የኦርቶዶክስ ክርስቶስ በማንም አይሸፈንም | mezmure yared | tsedi | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
- #orthodox #ethiopianorthodox #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #መዝሙር #orthodox #ተናገር #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #orthodox #seifuonebs
የኦርቶዶክስ ክርስቶስ በማንም አይሸፈንም | mezmure yared | tsedi | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
alen mezmur
apostolic answers
ethiopian orthodox mezmur
gadisa
orthodox mels alat
orthodox tewahedo mel's alat
ማህበረ ቅዱሳን tv
Mezmur_Yared,Mezmur yared
Lidetekal
Felege atnatewos
መዝሙረ ያሬድ
lidetekal
ፈለገ አትናቴዎስ
Gadisa
ሶፊያ ሽባባው
ዲያቆን ዘማርያም
መሪጌታ ሙሴ
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት | ortodox tewahdo mels alat
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወንድሞቼ ክብር ለሚገባው ሁሉ ክብር ሥጡ :ማርያምን ብታከብሯት ትከብራላችሁ :ባታከብራግን የሚጎልባት ነገር የለም:
😊
😊
ዲያቆን መዝሙር ቃለ ህይት ያሠማልን የእዮብን ትዕግስት አሁንም ጨምሮ ይስጥህ።ወንድሞቻችን የጥላቻቸውን ጥግ በእመቤታችን ፣ በቅዱሳኑ ብቻ አደለም የሚገልጡት በክርስቶስ ጭምር እጂ ይህውም ማሳያቸው የክርስቶስን ሠራዊት ሲቃወሙ እያሳዩን ነውና ማስቸዋል ይስጣቸው ይስጠን
በጣም በአጥያት እምሰቃይ ሰዉ ነኝ ግን ኦርቶዶክስ በመሆኔ እኮራለዉ ሁሌም ፀንቼ በቤተክርስትያኔ እኖራለዉ
ከሀጢያት ነጻ ሰው የለም ሀጢያተኛ መሆናችንን ማወቅ ትልቅ ነገር ነው ። ከሀጢያት ጋር መጋደል ደሞ የየለት ስራችን መሆን አለበት።
Egziabher kenante gar yihun. Le egna le hatiyategnoch nesiha tesertalechina...nisiha geba/gibi
እንኳን እነሱ እኛ የስም ኦርቶዶክስ የሆንን ብዙ እየተማርን ነው ፀጋውን ያብዛላቹ
MALET YESM?
ዋው ትምህርታችሁ ለማድነቅ እውነት ቃላት የለኝም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ሰጥቶ ይበልጥ እንድታስተምሩን ጥበቡን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን። መዝሙር ያሬድ ትዕግስትህ ይደንቃል ሌሎቻችሁም እግዚአብሔር ይባርካችሁ እማ ፍቅር ፍቅሯን ታብዛልን
ዲያቆን ያሬድ ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር ፀጋውን ትግስቱን ያብዛልህ 🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
ያሬድዬ የኛ ወንድም ጸጋው ያብዛልህ እነርሱስ አይሰሙም እኛ እንማራለን እንጂ።
ብእውነት ቡዙ እየተማርን ነው ጸጋውን ያብዛላቹ ወንዶሞችየ❤❤❤
ዲያቆን ቃለ ህይወት ያሰማልን በብዙ አደከመህ ግን እሱ ባያተር እኛ አትርፈናል።
Egzabere. Ybarekh
እግዚአብሔር ይመሰገን ኦርቶዶክስ በመሆኔ በጣም ደሰተኛ ነኝ ❤❤❤❤❤
ጴንጤ ሲባል የመስማት ችግር አንደኛ ትዕግስት ይፈትናሉ ቀሸም ሁላ መዝሙረ ያሬድ ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛ ተምረንበታል በከንቱ አልቀረህም ተባረክ
