ከባዶነት ወደ ባዶነት እግዚአብሔርን የማይፈራ ትውልድ ሁል ጊዜ የሚጎድል ትዉልድ Memehir Girma Wondimu Video 681

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 196

  • @tizitazena3800
    @tizitazena3800 5 หลายเดือนก่อน +35

    የዛሬዉ ወንጌል ልቤን ሰረሰረዉ ባዶ ነቴ ሁሉ ትዝ አለኝ በዉነት ያባቴ ቤት ናፈቆኛል ያ ያሰለፍኩት የዋዛፈዛዛ አመታት ሁሉ ትዝ አለኝ የኔን ልብ እግዚአብሔር በፍቅሩ ሰበረኝ ተገበገብኩ ማርያምን ተቃጠልኩ አንዴ ብቻ ቤቱ ልግባ የሀዛብ ቤት ሰልችቶኛል የምሬን ነዉ እግዘብሔር ይሄን እንባዬን ይሄን ቁጭቴን እንደንሰሀ ይቁጠርልኝ አሜን

    • @tigisttareke8034
      @tigisttareke8034 หลายเดือนก่อน

      Amen yederegeleshi yederegelen ehetabetam

  • @Susana-b8z
    @Susana-b8z 5 หลายเดือนก่อน +40

    አባ እግዚአብሔር ብፈቅድ በአካል ባገኞት የልቤ መሻት ነው ወለተ ዮሐንስ ብለው በፀሎት አስቡኝ 1 ቀን አገኞታለሁ ተሰፉም አደርጋለሁ ከደቡብ አፍሪካ

    • @eliasalene5948
      @eliasalene5948 5 หลายเดือนก่อน +3

      Yanme meyota nawe 🙏

    • @טענננהה
      @טענננהה 5 หลายเดือนก่อน

      אמינה ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤אמיו❤❤❤❤❤❤❤​@@eliasalene5948

    • @טענננהה
      @טענננהה 5 หลายเดือนก่อน +1

      🎉💕💕💕💕💕❤❤❤❤

  • @senaityohans888
    @senaityohans888 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @elaela671
    @elaela671 5 หลายเดือนก่อน +20

    በያለንበት ምህረቱን ይላክልን ኣባ እድሜና ጤና ይስጥልን በፀሎት ያስቡን

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 5 หลายเดือนก่อน +15

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በረከትዎ ይደርብን

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 26 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን❤ለቸሩ መድሐኒዓለም የሚሳነው የለም። ፀጋውን ያብዛልዎት አባታችን❤ኑሩልን🙏

  • @MkMagga
    @MkMagga หลายเดือนก่อน

    Abatachin rejim edimena tenawun tegawun abzto yistlin Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 2 หลายเดือนก่อน

    የማዳኑን ኃይል እንድናውቅ ፣ እንዲታወቅ ያደረጉት አባታችን ን መምህር ግርማን የሰጠን አምላክ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @kidiyGatu
    @kidiyGatu 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ይሄ የሁላችንም ጉድለት ነው እግዚአብሔር አምላክ ይማረን ወደ ቤቱ ይመልሰን አሜን በፀሎት አስቡን አባታችን 😭😭😭

  • @AtsedeGetu
    @AtsedeGetu 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቶሎ ባያልቅ ያንስብኛል ትምህርቶት እርጋታ የተሞላ ድምፅ የተዋባ ሞገስ የተሞላ ትምህርት አባቴ እድሜዎት ይርዘም እግዚአብሔር ይጠብቆዎት

  • @ፅዮነይሓደራኺሕዝብትግራይ
    @ፅዮነይሓደራኺሕዝብትግራይ 4 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን መምህር ግርማ ቃል ህይወት ያስማልን እውነት እግዚአብሔር ከሕልና ባዶነት ያድሕነን🙏😌 ብፀሎት አስብኝ አባታችን

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት ❤❤❤እግዚያብሔር እድሜወትን ያርዝምልን አእምሮአችን ህይወታችን ሑሉ ነገራችን ባዶ ሆነ ጌታ ሆይ. አስበን

  • @SaleMami-cj3fg
    @SaleMami-cj3fg 5 หลายเดือนก่อน +7

    Yena wd abate enkua dena metuln enodotaln berktachu yedrbin yegalglot zemnotin yarzimln amenn ❤❤❤❤

