ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዝማሬ መላእክትን ያሰማል
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በርታልን❤❤❤
በፈተና የፀና የተባረከ ነው ኣይዞህ ወንድማችን ባለማወቃቸው የሰሩትን እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው እመቤታችን ዘመንህ ትባርክልህ
አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መላእክት ያስማልን መዝሙርህ ለኔም ውስጤን የሚንኩናቸው የኔንም ህይወት ያለሁበትን ህይወቴን የሚንኩናቸው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እመብርሀን አትለይህ
😢😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይባርክ ወድማችን አይዞህ እኛ እንቁ መምህር
አይዞህ ወንድማችን እግዚአብሄር የሚወደውን ይፈትናል
እዉነት ነዉ ስም ብዙጊዜ ያዘናጋል፣ልቦና ማስተቨዋልን ይስጠን፣ዘማሪ ሐዋዝ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
በውነት ልብ ይነካል 😭እግዚአብሔር ልፖና ይስጣቸው 🙏አተም እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን።
ክርስቲያን ግን ከመቼ ጀምሮ ነው ሚማታው ?እንካን በስተት እርሱ ቢመጣም እንደዛ ማድረግ አልነበረባቸውም ክርስቶስ ፍቅር እንጂ መደብደብ አላስተማረንም ።
አስለቀስከኝ ይህን አደበት የሰጠህን እግዚአብሔርን አመስግን ክርስቲያን ሁሌም ይፈተናል አይዞህ በርታ ወንድሜ መዝሙሮችህ ግን በእንባ ነው የማዳምጣቸው ህወቴ ከተጋርልዩነት ቢኖረውም ፈተናው ግን አንድ ነው ብዙ ነገር ተፈትኛለሁ እኔም እግዚአብሔር አደበቴን ቢከፍትልኝ ዘማሪ መሆን ተስፍ አለኝ
አሜን (፫) ቃለ ህይወት ያሰማን ፀጋውን እድሜን ያብዛልን እግዚአብሔር ይስጥልን ዝማሪ መላእክት ያስማን
ስለውሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛልክ በቤቱ ያፅናክ
ወንድሜ በጣም እኮ ነው የምወድህ አብሶ ድምጥህ እግዚአብሔር ይባርክህ
አሜን እግዚአብሔር ይመሥገን ሠላም በክርስቶስ ይብዛልን እግዚአብሔር ይመሥገን ለዚህ ያደረሠህ ሁሉ በእግዚአብሔር ይቻላል እኳን ለዚህ ቀን አደረሠህ ያገልግሎት ዘበንክን ይባርክልህ
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን በቤቱ ያጽናልን
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እውነት ነው ለኔም ከብዙ ጭንቀት መከራ አውጥታኛለች ክብር ምስጋና ይድረሳት ለአምላክ እነት ለወለላይቱ እመቤት🤲❤️
ልቦና ይስጠን ወንድም በርታልን ምርጥ ድምፅ አለህ የበረከት ያድርግልህ በርታልን በመዝሙርህ እየተፅናናን ነው
በጣም ያሳዝናል አይዞህ ፈተና ለበጎ ነው ..መዝሙሮች ልብ የሚነኩ ናቸዉ በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን💒💒💒💒
ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን ለዘማሪ መዋዝ
እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ ውድ ወንድማችን እግዚአብሔር ይከተልህ
በጣም አዝኛለሁ😭😭😭😭
ዝማሬ መላእክት የሰማልን ወንድማችን በርታልን እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን 😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም ያሳዝናል ወንድማችን መዝሙርክን በጣም ነው የወደድኩት እግዝሀቤር ይርዳክ ያሰላልጅ ያገሬ ልጅ በርታ እመብርሀን ትርዳግ
ዝማሬ መላክትን ያስማልን በእውነት ደስ ይላል
የኔ ወንድም እመ አምላክ በቤቱ ታፀናክ አይዞክ የክርስትና ዋና አላማው በፍተና ውስጥ ታልፎ አምላካችንን ስናመሰግን ነው
የኛ ህዝቦች ማስተዋል ይስጣቸው በጣም ያሳዝናል
ወኔ አጀቴን በላው የኔ ወድም አይዞህ 😭😭😭😭😭😭 አይ ሰው እረ እናስተውል አይዞን እንኮን አተን ለድግል ማርያም ልጂ እደዛ ያሰቃይት ባለማወቃችው ነው ይቅር በላቸው🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢
እመብርሀን በመንገድህ ሁሉ ትቅደምልህ ወድማለሞ ሁሉሞ ለበጎ ነዉ
አይዞህ ወድሜ እኛ ሰወች ችኩሎች ነን እግዚአብሔር እስከመጨርሸወ በቤቱ ያፅናህ
ውይይይ ስወድህህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድድድ ነው የማረግህ ታቅ ይሆን በጣም ነው የምታሳዝነኝ ለምን እደሆነ አላቅም ፀጋውን ያብዛልህ
አሁንም፣ክብር፣ለግዚአብሔር፣ይሁን፣ያስለቅሳል፣አባካችሁ፣ሰውን፣አትግፉ፣፣የሳዝናል፣በርታ፣ወንደሜ
አዲሱ ቻናላችንን ይቀላቀሉና እግዚሃብሄርን በአንድ ላይ እናመስግን !!!ሊንኩ ይሄዉ ይጫኑት 👇👇👇👇👇 th-cam.com/channels/1WkH_QJLIygcAlwfY8ufFw.html
