ኦርቶዶክስን ሳላውቅ ጴንጤ ሆንኩኝ | teme | mezmure yared | gadisa | eyob ze mikael | enat betekrstian

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
  • #orthodox #ethiopianorthodox #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #መዝሙር #orthodox #ተናገር #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #orthodox #seifuonebs
    ኦርቶዶክስን ሳላውቅ ጴንጤ ሆንኩኝ | teme | mezmure yared | gadisa | eyob ze mikael | enat betekrstian
    alen mezmur
    apostolic answers
    ethiopian orthodox mezmur
    gadisa
    orthodox mels alat
    orthodox tewahedo mel's alat
    ማህበረ ቅዱሳን tv
    Mezmur_Yared,Mezmur yared
    Lidetekal
    Felege atnatewos
    መዝሙረ ያሬድ
    lidetekal
    ፈለገ አትናቴዎስ
    Gadisa
    ሶፊያ ሽባባው
    ዲያቆን ዘማርያም
    መሪጌታ ሙሴ
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት | ortodox tewahdo mels alat

ความคิดเห็น • 167

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 27 วันที่ผ่านมา +2

    የባሮክ አገባብ ሁሌም ደስ ይላል ተባረክልን ጋዲሳም ጎበዝ በርታልን የዘመናችን ጀግናዎቻችን ናችው ትልቅ ክብር አለኝ

    • @FanaKahsu-sr8ix
      @FanaKahsu-sr8ix 13 วันที่ผ่านมา

      እኔም ሰላምታው ሲያጠግብ ❤❤

  • @מברטאווקה
    @מברטאווקה 6 หลายเดือนก่อน +4

    ዲያቆን ያሬዶ የተዋህዶ አርበኛ አንተን የወለደች እናት ደግማ ትውለድ ብዙ እወቀትገበየንኮ የትግስት ባለቤት አሉን እንዳንተ ያሉ ወንድሞቻችን እማናውቀውን እንድናውቅ ያደረጉ እናንተን የሰጠን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን ያፈራች ተዋዶ ትስፋ ወደ ሲዖል ልትገባ ያለችን ነፍስ እያወጣችሁ ነው አይዟችሁ በርቱ

    • @ahanamesert6742
      @ahanamesert6742 27 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን እንደነሱ አይነቱን ያብዛልን

  • @ኣቤየተዋህዶልጅ
    @ኣቤየተዋህዶልጅ 8 หลายเดือนก่อน +13

    በሥላሴ ሰም ወንድሞች የምር ትእግስታቹ ይገርማል ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤት ድርቅና ጌታ ሆይ ከኦርቶዶክስ ተቀበልን አትሉም ለምን ትወሻላቹ?

  • @rahele564
    @rahele564 8 หลายเดือนก่อน +5

    እህቶች ወንድሞች እግዚኣብሔር የተመሰገነ ይሁን መጽሓፍ ቅዱሱ ማን እንደሰጣቹ ማወቅ በራሱ እውንት በጣም በጣም ደስ ይላል እውነቱን መዳኒአለም ስለገለጸላቹ አሁንም ይግለጽላቹ ወደቀደመችው ተዋሕዶ ተመለሱ

  • @HanaNardos-o9b
    @HanaNardos-o9b 8 หลายเดือนก่อน +12

    ያሬድዬ ተባረኩ እናንተን የሰጠን ጌታ የተመሠገነ ይሁን

  • @derejenigusse1927
    @derejenigusse1927 8 หลายเดือนก่อน +13

    እንደዚህ በመደማመጥ መወያየት እጅግ ውጤት ያመጣል

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 8 หลายเดือนก่อน +17

    የተዋህዶ ልጆች ኑሩልን

  • @kidumamo1255
    @kidumamo1255 8 หลายเดือนก่อน +5

    አግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ. ቃል ሕይወት ያስማልን

  • @Abel-n3u
    @Abel-n3u 8 หลายเดือนก่อน +8

    እነያሬድ እዯባ ጋዲ የድካማችሁ ብዛትን የተረዳሁበት ቪዲዮ ነው:: እድሜ ይስጣችሁ::

  • @yitbarekhailu7192
    @yitbarekhailu7192 8 หลายเดือนก่อน +18

    ያሬዶ ግን ትግስቱ! በራሴ አፋርኩ። እኔ ብሆን ኑሮ ደደብ ብየ ነበር አሸናፊን የማባረር። Jesus!!