እመቤታችን ቅድስት ማርያም በሉቃስ ወንጌል ምእራፍ አንድ ከቁጥር 47 ጀምሮ ባለው ውስጥ ትውልድ ሁሉ ብፅት ይሉኛል በማለት እራስዋ ተናግራለች ስለዚሕእኛም ነይ ነይ እምዬ ማርያም የለን ማመስገናችን መን ጥፋት አለው
ደያቆን ያሬድ ትእግሰትክ ይሄሁሉ ነግረከው ምንም ሳያውቁ ገብተው ያደርቁሀል ሁሌ መለስ የላቸውም ሀሜት ብቻ ኦርቶዶክስ ሁሌም መልስ አላት
ኡፍ ታድለህ እናትህ ምንኛ ታደለች እድሜ ጤና ላንተ ወንድሜ እመኛለው ተባረክ
ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እነዚህ መናፍቅ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ማስተዋሉን ይስጣቸው እኔግ የአፋቸውን ሲከፍቱ አንገታቸውን ይታያል እንደው እንደእድሚያቸውን አያስቡም እማአምላክ እምብርሀን የጌታየ እና እማ ፍቅር ከልጅዋ ከወዳጅዋ ታስታርቃቸው እስዋ ሩህሩህ እናት የአለም ቤዛ የአለም ብርሀን የወለደችን ወላዲተ ቃል ቅድስት ድንግል ማርያም ታስታርቃቹ ከልጅዋ ቤት ትመልሳቹ እግዚአብሔር ይርዳቹ ሁላቹም መናፍቃን
ወንድማችን መዝሙረ ያሪድ እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ ከነዚ ጋር መዳረቅህ ያሳዝነኛል ልቦናቸውን ይክፈትላቸው እያወቁ ነው እሚያደናቁሩት
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ያሬድ ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረክ ማርያምን ብዙ እየተማርን ነው❤❤❤
ያሬድየ በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልክ የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅህ ❤
ቃለሕይወት ያሠማልኝ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
ዲያቆን ያረዶ መልካም ሰው እግዚአብሔር ብዙ ይባርክህ።
ወንድሜ መዝሙረ ዳዊት ሰውዬው ማመን አይፈልግም ትእግስትህ ይገርማል አንተ ብቻ አይደለም ሁሉም ኦርቶዶክሳውያን ትእግስታችሁ ይገርማል በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ይጠብቃችሁ አሁንም ትእግቱን ይስጣችሁ
ወንድማችን ቃለ ሂወት ያሰማል መዝሙረ ያሬድ
ዲያቆን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
ቃል ሕይወቱን ያሰማልን ያሬድዬ ተባረክልኝ ዘመንህ ሁሉ በክርስቶስ እቤት ይለቅ በፀጋው በጤና ዘመንህ ይለቅ እድሜ ይስጥህ በጣም ጴንጤዎች ጭንቅላቴን በዚህ ጥያቄ በጣም ነበር የሚያስጨንቋት የነበረው በግልፅ እናም በእውነት ስለአሰተማርከን አመሰግናለሁ ድንቅ ትምህርት ነው ተባረክ 🙏🙏🙏❤
ድንቅ አመላለስና አነጋገር ከእርጋታ ጋር ለነሱ ለመመለስ የምትሄድበት መንገድ ያስደንቃል ክምር😍
እኛ ብዙ እያተረፍን ነው ያሬድዬ አሁንም መድሀኒዓለም አንደበትህን ይጠብቅልህ😍 የዘመናችን መልአክ ብዬሀለው 😘😘😘
አቀነባብራችሁ እዚህ ለምታደርሱልንም እግዚአብሔር ያበርታችሁ እህቶቼ በርቱልን ትልቅ ትምህርት እያገኘን ነው😘😘😘
ቃለ ሂወት ያሰማልን ዳቆን እኛ ተማርንብት እንጂ እነሱስ አይሰሙም❤❤❤
ወይ አቤል ሳታውቅ ገብተህ ዘባረክህ እስቲ ሰከን ብለህ የራስህን መልሶች ተመልከት እርስ በራስ ተጋጨብህ
ቃል ህይውት ያሰማልን ወንድማችን በእናንተ ትምህርት ምነተን አወኩ እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ መሆን ምንኛ መታደል ነው መናፍቃን ይህ የአዳልሞተ መንፈስ ነው ድርቅ የምያረጋችሁ እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣችሁ 😢😢😢
በእውነት ቃል ሂወት ያሰማልን ።እግዚአብሔር እንደእናንተ ያብዛልን🙏🙏🙏
በእውነት. የሚገርም መልስ ነው የመለስክልን እግዚሀብሄር. ይባርክክ.
