እሄ ነገር በእውኔ ነው በህልሜ በቃ ከያዕቆብ በኋላ ያሬዶ ዮሐንስ ወንጌልን ቢያስተምር ብዬ ተመኝቼ ነበር ይህ የእግዚአብሔር መልስ ነው!! I can't wait our beloved brother Yaredo for the holy spirit to keep edifying us through your sound deep teachings!!
I have been looking forward for a new study series. I would say all the bible knowledge I have comes from your lessons. Really appreciate all you do to feed us the word! Thank you God bless you!
Welcome to the forest. I am very glad. When you teach us the epistle of James, then I think you missed the vision of John, but I am happy with the gospel, but I look forward to the vision. I look forward to it, hoping to change and grow a lot. In this case, if you can teach him about the ways of interpreting the Bible, or if you have a module and a book, I will send it to you. And in the rest, grace, mercy, peace, love in Christ will abound for you and you will succeed in what you set your mind to, says the man of Thursday.
እግዚአብሄር ይባርክህ ወንጌላዊ። ጌታ ጸጋ ያብዛልህ። ጌታ ብዙ እያስተማረን ነው በአንተ ። ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን።
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንጌላዊ ያሬድ ወንጌል የገባህ እዉነተኞ ወንጌላዊ ዘርህ ይባረክ።
ታማኝ የጌታ ባርያ ተባረክ ፀጋ
ይብዛልህ እንወድሀለን።
እሺ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንጌላዊ ያሬድ ፀጋው ይብዛልህ
እንኳን ደህና መጣህልን የተወደድከ ወንድማችን ወንጌላዊ ያሬድ ። በጉጉት እጠብቃለሁ።
ሰላም ለአንተ ይሁን ትምህርትህን በጉጉት እንጠብቃለን እግዚአብሔርአምላክ ይርዳህ ተባረክ ።
ያሬዱ ምንኛ መታደል ነው እንጠብቃለን በጉጉት እግዚአብሔር ይርዳህ የጀመርከውን ራእይ እግዚአብሔር ያቃናልህ ያሳካልህ እንወድሃለን ተባረክልን 🙏
Yaredoye🥰😍😍💜💙 I can't wait
አሜን እግዚሐቤር አምላክ ይባርክህ
የነፍስ እንጀራ ኢየሱስ ❤
ኡፍ እግዚአብሔር ይመሰገን ደግሞ በአንተ የቃሉን እውነት እግዚአብሔር ሊስተምረኝ ስለሆነ ስሙ ይባረክ የዘወትር አስተማሪዩ ወንጌላዊ ያሬድ ፣እግዚአብሔር ይባረክ ❤❤በአንተ ትምርህት ብዙ አትርፌ አለሁ ተባረክ❤❤
እንኳን በደህና መጣህ በጉጉት ነዉ የምጠብቀው ጌታ ይባርክህ
እጅግ የተወደድክ ወንድማችን ያሬድ እንደተለመደው ንፁሑንና እውነተኛውን ወንጌል ይዘህልን ስለመጣህ ጌታ ይባረክ። ይህንን ዕድል ለአንተም ለእኛም የሰጠን የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን።
ታድለን በጉጉት ነው የምንጠብቀው የሰማይ አምላክ ይባርክህ
በጣም የተወደደውን የመጸሀፍ ቅዱስ ክፍል በጣም በተወደደው የቃሉ አስተማሪ እና አስተርጋሚ ልንሰማው ነው ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን ቃሉን ሰቶ አስተማር ያላሳጣን አምላካችን ይባረክ
ዋዉ በጣም ደስ ብሎኛል ወንጌላዊ ያሬድ ጌታ አብስቶ ይባርክ !
Digame selayehuh geta yebark. Tenhrtun be gugut etebeqalehu. Tebark
Amen praise God , we loves his word❤
ውይይ እውነት ነው በጣም ደስ ብሎኛል ያሬድዬ በጉጉት ነው የምጠብቀው😊😊😊😊
ያሬዶ በብዙ ተጠቂሚያለው መንፈስ ቅዱስ በ ብዙ በአንተ አስተምሮኛል። በጉጉት እጠብቃለው።እንደዱሮዩ!🙏
❤❤❤❤
በጣም የማከብርህ ውድ በጌታ ወንድሜ ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር ይባርክህ: በጣም በጉጉት እየጠበኩ ነው
እጅግ ደስ የሚያሰኝ መልካም ዜና ነው። እንደተለመደው እስኪጀመር ድረስ በጉጉት እንጠብቃለን። ጌታ አብዝቶ ይባርክህ። ጸጋ ይብዛልህ!