Zemare mlaeketen ysemalen yglegelot zamenehn yebarkeln Amen Amen Amen 🤲🙏
ሰው ግን ማስተዋል አጥቷል ልቦና ይስጠን ሌላ ምን ይባላል ወንድማችን አይዞህ በርታ ወንድማችን ክርስቲያን ሲመቱት እንደ ምስማር ነው የሚጠብቀው በርታ እግዚአብሔር ሞገሱን ያብዛልህ እመብርሃን ትርዳህ# ደግ ነሽ የድሆች ናት ምትራሪ ለተቸገሩት ሳልናገር ይገባሻል ችግሬ እመቤቴ ዋስነሽ ለመኖሬ /2/ እውነት ነው ዋሳችን ናት ❤
ልቦና ይስጠን ወንድሜ ሰው ፍፁም አይደለምና ይሳሳታል አንተም ይቅር እንደምትላቸው ተስፋ አለኝ ወንድማችን ዝማሬ መላእክ ያሰማልን
ኦ ይቅርታ አሁን ገባኝ ወንድሜ ፈተናው ለክብር ያርግልህ አኔም አላውቅም ነበር ይቅር በለኝ ወንድሜ ሃዋዝ በሚል ብቻ ተሳስቼ ነበር
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
አይ ሰው ያለማስተዋል ልብ ይስጠን የማይጥለው አምላክ አይለየህ ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ
እግዚያብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ወድማችን እግዚያብሔር የሚወዳቸዉን ይፈትናል ሰዉ ይሰሳታል አምላካችን እዉተኚነዉ አይዝወህ ጠክር
አይዞሽ ወድማችን እግዚአብሔርየሚወደዉነዉ የሚፈትነዉአይዞህ ወድማችን እግዚአብሔር ያገልግሎትዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህጥበቡን ያብዛልህየኔእቁወድም
አይዞህእግዚአብሔረ ለሚወደውነው የሚፈትነውእግዚአብሔረይጠበቅህበረታውንድማችን
ጥነካሬህን፣በጣም፣አደንቅ፣አለሁ፣በርታ፣ሰውን፣አትመልከት፣እንዲህ፣አያረጉ፣ሰውን፣መናፍቅ፣የሚያደርጉት፣እገዚአብሔር፣ካተ፣ጋር፣ይሁን፣ቃለሂውት፣ያሰማልን፣፣በርታውንድሜ፣
AMEEN AMEEN AMEEN
አሜን አሜን አሜን ሀዋዝ በርታ
ayizoh wedime yagatimal fetar yitebkh gin edalkew betam tileyaya lachu gin agna sewochi matawal yigolenal fetar lehulachinm matawalun yadilen
Amen Amen Amen Amlke weyi ⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤
እውነት ወንድማችን እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን በስም መመሳሰል ብዙ ነገር ሲባል ነበር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ ወንድማችን በቤቱ ያፅናክ ያገልግሎት ዘመንክን ፈጣሪ ይባርክልህ ለእናትክም ረጅም እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልህ አሜን አሜን አሜን ዝማሬላእክት ያሰማልን ተባረክ ።
እውነት ወንድማችን አምላክ ፅናቱን ይስጥህ ምንም አይነት ችግር ቢገጥምህ ተስፋ አትቁረጥ ብዙወቹ መቻል አቅቶቸው ነው የወጡት ከቤተከርስትያ አምላክ ፅናቱን ያብዛልክቃለ ሕይወት ያሰማልን
Ayzosh Wendme Bemkera Ymitsna Isuu Ytbreke Naawwwwwww💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
Ayizo wandime sal hulam nagar igizaber yimasgan babetu yaxanan⛪⛪⛪⛪⛪⛪🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ወይኔ አስለቀሰኝ 😭😭😭ልቦናይስጣቸው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልል👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሠማልን💒💒💒አይዞህ ወንዱማችን እግዚአብር አምላክ የምወዶዎ ይገስፃል
ወድሜ እነሱም አላማወቃቸው ነው የመቱህ ይቅር በላቸው አተም የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክህ በቤቱ ያፅናህ 😍😍😍😍😍😍
በጣም ጎበዝ እግዚአብሔር ይባርክህ ድምጥህን በጣም ህወደዋለሁ
ሐዋስ ጌታቸው ምርጥ ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልን ምርጥ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ አይዞህ በርታልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን
ድምፃቹህ የተወሰነ ይመሳሰላል ግን መልካቹህ በጣም የተራራቀነው ግ አይዞህ እግዚአብሔር ስለመረጠህነው መጨረሻህን ያሳምርልህ
ዝማሬ መላአክትን ያሰማለን ያገልግሎት ዘመንህን አግዚአብሔር ይባርክልህ ወድማችን
ዘማሪ ሐዋዝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏 እግዚአብሄር ይባርክህ
አይዞህ ወንድማችን ልኡል እግዚአብሔር በመንገዶችህ ሁሉ ይቅደምልህ
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ መዝሙሮችህ ሁሉ ስወዳቸዉ
