I am obsessed with your teachings! Thank you for saying yes to God and be willing to do all the work !!!!!!!!!!!!!!! I’m very grateful that you share just pure truth and word of God! It’s going to be spectacular to study the book of John with you every week!!!!!!!
የተወደደደ የእግዚአብሄርን ዓላማ አጸባራቅ ሰው ተባረክ
እግዚአብሔር አምላክ ሰለ ፀጋ ስጦታው ይባረክ !!እግዚአብሔር ለህዝቡ ስለ ሚራራ አንተ ሰጠንን !!!
በጉጉት ነው የምጠብቀው !!!
አቤት ገና ከጅምሩ እንዴት ደስ ይላል ። ወንጌላዊ ያሬድ የጌታ ሠላምና ፀጋ ይብዛልህ።
ወንጌላዊ ያሬድ የዘመኑ ስጦታችን ከአንተ ለመማር ስለቻልን በጣም እድለኞች ነን። ስለ አንተ እግዚአብሔር/ኤሎሂም የተመሰገነ ይሁን።
Geta yibarikih wendime Yared.
እንክዋን ደና መጣህልን ወንጌላዊ ያሬድ
ባንተ ትምህርት ብዙ ተጠቅሜያለው ፅጋ ይብዛልህ
በ ድጋሜ ስላየሁህ ደስ ብሎኝል ወንጌላዊ ያሬድ. የ ጌታ ፀጋ ይብዛልን ጃምረን እንድንጨርስ. 🙏
ጌታ አብዝቶ ይባረክ የፈለጉትን አግችሀለው ተባረክ ❤❤❤❤
Wawu geta zemenhn yibarkewu betam konjo tmhrt newu tebareku❤❤
ተባረክ ወጌላዊ ያሬድ ጸጋ የበዛልክ ❤
እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤
ስለ አንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁኝ። ባለፋው ሉቃስ ምእራፍ 1:የሰማሁት ትምህርት አዘል በኤልሻዳይ tv, 2017 ዓ.ም ስለ ድንግል ማሪያም መረዳት ደስ ብሎኛል።
ክብር ለኢየሱስ ይሁን!
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ።🙏🙏🙏
የጌታ ባሬያ ዘመንህ ይባረክ ቀጣዩን በጉጉት እጠብቃለን❤❤❤❤❤❤
ወንጌላዊ ያሬድ ዘመንህ ይለምልም
ተናፋቂው እና ተወዳጁ መምህራችን ጌታ አብዝቶ ከማያለቀው ቃሉ ይግለጥልህ 🙌 ደቂቃዋ ግን አነሰችብን
ሁሌም ዘመን ተሻጋሪ የሆነ ትምህርትህን መስማት መታደል ነው። አሁንም ሁሌም በበለጠ ጌታ ክብሩን ያሳይህ !
እግዚአብሄር የተመሠገነ ይሁን። የእግዚአብሄር ድምፅ ቃል ወደኔ መጣልኝ እኔም አምኘ በእምነት ወሰድኩት ቃሉም በውስጤ ሰርቶ ፅንስ ሆነ ስጋም ለበሰ በውስጤ ውሎ አድሮ ሰዎ ሆነ አማኑኤል ሆኖ እውነትን ፅድቅን ቅድስናን ጤናን ሰላምን ፍቅርን አንድነትን ይዞ አማኑኤል በእኔ መሀፀን ተወለደ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ። ይህንን እውነት ከሀጢያት በሽታ የዳንኩበትን የአየሁትን የዳሰ ስኩትን ለአለም ሁሉ እመሠክራለሁ ወንጌልንም እሰብካለሁ እየሱስ ተገልጦልኛልና የእግዚያብሄርን እጅ ስራ እጁን አይቻለሁና እውነት ተገለጠልኝ እየሱስ ለኔ መጣ ።
የሰማይ አምላክ ይባርክህ ወጌላዊ ያሬድ ዛሬም የማይጠገበውን ድንቅ የሆነ ትምህርቶችህን እንኳን ይዘህ ብቅ አልክ ተባረክ ጸጋ ይጨመርልህ.....David (Munich)
Wellcom❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen Egzaibher Selamike Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ጌታ ይባርክህ ወንጌላዊ! እንኳን መጣሕልን! ደስታዬ ወሰን የለውም! በመስገብገብ ደግሞ እሰማዋለሁኝ! እጅግ የተጠቀጠቀ ንጥረ ነገር የታጨቀ ምግብ ስለምታቀርብልን፡ጌታ ያክብርህ!! ለትጋትህ ጌታ ያክብርህ!! ጌታ ደግሞ በጸጋው፡እንደሚገለጥ አምናለሁም አቃለሁኝ!