    • @ኣቤየተዋህዶልጅ
      @ኣቤየተዋህዶልጅ 8 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም😂😂😂

    • @ggvh1663
      @ggvh1663 4 วันที่ผ่านมา

      በጣም ከእሱ እንማር

    • @TitnaAtinafu
      @TitnaAtinafu 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ከያሬድ መረጃ አለብን

  • @metasbiyayilma2525
    @metasbiyayilma2525 8 หลายเดือนก่อน +10

    ወይኔ ተዋህዶ የያሬዶ ትዕግስት ግን ሲገርም እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @maisaafasil6972
    @maisaafasil6972 8 หลายเดือนก่อน +20

    የኔ ውዶች እና ጋዲ ያሬዶ እዮባ አኪ ዩሀድ አንችሽ እመቤቴ ትጠብቅልኝ❤❤❤❤

  • @ነፂምንሊካዊት
    @ነፂምንሊካዊት 8 หลายเดือนก่อน +21

    አይ መናፍቃን እንደ በፊቱ ሮሜ 8:34 ጠቅሶ መፅሐፍ ቅዱስ አዋቂ ነንኮ የለም። አላዋቂነታችሁን አበጥረዉ የሚገልጡላችሁ ልጆች አሏት እምዬ ኦርቶዶክስ!

    • @frehaymanot2324
      @frehaymanot2324 8 หลายเดือนก่อน +5

      ቀረ እኮ እሱ😂 በዜሮ አባዙባቸው የኛ ምርጦች❤

    • @emano5974
      @emano5974 8 หลายเดือนก่อน +3

      ቀረ አቤት በዚች እናት ቤተክርስቲያን መኖራችን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BezakebedeAbera
    @BezakebedeAbera 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የእውነት መዝሙረ ያሬድ ጋዲ ባሮክ ሌሎቻችሑም ትግስታቹ ትትሕና ብቻ ፈጣሪ ይጠብቃቹ በጣም ነው የምወዳቹ ❤❤❤❤❤

  • @MesiM6-tr1sp
    @MesiM6-tr1sp 8 หลายเดือนก่อน +5

    በእውነቱ ከሆኑ በቤቱ ውስጥ ያላችሁ ያንፅናችሁ የሉተር ልጆች ከአባታቸው መቃወም ብቻ ስለሆኑ ፀልዩላቸው😊

  • @Wudase_21
    @Wudase_21 8 หลายเดือนก่อน +1

    የኢትዮጵያ ፕሮቴስታንቶች ግን በጣም ደረቅ፣ ገገማ፣ በጭፍን ክርክር የሚወዱ፣ ትእቢተኞች፣ ፈርሀ እግዚአብሔር የሌላቸው ናቸው። ይሄ ከእግዚአብሔር የሆነ መንፈስ አይደለም ።
    ከኦርቶዶክስ የወጣሁት ወንጌል ገብቴኝ በርቶልኝ፣ ይሉና ጥያቃ ሲጠየቁ ግን በሃሰት ክስና ስድብ ይጀምራሉ። እድሜልካቸውን ጾምና ጸሎት ሽሽት፣ በማይረባ ቦታ ሲዝረከረኩ ይኖሩና።