ወንድሜ የደረሰብህ ግፍ በጣም ከባድ ነው እግዚአብሄር ልቦና ይስጣቸው አንተንም እግዚአብሄር ይጠብቅህ ❤
አሜን የዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ ሃዋዝ ጌታቸው በእድሜ በጤና እግዛብሄር ይብቅህ 🙏🙏🙏
ወድማችን እግዚአብሔር ኧረጅም እድሜ ይስጥህ 😍😍😘😘
አይዞህ ወድምየ ለበጎ ነው ቀሪ ዘመንህን እግዛብሔር ይባርክልህ🌻🌻🌻🥰🥰
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ወንድማችን ወይኔ እንዴት ለምን ያባታቸው ስም ራሱ የተለየ ነው መልካቸው ራሱ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ
እግዚአብሔር ይሚወደውን ይፍትናል አይዞህ ወንድሜ አንጀቴ በላኝ ኡፍፍፍፍፍ
ዘማሪ ሀዋዝ ጌታቸዉ በጣም ነዉ የምንወድህ ክርስቲያን ይፈተናል አይዞህ
አይዞህ ወንድማችን በፈተና የሚፀና የተባረከነው በርታ በቤቱ ያፅናህ መዝሙሮችን በጣም ነው እወዳቸው
በጣም ያሳዝናል ሰም መለየት እሰከሚያቃተን ዝም ብሎ ሰው ይደበደባል ልቦና ይሰጠን ፈጣሪ
እግዛብሔር ይጠብቅህ ውንድማችን
አምላክ ይጠብቀው ለወድማችን ለዘማሪ አዋዝ እድሜና ጤናውን ያብዛልን ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኑን ይባርክልም
አይዞህ ወዲማቺን እግዛብሂር የወደደውን ነው የሚፍትነው እና በርታ ሁሉም በግዛብሂር ይታለፍል
እግዚአብሔር ይጠብቅሕ ወንድማችን በእዉነት ልዩ ነሕ መዝሙርሕ እራሱ ለየት ያለ ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን 🙏💝🙏
በጣም ግራ የገባን ስንት አለነ አሁን ምናቸው ነው የሚመሳሰለው እኔ ስንት ሰው እየታዘብኩ ነው ፌስቡክ ላይ ስንቶቻችን ነን የመናፍቅን መዝሙሮች ከተዋሕዶ መዝሙር የምንለየው ክክክክ የታድሶ እማ አሜን ስንል ነው የምንውለው ቆመን ለማሰብ ልብ ይስጠን አሜን
ማስተዋል ያድለን ወንድማችን ዘማሪ አዋዝ ጌታቸው አይዞህ እግዚአብሔር ከአንታ ጋር ይሁን በቤቱ ያፅናህ በርታ
ኣይዞህ ሃዋዝ መዝምርህ በጣም ነው ይሚፅናኑ እና እግዚኣብሔር ምስ ኣንተ ይህን ወንድማችን
ምስግን የኔ አባት ሲያሳዝን አግዚአብሔር ይጠብክህ ወድማችን ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ የ አግዚአብሔር ሆኖ መሞት ጀግንነት ነዉ አይዞህ በርታ
እግዚአብሔር ጽናቱን ሰጥቶ ለዚህ ላበቃህ በጣም ደስ ይላል ጸጋውን ያብዛልህ የእኛ እንቁ የተዋህዶ ልጅ
እግዚአብሔር ያፀናክ አይዞክ ደንግል ማሪያም ትርዳክ
ሀዋዝ ተገኝ ቢያገኙት ይደበድቡታል ማለት ነው አይ ጉድ ያሳዝናሉ መፈርያ ብቻ
አግዚአብሔር የማወደውን ይፈትናል👌👌
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ሠላምህ ይድረሰን ሠላምህ ይብዛልን ወንድማችን ሐዋዝ አይዞህ ሁሉም ያልፋል በርታ ተስፋ እዳቆርጥ አይዞህ የማያልፍ የለም ።።እዉነት ነው ደግነች እማምላክ ወንድሜ መዝሙርህን በጣም ነው የምንወዳው በርታ
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን በእዉነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ ሳላመሰግንህ ኣያልፊም መዝሙር ህን ከነ ፅሕፉ ብት ለቅቀልን ደስ ይለናል ፊቃድህ ከሆነ
አይዞህ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታ እውነት ዝማሬህን ሥሠማ በጣም ደሥ ነው እሚለኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልክ
ምመናውን አትቃወም እነተሃድሱና ቤታችንንን የፓለቲካ ድርጅቶች ዘው እያሉ እየገቡ ስላስቸገሮንንን ነው
እውነት በጣም ያሳዝናል ወንድማችን አይዞህ እግዚአብሔር አምላክ ስለሚወድህ ነው የምትፈተነው እና ጠንክር እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ መዝሙሮችህ ደግሞ በጣም ነው ልብ የሚነኩ የኔን ታሪክ ይመስለኛል ህሌም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን
Amen😭😭😭😭💒💒💒🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👍
Ameen Ameen Ameen homaa motii kufaanii kaaun waanum jiiru🤔🤔🤔🤔🌾🌾🌾🌾🌾🌾❤❤❤❤❤
አይዞክ ወንድሜ ሁሉም ያልፋል በርታ ጠቅር ፀልይ ጎበዝ እግዚአብሔር ያበር ፅና ድምፅ ደግሞ በጣም ያምራል
"በመጠበቂያው እጠብቅሀለሁ" የሚለውን መዝሙር እናቴ ደጋግማ ስትሰማው እኔም አዳመጥኩት በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ይስጥልን ሰምቸውም አላውቅም ነበረ።ሚያሳዝነው ግን ሳናጣራ የቤተክርስትያን አገልጋዮችን እየገፉ ማባረር ጥሩ አይደለም እርግጥ በመዝሙር ስም ሲዘፍኑ የነበሩ አሁን ተለቃቅመው ወደ ፕሮቴስታንቱ አዳራሽ ሄደዋል ድሮም የኛ ስላልነበሩ እየገረፈ ቤቱ አስወጥቷቸዋል።የቤተክርስትያን ልጆችን ልናበረታታቸው ይገባል።አይዞህ በርታ!
