሰ ሌሎችንም ወደ ቤቱ ይመልስልን

  • @elshadaynwgetacell240
    @elshadaynwgetacell240 4 ปีที่แล้ว

    Emebrhen Tibarkh Wd Wendme .Andebeth yibarek

  • @bettylapea291
    @bettylapea291 5 ปีที่แล้ว +12

    እንኳን ተመለስክ ወንድማችን የምር ደስ ይላል አብሱ ቤተክርስትያን አሁን ሀይለኛ ችግር በተጋርጠባት ወቅት በፍታናችሁ ወቅት በመምጣትህም ትልቅ አክብሮት አለን

  • @ourgamalak7607
    @ourgamalak7607 5 ปีที่แล้ว +8

    ጎበዝ ወድሜ በርታ እሽ ከቻልክ ጒደኞችህን እዲመለሡ ምከራቸዉ ይመለሡ ወደናታቸዉ ቤቴክርስት ያን ይምጡ

  • @helenkonjoo4009
    @helenkonjoo4009 5 ปีที่แล้ว +8

    ኡፍፍፍ ደስ ሲል እንኩአን ዋድ ቤት መቅድሱ መለሰህ ወድሜ ሁሌም ጌታ በቅፉ ያቆይህ ሌሎችንም እዜዉን ጠብቆ እግዚአብሔር ይምልሳቼው 🙏አሜን

  • @አይኒየማርያምልጅየአዛኝቷ
    @አይኒየማርያምልጅየአዛኝቷ 5 ปีที่แล้ว +4

    አዱዬ ........ እንኳን ደህና መጣህልንን........ እኛ ተዋህዶዎች እንግዳ አቀባበሉንም አሸኛኘቱንም እናውቅበታለን......
    .~~~~~~~~~~~፨፨፨
    እንኳን ደህና መጣህ አዲሱ ሙሽራ.
    በቤቱ ልትኖር በቅዱሱ ስፍራ
    አምላክ የመረጠህ ነፍስህ የታደለች
    በመላእክት ጥበቃ ዘወትር የታጀበች.
    በአለም ሹክሹክታ ሳትገደብ ሳትገደብ ነፍስህ
    ጊዜው ሳይረፍድብህ ፈጥነህ የደረስህ
    በአለም ጫጫታ በኑፋቄው መንደር
    ፈጥኖ የመጣልህ ወድቀህ እንዳትቀር
    ለዘላለም ይመስገን ሃያሉ እግዚአብሔር (2)
    በል በርታ ወንድሜ ጽና በእምነትህ
    ዘላለማዊት ናትና ተዋህዶ እናትህ(2).. ..

    ♥ ♣♥

    አዱ ወንድማችን በክርስቶስ ፍጹም ፍቅር እንወድሃለን እናከብርሃለን♥.. ...
    ፈጣሪ ሌሎችንም.. .
    ወደ ቤታቸው ይመልስልን አሜን፫ የfb አካውንቱን እምታውቁ በቅንነት ተባበሩኝ

  • @abebajiddahjiddah7643
    @abebajiddahjiddah7643 5 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን። እንኳን። ወደቤትህ በሰላም ተመለስክ ።።

  • @Eyob797
    @Eyob797 5 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር እንኳን ወደቤቱ መለሰህ ወንድማችን።

  • @የቅዱስሩፋኤልልጅነኝአድስ
    @የቅዱስሩፋኤልልጅነኝአድስ 5 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችን
    የኔ በጣም ዳስ ብሎይኝል እዉነት
    የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ይባርክ😢😢ዝማሬ መላእክት ያስማልን
    በርታ ኢየሱስ ክርስቶስ ከንተ ጋር ይሁን

  • @nuruddinsowrov8954
    @nuruddinsowrov8954 5 ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሔር ይመስገን ገነ ሁሉም ይመለሳሉ ላንተ የደርስች ድንግል ማሪያም ሌሎችም ትመልስልን እንኩዋን በሰላም መጣህ ወንድማችን ደስስስስስስስስ ብሎኛል

  • @rahawatuemay2699
    @rahawatuemay2699 5 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ወደ ቤትህ መለሰለን አምላከ ቅዱሳን ይመስገን

