🛑ማንን ላግባ⁉️👉'አስደናቂ ትምህርት በመ/ር ኢዮብ ይመኑ♦️''የሕይወት መሠረት ይህ ነው‼️♦️ተወዳጅ ስብከት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 มิ.ย. 2024
  • #ethiopia #habesha #orthodoxmezmur
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 253

  • @Bgxbbvst-rc5yx
    @Bgxbbvst-rc5yx 28 วันที่ผ่านมา +38

    የት ናችሁ ኑ ተወዳጆች 😊 ሁሉም ኦርቶዶክሳዊያን ሊያደምጠዉ የሚገባ ት/ት ነዉ ሼር አድርጉ::❤

  • @rahellove7588
    @rahellove7588 หลายเดือนก่อน +25

    አሜን አሜንንን አሜን የተዋህዶ ልጅ በመሆኔ ኮራሁ መምህር እድሜን ከፀጋ ጋር አብዠቶ ያድሎት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @absh4628
    @absh4628 29 วันที่ผ่านมา +17

    አይ ተዋህዶ እናት የሆነች ቤ/ክርስቲያን የምር ሄሌም ይደንቀኛል ሁሌም አዲስ ትሆንብኛልች ምን አይነት ሚስጥር ነው?
    ነገሮችን በታሪክን በምሳሌ እንደ ወተት የምትግት የምታጠባ እና የምታሳድግ እናት ነች ልክ እንደ እናትና መሬት ሁሉን ችላ ሊያጠፏት ቢሞክሩ የማትጠፋ ይባስ የምትለመልም ልክ እንደ ምድር አሸዋ የምትበዛ ቀኟን ቢመቷት ግራዋን ሰጥታ...አይ ተዋህዶ? እውነትም ተዋህዶ።
    ሁሌም ለሰው ልጆች የሰላም እስትንፋስ ሆና ሁሌም ሰላምን የምታስተምር ምክርን የምትለግስ ቅድስት ቤተክርስቲያን ለዘለአለም ኑሪልኝ🙏🙏🙏

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 หลายเดือนก่อน +6

    ግሩም ትምህርት የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ንፁህ ልብ ስጠኝ አምላኬ

  • @selamselam699
    @selamselam699 16 วันที่ผ่านมา +2

    ምሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምሬ እግዚአብሔር አምላካችን ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TsediGuade
    @TsediGuade หลายเดือนก่อน +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንግል ማርያም ለኛም ማስተዋሉን አድይን🙏

  • @waaa4954
    @waaa4954 17 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን 🥰ቃል ህውትን ያሰማልን አባታቺን ❤️ሌ ሁላቺንም ልቦና ይስጣን አምልክቺን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @selamselam699
    @selamselam699 16 วันที่ผ่านมา +1

    ያፈሳል ማር እና ወተት ከተዋሕዶ ደጅ ተመስገን አምላካችን እግዚአብሔር ይመስገን ለዘለዓለም 🙏🙏🙏

  • @user-qf8ej5fr9c
    @user-qf8ej5fr9c 22 วันที่ผ่านมา +5

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የሠማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን በዚህ ዘመን እናተን ስለሰጠን እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊🕊🕊💔💔🌿🌿🌿🌿🌿🌿😢😢😢😢😢

  • @Bgxbbvst-rc5yx
    @Bgxbbvst-rc5yx 28 วันที่ผ่านมา +5

    ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን የሰማነዉን ቃል በስነ ልቦናችን ይፃፍልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን መምህር❤❤❤

  • @lamrotdemis5698
    @lamrotdemis5698 24 วันที่ผ่านมา +3

    በእውነት እጅግ ልዩ ትምርህት ነው
    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
    እድሜና ጸጋውን ያብዛልዎት የተማርነውን
    ለህይወት ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን አምላከ
    ቅዱሳን አሜን አሜን አሜን

  • @user-tz2yn8ni5y
    @user-tz2yn8ni5y 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መ ምህራችን እድሜ ከጤና ጋረ ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 13 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን ይክበር ይመሰገን የድንግል ማርያም ልጅ እንዃን ለታላቁ የመላይክት አለቃ የቅዱሰ ሚካኤል ክብረ በዓል አደረሰን በምልጃው ሀገራችንን እዝባችንን ይጠብቅልን የልባችንን መሻት ይፈፀምልን መምራችን ቃልሄወትን ያሰማልን እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይሰጥልን እመቤታችን እናታችን ቅድሰተ ቅዱሳን ያምላክ እናት በምልጃሸ ያሰራት ሀገርሸን ከጥፋት እዝብሸን ከሰደት ጠብቂን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r หลายเดือนก่อน +6