  • @KumeeQtr
    @KumeeQtr 5 หลายเดือนก่อน

    AMEEN AMEEN AMEEN
    ❤❤❤ Qaliyot Asamaleen abbatachin❤❤❤

  • @raheelraheel1543
    @raheelraheel1543 5 หลายเดือนก่อน +1

    Yegna abat edmena Tena ystott yene leuuu abatttt ❤❤❤❤

  • @MkMagga
    @MkMagga หลายเดือนก่อน

    Ena beskrin lay yalewun meskelachewun tesalime werun mulu neber Dem yemifesegni meskelachewun beskrin lay yalewun tesalime ye Egziabher hewariya demen akumiligni beye wediyawun deme keme ahun werun tebko new yemimetawu abatachin yeseten Amlak yetemesegene yihun Amen Amen Amen kale hiwet yasemalin rejim edimena tenawun tegawun abzto yistlin ❤❤❤❤❤❤

  • @መንበረማርያምኤፍታህ
    @መንበረማርያምኤፍታህ 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን መምህር ግርማ ማለት ይሄ ነው እድል እባዬ አውነት ነው እባታችን 🎉

  • @ABEBAAynalem-c1v
    @ABEBAAynalem-c1v 16 วันที่ผ่านมา

    ,አባታችን እርሶን ባላውቆት ኖሮ ጠላት ዳቢሎስ አጥፍቶኝ ወይንም ትዳሬን ልጆቼን በትኖኝ ነበረ አባታችንከሞት አፉፍ ላይ ነዉየወጣሁት ከጭለማ ወደብርሀን ነው የወጣሁት አባቴ ረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @ZahraIbrahim-z5d
    @ZahraIbrahim-z5d 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለሂወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ፀጋውን ያብዛላት እግዚኣብሔር ኤፍታህ ይበለን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይወት ያሰማል መምህር🙏 የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን🙏

  • @sabacarlier5071
    @sabacarlier5071 5 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ እንቁ ልዩ አባት የህይወት ምግብ በውነት ሲያስተምሩ እኮ ምን ያህል መንፈሴ ደስ ደስ ይላታል መሰሎት አባታችን , ሰተት ብሎ ልብ ላይ የሚታተም ትምህርት በሥላሴ ስም ,ሁሌም ኑልን ለኛ ለገባን ሰዎች ያስፈልጉንል ፀጋውን ያብዛሎት ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን በውነት አሜን❤❤❤❤

  • @FanielEyob-j2t
    @FanielEyob-j2t 3 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen kudus eyesus krstos yetebareke yetemsegene yhun

  • @FekerueTeseme
    @FekerueTeseme 5 หลายเดือนก่อน +3

    አባ እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁንልዎት አንድ ቀን በአካል ባግኝዎት ደስ ይለኝ ነበር ባለቤቴን ከእስልምና ወክርስትና ነው ያመጣኋት እርሶን ና መ፣ተስፋዬን ስከታተል በድንገት ጠቋር አለብኝ አለችኝ አሁን በፀሎት እየተጋሁ ነው

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 5 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ቃለሂይወት ያሰማል ፀጋውን ያብዛሎዎት🙏🙏🙏💒💒💒❤❤❤

  • @Alem-p4r
    @Alem-p4r 5 หลายเดือนก่อน +4

    ስብከታቸውን እየሰማው የሚናፍቁኝ አባት❤❤❤እግዚአብሔርም እድሜና ጤና ይስጦት በረከታቸው ይደርብን አባታችን❤❤❤

  • @wubetebelayworkie5767
    @wubetebelayworkie5767 5 หลายเดือนก่อน +1

    Abatachne Sheeee amete nurlene berketwete yederbne.abatachne bewente Kale heywetene yasemalene tegawen yabezalne abate memhere yefekere abate yeftune yebarkune.lemetekawemue egthabher yemarachue 😢😢😢 yemarene . egthabher talkie newe zareme zewetere lezelalmue amene 🙏🏽❤❤❤

  • @selameyihenew5434
    @selameyihenew5434 4 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን አሜን ✝️🤲🤲

  • @kedeset
    @kedeset 5 หลายเดือนก่อน +7

    አባቴ እድሜ ጤና ይስጦት አምላክ

  • @kidanetekle5831
    @kidanetekle5831 15 วันที่ผ่านมา

    Egezhaber yemesegene Abatatene Kale Hiwot yesemalenen

  • @mamayesami4064
    @mamayesami4064 5 หลายเดือนก่อน +1

    Bewnte abtchene edmewene yarezmelne kale hiwte yasemalne temsegene amelke endersewe yalwene yabzalne abtchene 🤲🤲🤲