  • @Mያዩሸጋእህት
    @Mያዩሸጋእህት 5 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን እኳንም ተለስክልን ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል እልልልል👏👏👏

  • @ሀናማርያም-ዐ1ቐ
    @ሀናማርያም-ዐ1ቐ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ይመስገን
    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን
    ማነው እንደኔ ደስ ያለው❤❤❤💚💚💚💚💙💙💙💙💙

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 5 ปีที่แล้ว +3

    አቤት እንዳለቀስኩ ነበር ይሄ ዘማሪ ታህድሶ ሆነ ሲባል እንኳን ወደ ዘላለም እርስ ይህ እናት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በሰላም መጣህ እልልልልልልልልል

  • @belanezewdululseged6669
    @belanezewdululseged6669 5 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ።እንኳን ደህና መጣህ በእውነት እግዚአብሔር ይወድሀል እንዳልከው ፈተናው ሚከብድህ አሁን ነው እና በርታ ቅድስት ድንግል ማርያም ካጠገብህ ትሁን በርታ

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres4668 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ይህን ላደረገ
    ሊሎቹንም ይመልስልን

  • @tigistmoges4057
    @tigistmoges4057 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ በእውነት እሱ መድሀኒያለም ይጠብቅህ

  • @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
    @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ 5 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተመለስክልን ወንድማችን አሁንም የጊሸኗ እመቤታችን አትለይህ የጠፉትንም እግዚአብሔር ይመልሳቸው አይነ ልቦና ቸውን ይክፈትላቸው አንተም እድለኛ ነህ ያለ እምዬ ተዋሕዶ ብርሀን የለም አሁንም በቤቱ ያጽናን ሁላችንም ከክህደት ይጠብቀን

    • @rahmahainu6980
      @rahmahainu6980 5 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሄር ይመስገን

    • @alamalam3117
      @alamalam3117 5 ปีที่แล้ว

      @@rahmahainu6980 .taxebo.ceka

  • @genetadane5080
    @genetadane5080 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ምን ይሰነዋል የኔ ወንድም አይዞክ በርታልን እንኳንም ተመለስክ

  • @ለምኦርቶዶክስተዋህዶ
    @ለምኦርቶዶክስተዋህዶ 5 ปีที่แล้ว

    የጠፉት ሁሉ ይመለሱ ክህደት ለመናፍቃን አልጠቀመም ያልተባረከ ገንዘብ ዋጋ የለውም ።

  • @እሙራኤልየቅዱሳንውዳጅ
    @እሙራኤልየቅዱሳንውዳጅ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰለሀሉም ነገር
    ውድ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች ጥሎብኝ ድስ ላይ ያለበት ሳይ ላይክ ማድርግ ጀመርኩኝ ሆ

  • @xciteali30
    @xciteali30 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ዪመስገን በቤቱ ያፅናህ እግዚአብሔር

  • @helwa3878
    @helwa3878 5 ปีที่แล้ว +2

    ወንድም. አዱኛ. እንኳንም. ተመለስክልን. እንወዲሀለን፣ቀሪውዘመንህን፣ይባርክልህ፣በጣምየምወዲህ፣የማከብርህ፣አተወተሀልብየም፣መዝሙርህን፣ለማጥፋት፣አልቻልኩምነበር፣

  • @ስደተኛዋየድንግልልጅእግዚ
    @ስደተኛዋየድንግልልጅእግዚ 5 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን እንኳን ሰላም ተመለስክ እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው የቀሩትን ልቦና ይስጣቸው💚💛❤⛪ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር

  • @messimessi8672
    @messimessi8672 4 ปีที่แล้ว

    ተመስገን ተመስገን የውነት በደስታ ተሞላው እምወድህ ዘማሪ ነህ አዱየ እንኳን ወደ እናት ቤትህ መጣህ ተመስገንንንንንንን

  • @tiruhabeshawit
    @tiruhabeshawit 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen
    selamh yibzaln wendmachin