ሻሎም ወንድም ያሬድ እንኩዋን በሰላም አገኘሁህ ። በጣም ደስ የሚል የመግቢያ ትንታኔ ነው የሰጠህው።ቀድሞ እንደምታስተምረን ሁሉ እንደውም ከበፊቱ በጨመረ ውብ አድርገህ እንደምታስተምረን አምናለሁ ምክንያቱም ባንተ ውስጥ ሆኖ መንፈስ ቅዱስ ስለሚያስተምረኝ።አዲስ ተከታታይ ትምህርት ይዘህልን ስለመጣህ በጣም ደስ ብሎኛል።ተጀምሮ እሲኪያቅ ድረስ የእግዚአብሔር እርዳታ ካንተ እና ከእኛ ከተማሪዎቹ ጋር ይሁን!!! ፀጋ ይብዛልህ!!! ተባረክ!!! በጣም አከብርሀለሁ እወድሃለሁ!!!በጣም አመሰግናለሁ ውድ ያሬዶ ።መልካም ሳምንት!!!!
እንኩዋን ደህና መጣህልን ወንድማችን ተባረክልን!
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ 💐ካንተ ትምህርቶችና የተነሳ እግዚኣብሄርን ማመንና መፅናት ሆኖልኛልና ተባረክ።
ተባረክ ያሬዶ
ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ አንተም ቤተሰቦችህም. በጣም በተረጋጋ መንፈስ ለሰዎች በሚገባ መልኩ የምታቀርባቸው ትምህርቶችህ ሁሌ እታነጻለው ተባረክልኝ
በብዙ ተባረክ ከነቤተሰብክ ወንድማችን ያሬድ
እግዚአብሔር ለቤተክርስቲያን የሰጠህ ውድ ስጦታ ነህ ለበረከት ሁን!!!!!!!!!!
Thank you! ትልቅ መልስ ነው ! This is so deep!
God bless you 🙏
ውይይይይይ አንተስ ብሩክ ነክ ደስ እያለኝ እየፃፍኩ ከረጅም ግዜ ቡሃላ ልማር ነው
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ።
እንኳን ደህና መጣህ እጅግ በጣም በሚያስገርምና ድንቅ በሆነው የእግዚአብሔር ቃል በሆነው በየሐንስ ወንግሌ ላይ እግዚአብሔር እስከ ፍጻሜ በስላም ያድርስን አሜን ለሆነው ጌታ አሜን ይሁን !!!
Thank you Yaredo
Geta abzito yibarkih!!!
Interseting!!!!! አሁንም ፀጋው ብዝት ይበልልህ!!!!
Wow I am so excited,የሂወቴን ጌታ የተገናኘሁት በዮሀንስ ውንጌል ነው በጥልቀት ግን ተምሬው አላውቅም :አሁን ይሄን እድል ስላገኘሁ በጣም ተደስቻለሁ:: ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር ይባርክህ በምታስተምረው ትምህርት ሁሌም እየለመለምኩ በምድረበዳ እኖራለሁ እና ህይወትህ ሁሉ ልምላሜ ብቻ ይሁን : እንዴኔ አይነቱን በምድረ በዳ ያሉትንም እግዚአብሔር ይጠብቅ : አሜን ❤❤❤
በአንተ ስለተገለጠው የእግዚአብሔር ጸጋ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! አሁንም በማካፈል እየበዛ በሚገለጥ የጸጋ ህይወት ተሞላ ።
Very Interesting Introduction of the Good News of Gospel! May God Bless U!