  • @Susana-b8z
    @Susana-b8z 5 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቶ አይለየን !!!ወለተ ዮሐንስ ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባየ

  • @abunagizaw8753
    @abunagizaw8753 3 หลายเดือนก่อน

    ያሥተማርን የመከርን እግዚአብሒር ይመሥገን አባታችን ቃለህይወትን ያሠማልን በርከታችሆ ይደርብን አሜን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዐ7ፐ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዐ7ፐ 5 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ አባት ቃለ ህይወት ያሰማልን ይህ ህይወት የኔ ነው ባዶነት ብቸኝነት የከበበኝ በፀሎት አስቡኝ ወለተማርያም ነኝ 😢😢😢

  • @zenebechassena8120
    @zenebechassena8120 5 หลายเดือนก่อน +2

    Abatachen melake menkrat memeher girma wondimu yematusala edme yestot

  • @meharimesele6370
    @meharimesele6370 5 หลายเดือนก่อน +4

    ቃልሂወት ያሰማልን አባታችን ሲፀልይ አስቡን አይርሱን

  • @fevengetnet5352
    @fevengetnet5352 5 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼር እናድርግ ❤❤❤

    • @yosiefmichael7148
      @yosiefmichael7148 5 หลายเดือนก่อน

      Abatachin Digame Wede Europa Endimetu Enadrig Wendmoche. Sintun Sew Yameme Ale, Beteley Be Norway Sintun Amo Yemiderslet Eyefelege New Ena Kechalachu Tebabrachu Endimetu Enadrig. Amesegnalew.

  • @teklegebrebrhan1946
    @teklegebrebrhan1946 2 หลายเดือนก่อน

    ኣባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥዎት በጰሎት ይስቡን ❤❤❤

  • @Orthodoxlikemaew
    @Orthodoxlikemaew 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አባታቸን በረካቱን ያሳድረበን። 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @elsaabebe5423
    @elsaabebe5423 5 หลายเดือนก่อน +2

    የእኔ አባት በረከቶ ይደርብኝ ሁሌም እጅግ በጣም እወዶታለሁ

  • @Tamsgen-qu4eo
    @Tamsgen-qu4eo 5 หลายเดือนก่อน +1

    አባ እራሴን ያገኘሁት በርሶ ነው እድሜ ይሥጥልኝ❤❤❤

  • @almaaz.belayneh
    @almaaz.belayneh 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification หลายเดือนก่อน

    የሰው ልጅ ቤቱ ቁጭ ብሎ ሰውን እየሰደበ ገንዘብ የሚያገኝበት የተሳዳቢ ዘመን ስራን የሚቀማ የሮቦት ዘመን እራሳችንን እሳልፈን ሰጠን አቤቱ ፈራን እኮ አንተው ተስፋህን በረከትህን ማስተዋልን አብዛልን

  • @yesilaselij7662
    @yesilaselij7662 5 หลายเดือนก่อน +2

    እንቁ አባታችን መሰረቴ የናዝሬቱ እየሱስ ክርስቶስ ብሆንም እኔ ሰው እንደሆንኩ ዋጋ ተከፍሎኝ እዝህ እንደደረስኩኝ ፈተናየ ከጋጭሩ እንደሆነ በሁለት እግሬ እንድቆም ስላረጉኝ እንቁ አባታችን እናመሰግናለን የአሙትሳላት እድሜ ይስጥሉን አምላከ ሰማእታት ❤❤❤ሼር ሼር ሼር 1M k ማስገባት አለብን

    • @selamteklehaimanot7866
      @selamteklehaimanot7866 5 หลายเดือนก่อน

      Yet new yalut aba grma mtawuko neger ale Roma new yalut kalu lihid

  • @መቅደላዊትወልደሚካኤል
    @መቅደላዊትወልደሚካኤል 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባቴ በጣም ነው የሚወዱት አባ ❤❤❤

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 5 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @TsehayBeyene-rc5xy
    @TsehayBeyene-rc5xy 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤የኔ አባት ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤

  • @اشكلالزهراني
    @اشكلالزهراني 5 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያስመልን አባታችን