  • @masaharuando9986
    @masaharuando9986 5 ปีที่แล้ว

    ewit EGIZAHABER yemasgen.bemeratu yesbke eeeeeelllllllll

  • @saadelregeiba198
    @saadelregeiba198 5 ปีที่แล้ว +2

    እግዚሐብሔር ይመስገን እንኮን ወደ ቅድስት ቤትህ መለሰህ ይመስገን የአብረሃ አምላክ

  • @እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ
    @እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ 5 ปีที่แล้ว

    አዱዬ ተባረክ ድንግል ትጠብቅህ

  • @tallyezzeddine5184
    @tallyezzeddine5184 5 ปีที่แล้ว

    Adeselamnewalenkeberyisfaw
    bexuochachenarebagernen
    Enemexalenenagelegelalen
    Lebyisxsnzerlegeberenew

  • @genetgenet7429
    @genetgenet7429 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen Egabera yasagan ikuwan Tamalsake wadachan Egabera yasagan

  • @መቅድየድንግልልጅ
    @መቅድየድንግልልጅ 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @sanyiihaacaaluuhundessa243
    @sanyiihaacaaluuhundessa243 4 ปีที่แล้ว

    Egzihabiher misgen wendimachen enkuwn temelesk tabarakilin

  • @roozrooz9656
    @roozrooz9656 4 ปีที่แล้ว

    መዳሀኒያለም ይመሥገን ለዘላለም አሜን

  • @trhasgebretsadk7815
    @trhasgebretsadk7815 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እልልልልልልልልልልልልል

  • @mariamtasama5725
    @mariamtasama5725 4 ปีที่แล้ว

    Egzaber emasgen berta wandime beta das yilal

  • @nasarrnasarr7387
    @nasarrnasarr7387 5 ปีที่แล้ว

    መዝሙረህ እዲት እደምወደው

  • @ማርያምንይዞየፍቅርጉ-ነ4ፐ
    @ማርያምንይዞየፍቅርጉ-ነ4ፐ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚ አብሔር ይመስገን

  • @fekedeshath1109
    @fekedeshath1109 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአቤሔር ይመስገን

  • @hewanaddis4463
    @hewanaddis4463 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስጌ

  • @merryyekebe2151
    @merryyekebe2151 5 ปีที่แล้ว

    ተመስገን ተመስገን ተመስገን

  • @heavenhidru3663
    @heavenhidru3663 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ እንኳን ወደቤቱ መለስ እመቤት እስከ መጨረሻው ትጠበቅ ህ ወንድሜ!!!!

  • @molodananish1648
    @molodananish1648 5 ปีที่แล้ว

    ልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @swsss3494
    @swsss3494 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜን አሜን እግዝሀብሂር ይመስገን ወድማችን እንኳን ወደናት ቤተክርስቲሀን መለሰክ ሌሎቹንምእማምላክ ትመልሳቸው።

  • @shdh7287
    @shdh7287 5 ปีที่แล้ว

    Egizabher yemasgen des yilale

  • @areefaamara9312
    @areefaamara9312 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @hewanaddis4463
    @hewanaddis4463 5 ปีที่แล้ว

    እልልል

  • @tigestdema9973
    @tigestdema9973 5 ปีที่แล้ว

    ankun desi alke wandem

  • @samerameserat7326
    @samerameserat7326 5 ปีที่แล้ว

    Egziabher yemasgen

  • @meskeremwoldie2869
    @meskeremwoldie2869 5 ปีที่แล้ว

    መሳሳት ቢኖርም ከስተት ተምሮ መመለስ አዋቂነት ነው
    እንከኳን ተመለስክ እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን

  • @tizitaworku4498
    @tizitaworku4498 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሌላ ምን ይበላል ለፈጣሪ ምን ይሳነዋል ክብር ለምናመልከው ለምንሰግድለት አምላክ ለኢየሱስ ክርስቶስ እናቱ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን
    እምነት ከሚያሰተው ጠላት ዳቢሎስ ይሰውን

  • @ethiopia2445
    @ethiopia2445 5 ปีที่แล้ว

    Zemari mezemere efelegalehu lenem seralwgne gexem

  • @እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ
    @እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ 5 ปีที่แล้ว

