ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አኬ ወንድሜ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም ብዙ የማላውቃቸውን ነገር ነው እንዳውቅ እንድማር ያደረገኝ የበለጠ እምነቴን እንድወደው ስላደረከኝ በጣም አመሰግናለው
እውነት ነው
የኔም አሳብ ነው
እውነት ነው እኔንም ❤❤❤
“በዚያም ቀን እንዲህ ይሆናል፤ እግዚአብሔር በግብጽ ወንዝ ዳርቻ ያለውን ዝምብ በአሦርም አገር ያለውን ንብ በፉጨት ይጠራል።” - ኢሳይያስ 7፥18
እውነት በለሻል። ❤❤❤❤❤
አኬ በእምነቴ እንድፀና አረከኝ እግዚአብሔር ይባርክህ። አይዞክ በርት ፀጋውን በመንፈስ ቅዱስ ሀይል ይስጥህ ፈጣሪ። ሁሌም አያሳጣን ይጠብቅህ የቅዱሳን በረከት ይደርብህ አኬ።
ከድላት ታሪክ ተጋድሎ ማለት ነው ። ለኛ የአባቶች ጥንካሬ ትምህርት ይሆን ዘንድ ማስተማሪያ እንዲሆን የተዘጋጀ ነው ። ስለክርስቶስ እየሱስ የተቀበሉት መከራና ተጋድሎ በመፀሀፍ ሰፍሮ የሚገኝ ማለት ነው ።❤❤❤
,አኬ ወንድማችን ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥህ አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ፈጣሪ ጸጋውን ያብዛልህ
አኬ ታላቅ ወንድማችን (ክንዴ ይላል ያገሬ ሰው ወንድምህን ስትመካበት)🙏❤🙏
አኬ፣አቡ፣ልደት ፣ጋዲሣ፣ዘማርያም ወዘተ የሰጠህ አምላክ ክበርልን
በሃይማኖቴ እንድፀና አርጋቹሃል በጣም አመሰግናለው❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን አክሊል❤❤❤
@@fatumaahmed5728 🤙
እግዚአብሔር አምላክ በነገር ሁሉ ይረዳህ በጣም ደሰ የሚል ት/ም ነው
Keber le selase❤ nurelen wendemachin
ይህችን ልጅ እግዚአብሔር ይባርካት ለመማር ዝግጁ ናት
አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሳችሁ ለመላኩ ቅዱስ ገብራኤል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Amen ❤Amen ❤Amen ❤Kale Hiwet Yasemaln Wendmachn Ake 🙏🏾💕😇🥰🥹😍✝️✝️✝️
የሚያወራ እንጂ የሚያዳምጥ ጴንጤ ገጥሞኝ አያውቅም ነበር ዛሬ ገና አየሁ።
ተኝቼ አመለጠኝ ብዬ ሳዝን አገኘሁ❤
አኬ ትለያለህ
ቃል ህይወት ያሠማልን
አኬ መሎስ ላይ ሳቀበት ብላችው ለም ፖስት ታረጋላችው ግን እንድህ ባይደረግ ጥሩ ነው
Bertln አኬ
እባካችሁ ለቀጣይ ርዕስ አስተካክሉ..."አኬ ሜሎስን ሳቀበት " ደስ የማይል ርዕስ ነው!
@@fatumaahmed5728 ???