አይዞህ ወንድማችን ነገር ሁሉ ለበጎ ነዉ ከዚ በላይ እግዚአብሔር ጠንክረህ እምታገለግልበት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ መዝምሮችህ አጥንት ያለምልማሉ አብሶም ደግ ነሽ የድሆች እናት እምለዉ መዝምሩህ ደግሜ ደጋግሜ ብሰማዉ አልጠግበዉም
የኔ ወድም ስወድልህ እኮ ዝማሬ ህን ሰውን እኮ ከፍሬው ያውቁታል ሰው ምን ሁነ ሰውን መለየት አቃተውሳ አዋዝና አት በምን ተገናኝታችሁ ትመሳሰላላች በጣም እመቤታችን ሳንነገራት የኛን ችግር ይገባታል እውነት ለመናገር እሄንን መዝሙር በምሰማበት ሰአት የማላለቅስብት ይለም
አሁንም ልደታ ማርያም ያገልግሎት ዘመንህን ትባርከው👏👏👏
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፀናህ ወንድሜ 😢🙏🏿
ሚስኪን አይዞህ የስም መመሳሰል ነው ጉድ የሰራህ እውነት ያሸንፋልን ፀጋውን ያብዛልህ መዝሙሮችን በጣም ወዳቸዋለሁ በርታልን
ወንድማችን በቤቱ ያጽናህ ዝማሪ መላክት ያሰማልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ ትዳርህን ይባርክልህ! ሰው በጣም ይቸኩላል አሁን ሀዋዝን ሳያውቁት ቀርተው ነው ብትመስላቸው እንኳን መከራ ከሚያደርሱብህ ምናለ ለወቀሳ ለማግለል ከመቸኩል ሊፀልዩልህ ሊመክሩህ ሲገባ ምንም ሀጥያት እንማይሰራ ፍፁም ሰው ሌላው ላይ ከመፍረድ ለስድብና ለወቀሳ እንቸኩላለን እስተዋይ ልቦና ይስጠን ወንድሜ ትህትናህ በጣም ደስ ይላል በመዝሙር እንደነገርከው ቸሩ ፈጣሪ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን
Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee Zmare Melyikt Ysmlin Zemenk Yibarek Wendime ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️Wisxen Naaw Ynkaw Zimrek Dingil Tixbiqik Ygelglot Zemnihin Yrzimlin 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
Ayezoh wademe bereta
ፀጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያፀናህ ወንድሜችን ♥️🌿
ጎበዝ ነህ ይዝህን ሐገር ተጽኖ ሁሉ ችለህ በመቆየትህ እ/ግ ይባርክህ በቤቱ ያቆይህ
ግጓ ለምድነው አጀቴን የምበላው💚💛❤👏👏👏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫😭😭🙏🙏🙏
ኡፍኡፍ አዛዘነኝ በጌታ እመቤቴ ትጠብቅህ
እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ ወድሜ በጣም ምወደዉ ዘማሪነዉ
በጣም ያሳዝናል አይዞህ ወንድማችን
በጣም ነዉ የማዝነዉ ባለማወቃቸዉ ወንድሜ ዘማሪ ሐዋዝ ጌታቸዉ ላይ ተጽዕኖ የሚፈጥሩትን ሰዎች እመብርሀን ለይተዉ እድታዉቁ ልቦናችሁን ታብራላችዉ 🙈😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ሐዋዜ የኔ ምርጥ ወንድም ድምጸ መረዋዉ እመብርሀን ከክፉ ሁሉ ትጠብቅልኝ የኔ አባት በቤቱ ያጽናህ😘😘😘😘😍😍😍😍
ዝማሬ መላእክትን ያሰማል
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በርታልን❤❤❤
በፈተና የፀና የተባረከ ነው ኣይዞህ ወንድማችን ባለማወቃቸው የሰሩትን እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው እመቤታችን ዘመንህ ትባርክልህ
አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መላእክት ያስማልን መዝሙርህ ለኔም ውስጤን የሚንኩናቸው የኔንም ህይወት ያለሁበትን ህይወቴን የሚንኩናቸው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እመብርሀን አትለይህ
😢😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይባርክ ወድማችን አይዞህ እኛ እንቁ መምህር
አይዞህ ወንድማችን እግዚአብሄር የሚወደውን ይፈትናል
እዉነት ነዉ ስም ብዙጊዜ ያዘናጋል፣ልቦና ማስተቨዋልን ይስጠን፣ዘማሪ ሐዋዝ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
በውነት ልብ ይነካል 😭እግዚአብሔር ልፖና ይስጣቸው 🙏አተም እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን።
ክርስቲያን ግን ከመቼ ጀምሮ ነው ሚማታው ?