Wow እንኮን ደህና መጣህለን ዉድ ወንድማችንንንንንንንንንንንንንንንንንን
ፓስተር ያሬድ
እግዝአቡሔረ ይባርክይ
ጸጋ ይብዛልህ የተወደድህ ወ/ዊ ያሬድዬ በጉጉትና በደስታ እንጠብቃለን👏❤
I can't wait ..God bless you
እሄ ነገር በእውኔ ነው በህልሜ በቃ ከያዕቆብ በኋላ ያሬዶ ዮሐንስ ወንጌልን ቢያስተምር ብዬ ተመኝቼ ነበር ይህ የእግዚአብሔር መልስ ነው!! I can't wait our beloved brother Yaredo for the holy spirit to keep edifying us through your sound deep teachings!!
እንዲያውም በጣም ስፈልገው ነበረ የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ በጣም ደስ ብሎኛል ተባረክ ብዛ በኢየሱስ ስም
እግዚአብሔር ይመስገን! እንዴት እስከዛሬ አላስተማረም የምለው መጽሐፍ ነበረ በጣም ደስ ብሎኛል። በጉጉት እንጠብቃለን
ወ/ዊ ያሬድ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ከልቤ እወድሃለሁ ተባረክ እጠብቃለሁ
God bless you
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
በጣም በጉጉት እጠብቀዋለሁ ትምህርትህን ወንድሜ! አምናለሁ በጣም ብዙ የምማረው ነገር እንዳለና ብዙ ፀጋ መካፈል እንደሚሆንልኝ 🙏🙏🙏
እንኳን ደህና መጣህ...ታባረክልን ወንድም ያሬድ!
ጌታ ይባርክ ያሬዶ እንኳን ደህና መጣ።
እኔም በጉጉት እጠብቃለሁ ይሄን ትምህርት።
God bless u brother yared
ዋው ያሬድሻ መኮምኮም ነው በለኝ
እንካን ደህና መጣህ ወንጌላዊ ያሪድተባረክ
ዋው በርታ ያሬዶ፡፡
እግዚአብሔር የስጠህ የድሆች ጉዳይ ሁሌ እፀልያለሁ አስበውማለሁ ምን ላይ እንደደርስክ ስለስማሁ ደስ ብሎኛል የራዳህ ጌታ ስሙ ይባረክ ።
ይህን እድል እንደገና የሰጠን እ/ር ይመስገን፡፡ ወንጌላዊ አንተ ብትጠፋብንም ያስተማርከንን እንደገና እየተማርን ጠብቀንሀል እኔማ የሶስት አመት ልጄ ሳትቀር ስልኬን ስትሰጠኝ ያንተን ትምህርት ከፍታ ነው የምትሰጠኝ ። በጉጉት እንጠብቃለን ደግሞም ሰአቱ SA ብዙም ስለማይለያይ ደስ ይላል።
መልካም ዜና ፤ጌታ ፀጋውን ያብዛልክ ፣
ያሬድ ከአገር ልጅነት አልፎ, ወንድሜ ብዬ እንድጠራህ ምክንያቱ ጌታ ነውና ህብር ሁሉ ለሱ ይሁን:: እስከዛሬ የረዳህ ያገዘህ መንፍስ ቅዱስ ይርዳህ ያግዝህ የቃሎን ብርሀን በያንዳንዱ የትምህርት ቀን ላይ ያብራራልህ ይገለጥልህ:: ተባረክ❤
በጌታ ወንድሜ የሆንክ ወ/ዊ ያሬድ በተከታታይ ትምህርቶችህ በጣም እየተጠቀምኩ ነው። የጌታ ፈቃድ ቢሆን ብንኖር ቀጣይ ዮሐንስ ራእይን ብታስተምረን። እኔ በግሌ አዲስ ክርስቲያን እንደመሆኔ የዮሐንስ ራእይ መፅሀፍን በራሴ እንብቤ ለመረዳት አዳጋች ሆኖብኛል። መፅሀፉ ለእኔ ብቻ ሳይሆን ለብዙ ክርስቲያኖች ለመረዳት አስቸጋሪ እንደሆነ መገመት ቀላል ነው።ብዙ አስተማሪዎች ያላስተማሩት ያስተማሩትንም መምህራን አስተምሮአቸውን ብዙ ስለማናውቀው ና ቸርችም የማይሰበክ ስለሆነ ብታስተምረን ትውልዱን በጣም ትጠቅመናለህ።የእግዚአብሔር ፀጋ ና ሰላም ካንተ ጋር ይሁን።
ቀጣይ ይሆናል ብለን ተስፋ እናድርግ …
@@EvangelistYaredTilahun ጌታ እየሱስ ይባርክህ።
Anten yeseten Geta yibarek!!!