I proud of you bro
አንድን ቃል የእግዚአብሔር ቃል ነው ለማለት የእግዚአብሄር ቃል ተብሎ ስለጠራው ስሏ አየሱስ ወይም አካሉ ስለሆነ ችው ስሐ ቤተ ክርስቲያን የሚናገር ከሆነ ብቻ ነው ::;
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
አኬ አችን 😊😊💟💟💟💟💟
ኑበብርሃኑ ተመላለሱ
Ake berita🙏🙏🙏🙏
Ake ataxemaazizi yaalamene yihin ayaaderigimi
አኬያች ጽጋው የበዛልህ ልጅ
በጣም ነው ማዝነው ይህ ህዝብ ወንጌል እንዳይሰማ የማጣመም ስራውን ተያይዘክ ስላለክ እግዚአብሔር ግን ያያል ደግሞም ይፈርዳል😊
አሁን የማጭበርበር ዘመን እይደለም በወንጌል የሚሸቀጥበትም ዘመን አብቅቷል በእዉቀትና በእዉነት የሚሰበክበት ዘመን ነዉ አሁን ይህን አዉነት መቀበል ሲያቅታቹ በአለማዊ ስልጣን የቤተክርስቲያን የሆነዉን ሁሉመንጠቅ ማፍረስ ምእመንን ማሳደድ መግደል ሆኗል ስራቹ ይህ ደሞ የአለማዉያን ስራ ነዉ ስለዚ አለምን ልትወርሱ ትችላላቹ እሱንም ለጥቂት አመታት ለምን እየሱስ ይፈርዳል የንፁሃንንም ደም ከእጃቹ ይቀበላል እኛ ግን ወንጌልን ስለሰማያዊ ህይወት እንሰብካለን አንፈራም ምክንያቱም ወንጌል ስለስጋ ህይወት ስለመኪና ስለመኖሪያ ቤት ስለጭፈራ የእግዚአብሔር መንፈስ የሌለበት ነብይነት ዳንስ ጩኸት ስድብ የሌላዉን አመለካከት በቃላት በማሸማቀቅ በማሳደድ ይሁሉ ግፍን በወንጌል መሸፈን አይቻልም የዚህ ሁሉ ግፍ እና ግፈኞችን ግን እስከዘላለሙ የምንታገስ እንዳይመስላቹ ስበቃን ግን እግዚያብሔርንና ሰይፋችንን ይዘን መዉጣታችን አይቀርም
@AlemayuBerhe እንኳን ይህ ሁሉ ስታወራ ወንጌልን የገባክ መስሎኝ ንግግር ግን አልገባክም ውስጥክ ያለውን ለማወቅ ሴይፉችንን ይዘን እንወጣለን ያልከው አንተን ይገልፅካል አየክ ውስጥክ ያለው አራጅ ገዳይ ነው አየክ ደም ማፍሰስ ነው ምትፈልገው እኔ ደግሞ እግዚአብሔር ፍቅር ነው እንደሆነ ነግርካለውስለዚህ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል "“ይህም ወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።” - ሮሜ 1፥3-4አሁን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ትምህርት ይህ ነው ካልክ ይህ ብቻ አይደለም ስቀጥል እያንድ ቀን ሚከብሩት የእግዚአብሄር ፍጥረታት በሙሉ እናንተ እርሱ በውል አታውቋቸውም ሻማ ሚበራላቸው ብዙ ናቸው መፅሐፍ ቅዱስ ሲናገር እንዲህ ይላል ዘጸአት 20¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯³ ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ።⁴ በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ።⁵ አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤⁶ ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና።
የተጠመዘዘ ትምህርት ተምረህ አድገህ እውነቱን ስትሰማ አመመህ አይደል?
ምን ማለት ነው ኑ ተማሩ ዝም ብላችሁ ከመወጀል በነገራችን ላይ ልጅቱ በቅርብ ወደ ኦርቶዶክስ ትመጣለች
@saramola8136 እዩልሽ እናት ወደ ኦርቶዶክስ ወደ ጴንጤም መምጣት አያድንም ነገር ግን አንድ ሰው ወደ እየሱስ ክርስቶስ ቢመጣ ይድናል
NEKA BAY
❤❤❤🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍🌺🌺🌺🌺🌺
Ake metsehaf kidus bcha kalu eko medrekachewum lay lela andm kal malet aynorbachew yihem malet yehone kifl mertew esun bcha anbibew nw mewred alebachew malet eko nw adel akye
በእምነት ብቻ ከተዳነ ስለምን ሐዋሪያው ስለምን እንዲህ አለ James 2 አማ - ያዕቆብ14: ወንድሞቼ ሆይ፥ እምነት አለኝ የሚል፥ ሥራ ግን የሌለው ሰው ቢኖር ምን ይጠቅመዋል? እምነቱስ ሊያድነው ይችላልን?