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 27 วันที่ผ่านมา +3

    ኦርቶዶክስ እንደዚህ ነች ያሬዶ ቃለ ህይወት ያሰማልን ስለሚፈራ ከያሬድ ጋር አልወያይም ይላል አይ መናፍቅ ጉዳችው ፈላ እኮ

  • @yeaw-n3s
    @yeaw-n3s 2 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ ሲል እግዚያብሔር ይባርካቺሁ ዎንድሞቻቺን

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 27 วันที่ผ่านมา +7

    አቤት ያሬዶ ያለክ ፀጋ ስለአንተ አምላክን አመሰገንኩ ወንድማችን መምህራችን እንወድካለን❤❤❤

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 8 หลายเดือนก่อน +8

    ኢዬባዬ የጴንጤ መድአኒት በርታ

  • @ayatbasyouni5800
    @ayatbasyouni5800 8 หลายเดือนก่อน +10

    እግዚዖ ማረነ ክርስቶስ እነዚ ጴንጤዎች ግን ለምንድነው ተረጋግተው የማያወሩት ምንም አያዳምጡም እኮ አቤት ትግስት መዝሙረ ያሬድ ወንድማችን እግዚአብሔር በፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ 🙏🙏🙏

  • @እራሴነኝእኔ
    @እራሴነኝእኔ 8 หลายเดือนก่อน +4

    ወይ ወንድሞቸ ትግስታችሁ እግዚአብሔር በእዉነት ጥበቡን ትግስቱን ያድላችሁ በጣምነዉ እኔ ላዳመጥኩ ልቤ የተነነች ወይ አዳምጡ ወይ አያወቁ ወይ አይማሩ ወይኔ😢😢

  • @mekdespajuelo
    @mekdespajuelo 8 หลายเดือนก่อน +5

    በባለማወቅ የሚዳን ነገር የለም ወይም አለማወቅ ከተጠያቂነት አያድንም

  • @HaymiHaymi-t1d
    @HaymiHaymi-t1d 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሰገን ቤተክረሰትያን እንደናተ ያሉወድሞችን ስላበረከተችልን። ሊላ የቴሊግራም ሊኩን አሰቀምጡልን እግዚአብሔር ፀጋወን የብዛላችሁ

  • @mulukiros9144
    @mulukiros9144 8 หลายเดือนก่อน +8

    ሳታዉቅ ከወጣህ ቤተክርሰትያን እኛና እናንተ ማለት የለበህም ዝምብለህ የጰንጤነትህን አወራ ኦርቶዶክሰን ከቤተክርሰትያን ለመረዳትምክር ያኔመቀየርህ ሰተት መሆንህን ትረዳለህ

  • @yitbarekhailu7192
    @yitbarekhailu7192 8 หลายเดือนก่อน +15

    እዮብ የጴንጤ መድሀኒት። የዛሬዎቹ ግን ኮልኮሌ ነገር ናቸው።

    • @Menelik27
      @Menelik27 8 หลายเดือนก่อน +3

      የእውነት የዛሬዎቹ ይብሳሉ። ደናቁርት በደርዘን ነው የገቡት።የሚገርመኝ ከድንቁርናቸው ድርቅናቸው!!

  • @meskiy1967
    @meskiy1967 8 หลายเดือนก่อน +3

    አቤት ይህች ሰንድ ቤተክርሰቲያን ተሜ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏በርታ ለእውነት መቆምህን ቀጥልበት

  • @AddisuKing
    @AddisuKing 8 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ከኦርቶዶክስ የሚያስወጣኝ ነገር የለም ምክንያቱም በደንብ አቃታለሁ አይደለም ተራ ፔንጤ የአለም ፔንጤ ፓስተሮች ተሰብሰበው ቢከራከሩኝ እንኳን ከኦርቶዶክስ አያስወጡኝም

