እውነቱን ማን ሊዳኝ ይችላል? aba gebrekidan | abu | aklile | gadisa | eyob | yohad | yared | enat betekrstian

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 355

  • @bezawitsolomon2333
    @bezawitsolomon2333 7 หลายเดือนก่อน +96

    በእናንተ ትምህርት ምን ያህል የሃይማኖት እውቀቴ እንደሰፋ
    ስርአተ ቤተክርስትያንን እንዳወኩ በምክራችሁም ተግባራዊ ክርስትናን እየኖርኩ እንደሆነ እመሰክራለሁ

    • @TesfawGiorgise
      @TesfawGiorgise 7 หลายเดือนก่อน +5

      ችግሩ በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ከዛ ወገን ጥላቻ አለባቸው

    • @አድነኝአምላኬ
      @አድነኝአምላኬ 7 หลายเดือนก่อน +3

      አይባልም ማንም ጠላት የለም ሁሉም ወንድማማቾች ናቸው ኢሄ ወገንተኝነት ነው

  • @drsimretemesfin1866
    @drsimretemesfin1866 7 หลายเดือนก่อน +44

    ዲ.ን ህዝቅያሥ ፣መዝሙር ያሬድ እና theosis የተባረካችሁ ሚዛናዊ አሥታራቂዎች በፀጋ ላይ ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @meddyadmassu8552
    @meddyadmassu8552 7 หลายเดือนก่อน +31

    እንደ አኬ ደግሞ ሰው የሚያከብር ትግስተኛ የለም :: አይደለም ለክርስትያን ወንድሞች ለፕሮቴስታንቶችም በፍቅር የሚወያይ ልጅ ነው ❤❤❤

  • @hanateferaerabo965
    @hanateferaerabo965 7 หลายเดือนก่อน +35

    ዲን ህዝቂያስ እጅግ በጣም ትክክል ኖት እግዚአብሔር በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር የጠላትን ስራ ያፍርስልን።

  • @fresenbettad
    @fresenbettad 7 หลายเดือนก่อน +19

    1ተሰ 2፡18 :: እኔ ግን በዚህ ፈተና ዉስጥ ጌታ ትልቅ ነገር ሊያረግልን የወደደ ይመስለኛል። መፅሀፍ ቅዱስ ጥናት ይጀመር።

  • @ewuketenamereja7222
    @ewuketenamereja7222 7 หลายเดือนก่อน +38

    እንደ ዲያቆን ህዝቄአስ ያሉትን ያብዛልን
    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @TesfawGiorgise
    @TesfawGiorgise 7 หลายเดือนก่อน +90

    ማርያምን ነው ምላችሁ ብዙሃን በሓይማኖት ያልጠነከሩ በነ አኬ ትምህርት እየፀኑ ነው ጠላት ግን ተነሳባቸው😢

    • @ቤተሰብእንማማር
      @ቤተሰብእንማማር 7 หลายเดือนก่อน +1

      ማነው የተነሳባቸው ጠላት?

    • @TesfawGiorgise
      @TesfawGiorgise 7 หลายเดือนก่อน +7

      @@ቤተሰብእንማማር በማወቅም ይሁን ባለማወቅ በዛ ሳይድ ያሉት ለዛውም ከነበጋሻው ጋር እስከማስተካከል እስኪደርሱ ድረስ በተለይ ቀሲስ ተብዬ ያባባሰው እሱ ነው

    • @nahomNahi-oy6ns
      @nahomNahi-oy6ns 7 หลายเดือนก่อน +5

      እያልክ ያለው ልክ ቢሆንም ግን please ባልጠነከሩ ምዕመናን በሚሳተፉት comment ጎራ ለይተህ አትናገር የትኛውም ልክ ይኹን ውሸት እዚህ ላይ አትፃፍ

    • @TesfawGiorgise
      @TesfawGiorgise 7 หลายเดือนก่อน +5

      @@nahomNahi-oy6ns ያናደደኝ ልጆቹን ገፍትሮ ለማስወጣት የተሄደበት እርቀት እኮ ነው !

    • @nahomNahi-oy6ns
      @nahomNahi-oy6ns 7 หลายเดือนก่อน +2

      እረዳሃለው እኮ ወንድሜ እኔም በነሱ ተምርያለው በጣም አሁን እራሱ እምባዬ መቷል እንደዚህ ስላሏቸው ግን ደግሞ ያልጠነከረው(እኛንም ጨምሮ) ምዕመን ይስትብናል ላንዷም ነፍስ ውስጤ ስለሚጨነቅ ነው አንተ ይጨንቅሃል🙏

  • @hirutehirute9008
    @hirutehirute9008 16 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx 7 หลายเดือนก่อน +9

    ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቼ ለእናተ ጥንካሬ ነው የመጣውን መቀበል ብርታት ነው አባታችን ወንድሞቼ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ክፉ አይንካቹሁ በርቱልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን መዝሙረ ያሬድ ቃለ ህይወት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እኔም ታናሻቹሁ እህታቹን ወለተ ስላሴ ብላችሁ አስቦኝ ደካማ ነኝ❤❤