Ye tekle haymanot tekmat iyetetachu
ፕሮቴስታንት ማለት እያየ እየሰማ የሚክድ የአማኝ ከሀዲ ነው ።በተለይ ይሄኛው ደግሞ የተለየ ከሀዲ ነው ።
Ake yemiyabiraarati ortho nna mereeti layi yaalechi ortho tileyaalechi
Minu ga newu mileyayewu eski 1 nigeren.....astemihiro teleyayito sayhun yenante aredad newu yeteleyayewu
እህት ወንድሞቸ ለመማር የሚመጡትን ልጆች እናበረታታ እንጅ ማሸማቅቅቅ አይገባም ::ኑ በብርሃንሀኑ ተመላለሱ ምንፍቅና ገዳይ ነው::
ebakh ke adventist gar yeteyayaze mereja kaleh
እባካካችሁ ትምህርታኝን ለእውነት ይህን እንመልከተው ተንኮለኞች አላችሁ ለግል ጥቅማችሁ ይህን የወንጌል ስርጭት ለመጠምዘዝ የምትወስዱ በተለይ ኦርቶ ነን የትሉሕየውሸት ክርስቲያኖች
ሜሎስን ስም አወጣሁለት ከአሁን በሀላ ሜሎስን ስትጠሩት ሜሎስ ኔጌቲቭ ብየዋለሁ
አክልል ጉዋደኞቹ እዳይቀየሙት ነወ አጂ በሙሉ ገድልን አይቀበልም ::ገድልን አይቀበልም አትጠይቂውአክሊለ በክርስቶስ ደም ተሸፈን ልብህን ጠብቅ የሚናገር በኖር እደእአግዛቤር ቃል ይናገር በዚ እወቀትህ ገድሉን አዳታወራበት❤❤❤❤❤
ምነው ገድል ችግር ሆነብህ። ማንም እኮ ገድልን የሚያመልክ የለም። የነ ቅድስት አርሴማ ለክርስቶስ መሰዋት ለምን እንደሚያማቹ ይገርመኛል# አላመለክናቸው እንደው በረከታቸው ቢደርሰን ደስታችን ነው# አምላክን ብለው ተሰው እናንተን ሚያሳብዳቹ ግን ይገርመኛል።
Orthodoxen Eko man endejemrat almawek ytarik gudelet enji Christ nw ymesertat malet aydelem
ay melos fetari kelb ysitk ena wede ewnetegaw ymelsk
ወንድሜ እባክህ የሐዋሪያት መልዕክታቸው እና ቃላቸው በፍፁም አይለያይም። የሚናገሩትን ነው የሚፅፉት የሚፅፉትን ነዉ የሚናገሩት።
ናሆሚዬ እርጋታሽ ለመማር ያለሽን ፍላጎትና መከታተል አደንቃለሁ። ግን እህቴ ለምንድን ነው ፈዘዝ የምትይው?