God bless you Wenglaw am the first one !!! I love the book of John !!
ጌታ ይባርክህ ወንድም ያሬድ
እንኳ ወደ ኢትዮጵያ ሃገርህ በሙላት በራዕይ በሰላም መጣህ ተናገር አብራ እንሰማህ እናይዘንድ እንወዳለን
በጉጉት እንጠብቃለን,ጌታ ይባረክህ
Ameeeen
ሻሎም ዉድ ወንድማችን ወንጌላዊ ያሬድ !እንኳን በደህና መጣህልን።እግዚአብሔር በሰላምና በጸጋው ይባርክህ።🙏🙏🙏
ያሬድዬ ናፍቀንሃል በጉጉት እንጠብቅሃለን እንወድሃለን ጌታ ይባርክህ 🙏❤️
ዋውውውውው.....እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ውድ ያሪ! በጉጉት እና በናፍቆት ከሚጠብቁት ነኝ።
ያሬዶ እንኩዋን ደህናመጣህልን ናፈቅከን እኮ አትጥፋብን ።
ተባረክ ያሬዶ
መልካም ዜና ሰምተናል እጅግም ደስ ብሎናል እንሰማዋለን እንፅፈዋለን እንለማመደዋለን እንኖረዋለን እናስተምረዋለን ❤❤
ጌታ ይርዳህ አኛም በጎጎት እንጠብቃለን🙏ተባረክ!!!
Wow amennnnn
ወንድሜ በጌታችን ሰላም ላንተ ይሁን🤗
በዚህ ዘመን እንዳንተ ያለ የቃሉን አስተማሪ በማግኘቴ ጌታዬን አመሰግናለሁ🙏🙏🙏።
በጣም ለረጅም ጊዜ በጉጉት በአንተ ለመማር ስጠብቅ የነበረው የዮሐንስ ራዕይን መፅሐፍ ነው። ዕብራውያን ስንማር ነበር እንደምትጀምርልን ቃል የገባክልን ደግሞም ያዕቆብንም ስንጀምርም አስረግጠክ ነበር የነገርከን ልክ እንዳለቀ ራዕይን እንደምትጀምርልን፤ እናም በጣም ስጠብቀው የነበረ ስለሆነ ነው እንጂ በዮሐንስ ወንጌል በመጀመሪያችንም በጣም ደስተኛ ነኝ።
የራዕይ መፅሐፍ ጉዳይ እንዴት ሆነ???? pls!
Tebarek
God bless you.
welcome Yaredo!!! we love u! more blessing!
🔥🔥 can't wait
Can’t wait …
GOD bless your teaching richly for audiences !
አለን ወንድሜ ተዘጋጅተናል የዘላለምን ሂወት ትምህርት እንማረዋለን ጌታ ይባርክህ ወንድሜ
Wowowow
እየፀለይን እንጠብቃለን👏
God bless u
you welcome Yaredo🥰🥰🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሰጠህ መልክት በጉጉት አይገልፀውም በጣም እየጠበኩህ ነው።
እንበላለን ተሰናድቶልናል በልተን ለመለወጥ ይረዳናል።እሰይ
I have been looking forward for a new study series. I would say all the bible knowledge I have comes from your lessons. Really appreciate all you do to feed us the word! Thank you God bless you!
Glad you like them!