እንካን በስተት እርሱ ቢመጣም እንደዛ ማድረግ አልነበረባቸውም ክርስቶስ ፍቅር እንጂ መደብደብ አላስተማረንም ።
አስለቀስከኝ ይህን አደበት የሰጠህን እግዚአብሔርን አመስግን ክርስቲያን ሁሌም ይፈተናል አይዞህ በርታ ወንድሜ መዝሙሮችህ ግን በእንባ ነው የማዳምጣቸው ህወቴ ከተጋርልዩነት ቢኖረውም ፈተናው ግን አንድ ነው ብዙ ነገር ተፈትኛለሁ እኔም እግዚአብሔር አደበቴን ቢከፍትልኝ ዘማሪ መሆን ተስፍ አለኝ
አሜን (፫) ቃለ ህይወት ያሰማን ፀጋውን እድሜን ያብዛልን እግዚአብሔር ይስጥልን ዝማሪ መላእክት ያስማን
ስለውሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛልክ በቤቱ ያፅናክ
ወንድሜ በጣም እኮ ነው የምወድህ አብሶ ድምጥህ እግዚአብሔር ይባርክህ
አሜን
እግዚአብሔር ይመሥገን ሠላም በክርስቶስ ይብዛልን እግዚአብሔር ይመሥገን ለዚህ ያደረሠህ ሁሉ በእግዚአብሔር ይቻላል እኳን ለዚህ ቀን አደረሠህ ያገልግሎት ዘበንክን ይባርክልህ
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን በቤቱ ያጽናልን
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እውነት ነው ለኔም ከብዙ ጭንቀት መከራ አውጥታኛለች ክብር ምስጋና ይድረሳት ለአምላክ እነት ለወለላይቱ እመቤት🤲❤️
ልቦና ይስጠን ወንድም በርታልን ምርጥ ድምፅ አለህ የበረከት ያድርግልህ በርታልን በመዝሙርህ እየተፅናናን ነው
በጣም ያሳዝናል አይዞህ ፈተና ለበጎ ነው ..መዝሙሮች ልብ የሚነኩ ናቸዉ በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን💒💒💒💒
ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን ለዘማሪ መዋዝ
እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ ውድ ወንድማችን እግዚአብሔር ይከተልህ
በጣም አዝኛለሁ😭😭😭😭
ዝማሬ መላእክት የሰማልን ወንድማችን በርታልን እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን 😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም ያሳዝናል ወንድማችን መዝሙርክን በጣም ነው የወደድኩት እግዝሀቤር ይርዳክ ያሰላልጅ ያገሬ ልጅ በርታ እመብርሀን ትርዳግ
ዝማሬ መላክትን ያስማልን በእውነት ደስ ይላል
የኔ ወንድም እመ አምላክ በቤቱ ታፀናክ አይዞክ የክርስትና ዋና አላማው በፍተና ውስጥ ታልፎ አምላካችንን ስናመሰግን ነው
የኛ ህዝቦች ማስተዋል ይስጣቸው በጣም ያሳዝናል
ወኔ አጀቴን በላው የኔ ወድም አይዞህ 😭😭😭😭😭😭 አይ ሰው እረ እናስተውል አይዞን እንኮን አተን ለድግል ማርያም ልጂ እደዛ ያሰቃይት ባለማወቃችው ነው ይቅር በላቸው🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢
እመብርሀን በመንገድህ ሁሉ ትቅደምልህ ወድማለሞ ሁሉሞ ለበጎ ነዉ
አይዞህ ወድሜ እኛ ሰወች ችኩሎች ነን እግዚአብሔር እስከመጨርሸወ በቤቱ ያፅናህ
ውይይይ ስወድህህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድድድ ነው የማረግህ ታቅ ይሆን በጣም ነው የምታሳዝነኝ ለምን እደሆነ አላቅም ፀጋውን ያብዛልህ
አሁንም፣ክብር፣ለግዚአብሔር፣ይሁን፣ያስለቅሳል፣አባካችሁ፣ሰውን፣አትግፉ፣፣የሳዝናል፣በርታ፣ወንደሜ
አዲሱ ቻናላችንን ይቀላቀሉና እግዚሃብሄርን በአንድ ላይ እናመስግን !!!ሊንኩ ይሄዉ ይጫኑት 👇👇👇👇👇 th-cam.com/channels/1WkH_QJLIygcAlwfY8ufFw.html
Zemare mlaeketen ysemalen yglegelot zamenehn yebarkeln Amen Amen Amen 🤲🙏
ሰው ግን ማስተዋል አጥቷል ልቦና ይስጠን ሌላ ምን ይባላል ወንድማችን አይዞህ በርታ ወንድማችን ክርስቲያን ሲመቱት እንደ ምስማር ነው የሚጠብቀው በርታ እግዚአብሔር ሞገሱን ያብዛልህ እመብርሃን ትርዳህ# ደግ ነሽ የድሆች ናት ምትራሪ ለተቸገሩት ሳልናገር ይገባሻል ችግሬ እመቤቴ ዋስነሽ ለመኖሬ /2/ እውነት ነው ዋሳችን ናት ❤
ልቦና ይስጠን ወንድሜ ሰው ፍፁም አይደለምና ይሳሳታል አንተም ይቅር እንደምትላቸው ተስፋ አለኝ ወንድማችን ዝማሬ መላእክ ያሰማልን
ኦ ይቅርታ አሁን ገባኝ ወንድሜ ፈተናው ለክብር ያርግልህ አኔም አላውቅም ነበር ይቅር በለኝ ወንድሜ ሃዋዝ በሚል ብቻ ተሳስቼ ነበር
💚💛❤️💚💛❤️
💚💛❤️💚💛❤️
አይ ሰው ያለማስተዋል ልብ ይስጠን የማይጥለው አምላክ አይለየህ ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ
እግዚያብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ወድማችን እግዚያብሔር የሚወዳቸዉን ይፈትናል ሰዉ ይሰሳታል አምላካችን እዉተኚነዉ አይዝወህ ጠክር
አይዞሽ ወድማችን እግዚአብሔርየሚወደዉነዉ
የሚፈትነዉአይዞህ ወድማችን እግዚአብሔር ያገልግሎትዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
ጥበቡን ያብዛልህየኔእቁወድም
አይዞህእግዚአብሔረ ለሚወደውነው የሚፈትነውእግዚአብሔረይጠበቅህበረታውንድማችን
ጥነካሬህን፣በጣም፣አደንቅ፣አለሁ፣በርታ፣ሰውን፣አትመልከት፣እንዲህ፣አያረጉ፣ሰውን፣መናፍቅ፣የሚያደርጉት፣እገዚአብሔር፣ካተ፣ጋር፣ይሁን፣ቃለሂውት፣ያሰማልን፣፣በርታውንድሜ፣
AMEEN AMEEN AMEEN
አሜን አሜን አሜን ሀዋዝ በርታ
ayizoh wedime yagatimal fetar yitebkh gin edalkew betam tileyaya lachu gin agna sewochi matawal yigolenal fetar lehulachinm matawalun yadilen
Amen Amen Amen Amlke weyi ⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤
እውነት ወንድማችን እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን በስም መመሳሰል ብዙ ነገር ሲባል ነበር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ ወንድማችን በቤቱ ያፅናክ ያገልግሎት ዘመንክን ፈጣሪ ይባርክልህ ለእናትክም ረጅም እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልህ አሜን አሜን አሜን ዝማሬላእክት ያሰማልን ተባረክ ።
እውነት ወንድማችን አምላክ ፅናቱን ይስጥህ
ምንም አይነት ችግር ቢገጥምህ ተስፋ አትቁረጥ ብዙወቹ መቻል አቅቶቸው ነው የወጡት ከቤተከርስትያ አምላክ ፅናቱን ያብዛልክ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
Ayzosh Wendme Bemkera Ymitsna Isuu Ytbreke Naawwwwwww💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
Ayizo wandime sal hulam nagar igizaber yimasgan babetu yaxanan⛪⛪⛪⛪⛪⛪🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ወይኔ አስለቀሰኝ 😭😭😭ልቦናይስጣቸው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልል👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሠማልን💒💒💒አይዞህ ወንዱማችን እግዚአብር አምላክ የምወዶዎ ይገስፃል
ወድሜ እነሱም አላማወቃቸው ነው የመቱህ ይቅር በላቸው አተም የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክህ በቤቱ ያፅናህ 😍😍😍😍😍😍
በጣም ጎበዝ እግዚአብሔር ይባርክህ ድምጥህን በጣም ህወደዋለሁ
ሐዋስ ጌታቸው ምርጥ ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልን ምርጥ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ አይዞህ በርታልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን
ድምፃቹህ የተወሰነ ይመሳሰላል ግን መልካቹህ በጣም የተራራቀነው ግ አይዞህ እግዚአብሔር ስለመረጠህነው መጨረሻህን ያሳምርልህ
ዝማሬ መላአክትን ያሰማለን ያገልግሎት ዘመንህን አግዚአብሔር ይባርክልህ ወድማችን
ዘማሪ ሐዋዝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏 እግዚአብሄር ይባርክህ
አይዞህ ወንድማችን ልኡል እግዚአብሔር በመንገዶችህ ሁሉ ይቅደምልህ
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ መዝሙሮችህ ሁሉ ስወዳቸዉ
ወንድሜ የደረሰብህ ግፍ በጣም ከባድ ነው እግዚአብሄር ልቦና ይስጣቸው
አንተንም እግዚአብሄር ይጠብቅህ ❤
አሜን የዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ ሃዋዝ ጌታቸው በእድሜ በጤና እግዛብሄር ይብቅህ
🙏🙏🙏
ወድማችን እግዚአብሔር ኧረጅም እድሜ ይስጥህ 😍😍😘😘
አይዞህ ወድምየ ለበጎ ነው ቀሪ ዘመንህን እግዛብሔር ይባርክልህ🌻🌻🌻🥰🥰