ኧረ እባካችሁ ርዕሱን አስተካክሉ 😫😫
ሜሎስ የምወክለው ቤተክርስቲያን የለም ብሏል ስለዚህ ሀሰተኛ አደገኛ የአጋንንት መምህር መሆኑን ተረጋገጠ
ወንድሜ በናትህ ትክክለኛ መጽሐፍ የት ነው የሚገኚው
አኬ አንዳንድ ቃላቶችን እኮ መጸሐፍ ቅዱስ ውስጥ አናገኝም እኮ ስላሴ የሚለውን ቃል አሳየኝ ብልህ አታሳየኝም እን ሐዋሪያት አላሉም መጸሐፍ ቅዱስ አላለም ማለት ትክክል አይደለም ወንድማችን የመጨረሻው ባለስልጣን መጸሐፍ ቅዱስ ነው ሌላ ከመጸሐፍቅዱስ የወጡ አዋልድ መጸሐፍት አሉ እነዚህ መጸሐፍት ጥቅማቸው መጸሐፍ ቅዱስን በሚገባ ማብራራትና መግለጥ ነው ስለዚህ እነዚህ አዋልድ መጸሐፍት ከወላጃቸው ከመጸሐፍ ቅዱስ ጋር የሚጋጭ ከሆነ አዋልድ ልንላቸው አንችልም ስለዚህ ከመጸሐፍ ቅዱስ የተወለዱ መጸሐፍ ቅዱስ ጋር የማይጋጩ ይልቁን የመጸሐፍ ቅዱስን አሳብ የሚያብራሩ መጸሐፎች ገብያውን ሞልተዋል እነዚህ ሁሉ ግን በመጸሐፍ ቅዱስ ይመረመራሉ የእግዚ/ር ቃል ብቻ የሚለው ትምህርት ግን ሌሎች መጻህፍቶች አያስፈልጉም ማለት ሳይሆን ከድህነት አንጻር እምነት የሚፈጠረው በመስማት ነው መስማትም በግዚ/ር ቃል ስለሆነ ለድህነት አስፈላጊው ነገር የእግዚ/ር ቃል ብቻ ነው ያም ወንጌል ወይም የምሥች ይባላ በዚህ ምክንያት የእግዚ/ር ቃል እምነትን የሚፈጥር ለቅጽበት አይን ልብን የሚለውጥ በመሆኑ የመንፈስ ቅዱስ መሳሪያ ሆኖ ያገለግላል ይህ ሁሉ ሊቀበሊት የተገባ እውነት ነው
እነዚህ ጴንጤዎች በዚህ መልክ የሚመጡት ለሜፈመስ ነው። ተራ ማንበብ እንኳን ዳገት ነው የሆነባት።
ልጅቷ መጽሐፍ ቅዱስን አንብባ አታውቅም
ልጅቷ ጼንጤ ቸርች ተመላለሳለች እንጂ ጴንጤ አይደለችም። አንድም የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል እንኳን በትክክል ማንበብ አትችልም።
Lemn gebteh atmogtm kemerot ezam ezam 😂😂😂😂😂yebcha haymanot yzeh😅😅😅😂😂😂ayzoh
ልጅቷማ እዳነበበች የምታውቀው ሜሎስን ስታላውሰውና ለሱ መልስ እሷ ስታፍር ሳይ ነው ።ለማንኛውም ልጅቷ ሪስፔክት ለሰዎች ስለምትሰጥና ዙሪዋ ያሉትን ግሪሳዎች ስለምትፈራና ስለምታከብር ነው
Wendme endatekalay penxe bemula mesthaf atakum...esun demo erasachu nachu yasayachun...