  • @KisoKiso-uy2vo
    @KisoKiso-uy2vo 7 หลายเดือนก่อน +10

    ዳቆን ሕዝቅያስ ቃል ህይወት ያሰማለን ሀሳቦት በጣም ደስ የምን ምክር ነው እነሱ በኦን ላይን ላይ መጨቃጨቃቸው በጣም ነው የምያዛዝነው እግዚአብሔር ትግስቱን ይስጥልን❤❤❤

  • @GetamesayDamesa
    @GetamesayDamesa 7 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ደስተኛ ነኝ ግን ይህንን የመሰለ ትምህር ወንጌል ወደ አውደ ምህረት ማምጣት ቢቻል

  • @ኣቤየተዋህዶልጅ
    @ኣቤየተዋህዶልጅ 7 หลายเดือนก่อน +2

    መዝሙርዬ የእኔ ወንድም ትህትናክ ይለያል እድሜና ጤና ይስጥክ ጸጋው ያብዛልክ ደስ የሚል ሀሳብ ነው።ወንድሞቻችን ከያሬዶ ትህትና ብትማሩ።።። ከጴንጤዎች እየዋላችሁ የጴንጤ ባህሪ ነው ያዛችሁት በስምአብ

  • @Eden_7269
    @Eden_7269 7 หลายเดือนก่อน +7

    እናንተ የኦርቶዶክስ እንቁ ልጆች ናቹ ባጣም ነው የምታስፈልጉን በናንተ ብዙ ሰው ተምሮዋል እኔንና ቤተሰቤን ጨምሮ በመቤቴ መሀላቹ የገባውን ሰይጣን ድል አርጋቹ እናንተን የሚጠብቅ ብዙ ህዝብ አለና ወደ አገልግሎታቹ ተመለሱ🙏🥹We need you!!we love you all!!♥️♥️♥️

  • @robsenmulu4038
    @robsenmulu4038 7 หลายเดือนก่อน +2

    Theosis በጣም እናመሰግናለን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ድያቁን ሕዝ....... ከልብ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️እናመሰግናለን ለሎቺን አላመሰግንም አይደለም ልባችሁ እና ስራችሁ ድካማችሁ አንድ ይሁን እናተ ሁስጥ መናፍቅ እንዳይኖር ሁሌ ንቁ........

  • @tsehayhaliu642
    @tsehayhaliu642 7 หลายเดือนก่อน +6

    ተባረክልን ለኛ በዕውቀት ላልጠነከርነው በጣም ያወዛግባል በመጀመሪያ በውስጥ ማውራት ሲችሉ አደባባይ አታስጡን ሰው ባትፈሩ እግዜርን ፍሩ

  • @Sara-j9c6e
    @Sara-j9c6e 7 หลายเดือนก่อน +16

    እግዘብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ሠይጣን ነው እንደዚህ የሚያደርገው ፀልዬ ለበጎ ነው

  • @ashuwest1729
    @ashuwest1729 6 หลายเดือนก่อน

    የእግዚአብሔር ቃለ አፍ ሆናችሁ ስለምታገለግሉና በጎቹን ለመጠበቅ ስለምትጋደሉልን ሁሉ እናመሰግናለን። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን፣ እግዚአብሔር እውቀትና ጸጋውን ያብዛላችሁ ።

  • @frehiwotz
    @frehiwotz 7 หลายเดือนก่อน +4

    እዮባ ልክነው አባቶች ለምን ተጠየቅን ሲሉ ጠንቀቅ ማለት ነው። እኛ ልጆች ሆነን ስንቀርብ እነሱ አባት ሆነው ይቅረቡ። አላፍርም ይቅርታ ለመጠይቅ እዮባ well done!!❤

  • @GenetBirhanu-qc3ng
    @GenetBirhanu-qc3ng 7 หลายเดือนก่อน +2

    ዲን እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ሁላችንም ኦርቶዶክሳዊያን ቤተክርስቲያን በር ላይ ስትቆሙ በፀሎት እናስባቸው የሰይጣን ፈተና ያለ ነው ።

  • @serdinosinternational4076
    @serdinosinternational4076 7 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ሁላቹንም ይጠብቅ❤❤❤

  • @አድነኝአምላኬ
    @አድነኝአምላኬ 7 หลายเดือนก่อน +1

    ወንጌል ህይወት ነውበትህትና አስተምሩ በሁለታችሁም በኩል ትህትና ይጎላትሃል እግዚአብሔር ትህትና እና ፍቅርን ይሰጠን በእውነት

  • @tesfaytadesse-rz2yx
    @tesfaytadesse-rz2yx 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ይመስገን ትላልቅ ሰዎች አሉን።መደበቅያ መታረቅያ የምታስተካክለን ቤተክርስትያን አለችን ።