ዲያቆ ያሬድ እኔን ግን በጣም አስተምረኸኛል አመሰግናለሁ :: ቃለሂወት ያሠማልኝ::
Yared ❤❤❤❤ egiziyabiher yibarike
ያሬዶ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ዘመንህን ይባርክል🙏🙏🙏🥰🥰🥰
አሜን በእዉነት ቃለህይወትን ያሰማልን ለወንድማን ያሬዶ❤❤❤
አቤት ዳቆን ያሬድ ትእግስትህን አለማድነቅ አይቻልም ።እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ 🙏🙏
ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይጨመርልን
ትግስትህ በእውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ በጣም ብዙ እይተማር ነው እኛም 🎉
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ ወንድማችን ዲያቆን ያሬድ 🙏🙏🙏
ቃልህውትን ያሰማልን ዲያቆን ያሬዶ
ወንድማችን ያሬዶ ፀጋውን ያብዛልህ በሰላም በጤና ይጠብቅልን
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ዲያቆን ያሬድ😍 ትእግስትህ ያስገርማል! ግን ደሞ መናፍቃን በግትርነት እኛን ለመክሰስ ብለው የሚያነሱት ጥያቄ ለኛም የበለጠ ትምህርት ሆነልን
ያሬድ ቢናገር እያስተማረህ ነው አመሰግናለሁ ማለት ይገባህ ነበር አቤል የምትባል ግን ምንም እውቀት ሳይኖርህ ትገርማለህ ትከራከራለህ ደስ የሚለው ግን እኛም እየተማርነ ስለሆነ ያሬድ ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ኣይ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸዉ ጰንጤዎች እኔ ሁሌም ስታዘባቸዉ መዋያየት ኣይችሉም በፈጣሪ ከኣንዱ እርእስ ወደ ኣንዱ ይናጠራሉ ከዛ ደግሞ በደምብ ኣያዉቁም መፃፍ ቅዱስ ግን ደግሞ ተገልብጦ ለኛ ለኦርቶዶክስች ኣታዉቁም ይሉናል ኣያፍሩም
ቅዱሳን ወደ ክርስቶስ እሚያቀርቡ እንጂ ክርስቶስን የሚሸፍን ቅዱስ የለም። ወንድሞቼ ፀጋ በረከቱን ያብዛላቹህ ትዕግስቱንም ይስጣቹህ♥️🤲
ወንድሜ ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!! እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ። ፕሮቴስታን በሙሉ የመፀሀፍ ቅዱስ አረዳድ ችግር ስላለባቸው አንተን ያደክሙሀል እንጂ አይረድም። እኔ ግን ብዙ ተምሬአለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ !!! ሌሎች ወንድሞቻችን ከአንተው ጋር በዚች መስኮት ላይ የሚያስተምሩን የመፀሐፍ ቅዱስ መምህራን በሙሉ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ!!!!!!!! አሜን!!!
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋመንግስተ ሰማያትን ያውርስልን🙏🙏🙏
ቃለ ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ።
ቃለ ህይወትን ያሠማልን onlin meet adrge alakm endat lgba wendmoche ngerugn
Kalehiwet yasemalin Mezimure . Tsegawn yabzalik . Tigstk ygermal …. 🇪🇷
ቃል ሂወት የስመዓልና ያሬድ ሓወይ❤❤❤❤🎉❤
የኛ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ብርሃን ነው በማንም በምንም አይሸፈንም
❤❤❤❤❤❤betema new yemewudachuu ye orothodoxs lijochi❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለሂወትያሰማልን ወድሜአስተምሩን ጥሩነውወድሜ አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልል
በእዉነት ፀጋዉን ያብዝላችሁ
ፀጋዉን ያብዛልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
ቃለሕይወት ያሰማልን ❤️❤️
እኔ ግን የሚገርመኝ ለክርክር ብቻ የሚገቡት ነገር አረ ከጥላቻ ውጡና ቆም ብላቹ አስቡ ወንድሞቼ ግን እግዚአብሄር ይባርካቹ ጸጋውን ያብዛላቹ ፍጻምያቹን ያሳምረው
እንወዳችሗለን ወንድሞች እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ።ያሬዶ...