😂😂😂😂😂😂aydel jegina seit nat bado ante neh miteykewu tyke kebedeha
አወቅን ያሉትን እኮ አየናቸው ምንም እኮ ነው የማያውቁት ደግሞ ታወሪያለሽ አታፍሪም
ቆይ መጀመሪያ የዳነው መቸ በስራ ሆኑና ነው የዳነው በእምነት ነው ስራን የዳነ ሰው የሚሰራው ነው አኬ አልገባህም በፍጹም
እደየስራህ ይከፍልሀል ክርስቶስ መልካም ስራ አትስራና ቁጭበል ራዕ22:12
ድህነትህን ታጠዋለህ
አኬ ወንድሜ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም ብዙ የማላውቃቸውን ነገር ነው እንዳውቅ እንድማር ያደረገኝ የበለጠ እምነቴን እንድወደው ስላደረከኝ በጣም አመሰግናለው
እውነት ነው
የኔም አሳብ ነው
እውነት ነው እኔንም ❤❤❤
“በዚያም ቀን እንዲህ ይሆናል፤ እግዚአብሔር በግብጽ ወንዝ ዳርቻ ያለውን ዝምብ በአሦርም አገር ያለውን ንብ በፉጨት ይጠራል።”
- ኢሳይያስ 7፥18
እውነት በለሻል። ❤❤❤❤❤
አኬ በእምነቴ እንድፀና አረከኝ እግዚአብሔር ይባርክህ። አይዞክ በርት ፀጋውን በመንፈስ ቅዱስ ሀይል ይስጥህ ፈጣሪ። ሁሌም አያሳጣን ይጠብቅህ የቅዱሳን በረከት ይደርብህ አኬ።
ከድላት ታሪክ ተጋድሎ ማለት ነው ። ለኛ የአባቶች ጥንካሬ ትምህርት ይሆን ዘንድ ማስተማሪያ እንዲሆን የተዘጋጀ ነው ። ስለክርስቶስ እየሱስ የተቀበሉት መከራና ተጋድሎ በመፀሀፍ ሰፍሮ የሚገኝ ማለት ነው ።❤❤❤
“በዚያም ቀን እንዲህ ይሆናል፤ እግዚአብሔር በግብጽ ወንዝ ዳርቻ ያለውን ዝምብ በአሦርም አገር ያለውን ንብ በፉጨት ይጠራል።”
- ኢሳይያስ 7፥18
,አኬ ወንድማችን ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥህ አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ፈጣሪ ጸጋውን ያብዛልህ
“በዚያም ቀን እንዲህ ይሆናል፤ እግዚአብሔር በግብጽ ወንዝ ዳርቻ ያለውን ዝምብ በአሦርም አገር ያለውን ንብ በፉጨት ይጠራል።”
- ኢሳይያስ 7፥18
አኬ ታላቅ ወንድማችን (ክንዴ ይላል ያገሬ ሰው ወንድምህን ስትመካበት)🙏❤🙏
“በዚያም ቀን እንዲህ ይሆናል፤ እግዚአብሔር በግብጽ ወንዝ ዳርቻ ያለውን ዝምብ በአሦርም አገር ያለውን ንብ በፉጨት ይጠራል።”
- ኢሳይያስ 7፥18
አኬ፣አቡ፣ልደት ፣ጋዲሣ፣ዘማርያም ወዘተ የሰጠህ አምላክ ክበርልን
በሃይማኖቴ እንድፀና አርጋቹሃል በጣም አመሰግናለው❤❤❤❤
“በዚያም ቀን እንዲህ ይሆናል፤ እግዚአብሔር በግብጽ ወንዝ ዳርቻ ያለውን ዝምብ በአሦርም አገር ያለውን ንብ በፉጨት ይጠራል።”
- ኢሳይያስ 7፥18
ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን አክሊል❤❤❤
“በዚያም ቀን እንዲህ ይሆናል፤ እግዚአብሔር በግብጽ ወንዝ ዳርቻ ያለውን ዝምብ በአሦርም አገር ያለውን ንብ በፉጨት ይጠራል።”
- ኢሳይያስ 7፥18
@@fatumaahmed5728 🤙
እግዚአብሔር አምላክ በነገር ሁሉ ይረዳህ በጣም ደሰ የሚል ት/ም ነው
Keber le selase❤ nurelen wendemachin
ይህችን ልጅ እግዚአብሔር ይባርካት ለመማር ዝግጁ ናት
አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሳችሁ ለመላኩ ቅዱስ ገብራኤል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Amen ❤Amen ❤Amen ❤Kale Hiwet Yasemaln Wendmachn Ake 🙏🏾💕😇🥰🥹😍✝️✝️✝️
የሚያወራ እንጂ የሚያዳምጥ ጴንጤ ገጥሞኝ አያውቅም ነበር ዛሬ ገና አየሁ።
ተኝቼ አመለጠኝ ብዬ ሳዝን አገኘሁ❤
አኬ ትለያለህ
ቃል ህይወት ያሠማልን
“በዚያም ቀን እንዲህ ይሆናል፤ እግዚአብሔር በግብጽ ወንዝ ዳርቻ ያለውን ዝምብ በአሦርም አገር ያለውን ንብ በፉጨት ይጠራል።”
- ኢሳይያስ 7፥18
አኬ መሎስ ላይ ሳቀበት ብላችው ለም ፖስት ታረጋላችው ግን እንድህ ባይደረግ ጥሩ ነው
Bertln አኬ
እባካችሁ ለቀጣይ ርዕስ አስተካክሉ...