  • @GonderTesema
    @GonderTesema 7 หลายเดือนก่อน +6

    ሁላችሁንም እንወዳችኋለን ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤

  • @የሄዋንዘርሴትነኝ
    @የሄዋንዘርሴትነኝ 7 หลายเดือนก่อน +18

    ማርያምን ልቤ ተሰብረዋል💔🥹እግዚአብሔር በምያውቀው ከእነዚህ ወንድሞች ያልተጠቀመ ሰው አለ ብየ አላስብም፣ በተለይ እኔ የብቻኝነት ጊዜዎች የሀዝን ሰዓታት አርፈባቸዋለሁ፣ በተለይ ደግሞ በሀይማኖቴ እድጠነክር፣ እንዳነብ፣ እንድማር፣ ያለሁበትን እንዲመረመር፣ መንፈሳዊ ህይወቴን እና አላማዊውን እንዴት ማስከድ እንደ አለብኝ በጣም ተምረዋለሁ በዚህም እኮራባቿኋለሁ፣ ባንተዋዋቅም መምህር እና ተማሪ ሳይሆን እንደ ቤተሰብ ሆነናል ለዚህም ነው ጥንተ ጠላታችን ሰይጣን የቀናብን😢 ይሁን ይሄ ቀን አልፎ ወደ ቀድሞ ነገራችን እንመለሳለን ሁላችን ተግተን እንፃልይ😢የሰላም የፍቅር ባለቤት አምላካችን ሰላሙን እና ፍቅሩን ይመልስልን😢 ኢዮቤ እንደ ታመመ አውቃለሁ እመብርሃን በቅዱስ እጆቿ ትዳብስህ እግዚአብሔር ይማርህ❤

    • @dplgelkvv7894
      @dplgelkvv7894 7 หลายเดือนก่อน

      እባክሽ ጻፊልኝ ምን ተፈጥሮ ነበር

    • @BitsueamlakKalab-d7n
      @BitsueamlakKalab-d7n 6 หลายเดือนก่อน

      ብዙ የማዳም ቅመሞች "" ብቸኝነታቸውን ማርሻ አድርገው ተጠቅመውባቸዋል " ይህን አስተውለናል
      እውቀትን የሸመቱ የአረብ ሀገር ሴቶች ግን አላየንም

  • @asmerakitchen7501
    @asmerakitchen7501 7 หลายเดือนก่อน +2

    ተግሳጹ ጥሩ ነው ፍቅራችሁን እግዛብሔር ያብዛላችሁ🙏❤️

  • @asmerakitchen7501
    @asmerakitchen7501 7 หลายเดือนก่อน +4

    እግዛብሔር ይመስገን መዝሙረ ያሬድ በተናገረው ደስ ብሎኛል እግዛብሔር ያግዛችሁ እኛም በጸሎት ከናንተ ጋር ነ ን

  • @ewuketenamereja7222
    @ewuketenamereja7222 7 หลายเดือนก่อน +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ETH3636
    @ETH3636 6 หลายเดือนก่อน

    አባታችን አባ ገብረኪዳን ጋር እንኳን ደረሰ እሳቸው መልስ ይሰጡናል!!!

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክ ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤❤❤

  • @ZiziNegash
    @ZiziNegash 7 หลายเดือนก่อน +4

    ወንድሞቻችን ይሄ የዳቢሎስ ፈተና ነዉና ሱባይ ገብታችሁ ሀይላችሁን አጠናክሩ🙏🙏🙏

  • @gebrekidangerezgi9124
    @gebrekidangerezgi9124 7 หลายเดือนก่อน +2

    ጥሩ ነው የሚባለው ፡አባቶች የሚወስኑትን የመቀበል የትህትና ልብ ያላችሁ ከሆናችሁ ብቻ ነው ፡ ነገር ግን ገና አንድ ሁለት መረጃ አለኝ ብሎ ውሳኔ አልቀበልም ከአፈርኩ አይመልሰኝ የሚል ሰው ካለ እርሱ የሀይማኖታችን ጠላት ነው ።

  • @hiymekonjo8365
    @hiymekonjo8365 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነው ማዝነው ዘንድሮ አባቶቻችን ልብ ይስጣቹ የአባት ወገንተኝነት ደስ አይልም እግዚዬ ሲሆን ወጣቶችን ማበረታታት ይገባቹ ነበር

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን 7 หลายเดือนก่อน

    ብዙ ከነዚ ልጆች እግዚአብሔር በሚያውቅው አግኝቻለው ፀጋውን ያብዛላቹ❤❤❤

  • @ወለተስላሴከኔየበረታቹህአ
    @ወለተስላሴከኔየበረታቹህአ 7 หลายเดือนก่อน +6

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነቱ ተዋህዶ መልስ አላት ሁላቹህንም በጣም ነዉ ምወዳቹህ የኔ እንቁወች❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቃቸዉ ግን በጣም ጨንቆኝ ነበር ዲያቆን ሕዝቃያስ እግዚአብሔር ያቆይልን❤❤❤

  • @LemmaGurmu
    @LemmaGurmu 7 หลายเดือนก่อน +3

    በሁለለቱም በኩል አልሸነፍ በባይነት አለ እስቲ የእናታችን የቅድስት እንባ መሪና በነሐሴ 15 ቀን የሚፀለየው ስንክሳር ቢያነቡት የሥጋ ክብርን መናቅ ያስፈልጋል ብዬ አምናለሁ