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ወንድማችን ወይኔ እንዴት ለምን ያባታቸው ስም ራሱ የተለየ ነው መልካቸው ራሱ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ
እግዚአብሔር ይሚወደውን ይፍትናል አይዞህ ወንድሜ አንጀቴ በላኝ ኡፍፍፍፍፍ
ዘማሪ ሀዋዝ ጌታቸዉ በጣም ነዉ የምንወድህ ክርስቲያን ይፈተናል አይዞህ
አይዞህ ወንድማችን በፈተና የሚፀና የተባረከነው በርታ በቤቱ ያፅናህ መዝሙሮችን በጣም ነው እወዳቸው
በጣም ያሳዝናል ሰም መለየት እሰከሚያቃተን ዝም ብሎ ሰው ይደበደባል ልቦና ይሰጠን ፈጣሪ
እግዛብሔር ይጠብቅህ ውንድማችን
አምላክ ይጠብቀው ለወድማችን ለዘማሪ አዋዝ እድሜና ጤናውን ያብዛልን ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኑን ይባርክልም
አይዞህ ወዲማቺን እግዛብሂር የወደደውን ነው የሚፍትነው እና በርታ ሁሉም በግዛብሂር ይታለፍል
እግዚአብሔር ይጠብቅሕ ወንድማችን በእዉነት ልዩ ነሕ መዝሙርሕ እራሱ ለየት ያለ ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን 🙏💝🙏
በጣም ግራ የገባን ስንት አለነ አሁን ምናቸው ነው የሚመሳሰለው እኔ ስንት ሰው እየታዘብኩ ነው ፌስቡክ ላይ ስንቶቻችን ነን የመናፍቅን መዝሙሮች ከተዋሕዶ መዝሙር የምንለየው ክክክክ የታድሶ እማ አሜን ስንል ነው የምንውለው ቆመን ለማሰብ ልብ ይስጠን አሜን
ማስተዋል ያድለን
ወንድማችን ዘማሪ አዋዝ ጌታቸው አይዞህ እግዚአብሔር ከአንታ ጋር ይሁን በቤቱ ያፅናህ በርታ
ኣይዞህ ሃዋዝ መዝምርህ በጣም ነው ይሚፅናኑ እና እግዚኣብሔር ምስ ኣንተ ይህን ወንድማችን
ምስግን የኔ አባት ሲያሳዝን አግዚአብሔር ይጠብክህ ወድማችን ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ የ አግዚአብሔር ሆኖ መሞት ጀግንነት ነዉ አይዞህ በርታ
እግዚአብሔር ጽናቱን ሰጥቶ ለዚህ ላበቃህ በጣም ደስ ይላል ጸጋውን ያብዛልህ የእኛ እንቁ የተዋህዶ ልጅ
እግዚአብሔር ያፀናክ አይዞክ ደንግል ማሪያም ትርዳክ
ሀዋዝ ተገኝ ቢያገኙት ይደበድቡታል ማለት ነው አይ ጉድ ያሳዝናሉ መፈርያ ብቻ
አግዚአብሔር የማወደውን ይፈትናል👌👌
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ሠላምህ ይድረሰን ሠላምህ ይብዛልን ወንድማችን ሐዋዝ አይዞህ ሁሉም ያልፋል በርታ ተስፋ እዳቆርጥ አይዞህ የማያልፍ የለም ።።እዉነት ነው ደግነች እማምላክ ወንድሜ መዝሙርህን በጣም ነው የምንወዳው በርታ
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን በእዉነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ ሳላመሰግንህ ኣያልፊም መዝሙር ህን ከነ ፅሕፉ ብት ለቅቀልን ደስ ይለናል ፊቃድህ ከሆነ
አይዞህ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታ እውነት ዝማሬህን ሥሠማ በጣም ደሥ ነው እሚለኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልክ
ምመናውን አትቃወም እነተሃድሱና ቤታችንንን የፓለቲካ ድርጅቶች ዘው እያሉ እየገቡ ስላስቸገሮንንን ነው
እውነት በጣም ያሳዝናል ወንድማችን አይዞህ እግዚአብሔር አምላክ ስለሚወድህ ነው የምትፈተነው እና ጠንክር እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ መዝሙሮችህ ደግሞ በጣም ነው ልብ የሚነኩ የኔን ታሪክ ይመስለኛል ህሌም
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን
Amen😭😭😭😭💒💒💒🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👍
Ameen Ameen Ameen homaa motii kufaanii kaaun waanum jiiru🤔🤔🤔🤔🌾🌾🌾🌾🌾🌾❤❤❤❤❤
አይዞክ ወንድሜ ሁሉም ያልፋል በርታ ጠቅር ፀልይ ጎበዝ እግዚአብሔር ያበር ፅና ድምፅ ደግሞ በጣም ያምራል
"በመጠበቂያው እጠብቅሀለሁ" የሚለውን መዝሙር እናቴ ደጋግማ ስትሰማው እኔም አዳመጥኩት በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ይስጥልን ሰምቸውም አላውቅም ነበረ።ሚያሳዝነው ግን ሳናጣራ የቤተክርስትያን አገልጋዮችን እየገፉ ማባረር ጥሩ አይደለም እርግጥ በመዝሙር ስም ሲዘፍኑ የነበሩ አሁን ተለቃቅመው ወደ ፕሮቴስታንቱ አዳራሽ ሄደዋል ድሮም የኛ ስላልነበሩ እየገረፈ ቤቱ አስወጥቷቸዋል።የቤተክርስትያን ልጆችን ልናበረታታቸው ይገባል።አይዞህ በርታ!