Wel come blessed man
ያሬድ ጌታ አብስቶ ይባርክህ ኢትዮጵያ ላይ ሆነ ይህን ሬማ የሆነ ትምህርት ስለምታስታምራን !ደግም ኢትዮጵያ የሉ ቤተክርስቲያን ቢማሩ ምንኛ ዕድለኛ ይሆኑ ነበር ተባረክ ወንጌላዊ ያሬድ!!❤❤❤❤
የእግዚአብሔርን ህይወት የሚያሳይ ከመንፈስ ቅዱስ በኃላ ህይወቴን የቀየረ አስተማሪ እንዳንተ ለኔ የለም::
Willkommen
ክብር ምስጋናም ሁሉ ለቃሉ ባለቤት ይሁን
ትልቅ መታደል ነው የሕይወትን ምግብ እቤት ድረስ እንደ አሸንዳ ጌታ ተጠቅሞብህ ስለሚመግበን ፀጋውን ሞልቶ ያትረፍርፍልህ ቤትህ ኑሮህ በምድራዊውም በሰማያዊውም በረከት ይትረፍረፍ ወንድማችን በረከታችን ነህ ለኔና ለቤቴ ለምገለገልባት ሕብረቴም ጭምር እንወድሃለን ተባረክልን ወንድማችን ያሬድሻ🙏🏼❤️
ምን አይነት ጣፋጭ ትምህርት ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በሳምንት ስንት ቀን የምታስተምረን
Nay egxiabher seb goyta aezizu ybarka niska bruk eka. 🙏🙏🙏
You are blessed
ወንጌላዊ ያሬድ በጣም የማከብርህ አገልጋይ ስለ ተገፉት ፣ ስለሚሰደዱት ፣ ስለሚገደሉት ... ግድ የሚልህ ሰው እንደነበርክና በተግባርም እንደ እግዚአብሔር ሰው ድምፅ ለሌላቸው ድምፅ ስታሰማ ነበር። በቅርቡ በብልፅግና ወንጌል መራሹ መንግሥት ማዕድ ላይ ተገኝተህ ምስልህን አየሁ። እባክህ ወንድሜ ከልቤ ስለማከርህ ስለሆነ እዛ ስፍራ የመገኘትህ ምክንያት ዕውነት በዚያ አለ ብለህ ነው ?
ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርከው!! በጉጉት ነው እየጠበኩት ያለው ትምህርቱን!!!!
God bless u Yared.
በእዉነት ብሩክ ነኸ ይሄንን የህይወት ቃል ለማስተማር በዕርሱ ስለታጨክ WOW!! አሁንም እንደ ባለጠግነቱ መጠን ፀጋውን ይጨምርልህ
የጌታ ሰው ጥያቅ ይሆን ነገር አለኝ በአዲስ ኪዳን መጀመሪያ የተጻፋው ውንጌል የተኛው ነው 😔😔🙌🙌
ወንጌላትን በተመለከተ የአጻጻፍ ቅደም ተከተላቸው እንደ አቀማመጣቸው እንደ ሆነ ይታመናል። ማቴዎስ፣ ማርቆስ፣ ሉቃስ፣ የዮሐንስ ወንጌል።
Tebarki geta yebarkhe wendma
ተባረክ❤❤
በጣም እናመሰግናለን ዘመንህ ይባርክ ❤
ሰላም ለአንተ ይሁን ያሬዱ
በእውነት ባንተ ትምህርት ተምሬበታለሁ !!
ፓስተር ያሬድ እግዚአብሔር ይባርክህ በከባድ ፍርድ ውስጥ የምንገኘው እስረኞች እያዳመጥን ሕይወታችን ተለውጧል ። በመስማታቸው ጌታን እገኙ ስለሆነ ። አብዝታችሁ ጸልዩልን!!!