  • @ephrataelias6479
    @ephrataelias6479 7 หลายเดือนก่อน +17

    ክርስትና ማለት እሄ ነው ወንድሞቼ ሰው ሆኖ ማያጠፋ ማን አለ? ቅዱሳን አባቶቻችን እኮ ብዙ ፈተናዎችን አልፈው ነው ቅዱሳን ለመባል የበቁት።በክርስቶስ ሁላችንም እህት ወንድሞች ነን ነገ አባቶቻችን ሲያሳውቁን ሁሉም ከቤተክርስቲያን በታች ስለሆነ የሚሉትን ሰምተን እንቀበላለን።እግዚአብሔር ፍቅሩን ይጨምርልን አይለየን ❤

    • @Menelik27
      @Menelik27 7 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል ለማንኛውም ሁሉም ትዕግስት ይስጠው። ለማንኛውም በግሌ ሰው ሆኖ ነ መሳሳት ይናራል ። ለማንኛውም እነዚህን ወጣቶችን አንገት ለማስደፋት የሚደረግ ሥራ ነው የሚመስለው።ለማንኛውም ቄስ በኩሉ ትንሽ ሊታገሱ ልጆቹን ሊያስተምሩ እንጂ ሚዲያው ላይ እንዲህ ማጮህ አነበረባቸውም ሲሆን መምከርና ማስተማር ነው ስህተትም ካለ ማለት ነው። በቃ ለምን ወጡ ተብሎ ለማጥፋትና ሰበብ መፈለግ ይመስላል እኔ ከመጀመሪያው ሰምቻለሁ ቄስ በኩሉ በጣም በጣም ነው ልቤን ያሳዘኑኝ የሚያረጉት ነገር ትክክል አይደለም።

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik 7 หลายเดือนก่อน

      የነሱማ ይሁን ነገር ግን ቲፎዞ እየሆኑ የሚጣሉ የሚሳደቡ ዲሪቶ አስተሳሰብ ያላቸው ያሳዝኑኛል

    • @HanaNardos-o9b
      @HanaNardos-o9b 7 หลายเดือนก่อน

      በትክክል እሳቸው አባት ናቸው ልጆቹ ቢያጠፉ እንኳን ሊያበርዱ ይገባል እሳቸው ግን ነገሩን አባባሱት​@@Menelik27

  • @meseretmulatlema4116
    @meseretmulatlema4116 7 หลายเดือนก่อน

    እናንተ ወንድሞች ክርስቲያኖች የስንት ሰው ህይወት እንደመለሳችሁ ታሪክ ሲዘክረው ይኖራል። በርቱ በርቱ በርቱ የተፈጠረውን ነገር ባላውቅም ከላይይዝ ስትጠፉብኝ የስራ ወይ የትምህርት ጉዳይ መስሎኝ ነበረ! በጣም ተወዳጆች፥ የመናፍቃን መድሀኒት ቃላት የለኝም የተዋህዶ ምርጦች አይዞአችሁ አትጥፉብን እባካችሁ??????? ጋዶ፥ እዮባ ፥ አኬ ፥ ዮአድ ታላቁ፣ ሌሎችም የረሳኋችሁ ወንድሞቼ እውነት ነው ወጣቶች ናችሁ! ግን በጣም የበሰለ ከአእምሮ በላይ የሆነ እውቀት ነው ያላችሁ❤❤❤❤

  • @emano5974
    @emano5974 7 หลายเดือนก่อน +6

    ማርያምን ሰይጣን ቀንቶነው አደራ ወንድሞቼ ለምዕመኑስትሉ እረቅ እንድወርድ❤❤❤❤❤

  • @Titi-mq9df
    @Titi-mq9df 7 หลายเดือนก่อน +7

    ዲያቆን ሕዝቅያስ ለምክርዎት በጣም እናመሰግናለን:: አንድ ማስተዋል ያለብዎት ነገር እነ አኬ ከመጀመሪያ ጀምሮ የሚያለያየንን ሀሳብ በውስጥ እናውራ እያሏቸው ቀሲስ እራሳቸው ናቸው በአደባባይ ማውራት የፈለጉት::ከቻሉ ቀሲስን ያስቁሟቸው እና ሀሳቡን ሊቃውንትን አወያይቶ መዳኘት አለበት::

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939 7 หลายเดือนก่อน +2

    መዝሙረ ዳዊት የተናገረው ንግግር አስለቅሶኛል እውነት ነው አባካችሁ ተፋቀሩ እኛ ግራ ተጋብተናል ማንን መስማት እንዳለብን እኛ ብዙ እውቀት የለንም ገና አዲስ ተማሪ ነን

  • @mulualemzenebe4001
    @mulualemzenebe4001 7 หลายเดือนก่อน +5

    ለዛሬዎቹ መካሪዎች በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ግን መሐል ገብቶ የሆነ መናፈቅ እያበጣበጠ ነው ስለዚህ የኛ እንቁዎች እንደሁሌውም ነቁ።

  • @UgZx-x1x
    @UgZx-x1x 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለሁላቹሁም

  • @AshagreMulugeta
    @AshagreMulugeta 5 วันที่ผ่านมา

    በጣም ደንግጬ ነበር ግጭጭቱን ስሰማ ግን ቤ/ክን ለፈተናዎችም መውጨውም እንዳለ አንዲህ ትመክራለች ታሳያለች።በጣም ያሳዘነኝ ግን ዘፋኞቹ ጎራ ለይተው ሁለት ቦታ ቤ/ክን ያለች በማስመሠል መለያየትን የምታራግቡ ሁሉ ንሰሃ ግቡ።ሁሉም የክርስቶስን ወንጌል ዘሪዎቻችን ናቸው የዚህ ምድር ገዢ ዲያቢሎስ ገና ይቀጠቀጣል።ብዙዎች ወደ መንጋው በረት ይመለሳሉ።ሳያውቁ ከተዋህዶ ወጥተዋልና።በመጨረሻ የምላችሁ MK በፈተና ሁሉ ጊዜ ጸሎት በማህበር ያውጃል።ፈተናውም ሁሉ ፀጥ ይላል።የወንድሞችን የአስታራቂ ጥረት በጣም እደግፋለሁ በደስታ ብስራት እንደሚቋጭ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ።

  • @henoksiyoum7739
    @henoksiyoum7739 24 วันที่ผ่านมา

    እሚያሳዝን በአገራችን እና በቤተ ክርስቲያናችን ጉዳይ በጎ ነገር ከመጣ ከፋፋይ ወዲያዉ ከየት እንደሚመጣ ይገርመኛል። አስቡበት

  • @abebaakane9054
    @abebaakane9054 7 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን!! መዝሙር ዎንድሜ ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን ካንተ ብዙ ተማርኩ!!!!

  • @mekdesdesta8951
    @mekdesdesta8951 7 หลายเดือนก่อน +1

    ስላማችሁይብዛ መልካምለሊት!!!

  • @frehiwotz
    @frehiwotz 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @EmebetAmberber-c9k
    @EmebetAmberber-c9k 7 หลายเดือนก่อน +20

    ዲያቆን ኢዝቂያስ ጠፍተው ነበር እንኳን መጡ ሁላችሁንም እንወዳችኳለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @OfficialNickJr.UK6642
    @OfficialNickJr.UK6642 7 หลายเดือนก่อน

    በሰመሀብ ወልደ መንፈስ ቅዱስ አህዱአምላክ እባካቹ ታረቁ መች የእግዚያብሄርን ትምህርት በላንና ፍቅሪችሁን ይመልስላቹ

  • @honeymoges8221
    @honeymoges8221 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም በጣም ታሳዝናላቺሁ

  • @edentaye5552
    @edentaye5552 7 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር የመሸነፍ፣ የይቅርታ፣ የቤተክርስቲያንን ድምጽ የመስማት ልብ ይስጠን

  • @tigistselashi8431
    @tigistselashi8431 7 หลายเดือนก่อน +1

    ብዙ ገና ያልጠነከርን ስዋች አለን ምን ነወ በወስጥ ብታወሩ እኝንም ከምታጭበርብሩብን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @mehariwtsadik7543
    @mehariwtsadik7543 7 หลายเดือนก่อน

    ቆንጆ ውይይት ነው

  • @damtewzenebework6870
    @damtewzenebework6870 7 หลายเดือนก่อน

    Abu ትክክል ብለሐል ውይይቱ ትክክል ነው እንደ ትዳርና ተላፅቆ ወጥ የሆነ አስተምሕሮ እንዲኖራት ያደርጋል ይረዳል።

  • @SARAANDENET
    @SARAANDENET 7 หลายเดือนก่อน

    Egeziabeher amelake hulacheunem wedemocheneme abatochenem ande yadergachu betam enewdachuhaln bertulen ❤❤❤

  • @hanateferaerabo965
    @hanateferaerabo965 7 หลายเดือนก่อน +10

    ቲዎሲስ ወንድሜ በጣም ትክክል ነክ።

  • @AdisWordefa
    @AdisWordefa 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ያግዛቹ

  • @adanechdinka210
    @adanechdinka210 7 หลายเดือนก่อน

    ነገር ለበጎ ነው ያልፋል እግዚአብሔር ይጠብቃችው እናንተ ጠንክሩ የዲያብሎስ ስራ ይፍራስ

  • @nahomNahi-oy6ns
    @nahomNahi-oy6ns 7 หลายเดือนก่อน +6

    መልካሙን መፍትሄ ለወንድሞቼ ለቤተ ክርስቲያን እመኛለው ❤❤❤

  • @gidenaberhe2854
    @gidenaberhe2854 7 หลายเดือนก่อน +2

    ታላቁ እና አኬ እወዳችዋለሁ 😢😢😢

  • @Mulu941
    @Mulu941 7 หลายเดือนก่อน

    Wondemochachine Egziabehire yebarekachihu Abatoche Egziabehire leben yestachihu

  • @mulunehmoges4424
    @mulunehmoges4424 7 หลายเดือนก่อน +2

    ዲያቆን ሕዝቂያስ የልቤን ሰሚ ያጣሁበትን ነው የተናገሩት። እድሜ እና ፀጋውን ያብዛልዎት

  • @YordiSahele
    @YordiSahele 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዲያቆ ሕዝቅያስ እግዚአብሔር ይባረክ