"አኬ ሜሎስን ሳቀበት " ደስ የማይል ርዕስ ነው!
“በዚያም ቀን እንዲህ ይሆናል፤ እግዚአብሔር በግብጽ ወንዝ ዳርቻ ያለውን ዝምብ በአሦርም አገር ያለውን ንብ በፉጨት ይጠራል።”
- ኢሳይያስ 7፥18
@@fatumaahmed5728 ???
I proud of you bro
አንድን ቃል የእግዚአብሔር ቃል ነው ለማለት የእግዚአብሄር ቃል ተብሎ ስለጠራው ስሏ አየሱስ ወይም አካሉ ስለሆነ ችው ስሐ ቤተ ክርስቲያን የሚናገር ከሆነ ብቻ ነው ::;
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
“በዚያም ቀን እንዲህ ይሆናል፤ እግዚአብሔር በግብጽ ወንዝ ዳርቻ ያለውን ዝምብ በአሦርም አገር ያለውን ንብ በፉጨት ይጠራል።”
- ኢሳይያስ 7፥18
አኬ አችን 😊😊💟💟💟💟💟
ኑበብርሃኑ ተመላለሱ
Ake berita🙏🙏🙏🙏
Ake ataxemaazizi yaalamene yihin ayaaderigimi
አኬያች ጽጋው የበዛልህ ልጅ
በጣም ነው ማዝነው ይህ ህዝብ ወንጌል እንዳይሰማ የማጣመም ስራውን ተያይዘክ ስላለክ እግዚአብሔር ግን ያያል ደግሞም ይፈርዳል😊
አሁን የማጭበርበር ዘመን እይደለም በወንጌል የሚሸቀጥበትም ዘመን አብቅቷል በእዉቀትና በእዉነት የሚሰበክበት ዘመን ነዉ አሁን ይህን አዉነት መቀበል ሲያቅታቹ በአለማዊ ስልጣን የቤተክርስቲያን የሆነዉን ሁሉ
መንጠቅ ማፍረስ ምእመንን ማሳደድ መግደል ሆኗል ስራቹ ይህ ደሞ የአለማዉያን ስራ ነዉ ስለዚ አለምን ልትወርሱ ትችላላቹ እሱንም ለጥቂት አመታት ለምን እየሱስ ይፈርዳል የንፁሃንንም ደም ከእጃቹ ይቀበላል
እኛ ግን ወንጌልን ስለሰማያዊ ህይወት እንሰብካለን አንፈራም ምክንያቱም ወንጌል ስለስጋ ህይወት ስለመኪና ስለመኖሪያ ቤት ስለጭፈራ የእግዚአብሔር መንፈስ የሌለበት ነብይነት ዳንስ ጩኸት ስድብ የሌላዉን አመለካከት በቃላት በማሸማቀቅ በማሳደድ ይሁሉ ግፍን በወንጌል
መሸፈን አይቻልም
የዚህ ሁሉ ግፍ እና ግፈኞችን ግን እስከዘላለሙ የምንታገስ እንዳይመስላቹ ስበቃን ግን እግዚያብሔርንና ሰይፋችንን ይዘን መዉጣታችን አይቀርም
@AlemayuBerhe እንኳን ይህ ሁሉ ስታወራ ወንጌልን የገባክ መስሎኝ ንግግር ግን አልገባክም ውስጥክ ያለውን ለማወቅ ሴይፉችንን ይዘን እንወጣለን ያልከው አንተን ይገልፅካል አየክ ውስጥክ ያለው አራጅ ገዳይ ነው አየክ ደም ማፍሰስ ነው ምትፈልገው እኔ ደግሞ እግዚአብሔር ፍቅር ነው እንደሆነ ነግርካለው
ስለዚህ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል "“ይህም ወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።”
- ሮሜ 1፥3-4
አሁን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ትምህርት ይህ ነው ካልክ ይህ ብቻ አይደለም ስቀጥል
እያንድ ቀን ሚከብሩት የእግዚአብሄር ፍጥረታት በሙሉ እናንተ እርሱ በውል አታውቋቸውም ሻማ ሚበራላቸው ብዙ ናቸው መፅሐፍ ቅዱስ ሲናገር እንዲህ ይላል
ዘጸአት 20
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³ ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ።
⁴ በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ።
⁵ አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤
⁶ ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና።
የተጠመዘዘ ትምህርት ተምረህ አድገህ እውነቱን ስትሰማ አመመህ አይደል?