    Igziyabeher yimasganw elllllllllllllllll

  • @minojhgfg8695
    @minojhgfg8695 5 ปีที่แล้ว +1

    ተምሰገን አምላኬ 😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏

  • @አልማዝዘውዱ-ቸ1በ
    @አልማዝዘውዱ-ቸ1በ 5 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሔር ይ

    • @አልማዝዘውዱ-ቸ1በ
      @አልማዝዘውዱ-ቸ1በ 5 ปีที่แล้ว

      እግዚያብሔር ይመስገን ወንዲማችን ተመለስክልን እልልል

  • @genettube527
    @genettube527 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

    • @mabit7770
      @mabit7770 5 ปีที่แล้ว

      🙏🙏

  • @helenmesfn1481
    @helenmesfn1481 5 ปีที่แล้ว

    እንኻን ወደውነተኘዋ ሀይማኖት ተዋህዶ ዔርቶደክስት በሰላም ተመለስህ ወንድማችን በመመለስህ ካሰተኛው ወደእውነተኛው ሀይማኖት በመመለስህ ለስ ብሎናል እምነታችን ተዋህዶ ለዘላለን ፀንታ ትኑር

  • @አስኒእናቷናፋቂ
    @አስኒእናቷናፋቂ 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ከዚህ የበየጠ ደስታ የለም ወድማችን እንኳን ወደቀደመችው ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት እምነትህ በሰላም ተመለስክ

  • @melatmelat1489
    @melatmelat1489 5 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሄር ይመሥገን በቤቱ ያጽናህ ወንድማችን የጠፉትን ወገኖቻችን አይነ ልቦናቸውን ያብራልን ልቦና ይስጣቸው

  • @selamleethiopia4985
    @selamleethiopia4985 5 ปีที่แล้ว

    ሁሉም ወደናታቸው ቤት እንዲመለሱ በሩ ክፍት ነው። አይነ ልቦናቸውን እግዚአብሔር ያብራላቸው።
    ወንድማችን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ሰጥቶህ እውነቱን ተረድተህ ስለተመለስክ የእግዚአብሔርን ስም ከፍፍፍፍፍ አድርጌ አመሰግናለው።
    ዘመንህ ይባረክ።

  • @senaitbekele4769
    @senaitbekele4769 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሀን ንኩዋንም ወደ ቤቱዋ መለሰችህ ከቤቱዋ ለወጡትም እመብርሀን ልቦና ትስጣቸውና ወደ ቤቱዋ ትመልሳቸው

  • @ሀናሀና-ጰ7ወ
    @ሀናሀና-ጰ7ወ 5 ปีที่แล้ว

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ እናት ቤተክርስቲያን በሰላም ተመለስክልን ወንድማችን ሌሎቹንም ይመልሳቸው

  • @nuhme3637
    @nuhme3637 5 ปีที่แล้ว

    አሜን በርታ ወንድማችን እኔም የምትስብክው እየሱስ ክርስቶስ ነው የምትሰብኩት የነበር. አሁንም አዎድምህርት መስበክ አይቻልም ወይ. እንድምህርቶ ያስበን. ለምን ተነቅለዉ. የሚ ወጡ ሰዉች.

  • @mahratmahrat4058
    @mahratmahrat4058 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን እንኳን ደስ አለህ የተባረከው እምነትህ በመመለስህ

  • @alamamri2992
    @alamamri2992 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ሲል ያንተን የመለሰችህ ሁሉንም ትመልሳችሁ

  • @yrgalemgbrenseanuguse285
    @yrgalemgbrenseanuguse285 5 ปีที่แล้ว

    ሰይይ ሰይይ እግዚአብሄር መቸም የምሳነው የለም ተመስገን ተመስገን ተመስገን

  • @athanaathana4492
    @athanaathana4492 5 ปีที่แล้ว

    Egzyaber Yemsgan Wendemchin Cherumedaniyalim Inkwan Wed Betu Milsk

  • @Al-xf1ke
    @Al-xf1ke 5 ปีที่แล้ว

    እኔ ስየኪዳነብረትን መዝሙር ፀጋውን ይብዛላችሁ በእንባ ነው የምሰማው

  • @5555-b2x
    @5555-b2x 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በጣም ደሰ አለን