  • @gezahegngebru1542
    @gezahegngebru1542 7 หลายเดือนก่อน +3

    ዲያቆን ናታኒየም ራስህን ተመልከት ሌሎቻችሁም ከምንም በላይ ክርስቶስን አስቀድሙ፣ ፍቅር የሌለው ስብከት ባዶ እንዳይሆንባችሁ እንወዳችኋለን ታናሾች ተሸነፉ

  • @LemmaGurmu
    @LemmaGurmu 7 หลายเดือนก่อน

    ዲያቆን ግሩም ምክር ለትልቅ የአባትነት ክብር ያበብቃህ

  • @robsenmulu4038
    @robsenmulu4038 7 หลายเดือนก่อน

    ያሬዶ አድነታቹን አያለያይ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ክፉ አይካችሁ

  • @ElfineshAlemu-p2u
    @ElfineshAlemu-p2u 7 วันที่ผ่านมา

    Egzaber Yemasegen❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @derejenigusse1927
    @derejenigusse1927 7 หลายเดือนก่อน +9

    ሠይጣን ስራውን ለመስራት 24 ሰዐት ለሰከንድ አያርፍም
    እናም በኔ መረዳት የተረዳሁት ጠላታችን ዲያብሎስ በሚገባ ተመቷል ውጤቱም ታይቷል
    ያሁኑን በጥበብ እርቅ እለፉት የበለጠ ስሩ እግዚአብሔር ም ያግዛችሗል እኔ እየተማርኩ ነው

  • @frehiwotz
    @frehiwotz 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ትክክል እግዚአብሔር ይፍታው

  • @dawit6731
    @dawit6731 7 หลายเดือนก่อน +1

    Thanksmoermoer!!❤⛪❤🕯️❤️❤️❤️❤️😢😢🙏🙏🙏

  • @BitsueamlakKalab-d7n
    @BitsueamlakKalab-d7n 6 หลายเดือนก่อน +1

    አፖስቶሊክ አቡቡ ም _ እንዲህ አለ
    እኛ ቅዱስ ትውፊቱን አስከብረን እየተናገርን ነው
    እነሱ ደሞ " ቅዱስ ትውፊቱን አጣመው እየተናገሩ ስለሆነ
    እኛ አቃንተን በተናገርነው መሰረት 😢 ቅዱስ ትውፊቱን ይዘን ለመተማመን ዝግጁ ነን """ አለ
    እኛ ትክክል ነን የሚል ባይነት 😢አየን 😢 ይህ ነው 😢 ግዙፍ ግብዝነት 😢

    • @BitsueamlakKalab-d7n
      @BitsueamlakKalab-d7n 6 หลายเดือนก่อน

      እኛ ብቻ ነን " ትክክል 😢 ማለት _ ግብዝነት ነው 😢 አባቶችን ከመሞገትም በላይ ግብዝነት የለም 😢😢😢

    • @BitsueamlakKalab-d7n
      @BitsueamlakKalab-d7n 6 หลายเดือนก่อน

      😢😢 . 😢 . አንተ እቤትህ አስገብተህ ስንቴ በላይቭ አዋርደህ አወረድከን
      😢 እኛ የተናገርነው ብቻ ነው " ትክክል ከማለት በላይ 😢 ግብዝነት የለም 😢
      😢 ... አስመሳይነት በርቶባቹሀል

  • @Daniel-ms1nv
    @Daniel-ms1nv 7 หลายเดือนก่อน

    የኦርቶዶክስ እንቁ ልጆች! ከእናንተ ብዙ ተምረናል ብዙዋች በእናንተ ከስህተት መንገድ ተመልሰዋል አይዙዋችሁ በርቱ። የሰይጣን ሀሳብ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ይወገድ

  • @MetasebiyaMeti-w2b
    @MetasebiyaMeti-w2b 7 หลายเดือนก่อน +7

    እውነት ነው በነአኪ ተ ምረናል ተለውጠናል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @asratyilma4746
    @asratyilma4746 7 หลายเดือนก่อน

    Egziabher yimesgen mesebisebiya arami taza alen Betekirstiyan.

  • @arsemafortoloni7277
    @arsemafortoloni7277 7 หลายเดือนก่อน

    ወንድሞቻችን እንቁ የተዋህዶ ልጆች ኮራንባችሁ።ሁላችሁን እግዚሐብሄር ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ተባረኩ። ለሁላችሁም ከእግዚሐብሄር በታች ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን አንድና ወጥ መልስ አላቸው።

  • @dchu8849
    @dchu8849 7 หลายเดือนก่อน

    Yerdo God bless you !!!what a word !!