ምን ማለት ነው ኑ ተማሩ ዝም ብላችሁ ከመወጀል በነገራችን ላይ ልጅቱ በቅርብ ወደ ኦርቶዶክስ ትመጣለች
@saramola8136 እዩልሽ እናት ወደ ኦርቶዶክስ ወደ ጴንጤም መምጣት አያድንም ነገር ግን አንድ ሰው ወደ እየሱስ ክርስቶስ ቢመጣ ይድናል
NEKA BAY
❤❤❤🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍🌺🌺🌺🌺🌺
Ake metsehaf kidus bcha kalu eko medrekachewum lay lela andm kal malet aynorbachew yihem malet yehone kifl mertew esun bcha anbibew nw mewred alebachew malet eko nw adel akye
በእምነት ብቻ ከተዳነ ስለምን ሐዋሪያው ስለምን እንዲህ አለ James 2 አማ - ያዕቆብ
14: ወንድሞቼ ሆይ፥ እምነት አለኝ የሚል፥ ሥራ ግን የሌለው ሰው ቢኖር ምን ይጠቅመዋል? እምነቱስ ሊያድነው ይችላልን?
Ye tekle haymanot tekmat iyetetachu
ፕሮቴስታንት ማለት እያየ እየሰማ የሚክድ የአማኝ ከሀዲ ነው ።በተለይ ይሄኛው ደግሞ የተለየ ከሀዲ ነው ።
Ake yemiyabiraarati ortho nna mereeti layi yaalechi ortho tileyaalechi
Minu ga newu mileyayewu eski 1 nigeren.....astemihiro teleyayito sayhun yenante aredad newu yeteleyayewu
እህት ወንድሞቸ ለመማር የሚመጡትን ልጆች እናበረታታ እንጅ ማሸማቅቅቅ አይገባም ::ኑ በብርሃንሀኑ ተመላለሱ ምንፍቅና ገዳይ ነው::
ebakh ke adventist gar yeteyayaze mereja kaleh
እባካካችሁ ትምህርታኝን ለእውነት ይህን እንመልከተው ተንኮለኞች አላችሁ ለግል ጥቅማችሁ ይህን የወንጌል ስርጭት ለመጠምዘዝ የምትወስዱ በተለይ ኦርቶ ነን የትሉሕየውሸት ክርስቲያኖች
“በዚያም ቀን እንዲህ ይሆናል፤ እግዚአብሔር በግብጽ ወንዝ ዳርቻ ያለውን ዝምብ በአሦርም አገር ያለውን ንብ በፉጨት ይጠራል።”
- ኢሳይያስ 7፥18
ሜሎስን ስም አወጣሁለት ከአሁን በሀላ ሜሎስን ስትጠሩት ሜሎስ ኔጌቲቭ ብየዋለሁ
አክልል ጉዋደኞቹ እዳይቀየሙት ነወ አጂ በሙሉ ገድልን አይቀበልም ::ገድልን አይቀበልም አትጠይቂውአክሊለ በክርስቶስ ደም ተሸፈን ልብህን ጠብቅ የሚናገር በኖር እደእአግዛቤር ቃል ይናገር በዚ እወቀትህ ገድሉን አዳታወራበት❤❤❤❤❤