ያሬዶ የዮሃንስ ወንጌልን በተለይም እውነተኛ ገልጋይ ዮሃንስ 13 ፣ ህይወትን መካፈል እና ህይወትን ማካፈል በሚል ሁለት ርጃጅም ትምህርቶች እፍፍፍ ይህማ ህይወቴን ለውጦታል ፣ዮሃንስ 14 ፣15 ፣ 17
እና ስፍራ ላዘጋጅላችሁ እሔዳለሁ በሚል ዮሃንስ 14 እና ባለፈው ዝም አልልም የመጥምቁ ዮሃንስን ያስተማርከን አሁን ድርስ አይርሱኝም እግዚአብሔር አምላኬ በነገር ሁሉ ይባርክህ ።
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ በጣም ወድሃለሁ።
እንክዋን በሰላም መጣህ የተወደድክ እግዚአብሔር ሰው ወንጌላዊ ያሬድ በጣም ናፈቀንህ ነበር ደሞ በተከታታይ ትምህርት ስለመጣህ በጣም ደስ ብሎናል ጸጋው በእጥፍ ይብዛልህ 🙏🥰❤️
አሜን
በብዙ ጉጉት ነው ቀጣዩን የምጠብ ቀው እግዚአብሄር በብዙ ይባርክህ !
Blessed Man of God
Amen, Amenenal degemom ye kirstos eyesusn hiyewet tekafelenal❤ Maranata
ጌታ ይባርክህ ወንጌላዊ ያሬድ
Yaredye, welcome. U been missed ...
ምሕረትና ጸጋ፣ ሰላምና ፍቅር ይብዛልን፤ ሃሌ ሉያ አሜን።✞❤
✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
“ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
🙏🥰🥰
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ተባረክ
ተባረክልን በብዙ እናመሰግናለን
ሁለተኛው ቃል የተደገመው- ዘዌ የሚለው ህይወትን ነው!
Antan yeseten Gata ybarek! Ensemahalen
ተባርክልን
Zemeneh yibarek
❤❤❤🙏🙏
God bless you pastor 🙏🙏🙏
👏👏👏👏👏👏
በጣም አመሰግናለሁ
ሰላም ቆይልን ወንጌላዊ ክብሬም ፍቅሬም ጥልቅ ነው
አሜን ሊለውጠኝ ታማኝ ነው 🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ያሬድ ❤
God bless you 😘 Thanks so much ✅ 🤝🏽 Lorde Best ✅ 🤝🏽 😘 👌 👍🏻
ወንጌላዊ ያሬድ ጸጋ ያብዛልህ Shalom
@Tadros May GOD bless You
የዮሃንስ ወንጌል መልእክቱ የናዝሬቱ ኢየሱስ ከዘላለም በፊት የነበር የግዚኣብሄርን ህይወት በስጋ የገለጠ የማይታየውን አብን የገለጠ የአባቱን ሃሳብ ልብ የገለጠ መሆኑን እና እሱ የእግዚያብሄር ልጅ መሆኑ ነው!
እሰይ እማራለሁ
God Bless you
እንኳን ደህና መጣህ ከመልካም ትምህርትህ ጋር ተባረክ
I am obsessed with your teachings! Thank you for saying yes to God and be willing to do all the work !!!!!!!!!!!!!!! I’m very grateful that you share just pure truth and word of God! It’s going to be spectacular to study the book of John with you every week!!!!!!!
God bless you I like your teaching
Geta eyesus yebarkhe
ቃላት የለኝም ጌታ ይባርክህ።ቀንና ሰአቱን ብናውቅ በቀጥታ እንማራለን።
Waaqayyoon goofta siif yaa eebbisuu
0ጌታ ይባርክህ
Ebbifamaa namaa waqayyoo
ብሩክ ነህ
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 ❤❤❤🎉🎉🎉
I can't wait, I am happy to gain more blessings from your messages,
Geta semu yebark. Wendimachen geta abezeto yebarkh.
ጌታ ይባርክህ አመሰግናለሁ ይህን እውነት በዚህ ዘመን ለመግለጥ ስለወደድክ።
ሠላም ወንድም ያሬድ መቼነው ትምሀርቱን የምጀምረው ?🙏❤
ወይኔ አያመልጠኝም እማረዋለሁ