  • @hareg373
    @hareg373 8 หลายเดือนก่อน +11

    የተዋህዶ ልጆች ተዕግስታችሁ ይደንቃል🥰

  • @robsenmulu4038
    @robsenmulu4038 8 หลายเดือนก่อน

    ደስ የሚለው መናፍቃኖቺ ክስተታቸው ብዙ ሰው ወደ ተዋይዶ እየተመለሱ ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @elshadaymulu2110
    @elshadaymulu2110 29 วันที่ผ่านมา

    Mezemur yared, God bless you

  • @abebakergo6011
    @abebakergo6011 23 วันที่ผ่านมา

    የሬዶ ክበርልን ኑርልን የተዋህዶ ኩራቶቻችን እድሜ ከጤና ጋር ያድላቹ ለሁላቹም ሌላ ምን ይባላል ደሰታ እና ሰላም አይለያቹ ❤❤❤

  • @tsion5088
    @tsion5088 8 หลายเดือนก่อน +4

    አስተማሪ ሲያሰተምር ተማሪው መረዳቱን ለማወቅ የሚያረጋግጠው ፈተና በመፈተን ነው። እየተማርኩኝ ነው የሚለው ጴንጤ ግን መጠየቅን አለመፈለጉ በጣም ይገርማል🤔

  • @keba-negn
    @keba-negn 8 หลายเดือนก่อน +12

    ያሬድ ግን ማን ነህ ኡፉፉፉፉፉፉ እመብርሃን በቤቱ ታፅናህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FfEw-ob2hk
    @FfEw-ob2hk 8 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ የተዋህዶ ልጆችዬ❤❤❤