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን የሰማነዉ በልቦናችን ያሳድርብን አምላኬሆይ ጅማሬምንም ይሁን ፍፃሜዬን አሳምርልን ሀይማኖቴን ለትዳሬም ለቤተሰቦቼም ለሁሉም ልቦናዬን አብራልኝ

  • @user-xd6yn9iw9s
    @user-xd6yn9iw9s 13 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለሂወትያሰማልን በእድሜበጤና ይጠብቅልን ለኛም አስተዋይልቦና ይስጠን

  • @BuzuneshTadele
    @BuzuneshTadele 22 วันที่ผ่านมา +4

    አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን በጤና ያኑረልን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yx3og3lw2f
    @user-yx3og3lw2f 19 วันที่ผ่านมา +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅልን አሜን ተስ የሚል ትምህርት ነው

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz หลายเดือนก่อน +7

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @user-gx2ii2gAmarech
    @user-gx2ii2gAmarech หลายเดือนก่อน +22

    መምህራችን በእዉነት እድሜ ከነ ጤና ያድልልን እስኪ እግዛብሔር ልቦና ይስጠን የምትሉ

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 21 วันที่ผ่านมา +4

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205
    @asekilemarayimeyimareyamli7205 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህርነ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በአማን ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን😢❤

  • @ZebnaAli-jt8sw
    @ZebnaAli-jt8sw 15 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን በእወነት ድንቅ ትምህት ነው እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ያድለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @Glskjshw111
    @Glskjshw111 7 วันที่ผ่านมา +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህወት ቃለ በረከት ያሰማልን ❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤ኣሜንንንን

  • @user-zh1sm5ju9v
    @user-zh1sm5ju9v 18 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን ፫ በእውነት ለመምህራች ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን ፀጋውን ያብዛለዋት እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን እኛም የስማናውን በልቦናችን ይፃፋልን የትግባራ ስው ያድርገን በእውነት የልቤን ነው ያገኝሁ በዝህ ትምህርት የኛ ቤት ክርስቲያን እንቁ ነች ሁሉን አስትምራ ነው የተስፋፃም ተዋህዶ ነሽ ኩራቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ለመምህራችን እርጅምኤድሜናጤናይሰጥልን😍😍😍

  • @tizitabehrnu9709
    @tizitabehrnu9709 26 วันที่ผ่านมา +3

    እዉነትነዉ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠቡቅልን እግዚአብሔር 🙏🙏🍀🍀🍀🍀🍀

  • @user-ln8eh2mt9r
    @user-ln8eh2mt9r 23 วันที่ผ่านมา +3

    ለመምህራችን በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን በድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @eyrusalemassefa3160
    @eyrusalemassefa3160 21 วันที่ผ่านมา +6

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን❤❤❤

    • @MaahhaMananaja-ne5im
      @MaahhaMananaja-ne5im 19 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsAs-Samery
    @AsAs-Samery 9 วันที่ผ่านมา +1

    ቃል ህይወት ያስማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን መምህራችን

  • @user-so3ns7so1m
    @user-so3ns7so1m 22 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ግሩም ትምህርት ነው የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @awetasheasgedom4788
    @awetasheasgedom4788 6 วันที่ผ่านมา +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹

  • @solomungizaw
    @solomungizaw 26 วันที่ผ่านมา +2

    እድሜ ከጠና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልን መምህራችን እኛንም ልብ ይስጠን👏👏👏🌿🌿🌿🌿🙏🙏🙏👏👏👏🍂🍂🍂🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @mazaadubai
    @mazaadubai หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ሰሚ የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @amaamm5641
    @amaamm5641 20 วันที่ผ่านมา +2

    መምህራችን በድሜና በጤና ያቆይልን ቃለ ሒወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የተዋህዶ እንቁ አባታችን እንወድዎትአለን