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 7 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwot yasemalen Abatachin 🙏 ❤❤❤

  • @belaybelay6691
    @belaybelay6691 7 หลายเดือนก่อน +16

    ጸሎት አድርጉ ወንድሞች የሰይጣን ስራ ነው ሰው ሲድን ዲያቢሎስ እንደማይወድ ታውቃላችሁ በቃ፤ አባቶች መልሱን ይሥጡ ሁሉም የተማረውን ነው ወንድሞቻችን ብዙ አስተምራችሁናል በዚህ ሰበብ እንዳትለያዩ እንዳታቆሙ እባካችሁ ፡፡ለዲያቢሎስ እጅ እንደማትሰጡ እናምናለን ግን ዲያቢሎ በዚች ሰዎች ዳኑ ብሎ እንዲህ ማድረጉ እንዳታግዙት በጣም አዝኛለሁ በእውነት

    • @nahomNahi-oy6ns
      @nahomNahi-oy6ns 7 หลายเดือนก่อน

      ጥሩ አመላካከት መፍትሔ ነው

    • @emano5974
      @emano5974 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤ሰይጣን ቀንቶነው ማርያምን😢😢😢😢

    • @hanagossaye2910
      @hanagossaye2910 7 หลายเดือนก่อน

      @ . 😢

  • @MimiYeshitila-rb4ef
    @MimiYeshitila-rb4ef 7 หลายเดือนก่อน

    Tbreku shemagela ayetefa

  • @gezahegngebru1542
    @gezahegngebru1542 7 หลายเดือนก่อน

    ዲያቆን ህዝቅኤል መዝሙረ ያሬድ ወንድም ቲዬሲስ ተባረኩ

  • @BitsueamlakKalab-d7n
    @BitsueamlakKalab-d7n 6 หลายเดือนก่อน +2

    ትውፊቱን (ቃለ እግዚአብሔር ን)
    ይዛችሁ ብትሞግቱ ማን ነው የሚዳኛችሁ ብለው ሲጠይቁት
    እንዲህ ብሎ መለሰ
    ቅዱስ ትውፊት ነው " ዳኛው 😅 አለ አባ Nataanee m

    • @BitsueamlakKalab-d7n
      @BitsueamlakKalab-d7n 6 หลายเดือนก่อน

      😢 ያሳፍራል """ አይደለም እኛን መምህራንን ኳ አይሰሙም
      ቁምነገር ሲጠየቁ " ግላዊ ወሬ ይዘው _ ባንዲራ እያራገቡ "" አየር ይይዛሉ 😊

    • @BitsueamlakKalab-d7n
      @BitsueamlakKalab-d7n 6 หลายเดือนก่อน

      እዲያ . ዝላይ ብቻ 🎉

    • @BitsueamlakKalab-d7n
      @BitsueamlakKalab-d7n 6 หลายเดือนก่อน +1

      ወይ ቅዱስ ትውፊት
      በተቻላችሁ አቅም " አባቶችን ስሙና - እግሮቻቸው ስር ቁጭ ብላችሁ ተማሩ _ አሁንም ተማሩ - ደግማችሁ ተማሩ
      ቅዱስ ትውፊቱን pls pls
      ጋሽ አክሊሉ - የተናገረውን እያስተጋባችሁ አታድክሙን

  • @robsenmulu4038
    @robsenmulu4038 7 หลายเดือนก่อน +2

    ዉለ ታድሶ እና መናፍቅ በመሃከላችሁ እንዳሉ አስተውሉ ንቁ.......................

  • @michuwereket2711
    @michuwereket2711 7 หลายเดือนก่อน

    God bless theosis. You are right. this is good idea

  • @relaxingthoughts9725
    @relaxingthoughts9725 7 หลายเดือนก่อน

    ሐዋርያዊ መልሶች ሳታውቅ አታስተምር። መጀመሪያ እራስህ ተረጋጋ። የለለ ነገር እየተፈላሰፍህ ሰዎችን አትበጥብጥ። መበጥበጥ በራሱ ሐጢዓት ነው።

  • @weleteslase
    @weleteslase 7 หลายเดือนก่อน +3

    እውነት ነው በመሃል ዘፋኞች አሉ በግሩፕ ከፍለው ዛም እዚህም የሚያቀነቅኑ እደዝማሪ ወንድሞቻችን እባካችሁ አባቶችን ስሙ በ እድሜ በትምህርት በእውቀት አባቶቻችን ይበልጣሉ እነሱን ስሙ በምታመልኩት አምላክ በልዑል እግዚአብሔር ስም ተው ማንም ምንም ቢል እትሰሙ እባካችሁ ጠላትን እታስደስቱ

  • @zolagezahegn6307
    @zolagezahegn6307 7 หลายเดือนก่อน

    እኔ በጣም እከታተላለሁ የሁለቱንም ትምህርት ተከታትያለሁ እኔ እንደረተዳሁት በመካከላቸው ልዩነት የለም ። ነገር ግን ዲያቆን እንዳሉት በመካከላቸው ዘፋኝ በዝቶአል ። እነዚህ ልጆች የመናፍቃን መዶሻ ናቸው ። ሊበረታቱ ይገባቸዋል ። ብዙ ነብስ አድነዋል ። ገፊዎችን አስታግሷቸዉ። መናፍቃንም ተኝተው አያድሩም ።