  • @KubaShefraw
    @KubaShefraw 7 หลายเดือนก่อน +4

    መዝሙረ ያሬድ በርታልን

  • @emano5974
    @emano5974 8 หลายเดือนก่อน +8

    ጎበዝ ብየሃለሁ ቤቱን የከፈትከው ሚዛናዊ ነው ንግግርህ ❤❤❤

  • @MikiyasGoshme
    @MikiyasGoshme 8 หลายเดือนก่อน +3

    እዮባ ያሬድ ጋዲ የመናፍቃን መዶሻወች

  • @NegashwerkenhNegashwerkenh
    @NegashwerkenhNegashwerkenh 7 หลายเดือนก่อน +3

    ጴንጤ ሆኖ ከመኖር ፈላስፋ ሆኖ መሞት ይሻላል ቢያንስ ፈላስፋ ፈጣሪ መኖሩን ያምናል

  • @TarekengeTare
    @TarekengeTare 4 หลายเดือนก่อน +1

    Eyobe egiziyabiher yibarike ❤

  • @Menelik27
    @Menelik27 8 หลายเดือนก่อน +5

    ወይ ዘንድሮ ጉድ ነው የደደብ ዓይነት እየሰማን ነው በየአይነቱ።

  • @keleleiteam3683
    @keleleiteam3683 23 วันที่ผ่านมา

    Tebareku wendmoche

  • @mirafhailu5082
    @mirafhailu5082 8 หลายเดือนก่อน +29

    ወይ ፔንጤ ስትጠየቁ አታቁ ለመማር አትፈልጉ

    • @tsion5088
      @tsion5088 8 หลายเดือนก่อน +2

      ለተከታዮቻቸው ማሳየት የሚፈልጉት እንደማይችሉ ሳይሆን ለማብራራት እድል እንዳላገኙ በማሰመሰል ነው የሚጨቃጨቁት ለዘዴ ነው።

    • @User-rh8di
      @User-rh8di หลายเดือนก่อน

      እንደ መናፍቅ አይነ ደረቅ የተም

  • @etsegenetasfaw7974
    @etsegenetasfaw7974 8 หลายเดือนก่อน +2

    ማርቆሰ የተባለዉ ሰዉዬ ብዙ እንጨት ይፈጃል አይበስልም

  • @zerihuntegegh3565
    @zerihuntegegh3565 8 หลายเดือนก่อน +6

    ሀናን የምትባል ደባሪ ሴትዮ ምንድነው ያስገነፈላት?ምክንያቷ ማለት መቀመጧ ምንድነው????ለማወቅ እታች መቀመጧ በቂ ነበር

  • @TarekengeTare
    @TarekengeTare 4 หลายเดือนก่อน +1

    Yared egiziyabiher yibarike

  • @robsenmulu4038
    @robsenmulu4038 8 หลายเดือนก่อน +1

    በቂን ልብህ ካሰባችሁ እግዚአብሔርም በቤቱ ያስተምረሃል

  • @chanietsehay7477
    @chanietsehay7477 8 หลายเดือนก่อน +11

    አይ ማርቆስ መልሱ ሲጠፉው ወደ ተመስገን አይ ጼንጤ 😅

  • @NetsanetNetsi-kw3pu
    @NetsanetNetsi-kw3pu 7 หลายเดือนก่อน +2

    Yaredoye fitari kezih belay tigesetun tebebun yeseteh aneteneh yemetechelachew penetewochun derekenachew kebad new

  • @winniea9803
    @winniea9803 8 หลายเดือนก่อน +6

    አይ ወንድሞች አደረቆቹኮ ደሞ ልጠይቅ ይላል ደሞ አተ ከየት ነው ተፈተ የተለቀከው ደረቅ የሙለታ መታ ባለጌ ስራት የጎደለው የእዮባ ጦሱ ምን ባለጌ አድ ስራት የላቸውም

  • @azeb9433
    @azeb9433 8 หลายเดือนก่อน +17

    ኦርቶዶክስ መልስ ነች❤❤❤

  • @robsenmulu4038
    @robsenmulu4038 8 หลายเดือนก่อน

    እኛ እኮ ባናቂም በስሙ የሚመጣ አዉረውን አልተቀበልንም አንቀበልልም ዋጠው ይ ነው ልዩነታቺን

  • @የመስቀል_ስር_ስጦታዬ
    @የመስቀል_ስር_ስጦታዬ 24 วันที่ผ่านมา

    Yaredye ayzoachu fetari tigistun yistachu🙏🙏🙏 tsegawin yabzalachu

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 27 วันที่ผ่านมา +1

    ፔንጤ ስድብ ብቻ ነው የሚያቁት ያደግሞ ምንን ያሳያል አለማወቃቸውን ያሳያል

  • @kidestyayou4396
    @kidestyayou4396 8 หลายเดือนก่อน +2

    Yared yeni windem eg/r yitebekeh keber mogesun yuseteh

  • @ElsiElsihgg
    @ElsiElsihgg 8 หลายเดือนก่อน +4

    ሉተር ምን አገባው 66 የማድረግ መብት ማን ሰጠው

  • @kisisebsibe9408
    @kisisebsibe9408 8 หลายเดือนก่อน

    በቆሮንቶስ ላይ የተነሳዉ ጥያቄ መልስ ትክክል አደለም
    ሁሉን ከእግሩ በታች ያስገዛዉ ሞት ነዉ ሞት ሁሉም ላይ ሰልጥኖ ነበር ሞትን ይሽር ዘንድ ራሱ ለሞት ይገዛል የተባለዉ ክርስቶስ ነዉ ሞትን ይሽር ዘንድ ራሱ ይሞታል ሞቶ ሞትን ከሰዉ ዘር ላይ ይሽራል ማለት ነዉ።

  • @MesiM6-tr1sp
    @MesiM6-tr1sp 8 หลายเดือนก่อน +3

    አይ ጴንጤ መልሱ ሲከብዳቸው ትክክለኛ ጥያቄ አይደለም

  • @رحمهرحمه-ح8ز
    @رحمهرحمه-ح8ز 8 หลายเดือนก่อน +1

    የተዋህዶች ልጆች ተባረኩ❤❤❤

  • @meazakitaw2833
    @meazakitaw2833 8 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት ናችሁ ወንድሞች እህቶች! ተባረኩ ስለ መልካም አስተምሮችሁ; እባካችሁ የቴሌግራም ግሩፕ ላይ መግባት ፈልጌ ነበር ሊንኩ ባገኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @TarekengeTare
    @TarekengeTare 4 หลายเดือนก่อน