  • @sahletesfay921
    @sahletesfay921 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኣሜን ❤❤❤ ቃለ ❤❤❤ ህወት ❤❤❤ ያስማልን❤ኣሜን❤ ኣሜን❤ ኣሜን❤ ኣሜን ❤ኣሜን ❤ ኣሜን ❤ኣሜን ❤ኣሜን ❤ ኣሜን❤ ኣሜን ❤ኣሜን ❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን ❤ኣሜን ❤ኣሜን ❤ኣሜን❤ ኣሜን

  • @akberetberhane6521
    @akberetberhane6521 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ይስማዓልን ንእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን ለስተማሃረ ለመከረ ለገስጸ ንልዑል ባህር ምስጋና ይሁን ለክቡር አባታችን ዕድሜን ጤና ይስጥልን ይፍቱኝ አባታችን ⛪✝️💠🙏🏾🤝😘❤️💛🍃🕊️🕊️🕊️

  • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
    @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በረከትዉ ትድረስኝ ፆሎትዎ አትለይኝ ❤❤❤ጌታ ሆይ ለፍቃዲ አትስጠኝ የእኔ አባት❤

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ለአባታችን እድሜ ጤና ይስጥዎት

  • @Aye-dk8pg
    @Aye-dk8pg 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለሒወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @HiwotB-p6o
    @HiwotB-p6o 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እግዚያብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በጣም ባዶነን ስርተን በረከት የለን ምናችንም የማይጥም ሆነናል ብቻ ቸሩ መፍሀኒአለም ይማረን።

  • @mehretmekonn6756
    @mehretmekonn6756 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን❤🎉🎉

  • @embitembit6071
    @embitembit6071 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤

  • @AdisalemAdis-rq5gp
    @AdisalemAdis-rq5gp 4 หลายเดือนก่อน

    ልዬ አባት❤❤❤❤❤❤

  • @Tamsgen-qu4eo
    @Tamsgen-qu4eo 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ እድሜ ይስጥልን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃል ህዎትን ያሳማለን እግዚአብሔር. አንድባታች ማር ነው እኮ እግዚአብሔር ሆይ አባታችን ስለ ሰጠን ስምህን ይመስገን ለዘላለም አሜን ❤️

  • @Alem.bekele
    @Alem.bekele หลายเดือนก่อน

    Eghzberey. Yimsghney. Abatchiney. Amen. amen. Qale. Hiwetey. Ysmalne abetey😍❤️🙏

  • @sarahkatulong9004
    @sarahkatulong9004 5 หลายเดือนก่อน

    Ameen Ameen Ameen

  • @alemtsehayethiopia5728
    @alemtsehayethiopia5728 5 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልል

  • @MulukenMensa
    @MulukenMensa 5 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen qlhywat ysmlan abtchan 🙏 ❤❤❤❤❤

  • @LomiiMargaa
    @LomiiMargaa 3 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @MesseretMazengia
    @MesseretMazengia 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያስማልን ክቡር አባታችን

  • @TinaTina-sj9xc
    @TinaTina-sj9xc 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
    አሜነ አሜን አሜነ
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nigsitiwedajeharbi4480
    @nigsitiwedajeharbi4480 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mywife-jx7mw
    @mywife-jx7mw 5 หลายเดือนก่อน +1

    Abatachin erejem edeme ena tenawon yestilen AMEN AMEN AMEN 🙏 🙏🙏

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ሂዎት ያሰማልን አባ እርሜና ጤና ያብዛላችሁ 🙏🥰🥰

  • @birhaneesheno
    @birhaneesheno 5 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen kale hiwoti yasemalin abatachin ❤❤❤❤❤❤❤

  • @alexjijo9080
    @alexjijo9080 5 หลายเดือนก่อน

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሄር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አባ ይፍቱኝ

  • @VipVip-ep4ug
    @VipVip-ep4ug 5 หลายเดือนก่อน +3

    አባቴ ከእኔእዲሜቀንሶ ለእርስወይሁን ከላይከጌታችን የተሰጡንስጦታችንነውት እባክወን በፀሎትወያስቡን ወለተማርያምእያላችሁ ስደትያደከመኝእህታችሁነኝ😢

  • @ShebreAsmamaw
    @ShebreAsmamaw 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ቃለበረከትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን✝️✝️✝️