አይዞህ ወንድማችን ነገር ሁሉ ለበጎ ነዉ ከዚ በላይ እግዚአብሔር ጠንክረህ እምታገለግልበት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ መዝምሮችህ አጥንት ያለምልማሉ አብሶም ደግ ነሽ የድሆች እናት እምለዉ መዝምሩህ ደግሜ ደጋግሜ ብሰማዉ አልጠግበዉም
የኔ ወድም ስወድልህ እኮ ዝማሬ ህን ሰውን እኮ ከፍሬው ያውቁታል ሰው ምን ሁነ ሰውን መለየት አቃተውሳ አዋዝና አት በምን ተገናኝታችሁ ትመሳሰላላች በጣም እመቤታችን ሳንነገራት የኛን ችግር ይገባታል እውነት ለመናገር እሄንን መዝሙር በምሰማበት ሰአት የማላለቅስብት ይለም
አሁንም ልደታ ማርያም ያገልግሎት ዘመንህን ትባርከው👏👏👏
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፀናህ ወንድሜ 😢🙏🏿
ሚስኪን አይዞህ የስም መመሳሰል ነው ጉድ የሰራህ እውነት ያሸንፋልን ፀጋውን ያብዛልህ መዝሙሮችን በጣም ወዳቸዋለሁ በርታልን
ወንድማችን በቤቱ ያጽናህ ዝማሪ መላክት ያሰማልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ ትዳርህን ይባርክልህ! ሰው በጣም ይቸኩላል አሁን ሀዋዝን ሳያውቁት ቀርተው ነው ብትመስላቸው እንኳን መከራ ከሚያደርሱብህ ምናለ ለወቀሳ ለማግለል ከመቸኩል ሊፀልዩልህ ሊመክሩህ ሲገባ ምንም ሀጥያት እንማይሰራ ፍፁም ሰው ሌላው ላይ ከመፍረድ ለስድብና ለወቀሳ እንቸኩላለን እስተዋይ ልቦና ይስጠን ወንድሜ ትህትናህ በጣም ደስ ይላል በመዝሙር እንደነገርከው ቸሩ ፈጣሪ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን
Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee Zmare Melyikt Ysmlin Zemenk Yibarek Wendime ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️Wisxen Naaw Ynkaw Zimrek Dingil Tixbiqik Ygelglot Zemnihin Yrzimlin 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
Ayezoh wademe bereta
ፀጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያፀናህ ወንድሜችን ♥️🌿
ጎበዝ ነህ ይዝህን ሐገር ተጽኖ ሁሉ ችለህ በመቆየትህ እ/ግ ይባርክህ በቤቱ ያቆይህ
ግጓ ለምድነው አጀቴን የምበላው💚💛❤👏👏👏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫😭😭🙏🙏🙏
ኡፍኡፍ አዛዘነኝ በጌታ እመቤቴ ትጠብቅህ
እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ ወድሜ በጣም ምወደዉ ዘማሪነዉ
በጣም ያሳዝናል አይዞህ ወንድማችን
በጣም ነዉ የማዝነዉ ባለማወቃቸዉ ወንድሜ ዘማሪ ሐዋዝ ጌታቸዉ ላይ ተጽዕኖ የሚፈጥሩትን ሰዎች እመብርሀን ለይተዉ እድታዉቁ ልቦናችሁን ታብራላችዉ 🙈😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ሐዋዜ የኔ ምርጥ ወንድም ድምጸ መረዋዉ እመብርሀን ከክፉ ሁሉ ትጠብቅልኝ የኔ አባት በቤቱ ያጽናህ😘😘😘😘😍😍😍😍