    Yared ❤❤ egiziyabiher 🎉yibarike

  • @SnowRafael
    @SnowRafael 8 หลายเดือนก่อน +5

    ፕሮዎች ግን ፈርተው ፈርተሀል ፣ሸሽተው ሸሽተሀል፣እየጮሁ አትጩህብኝ፣ያለ እረፍት እየለፈለፉ እስከ ቀስ በሉ የሚሉት ነገር 😢😢😢

  • @johnteklu1637
    @johnteklu1637 8 หลายเดือนก่อน

    ተሜ ብዴና ነው ሚያስለፈልፍሽ ኑሮ ከብዶሻል ደዘ ላይ ኑሮ እንደከበደሽ ታይተሻል ተሜ... የቢኒያም ከሽታዬ መንገድ ነው ለኑሮ ሚያዋጣሽ...

  • @zagolzeethiopia1486
    @zagolzeethiopia1486 8 หลายเดือนก่อน +9

    ይመጣል ብለን ምንጠብቀው ማርያምን ወይስ ክርስቶስን? አላለም 🤣🤣🤣🤣 ኸረ ጴንጤ የኛ አሻንጉሊት ናቹ ኮ 🤣🤣 መሳቂያ

    • @HnanaAlshehhi
      @HnanaAlshehhi 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂

  • @woinshetwude917
    @woinshetwude917 8 หลายเดือนก่อน

    እነዚህ ስወች እኮ የመማርም ፍላጎት የላቸውም ሆን ብለው ለስድብና ለነቀፋ ነው የሚገቡት

  • @NetsanetNetsi-kw3pu
    @NetsanetNetsi-kw3pu 7 หลายเดือนก่อน +2

    Abet yaredo tigeseteh besemeab

  • @Takleee
    @Takleee 8 หลายเดือนก่อน

    ተመስገን ግን ኦርቶዶክስ አደለም but respect

  • @tkTk-nc6dy
    @tkTk-nc6dy 8 หลายเดือนก่อน +6

    ጴንጤ ለመኦን መጀዘብ ነው

  • @emano5974
    @emano5974 8 หลายเดือนก่อน +2

    የቴሌግራም ቻናሉን ላኩልን ያሬድየ ያልከውን

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 27 วันที่ผ่านมา

    ጰንጤዎች ምንም እውቀት ሳይኖራቸው ነገር ግን በጣም ደፋር ናቸው ሁሉም በሚባል ደረጃ ለዚህ ነው ከማን ጋር እንኳን እንደሚወያዮ አያቁትም መዝሙር ያሬድ ትልቅ መምህር እንደሆነ አያቅም

  • @eristewoldabdissa4437
    @eristewoldabdissa4437 7 หลายเดือนก่อน

    እኔ የሚገርመኝ መናፍቃን ምንም ትዕግስት የላቸውም መጮህ ብቻ ነው።

  • @genete8037
    @genete8037 8 หลายเดือนก่อน

    የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ዳግማየን እና ቀኖናየን ጠንቄ አውቃለው::

  • @መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ
    @መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ 8 หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ ወንድሞቸ ትግስታችሁ እኔዚሕ ተቃጠልኩ 😂😂😂😂