  • @workbres8245
    @workbres8245 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን

  • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
    @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል 5 หลายเดือนก่อน +1

    የእኔ አባት ገና እየመጣሁ ነዉ ጌታ ሆይ ኤፍታህ ማስተዋሉን ስጠኝ

  • @kidanetekle5831
    @kidanetekle5831 5 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen Abatatene Keber yestelene yekeberelene

  • @HdhzDnhd
    @HdhzDnhd 5 หลายเดือนก่อน

    ቃል ሕይውት ያሰማለን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ከክፉ አኛንም ፈጣር ይጠብቀን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ssss4655
    @ssss4655 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 5 หลายเดือนก่อน

    አባየ ይፍቱኝ እኳን ደናመጡልን ፀጋውን ያብዛለወት❤❤❤❤❤እረሰወን የሰጠን ልኡልእግዚያብሔረ ይክበርይመሰገን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ይስጠወት አባታችን ፀጋውን ያብዛለወት ቃለሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @FisehaMelaku-k9p
    @FisehaMelaku-k9p 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @rahwa7342
    @rahwa7342 5 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen 🙏 ❤

  • @AKIA-X-MAN
    @AKIA-X-MAN 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው 5 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ዘላለም ያኑርልን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @TigabuMihret-e6g
    @TigabuMihret-e6g 4 หลายเดือนก่อน

    abatachin kalehiwot yasemaln. bedime betsega yitebikiln fetari

  • @netsanetbisrat6633
    @netsanetbisrat6633 5 หลายเดือนก่อน

    Amen abate kale Hiwet yasemlen bedma betana yetbklen nurlen Ewnt new ❤❤❤

  • @SenaitTilahune
    @SenaitTilahune 5 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen amen deme tena yesetot abate 🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️

  • @BriBrhane-uc2vw
    @BriBrhane-uc2vw 5 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባቴ ንሩልን

  • @ወለተፃድቅየማርያምልጅ
    @ወለተፃድቅየማርያምልጅ 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @SaraMoh-n8g
    @SaraMoh-n8g 5 หลายเดือนก่อน

    ኣባታችን የሰጠን ጌታ ይክበር ይመስገን በእርስዎ ስብከትና ኣገልግሎት ፈውስ ብዙዎች ድነናል ኣሁንም የቀረን ከያዘን ማእሰርት እንድንፈታ እግዚአብሔር ይፍቀድልን ❤❤❤❤❤❤❤ ጠላት ድብን ብሎ ይቃጠል

  • @SergutSisay-sm8lf
    @SergutSisay-sm8lf 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡

  • @TrustTrustt-dm3wo
    @TrustTrustt-dm3wo 5 หลายเดือนก่อน

    Abatachin kalhiwot yasmalen❤❤

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @SaraAsfaw-r2d
    @SaraAsfaw-r2d 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚያብሔር ብርሀኔና መዳህኒቴ ነዉ

  • @Etsaygirmay
    @Etsaygirmay 5 หลายเดือนก่อน +3

    እርሶን የሰጠን አምላክ የተመሠገነ ይሁን የት አውደ ምህረት እንደሚያስተምሩ እምታቁ ብትጠቁሙኝና ሔጄ እኔም አምላክ ከፈቀደ ብፈወስ

    • @zewduhailu4324
      @zewduhailu4324 5 หลายเดือนก่อน

      Ebitsh segji yewgdelshal.
      Esachwem yetelyuolenal ayzosh ehiti

  • @GardiciBarada
    @GardiciBarada 5 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲

  • @zeynebzeyneb7157
    @zeynebzeyneb7157 5 หลายเดือนก่อน

    እድሜና ጤና ይስጣቹ አባታች

  • @AdisalemAdis-rq5gp
    @AdisalemAdis-rq5gp 4 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ አንደበተ ማር እግዚሐብሄር እርሶን አዘጋጅቶ ከስንት እስራት ተፈተነ አባቴ የኔማ አየ ነገረ ከጥልቁ ነው የወጣሁት በርሶ ትምርት ስጋና ደሙን ተቀብዬ ❤❤❤ መናፍቅ የሆነው ባሌ የተዋህዶ ልጅ የሆነው በርሶ ትምህርት ነው ኑሩልኝ የኔ እንቁ ረቡኒ እወድሆታለሁ ፍቅረ ነዎት❤❤❤