ምነው ገድል ችግር ሆነብህ። ማንም እኮ ገድልን የሚያመልክ የለም። የነ ቅድስት አርሴማ ለክርስቶስ መሰዋት ለምን እንደሚያማቹ ይገርመኛል# አላመለክናቸው እንደው በረከታቸው ቢደርሰን ደስታችን ነው# አምላክን ብለው ተሰው እናንተን ሚያሳብዳቹ ግን ይገርመኛል።
Orthodoxen Eko man endejemrat almawek ytarik gudelet enji Christ nw ymesertat malet aydelem
ay melos fetari kelb ysitk ena wede ewnetegaw ymelsk
ወንድሜ እባክህ የሐዋሪያት መልዕክታቸው እና ቃላቸው በፍፁም አይለያይም። የሚናገሩትን ነው የሚፅፉት የሚፅፉትን ነዉ የሚናገሩት።
ናሆሚዬ እርጋታሽ ለመማር ያለሽን ፍላጎትና መከታተል አደንቃለሁ። ግን እህቴ ለምንድን ነው ፈዘዝ የምትይው?
ኧረ እባካችሁ ርዕሱን አስተካክሉ 😫😫
ሜሎስ የምወክለው ቤተክርስቲያን የለም ብሏል ስለዚህ ሀሰተኛ አደገኛ የአጋንንት መምህር መሆኑን ተረጋገጠ
ወንድሜ በናትህ ትክክለኛ መጽሐፍ የት ነው የሚገኚው
አኬ አንዳንድ ቃላቶችን እኮ መጸሐፍ ቅዱስ ውስጥ አናገኝም እኮ ስላሴ የሚለውን ቃል አሳየኝ ብልህ አታሳየኝም እን ሐዋሪያት አላሉም መጸሐፍ ቅዱስ አላለም ማለት ትክክል አይደለም
ወንድማችን የመጨረሻው ባለስልጣን መጸሐፍ ቅዱስ ነው ሌላ ከመጸሐፍቅዱስ የወጡ አዋልድ መጸሐፍት አሉ እነዚህ መጸሐፍት ጥቅማቸው መጸሐፍ ቅዱስን በሚገባ ማብራራትና መግለጥ ነው ስለዚህ እነዚህ አዋልድ መጸሐፍት ከወላጃቸው ከመጸሐፍ ቅዱስ ጋር የሚጋጭ ከሆነ አዋልድ ልንላቸው አንችልም ስለዚህ ከመጸሐፍ ቅዱስ የተወለዱ መጸሐፍ ቅዱስ ጋር የማይጋጩ ይልቁን የመጸሐፍ ቅዱስን አሳብ የሚያብራሩ መጸሐፎች ገብያውን ሞልተዋል እነዚህ ሁሉ ግን በመጸሐፍ ቅዱስ ይመረመራሉ የእግዚ/ር ቃል ብቻ የሚለው ትምህርት ግን ሌሎች መጻህፍቶች አያስፈልጉም ማለት ሳይሆን ከድህነት አንጻር እምነት የሚፈጠረው በመስማት ነው መስማትም በግዚ/ር ቃል ስለሆነ ለድህነት አስፈላጊው ነገር የእግዚ/ር ቃል ብቻ ነው ያም ወንጌል ወይም የምሥች ይባላ በዚህ ምክንያት የእግዚ/ር ቃል እምነትን የሚፈጥር ለቅጽበት አይን ልብን የሚለውጥ በመሆኑ የመንፈስ ቅዱስ መሳሪያ ሆኖ ያገለግላል ይህ ሁሉ ሊቀበሊት የተገባ እውነት ነው