  • @ሠላም-የ7መ
    @ሠላም-የ7መ หลายเดือนก่อน

    አይ ጼንጤ መድረክ ስዘጋላችሁ አትወያዩ በየ ምነምኑ እየተወሻቃቹ ታንሾካሽካላችሁ ከእውቀት ነፃ ስጀመር ሁልሽም ወደ ጴንጤ የምትሄጂው ለብዝነስ ነው ወይ አትማሩ ወይ ዝም ብላችሁ አትቀመጡ 🤦🤦🤦🤦የኛ ልጆች ትዕግስታቸው ይደንቀኛል ያሬዶ ትሁት ሰው 💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @AberraMesfin
    @AberraMesfin 7 หลายเดือนก่อน

    Enate kmemoch yetewahdo enko🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @BitaMiki
    @BitaMiki 8 หลายเดือนก่อน +1

    tebareku❤❤❤❤❤

  • @etsegenetmelese9003
    @etsegenetmelese9003 8 หลายเดือนก่อน +4

    ውይይይይ እሄ ገመድ አፍ እንዴት ይሰለቻል

  • @TarekengeTare
    @TarekengeTare 4 หลายเดือนก่อน +1

    Lelochin egiziyabiher yibarike

  • @eweyewey3487
    @eweyewey3487 8 หลายเดือนก่อน

    ጴንጤዎች በውሰጣቸው ሆኖ የሚሞግታቹ ግልፅ ነው ግን አያሸንፍም እንዲህ ግራ ገብቷቸው ይወጣሉ ኸረ ተመለሱ እናንተ ሰዎች መንገዳቹ ፍፃሜያችሁ አያምርም

  • @mahletmengistu6779
    @mahletmengistu6779 8 หลายเดือนก่อน +1

    Weyi menafiqochi betam dedebochi nachew ye mir

  • @ሳርዬዩቱብ21
    @ሳርዬዩቱብ21 8 หลายเดือนก่อน +6

    ጴንጤዎች ግን በነጻነት አውቆ አበድ መሆናችሁ ይገርመኛል።😂😂😂😂

  • @WONDIMUASEFA-y8d
    @WONDIMUASEFA-y8d 8 หลายเดือนก่อน

    ስለነበሩበት ሳያቁ ኃይማኖት የሚቀይሩ ይገርማሉ

  • @desalegntekle4596
    @desalegntekle4596 8 หลายเดือนก่อน

    wey yalemawek yemenafikan dirkna silemeshafkidus leortodocs litasreda tifeligaleh defar amargna satatara tastemraleh?

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 27 วันที่ผ่านมา

    እዮባነሰ ህፃን ያልከው በወንጌል አስተምሮ ግን እያንቀጠቀጠክ ነው ልዮነቱ እሱ ነው በሱ ሚዛነሰ አንተ ነክ ህፃን አስተውል

  • @Fev-gs5gl
    @Fev-gs5gl 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሴጣን እኔ እኮ መላህክት ነበርኩ እንደማለት ነው። ወይም ይሁዳ እኔ በጌታ እየሱስ የተመረጥኩ ደቀመዛሙርት ነበርኩ ግን ጌታ ሲያስተምር ጆሮ አልሰጠሁትም እንደማለት ነው። ኦርቶዶክስ ነበርኩ ብለህበኩራት እየተናገርክ ኦርቶዶክስ ምን እንደምታስተምር ግን አላቅም። 🤔🤔🤔

  • @brtukanoma1640
    @brtukanoma1640 8 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ጴንጤ እንደው ከእውቀት ነፃ

  • @yhdmdslfsz5021
    @yhdmdslfsz5021 8 หลายเดือนก่อน +3

    ውይ የተዋህዶ ልጆችኮ ደስ ስትሉ ጭቅላታቸውኮ ባዶ ሁሉም አንድ አይነት በሃሪ ነው ያላቸው ኦርቶዶክሳውያንን ስጠይቁ ብቻ ጀግና ጀግና ያጫውታቸዋል ስጠየቁ ደሞ ያቀጥቅጣቸዋል 😂😂😂😂