Welcome to the forest. I am very glad. When you teach us the epistle of James, then I think you missed the vision of John, but I am happy with the gospel, but I look forward to the vision. I look forward to it, hoping to change and grow a lot.
In this case, if you can teach him about the ways of interpreting the Bible, or if you have a module and a book, I will send it to you.
And in the rest, grace, mercy, peace, love in Christ will abound for you and you will succeed in what you set your mind to, says the man of Thursday.
እንጠብቃለን በጉጉት ❤❤❤
amen begugute etebkalew degmome share aregalew
ዮሃንስ ወንጌልን ያነበበ እና የተርዳ ስው ከጌታ ጋር ከመጣበቅ ውጭ አማራጭ የለውም እያነበብኩት ያለ መፅሃፍ ነው በትምህርት ልትመጣልን መሆንህ ደግሞ እግዚአብሔር በዛ ያሳድገኛል ብየ አምናለሁ ።
እንደ ወትሮው አንተ ወንጌላዊውም አስረግጠህ ታስተምረናለህ በጉጉት እጠብቃለሁ
በጉጉት እጠብቃለሁ መልካም የትምህርት ጊዜ ይህንልናል
እኔ ብዙ ጊዜ ትምህርቶቹን የምከታተለው እስካሁን ባለኝ ልምድ ከለፈ በሗላ ነው እና እንዳዴ በቀን አንድም ሁለትም ቪዲዮችን እየሰማው ነበር የማሳልፈው ይሄን ትምህርት ግን በሳምንት አንድ እየሰማው እንዴት መጠበቁን ልችለው ነው
እንግዲህ በጉጉት ልከሳ ነዋ
LoL
ወንድም ያሬድ ሰላም ለአንተ ይሁን ! ከብዙ ጊዜ በፊት የዮሐንስ ራእይ ለማስተማር ቃል ገብተህ አስተዋውቀህ ነበር ምነው ወንድማችን ?! መጽሐፉ ከበድ ያለ በመሆኑ አሁን ካለው የሚያወግዝ መንፈሳዊ አመራር አንጻር እወገዛለሁ ብለህ ሰጋህ እንዴ ? ይልቅ የፍጻሜ ዘመን ሃሳብ ያዘለውን አስተምረህ የሚመጣውን ውግዘት ለመቀበል ብትጨክን ይበልጥ ጸጋ ከአንተ ጋር ይሆን እኛም ከአንተ ጋር የሚመጣውን ለመቀበል እንዘጋጅ ነበር !! ያሬዲሻ መልስ እንደማትሰጠኝ አውቃለሁ ግን.....
ወንድሜ ያለው፦ ራዕይን ለማስተማር እኔም ጉጉት ነበረኝ። ከዝግጅት አንጻር ዛሬም ላስተምረው እችላለለሁ። ደግሞም የእግዚአብሔርን እውነት ከመናገር አንጻር በሰማይ በምድር የምፈራው የለም! ነገር ግን በውስጤ የመንፈስ ቅዱስን ድምጽ ለመስማት እጥራለሁ፣ ያንንም እከተላለሁ። ይሁዳ መልዕክቱን ሲጽፍ ያለውን ልጥቀስልህ።
"ወዳጆች ሆይ፥ ስለምንካፈለው ስለ መዳናችን ልጽፍላችሁ እጅግ ተግቼ ሳለሁ፥ ለቅዱሳን አንድ ጊዜ ፈጽሞ ስለ ተሰጠ ሃይማኖት እንድትጋደሉ እየመከርኋችሁ እጽፍላችሁ ዘንድ ግድ ሆነብኝ።" ይሁዳ 1፥3
ወድሜ የፃፍከው የኔም ሀሳብ ነበር ያሬድሻ ራእይን ሲያስተምር መስማት እናፍቃለው
@@EvangelistYaredTilahun ያሬዲሻ ያንን ያልኩት ራእይ መጽሐፍ ወቅታዊ እና እኔም ራሴ መማር የምፈልገው ስለ ሆነ ነው !! እንዳልከው ከሆነ ግን በልብህ ያለወን አድርግ !!
Wow ....እግ/ር ይመሰገን ... pleas can get your email
info@goldenoil.org
I can’t wait God bless u more