  • @Al-xf1ke
    @Al-xf1ke 5 ปีที่แล้ว

    የበጋሻው ም ለመመለስ እየተወራነው በፀሎታችሁ አስቡት

  • @አለምየድግልጅሥደተኝዋተዋ
    @አለምየድግልጅሥደተኝዋተዋ 5 ปีที่แล้ว

    እግዚያቢሄር ይመሥገን ክብር ለድግል ከነልጅዋ

  • @oneloveethiopian8119
    @oneloveethiopian8119 5 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን እንኳን ደህና ተመለስህልን ሌሉችንም እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልስልን
    ግን ይቅርታ ዲያቆን መባል ይችላልን ?

  • @frieyetewahidolij724
    @frieyetewahidolij724 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ከተኩላወቹ ይጠብቅህ

  • @ሀረጓጽጌማርያምስደተኘዋ
    @ሀረጓጽጌማርያምስደተኘዋ 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይበ በጣም ደስስስስስስ ይላል እኳን ሰላም ተመለሥህ

  • @tigmimiyoutube4231
    @tigmimiyoutube4231 5 ปีที่แล้ว

    እኳን እግዚአብሔር መለሠህ መጨረሻህን እመቤቴ ታሣምርልህ

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 5 ปีที่แล้ว

    ቦ ግዜ ለ ኩሉ ብር ክርስቲያንን ሁሌም በሯ ክፍት ነው

  • @sahaynishimam5680
    @sahaynishimam5680 5 ปีที่แล้ว

    እድሜ ከፃጋ ፈጣሪ ይጠብቅህ ውንድማችን

  • @ብቃታችንእግዚአብሔርነው
    @ብቃታችንእግዚአብሔርነው 5 ปีที่แล้ว

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @saas6026
    @saas6026 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመሥገን ወድማችን ወይ እንዴት ደሥ ይላል
    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @ሀያትሀበሺይ
    @ሀያትሀበሺይ 5 ปีที่แล้ว

    Egziaebher yimesgen wendime enkuwan wedebetu melseh

  • @andalemalem1147
    @andalemalem1147 5 ปีที่แล้ว

    Mecheresha wn yasamrlh wedmachin

  • @ዛኮነኝይአረብሀገርስደትኝ
    @ዛኮነኝይአረብሀገርስደትኝ 5 ปีที่แล้ว

    Elllllllllll bilen teqabilnal ikuwan besalam mexah wadimachin egazaber yimasegen

  • @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
    @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ 5 ปีที่แล้ว

    ኸረ ክፍል ሁለት ወንድማችን

  • @bzjshhshshsjjs8317
    @bzjshhshshsjjs8317 5 ปีที่แล้ว

    እ/ር አንተን የመለስ አምላክ ሁሉንም ይመልስልን

  • @ወለተፅዮንዮርዳኖስየእመብ
    @ወለተፅዮንዮርዳኖስየእመብ 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን ተመለስልክን በእውነት

  • @mabitmabit9417
    @mabitmabit9417 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሠማልን

  • @demozezenebedemozezenebe2327
    @demozezenebedemozezenebe2327 5 ปีที่แล้ว

    Bexam dess yilali wendimachin enkuan temilisekilin

  • @alamalamalame2471
    @alamalamalame2471 5 ปีที่แล้ว

    Egzehaber yemsgen
    Egzehaber yemsgen
    Egzehaber yemsgen

  • @tg5229
    @tg5229 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen Amen

  • @Al-xf1ke
    @Al-xf1ke 5 ปีที่แล้ว +1

    እንወድሀለን ወንድማችን እመብረሀን ከፈት ከኋላ ትጠብቅህ በርታልን

  • @እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ
    @እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ 5 ปีที่แล้ว

    Dassssssss yilali

  • @buzaaalmualmu1880
    @buzaaalmualmu1880 5 ปีที่แล้ว

    AamenAamen AamenAamen 💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🌼🌼🌼🌼🌻🌻

    • @SaraSara-mx5sb
      @SaraSara-mx5sb 5 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ሀይል ነው ልልልልልልልልልልልልልል