  • @hdhg9616
    @hdhg9616 หลายเดือนก่อน +2

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን ቃለ እግዚአብሔር በልቦናችን ያሳድርልን

  • @bewkamro877
    @bewkamro877 หลายเดือนก่อน +9

    አሜን(3) መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን። እግዚአብሔር አምላክም እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን። እኛም ሰሚዎች ብቻ ሳይሆን ፈጻሚዎች እንሆን ዘንድ የሁላችንንም ልቦና ያብራልን 🙏🙏🙏 መ/ራችን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seraye9862
    @seraye9862 29 วันที่ผ่านมา +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን !የአለም አለሟ የተቀደሰ ትዳር ቤተሰብ ነወና እኛ ወጣቶች እግዚአብሔርን እንድንፈራ ተቀብላቹን አስተምሩን!ከጋብቻ በፊት ተራክቦ ተገቢ እንደሆነ የሚያምን ትውልድ ተፈጥሮአልና!🙏🙏🙏

  • @SameeraAsifa-p9y
    @SameeraAsifa-p9y 11 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አባታችን በኡነት ድቅ ትምህርት ነው

  • @HgfggHggg-yl7jl
    @HgfggHggg-yl7jl 8 วันที่ผ่านมา +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን😘👏👏👏👏

  • @HaregTube256
    @HaregTube256 12 วันที่ผ่านมา +1

    በእዉኔት ቃሌሕወት ያሰማልን

  • @Nardoszawudu
    @Nardoszawudu หลายเดือนก่อน +72

    ስገቡ ላይክ ሸር አትርሱ👍

  • @MuhammedRahees-w2uabebe
    @MuhammedRahees-w2uabebe 7 วันที่ผ่านมา +2

    እዉነት ነዉ መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን ኦርቶዶኮስ በመሆኔ በጣም ኮረሁ💚💛❤

  • @onenow458
    @onenow458 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @HanichoMariyamlije
    @HanichoMariyamlije 7 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @biniamdesta9441
    @biniamdesta9441 29 วันที่ผ่านมา +3

    AMEN

  • @AfranCafe
    @AfranCafe 11 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤አሜንንንን

  • @yosefbekele4552
    @yosefbekele4552 9 วันที่ผ่านมา

    Amen amen amen ❤❤❤

  • @BemnetTefera-kz6pu
    @BemnetTefera-kz6pu 9 วันที่ผ่านมา

    ቃለሂወት ያሠማልን መምህር

  • @WondeK-w2h
    @WondeK-w2h 9 วันที่ผ่านมา

    ሳይገባኝ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ ስላረገኝ ብቻ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ

  • @user-ej1yf6dc1m
    @user-ej1yf6dc1m หลายเดือนก่อน +2

    Kalot yasamalen bedem betena yetebekelen ❤❤❤

  • @Nardoszawudu
    @Nardoszawudu หลายเดือนก่อน +2

    በእዉነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን የተዋህዶ ኩራት በእድሜ በጤና ይኑርልን ያገልግሎዎት ዘመኖዎቱን ያርዝምልን በጣም ነዉ ከልቤ ምወዳቸዉ❤እኛንም ማስተዋሉን ያድለን

  • @Lama-kz4tz
    @Lama-kz4tz 16 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤💞💞💞💞💞💞💞🙏✝️

  • @WendmagegnhaylyeWende
    @WendmagegnhaylyeWende 12 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @Lama-kz4tz
    @Lama-kz4tz 16 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን 💞💞💞🙏✝️

  • @NigusNana
    @NigusNana 12 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @GgHh-qn4qg
    @GgHh-qn4qg 18 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን❤❤❤❤

  • @MekdesMunaw
    @MekdesMunaw 13 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @user-nc9sp7sw8l
    @user-nc9sp7sw8l 29 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏

  • @Nonbehil1921
    @Nonbehil1921 14 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።

  • @AcsvSbbs
    @AcsvSbbs 29 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መ ምህራችን

  • @user-tm2wo5jg5z
    @user-tm2wo5jg5z หลายเดือนก่อน +1

    አሜን፫ በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ደስ የሚል ትምህትርሽ

  • @BelayneshDegefa-et5xl
    @BelayneshDegefa-et5xl หลายเดือนก่อน

    Amin Amin Amin

  • @antenehdmek9292
    @antenehdmek9292 29 วันที่ผ่านมา +2

    Amen Amen Amen

  • @YbatuLij
    @YbatuLij 15 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን

  • @ShdSj-fx5ld
    @ShdSj-fx5ld 28 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MerryDanedena
    @MerryDanedena 14 วันที่ผ่านมา