  • @Workeabeta.2011Kidane
    @Workeabeta.2011Kidane 7 หลายเดือนก่อน +3

    Kali hewt yasemalin

  • @مرحبامرحبا-د8ظ8ب
    @مرحبامرحبا-د8ظ8ب 7 หลายเดือนก่อน +4

    ,መዚሙረ..ታላቅሠው

  • @senaitsalilew4808
    @senaitsalilew4808 7 หลายเดือนก่อน

    "Kidane Mariyam" er ybarkh ante stnager mesmat berasu metsnanat new ereeeeeeejim edme yadlln.❤❤❤

  • @MariyaMariya-j3w
    @MariyaMariya-j3w 7 หลายเดือนก่อน

    wendemoch fikr eko nechu❤❤❤❤❤❤❤

  • @frehiwotz
    @frehiwotz 7 หลายเดือนก่อน

    የሐዋርያት ሥራ 24
    16 ስለዚህ እኔ ደግሞ በእግዚአብሔርና በሰው ፊት ሁልጊዜ ነውር የሌለባት ሕሊና ትኖረኝ ዘንድ እተጋለሁ።

  • @foreversunshine2585
    @foreversunshine2585 7 หลายเดือนก่อน

    እንደ ዲያቖን እዝቄል ያብዛልን🙏🏽 ኢልያስ እረፍ ምንድነው የሚያስችኩልህ ተረጋጋ

  • @Desta-zx5nf
    @Desta-zx5nf 7 หลายเดือนก่อน +1

    Barituu wadimochee❤❤❤❤❤❤❤

  • @samrizena2394
    @samrizena2394 7 หลายเดือนก่อน +3

    Abatachen kala hewat yasamalen

  • @MeniTadesse
    @MeniTadesse 7 หลายเดือนก่อน

    ይማኖታችንን እንድንመረምር .እንድንጠይቅ . መልስ እንድናገኝ . ቤተክርስቲያንን እንድንወድ ሲያስተምሩን የቆዩ እንቁ ወጣት መምህሮቼ ❤❤❤❤❤❤❤ በኔ በተጠቀምኩት ስም ፈጣሪ ወለታችሁን ይክፈልልኘ ዛሬ ትንሽ ነገር ስለ ሀይማኖቴ መልስ እንድሰጥ ረድታችሁኛል ❤❤❤❤❤❤❤ ተዋህዶ !!! ከጥንት እስከዛሬ በብዙ ስቃይ ያለፈች መሰረት ነች 🎉🎉🎉 አሁን ከውስጥም ከውጭም ጠላት የሚያደባባት . እግር በግር አየተከተለ ሊንዳት ይሞክራል 😢😢😢😢😢 ግን ! በደሙ መፍሰስ የመሰረታት አይጥላትም !!! 😢😢😢😢😢 እናንተ ! ወጣት መምህሮቼ እንደ ትንሽነታቹ የታላላቆቻችሁን ተግሳፅ ተቀብላቹ ሴጣንን አሳፍሩ 🎉🎉🎉 እንደጀመራችሁት ወንጌልን ለአለም ሰበኩ 🎉🎉🎉 የኔ እንቁዎች የአገልግሎት ዘመናቹ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @سيدحسبن-ب9ض
    @سيدحسبن-ب9ض 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሰው ሁኖ የማያጠፋ እጨት ሁኖ የማይጤስ የለም እናም የተዋህዶ ልጆች ወድሞቸ በናተ ትምህርት ብዙ ሕዝብ ወደ ኦርቶዶክስ መጥተዋን ለግዲሁም ጭቅጭቅ ትታችሁ በትህትና በትዕግስት ያላላችሁትንም ብላችኋ ብትባሉ እኛ አላልነም ብላችሁ ዝም በሉ ሓይል የእግዚአብሔር ነው ትግስት እና ትህትና ካለ እግዚአብሔር በግዜው ሁሉን ነገር ይፈታዋን

  • @EyobeDegefa
    @EyobeDegefa 7 หลายเดือนก่อน

    እናትን በዙ የሚከተተልን አለ በሉ እና አሰቡ አዋቂ ፈጣሪ ነው እነጂ ከኛ የሚበልጥ አለ ብላቹህ ማስብ አገባብ አልው ቤትክርስቲያንን እንወክላለን ብላቹህ ማጣፋት ሳይሆን መልካም የሆነ ትህትና አስተምህሮ ስጡ

  • @Wediabraha-s8s
    @Wediabraha-s8s 7 หลายเดือนก่อน

    ያሬዶ አኛም ታች የምንማርም ዝምታ መረጥን እኮ! ! እርግጠኛ ነኝ ፔንጤ ካልሆነ በስተቀር ከየት ወገን ብሎ የሚጠይቅህ ሰው የለም።።።።።።።።

  • @BitsueamlakKalab-d7n
    @BitsueamlakKalab-d7n 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኢየሱስን በስጋው ፍጡር _ _ በስጋው የተፈጠረ የሚለው ቶፒክ
    ከዚህ ቀደም በቄስ መአዛ ___ ክህነትን ያስያዘ - ክህነት ያስያዘ - ክህነትን እስከመያዝ ያደረሰ ___ መሆኑስ እንዴት ይረሳል

  • @SisayGetu-md8lg
    @SisayGetu-md8lg 7 หลายเดือนก่อน

    ወንድሞቼ ♥️♥️♥️