  • @ElsabethYibrahu
    @ElsabethYibrahu 8 หลายเดือนก่อน

    አሸናፊ የምትባል ሰዉ አንተ ስለማታዉቅ ሁሉም ኦርቶዶክስ አያዉቅም ስትል ትንሽ አታፍርም አንተ እንደዉም 20አመት ሙሉ ቤተ ክርስቲያን ሔደህ አታዉቅም ልቦና ይስጥህ

  • @ማርታታደሰ-ፀ5ዐ
    @ማርታታደሰ-ፀ5ዐ 8 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት ትግስታችሁ ግን በመቤቴ ምን ጉድ ነው ኢሄስ እንዴ በስመአብ መወዛገብ ብቻ

  • @Wudase_21
    @Wudase_21 8 หลายเดือนก่อน

    Ashenafi የሚባለው፣ ምንም እውቀት የሌለው ሀሚተኛ ነው። አንድ መልስ የለውም። ሆዱን ለሞሙላት፣ ለጭፈራና ዝልያ ሲል ሀይማኖቱን የቀየረ፣ አመጸኛ፣ አይነት ሰው ነው። እንደሱ አይነት ብዙ በሃሰት እግዚአብሔር ይክብራል ብለው የሚያምኑ። ሀጥያት ሰርተሃል ንስሃ ግባ የሚሉትን የአባቶችን ተግሳጽ ንቀው በሀሰት ቅዱሳን፣ ጻድቃን ብሎ የሚያሞካሻቸውን የሚወዱ ሰነፎች ከእውነት ይልቅ ለሀሰት የሚሞቱ። እግዚአብሔር በልባችሁ የገባውን የዲያብሎስ ትእቢት ይስበረው። ሲጀመር የሚስማሙት ኦርቶዶክስን ለመስደብ ብቻ ።

  • @Wendemenehyesgat
    @Wendemenehyesgat 8 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤

  • @zerihuntegegh3565
    @zerihuntegegh3565 8 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ግን ዶክተር ተመስገን ተጠንቀቅ ዋ ፍልፍሉ እዳይከስህ😂😂😂😂😂😂

  • @AddisuKing
    @AddisuKing 8 หลายเดือนก่อน

    አረ ኦርቶዶክሶች አታናዱኝ ድንጋይ ላይ ውሀ አታፍሱ ጴንጤ ማለት እኮ ንፍጥ የሞላው ጭንቅላት ናቸው ለምን ትደክማላችሁ ውይ

  • @AberraMesfin
    @AberraMesfin 7 หลายเดือนก่อน

    Yaredo jegna❤❤❤❤🎉

  • @ICTSUPPORT-n9c
    @ICTSUPPORT-n9c 8 หลายเดือนก่อน +1

    menafek alemawekun lemedewek Orthodox memenu ayakem malet jemerachu 😭😭😭

  • @User-rh8di
    @User-rh8di หลายเดือนก่อน

    ውይ መናፍ ኧረ እረጋ ብላቹ አዳምጡ

  • @robsenmulu4038
    @robsenmulu4038 8 หลายเดือนก่อน

    እንዲው ጠነኛም አይደሉም እኮ ይቻቻሉ መልስ የለም ምክንያቱም መሰረታቸው ከዳብሎስ ስለሆኑ

  • @robsenmulu4038
    @robsenmulu4038 8 หลายเดือนก่อน

    የዉነት ምን አይል ዳቢሎስ በልባቸው ንግሶ ከዉስታቸው ስቻቻ

  • @KoketTashome
    @KoketTashome 8 หลายเดือนก่อน +1

    ነብሳቹ አማርም አፋጠጣቿችው እኮ 😂😂 አይ ፔንጤ😅

    • @emano5974
      @emano5974 8 หลายเดือนก่อน

      እረ ያዋርዱልን አባቶቼ እያሉ የሉተርን ህግ😂

  • @Desta-zx5nf
    @Desta-zx5nf 8 หลายเดือนก่อน +1

    Sowadachu koo mamirochee❤❤❤❤