    Kale hiwot yasemaln 🎉🎉☘️☘️☘️☘️☘️🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @Maraanaataa7560
    @Maraanaataa7560 18 วันที่ผ่านมา

    ቃለሕወት የሰማልን

  • @lele5748
    @lele5748 28 วันที่ผ่านมา +1

    በፀሎታቹ አስቡን

  • @user-vp6uk4kn1y
    @user-vp6uk4kn1y 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በሀይማኖቴ ሁልጊዜ እኮራለሁ

  • @AlainAlain-ui5gj
    @AlainAlain-ui5gj หลายเดือนก่อน

    አሜንአሜንአሜን

  • @berhanberhan2792
    @berhanberhan2792 หลายเดือนก่อน +1

    Amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn kale eywetn yasemaln memrachin edime tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln ❤❤♥️❤❤♥️♥️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @m0nikaamulgetaa76
    @m0nikaamulgetaa76 29 วันที่ผ่านมา +1

    Amen.amen amen kale hiwot yasamalin mamhrachin egnanim yesamanu balibachin yitafilin igzahaber amlak ❤❤❤😢😊

  • @user-zt6jh7xi5k
    @user-zt6jh7xi5k หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-uo7fz3mo7o
    @user-uo7fz3mo7o 5 วันที่ผ่านมา

    Kalhiwot yasmln bedme betena yetbkiln mamirachn ye samanewn be libonachin yasadirbn❤🎉❤🎉❤🎉

  • @user-gk9dp4jt5w
    @user-gk9dp4jt5w หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @user-fj9id2is1d
    @user-fj9id2is1d 26 วันที่ผ่านมา

    አሜን፫❤❤❤❤

  • @user-tt6tt1je8o
    @user-tt6tt1je8o 21 วันที่ผ่านมา +1

    በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ህይትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልንአሜን❤❤⛪⛪⛪

  • @lemaakalewold842
    @lemaakalewold842 หลายเดือนก่อน

    አሜንንንንንንንን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hiwottirfu5716
    @hiwottirfu5716 29 วันที่ผ่านมา

    Amen amen amen 🙏 kalehewt yasemalen 🙏

  • @MeseretTulu-qf6fj
    @MeseretTulu-qf6fj 27 วันที่ผ่านมา +1

    Qale hiwet yasemalen amen amen 🙏

  • @meadinabrehaleyneghasi7950
    @meadinabrehaleyneghasi7950 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen 🙏🙏🙏

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p 29 วันที่ผ่านมา

    አሜን

  • @user-ol7ww2ou7i
    @user-ol7ww2ou7i หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @ZafuTesfay-tm6op
    @ZafuTesfay-tm6op หลายเดือนก่อน

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @abiyweldemedhin6545
    @abiyweldemedhin6545 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏Amen Amen Amen🙏🙏🙏

  • @MelatMolla-i8i
    @MelatMolla-i8i 24 วันที่ผ่านมา

    Amen

  • @user-wt8lx3nj3n
    @user-wt8lx3nj3n หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @Nardoszawudu
    @Nardoszawudu หลายเดือนก่อน +6

    የተዋህዶ ልጆች ደምሩኝ በቅንንት🙏

  • @user-ln9cv2oi6d
    @user-ln9cv2oi6d หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤️❤️🙏🙏🙏

  • @raselmrr539
    @raselmrr539 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፅጋ ያቆይልን❤️❤️🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @AmenMaki
    @AmenMaki 19 วันที่ผ่านมา

    🙏

  • @user-wq2sj5ww3i
    @user-wq2sj5ww3i 17 วันที่ผ่านมา

    ቃለ hiwet yasemalen memeher

  • @user-be5ps5ns4d
    @user-be5ps5ns4d หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @AmenMaki
    @AmenMaki 19 วันที่ผ่านมา

    Amen🙏

  • @Aye-dk8pg
    @Aye-dk8pg 20 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @kenandinku439
    @kenandinku439 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @FhNv-cg7zo
    @FhNv-cg7zo 19 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen 🎉🎉❤❤

  • @rambharosh2297
    @rambharosh2297 29 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🙏

  • @user-fd1be5uq3d
    @user-fd1be5uq3d 25 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂውትን ያሰማለን
    ፀጋውን ይብዛልህ መምህራችን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን 🙏🙏🙏

  • @alamgunte9476
    @alamgunte9476 24 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