ምን ያውቃሉ ብለህ ነው የምጠይቀው ስለ ክርስቶሰ ዬት ያውቃሉ መቀወም ብቻ በክርስቶስ የሚነግዱ ናቸው ለክርስቶስ የሚደበቅ የሚሰወርም የሚሸፍንም ነገር የለም አለም ሁሉ አሻግሮ የሚያይ አምላክ ምናመልከው ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ።
ትግስትህ ብዛት ልዩ ነው ተባረኩ❤
መዝሙረ ትግስትህ ይገረማል ማዳመጥ መስማት ማስተዋል የላቸውም የእግዚሐቤር መንፈስ የተረጋጋ ነው መረጋጋት የላቸውም ግን መንፈሱ ሙጢ ለፍላፊ ነው የሚያረጋቸው
Yared egiziyabiher yibarike ❤❤❤❤❤
አሜን፡አሜን፡አሜን፡ቃለህዪወት፡ያሠማልን
እግዚኦ ጆሮ ደፍኖ መስማት ይሄ ነው ልቦናህን ይክፈትልህ
ጴንጼ በጣም የግንዛቤ እጥረት ገጥሟቹሀል።
የቅዱሳን ዝማሬ ሁሉ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው። ያለክርስቶስ ቅዱሳን አይዘመርላቸውም። ክርስቶስ ግን ዝማሬአቸው ነው።
በርታልኝ mezimur yared
ሁለት አምላክ አላችሁ ብቻ ሳይሆን 360 አምላኮች አላቸው ደባሉን ሳይጨምር ሰለዚህ እግዚአብሔርን ከጣኦታቸው ጋር ቀላቅለው የሚያመልኩ ጉዶች ናቸው ። እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው።
ማስረጃ ?
ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም
ክብር ለሚገባው ክብርን እንሰጣለን
ቃል ህይውት ያሰማልን ዝማሪ ያሬድ
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ቅዱሳን መላዕክት ነበያት ሃዋርያት ፃድቃን ሰማዕታት እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ያምላኬ የጌታዬ የንጉሴና የእዬሱስ ክርስቶስ እናት ሁላችንም ክብር ምስጋና ይገባቸዋል ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልክ ጌታ ሆይ ማስተዋሉን አድለን የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች ግን ልቦና ይስጣችሁ የሚታዘንላችሁ እንጂ የሚታዘንባችሁ አደላችሁም የምር በጣም ነው የምታሳዝኑት መፅሐፍ ቅዱስ አንብቡና ተረዱ ጊዜያችሁን አታጥፉ ሁላችሁም እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ከእውቀት ነፃ የሆነ ጴንጤ የማያውቀውን ገብቶ ይፈተፍታል መፀሀፍ ቅዱስ ላይ ስግደት ለፈጣሪ ብቻ የሚል ሳይኖር ድርቅ ማለት ይገርማል ብዙ ቦታ ለመላእክት ስግደት ተፈፅሟል እነሱ ግን አልተቃወሙም የዮሀንስ ግን ከዚህ የተለየ ነው።
ቃለህይወት ያሰማልን::
እሱ እየሞገተህ አንተ ደግም ብዙ ፍሬ ዘርተህ ቃምክ::
አንዳንዴ ሞጋችቾ ጥሩ የመማርያ እና ሀይማኖት ማጽኛ ትምህርትን ቀስቅሰው በረከትን እንድናፍስ ምክንያቶችይፅ ይሆናሉ:: ይጎስሙን መልካም ነው
ኦርቶዶክስ ለሁሉ መልስ አላት ምንም እንከን ሊያወጡላት ስላልቻሉ 2 አምላክ አላቸው ብለው ተረት መተረት ጀመሩ ያሳፍራል። ዲያቆን ያሬድ እውቀቱን ይጨምርልህ ከክፉ ይጠብቅህ❤
ቃለ ሂወት ያሰማልን
Yaredo wendmachin tsegawn yabzalik yagelglot zemenik yibarkew,tigstik betam girum new tebarek bertalin
ምንብሎ ነው ስግደት የሚልህ እኛ ሀጥያጣታን ሲበዛ አለኝ ከ እውነት ፊት መቅረቢያ እውነት የለኝም አማልጅን ብለን እንሰግዳለን እናቴንም ሰላም ብል መፀአፍ ቅዱስ አይልም ልል ነው
እግዚአብሔር ይመስገን።
ማስወጣትህ ትክክል ነው
Amennnn edmy ena tena yesteln
Mezmurye abet akli egziabiher edmen tienan yhabka
እናንተ ማርያም ን ከጌታ በላይ የምታመልኩት አቡነ ተክለ ሐይማኖት የአለም በርሃን ናቸዉ ትሉ የለም የአለም ብርሃን እየሱስ ነዉ
እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ ያለ ጌታ እናንተም የዓለም ብርሃን ናችሁ ብሏቸዋል ጌታም ተሳስቶ ነው እንዴ?
ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር
ጴንጤን አነቀህ ስትይዘው የግሌ አስተያየት ነው ይልሀል ለምን ብትሉ እድሜ ለመርዘኛው ሉተር ሁሉም የግል እምነት ነው ያላቸዉ
አንፈርድባቸውም ይሄ ትምህርተ ለበለጠ ውጤት ሀሳብ ሳይበታተን note እየተወሰደ
አምላክ ውስንነት የለውም የሚሸፈንም አይደለም ሁሉን ቻይ ምልኡ በሁሉ ቦታ ያለ አምላክ ነው
ኦርቶዶክስ ጠባቡ መንገድ!!ኦርቶዶክስ መልስ አላት!!አለቱ ክርስቶስነዉ!!ክርስቶስን ከኦርቶዶክስ በላይ አታውቁትም!!ሰአታቱ:ዋዜማው:ቅዳሴው የእ/ር ክብር ነው!!!አንብቡ !ግን ትርጉም የሉተር አታድርጉት!!!የክርስቶስ ይሁን ስለዚህ የቅዱሳን ክብር ለዘለአለም ነው!!ያከበራቸውን አክብር!!
Amen amen amen 🙏
እባክህን ያሬድ እነዚህ ሰዎች እነሱ ናቸው አይናቸው አንጎላቸው በሰይጣን አመራር የተሸፈነባቸው እነዚህ ሰዎች ወደ እውነት እንዲመጡ መጀመሪያ ሰይጣን ማመን አለበት ከዛ በኋላ ነው ነፃ የሚወጡት ሰይጣን እስካለ ድረስ እንደተሸፈነባቸው ይኖራሉ
Endante aynet sew yabzalen tebarek
አዳዴ ያሳዝኑኛል ብዙ በተኩላ ተነጥቀው ስለዉጡ
ነይ ነይ ማሪያም ሚለው ከየት ነው ምትመጣ ተመልሶ ሚመጣው ኢየሱስ ብቻ ነው።
እንኳን ድንግል ማርያም አምላክል የወለደች የናንተ የሀሰት ነብያት በመንፈስ ቤትህ መጣሁ ቤትሽ መጣሁ ብር አባዛለሁ ይላሉ ነገሩ እናንተ የአመሪካ ቁልፍ የመኪና ቁልፍ እንጂ ምንም ነገር የለም
የግድላት መፅሐፍት በአጠቃላይ ኢየሱስ ስለእኛ የሆነልንን ነገር ሁሉ የሚያረክስ ነው አራት ነጥብ።ኢየሱስ ብቻ በቂ ነው
የያሬድ ትምህርት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ስለሆነ ልባችሁን ክፈቱ
ፕሮቴስታንት ሲጀመር ለ ኢየሱስ ክርስቶስ እራሱ መች ይሰግዳሉ???።
Be Ewunet kale hiwoten kale berketn yasemalin mazmur yared❤❤❤
የመናፍቅ ጡሩባነት ይገርመኛል ያለማስረጃ ዝም ብለው ሲቀደዱ አለማፈራቸው የሰፈር የቡናቤት እና የእብዶች ስብስብ መሆናቸውን በግልፅ አሳዩን :: ውስጣቸው ዝርክርክ ያለና አንዱን ከሌላው አምታተው ማለፍ የሚፈልጉ ናቸው::
❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
ጮሂ ነዉ የሳቅሁ ማርያምን አምላኪ ሲሉ ሰምቻለሁ አላለም 🤣🤣🤣🤣
የመንጤ ነገርኮ በጣም ይገርማል ስግደት የሚገባ ለእግዚአብሄር ብቻ ነው ይላሉ የየውሃን ረአይ 3:9 ስለግደት እንዳለ ሲገባቸው መልስ የላቸውም ወሬ ብቻ